bermel Georgis ጓደኛዬ ፀበሉ ውስጥ አርፎ እመቤታችን እንደተቀበለችው ገነት እንደገባ ተነገረኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 135

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +33

    የልዳው ኮከብ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ አባቴ የውስጤን ህመም አንተ ታውቃለህ እኔን ሀጢያተኛዋ ልጅህን ለደጅህ አብቅተህ ልዳን😢🙏

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Před měsícem +1

      ሠማሀቱ ቅዱሥ ጌወርጊሥ ሆይ በሠላም ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ ድንቅ ሥራህን ታምርህን በረከትህን ሣላይ ዳልሞት በምታረገው ታምራት ሁሉ አምናለሁ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 Před měsícem +95

    ኤልሻዳይ ሚዲያ ወንድሜ አላየ በአንተ በምታስተላልፈው ምሥክርነት ተነሳስቼ ከአሜሪካ ግንቦት ሦስት ሄዶ በአሥር በሚመለስው ሄጄ እግሬን ቁርጭምጭሚቴን ተሰብሬ በከዘራ ነበር የመጣሁት ወገቤም ዲስክም ችግር ነበረብኝ እና ሰኞ በረሜሉ ጀርባዬ ነክቶኝ ተሰውሬ ምንም አላቅም ደም ነበር ያስተፋኝ በመጀመሪያው ቀን በጣም አሞኝ ልቤ ባፌ ሊወጣ ከዛ አንድ በተጠመቅኩበት ዱላዬን ተውኩ ማክሰኞ ዱላ አልያዝኩም ዕሮብ ተጠመቅኩ ሐሙስ ኪዳነ ምሕረት ሄድን ከዛ ዲስክም ዳንኩ እና እናንተም አልነበራችሁ አውደ ምሕረት መስክሬ አመስግኑልኝ ብዬ ተመለስኩ አላየ ሰማዕቱ ይጠብቅህ ሰማዕቱ ይፍቀድ ተመልሼ እመጣለሁ አሁን ሥራ የለኝም በእግሬ ምክንያት ሥራ ተውኩ በጸሎት አስበኝ ሰማዕቱ ክብር ይግባው እሰከ ኃጢአቴ ደጁ አድርሶ ፈወሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před měsícem +11

      ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @kwtubemekdes9890
      @kwtubemekdes9890 Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @asterabrham5172
      @asterabrham5172 Před měsícem +1

      እናቴ ኪዳነምሕረትም ክብር ይግባት እናቴ እመቤቴ

    • @user-te9fi1ty8m
      @user-te9fi1ty8m Před měsícem +4

      ዋው በጣም ደስ ይላል የቅዱሥ ጊዎርጊስ አምላክ ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እኔም እንዳንተ ከዚሁ ከአሜሪካ ሄጄ ብዙ ፈውስ አግኝቼ ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-te9fi1ty8m
      @user-te9fi1ty8m Před měsícem +2

      ዋው በጣም ደስ ይላል የቅዱሥ ጊዎርጊስ አምላክ ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እኔም እንዳንተ ከዚሁ ከአሜሪካ ሄጄ ብዙ ፈውስ አግኝቼ ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 Před měsícem +5

    ወይ ወንድሜን አበበ ማረፉን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ!
    አብረን ቆይተን ነበርና አውቀዋለሁ ነፍስህን እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፋት!
    ወንድሜ ፍሬው እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልህ! እሱን በማስታመም ብዙ ደክመሀልና ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +7

    በርቱልኝ ኤልሻዳዮች የገባሬ ተአምሩን የፈረሰኛዉን ሰማዕት ገድሉን አብዝታችሁ ንገሩን ሰይጣን ይፈር የአዳም ልጅ ይዳን ምህረት ያግኝ አሜን። ደግሞስ ክንድህን እጠፍ የሚለዉ ማን ነዉ ማንስ ያስቆመዋል መንፈስቅዱስን ዛሬም ይሰራል። ተቅበዝባዥ ልጆቹን ይወደናል።

