ሰዎች ስለእናንተ ማወቅ የሌለባቸው 7 ነገሮች | ለሰው አትናገሩ | don't tell this seven thing | Fikare k.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2024
  • ሰዎች ስለእናንተ ማወቅ የሌለባቸው 7 ነገሮች | ለሰው አትናገሩ | don't tell this seven thing | Fikare k
    00:01 intro
    03:34 ያለፈውን ስህተት እና የወደፊት ዕቅድህን
    05:45 ስላዘንክበት እና ስለተቸገርክበት ነው
    07:11 ስለቤትህ እና ስለቤተሰብህ ጉዳይ
    08:15 ጥንካሬ እና ድክመትህን ነው
    09:06 ገቢህን እና ተቀማጭ ገንዘብህን
    10:11 ስለተዋረድክበት እና ስላፈርክበት ጉዳይ
    10:33 ማን ወዳጅ እና ማን ጠላት እንደሆነ ነው
    #ethiopia #ethiopian #habesha #habeshan #billionaire #ethiopianmusic #inspiration #moneypsychology
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer :
    under section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for “fair use” for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use. No copyright infringement intended. ALL RIGHTS BELONG TO THEIR RESPECTIVE OWNERS* personal use tips the balance in favor of fair use. 1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them) 2) This video is also for informational purposes. 3) It is not transformative in nature. 4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.

Komentáře • 482

  • @LordEsmiz
    @LordEsmiz Před 26 dny +9

    በጣም አመሰግናለሁ ከእንቅልፌ ስነሳ ይሆን ምክር በመስማቴ መልካም ጊዜ

  • @EphremGetahun-dk3xh
    @EphremGetahun-dk3xh Před 4 měsíci +64

    እውነት ነው በራሴ ላይም አይቼዋለሁ ሰባቱም ልክ ነው😢እናመሰግናለን❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 5 měsíci +55

    ዋዉ በጣም ድንቅ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈልከን እኒ በዙሪያየ ያሉትን ሁሌ እየታዘብኳቸዉ ነው ብቻ ከሰወች ተንኮል እና ክፋት ጌታ ይጠብቀን በርታ ወንድማችን ቻናሉንም አሳድገው ተጠቀምበት ድንቅ ብቃት አለህ

    • @YasinMuste
      @YasinMuste Před 2 měsíci +1

      እነመሥግነለን

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 3 měsíci +11

    በትክክል ብለሀል አይ አለማወቃችን ብዙ ነገር አበላሽተናል😢😢😢

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw Před 3 měsíci +11

    እኔ ለራሴ ሰው አጥቼ ብቻዬን ነኝ ያለሁት በጣም የዋህ በመሆኔ በጣም እናደዳለሁ በአሁኑ ሰአት ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ሰው ለማመን ይከብደኛል ብቸኝነት ይሰማኛል😢 ❤ ምክርህን ስላካፈልከን አመሰግናለሁ ለማድረግ እጥራለሁ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 2 měsíci +4

      እውነት የዋህነት ለጊዜው የጎዳናል ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ይከፍለናል አይዞኝ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው😢😢😢❤❤❤❤

    • @user-cc6bi7ky1b
      @user-cc6bi7ky1b Před 2 měsíci +1

      ከእኔ ተመሳሳይ ሰው ሳገኝ ጭንቀቴ ይቀንሳል እኔም ነኝ ውዴ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před měsícem +2

      ​@@ZorishMenjeta❤👌prefekt

    • @binitube7524
      @binitube7524 Před 19 dny

      እኔም የዋህነቴ ጎድቶኛል ስው ቀርቤው ተጠቅሞብኝ ይክደኛል እሚመስለኝ ለኔ አለመፈጠሩ ይገርመኛል

    • @kidan.gebregzabher4962
      @kidan.gebregzabher4962 Před 17 dny +1

      ታዲያ ሁላችን ይዋሆች ኮሆነን ማን ልማን ነው ይሚጎዳው ሁሉመ እንደዛው ስልሚል ነው መስ ይቅርታ😊

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 4 měsíci +23

    በእውነት በትክክል በተለይ ለዘመዶችህ የራሴ የምትላቸው በሚገርም እጅግ በሚገርም አንቋሽሸው ነው የሚያጥላሉብህ በጣም በሚያሳዝን የደረሰብኝ ነው ግን እግዚአብሔር ይዘህ የጀመርከው ማንም አያስጥልህም እመኑኝ ሀይል የእግዚአብሔር ነውና 🙏

