🛑 እባክህ ተመለስ አርጅተናል እና ! 🛑 Solomon Diraddis tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ይህ ታሪክ ከ 32 አመት በፊት በጦርነት ምክንያት ከቤታቸው ወጥቶ ሳይመለስ የቀረውና አሁን ድረስ እናትና አባቱ ይመለሳል ብለው እየጠበቁት ስለሚገኙት ልጃቸው ይናገራል
    ይህንን ቪዲዮ ለሁሉም በማጋራት እንድትተባበሩን የምታውቁትም በዚህ ስልክ እንደትደውሉ እንጠይቃለን
    0994979797
    This story tells about a boy who left his home 32 years ago due to war and never returned, and his mother and father are still waiting for him to return.
    We ask that those you know call this phone to cooperate with us by sharing this video
    0994979797
    ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @solomon.ayenew
    እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
    • አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
    ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
    • ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
    በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
    Facebook www.facebook.c...
    Instagram ...
    Telegram t.me/SolomonDir
    #solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Komentáře • 671

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 5 měsíci +69

    ድንግል ማርያም በሒወት አኑራዉ ድጋሜ በደስታ ከተገናኘን
    ስለቴን አስገባለሁ ማርያምን ❤❤ 😢😢😢😢😢

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 5 měsíci +1

      😢😢😢የኔ ውድ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 5 měsíci +7

      አንች ንፁህ ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ እህት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰው ማለት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ነው 👍♥️♥️♥️♥️

    • @tube-hl6er
      @tube-hl6er Před 5 měsíci

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Před 5 měsíci +2

      አንች እራሱ እኔን አስለቀሳችሆሁኝ😢የኔ የዋህ ❤❤❤❤

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 Před 5 měsíci

      አሥለቀሽኝ😢😢😢

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t Před 5 měsíci +89

    መጨረሻውን አይቼ አለቀስኩ😭😭😭😭 ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን አሳይ የእነዚህ ደግ አዛውቶች ❤

  • @jemilaseid5331
    @jemilaseid5331 Před 5 měsíci +56

    😢😢😢አሁን ለዚህ ህዝብ እኮን ጥይት ክፉስ ፊት ይገባዋል ይህ አይገባውም አማራየ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci +72

    አላህ ሆይ የአማራን ህዝብ መከራ አንሳልን ያረብ😢😢😢😢ህዝቡ በጣም የዋህ ነው😢😢😢😢

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 5 měsíci +2

      አሚን ያረብብብ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 5 měsíci +2

      አሚንንንንንንንንንንን ያረብ ልጃቼዉንም አላህ ያሥገኝላቼዉ ያረብብብብብ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 5 měsíci

      አሜን የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 Před 4 měsíci

      አሜን

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 3 měsíci

      🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰👍

  • @abebaweldu7785
    @abebaweldu7785 Před 5 měsíci +44

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የዚህን ቤተሰብ እንባ ወደ ደስታ ቀይረው😢

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Před 5 měsíci +19

    አልሀምድሊላህ የኔ አባት መጥቶ ከእናቱ ጋር ተገናኝቷል
    አላህ ያሥገኘው

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 5 měsíci +19

    እህህህህህ እንደው አማራዬ እኮ የኔ የዋህ የኔ ደግ ህዝብ ምን አባቴ ልሁንላችሁ ደሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @kidistabraham8757
    @kidistabraham8757 Před 5 měsíci +19

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ በአካል ያገናኛችሁ እንዴት ደስ ይላሉ ወይ አገሬ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před 5 měsíci +76

    ይህ ማህበረሰብ ነው በጦርነት መከራ እያየ ያለው እውነት አምላክ ፍረድ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እናት አባቶቸ😢😢😢😢😢😢😢

