ለቄደር ለመጠመቅ የሚያበቁ ሀጢያቶች ምንድናቸው ? መምህር ኃይለገብርኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 112

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před měsícem +24

    ወዶቹ ወድሞቸ እግዜህበር ይባርካችሁ እናቴገብያ ሂዳ ስትቆይብኝ አስሬብቅብቅ እያልኩሳያት እንደነበርው እናተንም ሁሌእንደዛነውየማያችሁ እድሜናጤናይስጣችሁ አላየ ዘማሪዳዊት ምነውበሰላምነው ጠፍሰሞኑን በሰላምነው? እሾህእንዳይወጋችሁ እንቅፋት እንደይመታችሁ የሁልጌዜ ጾለቴነው የተዋህዶ ምርኩዝ ብያችሃለው

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před měsícem +3

      ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ ዘማሪ ዳዊትም አለ

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      Btamgbsnahu❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +4

    የተዘረረዘረው ሁሉ የኔ ሀጢያት ነው አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😭😭😭

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před měsícem +21

    ወዮልኝ ወዮታ አለብኝ 😢😢😢እመብርሐንዬ እንዴት ታደርጊኝ ይሆን ወዮልኝ😢😢😢

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +2

      ዋዋዋነፍሴ መግቢያሽ የትይሆን😢😢😢😢😮😢😢

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před měsícem +1

    እግዚአብሄረ ይመስገን በሰላም ሀገሬ ገብቸ አቤቱ አምላኬሆይ ለንስሀ አብቃኝ😥😥

  • @Iman734
    @Iman734 Před měsícem +10

    አቤቱ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ አምላኬ እኔስ ጠፍቻለሁ 😢😢😢😢😢ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሽ

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před 11 dny

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 21 dnem

    ወዮወልኝ ነን መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልት ወንድሞች አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 Před měsícem +5

    አላየ በእግዚአብሔር ፀልዩልኝ ከሀገሬ ገብቸ ንስሀ እንድገባ

    • @alemaztube
      @alemaztube Před měsícem +1

      በስደት ብንሆንም ሞት መቼ እንደሆነ አናቅምና ወደ ቤተክርስትያን መሄድና በቅርብ አባቶችን ማገይኘት ያልቻላቹ በስልክ ንስሃ ገብቴን በሰላም ወደ ሃገራችን ስንሄድ ቀቄደር መጠመቅና መቆረብ እንችላለን ፣እሄ ይሚቻለው ግን ወደ በተ ክርስትያን በሰው ሃገር መሄድ ያልቻሉት ብቻ ነው ።መንግስት ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ።

  • @alemaztube
    @alemaztube Před měsícem +5

    በስደት ብንሆንም ሞት መቼ እንደሆነ አናቅምና ወደ ቤተክርስትያን መሄድና በቅርብ አባቶችን ማገይኘት ያልቻላቹ በስልክ ንስሃ ገብቴን በሰላም ወደ ሃገራችን ስንሄድ ቀቄደር መጠመቅና መቆረብ እንችላለን ፣እሄ ይሚቻለው ግን ወደ በተ ክርስትያን በሰው ሃገር መሄድ ያልቻሉት ብቻ ነው ።መንግስት ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ አተማሪ የሆነ ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያግልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን ድግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +2

    ከስደት አውጥተህ ለንስሀ አብቃኝ አባቴ😢😢

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před měsícem +7

    በእውነቱ ሚስጥሩን እንደዚህ የሚያብራራ ያብዛልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ መምህር .

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +9

    ቃለ ህይወትነ ያሰማልን መምህር ኃይለ ገብርኤል❤❤❤❤❤

  • @user-bo4kr5qd8l
    @user-bo4kr5qd8l Před měsícem +2

    ወዮልኚ ወዮታ አለብኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እመብቴ ማርያም እናቴ እንዴት ታደርጊኝ ይሆን ወዮልኚ እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +7

    ይህ ትምህርት ለኔ ነዉ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ቃል ሂወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢

  • @MichaelAD91
    @MichaelAD91 Před měsícem +6

    እግዚያብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምራችን❤❤❤

  • @tsegaykahsay4888
    @tsegaykahsay4888 Před měsícem +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ❤ ኤልሻዳይ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ከ መቀሌ። ዳግመኛ ወደ ደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅ/ጊዬርጊስ

  • @romange5198
    @romange5198 Před měsícem +4

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ባለፉት ዘመናት ንስሀ በገንዘብ አልነበረም ግን አባቶች በልባችሁ ያስባችሁት ለነደያን የነፍስ ዋጋ እንዲሆነ ነው የምንስጠው አሁን ግን በጣም ብዙ ገንዘብ ይጠየቃል በኔም ስለደረስብኝ ነው ይህን ምንትሉናላችሁ መልስ ስጡን አንድ ትልቅ አባት ጋብዙልን መልስ ይስጠን ልናገረው ሃጢያት ይልቅ በዚህ ጉዳይ ሃጢያታችን በዝታል በማርጎምጎም አንናዘዝ እርድን ።

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 29 dny

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ ነው ያብራሩልን እናመሰግናለን ❤ወድማችንም አላዬ እድሜ ከጤና ይስጣቹ💚💛❤💐💐💐

  • @user-lj8cb2eu4o
    @user-lj8cb2eu4o Před měsícem

    አሜን፫ 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመሰገን ላስተማረን ለገጸጸን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria Před měsícem

    መምህር በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው የምትሰጠው ምሳሌ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ወደ ውስጥ የሚገባ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @user-cc4ko9sh8v
    @user-cc4ko9sh8v Před 28 dny

    እውነት መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ለኔ ነው ዛሬ ይሄ የተነገረው እግዚአብሔር አምላክ በአንድም በሌላ ያስተምራል ተመስገን

  • @samiraal-tl5ee
    @samiraal-tl5ee Před 27 dny

    እደው ባማላጂቱ ይሁን እባቻሁ አባት ያላቺሁ አገናኙኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahelDubero
    @RahelDubero Před měsícem

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት

  • @workeworke180
    @workeworke180 Před měsícem

    😢😢😢ወይኔ ጉዴ ይህን ሁሉ ጉዴን ሳላውቅ ቅዱሱን ቁርባን ተቀበልኩ ወዮልኝ ለእኔ😢😢😢 ብዙ ቄደር መጠመቅ ያለብኝ በደል በደልኩ ሳልጠቀም አወይ አለሠታደሌ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před měsícem

    መምራቱን ቃለ ህይወት ያሰማል ደስየሚል ትምህርት በስደት ሆኜ ውስጥ የሚመለሰውን ጥያቄ ተመልሶልኛል እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ትምርት እጠብቃለን ለሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ያብቃኝ

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f Před měsícem

    እመቤቴ ማርያም አደራሽን መልጃሽ አይለየኝ 🙏🙏🥹🥹

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před měsícem

    አቤቱ ልቦና ስጠን 🙏🙏🙏

  • @MeskeremTadesse-xk9bi
    @MeskeremTadesse-xk9bi Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem

    ቃል ህወት ያሰማልን በፆሎታችው ኣስቡን ቤተሰብ

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5j Před měsícem

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ያለንዉን ለደጂህ አብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስራቴ ፍታኝ አምላኬ ሆን እኔ ጠፍቻለሁና ወዳንተ መልሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ሳናውቅ በስተት እያወቅን በድፍረት የሰራውትን ሓጽያት ይቅር ይበለኝ ለንስሃ ያብቃኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እናመሠግናለን

  • @tazebechmekonen331
    @tazebechmekonen331 Před měsícem

    እግዝኣብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fn6mp6rm2y
    @user-fn6mp6rm2y Před měsícem +3

    ያለሁት ሥደት ነብሥ አባት የለኝም እፍፍ አቤቱ አተ ለንሥሀ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @alemaztube
      @alemaztube Před měsícem

