ድንግልናቸውን በሜዳ የጣሉ በሰማይ የሚገቡበት ! | መምህር ኃይለገብርኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media
  • Zábava

Komentáře • 32

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን, ለዝህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር. መምህራችን አንድበቱ እንዴ ማር ይጠፍጣል, እግዚአብሔር ቃል ህዎትን ያሳማለን ወንድሞቻችን. ❤️

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 25 dny

    በእውነት ልዑል እግዚአብሔር መንግስተ ሰማያት ሰማያዊቷን ኢየሩሳሌም አኑረኝ

  • @lomilomi1300
    @lomilomi1300 Před měsícem +5

    Dhugmaa dhugaa waqayyoo Gooftaan sagalee jireenyaa isni haa dhagesisuu nutissi barumsaa kan barannee nama firii busuu nuu tasissuu 🙏🙏👏👏♥️♥️♥️

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před měsícem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp Před 28 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማባበያ የሌለው ንጥር ያለ ቃል ተባረክልን

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 19 dny

    አቤቱ ጌታሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ አብቃን

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho Před 27 dny +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @BekaluAnteneh
    @BekaluAnteneh Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 9:24

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 29 dny

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛላችሁ👏

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 25 dny

    አሜን

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 25 dny

    ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před měsícem +1

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን እርድምእድሜ በጸጋ ጋር ይጠብቅልን ግሩምትምህርት መምህርም አላየም እጅግእጅግ በጣም አከብራችሗለው ዘመናችሁ የተባርከይሁንላችሁ አሜን፫

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h Před měsícem

    ቃልሂወት ያሰማልን

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před měsícem +2

    እንኳን ደናመጣችሁ ቃለሆት ያሰማልን
    ።❤❤❤❤❤❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድምች

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 28 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Coolacting
    @Coolacting Před měsícem

    መምህራችን በእውነት ትምህርቶት እንደ ማር ነው ያገልግሌት ዘመኖትን ዘለቅ ያርግሎት

  • @MuzitBokre
    @MuzitBokre Před měsícem +2

    betam des yelale temhertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp8fr2xc5d
    @user-yp8fr2xc5d Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @az123431674
    @az123431674 Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሞች
    ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላ ጾመዋል የሚለው በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው?

    • @smartmobile8118
      @smartmobile8118 Před měsícem +1

      ማቴ 9:15..16 ያለውን ያንብቡ ጌታችንን ጠይቀውት ነበር ሐዋርያት መቼ ነው የሚጾሙት ብለው በጠየቁት ጊዜ ሙሽራው ሳለ ሚዚዎች ሊያዝኑ አይገባም የሚጾሙበት ወቅት ይመጣል

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem +2

    አንዲተ ሴኤተ ለብቻዋ ቆርባ ከዛ ሃላ እንደሶ የሜቆርበ ባል ማግባት ተቸላለቸ ወይ ወንደማቸን ብታሰረዳን❤❤

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Před měsícem +4

      አው ከመጋባት በፊት ከሆነ ብቻሽን መቁርብ ትችያለሽ ከዛ እንዳቺም የሚቆርብ ማግባት ትችያለሽ

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 Před měsícem +2

      አዎ ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 19 dny

    ወይኔ

  • @woinishetakalu6404
    @woinishetakalu6404 Před měsícem +2

    My sorban😊

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před měsícem

    እባካችሁ ስብከትን ለባለሙያው ለተፈቀደላቸው ሠባኪያን ተውላቸው እግራገባን እኮ ሁሉም እየተነሣ ሠባኪ በመሆኑ በጣምበጣም አንዱያለውን ሌላው። ያፈርሠዋል አሁንማነን እንከተል በተቋሙ ወጌል እንዲሠብኩ ፈቃድለተሠጣቸው ተውት

    • @user-qv7ml1pq3z
      @user-qv7ml1pq3z Před 29 dny

      የሚጠቅምሺን ወይም የሚጠቅመን መቀበል መልካምነው
      ለምን እኛ አታስተምሩ ልንል አችልም እግዚአብሔር አምላክ እዲያስተምር የተመረጠ ሰው ሊሆን ይችላል👏