በፃድቃኔ ማርያም የታየው ተዓምር የእመቤታችን መገለጥ | ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 111

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před měsícem +19

    በእውነት ኤልሻዳዮች እግዚአብሄር አምላክ ሰው ያላየውን ዋጋ ይክፈላቹ ።እግዚአብሄር አምላክ በእናንተላይ አድሮ እኔን ሀጢአተኛ የማረባዋን በሰማዕቱ ደጅ እንድረግጥ ሆኛለሁ ።እግዚአብሄር ቢፈቅድ አንድ ቀን እግዚአብሄር ያደረገልኝን በሀጢአተኛው አንደበቴ እመሰክራለሁ ። ለናንተ ግን ረጅጅጅም እድሜ ይስጣቹ መድሀኒትአለም ።አሜን

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před měsícem

      እባክሽን ደዉይልኝ 0942122323 አላዬነኝ

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 Před měsícem +4

    የፃድቃኔዋ ማርያም እኮ ትለያለች አንድ ጠብ ሚል ነገር እኮ የለም እሷ ደጅ የጠየቃችሁት እሷን የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ !!!

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před měsícem +19

    የፃድቃኔዋ ማርያም የነገርኩሽን የለመንኩሽን አደራ የአመት ሰው በይኝና ለደጅሽ አብቂኝ

    • @Mekes-pt3qu
      @Mekes-pt3qu Před měsícem +3

      Amen hulachinnm tabkan

    • @samt586
      @samt586 Před měsícem +1

      Amen 🙏

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      አሜን

    • @wolderufaelmarta3781
      @wolderufaelmarta3781 Před měsícem

      Amen hulachinm ledejua kenebetesebachin tabkan

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      እመቤታችን እናታችን የመስቀሏ ስር ስጦታችን ሆይ ለአገራችን ለህዝባችን ሰላም እንዲስጠን በእለተ ቀንሽ ለደጅሽ ለወዳጅሽ አሳስቢልን❤

  • @bezakassa700
    @bezakassa700 Před měsícem +2

    እመቤቴ ጻድቃንዬ ናፍቀሽኛል እናቴ በመልካም እንደልማድሽ ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤❤ መልካም በአል 🙏🙏🙏

  • @marwamekonen3126
    @marwamekonen3126 Před měsícem +6

    በሕይወታችሁ ለዘመናት ተቋጥሮባችሁ ሲያስጨንቃችሁ የነበረውን እንቆቅልሽ የሆነባችሁን እመቤታችን ማርያም በእለተ ቀኗ ትፍታላችሁ !
    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ቋጠሮየን ሁሉ አንችው ፍችልኝ ያላንች ማንም የለኝ።🙏😥
    አስካለ ማሪያም እያላቹሁ በፆሎታቹሁ አስብኝ😢

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ቆጠራችንን ትፍታልን የጭንቅ አማላጇ

    • @marwamekonen3126
      @marwamekonen3126 Před měsícem

      አሜን👏🏽

    • @user-pz6ur8ow6l
      @user-pz6ur8ow6l Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን ትፍታልን❤❤❤❤

    • @user-um2lb7ww4t
      @user-um2lb7ww4t Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @user-lu7pc5ki7c
      @user-lu7pc5ki7c Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před měsícem

    ፃድቃንየ የኔ እናት የብዙሃን እናት ሐገራችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ህዝብሽን ሰላም አርጊንና እንደልባችን ወደ ቅድስት ቦታሽ እንድንበቃ።

  • @SaraSara-nc9tg
    @SaraSara-nc9tg Před měsícem

    እናቲ 😢😢ፃድቃኔ ማረያም የድብቁን የዲያብሎስ ሸር ፍችልኝ 😢😢የዘርያቆብ እመቤት

  • @user-xd3vq3bf7x
    @user-xd3vq3bf7x Před měsícem +6

    እናቴ የፃድቃኔዋ ንግስት ክብርሽ ከፍከፍ ይበል!

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቃኔዋ ንግስት ለደጅሽ አብቅኝ እናቴ ናፈቀኝ ዋሻው ፀበልሽ እምነትሽ 🙏🙏🙏ለልጆችሽን ከእስራታችን ፍችን እናቴ ለአመቱ ለወሩ በሰላም በጤና ያድርሰን አምላካችን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @user-to3wu9fn2m
    @user-to3wu9fn2m Před měsícem +4

    እሳይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉ድግል ማሪያም አማላጄ በረከት እረደኤትሽ ይደርብን በሰላም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ የህይወቴ ፋናድግል ማሪያም እናቴ ያመት ሰዉ በይን የፆድቃኒዋ እናቴ እኔደካማዋልጅሽን ጠብቂኝ😢😢😢😢😢😢

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess245 Před měsícem +2

    የፆድቃኔዋ ማርያም የለመንኩሽን የነገርኩሽን አደራ ለደጂሽ አብቂኝ

  • @user-wz5yo7up5u
    @user-wz5yo7up5u Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተነግሮ ተቆጥሮ ስለማያልቅ ስጦታው እመቤቴ ማርያም የፀድቃኔዋ ማርያም ለደጅሽ አብቂን ሁላችንም ❤❤ በረከታችው ይድረሰን አላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን❤🎉 ከነቤተሰቦችክ❤ የኤልሻዳይ ሚዲያ ቤተሰቦችም እመብርሃን ትጠብቅልን❤

