ድንቅ ምስክርነት /በሕይወቴ ከማመሰግንበት አንዱን ልንገራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2024
  • ለማስታወስ ያህል እህቶቼ ወንድሞቼ ሌሎች የእኛን ድጋፍ ፣ምክር ሲጠይቁን ትኩረት ሰጥተን እንርዳቸው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ። የእናትች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን ። አሜን

Komentáře • 42

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትርዳን።
    ስለ ኢትዮጵያ ትለመነን፣ ታማልደን።

  • @easterntravel1760
    @easterntravel1760 Před 2 měsíci +5

    አሜን 💞🙏💞 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏የእናትች የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰምሺ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @yelshadaymeaza445
    @yelshadaymeaza445 Před 21 dnem +1

    የእየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤቴ ማርያም ክብር ለአንቺ ይገባል ለእኔም ድረሽልኝ🙏

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Před 26 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ የጌታዬ እናት ክበሪልኝ ላንቺ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ አሜን

  • @semret8073
    @semret8073 Před 29 dny +3

    እልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰✝️✝️✝️💒💒💒🙏🙏🙏 እሰይ እልልልልልልልልልልል

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 Před 25 dny +1

    አሜን 🙏እህታችን ክብሩ ይስፍ

  • @yechajabir3885
    @yechajabir3885 Před měsícem +2

    🙏🙏🙏 መቼም የማናፍርብሽ እናቴ እመቤቴ መሸሸጊያዬ አምባዬ መጠጊያዬ እመአምላክ እመ ብርሀን ገፀ በረከቴ ስጦታዬ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 29 dny +1

    Elelelelle enkwan emebetyie eredachsh eswako derash nate kbir mesgana lemme amlak yihun!!!

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን:: ላንች እንደስማችሽ ለሁላችችን ትስማን::

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před 24 dny

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤

  • @yechajabir3885
    @yechajabir3885 Před měsícem +1

    የጭንቅ አማላጇ እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ስምሽ ይክበርልኝ ምን ይሳንሻል ንግስት ሰማይ ወምድር እናቴ እመቤቴ አንቺእኮ ነሽ

  • @mozaiktube9105
    @mozaiktube9105 Před 22 dny

    Amen

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Před 20 dny

    ተመስግን አህታቺን አንቺን የሰማች እ ማምላክ ሁላቺንም ትስማን

  • @user-bp2oz3fq2k
    @user-bp2oz3fq2k Před 13 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልረክብሯይስፋ

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemwoldemichael8057
    @alemwoldemichael8057 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo Před měsícem

    አንችንየረዳችድንግልማርያምእኔንምትርዳኝ

  • @BelayDegamo
    @BelayDegamo Před 24 dny

    ❤❤❤ ክብር ለእመቤታችን ! ❤❤❤

  • @misrakmisu2750
    @misrakmisu2750 Před měsícem

    Egziabher yemsgne lanchi yedersch Dingle Mariyam legnem tiderslene

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 16 dny

    እግዛአብሔረ ይመስገን.

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před měsícem +1

    እመቤቴ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @user-bx8mo6bm5c
    @user-bx8mo6bm5c Před 18 dny

    እመ ብዝሁን ክብር ይግቦት

  • @sgeb6089
    @sgeb6089 Před 19 dny

    Eleleeeeee

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm Před 11 dny

    Eseyiiiiiiiiii Anchin yesemach le Enyam Tedres Ehtya

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před měsícem

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ይሁን

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 Před 9 dny

    ደስ የሚል ምስክርነት ሰማሁ:: ቅንንት ለራስ ነው እህቴ:: ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ!!!

  • @fekadutsehay403
    @fekadutsehay403 Před 20 dny

    Egzigabher yenesgen yene enat amalag betam des yelal

  • @user-iy1qr1mf9f
    @user-iy1qr1mf9f Před 23 dny

    እመቤቴ አንችን የሰማችሺ እኛንም ትስማን

  • @weynuaGemechu
    @weynuaGemechu Před měsícem

    አሜን አንችን እንደሰማችሽ እኔንም ትስማኝ

  • @HanaJilcha-kk2wd
    @HanaJilcha-kk2wd Před 25 dny

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 21 dnem

    ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sc7ek3tq1e
    @user-sc7ek3tq1e Před 20 dny

    እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተአምላክ ትመስገን እንቺን እንደሰማች እኛንም ትስማን ለኔም የልቦናየን መሻት እንድትማላልኝ ተሳይልኝ ማንነቴን እስዋ ታውቀዋለች ስለቴንም እስከ በፈቀደችው መንገድ አደርጋለው

    • @Mikir-dz3um
      @Mikir-dz3um  Před měsícem

      እመቤታችን ሁላችንንም ትሰማናለች እና ጸልዪ
      አይዞሽ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን የኔ እናት

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před měsícem

    እጅግ ይገርማል።።።።ለኝም ትድረስልን

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc Před měsícem

    🥰🙏🤲🥰

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i Před 15 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