MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ፈጣሪን ግደለኝ ብዬ ለምኜዋለሁ - መምህር ልሳነ ወርቅ ካሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 238

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Před 7 dny +34

    የእናቴ የአዛኜ የድንግል አንድ ልጇ የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምለክ ቅዱስ እግዚአብሔር የምህረት እጆቹን ይላክለዎት መምህር

  • @user-pm7ni6gd7e
    @user-pm7ni6gd7e Před 7 dny +28

    ትዕግስት ላጣን፤ዋጋም ለሌለን ወዮ ወዮታ አለብን።
    ምሕረቱን አብዝቶ ይላክሎት መምህር

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 Před 7 dny +32

    እውነተኛ አገልጋይ እንዲህ ነው።እንደ ቅዱስ ጳውሎስ በመከራ ውስጥ ሆኖ አመስግኖ መኖር፤እኔም ሰባኪ ወንጌል ነኝ፤ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ የሚያመኝ ድዊ አለብኝ። > 2ተኛ ቆሮንቶስ 12÷7_9

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Před 7 dny

      💚💛❤🤝

    • @user-kl5ir3cq2f
      @user-kl5ir3cq2f Před 7 dny

      ሰው ፍቱን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ።
      እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስለ ምረዳ ብቻ ነው እንጂ ከሰው ምንም አይገርመንም።።።አይዞክ።።።።

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 8 dny +26

    እኳን 10 አመት እንቅልፉ ማጣት 😢
    መምህር እመብርሃን ምህረት ትስጥወት
    የሰላም እንቅልፉ እየተኛን ፉቅር አተናል
    አመስጋኝ አድርገኝ ጌታ ሆይ🙏😢

  • @user-tv8yv5or6j
    @user-tv8yv5or6j Před 8 dny +20

    እግዚአብሔር ይማሮት ወላዴተ አምላክ በዘርፋፋቀሚሷ ትዳብስልኝ አምላክ እጄ ሰፈነው ታሪኮትን ይቀይርን አባታችን😢

  • @birhanugetu3174
    @birhanugetu3174 Před 7 dny +6

    መምህር ልሳነ ወርቅ ሁሉም የተናገሩት ትክክል ነው በሞያቸው የበሰሉ ሊቅ ናቸው አብረን ተምረናል የደረሰባቸው አዳጋ በጣም እጅግ ያሳዝናል ሁሉም ሰው የተቻለውን የተቻለንን እናድርግ እና እናሳክማቸው

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 6 dny +5

    እኔ በራሴ ነው የማዝነው ተፈተንኩ ብዬ የምነጫነጨው ነገር ለዛውም ሙሉ ጤናዬን ሰቶኝ አስር አመት ያለ እንልቅፍ መኖር አባቴ የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ይማሮዎት በእውነት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 7 dny +8

    አስተዋይ ሚስት እድሜ ከጤና ይስጥልን ጀግኒት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 7 dny +10

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት መምህር ከባድ ነው እኔጤናዬን ጤነኛ ነኝ ግን ስስራ ውዬ ማታ እክፍሌ ለመግባት እጨነቃለሁ እንቅልፍ ስለማይወስደኝ ስጨነቅ አድራለሁ ሲብስብኝ አለቅሳለሁ ከዛ ጠዋት ተነስቼ ወደርራ እገባለሁ እንቅልፍ ማጣትን ለማንም አይስጥብኝ ከባድ ፈተና ነው

  • @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni

    ፈገግታቸው አይጠገብም ። እግዚአብሔር እሚወደውን ፈትኖ አንጥሮ በብዙ ይሸልመዋል እንደወርቅም ያጠረዋል❤

  • @user-fr3lh3km9x
    @user-fr3lh3km9x Před 7 dny +8

    እማምላክ ወላዲት አምላክ ምህረት ቸርነትን ያድልልን ዘንድ ለምኝልን አምላከ እስራኤል ምህረቱን ይላክለዎት 😔🙏

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 5 dny +1

    ፈጣሪ ምክንያት አለው አይዞኝ የድንግል ልጅምህረት ይላክሎት

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 3 dny

    ወላዲተ አምላክ የሕርያቆስ እመቤቴ ገደል በገባ ጊዜ በብርሐን እጆችሽ እደተቀበልሽው የልጅሽን ህመም ፈውሽው እናቴ እመቤተ እግዚአብሔር ይማሮት መምህር ባለቤቶዎቱን እግዚአብሔር የልፋቷን ዋጋ አይቶ ጤናዎቱን መልሶለዎ ደስታን ያጎናፅፋት😢😢😢

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih Před dnem

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክለዎት መምህር እግዚኦ 10😭 አመት እንቅልፍ ማጣት እንደት ያማል ቸሩ መድኃኔዓለም ይማረዎት 😭👏

  • @milonbd764
    @milonbd764 Před 7 dny +5

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጆ ጋር ከሕመምህን ትፈውስህ እንኮን ይህንን ያክል አመታት ያድ ቀን ሕመምም ከባድ ነው ወድማችን ቅዱሳኑ በምልጃቸው ከሕመምህ ይፈውሱህ

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 Před 7 dny +3

    መምህር እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው የምህረት እጁ በርሶላይ ይሁን ሁሉም ነገር ለበጎነው

  • @stc6291
    @stc6291 Před 7 dny +6

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክለዎት በቲክቶክ የገቢማሰባሰቢያ ቢደረግላቸዉ ሁላችንም የቅማችንንእንተባበራቸዉ ❤❤❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 7 dny +4

    መድሀኒያአለም የአለም መዳኒት ምሕረቱን ያውርድልህ ሁሉም ይቻለዋልና😢😢🙏🙏🙏

  • @user-he4ez1rm3q
    @user-he4ez1rm3q Před 7 dny +5

    😢😢😢እመብርሃን ሆይ ወደ ልጅሽ ነይ የተጨነቀውን ማረጋጋት ትችይበታለሽ ና እማ መምህር የተቆረጠ የሚቀጥል ሁሉ የሚቻለው ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ለእኛም ማስተዋል ያድለን ሁሉን ሰጥቶን ማመስገን ላቃተን በእውነት

  • @Eyo...user-vt7em8io2e

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይማረዎት እመ አምላክ ወላዲተ ቃል በምሕረት እጆቿ ትዳብሰዎት ቸሩ መድኃኒዓለም ጤኖዎትን ይመልስልን አሜን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 6 dny +2

    ልዑል እግዚአብሔር ፈውሰ ምህረቱን ይስጥልኝ 🙏 ለባለቤታቸው ትልቅ ክብር አለኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ቆመን እየሄድን ፀሐይ መታን ብለን ለምናማርር ኢኸው ደግሞ እንዲህ ደጁን ለማየት ...
    ኡህ ልብ ይሰብራል ምህረት ይላክልዎ

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Před 2 dny

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክልኽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስኽ እንኳን አስር አመት ያለ እንቅልፍ መኖር ቀርቶ ላንድ ቀንም ይከብዳል የእርሱ ቸርነት ግሩም ነው ጨርሶ ምሕረቱን ይላክልኽ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Před 8 dny +6

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እርሱ ይድረስልህ አባዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 5 dny +1

    እውነት እኮ ነው መልኮ ሲያምር መምህርዬ የእግዛቤርን ተአምር እርሶ ላይ እያየው ነው እኔን እግዛቤር ታሪክ ይቀይራል እኔን ወንድሜ❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před 2 dny

    እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኞት እመቤቴ ማርያም በአማልጅነት አትለዮት

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 Před 6 dny +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏🙏 ውዷ ባለቤትህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Před 4 dny

    እመአምላክ ትርዳዎት ፈጣሪ ሁሉን ይችላልና የሀሳቦትን ይሙላሎት ፈውስም የእርሱ ነውና ቸሩ መድሃኒያለም በቸርነቱ ይፈውሶት።

  • @YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw

    መልክአ ማርያም ሳልሲት የፅሎት መጽሀፍ ሞክረው የራእይና ህልም የእመቤታችን ነው።

  • @woinshtgetachew8659
    @woinshtgetachew8659 Před 8 dny +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎት አባታችን
    ሁሉም ነገር ለመልካም ነው

