MK TV ቤተ አብርሃም | "ጭራሽ ሕገ ወጥነትን በሚዲያ?" // ቆይታ ከቢንያም በለጠ ጋር// መቄዶንያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s.... czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​

Komentáře • 556

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Před 3 lety +238

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቢንያም ሲመጣ የትኛውም ሚድያ ላይ ሳላየው ሳልሰማው ማለፍ አልችልም ደግ ሰው ተባረክ

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 3 lety +4

      Marsha Allah.. we only preach love Enkuan dena metu

    • @Ak-nz8gg
      @Ak-nz8gg Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይስጠል

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 3 lety

      ውዶችየ እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ የኔ መልካም

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 Před 3 lety +6

      ምን ማለት ነው ቢንያም እኮ የሀይማኖት አባት አይደለም ሲቀጥል እሱ እስላም ክርስቲያን ብሎ ለይቶ የሚረዳ ሰው አይደለም

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw Před 3 lety +14

      @@mekdibest215 አዎን ልክ ነው ግን ቻናኑን ነው ያልኩት ቢንያምን የትም ቢሆን አየዋለሁ ነው ያልኪት ይቅርታ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 3 lety +129

    ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድልህ አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ መታደል ነው
    የአብረሀም እንግዳ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ብርቱካን በጣም አስተዋይና ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

    • @ninjago9518
      @ninjago9518 Před 3 lety +4

      Weyeni gtaye hulu negrewa demesewa becha beki newe getaye stotahe esuebe denke newe

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 3 lety +1

      Ewunet

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 Před 3 lety

      እንኳን አደረሳችሁ ቢኒ ምርጡ ጲትዮጲያዊ የእግዚአብሔር መገለጫው ነህና እድሜ ጤናህን ይስጥህ ምልክት ለሚሻው ትውልድ ጥሩ ምሳሌ ነህና ኑርልን ኢትዮጲያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዞረን መግቢያችንናትና ለሞቱት ነብስ ይማር ፫

    • @mesekeremtekle4926
      @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

      አሜን

  • @infowithMar
    @infowithMar Před 3 lety +49

    የቅዱሳን የሐዋርያት አምላክ እንዳንተ ያሉ ፍጡር እግዛብሔር የሆኑ ስውችን ያኑርልን ይጠብቅልን ።

  • @berekettes42
    @berekettes42 Před 3 lety +50

    የዘመናችን ዮሃንስ ኣፈወርቅ። ደግ ሰው ነህ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
    ይህ ነው መልካም ወጣት ማለት።

  • @talkingeez3512
    @talkingeez3512 Před 3 lety +212

    ትንሹ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 😍😍😍

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety +3

      መልሱልኝ ለምን ነው በና ተጎዝጉዞ የምትጠጡት በቤተክርስቲያን አይፈቀድም ግን ከናተ እናያለን???

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety

      ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እባካችሁ ጥያቄዬን

    • @user-sf6ng9wt1i
      @user-sf6ng9wt1i Před 3 lety +8

      @@alsaethio8434 እኅታችን. ቡና እግዚአብሔር የፈጠረው ከ20 ፍጥረታት አንዱ ነው እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም እንደሆነ አየ ዘፍ ፩ ላይ ይመልከቱ ቡና መጠጣት በራሱ ሃጢያት አይደለም። ነገር ግን. በምንጠጣበት ጊዜ የምናደርገው ድርጊቶች ናቸው እንጂ ለምሳሌ ቡና እየጠጣን. ሰው ማማት እንደዚህ አይነቶች ብዙ ድርጊቶችን. ሳንጠቀም በእግዚአብሔር ስም ባርከን መጠጣት አለብን

    • @user-vh2sx5kh5s
      @user-vh2sx5kh5s Před 3 lety +2

      @@user-sf6ng9wt1i ትክክል

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety

      @@alsaethio8434 ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ከውስጥ የሚወጣ እንጂ ሰውን የሚያረክሰው ወደ ውስጥ የሚገባ አይደለም ። 👉🏾 ከውስጥ የሚወጣ ዝሙት ሳይጋቡ ከሊላት ጋር መተኛት 👉🏾 ሰው መግደል
      👉🏾 ሀሚት
      👉🏾 ክፍት የመሳሰሉት
      👉🏾 በ አፍ የሚገባ ሽንት ወይ ሰገራ ሆኖ ይወጣል ስለዚ ዋናው ላይ ትኩረት እናድርግ

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před 3 lety +78

    ጠንካራ እራሱን ለእግዚአብሔር አሳልፎ የስጠ ልታይ ልታይ የማይል ክብሩን ስራውን ህሉ ለቸሩ ፈጣሪው የስጠ ትሁት ሀቀኛ እውነተኛ ስው በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን!