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Před 4 měsíci +4

      ሁሌም እውነትን ከያዝክ አሸናፊ ነህ🗝

  • @yared7699
    @yared7699 Před 5 měsíci +172

    በጣም ትልቅ ምክር ነው ወንድሜ በጓደኝነት በእህተነት በወዳጅነት የወራኋቸው ሚሰጥሮቼ ያንገበግበኛል ልክ ነህ ችግርህን አይተው ሲያሙክ ነው የሚገኙት ብቻ ዛሬም አረፈድም አጠነቀቃለሁ።አመሰግናለሁ

  • @addismack9721
    @addismack9721 Před 4 měsíci +18

    ትልቅ ምክር ነው ድሮም ሚስጥሬን አልናገርም ለሰው አሁን ደግሞ ትክክል ነበርኩ ማለት ነው ❤

  • @user-pj4nm8wv6n
    @user-pj4nm8wv6n Před 4 měsíci +39

    አቤት አምላክ ሆይ ከክፋ ተብከኝ ብተልይ ወዳጅ መስለን ሰውን የምንጎዳ ሰዎች እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን!

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 5 měsíci +28

    በጣም አመሰግናለሁ ሰዎች ይቀናሉ በጣም ውይይይ😢 የኔ የምላቸው ሰዎች ራሱ እንደማይሳካልኝ እንደማይሆን ይነግሩኛል💔

    • @dgfxfff8587
      @dgfxfff8587 Před 4 měsíci +2

      ወይኔ ጋደኛ አገኘሁ😢😢😢😢

    • @newand9050
      @newand9050 Před 3 měsíci +2

      አይዞን እህት ወድሞቸ አይክፍችሁእኔ ግን😢😢😢😢😢

    • @hikaahmed7133
      @hikaahmed7133 Před měsícem +2

      Kelibachew lihon yechilale iko ayehonem bilew miyamenut

    • @ethiopiahagere7625
      @ethiopiahagere7625 Před měsícem

      @@hikaahmed7133 እንደዚህ ተብሎ አይነገርማ የሰው ልጅ ከልቡ ከፈለገ የማያሳካው ነገር የለም። ይሳካል

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před 4 měsíci +26

    ልክነህ እኔ የሆዴን እያወራሁ በሰወች ተንቄ ብቻየን ነኝ ይሄን ግልፅኘነቴን እዴት ድብቅ እደምሆን አቅቶኛል

    • @SamriSamri-gq3pp
      @SamriSamri-gq3pp Před měsícem +2

      እኔም አቃተኝ ቡዙ ስው ጎድቶኛል

    • @vedventure5425
      @vedventure5425 Před měsícem +1

      ልክ እንደኔ ጥቃቱ የኔ የምላቸው ሚስቴ ሳይቀር ነው የሚያደርሱብኝ ምክንያቱ 7 መመሪያዎችን ጭራሽ አለማወቄ ነው እኔ አይምሮዬ የኔ የምለው ሊጎዳኝ አይችልም ብዬ ስለማስብ ነበር አሁን አበደን በቅቶኛል ዝም ጭጭ ነው

    • @MariamAdey-gp5kw
      @MariamAdey-gp5kw Před 4 dny

      ወይኔ ብቻየን ይመስለኝ ነበር
      ሂወቴን ጠሊቻት ጓደኞት ኣሉኝ
      ማለት ነው ተመስገን ተነፈስኩን
      ሰው ያለ ኣጠገቤ እስክመስለኝ

  • @ansimag6539
    @ansimag6539 Před 4 měsíci +16

    በጣም ትልቅ መልእክት ነው እናመሠግናለን

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 Před 5 měsíci +28

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 Před 2 měsíci +3

    ደርሶብኛል ልክ ነህ

  • @meazi01
    @meazi01 Před 16 dny +1

    ትክክል ነው! በዚ ጉዳይ ብዙ ተጎድቻለው ማንኛውም ሚስጥር ለሰው መናገር ጡሩ አይደለም. እኔ የተጊዳውበትን በሰው ለሰዎች ነግሬ እነዛ ሰዎች ሁሉም ከኔ እርቀው ሄዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው አጠገቤ ያለው!

  • @UabBdj
    @UabBdj Před 5 měsíci +8

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Netsanet21
    @Netsanet21 Před 5 měsíci +7

    በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @user-li4gw5qq4n
    @user-li4gw5qq4n Před 4 měsíci +6

    እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ምክር ነው።በርቱ ቀጥሉበት።

  • @sebleyosef9850
    @sebleyosef9850 Před 4 měsíci +55

    1 ያለፈ ስህተት እና የወደፊት ዕቅድ
    2 ያዘንክበት/ የተቸገርክበትን ነገር
    3 ስለ ቤተሰብ
    4 ጥንካሬ እና ድክመትህን
    5 ገቢህን አና ተቀማጭ
    6 ስለተዋረድክበት እና ስላፈርክበት
    7 ስለ ወዳጅህ እና ጠላትህ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 5 měsíci +12

    ከልብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @gobenaabdeta6638
    @gobenaabdeta6638 Před 4 měsíci +2

    ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 Před 2 měsíci +3

    ትልቅ ትምህርት ነው:እኔ በግሌ የተስበርኩበት ነገር ነው አሁን ላይ መናገር ካለብኝ ለፍጣሪዬ ብቻ ነው::ተባርክ ወንድሜ🙏🏽

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 3 měsíci +4

    ስለዚህ በህሳብ ብዛት ፈንድተን መሞታችን ነው ማለት ነው::ተጠራጣሪ ና ሰውን የማናምን ሆነን ከራሳችን ጋር እየታገልን በጭንቀት መወጠር!? ሰው የውስጡን ሃሳብ አውጥቶ ለሌላው ሰው ካልተናገረ የሃሳብ ህመም ይታመማል::መቼም ቅን ሰው አይጠፋምና ሀሳባችንን ሊረዳ ለሚችል ሰው ብናጋራ በሃሳብ ብዛት ፈንድተን እንዳንሞት ይረዳናል::አምላኬ ሰው ስጠኝ ብሎ መፀለይም ግድ ይላል::

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 Před 4 měsíci +3

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ምክር ነው

  • @user-nw6lb1fy3y
    @user-nw6lb1fy3y Před měsícem +1

    betam tikikl

  • @7300ma
    @7300ma Před 4 měsíci

    በጣም አመሰግናለው !!

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Před 4 měsíci +3

    በጣም ትክክል ነው በውነት ይሔን ስላከፈልሽ አመሠግናለሑ❤❤❤

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Před 4 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Abdulfeta-g8f
    @Abdulfeta-g8f Před 3 hodinami

    በጣም ነው የሚገርመው ስለኔ ነው የመሠለኝ በጣም አመሠግናለው

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 Před 2 měsíci +7

    ዝምያለነጃወጣ ብለዊል ነብያቺን ሱለላሁአሊይህወሰለም

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 Před 3 měsíci +1

    በጣምም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @HiwetTesfaye-yh7ex
    @HiwetTesfaye-yh7ex Před 3 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 5 měsíci +7

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @mierafgebre662
    @mierafgebre662 Před 4 měsíci +2

    በጣም ትክክለኛ ና ትልቅ መልእክት ነው ደግነትን እንደ ሞኝነት ምቆጠሪበት ዓለም ላይ ነን .......ዋጋ ይስከፊላል ....

  • @user-lw3un8dd4c
    @user-lw3un8dd4c Před 5 měsíci +4

    Thaks

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat Před 5 měsíci +2

    Egziabher Yibarkh Enamsgenaln

  • @user-kq5hl1kp4d
    @user-kq5hl1kp4d Před 3 měsíci

    ጀዛክላህኸይረን

  • @tesfuteklu260
    @tesfuteklu260 Před 4 měsíci +4

    በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ቀጥሉበት

  • @user-iu8eh6ko3z
    @user-iu8eh6ko3z Před 3 měsíci +1

    Betam arif mkir neber thenks

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 Před 3 měsíci

    ተባረክ!

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 Před 5 měsíci +7

    Thank you so much

  • @HiwetTesfaye-yh7ex
    @HiwetTesfaye-yh7ex Před 3 měsíci +2

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው

  • @hanatafese9256
    @hanatafese9256 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው

  • @mekuwole3494
    @mekuwole3494 Před 4 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @user-ty4hz6ve3e
    @user-ty4hz6ve3e Před 4 měsíci +1

    wow betam des yelal tnks

  • @user-cj4zv3gf3f
    @user-cj4zv3gf3f Před 4 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው🎉

  • @ermiassnigusse9836
    @ermiassnigusse9836 Před 3 měsíci +1

    አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Před 5 měsíci +5

    ❤❤❤❤በትክክል

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Před 5 měsíci +3

    ❤❤❤ yesss

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Před 5 měsíci +1

    Your right sister thank you

  • @yididateak-gj1zx
    @yididateak-gj1zx Před 4 měsíci +2

    አይገርምም እነዚህ ሁሉ ያልካቸው እኔ በሂወት አይቸው አለው ግን ጥያቄ ያሁን ይሄን ባህሪያ መቼ ማስተካከል ያለብኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ አምናለው በፈጣሪ ሀይል ሁሉንም አስተካክላለው

  • @genethana1145
    @genethana1145 Před 4 měsíci +5

    በጢም አመሰግኖለሁ የኒ ህይወት ነው

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Před 5 měsíci +3

    So True!!❤

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs Před 4 měsíci +2

    በትክክል❤

  • @ephrembekele8876
    @ephrembekele8876 Před 4 měsíci +4

    ትክክል ነው እኔም በህወቴ አጋጥሞኛል

  • @user-cm3cp3np8y
    @user-cm3cp3np8y Před 4 měsíci

    Thanks Thanks in true advice

  • @user-py8jz5fr4q
    @user-py8jz5fr4q Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @TameTame-e5g
    @TameTame-e5g Před 10 dny

    በትክክል

  • @amanuelabbittee4511
    @amanuelabbittee4511 Před 4 měsíci +1

    Thank you❤❤❤❤

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 4 měsíci +1

    ጥሩትምርትነው

  • @SirakakliluGobna-fl6qr

    Tanxs

  • @user-bs8tz6yc7d
    @user-bs8tz6yc7d Před 5 měsíci +2

    betame yetekmenal broye thanks a lot❤❤❤❤❤

  • @Tamima-dm9cq
    @Tamima-dm9cq Před 4 měsíci +1

    Thank you

  • @ethio1news
    @ethio1news Před 4 měsíci

    ዋው የሚገርም መልክት

  • @AdeesAdes
    @AdeesAdes Před 13 dny

    እውነትነው ሠባቱም የኔያለሁበትነው አይ ትክክልነህ በእውነት እግዛቤርን የልበን አማከርከን

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os Před 4 měsíci +1

    ትክክል😊

  • @SurprisedArcticBirds-ui7zw
    @SurprisedArcticBirds-ui7zw Před 4 měsíci

    እውነት ነዉ በጣም በጣም

  • @betelhmtamrat6040
    @betelhmtamrat6040 Před 3 měsíci

    በጣም🙏🙏

  • @samsunggood8450
    @samsunggood8450 Před 2 měsíci

    እናምሰግናለን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před 4 měsíci

    ትክክል ነው

  • @user-ph5jf5jg8i
    @user-ph5jf5jg8i Před měsícem +1

    በጣም ጣፋጭ ምክር አብሶ ለኛ ለሴቶች

  • @kailsid4557
    @kailsid4557 Před 4 měsíci +1

    በትክክል አማሰግነለው

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j Před 4 měsíci +1

    ትክክል ነው😢😢😢

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Před 2 měsíci

    what a gorgeous advice! God bless you!!!👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci

    ትክክል❤❤

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo Před 4 měsíci +1

    ትክክል

  • @karema4403
    @karema4403 Před 4 měsíci +1

    🎉baxamii inmslagnallnii bartu

  • @afjalhusain7994
    @afjalhusain7994 Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን አሥተማሪ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 Před 25 dny

    እውነት ነው❤

  • @BurtukanBut
    @BurtukanBut Před 3 měsíci +1

    Wow thank you ❤❤❤

  • @user-cf1hn7oh7u
    @user-cf1hn7oh7u Před 5 měsíci

    Thanks

  • @djmcgediog5558
    @djmcgediog5558 Před 3 měsíci

    ዋዉ በጣም ምርጥ ምክር👏👏👏👏

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Před 13 dny

    Thank you brother

  • @NAHOMABEBE-vp7rj
    @NAHOMABEBE-vp7rj Před měsícem

    you are right

  • @Rediet-ue8zj
    @Rediet-ue8zj Před 4 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 Před 4 měsíci

    Geta yibareki wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv Před 4 měsíci +1

    እጅግ ድንቅ ምክር ተባረክ

  • @user-uh9pc2mt2o
    @user-uh9pc2mt2o Před 2 měsíci

    ልክ ነህ

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 Před 2 měsíci

    ትክክል ወላሂ አስፈላጊአደለም መናገር እኔገመምቺለሁ

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 20 dny

    Thanks to sharing

  • @TesfayeRetta
    @TesfayeRetta Před 3 měsíci

    🎉 Thank you ❤

  • @NEMAMMMMM
    @NEMAMMMMM Před 4 měsíci

    እማሰግነሌን❤❤❤❤❤

  • @SarLucky
    @SarLucky Před měsícem

    😊😊😊😊 thank you 💕😊

  • @lijmagistuwoma6273
    @lijmagistuwoma6273 Před 4 měsíci

    I love it ❤
    thanks

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 4 měsíci

    እዉነት ነዉ

  • @user-ts4xe5rz2d
    @user-ts4xe5rz2d Před 4 měsíci

    Good stuff thank you for sharing.

  • @Lula124tube
    @Lula124tube Před 3 měsíci

    ተባረክ😍

  • @kenenisaararsa9136
    @kenenisaararsa9136 Před 3 měsíci

    Smart advise

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před 3 měsíci

    እዉነት ነው አመሰግናለሁ 😢😢