ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2021

Komentáře • 948

  • @libonatube
    @libonatube  Před 3 lety +222

    ፅሁፎቹን ለማግኘት የፌስቡክ ፔጃችንን ተቀላቀሉ
    facebook.com/yabsramatiwoss

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety +4

      Wendemachin Egziabher Amlak tsegawun yabzaleh Enemsegenaln 🙏🙏🙏

    • @sruae5365
      @sruae5365 Před 3 lety +1

      AMEEN AMEEN AMEEN Waqayoo Galaannii siif haa ta'uu

    • @tegazeabe9821
      @tegazeabe9821 Před 3 lety +4

      ፌሰ ቡክ የለኝም
      በዚው ለጥፍ ከረዳኸን ካልቀረ

    • @user-hl2ck4er9h
      @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

      @@tegazeabe9821 እኔም የለኝም በዚሁም ላይ አቅርብልን እንጂ ወንድማችን

    • @user-rf6eb8vl4q
      @user-rf6eb8vl4q Před 3 lety

      ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን የፌስቡክ ስሙን ንገሩኝ የምታውቁትበማርያም

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 3 lety +154

    እኔ የምጸልየው
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ የተባረከ የተቀደሰ አርግልኝ አሜን🙏🏾ስጨርስ ደሞ ተመስገን አምላኬ ይሄንን የሰጠኸኝ ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ላልበሉትም አብላቸው የነገንም አንተ ታውቃለህ🙏🏾

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +260

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ መልካም ጾመ ነነዌ፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +148

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 Před 3 lety

      💖 የግዚያብሔር 'መንፈስ ቅዱስ' ከማንኛውም ሌላ ክርስቲያን እኩል እልብሽ ውስጥ አለ: የኔ ቤተሰብ !!
      ምንም ስጋት አያስፈልግም !! እሱ እራሱ: እያንዳንዳችንን: በእያንዳንዷደቂቃ ይጠብቀናል !!
      እንዴ: የግዚያብሔር ልጆች እኮ ነን .. ከሓዋርያቱ እኩል !! ሀሌሉያ !! በእውቀት እናንሳቸዋለን እንጂ: እኩል ልጆች ነን: የጌታ !! ምንም ስጋት አያስፈልግም !!
      እራሳችን በእምነት የምናደርገው ጸሎት ይደርሳል ቸሩ አባታችንና: መድህናችን ጌታ ክርስቶስ ዘንድ‼️ ከዛ በሁዋላ: ትርፍ እርስ በርስ ጸሎት ብንደራረግ ደግ ነው: የርስ በርስ ፍቅራችንን ያጠነክራል !!
      እኔም ጸሎት አደርግልሻለሁ: አንቺም አርጊልኝ::
      ጌታ ይባርከን ✝️💙🙂

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 Před 3 lety

      መጠንቀቅ ያለብን: ቀን በቀን ጸሎት እንዳናቋርጥ ነው ... *ከማንኛውም ሌላ ነገር በቅድሚያ !! እና ክመተኛታችን በፊት*
      መጠንና ስልቱን: ተግተን ጸሎት ማረጋችን ሲቀጥል: መንፈስ ቅዱስ እራሱ ከውስጥ ያስተምረናል !! መጽሓፉ ይሄንን ነው የሚለው ... ልብ እናርግ::
      ጌታ ለሁላችን በየቀኑ በታዛዥነት የምናፈቅረውና: በየግል ስልትና ዓቅማችን የምናመሰግንና የምንወድሰው: እኩል እራሱን ይገልጥልናል ... እዚች አጠገባችን መሆኑ በርግጥ ይሰማናል: ይታወቀናል !!
      ጌታ ይባርክሽ ✝️💖🙂

