በፃድቃኔ ማርያም የታየዉ ተዓምር…እርግቧ በታቦቷ..….. የህዝብ ማዕበል የታየበት...Tsadkane Mariam monastery

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 541

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +45

    አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @tgesisay5494
    @tgesisay5494 Před rokem +53

    እናቴ ቅድስት ማርያም ለአገራችን ሠላምን ስጭልን እዝባችንን እኛንንም በሰው አገር የምንኖረውን ከክፋ ነገር ጠብቂን ለደጅሽ ያብቃን

  • @henna9179
    @henna9179 Před rokem +29

    ማርያም ማርያም ማርያም እናታችን ክበሪልን ሀገራችንን ኢትዮጽያንን እና ህዝቦቿን ጠብቂ🤲🤲🤲🌹

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +103

    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አደራ 🙏🙏🙏

    • @simegneggebereyesus2270
      @simegneggebereyesus2270 Před rokem +1

      Amen🙏🙏🙏

    • @Fikirte-nh2lr
      @Fikirte-nh2lr Před rokem +1

      እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደስ የሚለዉ🙏🙏🙏

    • @tarikuatesfaiye182
      @tarikuatesfaiye182 Před rokem

      😊😊❤❤❤Amne Hgrachin slame ywrdbate ybkate zero mtfate you’re!!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +31

    💚💛❤እመቤቴ የተዋሕዶን እንባ አይታነው ጌታ ሖይ ምሕረትን ይሥጠን እመቤቴ ማርያም ክብር ነሽ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před rokem +43

    እመቤቴ ሆይ የልቤን መሻት ታዉቂያለሽና እባክሽ አሟይልኝ ። በደጅሽ ሁኜ በደስታ የማመሰግንሽበትን ቀን አቅርቢልኝ ።

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před rokem +85

    እመቤቴ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቂልን🙏🙏🙏🙏

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před rokem +37

    እልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +13

    ምንኛ ደስ ይላል ተዋህዶ መሁን የህዚቡ ብዛት❤❤❤❤

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube Před rokem +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውበቷ