bermel Georgis ለሴቶች ነገሪ የተባልኩት መልዕክት አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 104

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 396

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Před měsícem +76

    ከራሳችሁ ነፍስ አልፎ ልክ እንደዚህች እህታችን ለሌላው ነፍስ መዳን ግድ የሚላችሁ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ አማኑኤል በሰጋም በነፍስም ይጠብቃችሁ።❤

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před měsícem +84

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለሁበት ሀገር ፈጣን ነህና ከስራቴ ፈተህኝ ባንተ ስም ለቤተክርስቲያን ስለቴ እንዳስገባ ፈቃድ ይሁንልኝ :: ለኢትዮጵያ ሀገራችንም ሰላምን አሰጣት ህዝቡንም ከሀዘን ከመከራ አድንልን::

    • @SeniyeGebriel
      @SeniyeGebriel Před měsícem +3

      አይዞሽ አምላካችን መድኃኒአለም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽና ለስለትሽ ያብቃሽ🙏 ሁላችንም እንደ እምነታችን ይደረግልን በእርሱ ፍቃድ❤ የት ሀገር ነው ያለሽው እህቴ?

    • @EMUkIFLU
      @EMUkIFLU Před měsícem

      አሜንንንንን

    • @EagerWateringCan-xw9en
      @EagerWateringCan-xw9en Před měsícem

      Amen amen amen

    • @fithayehubirhan752
      @fithayehubirhan752 Před měsícem

      Amen❤

    • @hiwotabraham393
      @hiwotabraham393 Před měsícem

      Amen yehunlen yedregiln lenam

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před měsícem +48

    ቅዱስ ጊዮርጊስሆይ ደጅህን እድረግጥ ፍቃድህ ይሁን አሜን

  • @avg4628
    @avg4628 Před měsícem +35

    ሓፍተይ መዓረይ ንዓኪ ዝበፀሐ ኣምላክ ንዓና ይብፀሐና

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před měsícem +121

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፍታን ማረን ፈውሰን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ድነን ተፈውሰን ለምስክርት አብቃን በቃቹ በለን ማረን ይቅርበለን ተለመነን❤❤❤

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před měsícem +45

    የሰዉ ልጅ ለመዳን ከባድ ነዉ ቸርነቱ ካረዳን በስተቀር።

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 Před měsícem +16

    የኔ እህት እምነትሸ ያስቀናል በርቺ ደስ ስትል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዋረጊስ አባቴ ለ ደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před měsícem +10

    እህቴ
    ወለተ ሥላሴና ቤተሰባ ብለሽ አስቢኝ በፀሎትሽ ብርቱ ነሽ በረከትሽ ይድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před měsícem +19

    እኔ ኀጣተኞ ነኝ እግዚአብሔር በቸርነት ለቦታው እንዲያበቃኝ ፅልዩልኝ ሰለ ስማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ።

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před měsícem +23

    እረ ቃል አጣው ለዚህ ታምረኛና ቅዱስ ቦታ ኦ አምላኬ አደራህ ለቦታህ አብቃኝ ከስደት መልስ😢😢😢

  • @user-qh7le4vh1i
    @user-qh7le4vh1i Před měsícem +14

    እግዛብሔር ይመስገን ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem +10

    እህቴ ለአንቺም የደረሰ ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ ለአእኔም ይድረስልኘ ከድንግል ማርያም ጋር🙏

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před měsícem +17

    🌿🌿🤲ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ😥🤲🌿🌿እናቴ ኪዳነምሕረት አንች ከተጠሩት መዝግቢኝ ምልክት ስጭኝ🤲😥💚💛❤️

  • @AbrehetWerede-th9sx
    @AbrehetWerede-th9sx Před měsícem +24

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ኣረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔስ መቼ ነው ለደጅህ የምታበቃኝ ለደጁ ያብቅእሽ በሉኝ እባካቹ❤❤❤😊

  • @yodibayu
    @yodibayu Před měsícem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሕይወትሽ ደግነትሽ ለሰው ያለሽ ፍቅር ለቤተ ክርስቲያን ያለሽ ቀናይነትሽ በጣም ደስ ይላል ላንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለእኛም ይድረስልን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃን

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 Před měsícem +25

    እንደኔ እንደኔ በዚህ ጉዞ ላይ ያጉረመረሙ እንደምንም ብለው በድጋሚ ቢጓዙ እንደዛ የተጉላሉት እና የዘገዩት ፈጣሪ ከምን አይነት የባሰ መከራ ሊያስቀራቸው አስቦ እንደሆነ አይተው የሚመሰክሩ ይመስለኛል።

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před měsícem +14

    እህቴ እንዴት የታደልሽ ነሽ በማርያም አገላለፅሽ ሁላ ደስሚል የዋህነትና ደግነትን የተሞላሽ እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ እህቴ❤❤❤
    እኛን ሀጣኖችንም ይጥራን ለደጁ በፀሎትሽ አስቢን

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před měsícem +25

    አችን ለቦታው ያበቃሽ ሰማቱ ለኛም ይደረግልን

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob Před měsícem +6

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +12

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እየጠበቅኩህ ነው ርዳኝ😢😢❤❤❤

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před měsícem +17

    ሊቀሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሌም ድንቅ ስራህን መስማት እንዴት እንደምጓጓ የእግዚያብሄር ጥበብ ፀጋው ቸርነቱ መሀሪነቱ የሚገለጥበት ድንቅቦታ በዚ አስጨናቂ ክፉ ዘመን ተስፋችን እምነታችን እንዲጠነክር ስለሚወደን የሰጠን ድንቅ ቦታ

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před měsícem +17

    እሰይይይይ ንግስትየይ ንዓኺ የምስለኒ እውነት ዘለኹዎስዑዲ ኣብ ስደት እየ ዘለኹ ኩሉ ግዜ እየ ዝምነ ናብዚ ቅዱስ ቦታ ንምስላም ዕድለኛ ኢኺ ምስል መልኣከ ሃይለ ኸይድኺ ማለት እዩኮ ተመስገን ጓል ዓደይ ፅብቕቲ ❤❤❤❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @This-fk4rg
    @This-fk4rg Před měsícem +25

    የዚህች ልጅ ምስክርነት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ ከመፈወስ እኩል ነው ፡፡ ከተረዳነው እግዚአብሄር ይህችን ቀራጭ ለምስክርነት ያቀረባት እኛን ፈሪሳዊያንን ለማስተማር ሲል ነው ፡፡

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před měsícem +7

    እረ በጣም ነዉ ያስረዳችዉ በተረጋጋ አንደበት በተሰበረ ልብ እኔ በጣም ተምሬበት አለሁ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ !!!

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před měsícem +6

    ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣቦይ ግዜ ስደትና ኣሕጺርካ ንደጅካ ኣብቀዐና አሜን 🤲🤲🤲

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před měsícem +3

    ዉስጡ መልካም ሰዉን እግዚአብሔር ይወደዋል። ለሙስሊም ወንድሞቿ የምትጸልይ ስማቸዉን ጽፈ ጸበል የምትገባ እሷ ስትድን እነሱም እንዲድኑላት መልካም የምትመኝ ። አክባርሽ ነኝ በእዉነት። !!😍😍

  • @user-wb2pg7cs6c
    @user-wb2pg7cs6c Před měsícem +8

    ውይ በስመ ስላሴ በጣም ደስብሎኝ እየተደነቁኝ አይና አይንዋን እያየሁኝ ነው የጨረስኩት አገላለፅዋን ትህትናዋን ደስ ስል በርግጥ እዛው ጠበሉ ደርሰው የመጡ ሁሉ ስምእታቸው አንድ አይነት ነው አየ መታደር እንተ ለመግለፅ ስትጨነቁ እኔ በጣም እየተደቁኝ እደት አይተው ይሆን እላለው ስራየን አቁሜ ላች የተገለጸች እማብርሃን ላንች የደረሰ ቅዱስ ጊወርግስ በየ ስደቱ የተበተንን ልጆቹ ይህን ድንቅ ትአምር በአካል ለማየት ያብቃን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před měsícem +17

    ሰመአቱ እኛንም ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲

    • @YoDaha
      @YoDaha Před měsícem +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před měsícem +13

    እንደ ጠላት ብሆን እንደሱ ጉልበት
    ማን ነበር የምኖር ዛረን በሕይወት
    የምያኖር ጌታ ነው የምገልም ጌታ
    ብርቱ እርሱ ብቻ ነው በምድር የበረታ
    አትቁረጡ ተስፋ የእግዚአብሔር ልጆቹ
    ከእናንተ አይለዩም ፍፁማን አይኖቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ጊዮርጊስ አባተ ረድኤት በረከትህ ይደርብን ሁላችንም ለደጅህ እንደምታበቃን አምናለሁ አውቃለሁ
    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před měsícem +9

    ታድለሽ አችን ለደጁ ያበቃሽ ሰመአቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 27 dny

      ኣይዛችው ሁላችን እኩል እድል ነው የተሰጠን ና እንጠቅምበት በፆሎት እንበርታ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q Před měsícem +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሕአብቃኝ እሕቴ እግዚአብሔር ይብርክሽ

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን ይባርከን

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h Před měsícem +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-nl9cn2nk9z
    @user-nl9cn2nk9z Před měsícem +9

    አረ በደንብ ነው የአብራችው እናመሰግናለን እኛንም ሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před měsícem +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ማረኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-tq7il6bn7e
    @user-tq7il6bn7e Před měsícem +8

    አባቴ ሆይስለመብርሀንደጂህ አድርሠኝ ሀጥያቴን ታውቀዋለህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před měsícem +3

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🤲🤲🤲
    ሰማቱ ስለትሽን ይስማልሽ እህቴ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před měsícem +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ አባት ለደጂህ አብቃኝ😢😢 እኔም ከእስራቴ ልፈታ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +1

      አምላከ ጊዮርጊስ ያስብሽ እህቴ🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem +3

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ቅዱሰ አማኑኤል አባቴ ለደጁ አብቃኝ አምላኬ አሜንንን🙏❤🙏

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před měsícem +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ የክርስቶስ ታማኝ ቅዱስ ጊወርጊስ አተ የዉስጤን ጭቀት አተ ታዉቃለህ እና ለደጅህ አብቃኝ ቤተሰቦቸንም አተ ጠብቃቸዉ❤❤❤❤

  • @evt5aser51
    @evt5aser51 Před měsícem +14

    እንኳን በሰላም መጣቹ ምልጃው የቅዱስ ጊወርግስ ኣይለየን ከኔ የበረታቹ በጾሎት ኣስቡኝ ወለተ ጊወርግስ እያላቹ

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem +1

      Anhnysmaenanm❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      አሜንን❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +5

    ወይኔ አባቴ ይቅር በለኝ ላማረርኩህ ሁሉ ሰማእቱ አባቴ እናቴን አባቴን ጤናቸው ስጥልኝ ልጄን አደራ ጠብቅልኝ ለደጅህ አብቃኝ🙏😢😢

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 Před měsícem +14

    ሰማእቱ እባክህን እራራልኝ ለዚህ ቦታ አብቃኝ

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl Před měsícem +3

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏በሰላም ለአገር አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርደኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏🤲🙏🤲🙏

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 Před měsícem +1

    ታድለሽ እምነትሽ ቅንነትሽ ያስታውቃል ። እኛንም ለደጁ ያብቃን❤

  • @Letinalove
    @Letinalove Před měsícem +3

    ተመስገን❤ ቅዱስ ሰማት ጊዮርግስ ንዚ ሓፍትና ፆለታ ዝሰማዕካ ናዓና እውን ናብ ቤትካ ኣብቀዐና💞💞💞🙏🙏🙏

  • @user-ow6yu3py6d
    @user-ow6yu3py6d Před měsícem

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥ ላች የደረሠ ለሁላችንም ይድረሥልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5j Před měsícem +4

    ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከእስራቴ ፍታኝ በሠላም ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před měsícem +1

    እዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před měsícem +17

    አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ አንችን የረዳ እኔንም ይርዳኝ

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Před měsícem +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ይሄን የተቀደሰ ስፍራ ለመሄድ የጓጓነውን ሁ እርሱ በፈቀደ ግዜ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @mahelit
    @mahelit Před měsícem +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ በነፍሴ ድረስ😢😢😢😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @Birtukan-zk8it
    @Birtukan-zk8it Před měsícem +8

    ሰማአቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ እባቴ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem

    አ ምላከቅዱስ ጊወርጊስ የተመሠገነ ይሁን ሠመአቱ ለደጅህ አብቃን ሁላቺን እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ በእዉነት ንፁህ ሠዉ ነሽ አደለም ለሌላ ሠዉ ለቤተሠባቺን ስቶቻችን ነን ነን የምፀልይ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተሠመአት ብለሽ ወድሜ አላየ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před 29 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ምን ይሳነዋል ከእኛ ይጎላል እንጂ ከሱ ጎሎ አያውቅም አባቴ ሰማቱ ለአጥንቶችህ የማትሳሳው ቅድስ ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ ያብቃኚ ❤❤❤❤❤❤

  • @EsubalewDesta-ki8lv
    @EsubalewDesta-ki8lv Před měsícem +8

    ከዚህ በላይ እንዴት ታቅርበው ፡ ፈተፈተችው ነው የሚባለው ፡ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ፡

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +6

    የአምላኬ ታማኝ አገልጋይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ የሆንኩትን አንተ ታውቀዋለህና በባዕድ አገር ምልጃ ረድኤትህ አይለየኝ።

  • @ZeneBerisha-zw7ux
    @ZeneBerisha-zw7ux Před měsícem +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።ምስክርነታችሁን ይቀበልላችሁ

  • @NardosQatar
    @NardosQatar Před měsícem +5

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ቤታችን ክፉመንፍስ ገብቶ እየረበሽን ነውና ያለው አሳዳጊዬ አባቴስመአቱ ቅዲስ ጊወርጊስ ገስፀልን እኔ በስደት አለም ነው ያለሁት ግን መስራት አልቻልኩም ፍተናው በጣም በዛብኝ የስራሁት አልተባረከም በስደት አለም ደከመኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፀድቅ እያላችሁ በስላም ላገሬ አብቅቶኝ ቤተስቦችን ይዧለመሄድ ያብቃኝ

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      አይዞሽ እናቴ እግዚአብሄር ያስብሽ

    • @NardosQatar
      @NardosQatar Před měsícem

      @@user-kx3ss6re4x አሜን አሜን አሜን

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x Před měsícem

      Ename edache nege fetar beselam lagerachen yabkan

  • @SelamTikla-oj6ed
    @SelamTikla-oj6ed Před 15 dny

    የለዳው ኾኾብ ሰማቱ ቁዱሰ ገሪግስ አቦይ ናብ ማጮለትካ አብቃዓን አሚን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 10 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ እጅግ አጥያተኛም ብሆንም አንተ ቸርና እሩሩ አምላክ ነክና

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před měsícem

    ለኛ ለሴቶች ጥሩ መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አንቺን ያሰማ አምላክ እኔንም ይድማኝ እህቴ.

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před měsícem +1

    እህት አለሜ ምስክርነትሽ ወንጌልሽ በአጠቃላይ አፍሽ በጣም ነው ሚጣፍጠው ❤ቃለህይወትን ያሰማልን❤ወንድማችን አላዬ❤❤❤በርታ ሰማእቱ የኛንም ችግር ይፍታልን እናተንም ያበርታችሁ አሜን ይሁንልን ይደረግልን

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣመሰግናለው

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy Před měsícem +4

    ጎበዝ ናት ማርያምን ተባረኪ አላዬ እናመሠግናለን።

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @wintakflay54
    @wintakflay54 Před měsícem +2

    ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለረዴኤት ፈጣን ነህ እና ምረትህን ለኛ ደካሞች ለጆችን መረትህን እና ቸርነትን ብኣለንበት ለሁላችን ሀዝበ ክሪስቴኣን ይድረስለን🙏🙏🙏