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 Před 3 lety

      ጌታ ቅዱስ ዻውሎስን እንዳለው "የኔ ሓይል አንተ ውስጥ: በድክመትህ ጊዜ ነው የሚገለጠው" ... እኛ ሁላችንም አማኝ ልጆቹ ዘንድ ደሞ: ከማያቋርጥ ጽሎት ጋ ቃሉን በየቀኑ ካጠናነው: ... ድክመት የሚባል ከኛ ሩቅ እንደሆነ ይገባናል !! ትርጉዋሜውን: በራሱ ጥበብና አኳሁዋን መንፈስ ይገልጥልናል !!
      ይሄንነው ባይብል የሚያስተምረው
      አይዞሽ !! ጌታ በልብሽ ነው ሁሌ !! ✝️💖
      ህይላችን ግን የሱ ሓይል ነው ... በመንፈሱ በኩል የሚሰጠን: ሀሌሉያ !!

    • @berhanhabetam1996
      @berhanhabetam1996 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @user-sp5li5qt1j
      @user-sp5li5qt1j Před 3 lety +1

      የቅዱሳን ፀሎት ያስብሽ እህታችን

  • @user-zg3tj5rp1x
    @user-zg3tj5rp1x Před 3 lety +108

    አቤት ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ልቦና ስጠኝ የተዋህዶ ልጁች ልቦና ይስጥሽ በሉኝ😭😭💔

  • @user-qc5ev3wv7j
    @user-qc5ev3wv7j Před 3 lety +118

    አሜን ግን የተዋሕዶ ልጆች የት ነው ያላችውት አበረታቱት ወድማችን የጭፈራ ቦታ የቦለቲካ ቦታ ብዙ ተመልካች አለ ብዙ ላይክ አላቸው መንፈሳዊ ቦታ ግን የትም ቦታ ግብ ላይክ ተመልካች የለም የት እንደምንህድ አናውቀውም እግዚያብሄር ይመልሰን ።

  • @user-ef8cz5rl4k
    @user-ef8cz5rl4k Před 3 lety +83

    እኔ ሳልፀልይ አልበላም አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ---------------------ብየ ፀልያለሁ ሁሌም እህት ወዲሞቸ ሶስት ግዜ አማትቡ ፀልዩም ክርስትያን ማለት እደዝህ ነው በርቱ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety +3

      ቃለ እይወት ያሰማልን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety +2

      ደምሩኝ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 3 lety +1

      Enem alfo alfo yazenagagal enji

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety +3

      እሺ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s Před 3 lety +33

    ❤""ያስተማረን ❤አምላክ❤ክብርና ምሥጋና ይድረሰው ቃለ ሂወትን ያሠማልን❤❤❤

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 Před 3 lety +20

    አቤቱ አምላክ ሆይ ደካማ ባሪያህ ነኝ ልቦናችንን ወዳንተ ምራን ቸርነት እና ምህረትህ አይለን አሜን ።

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +216

    እንጀራ መብላት ናፍቆኛል ከምር ሳየዉ ናፍቆኛል

    • @yordanosandetsion520
      @yordanosandetsion520 Před 3 lety +11

      የኔ እናት የት ነዉ ያለሽዉ ልልክልሽ እችላለዉ በተለይ ከኔ ቅርብ ከሆንሽ በዉነት እልካለዉ ሁሌ ነዉ ምጋግረዉ

    • @user-ph1cc7rj7k
      @user-ph1cc7rj7k Před 3 lety +8

      @@yordanosandetsion520 እኔ ደሞ እንጀራ በሽሮ አብሶ ፆም ሲሆን ውል ይለኛል
      ክክክክክክ

    • @user-em2ml4nm5p
      @user-em2ml4nm5p Před 3 lety +7

      አይዞሽ የኔ እናት

    • @wagentube8663
      @wagentube8663 Před 3 lety +8

      የት ነው ያለሽው?

    • @ainalemainalem7998
      @ainalemainalem7998 Před 3 lety +4

      እኔም ናፍቆኛል
      ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ በጣም ጎብዘሀል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +20

    ልቦና ይስጠን ቅዱስ አባታችን 🙏🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tefetroawefewsoch4816
    @tefetroawefewsoch4816 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 Před 2 lety +9

    አቤቱ ልቦና ስጠን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-gr3wl5cp3e
    @user-gr3wl5cp3e Před 3 lety +6

    ደካማ እህታቹ ነኝ በጸሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ነኝ ክብር እና ምስጋና ለ ለዘላለም ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ኩርስቶስ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-dw8hc3ev2x
    @user-dw8hc3ev2x Před 3 lety +46

    ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን እህታቸ ወንድማቸ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆታች እስብኝ

  • @pinkhummingbird1955
    @pinkhummingbird1955 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-ib7jg8ql1y
    @user-ib7jg8ql1y Před 3 lety +37

    እኔ ስበላ አይጠጋኝም ነበር አሁን አባታችን ሆይ ብዬ በአጋስተ ስላሴስም የተባረከ ይሁን ብዬ ነው የምበላው ከዛን መጥገብ ጀመርኩ ተመስገን ነው

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      ቻናሌን ደምሪኝ

    • @adanekibre6740
      @adanekibre6740 Před 3 lety

      @@Znbabaw21 j3ieisydeheheheulu3ue

    • @adanekibre6740
      @adanekibre6740 Před 3 lety

      Ñzjsaiias

    • @adanekibre6740
      @adanekibre6740 Před 3 lety

      Ñzjsaiias

    • @adanekibre6740
      @adanekibre6740 Před 3 lety

      Hsjsjsjdhdhhkjuu4hrhrŕjrjrjrhhrhrhrhrh4rjrj44rjj44jrjrj4jjrjrjrjrjrjrjrjrjrjrjjrjririjrieieeoje3ok3kiriorriirirriririrurjrhrhhrhyyyrryheu3iejejeejhrejrjeuru4u4u3eu3uehheyeryyyryueuu4uy5yyrryryy5y4urururururuutryrieieuryy4y3yrurrjriueurhrh4rgehehrhhrrhgrryrgooiuge9 is iuy4oìuhueueeueueu3u4i33883u3u3u3uu34uh3heyergeyrtyyrey3ueueu3u3urh5hruururh1hehreyeyryeyeyeieieie3i33ieii23ii

  • @yordanosandetsion520
    @yordanosandetsion520 Před 3 lety +7

    ዉድ የእግዚአብሄር ልጆች እንኮን ለጾም ነነዌ በሰላም አደረሰን መልካም ቀን ይሁንልን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-nc1ss1xg1u
    @user-nc1ss1xg1u Před 3 lety +17

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalhi tewahdou Hulam melesi alati 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 3 lety +13

    ስለ ቃሉ እግዛቢሄር ይክበር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ghty7501
    @ghty7501 Před 3 lety +4

    እግዚያብሄር ይመስገን። ቃለህይወት ያሠማልን

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +5

    ጸሎት ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው። ጰሎት አድርገን ስንበላ መተት የተደረገበትን ዕንዳይጎዳን ማድረግ ዕንችላለን። ጸሎት ሳናደርግ ስንበላ ሰይጣን ዐብሮ ይበላል ከተወሰነ ጊዜ በኃላ በሽታ ይሆናል።

  • @user-dr5jt9hq5u
    @user-dr5jt9hq5u Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-td6zj9zx3o
    @user-td6zj9zx3o Před 3 lety +20

    የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራቹህ እንደምንስ ቆያቹህ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጨለማውን ገፎ ብረሀንን እንድንመለከት የረዳን አምላክ ፡ እንኳን ለፆመ ነነዌ አደረሳቹህ

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube7609 Před 3 lety +17

    ወንድማማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ተባረክ

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +20

    ወንድማችን የአብስራ ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በረታልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችን ፆመ ነነዌ የበረከት የመንግስት ሠማአት መዉረሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 Před 3 lety