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 Před 5 měsíci +11

    ማርያምን በየትኛውም ክልል የሚገኙ የገጠር ማህበረሰብ በጣም የተለዩ ናቸው እኔ የአፋር የአማራ የኦሮሞ የትግሬ ማህበረሰብን አይቻለው በጣም ከልባቸው ንፁህ ፍቅር ለሰው ልጅ አላቸው ይሰጣሉ ❤️❤️❤️❤️ ፈጣሪ የነሱን የዋህነት እያየ ነው እኛን የሚምረን ብየ አስባለው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 5 měsíci +15

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጣሪ እባክህ ተመልከታቸው 😢
    ደስታቸውን ለማየት ያብቃን ❤

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před 5 měsíci +21

    በእውነት የጎንደር ስው እኮ. ፍቅር ግን ታሪክ በጣም ይማልን 😢😢😢

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 Před 5 měsíci +20

    በልቅሶ ጨረስኩት ወድምዬ ፈጣሪ ይርዳህና ዬደስታቸው ምጭ ሁን ክበርልኝ ወድሜ❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 5 měsíci +21

    ጎደር ሲባል ልቢ ስጥቅ የሚለው ነገርስ እሃ ህዝብ እኮነው በጦርነት የሚሰቃየው😢😢😢ሀገሬ ጎደር

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 5 měsíci

      😢😢😢ተሰቃየ ወጣቱ ስደት ወጣ

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t Před 5 měsíci +31

    የጎንደር ልጅ ነኝ እናትዋ ጎንደር ናፍቃኛለች❤❤❤❤❤

    • @user-wc2ze9xh6c
      @user-wc2ze9xh6c Před 5 měsíci

      እኔ ራሱ እካባቢው እዴትእደናፈቀኝ

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot Před 5 měsíci +1

      እኔም የማክሰኚት ልጅ ነኝ

    • @user-wb1eh2eo4t
      @user-wb1eh2eo4t Před 5 měsíci +1

      @@AynadisChilot አንድ ነን ማክሰኝት በጎንደር ነው የሚጠራው❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 5 měsíci

      ታድለሽ

    • @user-wb1eh2eo4t
      @user-wb1eh2eo4t Před 5 měsíci

      @@user-tt5ne9uv4s 🙏❤

  • @KelemuaYibeltal
    @KelemuaYibeltal Před 3 měsíci +2

    እባካቹህ መጨረሻቹህን ከምን እንደደረሳቸህ አሳውቁን ሁሌም በፀሎት ከጎናቹህ ነን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 5 měsíci +6

    የገጠር ሰው እኮ የመጨረሻ የደግ ደግ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው❤❤❤❤

  • @gresaum4634
    @gresaum4634 Před 5 měsíci +119

    ማነዉ እደኔ የናቱ እቅፍ የናፈቀዉ😢😢የኔ እናት 😢

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 Před 5 měsíci

      እንዷ እኔ ነኚ

    • @Semanshe
      @Semanshe Před 5 měsíci +1

      እኔ አለሁ😢😢😢😢😢እቅፏ ቀርቶ ቁጠዋ ናፍቆኛል😢😢😢

    • @seble6210
      @seble6210 Před 5 měsíci

      😢😢😢❤❤❤

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 Před 5 měsíci +1

      እኔ❤❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 5 měsíci

      እኔ😢😢😢

  • @smms6004
    @smms6004 Před 5 měsíci +8

    እማየ እና አባ አቤት ሲያዝኑ አንጄን አላወሱት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ባለህበት በህይወት ካለ ልጃቸው አለሁ ይበላችሁ በስተርጂና በልጆ ናፍቆት😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 5 měsíci +5

    እንዴት ያሳዝናሉ ፈጣሪ በህይወት ያገናኛቹህ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 Před 5 měsíci +5

    ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ በአንተ ስበብ ሆኖ ከልጃቸው ጋር ፈጣሪ ያገናኛቸው በእስተርጅና በልጅ ናፍቆት መንገብገብ የኔ እናት