  • @user-bz2np9ve3r
    @user-bz2np9ve3r Před 3 lety +17

    ኦ አምላኬ እኔም ሰው ነኝ 😢😢😢😭
    ቢኒየ በእውነት የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ
    የኢትዮጵያ ኩራት ነህ እንወድሃለን😍

  • @Meklit27
    @Meklit27 Před 3 lety +54

    እጅግ የምንወደውን ወንድማችንን ስለጋበዝሽልን እናመሰግንሻለን:: ስንት ክፉ ስንት ጨካኝ ባለባት ምድር እንደዚህ ያሉ የምድር ጨው የሆኑ ምርጥ ሰዎችን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ!🙏🏽እኔን ምሰሉ ያለንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መስሎ አርአያ የሆነ ወንድማችን ነው ቢኒ:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ:: ቡርቴ አንቺም በርቺ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ::ይሄ እራሱ ትልቅ ፀጋ ነውና::

  • @derradegaza2060
    @derradegaza2060 Před 3 lety +102

    አኔ ከርሶ አይነት ሰዎች ጋራ ተቆጥሪ ሰዉ እባላለሁ ወየዉ ለኔ ወዮታ አለብኝ አፍርኩኝ እኔስ ምንም ቃል የለኝም

    • @user-ub2cf6ob9r
      @user-ub2cf6ob9r Před 3 lety +2

      😥😥😥😥😥

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 Před 3 lety +1

      እጅግ በጣም ወዮታ አለብን እህህህህ

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 3 lety

      Enam Esun Ayha Erisan Semilekt😭😭😭
      Ketu Yeketu Ketu Bado Yesem
      Cerstan Nefsa Muta Segiya Beha
      Yalehy Yequm Erasa Negy Wa Lenefsa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
      Abatu Qedus Egzabihar Amlik Hou🙏Lesgiya
      Sahon Lenfsa Yeminor Edqaleh Hegehin Tebiqa
      Yeminor Yesim Sahon Yetegbar Cerstan
      Adergin😭😭😭Amen Amen Amen🙏

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Před 3 lety +2

      ሜቅዶኒያን እርዱ

    • @user-ub2cf6ob9r
      @user-ub2cf6ob9r Před 3 lety

      @@user-eu9ib2gv9r እሽ እንረዳለን

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t Před 3 lety +47

    አሁን እኔም ሰው ነኝ ወዮ ለእኔ ወዮታ አለብኝ 😭😭አንተ ክቡር ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ኑሪልን የደሆች አባት

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j Před 3 lety +24

    የተባረከ ቤተሰብ መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር እደናተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልን

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz Před 3 lety +21

    ቢኒያም ወንድሜ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስፈጽምህ :: አሜን ::

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +23

    ቃለ ሕይያሰማልን ለወንድማችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @berekethagos8369
    @berekethagos8369 Před 3 lety +36

    ብርቱካን ጀግና ነሽ ፡ በትንሹም ቢሆን ቢኒን ፈርከክ ስላደረግሺዉ ። I love the way you opened him to talk 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +21

    መመረጥ ነው:: ሰው የዘራውን ያጭዳል:: መልካም ቤተሠብ መልካም ልጆችን ያፈራል:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ:: ብዙ ተምረናል:: በሕይወት መስበክ ምንኛ መታደል ነው::