    Egziyabhre yemesgn amen amen amen amen Kale hiweten yasemlen

  • @user-gm5rz3pj4w
    @user-gm5rz3pj4w Před 3 lety +5

    ፀሎታቹ ከሁላችንም ፀንቶ ይኑር

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      አበረታችኝ ቻናሌን ደምሪ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው

  • @tegistytegisty5951
    @tegistytegisty5951 Před 3 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠን እናመሰግናለን 🌾

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው ሁላችንም ይልመድብን እኔ ጸሎት አድርጌ ከበላሁ አይርበኝም ብዙ ጌዜ እራሴን ታዝቤዋለሁ

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @marieomar7711
    @marieomar7711 Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጡሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛❤❤

  • @faniyeemareyamiilij4716

    Sagalee jirenyaa ISINII haa dhagesisuu Abbaa dhugumaadhugatii baraa baraa tajajilaa kesan abbaa 🕯😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯⛪✝️💯👌👌

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 3 lety +21

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በርታልንን
    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እኔ በስመ አብ ብቻ ብየ ነበር የምበለው

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      ቻናሌን እኔጋም ደምሪኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +7

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህን።

  • @serkalmyoutube235
    @serkalmyoutube235 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 Před 3 lety +1

    Amen 🤲 kale hiwto yasamalna abatachina

  • @user-xn8uf5zp7t
    @user-xn8uf5zp7t Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብን

    • @bogymul6360
      @bogymul6360 Před rokem

      ቃለ ህወት ያሠማልን ያላወኩት ተምሬያለሁ

  • @ksanet4540
    @ksanet4540 Před 3 lety +94

    እባካቹ ካልፈለግን ኣንየው ለምን ዲስላይክ እናረጋለን ይቅር ይበለን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety +5

      ሴጣኖች ናቸዉ ለምን መሰላችሁ መንፍስ ቅድስ ሲጠራ አይወድም

    • @semhartadese4645
      @semhartadese4645 Před 3 lety +2

      P

    • @selihomlee2426
      @selihomlee2426 Před 3 lety +1

      እነሱ ባወቁት ልክ ብቻ ነው እውቀት የሚመስላቸው If I Don’t Know about it It is Not Existing Kind of Theory!

    • @sarayared1786
      @sarayared1786 Před 3 lety

      በእውነት የኔም ጥያቄ ነው መቼም ጤናኛ ሰው ዲስላይክ አያረግም እርኩስ መንፈስ ካልተጠናወተው በስተቀረ

    • @user-yp2xr6jd5x
      @user-yp2xr6jd5x Před 3 lety

      እውነት ነው

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪

  • @dugdhg7593
    @dugdhg7593 Před 2 lety

    Amen amen amen kalehewote yasemalin

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +1

    እግዝኣቤር ይመስገን ክውር መምህራችን ቃለ ሂወት የሰማልን ፀጋውንም በረከትም ያብዛላቹ፫

  • @user-nw3sf8kb2y
    @user-nw3sf8kb2y Před 3 lety +5

    አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-zq9hs1yt9c
    @user-zq9hs1yt9c Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @weletmariyamwebalem9400

    Amen amen amen kal hiwet yasemalen

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před 3 lety +5

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +4

    እንኳን በስላም መጣህልን ወንድማችን እናመስግናለ በርታልን የኛ ጀግና የተዋህዶ እንቁ እኮነህ

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 3 lety

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen 👏👏👏

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን ወንድማችን

  • @mulubakali8145
    @mulubakali8145 Před 3 lety +7

    እዉነትም ልቦና ትዩብ እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @sewaregchalie8994
    @sewaregchalie8994 Před 3 lety

    Amen amen ame kale hiywet yasemalin wendimachin yagelglot zemenhn yarzmlin

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund

    አሜንንን 👏ዋንደም ታባረክ ቡሩክ ሁን ቃል ህዎንተ ያሰማለን 👏

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወድማችን

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn Před 4 dny

    እኔ ስፀልይ ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድ ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ለመቤቴ
    ማርያም ምስጋና ይገባል ይህንንም ምግብ ትባርክልኝ ዘንድ አመሠግናለሁ በማለት እመገባለሁ ተመግቤም ስጨርስ ተመስገን በማለት የተመገብኩበትን አነሳለሁ
    ማርያምም ምስጋና ይገባል ለክብር መስቀሉም ምስጋና ይገባል ይህን ን ማድም ባርክልኝ ብዬ አማትቤ እመገባለሁ

  • @distatedistadista4979
    @distatedistadista4979 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @fekradsiyoutube1422
    @fekradsiyoutube1422 Před 3 lety +6

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልም ፀጋውን ያብዛልህ
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እኔ አንዳንደዬ በስመአብ ሳልል እረሳሉሁ ከበላሁ በኃላ ትዝ ይለኛል 😰
    መዝሙር 22 በቃለ ለመያዝ ብዙ ግዜ ሞከርኩ ግን አልቻልኩትም 😭😭ወለተ ሰማያት በፆለት እስብኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 lety +4

    🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-td6zj9zx3o
    @user-td6zj9zx3o Před 3 lety

    ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 3 lety

    አሜን፫🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +4

    እናመሠግናለን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ሲያሥተምር ምግብ ልንመገብ ስንል የሚያፈጥ መንፈስ አለ አማትበን ስንፀልይ የሚያዛጋን ያ መንፈስ አብሮን ለመመገብ ያደፈጠ ነው በመፀለያችን ብን ብሎ ከእኛ ይርቃል እናንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተመገነ ይሁን እኔ አማትቤ #አቡነ_ዘበሠማያት ደግሜ ነው የምመገበው 🙏

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር፣በበረከቱይጎብኜን፣መምህራችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 Před 3 lety

    Amen amen amen amen sher senbtlen

  • @wudalemwudalemgtenet3916

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን

  • @maryedinglemariyamlij8271

    ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተላልፈው

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ

  • @user-hu1dv8wi4s
    @user-hu1dv8wi4s Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
    እግዚአብሔር ኣምላክ

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln mengste semayatn yawursln

  • @user-mm7wg3ul2u
    @user-mm7wg3ul2u Před 3 lety +28

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እኔ ፀሎት አድርጎ መብላትን ያስተማረችኝ እናቴ ነው ሳትፀልይ አትብይ ፀልየሽ ከበላሽ ይበረክልሻል ወርዝም እራሱ ጨምረው ቢሰጡሽ የፈጣሪ ስም ስላለው ይሻራል ብሎ ነገረችን በውቅቱ አልረዳትም ነበረ ትኩረቴ ምግቡ ላይ ስለሆነ ከስዋ ጋር ስንበላ እየፀለየች ትቆያለች በዚህ ጉዳይ እላች ነበረ ግን ቀስ በቀስ እየለመድኩኝ ጥቅሙንም እያወኩኝ መጣሁኝ እኔ እንተ እናቴ ፀሎት ረድርጎ መብላት አንድ ቀን በጣም እርቦኝ ስለነበረ ሳልፀልይ በልቼ ትንታ ልገለኝ ነበረ አጋካሚም ይሁን ምን እደሆነ አላውቅም የተለመደውን ፀሎት አድርሼ በላሁ እናቴ የምትፀልየው ፀሎት አባታችን ሆይ ብላ ስትጨርስ ፀጋን ለፍትረታት የምትሰጥ አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠህን ፍጹም ጸጋ እናመሰግንሃለን ፍጥረትንም ሁሉ አንተ ተስፋ ያደርያል አንተ ለሁሉም ብግብ ትሰጣቸዋለህ ታጠገባቸዋለህ አሁን ያዘጋጀህልን ምግብና መጠጥ ባርከህ ቀድሰህ ለነብሳችን ና ለስጋችን ሀይል ጽናት እንዲሆን አድርግ በምግብ እጦት የሚሰቃዩት ወገኖቻችንም በረከትህ ስጥ ለዘላለሙ አሜን በልተን ስንጨርስ ስብሃት እንላለን ይህን ነው በቃ ልምድ ነው እናታችን ያስተማረችን ልምድ ጥቅም ያለው ልምድ ለመድን በኋላም እናቴ ማን እዳስለመዳት ስትነግረን የቤታችን የመጀመርያ ልጅ ልጄ ናት ያስለመደችኝ አለችን እናት ልጅን ብቻ ሳይሆን የምታስተምረው ልጅ እናትንም ታስተምራለች የኛ ቤት ተሞክሮ ይህን ነው