  • @user-bp9eo1uf7m
    @user-bp9eo1uf7m Před měsícem +3

    ቅድዱሰ ጊውርጊሰ እኔንም አሰበኝ ለደጅህም አብቃኝ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-zu5rl9hj4j
    @user-zu5rl9hj4j Před měsícem +4

    የኔ ኮልታፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርሽ
    ለኬ አንድ ሰው ከልቡ ከፈለገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳካዋል ። ከዚህ ተምሪያለሁ ለደጅህ መቸ ነው የምታበቃን ማለት ብቻ
    ሳይሆን ከልብ መሻት ያስፈልጋል
    እውነት ነው ለጠቢብ ትንሽ ይበቃዋል

  • @SebleMenbere
    @SebleMenbere Před 20 dny

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን አባቴ❤❤❤

  • @user-me4ej9qh7s
    @user-me4ej9qh7s Před měsícem +1

    ኣንችን ለዝ ያበቃሽ ፈጣር እኛም ለደጅ ያብቃን ፈጣር ሆይ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i Před měsícem +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @vidapositiva9684
    @vidapositiva9684 Před měsícem +2

    ጥሩ አድርገሽ ነዉ ያብራራሽው በእግዚአብሔር የተዋብሽ ውብ እህታችን ሰማእቱ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ። እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን🙏

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን

  • @user-em8fh6tb5z
    @user-em8fh6tb5z Před 21 dnem

    ቅዱስ ግዮርግስ የልዳዉ ሰማይ እባክህን እኔንም መላዉ በተሰቦቸንም ከክፎ መንፈስ ከዳብሎስ ጠብቀን ፈጣር ለደጁ ያብቃን ታአምሩን ለመመስከር ይርዳን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před měsícem +6

    ❤በጣም ደስ የሚል ምስክርነት በርቺ እህቴ ❤

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před měsícem +3

    አባቴ ጊዮርጊስ አባክህ ለድጅህ አብቃኝ ወንደሜ አይኑን ከለሎብኛል እባከችሁ በፅሎታችሁ አስቡሎኝ እህተና ወንድሞች እኔ ደክማ ትል እህታችሁን አቡኝ አፀደ ማርያም እያላች

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎትሽ አስቢን እህታችን 👐👐⛪

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      እግዚኣብሔር ያስባችው ያስበን ኣዛችው እመቤቴ ኣጥብቀን እንማፀናት በፆሎት እንበርታ

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እንንም ለደጂህ አብቃኝ ያሠብኩትን አሟልተህ አባቴ 🤲🤲🤲

  • @makitemesgen3386
    @makitemesgen3386 Před měsícem

    ንዓኪ ዝበፅሐ ኣምላክ ኣብ ስደት እንነብርይብፀሐልና ቁድስ ጀወርግስ❤❤❤

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před 25 dny

    ሰማእቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀ ለፀበሉ ያብቃኝ❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před měsícem +2

    ብዙ ነገር ነው ያስተላለፈቹ በረከትቷ ይደርብን የቅድስ ጊወርግስ ረዲኤቱ ምልጃው ይድረስልን ለደጁ ያብቃን የሰማነው መልክት በልቦናችን ይፃፍልን
    አኔም ብዙ ግዜ ኣማርር ነበር ልቦና ይስጠን

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj Před měsícem +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቅተህ ለምስክር አብቃኝ።

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lh Před měsícem

    እግዚኦ
    የኔ
    አባት
    እኛንም
    ለምስክርነት
    አብቃን
    አሜን

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r Před měsícem +1

    አሜንአሜንአሜንእናመሰግናለንቃል ይወትን ያሰማልን ሰመአቱ

  • @user-dq5ky7zp1u
    @user-dq5ky7zp1u Před 29 dny +1

    ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ለደጅሕ አብቃኝ ❤❤❤እናቴ ኪዳነምሕረት እናቴ ከብዙ ነገር ያወጣሽኝ እናቴ እመ አምላክየ አንቺነሽ ተስፋየ ለደጂሽ አብቂኝ ❤❤❤❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před měsícem +1

