Ethiopia :- ጸሎተ አርጋኖን | እንዴት እንፀልይ ? | ተበልቶ ይፀለያል ? | tselote arganon | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024
  • #ethiopian_orthodox_sibket #አርጋኖን #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ጸሎተ አርጋኖን እንዴት እንፀልይ ? | ተበልቶ ይፀለያል ? | tselote arganon | አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Komentáře • 61

  • @yonastube
    @yonastube  Před 5 měsíci +8

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @emujiru1797
      @emujiru1797 Před 5 měsíci

      1. ከአራቱ ወንጌላውያን ውስጥ 5ቱን አዕማደ ምሥጢር አጠቃሎ የያዘው የወንጌል ክፍል የቱ ነው? እንደት? በጥቅስ ማስረጃ አስደግፋችሁ አስረዱ
      2. አዕማደ ምሥጢር መማር ለምን ይጠቅማል?
      3. አዕማደ ምሥጢር ለምን መሠረተ እምነት ተባሉ?
      4. ከአምስቱ አዕማደ ምሥጢር ውጭ አዕማድ ተብለው የተጠሩ ይኖራሉን? ካሉ ዘርዝሩ?
      5. የአዕማደ ምሥጢር መሠረት የሚባሉትን አብራሩ?
      6. አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በስንት ይከፈላሉ?
      7. አምስቱን አዕማደ ምሥጢር ዘርዝሩ?
      8. አዕማደ ምሥጢር ለምን አምስት ሆኑ?
      9.ሐብታተ ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?
      10. አዕማደ ምሥጢር ምሥጢር የተባሉበትን ምክንያት አብራሩ?

    • @YosefMebratom
      @YosefMebratom Před 5 měsíci +1

      ሰላም መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለምን የ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምን you tube የስተዋውቃሉ ሰይጣንን እያስለፈለፉ በ video ቀርፀው ያስተላልፋሉ ሰይጣንን ማስለፍለፍ ሀይማኖታችን ይፈቅዳል ማለት ነው??? በተረፈ የርሶን ፕሮግራሞች ሁሌ ነው ምከታተለው በጣ ተጠቅሜባቸዋለው አመሰግናለው

  • @genilovegeni4819
    @genilovegeni4819 Před 5 měsíci +14

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ለእርሶ ቃላት የለኝም ዕለት ዕለት በጣም ማወቅ የምፈልገውን ነው የሚያስተምሩን ብቻ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን✝️

  • @AbebeAbiot
    @AbebeAbiot Před 5 měsíci +5

    እናመሰግናለን በዛውም ስለ ፀሎት ሰፋ ያለ program ብትሰሩልን ስለ ዳዊት መድገም
    ሌላም ሌላም አለ እምትሉትን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 5 měsíci

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-iq6xq2hn1c
    @user-iq6xq2hn1c Před 5 měsíci

    የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc Před 5 měsíci

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-pf4iz9to5f
    @user-pf4iz9to5f Před 5 měsíci

    ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @tahrirabusafieh4157
    @tahrirabusafieh4157 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zasgeneraltrading-ri3nk
    @zasgeneraltrading-ri3nk Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen Kale Hiywotn Yasemaligi Tesfa Mengste Semeyatn Yawrslin ❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 5 měsíci

    አሜንን አሜንን አሜንን

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤👏🙏

  • @eteneshassefa8700
    @eteneshassefa8700 Před 3 měsíci

    እዉነትነዉ ወንድማች እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ይስጥልን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋህ ይብዛልን

  • @fantualemu1747
    @fantualemu1747 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před 5 měsíci

    አሜን🙏🏾❤️❤️❤️

  • @destadaba3524
    @destadaba3524 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen kelehiwot yasemaln rejim edmean ystiln❤❤❤❤❤❤❤ zarea tlik tmrt new yagegnhuhut ehean balemawekea yasasbegn neber

  • @HabtamuaTesfaye-df3yo
    @HabtamuaTesfaye-df3yo Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 5 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🙏

