bermel Georgis የምስራች ሰማዕቱ የህይወቴን አቅጣጫ ቀየረው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወንድማችንን ይትባረክ ለማግኘትና ስራም ለማዘዝ ስልክ:-0906315657
    0961489467 ይደውሉ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 230

  • @አዩአዩ-ደ1ጐ
    @አዩአዩ-ደ1ጐ Před měsícem +24

    ያንተን ህይወት የቀየረ የሁላችንም ህይወት እንደ ጨው ያጣፍጥልን

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Před měsícem +25

    አምላኬ እኔንም ክቤትህ የማያርቅ ሰራ ሰጠኝ ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወርጊሰ አባቴ ለደጂክ አብቃኝ ባሌንም ጠብቅልኝ ቤተሰቦችንም ጠብቅልኝ ወድሞችንም ጠብቅልኝ እህቴንም ጠብቅልኝ እናቴንም ጠብቅልኝ የአባቴንም ነፍሰ በገነት አሳርፍልኝ የባሌንም ዘመዶች ጠብቅልኝ ለደጂክ አብቃኝ

    • @user-wc3ws9gj9p
      @user-wc3ws9gj9p Před měsícem

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤😇😍🥹🥰🙏🏾💕✝️✝️✝️

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን ሁሉንም ይጠብቅልሽ እህቴ

    • @aaasAss-f3r
      @aaasAss-f3r Před 10 dny

      ሰላም​@@user-wc3ws9gj9p

  • @YitbarekKasaye-jr7lq
    @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem +14

    በእውነት ይህን ሁሉ መልካም ምኞት ስለተመኛችሁልኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለው፣እኔን ያማለደ ሰማእቱ ሁላችሁን በጨነቃቹ ነገር ያማልዳቹ፣ከሀገር ውጪ ያላቹ እማምላክ ትጠብቃቹ፣ሁላችሁንም እወዳችኃለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotTsegaw
    @FirehiwotTsegaw Před měsícem +11

    ይትባረክ ወድሜ በግንቦት 3 ጉዞ ላይ በርሚል ጊወርጊስ አብረን ከጎንደር መነሻ አድርጌ ተጉዘን ነበር ጎዞ በጀመርንበት ወቅት መኪናው ላይ ትምህርት ትሰጠን ነበር እና ያን ትምህርትህን ተቀብየ ተግባራዊ በማድረግ ድኘ ተመለሰኩ ቦታው ላይ በአርምሞ ሁኑ የሚል ነበር ትምህርትህን እኔ ተጠቀምኩበት ያን ያልሰሙ ሳይጠቀሙ ተመልሰዋል "ከናተ መሀል ታናሹን ሚሰማ ቢኖር እሱ ታላቅ ይሆናል" እንደሚለው ታላቁ መፀሀፍ በዚ ስራ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Před měsícem +1

    ወንድማችን አላየ የምር እድለኛ ነህ ይንን የመሰለ ድንቅ ድንቅ ቦታ ታያለህ የድንግል ማሪያም ልጂ ፋፃሜህን ያሳምርልህ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před měsícem +4

    ወድሜ በርታ በጣም ደስይላል እግዚያብሄር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ አላዬ እናመሰግናለን ለምታቀርበው በሙሉ እግዚያብሄር ከነቤተሰብህ ሀሳብዎን ይሙላልህ

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ🎉🎉

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን አመሰገናለሁ

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před měsícem +3

    አይይይይይ መታደል አምላክ ቅዱሳን መጨረሻን ያሳምረዉ ወንድሜ ለእኛም ሰማዕቷ ይደረሰልን❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +1

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው አሁንም ጥበቡን ይግለፅልህ አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ወንድማችን በርታ ሰው ያሰባል እግዚአብሔር ይፈፅማል እኛንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před měsícem +1

    ስማቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ክብር ይድርስው ውድማችን እደርዳህው እኔንም ቤተስቤ እርዳልኝ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +8

    ወይኔ ጸሎት ቤቱ ስያምር❤ እግዚአብሔር እድሜ ስጥቶኝ ለአገሬ ሲያበቃኝ አስራለሁኝ።❤❤❤

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @simonbeselot4206
      @simonbeselot4206 Před měsícem

      ሀገር እስክትገቢ ባለሽበት ትንሽም ብትሆን አዘጋጂ ፈጣሪ ደሞ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před měsícem +1