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před měsícem +5

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ሂዳችሁ የተፈወሳችሁ በረከት ያገኛችሁ እንኳን ደስ ያልችሁ መሄድ ለናፈቅነውም እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před měsícem +9

    ኣባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ከነ ሃጥያትዬ እንዳልሞት ሃደራ ለደጅክ ፍቀድልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ነው የምላችሁ የምትመስክሩት ሰዎች አቤት አንደበታችሁ ፀጋችሁ ወዛችሁ አቤት መታደላችሁ አቤት እኔ ምን እንደምል ግራ ገባኝ ሰመአታቱ እኛንም ይጥራን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      ሂዶ የመጣ ሰዉ ያስታዉቃል ያልኩት በምክኒያት ነዉ ሁሉም ላይ አንድ አይነት ፊት መንፈስቅዱስ የጎበኘዉ ትሁት ገፅታ አነባለሁ። ያ ሄድኩ ብሎ በዉሸት ጥሩንባ የነፋዉ ነጭቀሚስ ለባሽ ማወቅ አለበት እንዳላመነዉ። ደግሞ ዉሸቱ ፊቱ ላይ ይነበባል።

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @user-zc5sj6sx2g
      @user-zc5sj6sx2g Před měsícem

      ​@@Kidist-rn2xcእህቴ እውነት ብለሻል ሄዶ ቦታውን ያየ ያውቀዋል እኔ ደጁን ለመርገጥ ፈቅዶልኛል ከዚህ ልጅ ጋርም አንድ አካባቢ ነበር ያረፍነው። ያዘንኩት አገልጋይ ነኝ ከሚል ሰው ቦታውን ሲተች መስማቴ በጣም ያሳዝናል። ልቦና ይስጣቸው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@user-zc5sj6sx2g አሜን ግን ሁሉም አገልጋይ ንፁህ ነዉ ብሎ ማመን የዋህነት ነዉ ዛሬም ይሁዳ ቢሞትም መንፈሱ አለና ያደረባቸዉ አገልጋዮች አሉ ከፍሬያቸዉ ታዉቋቸዋላችሁ ይሁዳ ገንዘብ ላይ ብቻ ነበር ትኩረቱ ቃሉ ላይ አልነበረም መጨረሻዉም አላማረም የዚህ ዘመን ይሁዳዎችም የሰዉ መዳን ህንፃ ስላሴ ሳይሆን የሚያሳስባቸዉ ህንፃ ቤ/ን ስም ገንዘብ እየሰበሰቡ እንደ ይሁዳ ማግበስበሰ ላይ ነዉ ጭንቀታቸዉ

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Před měsícem +3

    ይገርማል በጣም ልጅ እራሱ ያሳዝናል።የሞተውን ወንድማችን ነፍሱን ምሮልን በአጸደ ገነት ያኑርልን
    ኤልሻዳይ ሚዲያ ላይ የምታገለግሉት በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před měsícem +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤ እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለድጅህ አብቃኝ

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před měsícem +5

    ምንም ምለው የለኝም የሰማአቱን ነገር ሳስበው ከማልቀስ ውጭ፣ደጁ ሳልደርስ ብዙ ነገር በእምነትና በፀበሉ ተደርጎልኛል፣ምን እላለሁ የልዳ ኮኮብ አባቴ አመሰግናለሁ ፣ቤተ ከነፈረስህ ገብተህ አጥምቀህ ደዌያችንን አንስተ በበረከት ስለሞላሀን፣ አንተን የሰጠን እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን

    • @kalkidanbelete3655
      @kalkidanbelete3655 Před 23 dny

      Selam selam please please selkachehun lakilegn please teyake alegn

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před měsícem +1

    ምስክርነትህ ድንቅ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před měsícem +4

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ተማጸንኩ እባክህ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ማረን ለደጅህ አብቃን ።

  • @YalemEskeziaw
    @YalemEskeziaw Před měsícem +1

    ንጉሴ፣አባቴ፣አምላክዬ የኔ ፍቅር በጣም ነው እምወደህ ጌታዬ እባክህ ማረኝ እና ወደ እቅፍህ ልግባ ደግሞ በጣም ነው ምናፍቅህ ከእልፍ አእላፍ መላእክት ጋር ሆኜ ላመሰግንህ እመኛለሆ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሄር እልልልልልልልልልልልልልልል።