      በስደት ብንሆንም ሞት መቼ እንደሆነ አናቅምና ወደ ቤተክርስትያን መሄድና በቅርብ አባቶችን ማገይኘት ያልቻላቹ በስልክ ንስሃ ገብቴን በሰላም ወደ ሃገራችን ስንሄድ ቀቄደር መጠመቅና መቆረብ እንችላለን ፣እሄ ይሚቻለው ግን ወደ በተ ክርስትያን በሰው ሃገር መሄድ ያልቻሉት ብቻ ነው ።መንግስት ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ።

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen Před měsícem +1

      ​@@alemaztube በስልክ ንሰሃ ለመግባት እኮ ዘመኑ ሃሰተኞች የበዙበት ነው ትክክለኛ አባት እንዴት ማግኘት ይቻላል?????

    • @alemaztube
      @alemaztube Před měsícem +3

      @@TamesgenDagen ትኪክል ነው በዛ ዙርያ ጥንቃቄ ያስፈልጋል አንድ አባት አገይኘሁ ብለው ንሳሃ ከማግባት በፊት ንስሃ የገቡ እህት ወንድሞች ልኖሩ ይችላሉ እንድሁም የምናቃቸው መምህራን መጠይቅ ያስፈልጋል ።ዘመኑ ክፉ ነው ቄስ መሎ የራሱን ሃሳብ የሚያራመዱትም ብኖሩም ሰው በሰው ተጠይቆ ንስሃ መግባት አለበት ፣እኔ በራሴ ስለአይሁት ነው እና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አባት እግዚአብሔር ሰጤኝ

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před měsícem

      አይዞን 😢

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +1

    አላየ መምህርቃለህይወትን ያሰማልን ኢትዮጲያ መጥቼ ንሰሀ ገብቼ ቄደር ተጠምቄ ክቡር ስጋዎን ቅዱስደሙን ተቀብዬ ወደ ስራ ቦታዬ ተመለስኩኝ ቀጣይ አመትነዉ ወደ ኢትዮጲያእምገባዉ እሰከዛዉ ድረስ ብሞትስ ብዬ ዉስጤይፈራል ያሉሁትበት ሀገር አባቶች ቦታዉ ትንሽ ይርቀኛል ሀጢያቴን ሳስበዉ ንሰሀ ለመቀበል አስባለሁ እባካችሁ በስልክ መግባት ይቻላል አምላኬ የንሰሀ እድሜ ስጠኝ ዋነፍሴወዮዎታ አለብሽ 😢😢 ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-oy4rs9wx6r
    @user-oy4rs9wx6r Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ለንሰሀ አብቃን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před měsícem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Tebareku!Alaye degu lij berta!Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před měsícem

    ወዮልሽ ነብሴ ሆይ😢😢 😢😢😢😢

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +2

    ምምህር አንኳን በሰላም መጣችሁሉን አንወዳችኃላን❤❤❤❤❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před měsícem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለይ 😭😭😭

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን:: የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @mimiymaryamlig3510
    @mimiymaryamlig3510 Před měsícem +1

    መልካም ትምህርት ተማርን ቃለህይወት ያሰማልን አባትሆይ ማረን ድንግል ሆይ አማልጅን ከቅፉ አይለየን

  • @birtukanbedane7784
    @birtukanbedane7784 Před měsícem

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před měsícem

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen 🙏

  • @haben6690
    @haben6690 Před měsícem +1

    You know how much i love memiher Haile Gebrail
    God bless you
    You are so kind and blessed
    Weldetomas

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 Před měsícem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፀልዩልኝ እኔ በህዛብ አገር ነዉ ያለሁት ነፍስ አጥፍቻለሁ ለነስሀ እንዳበቃኝ ከሀገሬ ገብቸ

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 Před měsícem +1

    ነፍሴ ፍስሃ አደረገች በደንብ ተረዳሁ እግጊአብሄር ይሰጥልን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před měsícem +2

