ሰማዕቱ በፈረሱ ፀበል ውስጥ ሲረግጠኝ ታምር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 125

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 2 měsíci +51

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔም ትዉልድ ነኝ ፈዉስህን እሻለሁ ዋስ ጠበቃዬ 🤲የዘረ ያዕቆብ እመቤት ❤የኤፍሬም ወዳሴ❤ የያሬዱ ዜማ❤ የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ እመቤት❤የኢሳያስ ትንቢት❤የኤልያስ መና❤የናሆም መድሀኒት❤ንኢ በደመና🙏

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před 2 měsíci +15

    እንዴት አይነት አስገራሚ እምነት ነው ግን የምሰማው ?ወይ ጉድ ሰማዕቱ ምንም አልልም እምነት ጨምርልኝ ።

  • @BeneyasYedegualij
    @BeneyasYedegualij Před 2 měsíci +17

    ሰማዕቱ በድጋሜ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 2 měsíci +16

    ወይኔ ወንድማለም ምኑን አሰማኸኝ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በአንተ ላይ አድሮ መልካም ዜና ያሰማኝ ።

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 2 měsíci +17

    ❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈዉስ እሻለሁ ለደጂህ አብቃኝ🤲🤲🤲 እናቴ ኪዳነምህረት አንች ጥላ ከለላ ሁነሽ ለደጂሽ አብቂኝ😥😥😥🤲🤲🤲❤🌿🌿❤️

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede9929 Před 2 měsíci +9

    አምላኬ ሆይ አንተ ልጄን ጠብቀህ ለቤቱ አንደምታበቃዉ አልጠራጠርም እግዚአብሔር በሠላም ይመልሣችሁ!!!!!

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለንተ የሚሳንህ የለም በሁሉም ቦታ ሰውን ሁሉ በተሰጠህ ቃልኪዳን መዳን ትችላለህ እና እኔ ሃጥያተኛ ልጅህ ወለተ ኪዳን ከነመላእቤቶሶቦቼ ወደፀበልህ ከሚመጡ መጥተውም ኣድንህ ፈውሰህ ከእስራት ከፈታሃቸው ከሳቸው ጋር ትደምረኝ ዘንድ እማፀናሃለው ባለሁበት ቦታ መጥተህ እኔንም ከእስራት ሃጥያት ከእስራት ድያብሎስ ከነመላእቤቶሶቦቼ ፍታን ኣደራህን ከነፍስ መከራና ከስጋ መከራ በቃልኪዳንህ ሰውረኝ ፅኑ ክርስትያን ኣድርገኝ እውነተኛ ክርስትያን ኣድርገን ቆዋሚ የሆነ መንፈሳዊ ሂወትን ስጠኝ ጅማርየዮ ሳይሆን ፍፃሜየየን ኣሳምረው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር ብለህ ከፈጣሪም ይቅርታ ና ምህረት ለምኝልን እናት ኣባቴ እህት ወንድሞቼ ይቅር በላቸው ከፈጣሪም ይቅርታ ለምንላቸው ለንሳሃ ኣብቅተህ ለቅዱስ ቁርባን ኣብቃልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ቀረ ዘመኔን ሁሉ በሰው ፊትና በእግዚአብሔር ፊት ያማረና የተወደደ ኣድርግልኝ በመንገዴ ሁሉ እየቀደምክ ምራኝ ጠላቴ ድያብሎስ ከእግሬ በታች በጦርህ እየወጋህ በፈረስህ ርገጥልኝ ኣደራህን ሰማእቱ ኣባቴ የምፅፈው ፅሁፍ ኣንተ እንደ ምታየኝ ና እንደምትሰማኝ ስለማምን ነው እና ሃጥያቴን ተመልክተህ ከኔ ኣትራቀኝ ያላንተ የሚረዳኝ የለኝም ሰማእቱ ኣባቴ ኣትፀየፈኝ የልማድ ሃጥያት የሆንቡኝ ሁሉ ከኔ ነቅለህ ኣርቅልኝ የልቦናየን መሻት ፈፅመህ በስጋዊ ሂወቴን የሚጠቅመኝ ስጠኝ የምሰራውን ባርክልኝ እና ስደቴን ኣሳጥርልኝ ለደጅህና ለፀበልህ ኣብቃኝ ኣደራህን አሜን ይሁንልሽ በለኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 2 měsíci +7