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 Před měsícem +2

    ሰማዕት ቁዱስ ጂወረግሰ ለደጄህ አቡቃኘ እለምናለሁ ❤❤አሜን አሜን

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +2

    አነጋገሩ ደስ ሲል የእኔ ወንድም❤❤ ለሞተው ወንድማችን ነፍሱ ይማረው

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před měsícem +3

    ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊሳ ለደጅህ አብቃኝ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před měsícem +2

    እረም እርም ይላን
    ሲሄድ በፈረስ(2)
    የኢትዮጲያ ገበዝ
    ቅዱስ ጊወርጊስ(2)
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před měsícem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅም ሰማይቱ ቅድስ ጊዮጊርስ የደጀህ አብቃኝ እኔ ተገበቶኝ በቸርንትህ አላዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላችው በእናተ አድሮነው ይህ ታምር ልናይ የፈቀደልን ተመስገን

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m Před měsícem

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኚ ህመሚን አንተ ታቃለህ እርደኚ አባት ሁይ😢😢😢😢

  • @myshow123ful
    @myshow123ful Před měsícem +4

    ወንድም እህቶቼ፥ ሰላመ እግዚያብሔር ከኛ ጋር ይሁን፥፥ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ተቸግሬ ላስቸግራችሁ፥፥ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ከበርሜል የመጣ ያላችሁ ሰዎች ለእናቴ አድርሱልኝ ስል እለምናለሁ፥፥ እናቴ ጨሌ በመጣልዋ ካንሰር ተብላ ብዙ ኪሞ አደረገች፥ አሁንም ድረስ ታማሚ ናት፥፥ እኔ ውጪ ብኖርም ስራ ስለሌለኝ መምጣት አልቻልኩም፤፤ ብሬም በሕክምና ጨረስኩኝ፥፥ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ድረሱልኝ፥፥

    • @kishnniwonniwon
      @kishnniwonniwon Před měsícem

      bemin lagignachew ehite? telegiram lay tsafilign eski

    • @myshow123ful
      @myshow123ful Před měsícem

      @@kishnniwonniwon እግዚያብሔር ይስጥልኝ:: አዲስ አበባ ነው ያለችው በነገራችን ላይ፥፥ ተሌግራሜ "ኪዳነ ማርያም" መጨረሻው 66 የሆነ ስልክ

    • @user-zc5sj6sx2g
      @user-zc5sj6sx2g Před měsícem +2

      እህቴ በተጨማሪ ብትችይ እዚሁ ቅርብ ስውሯ ማርያም ደርሶ መልስ እንዲሄዱ ብታደርጊ ወይም የቅቤ እምነትና ፀበል ቢያገኙ አንቺም ስእል አድኗዋን ከፌስቡክ ላይ አውርጂና አውሪያት ታሪከ ቀያሪ ናት። ግን ሲደረግልሽ መመስከር አትርሺ። እመቤቴ በስውር ትድረስልሽ

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před měsícem +4

    አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před měsícem +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሐጥያተኛዋ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ😥

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před měsícem +1

    ሰማእቱ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před měsícem

    Egazebehare yamesgane ✝️ ❤❤❤❤

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl Před měsícem +1

    አባቴ ሆይ ሰማዕቱ እኔ ሀጢአተኛዋ ሳይገባኝ አንተን ፊት ለፊት ያየሁ ሰው ነኝ ማረኝ ጌታዬ አፋቸውን ባንተ ላይ ስላላቀቁ ደፋሮች ግን መልስህን እፈልጋለሁ

  • @user-ch2if7hx1s
    @user-ch2if7hx1s Před měsícem

    Amene Amene Amene

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před měsícem +1

    አምላኬ ሆይ 😢ሰማእቱ የአሳደከኝ ሰማእት አንተ ፈዉሰኝ🤲🤲እህቴንም ጠብቅልኝ🤲🤲🤲የሽፍታወቹንም አይናቸዉን ጨለማ እግራቸዉን ቄጠማ አድርጋቸዉ