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Před 5 měsíci +5

    ወይ ሀገሬ ጎንደር ፈጣሪ እሱ ይርዳችሁና ለመተያየት ያብቃቸው❤❤❤

  • @jamilamohammed3273
    @jamilamohammed3273 Před 5 měsíci +7

    እእእእእእ እኔም አያቴ 28አመት ሙሉ ስታለቅስ ኑራ እኔም ደረስኩኝ አድቀን እባዋን ሳልጠርግ አልቀር ሰል በልጅነቴ በ2006ጀምሬ 2009ድረስ ምንም ሳልሰለች እብድ ደብድቦኝ ዉሻ ነክሶኝ ሰዉ አምቶኝ አረ ስንቱን አሳለፍኩት ግን አልሀምዱሊላህ ባገኘሁት ቤተ እምነት ስለምን መስጅድ አልል ቤተክርስቲያን ስማፀን የስደት ፕሮሶስ ጀምሬ ጥሪየ መቶ ነበር ትቸዉ ፍለጋየን ቀጠልኩ የናቴንም አባት ጭምር ግን አላህ አግዞኝ አጎቴንም አገኘሁ አያቴንም አገኘሁት አያቴም 2ልጆች አሉት አድኛዉ ወታደር ነዉ ሴቷም ባንክ ሰራተኛ ናት አጎቴም ከዛዉ ሱዳን ደበር ከስራዉ እዳለ አገሁት ያዉ በአካል ባላያቸዉም ደስ ብሎኛል አያቴም ብሞት አይቆጨኝም አለችኝ ተገናኙ አልሀምዱሊላህ አላህ ድምፁን ያሰማችሁ እማየ አባየየ❤😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 5 měsíci +5

    አማራየ የኔ ደግ የዋህ ህዝብ አላህየ ሰላምህን ይመልስልኝ የኔ ውድ ገራገር ህዝብ እንደው እህህህህህህዬ 😭😭😭😭🔥🔥🔥💔💔💔💔

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp Před 5 měsíci +32

    ይህን ሚስኪን ህዝብ ነው በድሮን እሚጨፍጪፉት

  • @saraabishi6114
    @saraabishi6114 Před 5 měsíci +6

    ድንግል ማርያም ታገናኛችሁ ፈጣሪይ ምን ይሳነዋል አምላኬ😢😢😢😢🙏🙏 የኔ የዋህ ሕዝብ አማራየ ላንተ ነዎ ጡርነት ያወጁብን😢😢😢😢

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 Před 5 měsíci +16

    ኦሮሞና ትግሬ ለዘመናት እየተቀያየሩ የሚጨፈጭፉት ይህን ደግ እና ሩሩ ህዝብ ነው 😢💔

    • @abebekesete
      @abebekesete Před 2 měsíci

      ወንድም አሑን አገሪትዋን ጥግጥግዋን ስለምትይዝልን አትጨነቅ እንገላገላለን የመከራ አገር

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 5 měsíci +6

    ይቅናችሁ እኛም አግንተውት ሲደሰቱ እንይ ደጉ የገጠር ስው ክፉ አይንካችሁ አንተንም እንመሰግናላለን የተባረክ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 5 měsíci +6

    😢😢😢😢የነዚህ ሃዘን ነው አርግማን አየሆነብንያለው ጸሎታችን ኣይሰማ

  • @user-ly7ds7zl8h
    @user-ly7ds7zl8h Před 5 měsíci +10

    እግዛብሄር ይርዳችሁና ያስገኝላችሁ😢❤❤❤❤❤

  • @edendebebe6357
    @edendebebe6357 Před 5 měsíci +8

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ቅዱስ ሚካኤል ያስደስቶት

  • @hnah4891
    @hnah4891 Před 5 měsíci +3

    አላህ ያስገኘው ያረብ እንዴት እንደሚያሳስኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልበል ኸይር ያሰማችሁ

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 5 měsíci +9

    እግዚአብሔር ምክናያት አለው አተን ውሀ ከምጠጣበት አሰቶ የወሰደህ ፈጣሪ ሆይ ከእናቱ ከአባቱ ጋር በሰላም ያገናኘው😢😢❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 3 měsíci +1

