bermel Georgis ከሄድኩ በኋላ የገጠመኝ በረከቶችና ፈተናዎች ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024
  • ወንድማችንን ለመርዳት:-
    1000452546144 አስደሳዉ ሰጡየ ንግድ ባንክ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 42

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci +9

    ወንድማችን በድጋሚ ስላየኩ ደስ ብሎኛል አይዞክ በርታ ልኡል እግዚአብርሄ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před 2 měsíci +9

    ወንድሜ በዛሬው እለት አምላከ ቅዱስጊወርጊስ ይፍታህ ይፈውስህ

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w Před 2 měsíci +7

    ሰማእቱ አባቴ ካለሁበት ጭቅና ሀሳብ አዉጣኝ የዉስጤን አተ ታዉቃለህና😢😢😢😢

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 2 měsíci +5

    ቅዱስ ሰማኢቱ ለደጂ አብቃኝ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 2 měsíci +3

    ወድማችን ጨረሰ ይማረህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 2 měsíci +2

    ሰማፅቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před měsícem +1

    የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በረታ ሠመአቱ ቅዱስ ጊርጊስ ይፍታህ ❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፈጣሪ ሰራው ድንቅ ነው አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SlamAsmamaw
    @SlamAsmamaw Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ የልብህን ምሽት እግዚአብሔር ይፈጽምልህ፡፡ ከስራትህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የፍትህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፡፡ እናትም ይህ ላደረጋችሁለት ድጋፍ ሁሉ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፡፡

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 2 měsíci +1

    አይዞህ ውንድሜ ያሰብከዉ ሁሉ ፈጣሪ ያሳከዋል

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርህ ወንማችን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 2 měsíci +1

    አይዞህ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍታህ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 2 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 2 měsíci +1

    Yene wondim❤❤❤

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Před 2 měsíci

    Egzabher lesematu kudus Giorgs ledejih Abkan.

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 Před 2 měsíci

    ኣይዞህ ወንድሜ የሰው ኣቅም እግዚአብሔር ነዉ እና እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 2 měsíci

    Yene geta enkuwan egziyabher yeredah wendm❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 2 měsíci +1

    Semaetu beekidiehulu antekidem

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሙሉእ ምሕረት ይግበረልካ

  • @Fretube
    @Fretube Před 2 měsíci

    የበርሜል ጊዮርጊስን አካውንት ፃፍልኝ። በቴሌግራም ጠይቄ አልመልስ አላችሁ።

  • @user-tw3fl7fh4h
    @user-tw3fl7fh4h Před 2 měsíci

    ጀግና ነህ ወድሜ እግዚ አብሄር ይርዳህ

  • @teddyeshete3533
    @teddyeshete3533 Před 2 měsíci

    kaleywet yasemaln qbs giwergis kekfu hulu tebken beselam ledejh abqan

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 2 měsíci

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm Před 2 měsíci

    Cheshayer Ethiopia wheelchair supply anagrulet plz . Yeakal gudategnoch mehaber anagrulet ebakachu

  • @user-py9sy2ck1h
    @user-py9sy2ck1h Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤😢

  • @samerasamera1097
    @samerasamera1097 Před 2 měsíci

    Kudus giyergis a ate yelemenkuhn semteh yasebkutn site ni lebethn abikan

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze2dp2lq3l
    @user-ze2dp2lq3l Před 2 měsíci +1

    ለመሄጃ ብቻ መክፈል ይቻላል?

  • @Almaz-xq1gw
    @Almaz-xq1gw Před 2 měsíci

    መልስየማትሠጡኝለምዲነዉ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 2 měsíci +1

    የት ይገኝል ነገሩኝ በካመትመፀሀፉን ለመግዛት የት ነው የምገዛው

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci +2

    ግን አንተ የምትድነዉ በሰማእቱ ቅዱስ ግወጊስ ነዉ

  • @user-pe2vf7hu7k
    @user-pe2vf7hu7k Před 2 měsíci

    ዕውነት አለኝ ካልክ ግንቦት 3 ሄደው ስለገደልካት ልጅ አውራ ፣አላዬ በሰው ገንዘብ እና ሕይወት የምትነግድ ሰሞናዊ የአስቆረቱ የዘር ሐረግ ልጅ ፣

    • @sam16sammy23
      @sam16sammy23 Před 2 měsíci +1

      ጨርቅ አስጥሎ በቅናት እርር ድብን እያደረገ የሚያስለፈልፍ የአጋንንት ሴራ ማለት እንዲህ ነው
      ሰማህቱ ልቦና ይስጥህ!!!

    • @user-so7sx4bw2u
      @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci

      ባልጌ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