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 Před měsícem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ተማጸንኩ እባክህ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ማረን ለደጅህ አብቃን ።
    4
    Reply

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před měsícem +3

    እጹብ ደንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለዚሕ ለተቀደሰ ቦታ ከነቤተሰቦቼ አብቂኝ ለሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስንም ንገሪልኝ እንዲጠራኝ የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @melatmelat2598
    @melatmelat2598 Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እንድመጣ ፍቀድልኝ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g Před měsícem

    ይህ ልጅ ፍሬው ይባላል አብረን ነበር ያረፍነው ታማሚው አቤንም ፈጣሪ በእቅፉ ያኑርልኝ ። ፍሬው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አቤን አስታማሚ ሳይሆን እንደወንድም ነበር የሚጠብቀው እናም ተባረክ። አንተም እውነት ነው ወገብህን ከሁለት ቀን መፀበል በኋላ ወገቡ ታሞ በዱላ ነበር የሚንቀሳቀስ ፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው። አይ አቤ ከፊቴ አጠፋም የሠው ልጅንም ተንኮል ክፉት ያንተን እንጀራ ላይበላ ልቦና ይስጠው።

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před měsícem

    ሰመዓቱ ለደጅህ አብቃኝ አባ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před měsícem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ሀጢያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @Fikirte21
    @Fikirte21 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ሰማእቱ ከናንተ ጋር ነው።
    አሉባልታውን አትስሙ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před měsícem

    ድንቅ ምሥክርነት ነው አንተ ዕድለኛ ነህ፡፡ ያረፈውም ዕድለኛ ነው ያው ሞት አይቀርም በሰማዕቱ ደጅ መሆኑ ድንቅ ነው ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍት፡፡

  • @fghufguu8944
    @fghufguu8944 Před měsícem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኚ❤❤❤😢😢😢

  • @user-or7yd8yw2x
    @user-or7yd8yw2x Před měsícem +2

    እደምን ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      ልዑል ኃያል ስላሴ ይመስገን(3)

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ነወንድማችን ነፍስ ይማርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቀን መዘገቱንም ለበጎ ያድርግልን ስለማይነገር ስጧታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-fq7vu2xy9x
    @user-fq7vu2xy9x Před měsícem

    እግዚአብሔር ላተ ያደረገውን ለኛም ይደረግልን ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-if1uo9su3e
    @user-if1uo9su3e Před měsícem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ⛪⛪🙏

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před 18 dny

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před měsícem

    Kudus gewergs abtye abakhi aldjhi abkayin feweseyin😭🙏❤️

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před měsícem

    Alaye zerek yebarek yewetatnet zemenhen egziyabher yebarkleh betam tiru sew neh akebrekalew wendm

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před měsícem

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባክህ ባክህ ለደጅህ አበቃኝ ባክህ 😢😢😢😢😢😢

  • @binishogz3353
    @binishogz3353 Před měsícem

    የበርሚሉ ገርጊስ ኣድራሻ የሰጠኝ እግዚኣቢሄር ኣምላክና እመብርሃን ከነ ቅዱሳንን ሃዋርያን መላእክት ሰማይታት ጻድቃን ብጹኣን ምህረታቸው ይስጣቹ ። እባካቹ ኣድራሻው ከ ኣዲስ ኣበባ የት እንደሆነ ንገሩኝ ።❤

  • @TefasuAbera
    @TefasuAbera Před měsícem

    Salem indet nachu mahaber Elshadayooch batalaye qonqoo ye samaitun miskiranati indet asatalifu igizhaber yerdaachuu.

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před měsícem

    ተአምሩ የማያልቅ የሚመኙትን የሚጎበኝ ስመአቱ የዘመናችን እባ አባሽ ፅበሉን ለሁለት አመት ስመኘው ስለምን የሚአመጣልኝ ሳላገኝ ተአምረኛው ትናት ሀምሌ 23 በለተ ቀኑ መጣልኝ ደግሞ ተአምሩን ልመስክር ይፍቀድልኝ🙏🙏🙏

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před měsícem

    ሰማቱ,ቅድሰ,ገወረጊሰ,አባቴ,እኔንም,እሰከነበተሰቦቸ,ለደጅህ,አብቃኘ,አሜን,አሜን,አሜን

  • @ExcitedGlassRose-si5sc
    @ExcitedGlassRose-si5sc Před měsícem

    ነብስ ይማር

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před měsícem

    አባቴ ፍቃድህ ይሁንልን ለደጅህ አባቴፍቃድህይሁንልንለደጅህአብቃን 😢😢

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před měsícem

    ኸረ ተው አጋዕዝተ አለም ስላሴን ልይ ለምትሉ ሰዎች

  • @user-do8vk8gh7k
    @user-do8vk8gh7k Před měsícem +1

    Semaetu kedus giwrgis hoy ylebin kotro ftalegh endtwgh yni abate

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y Před měsícem

    ምንም ሀጥያተኛ ብሆን እርኩስ በደለኛ ባንተ ቸርነት ትዕግስት እንደምታኖረኝ አውቃለው እባክህን ከፈጣሪ አማልደህ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js Před měsícem

    ሠማአቱ ሀገራቺን ሥንገባ ለደጂህ አብቃን ስደተኛ ልጆቺህን አደራ😢😢😢😢😢

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t Před měsícem +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem

    የላዳው ሰማኣቱ ቅዱስ ጊዎርግስ የነገርኩህ ኣደራ❤❤❤❤

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před měsícem

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጌስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የዉስጤን ህመም እባክህ ፈዉስኝ እፉፉፉ አሁንስ ግራ ገባኝ

  • @naxntnaxnat
    @naxntnaxnat Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 Před měsícem

    ስማእቱ ፈጥኖ ሬድኤት ለሁላችን አስበን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před měsícem

    አሜን❤❤❤

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 Před měsícem +1

    እኔስ መቸ ይሆን ከህመሜ የምፈወሰው

  • @user-cc1rv5dy3o
    @user-cc1rv5dy3o Před měsícem

    ሰማይዕቱ ቅዱስ ጎዮርጊስ የምረደኝ የለም አባቴ ለልቤ ሃሰብ ድረስልኝ አደሰህን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-or7yd8yw2x
    @user-or7yd8yw2x Před měsícem

    ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ እያላችሁ በፀሎታችሁ ኣሰቡኝ

  • @gizachewbelay6606
    @gizachewbelay6606 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይፍረድ ስለ ቦተው ለሚቀልዱት

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před měsícem

    አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před měsícem

    ሰላም የሀገሬ ኢትዮዽያ የእምዪ ተዋህዶ ልጆች
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ሰማእቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ
    በመናፍስት ( በድግምት) ምክንያት ሙሉ ቤተሰቤ ችግር ዉስጥ ን አስቡን
    ወለተብርሀን
    እህተገብርኤል
    ክንፈ ገብርኤል
    ካሌብ እያላችሁ አስቡን
    አደራ አደራ አደራ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před měsícem

    ሰማእቱ አትተወይ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-fx5fk5yt3n
    @user-fx5fk5yt3n Před měsícem

    ♥️♥️♥️❤️🤲🤲🙏

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před měsícem

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @NazihChaar
    @NazihChaar Před měsícem

    Yene yetewahedo leg

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y Před měsícem

    ታብእ ጎርጊስ ነኤ ጎሮች ታን ቢችብ

  • @user-fj4oz3qj5i
    @user-fj4oz3qj5i Před 6 dny

    ፀበሉ ያላችሁ እባካችሁ?