  • @FIKREYEWOLLOLIJ
    @FIKREYEWOLLOLIJ Před 5 dny

    እማምላክ ወላዲት አምላክ ምህረት ቸርነትን ያድልልን ዘንድ ለምኝልን አምላከ እስራኤል ምህረቱን ይላክለዎት

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před 2 dny

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባቴ😢

  • @bezawit1148
    @bezawit1148 Před 5 dny +1

    ይህ ሰው ለብዙ ሰው በተለይ ለኔ አሰተማር ነው ሁሉ እያለኝ ፈጣርን ለምን ይሄንን ነገር አጎደልክብኝ ብዬ እየሞገትኩት ነበር እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ እባክህ ካጣነው ነገረ ይልቅ የተሰጠን ነገር ይበልጣል እኛ ሰዎች ባለን ነገር በተለይ ለተሰጠን ጤና እግዚአብሔርን እናመሰግን አማራር አንሁን ተመሰገን አምላኬ ላደረክልኝ ነገር ሁሉ ወንድሜ ለነተም ጤና ለባለ ቤትህም እድሜ ይሰጣቹ ❤

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 5 dny

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እዩብ ፍተናህን በፍሰሐ በጤና ይመልስልህ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 6 dny +1

    እረ በእመብርሐን በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥ የሚባለው እውነት ነው❤❤❤ እግዚአብሔር ይማሮት ባለቤቶ የእውነት ቃልኪዳኗን ያከበረች ብሩክት ሴት ናት እግዚአብሔር በሰማይ የማያልቀውን ጻጋ ይስጣቸው ምድር አላፊናት ቢደላም ባይደላም ማለፉ አይቀርም ለቃሉ መታመን ለኛም ይስጠን በእውነት እመብርሐን ትዳብሶት በሐኪሞቹ አድራ የፊቶት ፈገግታ እራሱ የድንግል እርዳታ ነው ተስኗት አይደለም ዋጋ ቢኖረው ነው ህመሞ

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před 4 dny

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ ወይ ጽናት ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይፈውሰዎት

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před 2 dny

    የኔ አባት እንኳን 10አመት የአንድ ቀን እቅልፍ ስናጣ ይከብዳል እግዚአብሔር ይፈዉስልን እመብርሐን ትዳብስልን እህታችንንም እድሜና ጤና ይስጥልን እዉነተኛ ሚስት ናት😢❤❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 6 dny +1

    መምህርችን በውነት መዳንያለም ይማሮት በውነት ❤

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Před 5 dny

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስዎት
    ወላዲተ አምላክ ከነባለቤትዎ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 Před 7 dny +1

    ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን!!
    አባታችን አይዞዎት ይሳካልናል። ታክመው ይድናሉ።
    ማኅበራችንን ይጠብቅልን

  • @user-dp5xc7or5d
    @user-dp5xc7or5d Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይማሩት መምህር ቅድሰት ድንግል ማርያም ትማሩት ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l Před 7 dny +3

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ መምህርየ የተዋህዶ ልጆች የቻልነዉን ያህል ለበረከት ነዉና እንሳተፋ 1.6 ሚሊየን ማለት እኮ በጣም ትንሽ ናት ከተባበርን

  • @የገጠርልጅ
    @የገጠርልጅ Před 7 dny +1

    አቤት ፅናት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 7 dny +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለሰጠኸኝ ሙሉ ጤና አምስግኜህ አላውቅምና ይቅር በለኝ 🙏 የምህረት እጆችህ አይታጠፉምና አባታችንን ማርልን 🙏🙏🙏

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 7 dny +2

    የምሕረት አምላክ የሰላም ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልዎት እመብርሃን ትዳብስዎት
    እኛ ሙሉ ጤና እያለን ለምናማርር ወዮልን😢

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před 7 dny +3

    አዛኝቷ ምህረትን ላኪ

  • @user-sf4ij3ph3o
    @user-sf4ij3ph3o Před 7 dny +1

    😢😢ወይ የእኔ አባት ቸሩ አምላክ ምህረቱን ይላክልዎት አቤት ጌታዬ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 7 dny +1

    የሚገርም ነው😢😢 እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኞት መምህር አይዞት እመአምላክ ምሕረቱን ያላክሎት😢😢

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před 6 dny +1

    በውነቱ እራሴን ነው የተመለከትኩት ጤነኛ ሆኜ መች አምላኬን ከልቤ አመስግኜው አውቃለሁ በውነት የባለቤቶ ጥንካሬ ደሞ በቃል አይገለፅም ለ አንድ ቀን እንኳን እንቅልፍ በአግባቡ ካልተኛን እንዴት ነው ምንሆነው? በውነቱ እግዚአብሔር ላመነበት ሰው ነው እንዲህ አይነቱን ፈተና ሚሰጠው ፊቶ ላይ የሚታየው ፈገግታ ደስተኛ መሆኖ ያስገርማል የሆኖ ሆኖ ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እንዳለሉ እናምናለን ፈጣሪ ሰው ያዘጋጃል ይታከማሉ ያችን የተመኙዋትን እንቅልፍ ይተኛሉ በለሙሉ ተስፋ ነኝ አዛኝቷ በምልጃዋ ትርዳዎት

