በፊቱ ያቀረብነውን ጸሎት ተስፋ ቆርጦ መተው Kesis Ashenafi G.mariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024

Komentáře • 119

  • @hemenyosef6494
    @hemenyosef6494 Před 23 dny +9

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ሲከፋኝ ነበር የዋለው።እግዚሐብሔር ሆይ ምነው ዘገየክ እያልኩኝ ።ግን አሁን በዚ ትምህርት አስተማረኝ ቀን አለኝ ጠብቂኝ አለኝ ።እግዚያብሔር ይመስገን ።ቄስስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 23 dny +7

    አቤቱ ሆይ በእምነት ጀምሬአለሁ ጸልያለሁ ስሜታዊነቴ ከጫፍ ሳልደርስ እንዳልተዉ በኔ ሰአት ሞልቶአል ደክሜያለሁ ነገር ግን በቃልህ እያበረታህ ዛሬን ደርሻለሁኝ ያንተን ቀን ደግሞ እጠብቃለሁ አንተ ታማኝ አምላክ ነህ አስተምረህ መክረህ ዘክረህ የምትባርክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elbetel28
    @elbetel28 Před 22 dny +7

    ይሄንን ቻናል ያገኙሁት የኮሮና ሰሞን ከቤት በማይወጣበት ጊዜ ነበር ይኽው ከዛ ጊዜ ጀምሮ እየተማርኩበት እና እየበረታሁበት ነው...ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ🙏🏽

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 23 dny +5

    አሜን እግዚአብሔር ይሰጣል የኔ ጌታ አምንብሃለሁ ሐአባቶቻችን ስትደርስላቸዉ ድንቅ ስታደርግ ስትምር ስትባርክ ቅዱስ የሆነዉ ቃልህ አስተምሮኛል እኔ ስሜታዊነቴን ገትተህ በቃልህ አረጋግተህ ታደርግልኛለህ እጠብቅሃለሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 23 dny +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይፍርዳል ይሰማል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 23 dny

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 Před 23 dny +2

    ሁሉንም በጊዜው ውብ አርጎ ሰራው! አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏☝

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 23 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v Před 22 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በህይወቴ ያተረፍኩትን ነዉ ያስተማሩን እምነታችን እንደ ፅናታችን ነዉ መምህር እንዳሉት ነዉ መፈተን ይኑራል ግን እግዜአቤሔር ይችላል።

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 20 dny

    ቆጭ ብዩ ነዉ የሠማዉት ድንቅ ነዉ የእኔን ጉዶሎነቴን ነዉ ዛሬ የሰማዉት ቀሲስ አሽናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lydia7654
    @lydia7654 Před 23 dny +2

    እሜን አሜን እሜን በተስፋ መቁረጥ ላለ ሰዉ ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ነዉ እግዛብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 23 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 Před 9 dny

    አሜን
    የእግዚአብሔርን ሰዓት እንድንጠብቅ የሚረዳን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fah5400
    @fah5400 Před 23 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @user-ql1mb8ik5u
    @user-ql1mb8ik5u Před 23 dny +2

    አሜን! ❤❤❤

  • @smret5569
    @smret5569 Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አምኘህ እጠብቀሃለው ስራህ ትክክል ነዉ የሚቀድምህ የለም ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz Před 22 dny

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይስጥልን

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 Před 23 dny +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ይሰማልን 💖🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 Před 23 dny

    አሜን ጌታ ሆይ እጠብቃለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️

  • @user-en9io2vm5b
    @user-en9io2vm5b Před 23 dny +1

    Amen aba kalehiwot yasemalen menfeskedus yalebet sebket tebareku

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውነ በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    የእግዚአብሔር መልሱ ሊፈጥንም ሊዘገይም ይችላል እኛ ባልነው ቀን ሳይሆን የራሱ ጊዜ አለው በእግዚአብሔር ተስፋ ሊኖረን ይገባል🙏 እግዚአብሔር አንኳኩ ይከፈትላችኃል ለምኑም ይሰጣችኃል ብሎ በቃሉ
    ነግሮናል ❤🙏ትግስት ያስፈልጋል እኛ ያለብን በጸሎት መትጋት በተስፋ መጠበቅ ይኖርብናል እንደ ተስፋ ቃሉ እነደሚያደርገው በተስፋ እንጠብቃለን🙏 እውነት ነው እግዚአብሔር ታማኝ ነው ተስፋ መቁረጥ የለብንም ክብር ምስጋና ለኃያሉ ጌታ ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @አሴር3204
    @አሴር3204 Před 22 dny +1

    ቀለሂወት ያሰማልን 🤲

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q Před 22 dny

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-so2so1pf8u
    @user-so2so1pf8u Před 23 dny +1

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen Egezaber ye emenat ye tasefa sew yadergen amen amen amen 🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ይስጦት

  • @KaluGeache
    @KaluGeache Před 22 dny +1

    ሁል. ጊዜ. ጠዋት. ጠዋት. አንድ. ትምህርት. ሳልሰማ. ከቤት. አሎጣም. ለስራ. ለመውጣት. ስዘገጃጅ. አንድ. ትምህርት. እሰማለው. የጠዋት. ልምዴ. ነው. እግዚአብሔር. ይመስገን.