    🙏 Egziabher 🙏 tegawun 🙏 edimena 🙏 tenawun 🙏 abzto 🙏 yistlin 🙏 bewunet ❤️ betam ♥️ desss ♥️ yilal ♥️ Egziabher ♥️ yimesgen ♥️ enadezih ❤️ mazegajet ❤️ feligalehu ❤️ Egziabher 🙏 yimesgen 🙏 Emebrehen 🙏 kibr 🙏 misgana 🙏 yidresat 🙏 Amen 🙏 Amen ❤️ Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️

  • @WoldeyesusTadele
    @WoldeyesusTadele Před měsícem +7

    ተባረክ አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ " በርታ ትልቅ ቦታ እጠብቅሀለው "❤❤❤ሰማእቱ ይጠብቅህ አበረታቱት

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
    @YemisrachAlemayehu-sj7mv Před měsícem +9

    ወደውጭ መላክ የሚቻል ከሆነ ብትነግረን ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ ወንድማለም

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ሰማዕቱ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ እመብርሀን ጉልበትህን ትባርክልህ ። እኔም በጣም ያሰፈልገኛል ቫኬሸን ሰመጣ አገኝሀለሁ እግዚአብሔር በየር ያገናኘን አላዬ ተባረክልን ሰንት ነገር በህይወታችን አሰባረከን ሰማዕቱይጠብቅህ ድንቅ ነገር አሳየኸን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከፀጋው ጋር የሰጣችሁ።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +4

    ባላለቀ የሚያስብል ምርጥ ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Před měsícem +3

    በዚህ አጋጣሚ ወንድማለም ይትባረክ ገጠመኝ አዳምጥ መምህር ተስፋዬ አበራንም አግኜው ብዙ ትምህርት ከሱ ታገኛለክ❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před měsícem +20

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @wegahtateklemichael7703
    @wegahtateklemichael7703 Před měsícem +2

    Kbri le medhaniealem.... xega dibe xega yiadlka yitbark hawey!!!!yenefs na ye sga sra.. Amazing work

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +7

    እባክህ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ጤናዬን ስጠኝና ወደስራዬ ልመለስ ቀሪውን ዘመኔን አንተን እንዳላስቀይም እርዳኝ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የበለጠውን ስራ ሰጠህ አቤቱ ጌታዬ አገሬ የፈውስ አገር በሽታን ፈልጎ የመያገኝ ጠበል ክብሩ ይስፋ

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን እውነትሽን ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥበቡን ያብዛልህ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +1

    አላዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +7

    የኔ ለጅ የኬሚካል ስረ ሽታው ከጊዜ ብዛት ሳንባህ እንዳይጎዳ በቂ አየር እንድታገኝ መስኮት መከፋፈት አለብህ

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem +1

      እሺ ተባረክ/ኪ በጣም በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před měsícem +4

    በርታ ጎበዝ እግዚአብሔርን ያመነ ወድቆ አይወድቅም በፀሎት በርታ እርሱ ይገልፅልህል እመብርሀን በስራህ ሁሉ አትለይህ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před měsícem +3

    በስመአባ ወንዴሜ ይትባረክ የፀሎት ቤቱ በጣም ልብን ይማርካል ስራህንም ይባርክልህ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před měsícem +5

    ዋው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጥበብ የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን የፈጣሪ ፈቃድ ቢሆን ወደ ሃገሬ ስመለስ ለቤቴ መንፈሳውይ ስእላት አና የፀሎት ቤት ማሰራው አንተን ነው በፈጣሪ ስም ቃል እገባለሁ ለዚያ ያድርሰን አላየ እናመሰግናለን እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem +1

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Před měsícem +1

      @@YitbarekKasaye-jr7lq ምንም አይደል ወንድሜ ሰማእቱ ሥራህን ይባክልህ

  • @belayneshbimeraw4385
    @belayneshbimeraw4385 Před měsícem +2

    ይተቤበጣም ነው ደስ ያለኝ የለመኑትን የሚሰጥ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል!!!!!!!አምላከ ጊዮርጊስ
    ስራህን ከዚህ በላይ ያሳድግልህ 60 30 100 ያማረ ፍሬ የምታፈራበተ ያድርግልህ

