አስቸኳይ መልዕክት ከገዳም መከራው ቀርቧል ! | ጣና ሐይቅ እንጦንስ እየሱስ አንድነት ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • ጣና ሐይቅ እንጦንስ እየሱስ አንድነት ገዳም ንግድ ባንክ
    :-1000016700766
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 52

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci +10

    እኔም በአካል አይቸዋለሁ የሁሉም ኦርቶዶክስ ግዴታ ቢሆንም የበለጠ የዘጌ ልጆች ከማንም የበለጠ የታሪክ አደራ ለብንና በብዛት በዉጭ ያላችሁ አስተባብሩን እናግዛቸው

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh Před 2 měsíci +14

    በርቱ እንደ እሸቱ እየጎበዛቹህ ነው በቅርቡ ታዋቂ ሚዲያ ይሆናል ብዙ እያመሰገኑ ነው ምክንያቱም አገልግሎታቹ ፈርጀ ብዙ እየሆነ በመምጣቱ ነው ከዚህ በላይ የጎደለውን እያያቹ አቅርቡ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 2 měsíci

      አሺ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 2 měsíci +8

    መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን🙏

  • @avg4628
    @avg4628 Před 2 měsíci +4

    በረከታችው ይደርብኝ

  • @meazaegigu8729
    @meazaegigu8729 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንትን ይስጥልን እናቱቼ ብርቱ ልን እመቤቴ ልጆች አላት የድርጋሉ በፅሎታችሁ አስብን

  • @SlamAsmamaw
    @SlamAsmamaw Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ የልብህን ምሽት ይፈጽምልህ፡፡ የናቶች ብርክት ይደርብን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 2 měsíci

    ለእናታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 2 měsíci +2

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ❤️

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem

    Egezaber Yemasagn bawent yehenen bamayt bich Baraka magnet nawen yaresu fekad wado fakedo yerdan ended esrsu Yeredan AMEN AMEN AMEN Enatoxh Fatar yabaretachu.

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤ተመስገን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 2 měsíci

    ❤ወንድሜ አላየ ይህንን የበረከት ቦታ ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን ❤
    ጥበቡን ሳየው ምነው ይዞልኝ በመጣ እያልኩ ነበር ወደፊት መልእክት ይዘህ ስትሄድ እንድታመጣልኝ እኔም ከዚህ በረከት ለመካፈል ያብቃኝ

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 2 měsíci +1

    የኔእናትእረሀቡ አፋቸውተያይዞል😢😢😢😢በረከታችሁይደርብን

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před 2 měsíci +1

    Wow Menayte edlen nw ❤❤❤
    Alaye Dawteye kenawbatu Egziabher ybarkatu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +1

    በረከታቹ በኛላይ ይደር እግዚአብሔር ያበርታቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Maruu1978
    @Maruu1978 Před 2 měsíci

    በርቱ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 2 měsíci

    እግዘብሔር አምላክ ይባርክስ
    እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰብሕ ወዳጅ ጓደኞችህን ይጠብቅልህ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Před 2 měsíci +2

    ምናለ ቁጭ ብለዉ ንግግር ብታረግ ባገልግሎት የደከመ አቅም ነዉ ያላቸዉ

  • @michaelmebrahtom6943
    @michaelmebrahtom6943 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🌾🌴🌸🙏🌸🌴🌾🙏🌾🌴🌸🙏

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před 2 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ነው በርታልን

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4o Před 2 měsíci +1

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 2 měsíci +1

    አእንኳን አብሮን አደሬሴን የሰላም ጉዞ ይሁናችሁ

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 2 měsíci

    ❤በረከታችሁ ይደርብን እናቶቼ❤

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunam Před měsícem

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Před 2 měsíci +1

    በራቱልን እንዲህ ወታ ይአሎትን እይትዘዋወራችው ሲለምትአሲትላሏፈ ገን የገደሙን አካወንት አሲቀምቶልን❤

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 Před 2 měsíci +1

    አካዉንቱን ከኮመንቱ ላይ አስቀምጡልን 🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 měsíci