  • @FikadeMewled
    @FikadeMewled Před 23 dny

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 Před 23 dny

    አሜን አይነልቦናችን ያብራልን

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችኝ❤

  • @helenweldu5200
    @helenweldu5200 Před 23 dny +2

    amen❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 23 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 Před 23 dny

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @yeworkliben
    @yeworkliben Před 23 dny

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ቀሲስ 🙏

  • @user-ci2yp4jh9u
    @user-ci2yp4jh9u Před 22 dny

    አሜን: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @tizita231
    @tizita231 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv Před 23 dny

    Amen amen 🙏 Egziabheren Eteneqewalhu Yemeleselegnal. Tebarekelen Kessis

  • @ablayegg7685
    @ablayegg7685 Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @RegasaAbo
    @RegasaAbo Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 Před 23 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c Před 23 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2f Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-gq9xm9vd2k
    @user-gq9xm9vd2k Před 21 dnem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @anugachayaliew3112
    @anugachayaliew3112 Před 23 dny

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤መምህር ❤❤

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix Před 23 dny +1

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Tsegawun yabezaleh 🙏

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Před 22 dny

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏♥️እኔን ስደተኛዋ ልጃችሁን #ወለተ_ሚካኤል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ አባቴ🤲😥

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 23 dny

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před 23 dny

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam Před 23 dny

    Amen Kalehiwet Yasemalin Kesis Egziabher ybarkot

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 Před 23 dny

    Amen amen amen, qale hiwet yesmealna egzabiheir ymesgen!🤲🙏

  • @masaret6014
    @masaret6014 Před 22 dny

    ቃል ህያውት ያስማልን❤❤❤

  • @danatfikirtmuzmile3823

    አሜን!

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 Před 23 dny +1

    Amen

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 Před 22 dny

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏

  • @kumnegertesema3602
    @kumnegertesema3602 Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏

  • @yetitigstu8072
    @yetitigstu8072 Před 23 dny

    Amen! Kale hiwot yasemalen atenet yalemelemal temeretu enamesegenalen abatachen

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 23 dny

    አሜን❤❤❤

  • @user-tg2qr6kz3u
    @user-tg2qr6kz3u Před 17 dny

    ቃል ሂወት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @yegebrealwedaj4460
    @yegebrealwedaj4460 Před 22 dny

    Amen!This message is for me

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 Před 19 dny

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @nardosag8993
    @nardosag8993 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Mercy3887
    @Mercy3887 Před 23 dny

    Semonawi(wektawi) mehon yenem chigir new. Abetu be tselotachihu Welete Mariyam bilachihu asibugn🙏🏾 Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YeshiTilahun
    @YeshiTilahun Před 23 dny

    ጌታ ይመስገን

  • @Saba-7
    @Saba-7 Před 23 dny

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @soliyana1316
    @soliyana1316 Před 22 dny

    Ameen ameen ameen

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 Před 22 dny

    AMEN AMEN AMEN ❤

  • @KidistKidist-bg1zo
    @KidistKidist-bg1zo Před 22 dny

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber astewayi libbonan tigistin yisxegn ❤🤲🙏

  • @nawafalshamsi4879
    @nawafalshamsi4879 Před 23 dny

    ቃለህወት ያሠማልን

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l Před 23 dny

    Amen Kesis!!!

  • @beyenebeletumekonen1480
    @beyenebeletumekonen1480 Před 21 dnem

    ቃለሂወ ያሰማልን

  • @amanuelgebregiorgis9940

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 Před 22 dny

    Amen Amen Amen

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 Před 23 dny

    Abatye amenalehu anet yezelealem emintaye nehe temsegen ❤❤❤

  • @rahelaklilu2325
    @rahelaklilu2325 Před 23 dny

    Amen! Kale hiwot yasemalen!

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di Před 23 dny

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @abushbayeh6755
    @abushbayeh6755 Před 22 dny

    אמן❤

  • @yosephamsalu16
    @yosephamsalu16 Před 23 dny

    Amen kale Hiwot yasemalen

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 Před 22 dny

    Amen kale hiwote yasemalen❤

  • @tirhashabte9292
    @tirhashabte9292 Před 21 dnem

    Qal hiwet yasemaln memhrachn🙏

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 Před 22 dny

    Kale hiwet yasemaln

  • @hayimanotgetahune4219
    @hayimanotgetahune4219 Před 22 dny

    Kalehiwet yasemalen

  • @Geni2105
    @Geni2105 Před 22 dny

    Kale hiwet yasemaln ❤

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h Před 23 dny

    God bless you and your family 🙏 🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 Před 23 dny

    Enwedhalen memhirachin ❤❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 Před 16 dny

    Thank you

  • @user-cs3jp1fk2v
    @user-cs3jp1fk2v Před 22 dny

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen letiyake malis yemagenyibet abtachin be timirtoch new egzabher yemsgen ❤❤❤❤❤😂

  • @AAa-zc9rc
    @AAa-zc9rc Před 21 dnem

    Amane Amane Amane

  • @WedeGebre
    @WedeGebre Před 22 dny

    ፀሎት ጀምሮ ማቋረጥ የኔ ስራ ነው አንድ ሳምንት እፀልያለው ከዛ ያልኩትን ሳይደረግ ሲቀር ከፈጣሪየጋ ተጨቃጭቄ አጉረምርሜ ሁለት ሳምንት ፀሎቱን አቋርጠውና ከዛ ደግሞ ሰይጣን ደስ እንዳይለው ብየ ፀሎቴን እጀምራለው ግን ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም

  • @timnitguesh3656
    @timnitguesh3656 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm Před 22 dny

    ❤❤❤

  • @HiwotSibani
    @HiwotSibani Před 23 dny

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu8247 Před 23 dny

    ❤❤❤❤

  • @bosenaazale2351
    @bosenaazale2351 Před 10 dny

    💒💒💒🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