    አሜን(3*) ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @asedMariyame
    @asedMariyame Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ዋኔፍሴ ተመከሪ 😢😢😢

  • @mamiebizuneh8545
    @mamiebizuneh8545 Před měsícem +1

    አላዬ ጊዮርጊስን ሳስብ ትናፍቁኛላችሁ ተባረኩልኝ ወለተማርያም (ማሜ)

  • @AzebKidane-te9td
    @AzebKidane-te9td Před měsícem +2

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን

    • @genat6896
      @genat6896 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před měsícem

    አሜን

  • @Nardos-of8pj
    @Nardos-of8pj Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @birhantadeset3370
    @birhantadeset3370 Před měsícem +1

    Kale hiwot yasemalin….Egziabher ageligilotachuhun yibark!!!!!

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Před měsícem +1

    መምህርዬ በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TADILAEtu
    @TADILAEtu Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል አባቲቻ

  • @firehiowatteka8634
    @firehiowatteka8634 Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልንአሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před měsícem

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ❤በጣም ቆንጆ ልዩ ትምህርት ነው ያስተማርከን በመጨረሻም በጣም አስቆኛል
    የሰውልጂ ብልጠት መለከ ሞትን ለመሸወድ መሞከሩ ይህን ያክል ደጋሞች ነን የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ የንስሀ ፍሬ እንድናፈራ በቅጠል እንዳንቀር አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳን በርቱልኝ ወንድሞቼ እወዳችሗለሁ ❤

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 Před měsícem

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ትምህርቱን ከልቤ ነው ያዳመጥኩት
    በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Před měsícem

    ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ አብቃኝ ከነበደሌ እንዳትጠራኝ

  • @user-if2ip6hd7s
    @user-if2ip6hd7s Před měsícem +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማማን

  • @Eleni-bj2ti
    @Eleni-bj2ti Před měsícem +1

    Kale hiwot yasemalin a abatachin true tmhirt new yesetun

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልኝ በፀሎት አስቡኝ ወደሀገሬ ተመልሸ ንስሀእድገባ❤❤

  • @user-xq2dp5hh5z
    @user-xq2dp5hh5z Před měsícem

    እባካቹ በርሚል ቅዱስ ጊወርግስ የምትሄዱ ወለተ ኪሮስ ብላቹ ፅፋቹ በፆሎታቹ ኣስብልን ስማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en Před měsícem

    Alay egthabherybarkh setun adtemarken regem edmi yesth sewdh

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Před měsícem

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እጅግ ድንቅ ትምህርት❤❤❤ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ንስሐ አባቴ ግን ኢትዮጵያ ናቸው እና ሳጠፋ እየደወልኩ እነግራቸዋለሁ ችግር አለው?

  • @selamzersenay5943
    @selamzersenay5943 Před měsícem

    Dnk tmrt new wendmachin ayle gebriel kale hiwet yasemaln

  • @MichaelAD91
    @MichaelAD91 Před měsícem

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tizetatesfaye
    @tizetatesfaye Před měsícem

    😢😢😢 🙏🙏🙏

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Před měsícem

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @niniz8365
    @niniz8365 Před měsícem

    Kalehiwot yasemalen

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Před měsícem

    Abeyet metadel Egzabher nsahsin ykebeliöin
    Kal hiwet yasemalin 😢

  • @habtugomida9106
    @habtugomida9106 Před měsícem

    ወንድሞቼ ጌታችን ለስምኦን ጴትሮስ በጎቼን ጠብቅ ማለት እረኛው በጎችን ባሉበት ተከታትለህ ጠበቅ ተብሎ ታዘዘ እንጂ እንድትጠብቃቸው በጎቹ ወደ ኣንተ መጥተው ይጠይቁሃል ማለት ኣይመስለኝም ። ከተሳሳትኩ ይቅርታ !!

  • @danieltio7354
    @danieltio7354 Před měsícem

    kale hiwot yasemaln memhrachen

  • @onlyme8144
    @onlyme8144 Před měsícem

    Nay lbey hton melsn sle zrekebku kbrn msganan egziabiher ykun ❤emebrhan marey kudus gebriel kem zebesereki bsratki ayfeleyeni wetru ms wedki msay kuni bzeykaki seb zbhal yebleyn ane gn nski ms wedki sle zelekomni wetru bdestan hagosn ynebr aleku brukat ahwatey egziabiher bxegan tbebun yenbrkum tebareku

  • @SinkeYami
    @SinkeYami Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 egizhabern masgen

  • @EMEBITBEQLEE
    @EMEBITBEQLEE Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 28 dny

    አቤት የኔስ ጉድ አያልቅም 😢።

  • @AM-m44
    @AM-m44 Před měsícem

    E/r yistachu ewunet yenen tark yehan huluneger

  • @user-ou3ct2pq2p
    @user-ou3ct2pq2p Před měsícem +1

    Mnune trfkut ykraje ylm agra gbca lnsha y kase bluj sw agr nj enkan nsha lgba dgun alywm sawdy nje tmralw kal hywat yasmaln

  • @SenaytSenayt-kg7yr
    @SenaytSenayt-kg7yr Před měsícem

    ስደት ላይ ነኝ እስኪ በስልክ ንሰሃ ልገባ የምታቃቸዉ ኣባት ካላቹ ስልክ ስጡኝ😢

  • @user-ym3pj3uk2g
    @user-ym3pj3uk2g Před měsícem

    Mecha new mzgeba mtgemrut semaetu mengedun gemreh ledegh abkagn abata

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před měsícem +2

    አላየ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ አልሄድኩም ልሄድ ሳስብ መንገዱ ተዘጋ ጥያቄዬ ምን መሰለህ ንሰሀ ተገብቶ ድጋሚ እዛ በግድ ያውም በገንዘብ ግቡ ይላሉ ያውም እስከ አስር ሺ ብር ይጠየቃል ይባላል እና ይህን ብታጠራው ደስ ይለኛል እኔ በበኩሌ አይመስለኝም

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg Před měsícem +1

      ኸረ በስመአብ ። ለመሆኑ ሀሰት መሆኑ ጠፍቶሽ ነው?

    • @alemaztube
      @alemaztube Před měsícem +1

      ውሸት ነው እሱ ሳይመለስ እንካን ውሸት መሆኑ አይጠፈም

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před měsícem +3

      ሱለሱ ሰማዕቱ ያስተላለፈዉን መልዕክት መስክሪ የተባለች ልጅ ነገእሁድ ይለቀቃል እነሱየሚሰሩት የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ አይወክልም

    • @EagerWateringCan-xw9en
      @EagerWateringCan-xw9en Před měsícem

      Er ewnet yhi teftoshn new ehti wesht new

  • @hannaandu7037
    @hannaandu7037 Před 21 dnem

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ንስሐ ሲገባ የንስሐ አባቱ ፊት ቀርቦ ንስሐዉን እየገባ መናገር ሲጀምር ሁሉንም ተናግሮ ሳይጨርስ የንስሐ አባቱ በቃ ብለዉ ሁሉንም ሀጢአታችንን ሳይሰሙ ቀኖና ሰጥተዉ ሁለተኛ ሃጢአት አትስራ የሚሉ አባቶች አሉ ይህ አይነት ንስሐ ትክክል አይደለም ወይ? ይህንን መልእክት ባያችሁ ሰአት ለሁሉም ሰው ጥሩ መልስ ስለሚያውቅ መልስ እንድትሰጡበት ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před měsícem

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před měsícem

    አሜን

  • @user-nm5du8si3q
    @user-nm5du8si3q Před měsícem

    ,ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሆን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ እኔን ሐጥይይተኛዋን እህታችሁን እስቡን በሰው ሀገር ነው ያለሁት እህት ማርያም አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