የሞተች እህቴን አየኋት ከስጋና ከደሙ እንዳትርቂ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 97

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Komentáře • 112

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 4 měsíci +17

    ❤ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ መንገዴን ጥረግልኝ ፈረሰኛዉ በፈረስህ አድርሰኝ ፈዉሰኝ🤲🤲🤲🌿💚💛❤️

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před 4 měsíci +8

    የቅዱስ ጊዎርጊስ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከሚነገረው በላይ ነው ቃላት አይገልፀውም እህት ወንድሞቼ ለደጁ ያብቃችሁ።

  • @user-lx4ww4cy6r
    @user-lx4ww4cy6r Před 4 měsíci +6

    እህተ ማርያም እባክህ አላይ ፀበል ስገባ ስሜን ስፈህልኝ ግባ በማርያም

  • @user-mi5id6fu7p
    @user-mi5id6fu7p Před 4 měsíci +15

    ትኬት ቆርጫለሁ ሰማአቱ አንተ ፍቀድና በሰላም ደጅህ ልድረስ የኔ አባት❤❤❤❤

    • @user-fd9gr1xd4l
      @user-fd9gr1xd4l Před 4 měsíci

      እህት መልሽልኝ የክርስትና ስም ልስጥሽ

    • @user-mi5id6fu7p
      @user-mi5id6fu7p Před 4 měsíci +1

      እኔ ህግና ደንቡን እንኳን በአግባቡ አላዉቅም እሺ ሰማአቱ ይርዳን

    • @user-io3mp1kq4s
      @user-io3mp1kq4s Před 4 měsíci +1

      የልቤን መሻት ያውቀዋል በአንቺ ላይ አድሮ ይርዳን

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g Před 4 měsíci +1

      የኔ እህት ያለውት በሰደአት ነው ለእተ እግዜ ብለሸ ነገሬልኝ በማርያም

    • @user-mi5id6fu7p
      @user-mi5id6fu7p Před 4 měsíci

      የአብረሀም አምላክ ይርዳኝ አረሳሽም እህቴ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq Před 4 měsíci +7

    ቅዱስ ጊወርጊስ በፍቴ ቅደም ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 4 měsíci +7

    ሰታምሩ አሜን አሜን አሜን አብሮ አደርሰን አደርሣቹው ኦርቶዶክስ ለዘላለምም ትኑር

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 Před 4 měsíci +3

    እህታችንን የተለመነ መዳህኒኣለም የስማእቱ ኣምላክ ክብርህ ይስፋ መንግስትህ ይባረክ ገብረእግዚኣብሔር ብላችሁ ኣስቡኝ እባካችሁ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 4 měsíci +15

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ ወለተ ሀይማኖት ነኝ በፀሎታቸው አሰብኝ

    • @tigistgirma5569
      @tigistgirma5569 Před 4 měsíci

      ለደጁ ያብቃሽ

    • @mebratsntayehu8843
      @mebratsntayehu8843 Před 4 měsíci

      @@tigistgirma5569 አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ

    • @user-xd4wz6vb5k
      @user-xd4wz6vb5k Před 4 měsíci

      እኔም ለደጁ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 Před 4 měsíci

      እህታለም አዳኛችን መድሃኒታችን የሱስ ክርስቶስን እመኝው

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 Před 4 měsíci +4

    ቅዱስ ጊዩርጊስ አድርሰኘ እና ቤተሰቤንም ፈውስልኘ ለኔም ጤና በረከትን ሰጠኘ በስደት ያለሁ ልጅህ ነኘ🙏🏽

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 4 měsíci +4

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen be tselotachu asbugh welete eyesus negh Amen

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @raheltechan1839
    @raheltechan1839 Před 4 měsíci +4

    እባክህ ኣላየ ስሜን ፅፊህ ግባልኝ ወለተ ችዳን ብለህ በማሪያም ገብረ ትንሳኤ ብለህ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 4 měsíci

    አሜን❤ ቅዱስ ግውርጌስ ትስድት ትመልሽ ልድጅህ ያብቃኘ ❤❤

  • @azitiaziti5049
    @azitiaziti5049 Před 4 měsíci +4

    አሜን ፫እግዚአብሔር ይመሰገን እንክዋን አብሩ አደረሰን አሜን❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před 4 měsíci

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ❤❤❤

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @NabatiNabati-sl4el
    @NabatiNabati-sl4el Před 3 měsíci

    አምላከ ጊዮርጊስ እባክህ እርዳኝ እኔም ልጅህ ነኘ እናቴ ምርት ደለጎ ኪዳነ ምህረት እባክሽ ለቦታው እንድበቃ ምልጃሽ ፀሎትሽ ይርዳኝ የልጅሽ ቸርነት አይራቅብኝ

  • @senaitsenait-yq5ko
    @senaitsenait-yq5ko Před 3 měsíci

    የሠራዊት ጌታ ምእረትን ለሁላችን ያደርግልን

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 4 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ እስክታበቃኝ መለመኔን አላቆምም በተስፋ እኖራለሁ እማምላክ እርጂኝ ከነልጅሽ 😢😢 አላዬ ወንድማችን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 Před 3 měsíci

    በጸሎትሽ ኣስቢኝ ኣንቺን የረዳ እግዚኣብሔር እኛንም ይርዳን

  • @Asmi715
    @Asmi715 Před 4 měsíci +2

    Kidus georgis le wendimi deres let marew Amen Amen Amen

  • @millionka4583
    @millionka4583 Před 2 měsíci

    አባቴ ስማዕቱ ቅዱስ ጊውርጊስ
    በመንገዴን ጥረግልኝ ፈረስኛው አድርስኝ ፈውስኝ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8i Před 4 měsíci +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ስማዕት ለደጅህ አብቃን።
    ለደጁ የበቃቹህ የእግዚአብሔር ቤተስቦች ወለተ ስንበት እስከቤተስቤ በፅሎታቹህ አስቡኝ

  • @user-pv1uh7hu1f
    @user-pv1uh7hu1f Před 3 měsíci

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢 እህት ውንድሜቼ በፀሎታቹ አሰቡኝ አፀድ ማሪያም ብላቹ በጨነቅ ዉስጥ ነው ያለውት 😥😥😥😥 እውነት በጣም ናፈኩኝ ደጁን ቃል አጣው አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዳኝ እኔ ባሪያህን ሀጢያትተኛዋን ልጅህን እባክህ እረዳኝ 😥😥😥😥

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 4 měsíci +2

    አላየ ሠላም ለአንተ ይሁን ግን ህዝቡ ከመድሃኒታችን ከእየሱስ ይልቅ ቅ/ጊወርጊስን እያመለከ ነው። እና ሰውን ማሳት አይሆንም ይሄ ነገር ከሰማያት ሰማያት ወርዶ እኛን መስሎ በመካከላችን አድሮ በደሙ ዋጋ ዋጅቶ ገዝቶናል የምወደው ልጄ እርሱ ነው እመኑት ተቀበሉት ብሎ አዞናል። እና እኔ ግራ ገባኝ የፍጥረት ሁሉ አምላክና አባት የሆነውን እንመን። ባይ ነኝ ወዳጄ

    • @KeradionSunam
      @KeradionSunam Před 3 měsíci

      Ena man giorgisin man ameleke mn tikelakilaleh lemin atastewilim.kemawratih befit

    • @ggg-275
      @ggg-275 Před 3 měsíci

      ለቅዱስ ጊዮርጊስ በተሠጠው ቃልኪዳን በምልጃው በፀሎቱ ወደአምላካችን እሚያቀርበን እሚያማልደን ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተሠጠው ቃልኪዳን እየተገለጠ ያለው የእግዚአብሄር ገቢረ ተአምር ነው ስያሜው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን እንጂ ተአምሩን በቅዱሣኑ ላይ እየገለፀ የሚያስተምረን አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ስለዚህ ጊዮርጊስን ያመለከ ሠው የለም