    በረከቱ ይደርብን ሰማእቱ እኛ ትላንትና በዚህ በልዳ መቃብሩ ባለበት ማሕበራችን ዓመታዊ ብዓል አሳልፈናል ሰማእት ልዳ ቕዱስ ጊዬርጊስ ጸሎት በረኸቱ አይፈለየና አሜን 🇪🇷🙏❤️

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 Před 2 měsíci +8

    ለንች የደረሰ የሰማእቱ እርዳታ ለሁላችንም ይድረሲልን ሰማእቱ ለደጅህ አቡቃኝ

    • @user-er9fu1fn2m
      @user-er9fu1fn2m Před 2 měsíci

      Lenat yederese amlak ykdus giwergis amlak lene htsyahtetegawam ydreslgn

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 2 měsíci +12

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před měsícem +2

    ❤❤❤ጊዮርጊስ ሆይ ባለንበት አስበን❤❤❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před měsícem

    በሰማዕቱ ቅዱስ ጊረግሰ ወንድሜን ፈወስልኝ አባቴ ሰማዕቱ ለደጅ አበቃኘ ከስቃይ ፈወሰው 🙏🙏🙏🙏

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ላቺ የደረሰ አምላከ ጊዮርጊስ እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ🤲🤲🤲

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅር በለኝ በፅሎት አስቦኝ ወለተጊዮርጊስ በላችሁ

  • @workeworke180
    @workeworke180 Před měsícem

    😢😢😢😢የብዙዎች ምስክርነት ሰማሁ የአንቺ ከራሴ ችግር ጋር ስለተመሣሠለብኝ ውስጤ በጣም ተረበሸ ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ ጥራኝ ደጅህን ልሳለመው እድናለሁ😢😢😢

  • @serkalemqa6507
    @serkalemqa6507 Před 2 měsíci +2

    ስለቅዱስ ጊወርጊስ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝኝኝኝኝኝ ጨቆኛል

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm Před 2 měsíci +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ሰማአቱ በያለንበት ይጠብቀን

  • @user-vh8fd2et4m
    @user-vh8fd2et4m Před 2 měsíci +6

    አላየ የደከመህ ትመስላለህ በርታ

  • @Fretube
    @Fretube Před 2 měsíci +6

    የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን አካውንት ፃፍልኝ ፕሊስ።

  • @user-xm6hs7zc1s
    @user-xm6hs7zc1s Před měsícem

    ልመናየን የማሰማበት ቀን አምጣልኝ ለደጅህ ከብቃአኝ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 2 měsíci +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን ፈጣሪዬ አደራህን እርዳን ሁላችንም 😢😢 እመቤቴ ማርያም እናቴ ምህረቱን ለምኚልን መድያኔዓለም አባቴ ፈጣሪዬ እንደ ፍቃድህ ይሁን 😢❤

  • @kasufeleke5794
    @kasufeleke5794 Před 2 měsíci +1

    አላዬ ፀዳለ ብርሀን ብለህ ስሜን ፅፈህ ስጥልኝ በሰማዕቱ እድሜ ይስጥልኝ።

  • @MestawotKifle
    @MestawotKifle Před 2 měsíci +1

    ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቀድልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ እና ደጅህን እረግጥ ዘንድ እርዳኝ እባክህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 měsíci +1

    ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @AdualemBrihan
    @AdualemBrihan Před měsícem

    እባካችሁ ወገኖቼ ጉዞ ሲጀመር አግዙኝ እድሄድ ወለተ ስላሴ በጸሎት አስብኝ

  • @areyamezethiopia1216
    @areyamezethiopia1216 Před 2 měsíci +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃኝ ሁላችንንም አሜን