  • @user-uq6ji8jn5j
    @user-uq6ji8jn5j Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምሕራችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @masimasi2725
    @masimasi2725 Před 5 měsíci +1

    AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 5 měsíci +1

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን በኡነት ለእኛምሰምተን 30 60 100 ፍሬን እዲናፈራ ልኡል እግዚ አብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fasikakindu5439
    @Fasikakindu5439 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏❤አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር🙏❤🥰

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ ነው የተ መለሰልኝ 🙏❤❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před 5 měsíci

    ,መፀሀፈን.የምታቁት.ሸረአደረጒልኘ

  • @YonasTumzg
    @YonasTumzg Před 29 dny

    Kale hiwet yasemalign wendmie. Edme ena tena ysteh enamasegnalen

  • @GechNigussie-pu2uc
    @GechNigussie-pu2uc Před 5 měsíci +1

    ዮናስ እስኪ ይህንን ፅሁፍ እንዳየህ አናግረኝ ዛሬ ቢሆን መልካም ነው ስለ ትምህርቱ ቃለህይወት ያሰማልን

    • @yonastube
      @yonastube  Před 5 měsíci

      0902829657 ቴሌግራም ላይ አናግረኝ

  • @user-ff3km4mb2h
    @user-ff3km4mb2h Před 5 měsíci

    ኣሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን ለመምህራችን በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን👏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 5 měsíci

    በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Qaleheywet yasemalin wendemachen

  • @USHETOWOYOU
    @USHETOWOYOU Před 5 měsíci

    xerunew bezihu qexilu

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 Před 5 měsíci

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን !ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏

  • @user-vm2pu6jm8z
    @user-vm2pu6jm8z Před 5 měsíci

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘበናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ሺ አመት ያኑርልን እኛም የሰማነውን በእዘልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ እድሜ ለስደት ሀይማኖቴን አወቅሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችንን ያሳምርልን የእውነት

  • @salamabraha1475
    @salamabraha1475 Před 5 měsíci

    አምላክ እግዝኣቢሔር ሆይ ፀሎታችን ኣሳማልን🎉🎉🎉

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 5 měsíci

    መጨረሻዎትን ያሳምርልን መምህራችን💕🙏💕

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Před 5 měsíci

    እኔ አይቻለሁ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 5 měsíci

    ቃልህይወትየስመዐልና❤❤❤❤

  • @meskeremteshome7588
    @meskeremteshome7588 Před 5 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @user-tt6qy8cv4v
    @user-tt6qy8cv4v Před 5 měsíci +1

    Ameen ameen ameen WAAQAYO gooftan sagaale jireenyaa sinyaadhagesisuu ebbifamakadhaana haadha keenyaa qulqulletti dubroo MARIYAM hundaa kenyaa waalin yaatau 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 Před 5 měsíci

    Kalehiwet yesmalna memher

  • @asmamawkasa8579
    @asmamawkasa8579 Před 3 měsíci

    አሪጋኖ ሴት አትጸልይም እሚል ነገር አጋጠመኝ መምህር ይቅርታ

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 5 měsíci

    ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አርጋኖን ለማድረስ ጓጓሁ ግን አፕሊኪሺን ነው ያለኝ ወዳሴ ማርያምን ተሳልሜ ላደርስ እያሰብኩ ነበር ዳዊትም ባፕሊኬሺን ነው💕🙏💕

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 5 měsíci

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 5 měsíci +1

    አስማተ መለኮት ማለት ምንድንነው? ክታብ በቤተክርስቲያን ይፈቀዳል ወይ? እባክህ መልስ በጣም እፈልጋለሁ

    • @yonastube
      @yonastube  Před 5 měsíci +1

      አስማተ መለኮት ማለት የመለኮት ስሞች ማለት ነው!

  • @user-sc4je5mc5n
    @user-sc4je5mc5n Před 5 měsíci

    በዚሁ ቀጥል

  • @user-eh8cy3ry6z
    @user-eh8cy3ry6z Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን