በግንቦት ልደታ ቀን የሚሰሩ ክፍ የሰይጣን ልማዶች | መምህር ኃይለገብርኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 27

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před 2 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የናንተን ፌዲዪ በትእግስት በእርጋታ ነዉ ሁሌ የማዳምጠዉ ሰዉ እግዝያብሔርን ከያዘ በፆም በፀሎት በስድገት ከበረታ ማዳመጥ አይሰለቸዉም እኔ እግዝያብሔር ይመስገን ሁሌም በተረጋጋ መንፈስ ነዉ እማዳምጠዉ እናመሰግናለን ።

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን መምህራችን በዚህ ዙሪያ በደንብ ልታስተምሩ ይገባል የዛር መንፈስን ህዝቡ እየፈራ ያመልካል በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት አደፋፍሮ ማስጣል የቤተክርስቲያት ስራ ነበር ግን በመድረክ ትምህውቱ አይሰጥም ህዝቡ በባእድ አምልኮ ምክንያት ከእግዚአብሔር ተለይቷል ቁረቡ ይላሉ መምህራን እንዴት ነዉ እቤቱ ጨሌና የዛር አንፈስ እየካደመ ሊቆርበዉ ይህንን ማስተዋል የቻሉ ጥቂቶች ናቸዉ እነሱንም ስለ መንፈስ አታዉሩ ተብለዉ ጠአገልግሎት ታግደዋል 😢😢😢

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Před 2 měsíci

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን እድሜናጤና ያድላቹ መድሃኒኣለም

  • @YalemEskeziaw
    @YalemEskeziaw Před 2 měsíci

    የልዳው ኮከብ የሰማእታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አደራህን የለመንኩህን.

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y Před 2 měsíci

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜን ትስጥልን

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይገስፀው ከክፉ እስራት ያላቀን 😢😢

  • @user-bv6yv2tz9m
    @user-bv6yv2tz9m Před 2 měsíci +1

    ቅዱስ ጊዬርጊስ ለቤትህ አብቃኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 2 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 2 měsíci +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለጀጅህ አብቃኝ እባክህ ጥራኝ ወደደጅህ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 2 měsíci

    Amen kale hewet yasemalen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏❤️🙏❤️🙏❤️ eme amelak keber yehounat

  • @user-kw7fk8vd4v
    @user-kw7fk8vd4v Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ....

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Před 2 měsíci

    Amen amen amen

  • @bethlehemsolomon1839
    @bethlehemsolomon1839 Před 2 měsíci

    🌹🌹ሰማእቱ ለደጅከ አብቃን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SifaanObsee
    @SifaanObsee Před 2 měsíci

    Mamihirachin Qalahiyotin yesmalin🙏🙏🙏

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8sz Před 2 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @SifaanObsee
    @SifaanObsee Před 2 měsíci

    Ameeen Ameeen Ameen

  • @genetbekela3037
    @genetbekela3037 Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @SenaitYohennes
    @SenaitYohennes Před 2 měsíci

    Kale hiwet yasmaln

  • @4Criomny
    @4Criomny Před 2 měsíci +1

    🙏🙏

  • @SenaitYohennes
    @SenaitYohennes Před 2 měsíci

    Kal hiwet yasmaln

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 2 měsíci +1

    🎉🎉❤

  • @efratbelay3066
    @efratbelay3066 Před 2 měsíci

    እውነት ሰማቱቅዱስ ጊወርጊስ ታሪክ ቀይር

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8sz Před 2 měsíci +1

    subscribe የስደረግነውን ሰው ነው screen shoot የምናደርገው አልገባኝም በደንብ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 2 měsíci

    ነጻ ትኬቱ ለምን ለምስኪኖች የወደቁ ሶው የሌላቾው ልብስ አዳስ አልብሳቹ እትወስዱዋቾውም ትልቅ ጸጋ እንድታገኙ

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo Před 2 měsíci

    እስችሪን ሳት አላውክበተም