bermel Georgis ሱሪ ለምለብሱ ሴቶች መልዕክት አለኝ ወረፋ ላይ ረብሸን ወደፀበሉ ስንገባ አስደንጋጭ ነገር አየሁ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 108

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 346

  • @Liyahabisatradstionalcloth
    @Liyahabisatradstionalcloth Před měsícem +75

    የሁሉም አይን አንተን ተስፋ ያደርጋል አምላኬ ንፁ ልብን ፍጥረልኝ

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před měsícem +100

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ማረን ፈውሰን መቼ ነው የምትድኝው የተባለችው ልጅህን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ፈውሰህ ምረሀን እኛንም ለምስክርነት አብቃን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን ❤❤❤

  • @mahelit
    @mahelit Před měsícem +26

    ሂወትሽ እንደኔ ተመሳሳይ ነዉ 😢😢😢ላንቸ የደረሰልሽ አባቴ የልዳዉ ፅሀይ ቅድስ ገወርጊስ ድረስልኝ ሂወቴን ቀይር ለድጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የድርሰው አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አባቴ ቅዱስ ለደጅህን አብቃን 🥲🥲 በጸሎት አስቡን

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te Před měsícem +25

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፆሎህ አስብኝ
    እኔን ኃጢተኛን ልጅህን ይቅር በለኝ

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d Před měsícem +8

    ላች የደርሰው ሰመአቱ ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለኛም ይድርሰልን ለደጂክ አብቃኝ አባቴ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +17

    ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ የእኔስ የመዳኔቀን መቼነዉ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove Před měsícem +62

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ገዮርጊስ ነፍሴን አደራ ለንስሃ ሞትና ለደጂክ አብቃኝ❤❤❤❤

    • @Azie860
      @Azie860 Před měsícem +1

      Amien Amien Amien

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před měsícem +3

      አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦች

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf Před měsícem +1

      አሜን ፫

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን ያብቃን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @user-kj9zj9tm5q
    @user-kj9zj9tm5q Před měsícem +25

    ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለተጨነቅን ሁሉ ይድረስልን።

  • @user-mf4il6cx1f
    @user-mf4il6cx1f Před měsícem +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq Před měsícem +18

    ቅዱስ ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u Před měsícem +26

    የኔ አባት ታሪክ ቀያሪይው ሰማዕቱ መቸም አረሳህም ደጅህ እዴት እደሚናፍቀኝ አምላካ ቅዱስ ጊወርጊስ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማዕቱ ደርሳችው የመጣችው ተስፋ አትቁረጡ ቀስ እያለነው እሱ በፈቀደነው እሚሆነው አትቸኩሉ እኔ የካቲት 23 ነው ሂጀ የለመንኩት ግንቦት 3 ተደረገልኝ በእውነት ነው እምላችው አይረሳንም ዝምብላችው ፀልዩ ለኔ የደረሰ ሰማዕቱ ለናተም ለተጨነቃችው ግራ ለተጋባችው እሱ በፈረሱ ይድረስላችው።

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před měsícem +47

    የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እባክህ አስበኝ ፈጥረህ አትተወኝ አምላኬ ከነባለቤቴ ለንሰሀ ሞት አብቃን ለቅዱስ ስጋወደሙ አብቃን የማታልፈውን መንግስትህን እንድንወርስ እርዳን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před měsícem +8

    በስመአብ ምናይነት ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አንች የፈወሰ ለእኛም ይድረስልን መርጌታ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆነ ደብተራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እባካችሁ ምዕመናን የመምህር ተስፋዬን ት/ት አዳምጡ ብዙ ታተርፋላችሁ❤

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

      እዉነት ነዉ ገጠመኝ አዳምጡ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 Před měsícem +7

    አምላኬ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር ይመስገን ቦታው እውነት በምስክርነት ሲገለፅ በጥቂቱ ነው፡፡ ለመግለፅ አስቸጋሪ ነው ቦታው ከአይምሮ በላይ ነው፡፡ በኛ ዘመን ይሁን ድንቅ ቦታ የሰጠን አምላኬ ቅዱሳን ይመስገን፡፡ ሁሉንም የአዳም ዘር በቦታው ያድረሰው፡፡ እውነቱ በቦታው የሄደ ቋጠሮው ሳይፈታ ሳይማር አይመለስም፡፡

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793 Před měsícem +1

    አሜንአሜን

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Před měsícem +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před měsícem +11

    አባቴ ሀያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እደጅህ ልምጣም አልልም በምን ስራዬ ባለሁበት አድነኝ ታምህርክን ያሳየኝ እኔም ልመስክር ያኔ ህፃን እያለሁ ስጠራህ እንደደረስክልኝ ዛሬም ድረስልኝ😢😢

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 Před měsícem +1

    አግዚአብሔር ከነበተሰብሽ አስከ ህይወትሽ ፍፃሜ ድረስ ከዝህ መንፈስ ይገላግላሽ ይተባረክሽ ነሽ ለዘላለም ይባርክሽ ይጠብቅሽ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፈረሰኛው ቅዱስ ጌዎርጊስ ሰማአቱ ደጁን ለመርግጥ ያብቃን እልልልልልል❤❤❤❤

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Před měsícem +1

    የልዳው ስማት የክርስቶስ ሙሺራ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ባማላጅነትህ ከነ መላው ቤተሰቦች ከነ ጃድኞች ለደጅህ አብቃን በቃልኪዳን ኢትዮጵያ አስምራት 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @liyouworkmamo5168
    @liyouworkmamo5168 Před měsícem +1

    ላአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ እህቴ።

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Před měsícem +5

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን አር ጾለት አርጉልን

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፀሎትሽን አታቋርጭ ስግደት ስገጂ በመቁጠሪያ የእግዚአብሔር ስም እየጠራሽ ፃድቃን ሰማዕታትን እየጠራሽ እራስሽን ቀጥቅጭ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከዛህ በላይ ይፈውስሻል

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h Před měsícem +9

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ስሙ ይመስጋን በእውነት ሰማልቱ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አንቺንም ወድሞችሽንም ሰማእቱ ይማርልሽ
    በእውነት ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለንሰሃ ያብቃን አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před měsícem +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před měsícem +3

    ቅዱስ ጊወርጊስ እህቴን ፈውስልኝ😢😢

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አድርጎልሻል ፣መታደልሽ እኛንም ለዚህ ያብቃን ❤አሜን አምላኬ ሆይ እንደ ቸርንትህ አደራህን በስደት ያለነውንም አስበን አደራ ❤❤❤

  • @SamSam-pg3ey
    @SamSam-pg3ey Před měsícem +2

    ለደጅህ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před 5 dny

    እመቤቴ ሆይ እባክሽ ጤናየን ሰተሽኝ የስደት ግዜየን በሰላም በጤና ጨርሼ ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አብቂኝ ድንግል ሆይ እርጅኝ ሰማእቱ ፈረሰኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነ ሙሉ ቤተሰቤ ለፈዉስህ አብቃኝ ትዳሬን ሰላም አርግልኝ የቤቴን ችግር ታዉቃለህ ለምስክርህ አብቃኝ አሜን እህቴ ስትመሰክሪ ሰዉነቴን ሰቀጠጠኝ ወረረኝ ለፀበልህ አብቃኝ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem +2

    ሰማእቱ ለእንቺ እንደደረሰ ለኚም ይድረሰልን ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 Před měsícem +2

    ሰማዕቱ ለበርህ አብቃኝ

  • @SileEgna
    @SileEgna Před měsícem +2

    ታሪክሽ ይገርማል የሚገርመው የምትናገሪው ችግር ሁሉ የኔም ነው ጸሎትሽም ጸሎቴ ነው ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ።❤❤❤

  • @RahelDubero
    @RahelDubero Před měsícem +4

    እህቴ ለአንቺ የደረስ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀያሉ ሰማዕት ለእኛም ለአጢያተኞች ይድረስልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před měsícem +5

    ኤልሻዳይ ሚዲያ ና ማህበሩ ሥላሴ በፀጋ ይባርኩዋችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 Před měsícem +1

    ሠማእቱ ለደጂህ አብቃኝ ለናተ የደረሠ ለኛ ይድረስ 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @kassahunserite4140
    @kassahunserite4140 Před měsícem +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 19 dny

    ሰማኢቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለተጨነቁ ለተቸገሩ ሁሉ ፈጥነህ ድረስልን እናቴን አባቴን ማርልኝ ፈውስልኝ🙏ብሩኬ ቅዱስ ግወርግስ ካለህበት ጭንቀት በሰላም ያውጣህ🙏🙏🙏

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +6

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @yoditbelachewbekele3557
    @yoditbelachewbekele3557 Před měsícem +5

    ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቁድሰ ጊዮርጊሰ ለኔም ይድአሰልኝ ለደጅህ ከብቃኝ አባቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m Před měsícem +3

    አባቴ እባክህን ለደጂህ አብቃኚ እስከነቤተስባች አብቃን እመመችን እሽ ታውቀው አለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EyobBelete-el4kd
    @EyobBelete-el4kd Před měsícem +2

    "አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ዘመንሽን ይባርከዉ ቃለ ሂወት ያሰማሽ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před měsícem +4

    ላንች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረስልኝ ኤልሻዳዮችንም እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ!!!

  • @Ggg-zg4wl
    @Ggg-zg4wl Před měsícem +3

    አባቴ ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አባቃኝ ከስራቴ ፍታኝ ለንስሀ አብቃኝ❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před měsícem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před měsícem +7

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
    ለኛም ይድረስልን

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy Před měsícem +4

    ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን የመዳን ቀናችን እታችን እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před měsícem +5

    ሰማእቱ ለአንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před měsícem +1

    አልልል እልልል አሜን ተመስገን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰማዕቱ ለኛም ድረስለልን

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004 Před měsícem +3

    የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @HewotMengst
    @HewotMengst Před měsícem +1

    አሜን ሰማህቱ ቅድስጊወርጊስ እኔንም ጥራኝ ለቦታህ አብቃኝ 😢

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንችን እንባ ያበሰ መዳህኒአለም ለተቸገርን ሁሉ እንባችንን ያብስል ሰማዕቱ እመቤቴ ለደጃቸው ያብቁን አሜን አሜን አሜን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አሜላከ ጊዮርጊስ ለኔም ከነበተሰቦቼ ይድረስልን የኔም ህይወት ለክ እዳቺ ነው ከሰው አያግባባኝም የምትናገሪው ስውን ይቆርጣል ይሉኛል እነሜ ከዚህ ሁሉ ፈተናአልፌ ለሀገሬ አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃኝ አሜን

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg Před měsícem +4

    ሰማዕቱ የልቤን አንተ ፈፅምልኝ

  • @user-ej7uf1jy7h
    @user-ej7uf1jy7h Před 28 dny

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb Před měsícem +2

    አባቴ አሳዳጊየ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ💒💒💒👏👏👏

  • @meseretzike
    @meseretzike Před měsícem

    አምላከ ጊዬርጊስ ተመስገን🙏 ተመስገን 🙏ተመስገን🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ለአንችየደርስ ስማአቱ ቅድስ ገወርጊስ ለኔም ይድርስልኝ አሜን

  • @user-qk5yo9vy8c
    @user-qk5yo9vy8c Před 28 dny

    ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ስደተኞችን ለሐገራችን አብቅቶን ደጁ ን ለመርገጥ ለመዳን ለመፈወስ ያብቃን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +3

    ሰማእቱ አደራህ ለደጅክ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem +3

    ሰማይቱ አባቴ አሳዳጊየ ጊውረጊስ ሆይ በበታችን ገብተህ ችግራችንን ፍታ አተ ታውቀዋለህ ችግራችንን ምስክረ እሰጣለሁ አምናለሁ አላፍረም አታሳፍረኝም እጠብቅሀለው

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels Před měsícem +12

    ይየልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እንደ ልጅነቴ ስማኝ ትዝ ይልሃል በደብዳቤ አድርጌ የምፈልገውን ሁሉ ፅፌልህ አንድ እንኳ ሳታስቀር በሙሉ አንብበህ ፈፀምህልኝ አሁንም የ4 የልጆቼን አባት ከመናፍቅነት መልስልኝ ቤታችን ምስቅልቅል እንዳለ አንተ ታውቃለህ እሱን መልስልን ልጆቼም ተሳቀቁ ለደጅህም አብቃን እናንተም ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ወልደ ሚካኤልን መልስላት በሉልኝ ።አንድ ነፍስ አንዴት ሲኦል ይግባ አያሳዝንም።

    • @mnvv-cb5my
      @mnvv-cb5my Před měsícem +2

      እግዚኣብሄር ወደ ቅድስት እምነት ይመልስልሽ

    • @user-tt8mv1ey7c
      @user-tt8mv1ey7c Před měsícem +1

      ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ወደ እውነተኛይቱ እምነት ይመልሥልሽ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před měsícem +1

      Egziabher Amlak Yasebsh & yaseben🤲✝️

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 Před měsícem

      አይዞሽ አንችን ለመፈተን ነው ፀሎት አታቋርጭ በርች

    • @HawiEthopia
      @HawiEthopia Před měsícem

      ልዑል እግዚአብሔር ይመልስልሽ ጸሎትሽን ይስማሽ ደግሞም ይመለሳል አይዞሽ በጸሎት በርች❤

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366

    አሜን አሜን አሜን ለእህታችን የደረሰላት ለሁላችን ምይድራስልን የሰማቱየቅዱስ ግዮርጊስ አባትነቱ ኣይየለየን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ላች ለድርስ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔም ለድጅህ አብቃኝ 🤲🤲 🤲

  • @user-ut2kx2oi2f
    @user-ut2kx2oi2f Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ እኔንም አጥያተኛዋ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አባቴ አደራህን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před měsícem +2

    ሰማዓቱ ጉዱስ ገርወግስ አባትየ አባክህ ለኔም ልደጅህ አብቃኝ 😢😢😢

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለኔም ምህረቱን ላክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před měsícem +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደተ መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢እህታችን ፀጋውን ያይዛልሽ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

    ላች የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለተክለ አብርሀም ይድረስ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TheWeekend-ft9tw
    @TheWeekend-ft9tw Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመገን

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před měsícem +4

    ወይኔ ሰማእቱ እባክህ ማረን በተቻለን አቅም እባካችሁ ቦታው የአርምሞ ነው ጥንቃቄ ባይጎድለን እዛ ቦታ ስንሄድ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @jsb6824
    @jsb6824 Před měsícem +2

    በፀሎት አስቡኝ፡ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ፡ለንሰሀው አብቃኝ

  • @firehiowatteka8634
    @firehiowatteka8634 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአ❤❤❤

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede Před měsícem +1

    ክብረና ምስገና ለአምለከ ግዮርግስ ይኡነት ያእግዚአብሔር ድንቅ ስሪ ግሩም ነዉ ሰማዕቱ ለነች ዬደረሴ ለእኛም ይድረስል🙏💒 አሜን (3) ተዎህዶ ለዘለለም ትኖራሌች🙏🙏🙏

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ስማህቱ እኛንም ይጥራን ከታስርንበት የአፅያት ማስሪያ ይፍታን

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 27 dny

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እኔን ስደተኛዋን ልጅህን ለንሰሀ ሞህ አብቃኝ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ😢😢😢😢😢

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @elk5824
    @elk5824 Před měsícem +1

    እግዚአቢሔር ይመስገን።ቃል ሂወት የስማዓልና።ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 Před měsícem +2

    ላችየደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን😢😢😢
    በረከታችሁ ለኛም ይደርብን❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před měsícem +2

    ስለሁልምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ለአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅድስገወረጊስ ለእኛም ይድረስልን ለደጅያብቃን 🙏

  • @user-ge2uo6ne5h
    @user-ge2uo6ne5h Před měsícem

    ላንቺ የደረሰ ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ።ለደጁ ያብቃን።

  • @user-bj9nq3ym7g
    @user-bj9nq3ym7g Před měsícem +2

    ተመስገን❤❤

  • @SamirawitChuma
    @SamirawitChuma Před 22 dny +1

    Amen kedane,mhirte,fawushin

  • @HawiEthopia
    @HawiEthopia Před měsícem

    ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 26 dny

    እህታችን:ላቺየደረሰ:ሰማአቱ:ቅዱስጎርጊስ:ለኔምይድረስልኝ:ከስደትመልስ:ደጁንለመሳለም:ምረትለማግኝ:አብቃኝ:አባቴሆይ

  • @rere3008
    @rere3008 Před měsícem +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጉስ እባክህ ለኔም እስከነ ቤተስቤቼ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
    ከስደትም በሰልም መልስኝ 😢

  • @user-rw1ik5ym3y
    @user-rw1ik5ym3y Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእኛም የደረስልን ሰማይቱ ቅዲስ ጊዉርጌስ አባቴ ፈጣሪ ደረሽ ለሁላችንም የደረስልን❤

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የደረሰ ለሑላችንም ይድረስልን❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před měsícem

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሰማይቱ፣የቅድስ፣ጊዎርጊስ፣በረከት፣ረዴት፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ወንድሞ፣ቻችንም፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣በመንግስቱ፣ያስባቹ

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e Před měsícem +1

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤ 8:28

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @tigistabebe6675
    @tigistabebe6675 Před měsícem

    እውነት ነው ታላቅ መለኮታዊ እና የምህረት ቦታ ነው

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Před měsícem +5

    ሰማአቱየ ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @hiwotteshome9588
    @hiwotteshome9588 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Před měsícem +1

    ተመስገን ክብር ለፈጣሪ 🙏🙏