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት❤❤❤

  • @EmayeEthopia
    @EmayeEthopia Před měsícem +3

    እኔ ምለው ይትባረክየ ምን ያህል እድለኛ ብትሆን ታድለህህህህ ሰማእትየ ለኔስ መቼ ነው እንቆቁልሼን ፈተህ ከእግዚአብሔር ማያርቅ ስራ ምትሰጠኝ
    እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንክ
    ቸሩ መድሃኒኣለም ፍፁም ፀጋን ያልብስህህ
    ሰማእትየ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
    በነገራችን ላይ ሰማእቱ ለኔ ባለውለታየ ነው ሁለት ግዜ በወንድ ከመደፈር እረቶኛል በተኣምር ስደት ላይ ስመጣም ብዙ ነገር በተፈጥሮየ በትንሽ ነገር ምከፋውና የሆነ ምግብ ታዝዤ ተበላሸብኝ ና ኣሰርየ እንኳን ጥፋት ኣግኝታ ዝም ብላ ነው ምትጮሀው ና ከመፍራቴ የተነሳ እንደው ሰማእትየ ኣፍዋን ያዝልኝ ብየው ምንም ሳትለኝ ኣልፍዋል ያ ነገር ብቻ ብዙ ነገር እንደ ቅርብ ጋደኛየ ነበር ኣሁን ግን ርቅያለው እሱም ርቆኛል መሰለኝ ታረቃትና በሧ ላይ ታምር ስራ በሉሉኝ ወለተስላሴ ነኝ በፀሎት ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን ፣ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል የኔ እህት በርቺ
      ሰማእቱ ደግሞ ካንቺጋር ነው 🎉🎉

  • @ephrembekele3860
    @ephrembekele3860 Před měsícem +4

    ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ የለመኑትን የሚሰጥ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል!አምላከ ጊዮርጊስ
    ስራህን ከዚህ በላይ ያሳድግልህ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +2

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንን ለቤቱ አብቃን ❤❤❤

  • @abebech13
    @abebech13 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ✝️✝️✝️✝️✝️የት ነው እኔ እፍልግ ነበር

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před měsícem +1

    አባዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም አስበኝ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před měsícem +3

    አላዬ ወንድሜ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌼🌼🕊🕊🕊🙏

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +3

    አላዬ ወንድማችን እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል።ይትባረክ ወንድሜ ስራህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ ማን ያፍራል ከዚህም ከፍ ብለህ እንጠብቅሀለን።።።።።

  • @ghebarrezene3934
    @ghebarrezene3934 Před měsícem +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሄር ይባርክህ ። ለውጭ መላክ ትችላልህ ውይ ።

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ፣አዎ ይቻላል

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +3

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ብሎናል ቃል ሂወት ያሰማል

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před měsícem +2

    ዋውዋው:እዴትያምራል:ቀናት:ማርያምን:የፀሎትቤቱበተለይ:አስለቀሰኝ:እኔምፈጣሪከፈቀደ:ከስደትመልስ:አድክፍልአዘጋጅቻለሁ:በሰላምላገርሺ:ያብቃሺበሎኛ:አላየወድመ

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት እማምላክ ላገርሽ ታብቃሽ❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex Před měsícem +2

    ዋው በጣም ግሩምነው ወንድማችን ይትባረክ በርታ❤😮አምላኬ ግዮርግስ ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ወጣትነትክን ይባርክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረን ነበርን በግንቦት ጉዞ ሰማእቱ የልብክን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ❤❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem5861 Před měsícem +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 🎉🎉

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +2

    ለደጅህ አብቃን አባቴ 23❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር እጅህን ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před měsícem +3

    ስማአቶ አያልቅበትም ወድሜበርታ ድግልአማላጂዋ አብራህትሁን

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 Před měsícem +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ . ስራህን ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጋስ ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @konjitbirhanu2097
    @konjitbirhanu2097 Před měsícem +1

    Egziyabher kezih belay yemtiserabetin menged yikifetlih. Amen!

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před měsícem +1

    ወንድማችን አልይ በፀሎት አስበኝ እሺ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před měsícem +1

    አቤት የጸሎት ቤቱ ሲያም ለኛም እንዲህ የጸሎት ቤት እንዲኖረን እግዚአብሔር ይፍቀድልን❤❤❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem +2

    እጅህ ይባረክ ወንድም እትባረክ

  • @user-wx6gh9sx5c
    @user-wx6gh9sx5c Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላዬሁ ደስብሎኛል አላዬ የአባቴ የሰማእቱ ወዳቺ ቃላት የለኝም ላተ ❤አምላከቅዱስ ጊዩርጊስ ዬነካቺሁትን ሁሉ ይባርክላቺሁ ወድማቺንበርታ እግዚአብሔር ከዚህምበላይ ፀጋዉን ያድልህ

  • @AtsedeGebeyaw-er9he
    @AtsedeGebeyaw-er9he Před měsícem +3

    Lanite yetelemene semaetu yelemenen❤❤❤❤

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml Před měsícem +1

    Yesematu dinki sira egziyabher yimesgen yehunet betam desi bilognal wodimachin zemenihin yekidusan amlak yibarkil be hiwote hulu yesematu miljaw ayileyik nage betam tilk bota indemoders ergitegna negn❤❤❤

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před měsícem +1

    Wow! I wish i can have this in my prayer room

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před měsícem +2

    Wow desisile 🤲🏾🤲🏾💞💞💞💞💞

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před měsícem +3

    ወንድሜ ይትባረክ ትሁትና ጎበዝ ልጅ ነክ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳታው አይለይክ /አላዬ ገጠመኙ በጣም ነው ያሳቀኝ ተስፍዬ ድረስ😂😆

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem +1

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @tigestmals6949
      @tigestmals6949 Před 7 dny

      በጣም ሳኩ የተስፋዬ ነገር የኔ እቁ ወድሞቼ

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 10 dny

    Kale hiywot yasemalen amen

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před měsícem +1

    በርታ ወንድሜ ስማአቱ ይርዳህ ::

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 Před měsícem +1

    ሰማእቱ ለቤቱ ያብቃን

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu Před měsícem +2

    CZcams kifet wendme❤❤

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před měsícem +1

    Yekerta programun...salay neber astegayet yestehut...teru gerum moya new Endalek...Ejeh yebarek..you will get success very soon. Tselot betu yemegerem new. 🙏

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem +1

      አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከእግዚአብሔር ጋር ይሆናል🎉🎉

  • @tsehaybahru
    @tsehaybahru Před měsícem +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před měsícem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ የነገርኩህን
    ለንስሀ እና ለደጅህ አብቃኝ
    ልጆቼን አደራ አስቡኝ ምእመናን በፀሎታችሁ ❤🙏 ወለተብርሀን
    እህተገብርኤል
    ክንፈገብርኤል
    ካሌብ

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter Před měsícem

    ይትብዬ በጣም የሚያምር ስራ ነው ያንተን ህይወት ስራ ከቤቱ ሳያርቅህ ትልቅ ስጦታ የሰጠህ በርሜል ሰማዐእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ ይመስገን .🙏🙏🙏

  • @demisse7777
    @demisse7777 Před měsícem +2

    Please ግን ወፍራም ጉዋንት አድርግ ኬሚካል ስለሆነ በጣም ለጤናህ መጥፎ ነው ከሚካሉ በቀላሉ ወደ ደም ስርህ ሊገባ ይችላል ስለዝህ ቧተቻለ መጥን ወይ ሌላ ዘዴ ተጠቀም or ወፍራሙን ጉዋንት አደርግ በተርፈ ወደ አገር ቤት ስመጣ እኔም አፈልጋለሁ ያው ስልክህን እወስዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ እሺ ምክሩንም ተቀብያለው❤❤❤

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +2

    ተስፋዬ ድረስ😂😂😂😂 ወዮ ሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂 አምላክ ቤት ሂዳ የበላቤቷ ስም ትጠራልች አባታችን ሆይ ብትጨርስው ፍርሀትዋ ይለቃት ነበር

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 Před měsícem +1

    ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Milkii-go5im
    @Milkii-go5im Před měsícem +1

    🤲🤲🤲⚘⚘⚘❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před měsícem +1

    Yee kidus giyorgis barakat yidaribin ladajih abqany abate

  • @abdisaagaa2642
    @abdisaagaa2642 Před měsícem

    ትክለንኛ ጥያቄ እግዚአብሔር መልስ ሰጠህ ፍጻሜን ያሳምርልህ ሁሉም መክልቱን ቢጠይቅ መልካም ነው

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን አሜን በጣም አመሰግናለው ትክክል ነሽ🎉

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před měsícem

    Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🤲🏾🤲🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 egzabhre ymsgene wedima fetarii kategree yehuunii 🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤❤❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስይላል❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před měsícem

    በርታ ሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ እመብርሃን ጋር ያበርቱህ❤❤❤

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs Před 7 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +1

    አባቴ ታሪኬን ቀይረው ማረኝና😢

  • @Semeneshekedanemhrt
    @Semeneshekedanemhrt Před měsícem

    ያስቀናል፡ዋዋው

  • @user-kg3ki5ni9t
    @user-kg3ki5ni9t Před měsícem

    በሬ ሃገር መድሃኒአለም ሂጃለሁኝ ከዚበፍት በጣም ሚገርም ቦታ ነው

  • @mekonnenasfaw3438
    @mekonnenasfaw3438 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ በርታ ወንድሜ ጎበዝ ፣ እግዚአብሔርን ይዞ ማን ይወድቃል?