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm Před měsícem

    Ye kulbi gebreal lijoch enkwan adersachu. Beslam melaku gebreal yadersachu mengedachun yaknalchu . Melkam menged. Sematu dabsen ye ledaw kokob

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před 27 dny

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉😢❤🎉😢🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Mareyamenat-ot2qo
    @Mareyamenat-ot2qo Před měsícem

    Egezeyabear yemsegen lache yederse sematu egnanme ledeju yabekan

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před měsícem

    አረ አባታችሁ እግዚአብሔር ይሁን ለመሆኑ ከእግዚአብሔር ውጪ ሁሉ ቦታ የሚገኝ ቀናተኛ አምላክ ነው። እናንተ ግን ጊዮርጊስ እያላችሁ ህዝብ ታስታላችሁ መላእክትን አምልኩ ተብሏል መላዕክትስ ከእግዚአብሔር ተልከው ወደ ሰው ይመጣሉ ያገለግላሉ እንጂ እኛ ልናዛቸው ወደ እነሱም ልንፀልይ አንችልም። አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው። ተጠንቀቁ

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před měsícem

    ,🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ZerfaBerhanu
    @ZerfaBerhanu Před měsícem

    Ledeghi yabikan semeatu

  • @eleni311
    @eleni311 Před měsícem

    ማሪያም ተቀበለቻቼው 🤣🤣🤣🤣 የናተ የሰእሏ ማሪያም ጣኦት ሰለሆነች በደ ሲኦል ነው የምትቀበልህ የጌታ እናት ማሪያም አታውቋትም እሷ ማንንም አትቀበል ማንንም አትሼኚም

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před měsícem

    ኸርሂዳቺሁየመጣቺሁ ፀበል ወይእምነት እባካቺሁ

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před měsícem

      ለኔ ደዉሉልኝ 0941161616

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Před měsícem

      እሺነገእደውላለሁ​@@Dorkamedia

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Před měsícem

      ​@@Dorkamediaበእዉነትእደሰጣቺሁኚነዉየቆጠርኮት አመሰግናለሁ

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před měsícem

      czcams.com/video/7HTIUXZpRVw/video.htmlfeature=shared 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před měsícem

      czcams.com/video/NvZGDuPNzgA/video.htmlfeature=shared 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-iv2rg9tp1i
    @user-iv2rg9tp1i Před měsícem

    Bemegemereya yemotewn nefeswn yemarew seketele degemo wendemy salengereh yemalalfew wedebetesboche temelese yegwadegahe ETA endayedereshe sejemere setane eyetechawetebhe new 40 nefes new yalhe??? Er egzabher lebe yesten mene ayente gezye new nefse kesgaye weta eyetebale yemengerew er tew tenshe ferwo yega hatate eko elet elet ades neger efetere egzabher yemnazazenew way gwed wedete wedete eyeheden new lebona yesten ergetem kerestose asekedemo negerwonale enate meleket felageeche new yalen masetwale yedten

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před měsícem

    ተረተረት ጓደኛህ ታፍኖ ነዉ የሞተዉ ብዙ ሰዉ የሚሞትበት የሞት መንፈሰ ያለበት ሰፍራ ነዉ እባካችሁ ተጠንቀቁ ምንም ነገር የለም የሚዲያ የዩቲዩብ ገንዘብ መሰብሰቢያ ነዉ ተረጋጉ የሌቦቾ ሰፍራ ነዉ ዉጪ ያላችሁም አሰቡበት እግዚአብሔር መንፈሰ ነዉ የሚመለከዉም በእዉነት እና በመንፈስ ነዉ።

    • @mahederhaileselassie6356
      @mahederhaileselassie6356 Před měsícem +5

      ወንድሜ መርጦ ማመን የለም እኮ። ሞተ የተባለውን ካመንክ በቃሬዛ መጥቶ ቆሞ ሄደ ያለውንም ማመን ነው። ውሸታም ነው ካልክም ሞተ ያለውም ውሸቱን ነው ማለት ነው። ከኹሉም ግን በማያምኑበት ሃይማኖት አስተያየት አለመስጠት ዝምታ ይሻላል።

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před měsícem

      በቃሉ መመዘን እኮ ነዉ ወንድሜ እዉነትህን ነዉ በማያምኑበት አሰተያየት መሰጠት ግን የሰዉ ህይወት ከጠፋ መጠንቀቁ ይሻላል።​@@mahederhaileselassie6356

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před měsícem

    ❤❤❤

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