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +14

    ደጉ ሳምራዊ ዶክተር ቢኒያም አንተ የእግዚአብሔር ሰው ያንተ አይነቱን ያብዛ። ለብዙዎች አርዐያ የሆንክ ረዠም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። እህታችን ብርቴ ስወድሽ እርጋታሽ አከብርሻለሁ ቢኒን ማናገርም መመረጥ መባረክ ነው በርቺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hewanhailemariam8586
    @hewanhailemariam8586 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው እንዴት አይነት ሰው ቢንያም አንተ በዚህ ዘመን ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ሰው እመቤቴ ጥላዋን ከነ ቤተሰቦችህ ትጣልልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ኑርልን ያንተ በረከት ያንተ ስራ ለኛ ለባዶውቹ ምንም ሳንሰራ የሰራን ለሚመስለን ይድረስልን ላቅራቢወችም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay3321 Před 3 lety +12

    እንዳተ ያሉ ወንድሞች: ወጣቶች ያብዛልን እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h Před 3 lety +15

    የፍቅር ሰው።

  • @fitsumedalkachew9462
    @fitsumedalkachew9462 Před rokem +3

    በምሳቃ የተጀመረ ደግነት ያተን ልብ ይስጠን የወቅቱ ጻድቅ❤❤❤

  • @wubanechigetachewu7601
    @wubanechigetachewu7601 Před 3 lety +27

    መልካም ዛፍ ጥሩ ፍሬ ያፈራል የተባረከ ቤተሰብ ቢኒያችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    በዚች በጎ ሰው በጠፋባት አለም እንደ ቢኒያም ያለ ሰው ማግኘት እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክርነት እንደ ማይተው ምስክር ነው አምላከ ነደያን አሁንም የስሙ በክበሪያ ለወገኖቹ አርአያ ያድርግህ።

  • @cheretube4505
    @cheretube4505 Před 3 lety +12

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ስለአንተ መናገር ቃላት የለኝም ትልቅ ትምህርት ነው በአንተ ያገኘነው ።🙏🙏🙏

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +12

    አቤት መታደል የኔ አባት ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደ አንተ ያሉ በጎ ሰዎችን ያብዛልን ክፉ አይንካህ የድሆች አባት

  • @yabsermasarat2616
    @yabsermasarat2616 Před 3 lety +25

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዜአቤሄር ይባርክህ🙏

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +14

    እንኳን አቢሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል በአላችን አንድነታችን ለሁላችን አሜን 💚💛❤🌾💒🕯

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +9

    ከወልዱም ካሳደጉሙ አይቀር እንዳንተ ያለው ይሁን ሌላዉን ዉሃ _:::!😞እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን እድሜ ይስጥህ 🤲🤲🤲

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 Před 3 lety +12

    ፈጣሪ ሪጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም

  • @tr7094
    @tr7094 Před 3 lety +7

    ወንድማችን መኩሪያችን ነህ ካንተ ብዙ ተምረናል
    የምትወደው የምታከብረው በተግባር የምታመልከውእግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ !!!!

  • @hesn6839
    @hesn6839 Před 3 lety +8

    በዚህ በጨለመው ዘመን ክርስትናችን በተግባር እንድትገልፅ የረዳህ እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +17

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +20

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ቢኒያም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችን አንቺም ጨምሮ እኔም መጥቼ ለመጎብኘት እና በረከት ለመካፈል ያብቃኝ መቄዶንያን አሜን

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Před 3 lety +4

    እንዲህ ሆኖ መፈጠር ከእ/ር የተስጠ ፀጋ በረከት ነው እንጅ ዝም ብሎ የሚገኝ እይደለም። ቢኒ ተባረክ ያሰብከውን ያሳካልህ። እኛንም እ/ር ይርዳን ከበረቱ እንድንካፈል። የባንክ ሂሳብ ቁጥርህን አሳውቅበየሚድያው ።ብዙ ቅን ልቦች የሚረዱ እጆች አሉና።

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 Před 3 lety +2

    የአብረሃም ልጅ እረጅም እድሜ ቢኒዬ ጀግናችን

  • @solomonmelese2859
    @solomonmelese2859 Před 3 lety +9

    She is brilliant Orthodox.... proud her. She is so active

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ጤናህን ሰጥቶ ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ ።

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigselam
    @tigselam Před 3 lety +8