    እናቴ እመቤቴ ልጃቸውን አምጭላቸው አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብሪኤል በመልካም ነገር ያብስራችው የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እንዴት እዳሳዘኑኝ 😢😢😢እፉ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ደስታውን ያሰማን መድሀኒአለም😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve3ut2ur2p
    @user-ve3ut2ur2p Před 4 měsíci +2

    ኪዳነምሕረት እናቴ አደራሽን እባቸውን አብሽላቸው

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 5 měsíci +2

    የኔ የዋህ የኔ ንፁዎች 🥹 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለናቴ ሲል ሰላም ይሁን በማንም ጥጋበኛ ምክንያት እናተ ዋጋ mekfelachu ያበሳቸኛል

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 Před 2 měsíci

    የኔ እናት የኔ አባት ከልጃችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ 😭😭😭 አንጀቴ ተማሰለ😭😭😭

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před 5 měsíci +4

    እናቴ እመቤቴ አትጨክኝ ልጃቸውን ላይነስጋ አብቂላቸው 😢 ማርያምየ አትጨክኝ❤❤

  • @Dagitips
    @Dagitips Před 5 měsíci +6

    Amhara balhonm gn ahun temegnew endet des emilu enatna abat nachew demo afachew des sil minageubet menged❤

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955
    @senhywetfeshasenhywetfesha3955 Před 5 měsíci +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ስለታቸውን አስምርላቸው😢🙏የኔ እናት የግሸኗ እናቴ እኔም የእነኝህን እናት እና አባት እንባ ካበሺልኝ በቅርብ ከምትገኜው እናቴ እመብረሃን የጅብ አስራዋ ሶከኬ ማርያም ስለት ሰሚዬ ያሳደገኝ ደብር ቅዱስ ሚካኤል ስለት አስገባለሁ ብቻ እንባቸውን አምላክ ይስማልን🙏❤

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 5 měsíci +7

    እምብረሀንየ፣እባክሽ፣ይህን፣ቤተሰብ፣እርጃቸው

  • @emukal
    @emukal Před 5 měsíci +2

    እፍፍፍ የኔ እናት የኔ አባት እውነት በሂወት ካለ ያገናኛችሁ 😢😢😢ያረቢ ያገናኛችሁ ደጉ ያገሬ ሰው ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ማህበረሰብን ነው የጥይት ቀለብ ያደረገው ተው ፈጣሪ ፍረድ ዝምታው ይበቃል አገሬ ትንሳኤሽ ናፈቀኝ😢

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před 5 měsíci +1

    እናትዋ ጎደር የኔ ናፍቆት እዴት እዳሳዘኑኝ እግዛብሄር ደስታ ያሰማቹህ

  • @elizabethpralong6204
    @elizabethpralong6204 Před 5 měsíci +2

    አንተ በጣም ግሩም ሰው ነህ ቤተሰቧቹ አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይርዳህ ❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 5 měsíci +3

    አይዞሽ የኔ ልዩ እናት😢😢😢😢😢 እሄ ጦርናት የስንቱን ቤት ህይወት ጫልሞዋል😢😢😢😢😢

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE Před 5 měsíci +2

    በሰላም ያገናኛችሁ

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 Před 5 měsíci +2

    የኔ እናት አባት ቅዱስ ሚካኤል ያገናኛችሁ😢
    ዋይ ፍቅር♥️💗😘

  • @sewmehonsisay6597
    @sewmehonsisay6597 Před 4 měsíci +1

    ጋዜጠኛው አደነቅኩህ ❤️❤️❤️ እግዜር ይስጥህ ከትህትና ጋር ሳትኮፈስ እንዲሁም የከተሜ ቋንቋ ተናጋሪነትህን ለማሳዬት ሳትሽቀረቀር 👌👌👌🙌❤️❤️

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 5 měsíci +2

    እመ አምላክ ከልጅሽ አማልጂንና የነዚህን አረጋውያንን እንባ አብሺላቸው ከልጃቸው አገናኛቸው እናንተም ቡሩካን ሁኑ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Před 5 měsíci +2