    መታደልነዉ ወደዛም ጉዞ ቢጀመር ደስ ይላል❤😅

  • @BelayGirma-xg1wq
    @BelayGirma-xg1wq Před 2 měsíci

    ስለቅዱስ.ጊወርጊስ.ብላችሑ.ትራንስፖርት.ሸፍኑልኚ.ልሒድና.ከችግሬ.ልፈታ.ወለተ.ስላሴ.ወለተ.ፃድቅ.ብላችሑ.ተጠመቁልኝ

  • @otteralshehri07
    @otteralshehri07 Před 2 měsíci +1

    😢😢😢❤❤❤

  • @temesgenbogale2360
    @temesgenbogale2360 Před 2 měsíci

    ለመልካም ስራሀ እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡ የቪዲዮዉ ርዐስ ግን ቢስተካክል? የሌሎችን መሰለ፡፡

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 2 měsíci

    Alayu bertu egnanm fetari endinreda yadirgen mecha fetari libachinn kalikefetelin libachin tezgital

  • @girmaboshora
    @girmaboshora Před 2 měsíci +2

    alaye ersun astekaklew engi tamregha yehone sra new yasayehen beka ende oh dokmenteri sraln

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 2 měsíci +2

    አካውን አስቀምጡልን

    • @Embete-
      @Embete- Před 2 měsíci +1

      ከቪዲዮው ጋር ተያይዞ አለ እዩት መልሳችሁ ቪዲዮውን

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před 2 měsíci

      @@Embete- እሽ አወ አግቻለው

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před 2 měsíci

      አለ ጠቀምጧልእኮ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 2 měsíci +1

    ውይ እግዜያብሄር ይሰጥህ የተቀደሰ ሰራ ነው እምሰራው ሌላው ሚዲያ ዘርንከዘር እያባላ ህዝብን ያሰጨርሳል አንደ ደሞ ለነፍሰህ መንገድክን እየጠረክ ነው ቀጥልበት ጥሩነው ከፈጣሪ ዎጋህን ታገኛለህ የሰልክ ቁጥርህን አሰቀምጥ አምላክ ይባርክህ

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před 2 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ 0941161616

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Před 2 měsíci

    Fetar yerdachwu yerdan

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před 2 měsíci

    ዳግም ለማየት ያብቃኝ አንዴ ሄጄ ነበር የምርም በትዝታ ሄድሁ

  • @salamjiji2569
    @salamjiji2569 Před 2 měsíci

    Account asqemtln

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 2 měsíci +4

    የፃፍችሁት እርእስ ሌላ የምታስተላልፉት ፕሮግራም ሌላ እናንተም እንደ የዩቱብ ጥረተኞች የማይሆን ነገር ለሳንቲም ብላችሁ ያሳዝናል 😡 እኔ ደግሞ ዛሬ እንኳን በበአል ፍሲካ ቤተክርስቲያናችንን መነኮሳቶችን ደግሞ ምን አደርጉ ብይ መደንገጤ ያሳዝናል ያሳፍራል 😡😡

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 2 měsíci +2

      መጀመሪያ እስከመጨረሻዉ አይተሽዋል ወይም አይተህዋል ኮሜንት ለመፃፍ ቸኮላችሁ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 2 měsíci

      Minm alatefam..milas mykemes..eko yelem..ahun lay balew huneta man legubgnit yihadall..tornet silehone yasgall 😢😢

    • @user-ce5bt4vt4y
      @user-ce5bt4vt4y Před 2 měsíci +1

      ዝም ብሎ ማለፍ ቀረ አስተካክሉ ብሎ መናገር ካልሆነ ጡረተኛ ወዘተ ምን ያስብላል አረ ተረጋጉ ጎበዝ ❤