    ተዓዲልኪ ንዓኪ ዝበፀሐ እግዚአብሔር ንዓና እውን ናብ ደጁ የብቀዐና ቅዱስ ቅንኢ ቀኒነ ኣይይ ስደተይ ኣሕፅረለይ ሰማእቱ በኣማላድነህ😢

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ማዓረይ ናዓኹም ለ የሳከዐልኩም እዩ ፀሉዩ ብቻ

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před měsícem +2

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ባሪያህን ማረኝ ከሀጢያቴ ባይገባኝም እጠበኝ ምህረት ባይገባኝም ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před měsícem +3

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ አገራችን ሰላሟን አውርድላት እስከነ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫

  • @tigistabtew
    @tigistabtew Před měsícem +2

    እግዚአብሄር ይመስገን በተለያየ መንገድ የሚያስተምረን

  • @SaraSara-uk9lt
    @SaraSara-uk9lt Před měsícem +2

    ያለውት ሰደት ነው ጭንቅ ብሎኛል እባካቹ ከጭንቀት አውጥቶ ችግሬን አሶግዶ ለምሰክሩ እንዲያበቃኝ እባካቹ ፀሊዩልኝ በሰማሀቱ ጊወርጊሰ ሰም ወለተ ገብረሄል ነኝ ለአንቺ የደረሰ ሰማህቱ ለእኛም ይድረሰልን ከደጁ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před měsícem +2

    እታችን በደንብ አብራርተሽልናል የሠንበቱ ነገርማ ሁላችንም ማለት ይቻላል ፀጉርችንን የምንሠራዉ እሁድነዉ ጥቂቶችናቸዉ ለሊት በቤተክርሥትያን ተገኝተዉ በቅዳሤዉ የሚባረኩት አቤት ማን ይቆም ይሆን ከፊትህ አማኑኤል አባቴ ፍቅርህን አሣድርብን በቤትህ አፅናን ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +8

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ የእኔ የመዳኔ ቀን መቼነዉ ከስደት መልስልኝ ለደጅህ አብቃኝ እስከቤተሰቦቼ

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 Před 9 dny

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ አባቴ🙏🏽

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Před měsícem

    አሜን አሜን 🙏

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 14 dny

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይገባሀል ከፈጣሪያችን አማልደን ያንተተን ስም ስንጠራ ይቅር ይለናልና ይቅር እንዲለን ለምንልን አባት ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Před měsícem +3

    እሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před měsícem +4

    የኔ እናት!!!በረከትሽ ይደርብን!!!

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před měsícem

    ስለግንቦት አሥር ጉዞ ብዙስትናገሩ ትሰማላችሁ በመሠረቱ የእግዚአብሔርን ድህነትና ፀጋለማግኘት ከባድፈተናን አልፎነው ሐኪምቤት እንኳ ሦሥትናሁለት ወር ወረፋጠብቀህ ነው እናንተየግላችሁ አየርመንገድ የላችሁ ሰውእኮ ይሄን መረዳት አለበት

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před měsícem +1

    Tsaarqaane maariyaam sii haa Egduu Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤Gi,orgiis Nuuf haa Eyyaamuu akkaa Deemnuu maana issaa❤❤❤❤

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před měsícem +1

    የኔ እናት አንች ትልቅ ስው ነሺ አስተሳሰብሺ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ዘመንሺን ሁሉ ይባርከው እመቤቴ ከክፍ ሁሉ ትጠብቅሺ አንችን ለደጁ ያበቃሺ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴ ኪዳነምህረት የተገርነውን ሁሉለደጃቸው ያብቁን አሜን

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 22 dny

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 Před měsícem +3

    ምናይነት መታደል ነው ከራስ አልፎ ለሰው መፀለይ😢😢😢

  • @dadinaol2150
    @dadinaol2150 Před 25 dny

    Ere betam gobez ena astewy nat kidus giyorges keberktwa yasatfen ledeju yabkan amen