    የዋሁ ያገሬ ሰው እልህ ልጆቻቸውን በሰላም ያገናኛችሁ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የዋህ ያአማራው ህዝቡ🙏🙏🙏

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g Před 5 měsíci +2

    የዋሁ ወገኔ እህህህ😢😢😢የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒአለም ሆይ አቤቱ በቃ በለን😢😢😢😢😢

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 4 měsíci +1

    ሚካኤል አባቴ አደራህን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በስምህ ታምነው ተስፋ አድርገዋልና በክንፈ ረድኤትህ ጥላ ከለላ ሁነህ ልጃቸውን በአይነ ስጋ አገናኝልን 😭😭😭

  • @MeriSawa
    @MeriSawa Před 4 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏 እግዚሐብኤር ያገናኛቸው ከእራሴ ታሪክ ተመሳሳይ ስለሆነ በጣም ከፋኝ😢😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ቀን አለው ካለም አለሁ በላቸው የምታውቁት ካላችሁ ንገሯቸው ያሳዝናሉ😢😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ አሳርፋቸው ቅዱስ ሚካኤል ድምጹን አሰማቸው😢😢😢

  • @user-pd5yw6vo4v
    @user-pd5yw6vo4v Před 5 měsíci +14

    ይሄን የዋህ ደግ አዛኝ ህዝብነዉ ጦርነት ያወጁበት የኔ አማራየ ❤❤❤❤

  • @user-if2dk5pw2b
    @user-if2dk5pw2b Před 2 měsíci

    የድሆችእናት እመእምላክ እርጃቸው ጠዋሪእይጡ በስተርጅና😢😢😢

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q Před 4 měsíci +1

    ቅዱስ ሚካኤል ፀሎታቸውን ስለታቸውን ተቀበል😢😢😢 እዝህ ቤት ደስታ ይግባ

  • @kasu3477
    @kasu3477 Před 4 měsíci +1

    እቴ ድግል ማርያም ልጃቸውን ላይን ስጋ አገናኛቸው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደራህን😭😭😭

  • @AaAa-bd9ld
    @AaAa-bd9ld Před 5 měsíci +2

    ያረብየነዚህንሰዎችልጅአስገኝላቸዉ'እህአስለቀሱንናፍቆትንአዉቀዋለሁበደንብ

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 Před 5 měsíci +5

    ያረብ አንተ ልጃቸዉን አስገኝላቸዉ ሰለሞን አላህ እሄንን ቪደዎ ሰበብ አድርጎ ያገናኛቸዉ

  • @higfgf9540
    @higfgf9540 Před 2 měsíci

    ለዚህ የዋህ ህዝብ ነዉ እኮ ጥይት የሚዘንብባቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ😢

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7f Před 4 měsíci +1

    ቅዱስ ሚካኤል ለእነዚህ አባትና እናት ልጃቸውን አገናኛቸው እና ደስታቸውን ለማየት ያብቃን ይህን የዋህ ህዝብ የማያቀውን ሰው ከመንገድ አስገብቶ የሚያበላ ይህ ጦርነት አይገባውም አርሶ ባበላን ያማል በእውነት አምላክ ፊቱን ይመልስልን ጦርነት ይብቃን 😢😢😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 5 měsíci

    በጣም ጀግና ወንድም ነህ ሰላምታህ ለሰው ያለህ ክብር ደስ ሲል ካልታሰበ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ
    አባና እማሆይ ልጃቸዉን ድጋሜ ያሳየን እፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አይይይይ

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk Před 5 měsíci +1

      አሜንንንንንንንንንንን ዋው ስነስረአት 🙏🙏🙏

  • @sosiAlmu
    @sosiAlmu Před 2 měsíci

    ኡፍ የክፍለሀገር ሰው እኮ😢😢ፍቅር ከነሱ ውጭ❤❤❤

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 4 měsíci +1

    እህህህ ያሰኛል እውነት ነው ለእግዚአብሔር የየሚሳነው የለም

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Před 5 měsíci +2

    የኔ ደግ ፈጣር ይጠብቃቹ

  • @fikertesema1872
    @fikertesema1872 Před 5 měsíci +3

    አገራችን ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Před 5 měsíci +2

    ያረብ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @kiyakiya96
    @kiyakiya96 Před 5 měsíci +2

    አባቶይ እባቸውን አብስ በአካል ለመገናኘት ያብቃቹ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci +2

    አቤት ንግግራቸው ደስ ሲል!!