    አቤት መታደል አምላከ ነዳያን ይርዳህ መሻትህን ሁሉ ይፈፅምልህ።የምታገለግለው ፈጣሪ በቅዱሳን እጆቹ ይዳብስ ።ጤናውን ጉልበቱን ብርታቱን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥህ።ወንድሜ ለኛም እንዳይፈረድብን የምንሰራበትን መንፈሰ ልቦና ያድለን ።

  • @gg7946
    @gg7946 Před 3 lety +7

    የማከብርህ ወንድሜ ገብረ ህይወት (ቢኒያም) ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ያሳምር ከነመላ ቤተሰብህ ሰላም ጤና ክብር ይስጥልን
    እህታችን ብርትየ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety +5

    በእውነት ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ጥናህን ይስጥህ የድሆች አባት

  • @zawdenashtube4123
    @zawdenashtube4123 Před 3 lety +3

    ቢኒ ርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @user-mt1he5dx1u
    @user-mt1he5dx1u Před 3 lety +3

    ትሁት የሆነ ልጅ. ቢኒዬ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር❤

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር የባረከው ያደለው የመረጠው ዘር መታደል ነው። አሁንም ዘራችሁ ይብዛልን ። የብዙዎቹ ሰብሳቢ ዶክተር ብንያም ያንተም ልጆች ይህን በጎ ስራ የሚሰሩ ፍሬያቸውን ከነ ባለቤትህ እድታዩ ያብቃችሁ ኑሩልን በእድሜ በፀጋ በጤና ። አሜን።

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +2

    በስማአብ ድቅ ወላጅ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከረጅም እድሚና ጤና ይስጣቹህ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ጨምሮ ከኔ ቀንሶ ለአንተ ለመልካም ቅን ሰው ይስጥህ ለሰው የምትኖር በጎ ሰው

  • @zewditutessema3567
    @zewditutessema3567 Před 3 lety +2

    ኢሌኒ ንግሥት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣቾሁ። በላይ በሠማይ በወርቁ መዝገብ የተመዘገባችሁ እግዚአብሔርን
    ያሥደሠታቾሁ።እድሜና ጤና ይሥጣችሁ።

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 Před 3 lety +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Před 3 lety +6

    ትክክል ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Před 3 lety +5

    ዘራችሁን ልዑል እግዚያብሄር ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před rokem +2

    በዚህ ዘመን እንተን ማግኘት በጣም እድለኞች ነን ቢንያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🏽

  • @dagmawishimelis4061
    @dagmawishimelis4061 Před 3 lety +4

    የሰውነት ውሃ ልክ እድሜህን ያርዝመው

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety +6

    ቢኒዬ እምአምላክ ወላዲተአምላክ በዛይተ ኩሉአለም
    የጭንቅ አማላጅ ምህረት ቸርነትን ትላክልህ ታሳስብልህ ከልጇ ከወዳጇ ባንተስር ያሉትን በሙሉ እድሜውን ጤናውን ይስጣቸው ቃለመጠየቅ ላደረግሽለት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ሁሉ በእርስሱ ሆነ

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz Před 3 lety +4

    _እሚገርም ነው በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት እንዴት ደስስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን_
    _ከዚህ ልጅ ከተማርኩት አንዱ ነገር ትህትናው በእውነት ልዩ ነው_

  • @tadelewodajo7402
    @tadelewodajo7402 Před 3 lety +1

    የታደለ ሰው! ጤናና ረጅም ዕድሜን እመኝልሃሉ፡፡

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před 3 lety +6

    ክቡር ዶ/ ር ብኒያም በለጠ ከእኔ ከማልጠቅመው እድሜ ቀንሶ ይስጥህ እኔ አንተን. ሁሌም ስመለከት ከውስጤ እየፈነቀለ ያስለቅሰኛል ያንተን. ትሕትና ፣ቅንነት ስመለከት የእኔ ክፋት 😭😭😭

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @axumawitabreham4247
    @axumawitabreham4247 Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር የወደደህና የመረጠህ ቢኒ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛም የአንተን አይነት ልብ ይስጠን

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 Před 3 lety +3

    ታላቅ ወንድማችን እግዚአብሔር የማያልቅ ጸጋውን ያብዛልህ እህታችንም አነጋገርሽ በሳል ቁምነገር ያለሽ ነሽ እግዚአብሔር አንቺንም ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s Před 3 lety +4

