bermel Georgis ጉዞ ለጊዜው ለምን ቆመ አዲስ መረጃዎች !| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 114

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 2 měsíci +34

    የክረስቶስ ቤተሰባች የሰማይቱ ወዳጃች በእውነት ሰማይቱ አባቴ ገናናው ታላቅ ነገረ አረጎልኝል በስደት ስሙን ጠረች አሁነም መጨረሻውን አይች አላይ ደውይ በፀሎት አሰበኝ ብየህ ነበረ ሰማይቱ በፍረሱ ገስግሶ ደረሶልኝል መጨረሻውን አይች እሱ ደሞ አገሬ ገብች ልክ ከዚህ በፌት እደመሰከሩት እመሰክራለሁ አያሳፈረኝም እኔ ደካማ ነኝ እሱግን ይችላል እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳዕ ደስ አለሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በጾሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሐዋርያት ብለሽ እህቴ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +2

      በጣም ደስ ይላል ለኔም ብዙ ነገር አርጎልኛል ምንም አይሳነውም የኔ አባት❤❤❤❤❤

    • @user-bn9pc9ux6q
      @user-bn9pc9ux6q Před 2 měsíci

      ❤❤❤

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Před měsícem +1

    አላዬ እነደናንተ ሰዎች ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 2 měsíci +7

    የግዜ ጉዳይ ነው አምላከ ቅዱሳን ይፈርዳል አምላክ እዝቡን ለማዳን ታምር ቢሰራልን ፈተና መኖሩ አይገርምም

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 2 měsíci +2

      ዳይብሎስ ሁሉ ግዜ የህዝብ መዳን ባለበት መጨነቁ አይቀርም እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před 25 dny

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ አነተ ሁሉንም አስተካል😢😢😢😢😢

  • @noahtube310
    @noahtube310 Před 2 měsíci +5

    ስማእቱ አባቴ የዳቢሎስን ሴራ አክሺፈኸ ሆላችንም ለደጀህ አብቃን የሰላሙ ጊታ እየሱስ ክርሴቶስ ማዳንህን አሻለው ድክሞኛል አባቴ ደጆክ ለይ መውደቅ አፈልጋለው
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 Před 2 měsíci +13

    እግዜቤር ልብዬስጠታቸው ሰማቱ ቅዱስ ገወረጊስ አገራችን ሰላም ያርግልን 😭😭🙏

  • @AlemWube-og7lw
    @AlemWube-og7lw Před měsícem

    አላዬ በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መልካም ነገርን ዳቢሎስ ስለማይመቸው በሰዎች ላይ እያደረ ነገሮችን ለማበላሸት ይመክር እንጂ አይሳካለትም መቼም ተስፋ አንቆርጥም እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በቦታው ላይ ተገኝቼ ብዙ ታምር ተደርጎልኛል ሁላችንም መፀለይ አለብን

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 Před 2 měsíci +9

    አይዞችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ያመጣል ሰማአቱ ስራዉን ይሰራል ዝምብሎ መጠበቅ ነው።

  • @AddisAty
    @AddisAty Před měsícem +2

    ሰላም ለናተ ይሁን አላየ ጉዞ ሲጀምር ቀድመ መግለጫ ሰጠን

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +3

    ተሰፍ አትቁረጡ ሰማእቱ ያሰበናል አምላከ ጊዮርጊስ ይፈርዳል☝☝☝☝

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před měsícem

    ሰማአቱ ጎርጊስ ሁሉንም ያስተካክላል እኔንም ሳደተኛዋ የልቤን የነገርኩህን አሳክተህልኝ ፍቃድህ ሞልቶ ለደጅህ አብቃኝ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 měsíci +8

    አይዞህ አላዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እንሰማሃለን።

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 2 měsíci

      Ewunet new...አባይ በረሐ..አስታወሰኝ...😢

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 2 měsíci +9

    ሰማእቱ አባቴ ሁሉንም አስተካክለው 🙏

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 2 měsíci +8

    መደኃኔ ዓለም እባክህ እርዳን የዳቢሎስን ስራ አቋርጥልን

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 2 měsíci +6

    እሽ ወንድሞቻችን የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያስተካክልልን ብዙ አለን መሃድ የምንፍልግ ኦ አምላክ ሆይ እርዳን ዘራፊዌች ያዝልን ሰላምን ስጠን

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f Před 2 měsíci +1

    አይይይ ለበጎ ነው ይላል ቅዱስ ጳውሎስ አይዞህን አላዮ ሰሚትህ በደቡብ ነው የገባኝ
    ሰማዕቱ አባቴ የከፋው ነገር ቢኖር እንጂ
    እሰከ ዛሬ ደረሰ ሰትመላለሱ እሾህም እንቅፋትም አላሰነካችሁም
    ይህ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቁጣ ነው
    እኛ ሰዎች ጉዳችን ብዙ ነው
    የቦታውን ንፅህና ባለመጠበቅ
    የቤታችን አመል ሳይለቀን እየሄድን
    የምናመጣው መቅሰፍት ከባድ ነው
    ባንድ ወቅት አስታውሳለሁ
    ፃድቃኔ ማርያም ገዳም
    ሰዎች ንፅህናችዎን ባለመጠበቃችው
    የገጠማቸው ችግር ወረርሽኝ ነብር
    እናም 200 15 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የገጠመው ችግር እንደ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ነው
    ሰለዚህ አሁን ማረን ማለት ነው
    እኔ ደጁን የምናፍቅ ነኝ እናም
    ስደተኛ ነኝ ደጁን የምናፍቅ 😢
    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ😢
    እኔ አዳምጣለሁ እንጂ ኮሜት ብዙ ጊዜ አልፅፍም

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      እኒየም እዳችይ ደጂን እናፍቃለሁው

  • @mihretsisay609
    @mihretsisay609 Před měsícem

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቺን መልእክት የማስተላልፈው ላንተ ነው እኔ ብዙ ችግር ያለብኝ ባራህ ነኝ ቦታህን ሰላም ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ከነበደሌ ተለመነኝ

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 Před měsícem

    Egzyabeheren yamene ayewodekem kiduse geyorgese ledeju yabekan amen amen amen 🙏 🙌

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th Před měsícem

    አይዞክ እግዚያብሔር ይገስፃቸዉ

  • @ggg430
    @ggg430 Před 2 měsíci +3

    ሰማአቱ ስራውን ይሰራል እመኑኝ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል

  • @user-pj1od6oy3p
    @user-pj1od6oy3p Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሞቻችን

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Před 2 měsíci +3

    ጥሩ አድርጋችኋል በጣም ከባድ ነው ዝርፊያው በተኛንበት ቦርሳችንን ከአንገታችን እየጎተቱ ሲቀሙ ነበር ቅጥር ግቢውስጥ አባቶች እናወግዛለን ብለው ነበር ቢወገዝ ጥሩ ነው ሰማዕቱ ልቦና ይስጣቸው

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 Před 2 měsíci

      የውነትሽን ነው እህት ቦታው ላይ ነበርሽ መቼ ነው የሄድሽው ግንቦት 3 please ይሄ ቴክስት ካያሽው መልሽኝ

  • @This-fk4rg
    @This-fk4rg Před 2 měsíci +4

    ኤልሻዳዮች ከልብ እናመሰግናለን ። ችግሮቹን እንረዳለን ። ነገር ግን በቀላል ወጪ የሚስተካከሉ ነገሮችን ብታስተካክሉ ። ለምሳሌ መጠለያውን በአንድ ሸራ የሴትና የወንድ ተብሎ ለ2 መክፈል ይቻላል ። ሽንትቤቱም በሸራ በደንብ ስላልተሸፈነ ሙሉውን በአዲስ ሸራ ብትሸፍኑት ። ሽንትቤት እየተቆፈረ እንደሆነ አይተናል ። በርቱ ።

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před 2 měsíci +3

    አግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ያቃል በእውነት ለእኔ ተስፋየ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ነው አሁንም ተሰፋ አልቆረጠም እመቤት ድንግል ማርያም አናቴ አሁንም አደራ ላንቺ ሰጠችሸ አለሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር በረከት ያሳድርብን❤❤❤ለጌዜው ችግር ካለ አትሂዱ😢😢😢በረከት ለማግኘት ሂደን መስረቅ በጣም ያሳፍራል😢😢😢እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ😢😢ብትችሉ ስልክ አትያዙ ከልብስ ውጭ😢😢ይሁሉም የዳቢሎስ ስራነው

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 2 měsíci +1

    አላዬ እና ዳዊት ሁላችሁ በርቱ እይዞአችሁ በርቱ ስራችሁ ፍሬ እንዳፈራ
    በዚህ እውቁ በርቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያጸዳዋል እራሳችሁንም እየጠበቃችሁ እንወዳችሁአለን እንጠብቃችሁአለን መፀለይ ነው ።

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ አላዬ እንዳይከፋህ ሁሉም ነገር ይለወጣል አግዚአብሔር ያጠራዋል።

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Před 2 měsíci +1

    ሰማዕቱ ያስተካክለዋል! ከቤተ ክርስቲያን ጋር ትግል የገጠሙ ብዙዎች መታሠቢያቸው እንኳን አሁን የለም! እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው። እናንተንም አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před měsícem

    ወንድሞቼ ምቀኛው ክፉ ጠላት ዳቢሎስ በሰው ላይ እያደረ እንቅፋት መፍጠሩን አይተውም ግን ከማይተኛው ከማያንቀላፋው ከልዑል እግዚአብሔር የሱ ሀይል አይበልጥም እና ነገሮች እስኪስተካከሉ በትግስት እንጠብቅ እንፀልይ ሰማዕቱ ለደጁ እንዳያበቃን ደግሞም ያበቃናል አምናለሁ ቸር ወሬ ያሰማን አሜን

  • @user-bs4ko8uz1l
    @user-bs4ko8uz1l Před 2 měsíci

    Amen egziabher yimesgen

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 Před měsícem

    አላዬ ጉዞ ሲጀመር ቶሎ መግለጫ ስጡ አይዞአችሁ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ካለንበት በርከታችሁ ይድረሰን 🕊❤️🕊❤️ እሽ ለጊዜው ችግር ካለ እንጠብቃለን የሚሄዱ ቤተሰብ ስላለን

  • @user-uu6sn1tw3i
    @user-uu6sn1tw3i Před 2 měsíci

    Like 👍 argulat

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 Před 2 měsíci +1

    ወንድም ኣላዬ ይህ ኣይነት ሁኔታ በየትኛውም ኣለም ይለ ሂደት ነው ሺ ጊዜ በጎ ብንሰራ ኣንዲት ቀን በሚፈፀም ስህተት ጉድለት ምክንያት በራስም ይሁን በሌላ በስው ሰራሽም ይሁን በተፈጥሮ ቢያጋጥም ያች የተፈጠረው ነገርና ሁኔታ ያን ሁሉ ልፋትና ይዞት ይሄዳል ስለዚህ ፅና በኣባቶች ፀሎት ኣስይዝ በርቱ ስማእቱ ይርዳችሁ

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመለልከተን😢😢

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ጥንት ጠላታችንን ዳቢሎሰን ይገሰፀልን።ሰማያቱ መፈቴውን ይሰጠን። አሜን አሜን አሜን ።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 měsíci +1

    በሰዉ አድሮ ያስተካክልልን❤❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Před 2 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi6950
    @mesi6950 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Před 2 měsíci

    አይዟቹ ሰማዕቱ ያስተካክለዋል ለሁሉም ግዜ አለው

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ዋናው እንካንም ፀበሉ አልቆመ እና ስዎቹ በስላም መግባታቸው እራሱ ጥሩ ነው ጉዞው ቀርቶ አይቀርም ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስራውን ይስራል እነዛ አርዮሶች ግን ወዮላቸው እኛንም ለደጁ ያብቃል ፈረስኛው ይጥራን አሜን

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před 2 měsíci

    ለክፉዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሁሉም ለበጎ ነው የሚገርመው ሰማዕቱ ባለንበት ሆነን ታዕምር እየሰራ ነው ሰማዕቱ መልካል ጊዜ ያምጣልን መፀለይ ብቻ ነው

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Před 2 měsíci +4

    ሁሌ እንደተጠለፍን እንደተዋረድን ነን ቤተ-ክርስትያንና ራሳችንን ማስከበር አለበን እናንተም መታጠቅ አለባቹሁ ምክንያቱም እነዚ ሽፍቶች ኣንዴ ከጀመሩ ማቆሚያ የላቸውም እንደሊብያ የተባባሰ ሳይሄድ በቦታው ላይ ሚልሻ ካሉም እንደዚሁም ቤተ-ክርስትያንም ራሶን ማስጠበቅ አለባት እንኮን ኢትዮጵያ እዚ ውጪ አገር እንኮን ሁሉም ሰው መሳርያና እንዲሁም ስታን ጋን የሌለው የለም ትላልቅ ልጆችና ሰዋች ወደ ትምህርት ቤት ወደ ስራ ስሄዱ ሰው ካገታቸው አይን ላይ ሚረጩትና እንደኤለትሪክ ሚያደነዝ ሽጉጥ ይዘው ነው ሚዞሩት

    • @bettyabera317
      @bettyabera317 Před 2 měsíci

      አረ ተው እኛ ጠባቂያችን መዳኒያለም ነው !!!

    • @muha72
      @muha72 Před 2 měsíci

      ምንድነዉ የምታወሪ ሰርግ ቤት እኮ አይደለም የሚሄዱ መንፈሰዊ ቦታነዉ የሚሄዱ

    • @robsenmulu4038
      @robsenmulu4038 Před 2 měsíci +2

      ለምን ትደነግታላችሁ እግዚአብሔር በዙፋኑ እንደሌለ ሰው እስከዛሬ ራሱን ያቆየ እኮ ነው ያረጋቹት ልገሪሽ እሱ ያለው ይሁን ያለሱ ፍቃድ የሆነ ነገር የለም ለምን ይሁን ይ የተፈጥረው ራሳቺን እንፈትሽ እና እሱ ባለው ቀን ደሞ ይሁን እንበል ታጥቀን እንሞታለን እንኛ ታጥቆ ለዘላለም የሚኖር ግን ለኛ ለምናምነው ያስተብቀናል መጀመሪያ ከእግዚአብሔር እምነት ይኑርቹ

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 2 měsíci +1

    ማንም ያውቀዋል ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ማህበር ተጋድሎአችሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያውቀዋል ። ደፍራችሁ ያንን በረሃ አስፈሪ ቦታ ሌላውም እንዳይፈራ በር የከፈታችሁ ናችሁ
    ስንቱ ጤና ስራ ትዳር ከሁሉም በላይ የነፍስ ድህነት አገኘበት እንወዳችሁአለን እንሰማችሁአለን ።በርቱ ዋጋችሁ በሰማይም በምድርም የተመዘገበ ነው ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንፀልይ።❤❤❤❤

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 Před 2 měsíci

    አይዞአችሁ ሁሉም ለበጎ ነው ታገሱ

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 Před 2 měsíci

    አዘይዞህ እግዚአብሔር አለ በሰላም ይገባሉ።

  • @ArchieRowe
    @ArchieRowe Před 2 měsíci

    God bless you guys! 🙏

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳን እሱ ያውቃል አይዟቹህ እሱን አምነን መሔድ ነው❤😥😥😥😥😥

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 2 měsíci +2

    የመዓቱ እርዳኝ ስመኝ ስመኝ ዴጅህን ሳርግጥ እንዳርቀረ😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል። የጁንታው ደባ ነው። ስብሀት ነጋ ኦርቶዶክስንና አማራን እንዳያገግም ቀብረነዋል ያለውን አትርሱ። አሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚሰራው ታምር ኦርቶዶክስን እንድምን ሀይሏን ሳይንስ ስላመማቸው ነው። ጠርጎ ያጸዳዋል ቅዱስ ጊዮርጊስ በርቱ።

  • @ohana2401
    @ohana2401 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን

  • @user-cd2wn4cf1q
    @user-cd2wn4cf1q Před 2 měsíci

    ያሳዝናል

  • @happyfelisters5400
    @happyfelisters5400 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 2 měsíci +1

    Lemindin new gin ene lihad sasb yemizegawu alayu

  • @ethioselam2046
    @ethioselam2046 Před 2 měsíci

    እኔ ያልገባኝ ነገር ተረቢኖስ የማህበር ጉዞ ደግሞ ምንም ችግር የለም ጉዞ አይቆምም ብለዋል

  • @AbrashSadga
    @AbrashSadga Před 2 měsíci

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před měsícem

    የቅዱስ ጊዮረጊስን ቤተክርስቲያን ባንክ አካውንት እና የአስተዳደሩን ስልክ ስጢኝ

  • @MadenatMadenat1
    @MadenatMadenat1 Před 2 měsíci +1

    ሰማእቱ የለም ሰማእቱ ዳቢሎስን ይሰርልን

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔርፍቄዱይሁን

  • @elshua9530
    @elshua9530 Před měsícem

    Can someone please tell me the name of the mezmur they use at the beginning of the video/ at the intro....pls!pleaseeeew

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq Před 2 měsíci

    ትዛዝ የማይሰሙ ውይይይ

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 2 měsíci +2

    ሰኔ መጨረሻ መሄድ የምትፈልጉ እባካችሁ አናግሩኝ አብሮኝ የሚሄድ ሰው እፈልጋለው በግል

    • @elizabethlaffe4066
      @elizabethlaffe4066 Před 2 měsíci +2

      መንገዱ ፀጥታ ይጎለዋል አስጊ ነዉ እየተባለ በግል እሄዳለዉ ለምን ይባላል ለምን በራሳቹ ላይ ፈተና ትሆናለቹ

    • @user-bx4qt5hc2o
      @user-bx4qt5hc2o Před 2 měsíci

      Ene alhu

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 2 měsíci

      Eskeza bemahberat yalew guzo. Listekakel yichilal..

    • @SamiTagiy
      @SamiTagiy Před 2 měsíci

      አወ 3ሰኔ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      ትክክል ​@@elizabethlaffe4066

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Před měsícem

    Alaye enanetem tetenkeku betekerestyanwan sera lemesetete setehadu setemeru erasachun tebeku enanten lemegudate yemyasebe yenorale tetenkeku

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před měsícem

    የተመዘገብንም አለን 24 ነበር የምንሄደው

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 Před 2 měsíci

    "ዝርፎቿ" የሚለው ቃል " ዝርፊያዎች"ወይም ዝርፊያ ተብሎ ቢስተካከል አይሻልም ትላላችሁ? በተረፈ በርቱልን አይዟችሁ፣ ሰማእቱ አይተኛም፣ የራሱን እርምጃ ይወስዳል። ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @yoditbelachewbekele3557
    @yoditbelachewbekele3557 Před 2 měsíci

    ህዝበ ክርሰትያን እሄ ባያጋጥም ነበር ሚገርመን ምክንያቱ ሰው አሄደ ገነት እና ሲኦል እያየ ከሰህተት እተጠበቀ እየ ዳነ ነው ያለው እና ዲያብሉሰ ሰራውን ይሰራል ፈተና ያለ ነው ዲያብሎሰ ደሞ የወደቀ ሰለሆነ አያሸንፈንም ፀሎት እና ፆሎት ነው ምያሰፈልገን በውጭም በአገርቤትም ያለን ፈጣርያችን ይርዳን አሳይቶ አይከለክለንም ሰማእቱ ቁድሰ ጊዮርጊሰ ፈጥኖ ረድኤት ፈጥኖ ችግሩን ያሰወግድልን የመቤቴ ምልጃ የመላእክታት የሃወርያት የሰማእታት የነብያት ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 Před 2 měsíci

    አላየ እንዴት ሰነበታችሁ በ7 የሄዱት እንዴት ሆኑ ስልካቸው አልሰራ ስላለኝ ነው አሳውቁን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 2 měsíci

    የኔ አንድ ጥያቄ
    አላይ የሰማይቱ ቅዱስ ጊውረጊስ ፀበል ከበረሜሉ ከሜወጣው ፀበል ውጭ ያለው ህዝበ ክረስቲያኑ ሲታሰር ፀበሉ አለ ወይስ የለም

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Před 2 měsíci

    Aunko betam erbshe no yamhar ezb endzu no baet lebt eygbwo eytdfrwo genzbachewn eytzrf no enam mergagto yshealal le agrachenen selamn yasmlslen

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ስራውን ይስራ

  • @user-il3qm5bs2q
    @user-il3qm5bs2q Před 2 měsíci

    Sirgute maryam negn potawin ediregix tseliyulign beqa xewatim matam yuen new yemasibew minim biryelegnim wisedugn

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 měsíci +1

    ጊዮርጊስ ይፍታዉ የሚበጠብጠዉን ይሰርልን ሰማአቱ መልስ አለዉ😅😅😅😅

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 Před 2 měsíci

    በግንቦት ሰባት አና ግንቦት አሰራ አንድ የሄዱትም የሚመጡት በግነቦት 17 ቅዳሜ ነው ማለት ነው??

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq Před 2 měsíci

    ለድህነት ሂዶ ንትርክ ቅስፈት ነው ምቾት ከፈለጎ ከቢታቸው አለመውጣት

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      ትክክል የሰው ጰባይ ከባድ ነው

  • @user-so2wb9qn7y
    @user-so2wb9qn7y Před měsícem

    እስቲ ሰማእቱም ተቆጠቶም እንደሆነ እራሳችሁን መርምሩ ማነው ሌቦቹን የሚያመጣው ለምን ከሌሎች ማህበራት ጋር በጋራ መስራት እየተቻለ መገፋፋት ምን አስፈለገ

  • @LameBora-zm7qj
    @LameBora-zm7qj Před měsícem

    አሁን ጊዞ አለ

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq Před 2 měsíci

    ጣጣ ጨርሶ ነው መሂድ እንዳው ምን ይሻለን ይሆናል

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍርዱን ይስጥ

  • @HewotMengst
    @HewotMengst Před 2 měsíci

    Ere posport ayserkm mefesnew egzabiyer ykrybeln Maren yesewu sra aydelm mekatnewu

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 Před 2 měsíci +6

    በዚ ቀን እንሄዳለን በዚ በን እንመለሳለን እያላችሁ ካወራችሁ ለዘራፊ ማመቻቸት ነው ።ስትሄዱም ስትመለሱም አታውሩ። ማውራት ያለባችሁ ከመንገደኛው ጋር ብቻ ነው ።እናተ ቀድማችሁ ማስታወቂያ ካዘጣችሁ ለዘራፊ ይመቻል ዝም ማለት

    • @elizabethlaffe4066
      @elizabethlaffe4066 Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ አሁን እንደዉ የአለምን ኢንፎርሜሽን በስልካችን ይደርሰናል ስለዚ ዘራፌዋችም በደንብ ያያሉ ከዛ ተዘጋጅተዉ ይዘርፋሉ እግዝያብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባ ለሚረብሹት ሁሉ ልቦና ማስተዋል ይስጣቸዉ እግዝያብሔር ቤቱን እያፀዳ ነዉ ።

    • @rutsweet8658
      @rutsweet8658 Před 2 měsíci

      @@elizabethlaffe4066 አዎ ለዘራፊዎች ልብ ይስጣቸው ።ግን በዚ ጊዜ ማውራት አያስፈልግም እነሱ ቀድመው ሚሄዱበትን ሚመለሱበትን ይናገራሉ ።ዘራፊዎች ሞባይል አላቸው ሁሉንም ይከታተላሉ ። ሲሄዱም ስመለሱም ዝም ማለት ነው ጥሩ ከእግዚአብሔር በታች ራስን መጠበቅ አፍኝ ማረም

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 2 měsíci

      Mezref sirachew silehone...teketatilew yizerfalu..

    • @rutsweet8658
      @rutsweet8658 Před 2 měsíci +1

      @@zabibaali9470 አለመታደል ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። መቸም ባለ መሀተብ እይሄንን አይሰሩም

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 Před 2 měsíci

    Erbekhu megedw asdet seftew fnow yetbek

    • @muha72
      @muha72 Před 2 měsíci +2

      የምናባህ ፋኖነዉ የምትል ፋኖ እደዚህ አይነት ነገር አይሰራም ከሰራም እሰይ ደግ አደረገ

    • @user-fd9gr1xd4l
      @user-fd9gr1xd4l Před 2 měsíci +2

      ​@@muha72ፋኖ እንዲ አያደርጉም❤

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před 2 měsíci +3

    ሊቀ ሰማዕቱ ቤትህን አንተ አስከብር።

  • @asterdenekew7742
    @asterdenekew7742 Před 16 dny +1

    አረ በሀምሌ ውስጥ ጉዞ አይዘጋጅም? አረ እግዚአብሔር ረድቶን በሀምሌ ውስጥ ብንሄድ?።

  • @newuser4534
    @newuser4534 Před 2 měsíci

    አላየ ግን ምንድነቅ አላማክ አልገባነም ለምን ያልተደርገ ነገር ታወራለክ።ገጀራ ይዞ የገባ አልነበርም አተ አልነበርክም።

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 2 měsíci

      አስተባባሪያቸዉ ነህ መሰለኝ አንቀጠቀጠህ እሺ መሳሪያስ አልያዙም

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s Před 2 měsíci

    እባካችሁ የግል ችግሮቻችሁን እዚያው በግል ፍቱት መገዱን ለህዝበ ክርስቲያኑ ክፈቱለት ።

    • @BiniyamKebede-qs2qr
      @BiniyamKebede-qs2qr Před 2 měsíci +1

      እንዴ መጀመሪያ እሚለውን በደንብ እናዳምጥ

    • @BiniyamKebede-qs2qr
      @BiniyamKebede-qs2qr Před 2 měsíci +1

      ወንድማችን ተባረክልን ታዛዥ ኑን ኑ ተብለን የምንጠራበትን ቀን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድርሰን

    • @tachteda
      @tachteda Před 2 měsíci +1

      ባለጌ አትሁኑ ።

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem +1

      ትክክል ​@@tachteda

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      አሽ እጠብቃለን ​@@BiniyamKebede-qs2qr