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 Před 5 měsíci +5

    አልአዛርን ያስነሳ አምላክ ከየትም አስነስቶ አይኑን ያሳያቸው

  • @senaitgetahun4736
    @senaitgetahun4736 Před 5 měsíci

    ሰሌ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምትሰሩት ሁሉም የስካሁኖቹ ፕሮግራሞች ልብ የሚነኩና የሚያስደስቱ ናቸው እመቤቴ ማርያም ፈቅዳ በቀጣይ ቪዲዮ
    ቸር ወሬ ታሰማን።
    እናት ክፉ አይንካት ሁሌም ደስ ይበላት

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np Před 2 měsíci

    ተናነቀኝ እምባ! አይ አለመታደል አላህ ቢሂወት ኖሮ ያገናኛችሁ ያረብ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 3 měsíci

    ይሄን ሜሰኬን ደግ ህዝብነው የሜጨርሱት የኔ ሜሰኬኖችችችችችች❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 5 měsíci +2

    የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @Kenerie
    @Kenerie Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማለም ፤ ተባረኩ!

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před měsícem

    እንዴት ደስ ይላሉ ወይ አገሬ እምባየን ማቆም አቃተኝ

  • @BetiGetu-hf9xw
    @BetiGetu-hf9xw Před 5 měsíci

    ደግ የዋህ ቅን ፈጣሪውን አክባሪ ❤ የዋሁ ወገኔ ደሜ ማንነቴ ፈጣሪ ይቅር ብለህን ሰላምን ፍቅር አንድነት ስጠን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለምድራችን እናቴ አባቴ መድሃኒያለም የምሰራች ያሰማችሁ❤

  • @knegn698
    @knegn698 Před 2 měsíci

    ያአላህ አንተ ምን ይሳናሃል በህይወት ካለ አገናኛቸው 😢😢

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Před 2 měsíci

    አላህ ሆይ እነዚህን ደግ ህዝቦች ከላይ ሁነው በጥጋብ ልባቸው የተሸፈኑትን ጥጋበኞች በደል በቃ በላቸው አማራዬ አላህ በቃ ይበልሽ 😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪሪሪሪሆይይይ እኚሕንንን ቤተሰብብብብ በደስታታታታ እድናያቸውውው መልካምምም ፍቃድህህህ ይሁንንንን🤲🤲🤲🤲

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 Před 4 měsíci +1

    የኔ እናት እግዚሀብሄር ይርዳችሁ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 2 měsíci

    የኔ አባት የኔ እናት ደስስሉ❤❤

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před 2 měsíci

    አይ እናቶቻችን አባቶቻችን ታሪክ በዓል ማንነት ጠበቂ እንቁ የዋህ ህዝብ ፍርሃተእግዚአብሔር ያለው ህዝብ አሁን ለዚህ ምስኬን ጦረነት ይገበዋል አይ ባለሰልጣናት እግዚአብሔር ይፋረዳቹሁ በእውነት

  • @Selamsys
    @Selamsys Před 5 měsíci

    እናቴ ድንግሊቱ የጭንቅ አማላጇ የልጅን ነገር የልጅን ነገር የእናትን እንባና ሰቆቃ ካንቺ በላይ የሚያውቀው የለምና እንባቸውን አብሺላቸው ፈጣኑ ተራዳይው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሺ በክንፉ ሺ ባክናፉ ከክፉ ከልለህ ብይን ስጋ አብቃቸው ቸሩ እግዚአብሔር ሁሉ የሚቻልህ ነህና ሁሉን በቸርነትህ አርግላቸው አይኑን አሳያቸው