  • @Fretube
    @Fretube Před měsícem

    እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ። አለዬ ደግሞ ገጠመኙ በጣም ያስቃል. .ተስፋዬ ድረስ አሉ 😂

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉

  • @mulusew505
    @mulusew505 Před měsícem

    ያምራል ጎበዝ በርታ❤ ሁሉ ከእርሱ ነው❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem

    ኣላየ በጣም ኣሳከኝ😂😂😂😂 ተስፋየ ድረስ😂😂😂😂😂

  • @azebmamo2119
    @azebmamo2119 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @niniz8365
    @niniz8365 Před měsícem

    Metadel New. Egzeabher zemenehen ahunem yebarkew.

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před měsícem

    Benate alaye selekehen asekemtelegne

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před měsícem

    ሰላም የዛሬ ፕሮግራም በደንብ ጥርት ብሎ አይታይም ከይቅርታ ጋር ድጋሚ ብትሰራል

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en Před měsícem +1

    Lant yederese semaatu kidues goirgies legam yedrese egthabher ybarkh wendemi alai buzu new yastemarken

  • @almazalmaz8591
    @almazalmaz8591 Před měsícem +1

    Btame yamrale ftri yaberta

  • @HanaAregaheg
    @HanaAregaheg Před měsícem

    Dorkachin

  • @TedrosGebremeskel
    @TedrosGebremeskel Před měsícem +2

    ወንድሜ ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን!
    ጸሎት ቤት ምእመናን እጣን ማጠን አይቻልም ያለው ማነው?!
    እጣን ማጠን: የጸሎት ውኃ: መቁጠሪያ መጠቀም እንችላለን።

    • @aster7876
      @aster7876 Před měsícem

      ይቻላል

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před měsícem

      እጣን ማጠን ለምእመናን ክልክልነዉ

    • @aster7876
      @aster7876 Před měsícem

      እሽ

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      ካህናት ብቻ ናቸው እጣን የሚያጥኑ።

    • @-yetabotulejochmahiber5120
      @-yetabotulejochmahiber5120 Před měsícem

      ​​@@Dorkamediaወንድሜ ዝም ብሎ አይፈቀድም ማለት ሳይሆን ማስረጃ ያስፈልጋል ቤተክርስቲያናችን በሥራአትና ህግ የምትመራ ናት አይደል የቱ የትቤተክርስቲያን መጽሐፍ ላይ ነው የተከለከለው?!
      ልክ ነው ማዕጠንት ይዞ ማጠን የካህናት ሥራ ነው ምእመናን አይፈቀድልንም።
      እጣን በጸሎት ቦታ ላይ እንዳትጠቀሙ የሚል የቤተክርስቲያን ትምህርት ግን የለም።
      አንዳንድ ሰባክያን እንደዛ ሊሉ ይችላሉ ግን የራሳቸው ሀሳብ እንጂ የቤተክርስቲያን ድምጽ አይደለም።

  • @sarahgessese
    @sarahgessese Před měsícem

    ስል አድኖ የጌታችነን አክሊል አያደረግም ለምድነው አባቶች የማይናገሩቶ

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před měsícem +1

    እረ ስልኩን ማዘዘ እፈልጋለሁ የደንግል እፈልጋለሁ ቅዱስ ሚካኤል እፈልጋለሁ

  • @woldetadele1718
    @woldetadele1718 Před měsícem

    የቲክቶክ አካውንትከን አስቀምጥልን።

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před měsícem

    Giyorgis abate yee hiyotenim indazi qayirilny

    • @YitbarekKasaye-jr7lq
      @YitbarekKasaye-jr7lq Před měsícem

      አሜን ህይወትሽን ይቀይረዉ በጣም አመሰግናለሁ

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 Před měsícem

    ❤️🙏🙏🙏❣️

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před měsícem

    ይትባረክን ከውስጥ ማንቀረፀው ?

  • @MeryAbebe-u9u
    @MeryAbebe-u9u Před 8 dny

    Bembete endet yamamralu embete ejkin tbarkew semaetu kdus georges yetebkh