ሰበር ዜና-|አብይ አምነው ተከሰቱ-ከመሸ ጉድ አሰሙ-|አዳነች አበቤ ጉድ አፈሉ-የአፍ ወለምታ?-|ጎንደር ከመሸ ሰበር ዜና-|የኮሪደር ልማቱ ጣጣ አመጣ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Artist: audionautix.com/

Komentáře • 59

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Před 21 dnem +4

    እያሳገተ ሰለሚፈጃቸው ወጣቶች ምን ይላል?? አገርና ሕዝብን የመጫወችያው አሻንጉሊት እንዲያደርግ የተፈቀደለት እብድ ነው፣ አሻንጉሊት አንሆንም ብለው ሰለሚታገሉት ምርጥ የአማራ ልጆች ክብር ይሁን🙏

  • @faskiafasika
    @faskiafasika Před 21 dnem +7

    ይቅበርሽ😢😢ገልቱ

  • @etetu9375
    @etetu9375 Před 22 dny +3

    ዛፍ ሲገጭ መቶ ሺብር ቅጣት ሰው ሲሞት ሬሳው ጥላ እንዲያገኝቀብሩላይችግኝ ይተከልለታል አይ ፍርድ አይጭቅላት ዛፍ ፍትህ ሲያገኝ ሰው ከዛፍ በታች ሆኖ ተገኘ ያሳዝናል ሌላ ምን ይባላል

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 22 dny +5

    የእፍ ወለምታ እንደሚባለው አዳነች እየቸቀደደች ያለው መላውን የአዲስአበባ ህዝብ እናጠፋበታለን የሉትን ፈንጂ መቅበራቸውን ሳታስበው ያወጣችው የድንቁርናዋ መገለጫ የሆነውን ማንነቷን ነው፣ የኮሪደር ልማቱም የተመቻት ለአዳነች አቤቤ መሆኑ ያልጣውን ወጪ አወጣን በሚል ሰበብ ለመዝረፍ እንዲያመቻት ነው።

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 Před 21 dnem

      ካሜራ መሪት ውስጥ ይቀባራራራል😂😂😂

  • @meb153
    @meb153 Před 22 dny +4

    ወይኔ መለስ ማረን ያስብላል እኮ መለስ ወደብ ከሚባለው ነገር ውጪ ሺህ አመት ያስብላል እኮ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 21 dnem +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @etetu9375
    @etetu9375 Před 22 dny +4

    ቋቅ አለን ደህና ቀን ናፈቀን

  • @The20angel10
    @The20angel10 Před 21 dnem +3

    ከጫካ ግንባታ ወደ ጓዳ ልማት፦
    ==================
    አገር የምትለወጠው በጫካ ግንባታና ጓዳ ልማት ሳይሆን የሕዝብን ሰላም በማስቀደም ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር ተሸንሽኖ ብሄራዊ መብቱንና ግዴታውን የማያውቅበት ደረጃ ላይ ተቀምጦ እያለ አገርን በጫካ እና ብልጭልጭ መብራት ግንባታ መለወጥ አይቻልም ። ሕዝብ አገር ነው፤ መንግስት ደግሞ ለሕዝብ በሕዝብ የተመረጠ ነው። ሕዝብ በኑሮ ውድነት እየተጨነቀ አዲስ አበባ ብታምር ለሕዝብ ፀጋንና ሰላምን አታጎናጽፍም።
    አ.አ እንደ ሴት አዳሪ ተኳኩላ፣ ተነቅሳና ሹሪቤ ተሰርታ ቢያምርባት ለአለም ጎረምሳወች ማማገጫ ከመሆን ያለፈ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከኑሮ ሰቆቃው የሚያወጣ ትልቅ ስራ አይኖራትም። 95% የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬ እየራበው ያለው ሰላምን እና በየትኛውም የኢትዮጵያ መሬት አርሶ፣ ነግዶ፣ ልጆቹን አሳድጎ፣ ድሮ እና አስተምሮ መኖርን ነው።
    የዘመኑ መሪ ግን የአገሪቱን አንጡራ ሀብት ለበለጸጉ አገራት በማፍሰስ ሕዝብ እርስ በርሱ የሚተላለቅበትን የጦር መሳሪያ ገዝቶ ያስገባል። ለአንድ ዱሮን የሚከፈለው ከ150 - 200 የጉድጓድ ውኃ በማውጣት ውኃ ለተጠማ ሕዝብ ማጠጣት ይቻል ነበር።
    ሕዝቤ ሆይ በቃ በል፤ በቃ! በቃ! በቃ!!!