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 4 měsíci +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci

    ሰማሀቱ የናቴ ወዳጅ ፈጥኖ ደራሹ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ameleyelem8622
    @ameleyelem8622 Před 3 měsíci

    Amen amen amen 😢

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 4 měsíci

    ወለተማሪያምነኝ በፅለታችሁአሥቡኝ

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df Před 4 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayo155
    @sintayo155 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d Před 4 měsíci +1

    ሰማዕቱ #ቅዱሰ #ጊዮርጊሰ እኛም ለደጅ ያብቃን🙏

  • @meskitiztaw1665
    @meskitiztaw1665 Před 4 měsíci

    Amen

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 4 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እርዳኝ እባክህ

  • @user-zj9bx2yo3s
    @user-zj9bx2yo3s Před 3 měsíci

    በመድሐኒአለም ሀመረድንግል ብላችሁአስቡኝ

  • @hxhx8175
    @hxhx8175 Před 3 měsíci

    ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ በጸሎት ብአስቡኝ ሰመአቱ እኔንም ፈውሰኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge1156 Před 4 měsíci +1

    mirt kidane mihretin mayet efelgalehu
    amlake kefekede bekrbu emetalehu❤❤❤

  • @Hiwe.sol4402
    @Hiwe.sol4402 Před 4 měsíci +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊቴ ቅደም ለደጅ አብቃኝ

  • @getachewgirma1206
    @getachewgirma1206 Před 4 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ፡፡ ከፍዬ እንዳልመጣ አቅም የለኝም፡፡ አንተ ሰው አዘጋጅልኝ፡፡ ከህመሜ መዳን እሻለሁ ፡፡

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m Před 4 měsíci

    Sera sejameri ekefate yehonibengal ebakachu batsalot asebung ameeeeeen

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv Před 4 měsíci

    አላይ ወንድሜ እባክ አፀደ ማርያም ብለህ ተጠመቅልኝ ስደት ትመለስ ይዘከኝ ትሄዳለህ

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 4 měsíci

    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት ፈቃድህ ይሁን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 3 měsíci

    ሰማዕቱ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @senaitteklebrhan1891
    @senaitteklebrhan1891 Před 4 měsíci

    🙏❤️🙏. Le hulet 2 samnt tiket mekuret yichalal wey

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Před 4 měsíci +1

    Egziabeher yebarekeh ❤❤❤

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 4 měsíci +4

    ሰኔ መጨረሻ ጉዞ የለም ወይ?እባክህ አላዬ ወንድሜ መልስልኝ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 4 měsíci +1

      Kiremt lay mengedu .chika new wuhawum yimolal bilewall..

  • @azebberhe
    @azebberhe Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-qq7bz9dz9w
    @user-qq7bz9dz9w Před 3 měsíci

    Kidus giyorgis inde hatiyate sayihon inde fetari cherinet ledejih abikagn bemilijah atileyegn abetu indecherinetih yideregilign

  • @edenasihel5335
    @edenasihel5335 Před 4 měsíci +2

    kedus gerigsi abaye ene behatyat yetchmalku lejek nege lensaha abege betehen enderget adergeg

    • @Maram-zk3ml
      @Maram-zk3ml Před 4 měsíci

      በመጀመርያአንኳንአደረሳችሁሰማህቱበርሚልጊወርጊስለደጁያበቃኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y Před 2 měsíci

    አላዬ እባክ እኔንም ግማሸ እርዳኝ

  • @BelayGirma-xg1wq
    @BelayGirma-xg1wq Před 4 měsíci

    አላየ.በቅዱስ.ጊወርጊስስም.እለምንሐለው.ወለተስላሴ.ወለተ.ፃድቅ.ከቻልክ.አንተ.ካልቻልክ.ደግሞ.ለተጠማቂ.ሰጥለኝና.ፅፋችሑልኝ.ግቡ.ትራንስፖርት.ስለለለኚ.ነው.የዉስጧን.ቆሻሻ.አስወግድላት.ብላችሑ.ፀልዩልኚ.እባካችሑ.ተቸግሬ.ነው