  • @azmeyoutube1133
    @azmeyoutube1133 Před 7 dny +1

    እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ከልጇ ከወዳጅዋ ከእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ምህረትን ታሰጥወት 😢😢❤❤❤❤❤❤❤አምላከ ቅዱሳን ይማረወት 🙏🙏🙏🙏

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን ይላክለዎት መምህር እኅታችንም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ናት በእውነት በጣም ጎበዝ

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 Před 7 dny +2

    መምህር የደረስብዎ አደጋ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ከመዳህኒቱ ያግናኝዋት የሚሳነው የለምና

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 6 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክሎት መምህር አይ ጤና እያለን ስንቶቻችን እናማርራለን 😢😢😢

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 7 dny +2

    ይገርማል አንደበትህ ይናገራል እግዚአብሔር የፈተነው እዮብ አንተ ነህ ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ያለው ይህው በአንተ ሚስት እና በሃይሉ መንግስቴ ሚስት አየሁ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @sintamersa
    @sintamersa Před 7 dny +1

    የእዮብ አምላክ ይዳብሶወት ባለቤተወንም በጤና ይጠብቃት እስከመጨረሻዉ የታመነች ያርጋት የብረሀን እናት ትርዳወት

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 7 dny +1

    አግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክልወት የኔ አባት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በምህረት እጆችዋ ትዳብስወት

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 6 dny

    እግዚሆ፣ማረን፣ክርስቶስ፣እግዚያብሔርበምህረት፣አይኑ፣ይመልከቶት፣ይማሮት፣

  • @edenewnetu2155
    @edenewnetu2155 Před 6 dny

    እግዚአብሔር በእውነት ታሪክህን ተለውጦ ያሳየን

  • @woinshetTeshome_
    @woinshetTeshome_ Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማርልን መምህር! ባለቤተወንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናት ያበርታት❤❤❤

  • @user-fd4ye3jg9c
    @user-fd4ye3jg9c Před 7 dny +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማሮት አባታችን😢😢😢❤❤

  • @tesfamichaelawoke1343

    እግዚአብሔር ይማሮዎት። ባለቤተዎን እግዚአብሔር ያበርታት

  • @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni

    የእኔ አባት እግዚአብሔር በድጋጎች ላይ አድርጎ ታርኮትን ይቀይርልን

  • @asrse539
    @asrse539 Před 4 dny

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይፉውስህ 😢😢 ጀግና ባለቤት አለችህ ❤

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro Před 6 dny

    የኔ አባት 🥺እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለዎት

  • @user-fd4ye3jg9c
    @user-fd4ye3jg9c Před 7 dny +2

    አምላክ ሆይ ተመስገን እኔጤናኛዋ አማርራለሁ😢😢😢😢😢

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před 3 dny

    😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥልን 😢😢ከባድነዉ😢

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md Před 7 dny +1

    መምሕር እግዚአብሔር ይማሮት መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ክብር ይገባታል ተባረኪ ቃሏን ያጽናሎት

  • @brtukanbekele7463
    @brtukanbekele7463 Před 6 dny

    መጻጉን የፈወሰ መድሀኒአለም ይፈውስህ🙏🙏🙏

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 7 dny +1

    😢😢😢እፍ ሳሳዝን የኔአባቴ እግዚአብሔር ይማሩት እግዚአብሔር ስወድህ መልካም ሴት ሰጠህ😢

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 Před 6 dny

    መምህር ፈጣሪ የማያልቅበትን ምህረቱን ይስጥልን፡፡

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne Před 7 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ይማሮት ወላዲተ አምላክ ትማሮት መምህር

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 5 dny

    ፈጣሪእደውእባክክ እኛ ቤተክርስቲያን ያለ ጉድእባክክ መዳኒያለም እውነተኞችን አምጥተህ ጉደኞችንአውጣልን

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z Před 5 dny +2

    እኔ ግርማ የሚለኝ አንድ የአዉደ ምህርት አገልጋይ ሲጠፋ ምን ሆነህ ነው ብሎ መጠየቅ የለምት 🥲

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před 7 dny +1

    የእኔ እመቤት እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ💔🙏

  • @mobileinfo2147
    @mobileinfo2147 Před 8 dny +6

    የቤተክርስትያን ውድቀት አይን ያወጣ ሙስና ነው። አሁንም ያው ነው። ይህ እስካልተቀረፈ ድረስ እድገት ምኞት ብቻ ሆነ።

  • @user-fc8se2dh4l
    @user-fc8se2dh4l Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይማረዎት አባታችን 😢

  • @user-en6ro5je5x
    @user-en6ro5je5x Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር ይማርክ ይሄን ያክል አመት ሲቃይ ፈጣሪ ያበርታህ ድግል ማሪያም ትጎብኝክ ሚስቱ የምትደነቅ ጀግና ናት ልቦናሽን አይለዉጠዉ 😢😢 🙏🙏

  • @user-qe7vf9wq4l
    @user-qe7vf9wq4l Před 6 dny

    egziabher yagezeh wondema... ayzoh...egziabher kantegare new!!!

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 6 dny

    እግዜአብሔር ምህረት ይላክልዎት !!!!!!!! ወደ ጀርመንም ከሔዱ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያኖች አሉ በተጨማሪም ወንድማችን መምህር ዘመድኩን በቀለም ስላለ ጥሩ ነው ሲገቡ ግን አድራሻዎን ይንገሩን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምትሔዱበት ቦታ ሁሉ ትከተልዎት።

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይማሮዎት መምህር

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Před 7 dny +1

    እመ አምላክ ሆይ ድረሺለት ምን ይሳንሻል😢

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 5 dny

    እመቤቴ ጤናዋን ትስጣት በስማም

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj Před 7 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልዎት 😢😢

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ✝️

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h Před 7 dny

    አቤቱ ጌታ አንተ ቸርነትህ ብዙ ነው መምህራችንን በምህረት እጆችህ ዳሰው😥😥😥😥

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d Před 7 dny

    እመአምላክ ትፈውስሕ አባታችን😢

  • @rodaszikie9371
    @rodaszikie9371 Před 6 dny

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 Před 22 hodinami

    የአባቶቻችን አምላክ አምላካችን ይድረስልሕ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 5 dny

    አምላኬይቅርበለኝ አንድቀን አመስግኜክ አላቅም ስንት ፈተናአለ

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 Před 7 dny +1

    እመብርሃን፡ ትማርህ፡ ቸሩ መድኃኔ፡ ዓለም፡ ምህረትን፡ ደ ሰጣችሁ፡ ባለቤት ህም : በዚሁ፡ ያፀናት፡ ጤና ዋ ን ፡ ደስ ጣት : አይዟችሁ፡ ፈጣሪ ይፈርዳል ፡ ነገ ሌላ፡ ቀን ነው፡

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይማረወት መምህር

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 7 dny +1

    አሜን እግዚአብሔር እውነተኛአባት ነው ጨርሶ ይማርህ

  • @manalo1965
    @manalo1965 Před 7 dny

    ወየው ለኛ ሁሉን አሟልቶ ሰጦን ለምናማረው እግዚአብሔር የምሕረት እጆቹን ይዘርጋሎት መምህር 😢😢😢

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 8 dny +3

    እግዚአብሔር ይማርኽ መምህር 😢

  • @ማርታታደሰ
    @ማርታታደሰ Před 8 dny +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማሮዎት😢

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw Před 7 dny

    በስመ ሥላሴ አስር ዓመት ሙሉ ያለ እንቅልፍ😥😥😥😥😥 እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝዎት የኔታ

  • @Meba12
    @Meba12 Před 7 dny

    የቅዱሳን አምላክ ምሕረቱን ያውርድልዎ

  • @አዳነች
    @አዳነች Před 5 dny

    Amilake kidus giorgis yimarot 😭💔🤲gin Berimel Semayitu Kidus giorgis Sebel Wusdut mahibere kidusanoch🤲🙏yidinalu beewunet 😢

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj Před 7 dny +2

    እመብርሀን ትፈውስህ 😢😢😢

  • @peace21t525
    @peace21t525 Před 6 dny

    Mihretu yebeza Egziabher yimarih.

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 8 dny +2

    እግዚአብሔር ይማርልን