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 21 dnem

    Bravo Amara be together

  • @user-lp8lj3fv6y
    @user-lp8lj3fv6y Před 22 dny +4

    ይቺ መሀይም አገረ ገብታ እበት ብትቀብር ያዋጣታል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 21 dnem

    Bravo fano victory sooner

  • @tesfayeasgedom4673
    @tesfayeasgedom4673 Před 22 dny +6

    እኔ በህወቴ እንደዚ ደንቆሮ ሰው አይቼ አላቅም ፉራ ጋላግሲ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 22 dny +6

    ብልፅግና ሠራዊቱን በአማራ ክልል ካቆየ የመበታተን አደጋ ያጋልጠዋል። ፋኖ በደፈጣ ጥቃትና ካምፖችን በመምታት ትጥቁን እየተቀበለ ሙትና ምርኮኞ ያደርገዋል። ሁኔታዎች ባሉበት ከቆዩ፤ ሰራዊቱ በሞራል እየተዳከመ ስለሚሄድም ለአማራ ትግል የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል።

    • @shalomseyoum4347
      @shalomseyoum4347 Před 21 dnem

      ፋኖ የሚባል ሠራዊት የለም የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት በሰሜኑ የትግራይ ጦርነትም አልተበታተነም እዚያው በተወለድክበት ቤት መንደር ውስጥ እየተመላለስክ አትቃዥ ውሸታም::

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Před 21 dnem +2

      @@shalomseyoum4347 ህፃኑ ንጉስ ቅዠታም ቢሆ አይገርመኝም። ተከታዮች ብቃታቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ነው።

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před 21 dnem +2

      ኢትዮጵያ፡መከላከያ፡የላትም፡አሁን፡ያለው፡የአብይ፡መከላከያ፡ነው፡እሱም፡እያለቀ፡ነው፡በሰሜኑ፡ግዜ፡ሲሮጥ፡ነው፡ያየነው፡እድሜ፡ለአማራ፡አድኖችሃል፡አሁን፡ማን፡ያድናችሁ፡ይሆን😂😂😂😂😂😂😂

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před 21 dnem +1

    አይ አብይ 😂😂😂 😂 ገና ገና አዉረወች ብዙ ነገር እናያለን 😂😂😂 ድል ለፈኖ ጀግኖች 💚💛❤

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701 Před 22 dny +3

    Ketafi meri I have never seen

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs Před 21 dnem

    FANO KING💪💪💪💪💪

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 21 dnem

    Victory fano soon

  • @Tulu07
    @Tulu07 Před 21 dnem +1

    ላሜ ቦራ የከተማውን የውሃ ማቆሪያ አደራ!

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před 21 dnem

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před 22 dny +4

    አይ አብይ እንደው እስከመቼ ትዋሻለህ
    ድልልልልልል ለጀግናው አማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @geberu899
    @geberu899 Před 22 dny +4

    ሰላም የነሳችሁን እናንተ ናችሁ አላወቃችሁም ወይስ ማሾፍ???

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 22 dny +3

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መፅሀፍ ላይ ፓፕ ፍራንሲስ ለአብይ የሰጡት ችግኝ በምድር ውስጥ መፅሀፉን አንብቡት ዘንዶው አብይ አህመድ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ ሉጢ ነው ስንል በምክንያት ነው የተሰራው ፓርክ በሙሉ የሉሲፈር ምልክት አሉበት ወገኖቼ እንንቃ ዘንዶው አብይ ሙስሊምንም ክርስቲያንንም አይፈልግም ምክንያቱም ግብረሰዶምን ለማፅደቅ ሰይጣንን በገሀድ ማስመለክ ነው አላማው ለዚህም ነው የተማረን የሚያጠፋው ኢትዬጵያን የሚወድ የሚያሳድደው አማራን እና ትግራይን ማጥፋት ክርስቲያንን ማጥፋት ሙስሊምን ማጥፋት ነው አላማው አዳነች አበቤ አንቺንም አብይንም ሽመልስንም ከካሜራው ጋር ይቅበራችሁ ይድፋችሁ እናንት ሰው መሰል ሰይጣን የሰይጣን ተላላኪዎች የንፁሀን ወገኖቻችን ደም የእናቶች እምባ ይፍረድባችሁ በቅርብ ትቀበራላችሁ 👎👎👎👎👎

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df Před 21 dnem +2

    የሰው እንክርዳድ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Před 22 dny +2

    መብላቷን ሳታውቅ. እጇን ታጠበች አሉ ገና ልትኖር ሰባ ሰማንያ አመት የሚያገለግል ካሜራ ቀብረናል ትላለች ወይ መታወር ቀንሽ ቀርቧል

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Před 22 dny +1

    አይ መንግስት ተብየ በእውነት እደው የቃላት ብቃት እንኳን የለላቸው ምን አይነት ጅሎች ነቸው አይ ኢትዮጵያ ማነው የረገመሽ ከነዚህ እጅ የጣለሽ ያሳዝነል እረ ፋኖየ ቶሎ ቶሎ ብለህ እነዚህን ጋጦ ወጦች ገልግለን

  • @solomonamare7800
    @solomonamare7800 Před 22 dny +3

    በተለይ እኔን ማድነቅ አትችሉም?! በሰራነው መንገድ መሄድ አትችሉም ?(መንገዱ አዲስ ነው እንዴ?!)