  • @user-vn1xd8fr1t
    @user-vn1xd8fr1t Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ቤቅዲስ ምካኤል ቀን ከነዝህ ደግ እናትና አባት ያገናኛህ በምክንያት ነው አንተህ እግዚአብሔር የላከላቸው መላክ ነህ እግዚአብሔር ይረዳሀል እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před 2 měsíci

    I really appreciate you brother batame nawu dase yalene yehene selasayahane

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Před 4 měsíci +1

    ውሼት፣ሴራ፣ክፋት፣ የላቼውም እኮ ንፁህ አባትና እናቶቻችን ደግ ናቼው።

  • @SelamYonas-us6pr
    @SelamYonas-us6pr Před 4 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የተደበላለቀ ስሜት ተሰምቶኝ ምን ብየ እንምፅፍ ግራ ገባይ???ምክኒቱም እኔም እንደቀልድ እንደወጣሁ ከ14አመት በኃላ እናቴ አርፋ መርዶ ሰምቼ አለሁ ስንገበገብ አባቴን ሂጄ እንዳላይም በወረቀት ምክኒያት አለሁ ስገላታ ኡፍፍፍፍፍ የእነዚህ ቤተሰብ ታሪክ ከራሴ ጋር ተመሳስሎብይ በጣም ነዉ የተረበሽኩ ።አምላኬ ለእነዚህ ቤተሰብ እንባቸዉን አብስላቸዉ ሌላ ምን እላለሁ!!!!!

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Před 5 měsíci

    እውነትም የጎንደር ህዝብ ይለያል አላፊ አግዳሚው ሰላም ባይ ደግ እላህ ይጠብቃችሁ የኒ ወገኖች ምን አይነት ክፉ አያግኛችሁ ሰላም ይመለስልን በምድራችን ያረብ❤

  • @user-qx2vh7mp5t
    @user-qx2vh7mp5t Před 4 měsíci +1

    እንጊዲህ የፈጠራችሁ አምላክ እመብርሀን ወላዲት አምላክ ቅዱሳን መላአክት ታአምር ይሰሩላችሁ፡፡

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 Před 2 měsíci

    ፎቶ ካለው ልቀቀት ይገኛል ያረብ እባቸውን አብሳላቸው😢😢😢😢

  • @AwAw-qw3oo
    @AwAw-qw3oo Před 5 měsíci

    ወይ አገሬ ፍቅርሽ ይለያል እግዚአቢሄር ሙሉ ደስታ ያርግላቸው ❤❤❤

  • @user-dm5sf4sp4w
    @user-dm5sf4sp4w Před 5 měsíci

    (١) أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ (ثلاثا)
    (٢) اللَّهُمَّ أَنْتَ السَّلامُ وَمِنْكَ السَّلامُ تَبَارَكْتَ يَاذَا الجَلالِ وَالإكْرَامِ
    አላህን ምህረተን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡}
    አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡
    አስተገፊሩልላህ (3X)
    አልሏሁምመ አንተስሰላሙ ወሚንከስሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወልኢክራም

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w Před 4 měsíci

    ቅዱስ ሚኪኤል የኔን ወንድም ከእናቱ ጋር ብ12 አመቱ እንዲገናኚው እሱንም ብጤና ክእናቱ ጋር የደብለቅው😥😥

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před 2 měsíci

    Brother God bless you yagrea legi betta batame dase yelale endanta yala watate

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k Před 2 měsíci

    ወላሂ ላዚም እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ሚስኪን ህዝቤ ይጨፈጭፉታል ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪን እናት

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Před 5 měsíci

    ሀገሬ ናፈቆኛል ጎንድር እኩ የፍቅር ሀገረ ነው የኔ ሀገረ ውሰጤ ነው ❤❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 5 měsíci

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ በአካል ያገናኛችሁ❤❤❤😢😢