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 lety +4

      በጣም ደስ ይላል እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @atsedemaryam1580
      @atsedemaryam1580 Před 3 lety +3

      እህቴ መልካም እናት ነው ያልሽ እኔእንኳን ከእናት ጋ ለማደግ አልታደልኩም መልካም አባት ነበረኝ ነብሱን ይማርልኝ!! አማትቤ እበላለሁ እጠጣለሁ የእናትሽን ፀሎት ይዣታለሁ ካማተብኩ በኋላ እፀልያታለሁ አንችም ለልጆችሽ አስተምሪያቸው ስለፃፍሽልን አመሰግናለሁ!!

  • @user-zq7un3qf7f
    @user-zq7un3qf7f Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @destadesta7634
    @destadesta7634 Před 3 lety +2

    Amen.amen.amen.💖💖💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏

  • @cell7172
    @cell7172 Před 3 lety +3

    ወንድማችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 3 lety +3

    እናመስግናለን ወንድማችን ተባርክ

  • @user-es9dq8mr3w
    @user-es9dq8mr3w Před 3 lety +2

    *እንኳን ስላም*
    መጣከልን ውንድማችን
    *መምህራችን*
    በረታልን

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 Před 3 lety +6

    እግዝአብሄር በዕድሜ በፀጋ ያንርህ ትንሹ ወንድማችን በርታ እመአምላክ ካንት ትሁን

  • @user-ef8cz5rl4k
    @user-ef8cz5rl4k Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያስተማርን የገሰፀን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሉኡል እግዚአብሔር. ወዲማችን በርታልን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      ቻናሌን ደምሪኝ አበረታችኝ

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሃኒያለም የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን።

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      ቻናሌን እይልኝ ደምሪኝ

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባ ታች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +3

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን
    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ።እኔ ሁሌም ሰመገብም ውሃ ሰጠጣም በፀሎት ነው
    እናመሰግናለን ወንድማችን የበልጥ ደግሞ
    መምህር ተሰፍዬ በደብ አንቅቶናል ።በርቱ 👍

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 Před 3 lety

    አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም እናመሰግናለን

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      ቻናሌን ተቀላየይ

  • @user-je9ms9jr8w
    @user-je9ms9jr8w Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ እናመሰግናለን እኔስ አቡነ ዘበሰማያት ብየ ነው የምበላው አንዳንዴ ግን አብሮኝ ሊበላ ስል ያስረሳኛል

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን እውነት ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +3

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግንሃለን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +11

    ይሄንን ስላቀረብክልንን እናመሰግናለን ግን እኔ በነገራችን ላይ የመምህር ተስፋዬን መማር ከጀመርኩ በዋላ በስመአብ ብዬ አባታችን ሆይ ብዬ ነው ምበላው ስህተት ካለኝም. እስቲ ላዳምጥክ ከስህተቴ ልታረም እሹ ወድማችን

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 Před 3 lety

      ቻናሌን እኔጋም ተቀላቀይ የእመቤቴ ልጅ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባክህ

  • @rahelgenene4585
    @rahelgenene4585 Před 3 lety

    ቃልህዮት ያሰሚልን እግዚአብሔር ያክብርልኔ👏
    በፀሎታቹሁ አስቡን