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 Před 21 dnem +1

    ካሜራይቀበራልእዴንገሩኝአፈርቢይአቺተቀበሪከነዘራዝማድሽ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 21 dnem

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu Před 22 dny +3

    አንተ ዘግብ የብልግና ጉዳይ ተነግሮ አያልቅም።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 21 dnem +1

    Galla is killer dirty mind

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 21 dnem

    በኮሊደር. ልማት. ሰበብ. የገቢ. ምንጮቻቸዉ. ለማጧጧፍ. ምክንያት. እንዲሆናቸዉ.

  • @DeresGetie
    @DeresGetie Před 21 dnem

    before working on infrastructure working at unemployment rate reduction specifically targeted with youth unemployment therefore the Govt of Ethiopian should have considered on this issue no need of taking as pretext of yesterday do today

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 Před 21 dnem

    መሪት ውስጥ ቀብረናል😂😂😂 አይ አይ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Před 21 dnem +2

    መርዙን ከዘሩት አንዱ አንተ ነህ።የዘር ጥላቻና የቂም ሀውልት ለማቆም ከመሰሎች ጋር ሆነህ ተግተህ የሠራህ አንተ ነህ።

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Před 20 dny

    አይ አማራ
    R I P ፊውዳሊዝም

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 Před 22 dny

    ያለ አንቺ አዋቂ የለም!!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 22 dny

    የመሬትዉሰጥ፣፣፣፣መብራት፣፣ሳዉዲ፣፣፣ለመጀመሪየ፣፣አየሁ፣፣፣፣እደኔ፣፣፣አዳነቺዛሬአየቺና
    ጉራመቸርቸር፣፣፣ጀመረች፣፣፣፣፣አዪአዳነቺአቤቤ
    አላየሺም፣፣ነዪሳዉዲ፣፣አትጎሪ

  • @user-uk2zi6gd6j
    @user-uk2zi6gd6j Před 21 dnem

    አይየጋላባመለስልጣን. ሲኩሪቴ. ካሜራመሬትውስጥ. ቀብረናል አለች. አዳነች. ሰውን. መሬት ውስጥ ቀረ ቸል በሉ የዘለለ. በልቶማራትነውየሚችሉት. ወይምማውራት. እጅ ቁም ነገረ መሰረተ አይደለም. በልተውመቡካትነው. የሚችሉት. ቀዳዳበላት

  • @Td5dfgFdhcd
    @Td5dfgFdhcd Před 21 dnem +2

    እኔ ምለው አብይ ጠቅላይ ሚ ነው ወይስ ከንቲባ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 21 dnem

    ወይጉድ ሠው ያረደና የጨፈጨፈ እስር የለም ለአትክልት መቶሺ ሓሓሓሓሓ የቀረን ይሔነው ፋኖ እጅ ይጣልሕ ሌላ ምን እንበለሕ አተ ከንቱ መሪ

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 Před 22 dny

    መከላከያ ከበስተጀርባቸው ስላለ የፈለጉትን በድፍረት ብልግና እና ጥላቻ እንድሁም የአደባባይ ውሸት መናገር ይችላሉ ። መከላከያ ብነቃ ግን ውሸት እውነት አይሆንም ነበር።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 21 dnem

    ኮነሬል. ዘዉዱ. አማራ. አደለምን. ?
    በአማራ. ጥላቻ. ተመርዞ. አማራዉን. ወሮ.
    እየገደለ. ንብረቱን. እያወደመ. ሴት. እሕቶቹን. እያስደፈረ. ላለዉ. የሰላም. ጠንቅና. ለአገር. ነቀርሳ. ለሆነው. አገዛዝ.
    ጠባቂ. የሚሆነዉን. ታጣቂ. በምን. መልክ. ይጠይቃል. ? አግቶት. ወልቃይቴን. ያለአዉራ. እንዲያስቀር. ታስቦነዉ. ? ኣራ. ! ዉርደት

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Před 22 dny

    ይሄ የአቶ አህመድ አሊ የማደጎ ልጅ አብይ ምንድን ነው የሚያወራው። ግራ የገባው መሪ ተብየው።

  • @takeleallene9819
    @takeleallene9819 Před 22 dny

    ዜና ውሸት

  • @shalomseyoum4347
    @shalomseyoum4347 Před 21 dnem

    እሰይ ጥሩ አረገ አንተ ግን ዝም ብለህ አትቀባጥር በቁምህ ከሞትከው ቀባጥረህ ሰውን የምታገዳድል ከአንተ ይልቅ ዛፉ በጣም ይጠቅመናል ::ስለዚህ እንዳንተ አይነቱን በቁሙ የሞቱትን ማለታቸው ነው ከእኚህ ጀግና መሪ ንግግር የሚወድቅ ነገር የለም::