    ቢኒዬ በረከትህ ይደርብኝ አንተ በእግዚአብሔርም የተመሰጥክ የዚች አለም ቅዱስ ሠው ነህ እድሜ ይስጥህ🙏⛪

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před 3 lety +13

    ለአመታት መፅሐፍ ቅዱስን ተምረን ልባችን ወደ ዓለም እየሸፈተ ላስቸገረን የቢኒያም ቃለ መጠይቅ ወንጌልን በአጭር ደቂቃ ሰለሰማያዊ ህይወት ልባችን ከፍ ያለበት ስብከት! የምናገዝፈው የዓለም ህይወት የማይጠቅም ከንቱነት ኃለፊነት አስምጦ አስተማረን! ሰው ነው ያውም ተግባራዊ! ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ! እውነት ፀጋ አለህ!

  • @rekikzemichael8395
    @rekikzemichael8395 Před 3 lety +3

    ልዑል እግዚአብሔር ያስብኽ ኑርልን አምላክ ቢፈቅድና በቸርነቱ ብኖር አመጣለኽ ወደ እናት ሀገሬ ስመለስ።የኢትዮጵያዬ ልጅ አንተንም መሰሎችኽንም ያብዛልን።

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን።
    እግዚአብሔር ፈቅዶልን የአንተን ራዕይ ለመከተል ያብቃን እውነት ቀናሁብኽ❤

  • @borhanrolla7512
    @borhanrolla7512 Před 3 lety +4

    መልካም ሰው የድሆች አባት በረከትህ ይድረሰን

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 Před 3 lety +5

    ቢኒያም እግዚብሔር ይባርክህ እንካን አብሮ አደርሳችሁ

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 3 lety +7

    ወይኔ የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ሳያቸው ዶክተር ብንያምን ግን እኔ እንደ መምህሬ ዮርዳኖስ ከልቤ አደመጥሁት ወይኔ ከምር ገረመኝ ቅዱስ ዮሀንስ አፈርቅ አስተምሮኝ ምን ልምድ እወስዳለሁ ከፈረጅ አሉ በስላሴ
    እግዚአብሔር አይቀይርብህ

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው። በሰዎች ላይ አድሮ ታላቅ ስራን ይሰራል፣ቢኒ ደግ ሰው አክባሪህ ነኝ በረከትህ ይድረሰን።

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቢኒ መልካም ሰው 😍😍😍

  • @fekaduassefa3257
    @fekaduassefa3257 Před 3 lety +7

    መልካም ሰው

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም እሺ ልብ ይስጠንና ከሰማያዊ ይስጥህ አሜን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety +7

    አምላኬሆይ መንገድህን ምራኝ
    ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @atikiltmulualm8116
    @atikiltmulualm8116 Před 3 lety +2

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ያተን ጥንካሬ ደግነት ትህትና ወዘተ ለሁላቺንም ይስጠን

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 Před 3 lety +1

    ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 3 lety +3

    በእውነት ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የቅዱስ አፈወርቅ በረከቱ ይደርብህ አሜን

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 Před 3 lety +2

    አንተን መስማት እራሱ መባረክ ነው!
    እንዴት ብሩክ ሰው ነህ .! ውይ ታድለህ😊

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před rokem +2

    ቢኒ አንተን የምገልጽበት ቃላቶች የሉኝም። ፈጣሪ ምንዳህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ። አንተን ማዳመጥ በጣም ነው የምወደው። ብዙ እማራለሁ ። ዕድሜ ከጤና ጋር ይለግስህ።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +3

    ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የመፀሀፍ ቅዱስ ቃሉን የምትገብር አንተ ነህ ከነ መላው ቤተስቡችህ ይባርክህ እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ።

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንደው አንደበት የለኝም እመብርሐን ታስብህ ወንድማችን ደኩተር ቢኒያም በለጠ እንዳተአይነቱንያብዛልን

  • @tewodrosabgaze7293
    @tewodrosabgaze7293 Před 3 lety +2

    ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲመርጥ ነው በግድ አይሆንም እግዚያብሔር መረጠህ አድሜህን ያርዝመው ለኛም መንገዱን ይክፍትልን አገልጋዩ ያድርገን ኣሜን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥህ ቢኒያም እንደአንተ አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን::
    ወንድማችን የክቡር ዶ/ር ብንያም በለጠ እድሜና ጤና ይስጥልን:: እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን::

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 Před 3 lety +3

    እውነት እጅግ በመግባሬ አፈርኩኝ አንተ ደግ ሰው ለብዙወች ምሳሌ የምትሆን የነዳያን አባት እኔ ምን ልበል ትንሽ አድርጌ ብዙ ማወራው አቤቱ አምላኬሆይ ይቅር በለኝ እኔ ክፍዋን ሴት ይቅር በለኝ ከ ደጋጎች በጎ መግባርን ስጠኝ እኔ እኔም መልካም እንዳደርግ እርዳኝ ደግነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል እድሜ ከጤና ይስጥክ የተናገርካቸውን ቃላቶች ደጋግመን ብንሰማ እንኳን አይሰለችም ተባረክ ወላዲተ አምላክ ከነልጃ ትጠብቅክ።

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh7913 Před 2 lety +2

    የተዋህዶ እንቁዎች እድሜና ጤና ይሥጥልን ለኛ ለደካሞች ታሥፈልጉናላችሁና

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 Před 3 lety +4

    ምናለ እንዳተ ያሉ ቤበዛል ❤❤❤

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před 3 lety +1

    ቤኔ እድሜና ጤናይስጥህ እግዛብኤር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 3 lety +4

    Dr Binyamin
    Your blessed the day Your born
    God bless you 🙏

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 3 lety +1

    የተዋህዶልጅ እኮ ፋቅርነው አያችሁ ትትና ቢኒ እድሜህ ይርዘም ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒያም
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የባረከው የዘመናችን አብረሃም ነህ 🙏🏾😍💚💛❤️ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾💚💛❤️

  • @bewketunegesse2039
    @bewketunegesse2039 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ወንድማችን ብንያም እግዚአብሔር ያበርታህ ምንም ማለት አልችልም ስላንተ አዘጋጇ እናታችንም እግዚአብሔር ያበርታልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamselam5591
    @selamselam5591 Před 3 lety +2

    Amen amen

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety +4

    ፈጣሪ ይባርክህ ቢንዬ የብዙወች አርአያ ትሆናለህ እንደ አንተ ያለ 5&6ቢኖር ኢትዮ የት በደረሠች ❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 3 lety +6

    God blessed you Binyam 🙏 More blessings to you and the people around you 🙏

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +3

    ብንያም ወንድማችን ድንቅ አስተሳሰብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እንድትሠራ ይርዳህ እጅግ በጣም በዙ ቁምነገር ነው የተማርኩት 👍💚💛❤

    • @AB-ru8tk
      @AB-ru8tk Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን በርታልን: ትልቅ ኣስተማሪያችን ነህ በእውነት ተባረክ🙏

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090 Před 3 lety +1

    መታደል ነው

  • @selamawithailu8074
    @selamawithailu8074 Před 3 lety +1

    ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድልህ አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ መታደል ነው

  • @testemtes
    @testemtes Před 3 lety +2

    ወንድሜ ቢኒ እንዳንተ ያለ ሰው በዚህ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምሳሌ ሆኖ መገኘት ከላይ ካልተጠ በቀር ከባድ ሆኗል። አምላክ እድሜ ሰጥቶ ይበልጥ እንድትሰራ ያድርግህ። ትህትናህ አስቀናኝ። እኔም እየኖርኩ ነው እላለሁ!

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 3 lety +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ ከእነ መላው ቤተሰቦችኽ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልኽ ከእኔ ከማረባው ቀንሶ ለአንተ ያድልልኝ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +2

    የኔ እናትም ልጀ እኔ ለሰው መልካም እማደርገው ለራሴ ነው ብሎም ለእናንተ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ማድረግ ጥቅሙ ለራሳችን ነው ብላ አሳደገችን ይኸው ዛሬ ተረድቸዋለሁ እኔም እግዚአብሔር የሚወደውን ለማድረግ እየጣሩኩ ነው አባቴንም አመሰግነዋለሁ ብዙ አስተምሮኛል 😘😘😘