  • @AyelechMikre
    @AyelechMikre Před 2 měsíci +1

    ድንቅ ነው የእግዜአብሔር ሰራ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን አላየ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 měsíci +1

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለእህታችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሥልን

  • @user-xf9tz3nt8r
    @user-xf9tz3nt8r Před 2 měsíci +1

    ሰማእቱየ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ አደራህን አደራህን አደራህን ወደ ደጅህ አብቃኝ እንደተመኘሁት እንዳልቀር

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 2 měsíci +4

    Egzabhar hulachinm yimaren. ❤🎉

  • @Kecho-es2ek
    @Kecho-es2ek Před měsícem

    ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Před měsícem

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ እረ ሁሉ ነገር ድብልቅልቁ ወቶብኛል እባክህ ታደገኝ ለደጅህ አብቃኝ ምንኛ መታደል ነው ቦታውን መርገጥ

  • @tigistdesalegne4757
    @tigistdesalegne4757 Před měsícem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለብኝን ችግር አቃለህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-re6hz3un5d
    @user-re6hz3un5d Před 2 měsíci +2

    ሰማዕቱ እባክህን እኛንም እርዳን!!!

  • @TSEGAYEABEBE-wi1ex
    @TSEGAYEABEBE-wi1ex Před 2 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ስራህንና ታምህርን አሳየኝ እኔ የምልከው ሰው የለኝም አንተው ጠርተህ እንደምትወዳቸውና እንደአዳንካቸው እኔንም ሐጢያአተኛ ቆሻሻ ልጅህንበምረትህና በረዴትህ በአማላጅነትህ ከአምላኬ ከአምላክአስታርቀኝና ለምስክርነት አብቃኝ ውስጤን አንተ ታውቃለህ ለደጅህ አብቃኝ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 2 měsíci

      አሜን አሜን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před 2 měsíci +3

    ሰማእቱ ይጠብቀን

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 2 měsíci +1

    ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጅህአብቃኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hxhx8175
    @hxhx8175 Před měsícem

    ሰመአቱ እኔንም ፈውሰኝ ለደጅህ አብቃኝ ቀን የጨለመብኝ ነኝ

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሒር ይመስግን ስለሁሉም ነገር

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +1

    አምላከ ጊዮርጊስ ምን ይሳነዋን የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feven1919
    @feven1919 Před 2 měsíci

    በምክንያት ለአገሬም ለደጅህም አብቃኝ የኔ አባት

  • @burtegeze-wu4or
    @burtegeze-wu4or Před 2 měsíci +1

    ሰመአቱ እኔንም ጥራኝ ለደጅህ አብቃን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 2 měsíci +1

    ለአንቺ የደረሰ ሰማኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን አባት ሆይ ለደጅህ አብቀኝ

  • @Kecho-es2ek
    @Kecho-es2ek Před měsícem

    ስማዕቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ብዙ ነው ችግሬ

  • @user-wl7pt6pe3t
    @user-wl7pt6pe3t Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በምልጃሕ እርዳኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 2 měsíci +1

    ሰማእቱ ጥራኝ

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 2 měsíci +1

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏

  • @user-mg7jn1lx1x
    @user-mg7jn1lx1x Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ቆዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን ወንዶሞቻችን እናንተም ወደ ቀደመ አገልግሎታቹህ ያብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @elasamiki879
    @elasamiki879 Před 2 měsíci

    በእውነት እጅግ ለኔ አሳዛኝ መርዶ ነው😢ሰማዕቱ መልካም ዜና ያሰማን አሜን !!

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před měsícem

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቀን በያለንበት እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @haben21-nx4wz
    @haben21-nx4wz Před 2 měsíci

    Semaetu georges lebetih abikagn amen

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před měsícem

    ክብር ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለመድሀኒአለም ይሁን ቃላት የለኝም 😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @yoditbelachewbekele3557
    @yoditbelachewbekele3557 Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቁድሰ ጊዮርጊሰ ላገሬ በቅቼ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ የቤን መሻት ፈፅምልኝ❤

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia676 Před 2 měsíci +1

    አላዬ እና ማህበሩ በርቱ የሀዘን የድንጋጤ ፊት ይታይባችኃል : አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክን ይቀይራል ለበጎነው .. ...እንኳን ህይወት አልጠፋ. የኬይሲው አሰራር የከፋ ነው : አትዘኑ የግንቦት 7 ተጏዥ ቤተሰብ አለኝ ምጥ ይዞኛል: ዝርፍያውን ስሰማ ውሃ ልሆን ምን-ቀረኝ በድንጋጤ: እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳቸው 🙏🙏🙏ሁሉንም!

  • @user-wl7pt6pe3t
    @user-wl7pt6pe3t Před 2 měsíci +1

    ቅዱጊዮርጊስ ለደጅሕ አብ ቅን

  • @aberufisha
    @aberufisha Před 2 měsíci

    መልካሙን ዜና ያሰማን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před 2 měsíci

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሐይማኖት ገበሬ ሁሉንም አንተ ታውቀዋለህ እፁብ ድንቅ ዝምልበል

  • @tighist331
    @tighist331 Před 2 měsíci

    ተመስገን ፣ የአንቺን ኩላሊት ያጠራና ለምስክርነት ያበቃሽ ሰመእቱ ታናሽ እሕቴ ሑለቱም ኩላሊትሽ ላይ ጠጠር አለዉ ተብላ ለች እባክሕ ለደጅሕ አብቃት ነፃ እውጣት ሰመዕቱ ለምስክርነት እብቃት 🙏🏼 እኔንም ለደጅሕ አብቃኝ እባክሕ አሳካልኝ 🙏🏼🙏🏼

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 2 měsíci +1

    ክርስቲያኖች እሄንን ፈውስ በእግዚአብሔር ቃል መዝኑ😢 የስጋ ፈውስ ለነፍስ ዋስትና አይሆንም እናስታውል😢

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 2 měsíci

      ሆሆ ሰው ግን ምን ነካው ቦታው እኮ የስጋም የነብስም ፈውስ ነው

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl Před 2 měsíci

      እሽ

  • @EdenShewangizaw
    @EdenShewangizaw Před 2 měsíci

    ሰማእቱ የበርሜሉ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @sulamtise
    @sulamtise Před 2 měsíci

    እንደዉ በሰማዕቱ ልለምናችሁ የምቴዱት ሰወች ወለተ ኪዳን ብላችሁ ተጠመቁልኝ በወላዲተ አምላክ ከእስራቴ ልፈታ በሰዉ ሀገር ነኝ አቤካችሁ ይሄ ነዉ ብየ መግለፅ የማልችለዉ ነገር በህይወቴ ላይ የሚያስጨንቅ ነገር አለብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በምክንያትም ለደጁ እንዲያበቃኝ ሰማዕቱን አሳስቡልኝ😢😭

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኝ 🙏👐

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 měsíci

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቸው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @user-wp9br6of2k
    @user-wp9br6of2k Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጃቹህ አብቁኝ🙏 ወንድሞቼ እናንተም ወደ ቀደመ አገልግሎታቹህ እግዚአብሔር በሰላም ይመልስልን። ወለተመድህን ነኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @HayiluBefirdu
    @HayiluBefirdu Před 27 dny +1

    ሰላም❤❤

  • @Meseret-ut6qo
    @Meseret-ut6qo Před 26 dny

    Kedus Gureges Ledgu endabekth besultchu Asbuth❤

  • @astermallco333
    @astermallco333 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገይ ሰለማይነገር ሶጦተው ወለተ ጊዮርጊስ ብላቹሁ እስቡይ ቅዱስ ጊዮረጊስ ለኔ ቡዙ ነገረ አረጎልኛል አመስግኑልይ ለደጁ እንደብቃ 😢😢😢

  • @lemlemnegash3092
    @lemlemnegash3092 Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @zeynebahussen4295
    @zeynebahussen4295 Před 2 měsíci

    amen.amen.amen.ladejw yabekan kedues gawaregs

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 Před 2 měsíci

    አመሰግንህ አለው

  • @user-ym3pj3uk2g
    @user-ym3pj3uk2g Před 2 měsíci +1

    Getaye hoy amlake kdusgiyorgis ledgh abkagn

  • @user-kh4yp9np3v
    @user-kh4yp9np3v Před 2 měsíci +1

    ፀልይልኝ እህቴ ገብረ ሰላሴ ነኝ

  • @tighist331
    @tighist331 Před 2 měsíci +1

    ሰላማእቱ አንተ መንገዱን አስተካክል አንተ በሩን ክፈተዉ አባቴ ጉዳይ እኮ እለኝ እንተ ጋ ለደጅሕ እብቃኝ

  • @almazhailu7706
    @almazhailu7706 Před 2 měsíci

    አምላክ ቅድሱ ገወርጊስ ለደጅ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tsionkifetew6944
    @tsionkifetew6944 Před 2 měsíci

    ሰመአቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ።

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 2 měsíci +2

    ሰሟእቱ ቅዱስ ጊዎረጊስ ፍቃድህ ከሆነ እህቴን ለደጅህ አብቃልኝ አሜን ፫🕯🕯 በስደት ያለን ልጆችህ ለደጅህ ያብቃን ምህርትህን ላክልን🌹🕊🌹🕊

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před měsícem

    ለደጅህ አብቃን

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 2 měsíci

    Ok

  • @mareyaamhaadhako4119
    @mareyaamhaadhako4119 Před měsícem

    Uuuufff legnam yedrsen enem kulalt bexam eyamamegn no wagabe hula ezognal 😭😭😭tsalot Argulegn Agergabche tsabl eskmhed🙏🙏🙏 Atsd/ maryam

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před měsícem

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 Před 2 měsíci

    አላዬ የምን ጉድ ነዉ የምታሰማን እሺ ፀበሉም መፀበል ቆሞአል ወይ እናንተንም እግዚአብሔርም ይርዳችሁ በእናንተ ጉዞ ብሄድ ደስ ይለኛል አይዞአችሁ

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 2 měsíci

    🙏❤❤❤❤❤

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marhma-ek5xf
    @marhma-ek5xf Před 2 měsíci

    ሠማአቱ 😂😂😂 የምናፍቀዉን ደጅክን እድረግጥ ፍቃድይሁንልኝ

  • @user-yh8fj1ml6f
    @user-yh8fj1ml6f Před 2 měsíci +1

    Semaatu k.giorges.lebetu yabcan

  • @MulugetaYilma-et9je
    @MulugetaYilma-et9je Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lindajon2450
    @lindajon2450 Před 2 měsíci

    Yesemeatun dej lemerget sthed welete yhens blachu asbugn

  • @meskereassefa4170
    @meskereassefa4170 Před 2 měsíci

    ያሳዝናል

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔም ወደቤትህ ጥራኝ

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Před 2 měsíci

    temasigen lee fetar min yesanawal cheriso yemarsh

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y Před 2 měsíci

    አላዬ እባክ እርዳኝ አስራተ ኪዳን

  • @askaltegegn9287
    @askaltegegn9287 Před 2 měsíci

    ለደጄህ አብቃኝ ከህመሜም ፈውሰኝ

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 Před 2 měsíci

    አሜን💚💚💚አሜን💛💛💛አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meseretnegasa3311
    @meseretnegasa3311 Před 2 měsíci

    Yee belmel girog Account lakulinyi

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Před 2 měsíci

    Ahun demo ye seytan zeroch wedzh makelakel serachewn endmketlubte eytsmaghe nbere yegremale. Lemn ? Sew medan yefralu gen?

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 2 měsíci +3

    አንችን የረዳ ይርዳኝ ።