bermel Georgis እመቤታችን መልዕክት ወደዚ ፀበል ለሚመጣ ሁላ ነገረችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኪዳነምህረት ጥምቀት ታምር ክፍል 43

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 114

  • @user-ti5qf8zg3j
    @user-ti5qf8zg3j Před 2 měsíci +2

    ወራዳውን ። ልጅህ ልባል ቀርቶ ባርያህ ልሆን የማይገባኝን እኔን ለምጓጓለት ፀበል ለመጠመቅ ባልበቃ እንኳን ከግቢ ውጪ ከቅጥሩ እንድረግጥ አግዘኝ ስለወላጅ እናትህ ብለህ እርዳኝ ? ቸል አትበለኝ።ከአፈ ዘንዶ ጠብቀኝ።ከአለሁበት ደጅህ መርገጤ ለእኔ ትልቅ በረከት ነው ። አውቃለሁ ስራዬን ። አምላኬን ያሳዘንኩ። ወላዲተ አምላክን የበደልኩ። አምላከ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ።አደራ አደራ አደራ

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 2 měsíci +14

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደርሳችሁ አደርሰን 🤲🤲🤲 ሰመአቱ ለዴጅህ አብቃኝ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 2 měsíci +6

    የኔዉድ እናት እናቴ ኪዳነ ምረህረት እኔንም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን እሜን ለናተ የደርስ የድግል ማርያም ልጅ ለኔም ለሞላ ክርስትና ተከታይ በሙሉ ይድርስልን አሜን እናቶች አባቶች ወድሞች እህቶች እኔ እህታችሁ ወለተ ሀዋርያት እባላለሁ በስዉ ሀገር ነኝ ምሀፀኔን እየታመምሁነዉ በፆለታችሁ አስቡኝ እማምላ አገራችንን ሰላም ታድርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Před 2 měsíci +1

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ እኔንም አስበኝ እባክህ፡፡

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ድንቅ ጠበል ለሰጠን በእውነት ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማይቱ እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ለደጇ ታብቃን ለድህነት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-hq2cj4oe4v
    @user-hq2cj4oe4v Před 2 měsíci +2

    ወይመታደል አምላከ ቅዱሥ ጊዬኦርጊሥ ለደጅህ ችግሮች ን በሙሉ አሥወግደህ ለምሥጋና እንድመጣ እርዳኝ!!ኦርቶዶክስ መሆን በራሡ መመረጥ ነዉ!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Před 2 měsíci +2

    ተመስገን አምላኬ እኔ ቤቴስቦቼ ሳልሄድ ክ ኳተር ሂጃሎው ተአምር ነው የተደረገልኝ ግን በትንሹ ልንገራቹ ለ 6ዓመት ብቀኝ አልተኛም ነበር ጨራሽ አሁን ግን ክብሩ ይስፋ ለ ስመያዊ ንጉስ 🙏 እንደፍለኩ መተኛት ችያሎው ተመስገን 🙏❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 2 měsíci +2

    እሰይ አመብረሀን ምስጋና ይድረሳት እልልልልልልልልልልል

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @HaleemaAl
    @HaleemaAl Před 2 měsíci +2

    በፆሎት አስቡኝ ለደጁ እድያበቃኝ ስደተኛ እህታቹነኝ (ከነየበረታች እማምላክ ከነልጇ ለምኑልኝ)🙏🙏🙏💒💒💒

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před 2 měsíci +1

    Temsgen amelake lezeyaderskenien 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️😭😭😭❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před měsícem

    አሜን እናታችን ኪዳነ ምህረት ለደጃ ታብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w Před 2 měsíci +4

    እናቴ ኪዳንብረት ለኔትለያለች እናቴ የዉስጤን ሁሉ አቻታዉቂአለሽ እና የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ለደጅሽም አብቂኝ ከነባለቤቴ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አደረህን

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Před 2 měsíci +4

    አቤቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን

  • @HewotMengst
    @HewotMengst Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Před 2 měsíci +7

    እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ሠመአቱ😥😥
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተመድህን እያላችሁ😢😢

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @user-dx6er5ck2s
    @user-dx6er5ck2s Před 2 měsíci +1

    Amen .amen ,amen🙌🙌

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před měsícem

    በእውነት ከስደት መልስ እጄን ይዘሽ ለቦታሽ አብቂኝ ኪዳንምህረት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እናቴ እንቆቅልሼ ብዙ ነው አንችም ታውቂዋለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ss7yd5io4x
    @user-ss7yd5io4x Před 2 měsíci +1

    ክብር ለድንግል ማርያም
    የአምላክ አናት እመብርሃን ትችላለች!!!

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 2 měsíci +1

    ቅዱስጊዮርጊስ እርዳኝ

  • @haben6690
    @haben6690 Před 2 měsíci +1

    My teacher haile gebreil
    Kind helpful
    God bless you
    Weldetomas

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 2 měsíci +1

    ኪዳነምህረት እርጅኝ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለደጅህን አብቃን 😢😢😢😢

  • @abebech352
    @abebech352 Před měsícem

    እልልልልልልልልል ፍጣሪ ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @baru4079
    @baru4079 Před 2 měsíci +6

    መችናዉ ምደርሳው አምላኬ ቂዱስ ጎርጊስ አባክህ አብቃይ ለበቲክ ከ ስግደት መልስና እኔም ሊድን ከ በሺታ 😢😢💞💞

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před 2 měsíci +2

    እግዛብሄር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረስን ለኛ ይደረስልን
    ለልደታ ለማርያም እንኳን በሰላም አደረሰን
    ቅዱስ ገዮርግስ ቅድስት ክዳምሕረት ይፈውስን ይዳብሱን በጸሎት ያሰብን

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y Před 2 měsíci +1

    ስለ ሁሉ ንግር አግዚአብሔር ስሙ ይምስግን 🥰😄

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi Před 2 měsíci +3

    የሚገርም ቦታነው የካቲት 14 መጥቼ በሁለተኛዉ ዙር ብመለስም እስካሁን አልተለየኝም የአሰበ ሁሉ ይሳካለት

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤😢😢

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 2 měsíci +1

    ጌታሆይ ከታሰርኩበት ፈተህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1t Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ሰላአደርገኝ ቅዳስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝኝኝኝ❤❤❤❤❤

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq Před 2 měsíci +3

    ጥራኝ ፍቃድህ ይሁን በጭንቅ ውስጥ ነኝ ሰመአቱ ሆይ

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv Před 2 měsíci

      አይዞሾ እማ

    • @user-xd4wz6vb5k
      @user-xd4wz6vb5k Před 2 měsíci

      ጥራኝ ፍቀድልኝ በቡዙ ችግርዉ ስጥነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 Před 2 měsíci +1

    ሰምአቱ ቁዱስ ጂወረግሰ ለደጄህ አቡቃኘ እለምናለሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤ ቃለሂወተ ያሰሞልን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před 2 měsíci +5

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።ቸርነቱ አዛኝነቱ ርህራሄው የሚታይበት ቅዱስ ቦታ አቤቱ ለምስጋና ለቤትህ አብቃኝ ሰማዕቱ አባቴ የሚናፍቅ ቦታ ነው።

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለመጻፈ ቃላት አጠረኘ እናቴ እኔንም ጥሪኘ

  • @user-wz5yo7up5u
    @user-wz5yo7up5u Před měsícem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dx6er5ck2s
    @user-dx6er5ck2s Před 2 měsíci

    🙌Amen .amen .amen❤❤❤❤❤

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y Před 2 měsíci

    የኔእናት ኬዳነብረት ለኔም ታምርሸን ስሬ

  • @MorhafMorhaf-nh7vy
    @MorhafMorhaf-nh7vy Před měsícem

    Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abadi-ov7yh
    @Abadi-ov7yh Před měsícem

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 2 měsíci +1

    ኪዳና ምህረት ኣደይ ቅድስ ጊዮርጊስ ኣቦይ ብምሕረትኩም ብፅሑኒ እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 2 měsíci +1

    ሰማአቱ እባክህ ለደጅህ አብቃን

  • @BelayGirma-xg1wq
    @BelayGirma-xg1wq Před 2 měsíci +2

    ስለኪዳነምሕረት.ብላችሁ.ወለተ.ፃድቅ.ወለተስላሴ.ብላችሁ.ተጠመቁልኚ.ትራንስፖርት.ስለለለኚ.ነዉ.ያልመጣሑት

  • @ababaabbba4866
    @ababaabbba4866 Před 2 měsíci

    Enkane,Aderschehuu Abtuu kedss geyorgses ledjuu Abekane

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi Před 2 měsíci

    ሃይለገብሬ ል ከማይረሳኝ ትግስትህ ጋር ያኑርህ ተባረክ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን ። የበረከት ተካፋይ ልሁን

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ys8fb9ls6x
    @user-ys8fb9ls6x Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ከበረከትህ ተካፋይ አድርገኝ😢

  • @brhanebrhan4812
    @brhanebrhan4812 Před 2 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci +2

    በተለይሴቶች ሥርዓት ይሁረን ፍሬፈርስኪ ወሪ ጫጫታ እናቁም ተረጋግተን እንቀመጥ ጉግሣ አባቶችን አንረብሽ እየራቁነው እሚሄዱ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před 2 měsíci

    ሰማአቱ ለዴጅህ አብቃኝ

  • @Turu-bi8iv
    @Turu-bi8iv Před 2 měsíci

    ለደጅክ አብቃኝ ሠማእቱ ቅዱሥ ጌዎርግሥ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 2 měsíci

    Betselot asbugn..ledeju yabkagn.semaetu welte mariam 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu Před 2 měsíci

    ቅድስት ክዳነ ምርት ለደጅሺ አብቂኝ❤❤❤❤

  • @user-ck5mb4zg4w
    @user-ck5mb4zg4w Před 2 měsíci

    ዋዉ ታድላችሑ ለናንተ የደረሰላችሁ እኔን ይሰማኝ

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Před 2 měsíci

    enam bermiel bezu tamre tedrgolgnal. edelun agegnch bemsker des yelgne neber

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h Před 2 měsíci

    ሰላምህን ይብዛ ዉድ ወንድማችን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před 2 měsíci

    አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-xd4wz6vb5k
    @user-xd4wz6vb5k Před 2 měsíci

    ለደጁእ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KindhaftiLiwolo
    @KindhaftiLiwolo Před 2 měsíci

    Kdus Giorgis teamrun lemayet yabkan
    Amen

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NununuHuhuhujk-pp2uz
    @NununuHuhuhujk-pp2uz Před 2 měsíci

    Weleteyohans lebermelu kidus giorgis endyabekat betselot asebugn.

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z Před měsícem +1

    ❤እልልልልልልልልልልልልል❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🌺🌺🌺

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitamdie6847
    @senaitamdie6847 Před 2 měsíci

    ለደጅህ አብቃኝ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci +3

    ታላላቅ ገዳማት አድባራት ጫጫታ ሁካታ ገርግር አይፈልጉም እኛ ደግሞ ይሄን አንተገብርኝም ስለዚህ ገና ከመኪናላይ መናገርና ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል አንዳንድ ዋልጌዎችን እናያለን ሥርዓት በማክበራችን ብቻ እንድናል

  • @user-ym3pj3uk2g
    @user-ym3pj3uk2g Před 2 měsíci

    Semeaetu abate leneam dreslign betsebelh fewsegn ledegh abkagn

  • @BilenFre
    @BilenFre Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m Před 2 měsíci

    Hayalwerdgeabatesemeatw
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu3qz8rw5i
    @user-nu3qz8rw5i Před 2 měsíci

    Aneim.batselakem.asebai 19:17

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 2 měsíci

    ,ቤተሰቤን ጥራልኝ ሰማህቱ😢😢

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 2 měsíci +1

    ከጎንደር ወደ ቋራ ለመሄድ ጉዞው 8 ሰዓት ነው አይደል?

  • @emebetedo4201
    @emebetedo4201 Před 2 měsíci

    እኔንም ማሪኝ ደጉዋ እናቴቴቴቴቴ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-nu3qz8rw5i
    @user-nu3qz8rw5i Před 2 měsíci

    Aneim.batselakem.asebai

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5c Před 2 měsíci

    Sametu.ladagu.yhabekan..sametu.lagnam.yederasan

  • @adoni369
    @adoni369 Před 2 měsíci

    Ledeju yabkagn

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před 2 měsíci

    ሰማይና ምድርን የፈጠርክ ለሰዉ ልጆች የሞትከዉ አንተ ብቻህን አዳኝ ነህ ቃልህ የሚነግረን ይኼንን ነዉ በኦርቶዶክስ ቤተክርሰቲያን የምንሰማዉ እንደ ቃልህ ሳይሆን የሰዎች ሀሳብ መልካም የሚመሰሉ ነገር ግን ፍፁም ከቃልህ የራቁ እዉነታዎች ናቸዉ ይህ ህዝብ ፈዉሰ ዮሁንለት መዳን በክርስቶስ ብቻ ነዉ።

    • @sipara9224
      @sipara9224 Před 2 měsíci +1

      ሞኝ

    • @SifaanObsee
      @SifaanObsee Před 2 měsíci +1

      @@sipara9224 Tawahido ewunatanya nati100%

    • @SifaanObsee
      @SifaanObsee Před 2 měsíci +2

      Ortodoks wushatam Ayidelachim headachu ewunatu eyuu

    • @hanahabtamu4302
      @hanahabtamu4302 Před 2 měsíci

      የሞትክ

    • @dershayehaile8454
      @dershayehaile8454 Před 2 měsíci +2

      ምቼ እሱ አያድንም አልን:: ቅዱሳኑም እኮ በእሱ ስም ነው አማልደው የሚያድኑን:: ፖስተሮቻችሁ የሚጠነቁሉላችሁ በምን በማን ስልጣን ነው? የሚሸጡላችሁስ ዘይት እና የሃይላንድ ውሃ በምንና በማን ስልጣን ተባርኮ ነው ?

  • @metsilalgebrew5399
    @metsilalgebrew5399 Před 2 měsíci +1

    ልጅ ይዞ መሄድ ይቻላል ወይ?

  • @yohannesjo3771
    @yohannesjo3771 Před 2 měsíci

    ጸበል በአድቨርት 😂😂😂 ዋ!!! ልብ ግዙ ፋሽን ተከታይ አትሁኑ ወደ ጥንታዊ የቃልኪዳን ቦታዎች ሂዱ ልብ ይስጠን።

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Před 2 měsíci

      @yohannesj3771፦ ስለ አላየኸውና ስለማታቀው ነገር ከመናገር ዝም ብትል ምናለበት?
      - የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ፥ እግዚአብሔር ያደረገለት ሰው ምስክርነቱን መስጠቱ ምኑ ነው ስሕተቱ? በአጋንንት እሥራት የተያዘው ትውልድ፡ ከተያዘበት የአጋንንት እሥራት በእግዚአብሔር ጸበል እየዳነ፣ እየተላቀቀ፣ እየተፈታ እያያችሁ እንዲህ ክፉ ቃል የምትናገሩት ለምንድን ነው? እውነት እናንተ እግዚአብሔርን ታምናላችሁ? በእግዚአብሔር የሚያምን ሰው ወገኖቹ ከአጋንንት እሥራት ነጻ ሲወጡ ደስ ሊለው ይገባል እንጂ የምን ነቀፋ ነው።
      - ከአዲስ አበባ ቦታው ላይ እራሴ ሔጄ፡ አምስት ቀን ተጠምቄ፡ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ያየሁ፡ ብዙ ምሕረት የተደረገልኝ ነኝ።
      - በሥቃይ ያሉ ወገኖቼ ሁሉ ወደዚህ ቦታ እየመጡ ከደዌ ሥጋ፣ ከደዌ ነፍስ እንዲድኑ እሻለሁ። ከአጋንንት እሥራት ነጻ እንዲወጡ እሻለሁ።
      - አወቅን ብለን ወይም ያወቅን መስሎን እጅግ ያልተገባ ቃል የምንናገር ሰዎች፡ በእውነቱ ለአንደበታችን ልጓም እናብጅለት። በእግዚአብሔር ሥራ ላይ ክፉ አንናገር።
      በአነጋገርህ ትኮነናለህ በአነጋገርህ ትጸድቃለህ ይላልና የእግዚአብሔር ቃል።

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Před 2 měsíci +1

    ይሄ ሁሉ ብር ተከፍሎ 4 ቀን ብቻ
    ሳምንት መሆን ነበረበት ከይቅርታ ጋር

    • @bisrigmichael6934
      @bisrigmichael6934 Před 2 měsíci

      Eminet kale be 1ken yadinal Koy ketebalu demo air ticket testekalilo 1samint mechemer yichalal

    • @tigistmerin
      @tigistmerin Před 2 měsíci

      @@bisrigmichael6934 kkkkkk

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci

    ነገር አደጋግም እሱ ተናግሯል አንተመድገም ምንአስፈለገ

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