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 4 měsíci

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 Před 4 měsíci

    Amannnnn

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 Před 4 měsíci

    እህታችን የአገላለፅ ችግር አለባት።

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y Před 2 měsíci +1

    አላዬ አሁን ጉዞ የለም እያሉ ነው የለም እንዴ

  • @mesaytsegaye3065
    @mesaytsegaye3065 Před 4 měsíci +1

    First love

  • @merhawihailemariam9551
    @merhawihailemariam9551 Před 4 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉

  • @melatayele8137
    @melatayele8137 Před 4 měsíci +1

    Ergem zuzo teguzen 4 ken acher new

  • @user-bk1kd5go4m
    @user-bk1kd5go4m Před 4 měsíci

    Samayetu qeduse goyeriges baselam wada agare malesong ladagu yabekan ameee walata gabere,el belachu batsalotachu asebung ebakachu zembelonew mechanekeng

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢በስመአብ ከሁለት በጋላ ሴትዮዬ እረፍት ሰጠችኝ ለወር ብቻ እና ለመሔድ እንዴት ጉጉት ነበረኝ በስመአብ ወይኔ እድሌ

  • @user-hb8ck9wy3e
    @user-hb8ck9wy3e Před 4 měsíci

    ሰላመ እግዚአብሔር ለናንተ ይሁን ወንድሞቼ ምዝገባው አሁን ሞልቷል ወይ እባካችሁ መልሱልኝ አደራ

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gx1dl7rv7q
    @user-gx1dl7rv7q Před 2 měsíci

    ትኬት ቁረጡልኝ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 měsíci

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents sont en congé

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤😂

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Před 4 měsíci

    Yegzabhern serawe denki new becha alakim Dawitn yekirsetena semne seteleghe bye sefelete nbere betam degageme. Chegeren bekrlale meglse alchelem . Gen bemnshu kahuna yetena hunetaye lejmre. Ke 4 amet befit ye alga bret chaf metoghe bewektu ameneghe betam gen message enkan bezu salaregew tewkute . Ke 3 amet behala yemtale yehedale hikimna hedku venography tayehu huletunm egren check tedreku demsereshe batam thiny new weym nkechen new tebaku gen enechegerumen endhu alew nbere. Beka massage bemaeregu wesghetewkute ahun geze rytbke yemtale yehedsle gen every time tenaye worst eyhone hede ahun balfew April weste kidusegeorgisen eyasbku kirstena sem setch becha belbe eyasbkute nbere . Enam yekrsetena semen sefew ehtoche yetmku ayetemku alakim. Gen endhe hone . Ya yemyameghe egre wede lomeye( yegere metetatfiya laye jemro abete) beka egren be belt kursi asre be hesanatoche eytegotetku ke upstairs werje le enklf wedlaye meftate aktoghe sofa laye down stairs le 2 ken aderku. Andesew bagatami bete mentenance service lesera gebto Walker lesteghe teykehe enem dehna neghe beye melaku. After 3 days betamere hulum ngere yelem . Gera eskigebaghe derse. Yelem ebtetu . Hememu . Enm ersechew selnbere ye kidusegeorgise sera mehonun yetaweseghe ande ehte endh miskirnte setsete semche new. Egzabher yemsgen yemweden amlki selalen. Enme danku bemalakew hunta beka yeblen mesha fetari ewn adregew. Kibru yesfa.

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg Před 4 měsíci

      ሁሉም ሰው ምስክርነትሽን እንዲያውቅ በአማርኛ ፊደል ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ በድጋሚ ጻፊው

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @BilenFre
    @BilenFre Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