  • @zewdituworku3465
    @zewdituworku3465 Před měsícem +2

    የፃድቃኔዋ ማርያም. የዘርዐያቆም እመቤት የለመንኩሽ ቋጦረዬን. ፋትተሽ ለአመቱ. ለደጅሽ. አብቂኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታየ እናት ክብር ምሰገና ይገባሻል እናቴ ሚሰጥሬ

  • @henock2127
    @henock2127 Před měsícem

    እመብርሃን አዛኝቷ
    ስላደረግሽልኝ ሁሉ ተናግሬ ባልጨርሰውም
    አመሰግንሻለሁ
    የሰጠሽኝን ባርኪልኝ

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤እኔስ መቼ ይሆን ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በቅቼ ልጆቼን ይዤ ስለቴን ይዤ ደጇን የምረግጠው በማርያም ስለትሽን ትስማሽ በሉኝ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Před měsícem +2

    እናቴ እባክሽ ህይ የማይሞላ አለም እያባዘቀኝ ከደጅሽ ጠፋሁ ናፈቀኝ ደጅሽ የዋሻው ማእጥንት እንደ ውሃ ጠማኝ እባክሽ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem

    አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልሌሌሌሌሌሌሌ

  • @CherinetGizaw-bm1uy
    @CherinetGizaw-bm1uy Před měsícem

    ነይ እምዬ ማርያም
    አማላጄ ማርያም አማላጄ እልልልልልል

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před měsícem +1

    ማርያም እናቴ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem +5

    በግብ ፀአገር እመቤታችን የተገለጠችበት እና ምዕመናን ተሰብሰበው የተመለከቱበት ቤት መቅደሱን የተሰራበት ከተለያየ ሀገረ ተሰብሰበው ሰለ መገለጡ ያዩበት እለት ነው

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem

    እመቤታችን ማርያም አገራችንን ሰማላ❤❤❤❤ቃለሂውተ ያሰማሌል😂❤❤❤❤❤❤

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před měsícem

    እመቤቴ ክብር ምሰጋና ይግባሸ

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před měsícem

    ❤ጎበዝ ወንድሜ ፃድቃኔን አሳየኸን❤

  • @user-rm8sl7kk8b
    @user-rm8sl7kk8b Před měsícem

    በክፉ መንፈስ ታስርያለውና እመቤቴ ኣድንኝ እና ለምስክር ኣብቂኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተስላሴ ነኝ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😍😍😘😘

  • @YeromnsheKadir
    @YeromnsheKadir Před měsícem +1

    ደብረምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም እመብርሐን የምታደርጊልኝን ሁሉ ነገር መቼም እኔ ቆጥሬ አልገልፀውም ርሕርሕ ሒሊና ወላዲት የአማኑኤል እናት ክብር ይግባሽ በፀሎቲሽ እኔን ሐጢያተኞዋን ልጅሽን ከመጥፎ ነገር ሰይጣን ከሽመቀው ድል እየመታሽልኝ በድንግል ማርያም ፀሎት አለሁ የሰይጣንን ቀምበር እያከሸፍል አለሑ ቤተሰቦችን ም ጠብቂልኝ በዛሬው ቀን ያደግሽዉ ፃድቃኔ ማርያም በእለተቀንሽ የሰራሽልኝ ነገር በሕዝብ ቤተክርሰትያንሽ እንድመሰክር አብቅኝ አሜን፣ ፣

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰ❤❤❤❤❤❤❤❤ሉልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FireTigabu
    @FireTigabu Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እመቤት ማርያም ምን ልብልሽ ስለሁሉም ነገረ አመስግነለሁ

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem

    AMEN AMEN AMEN BAWENTU SELA EMABEBET MEN LEBAL YAMELAW YALAGEM BAWEN ZARE BALAT KAN TALAK NAG ARAGACHELG YENT LAN YADARSACH LANTM TEDARSELACHU AMEN AMEN AMEN
    ELELELELELELELELELELELELEFATEM TEMARAGBATSALOTACHU ASEBUG.

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5d Před měsícem

    Amen enkan abro adersen kelhiwotn yesamaln 🙏🙏🙏❤️❤️♥️

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልል እመብርሀን እኔንንም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ወለላይቱ አጥያተኛይቱ ልጅሽ ነኝ እማምላክ

  • @user-lu7pc5ki7c
    @user-lu7pc5ki7c Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před měsícem

    አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem

    አሜን❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Před měsícem

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před měsícem +1

    እናቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂን❤❤❤❤

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc Před měsícem

    እሜን እሜን እሜን

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f Před měsícem +1

    የልቤ መሰቆ
    ልቤ ያረፈብሸ
    ልዩ ምልክቴ
    ክብሬ ማማ ሰገነቴ
    ማእረጌ ነሸ እኮ እናቴ
    አቤት በናፈቆት ሰለሰለ ልቤ
    እማ ሂወት ቤትሸ ናፈቀኝ እኮ 😢

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před měsícem

    እልልልልልልልል አሜን ❤❤❤

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Před měsícem

    እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem +1

    ነይ ነይ እምየ ማርያም (2)

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +1

    አሜንንን እናቴ እመቤቴ❤❤❤❤

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h Před měsícem +1

    በእዉነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማል በደጁ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před měsícem

    🙏💒🙏🙏
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y Před měsícem

    የጻድቃኔዋ እመቤት ድንግል ሆይ እባክሽን ስደት በቃሽ በይኝና ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ😢😢😢

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před měsícem

    ❤እልልልልልልልል አማላጂ❤

  • @BodourOraif
    @BodourOraif Před měsícem

    enat kedest dengel❤❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před měsícem

    እሰይ እልልልልል

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የፃድቃኒዋ ማርያም እመብርሀን ከሰጠሽ ጋር ከምወዳቸዉ ጓደኞቼ ጋር ለደጅሽ አብቂን አሜን አሜን

  • @user-wh8so8gi5m
    @user-wh8so8gi5m Před měsícem

    ❤❤❤❤❤wosedene😢😢😢😢😢

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před měsícem

    እልልልልል እልልልልል እልልልልልል

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před měsícem

    ዋው ደስ የሚል ጥያቄ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem

    አማላጂ አማለጂ አማለጂ

  • @sinidukidane4041
    @sinidukidane4041 Před měsícem

    lenema yelyal enate anchi silalesh yule yeteshale new hewote

  • @eexx3171
    @eexx3171 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 Před měsícem

    ቅድሰት ድንግል ማሪያም ለደጅስሺ አብቂኝ🙏💕💕💕

  • @melattesfaye5559
    @melattesfaye5559 Před měsícem +1

    Ellllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před měsícem

    Net ney Emeye Maryam ney ney bezawit Alem

    • @user-fc8bn7dp5q
      @user-fc8bn7dp5q Před měsícem

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ esey elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před měsícem +1

    ዉይ አሁንስ ይሄን ሞባይል የማላይበት ሰዉ ግን ለንግስነዉ ለቀረፃ የሄደዉ የፈጣሪ ያለህ እመቤቴ ማርያም ያመት ሰዉ ትበለን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 Před měsícem

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @AmaniAdore-hw9hu
    @AmaniAdore-hw9hu Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před měsícem

    ❤❤❤ጻድቃኔ ማርያም እኔንም ለደጇ ታብቃኝ

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem

    እልልልልልልልል

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h Před měsícem

    አላዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው እማመሰግነው እማላቀውን እንዳቅ አረከኝ ጸጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ትጠብቅህ❤

  • @helentesfamichael3960
    @helentesfamichael3960 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Před měsícem

    ,እልልልልልልልልልልልል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem

    የጻድቃኔዋ ንግስት እናቴ ለደሽ አብቂኝ

  • @yoditwgorgis9197
    @yoditwgorgis9197 Před měsícem

    እናታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @woinshetmenegesha214
    @woinshetmenegesha214 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል......
    እመቤቴ ማርያም የኔ እናት

  • @meselechwodajo8497
    @meselechwodajo8497 Před měsícem

    እመብርሃን፤ እመአምላክ ደጅሽ አብቂኝ። አሜን!!!

  • @hidayat0771
    @hidayat0771 Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem +1

    ደስ ይበለን እረ ተቀበሉ እልልልልልልልል

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před měsícem

    እልልልልልልልልልል እመብርሃን ትባሮከን መድሀኔአለም የአመት ሰው ይበለን

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🙏🤲🤲❤❤

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Před měsícem

    Elelele elelele elelele esssy embety Keber mesgana yegbat 🙏🌿🌿🙏🙏❤️🙏😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልንልልልልልልልልልልልል

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem

    ሲገርም ወንድማችን እያስተማርከንም ጻደቃኔንም አሳየሀን

  • @user-bl9ku8nl4v
    @user-bl9ku8nl4v Před měsícem

    ከመቼው ሄዳቹ ትላንት ለቀቃቹት network አለ እንዴ ፃድቃኔ በርቱ ለማንኛውም ዶርቃ ሚዲያ

  • @Nana-ug2pm
    @Nana-ug2pm Před měsícem

    Amennnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤elelellllll

  • @gdg2040
    @gdg2040 Před měsícem

    ቦታው የት ነው እባካቹሁ ንገሩኝ እንየ ፃዲቃኔ ማርይም ሆይ እባክሽን እንቆልሽ የሆነው ህይወቴን አስተካክይልኝ እንየ ሃጥያቱኛው ቡደለኛዋ ልጅሽ 😢

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes Před měsícem

    ምነው አላዬ የኢዬብ ጥያቄ እንዴት ከባድ እንደሆነ😂

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Před měsícem

    እልልልልልልልል

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @ohana2401
    @ohana2401 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልቤቴማርያምልልልልልልልልልልልልልልእመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Před měsícem

    እልልልልልልልል

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልል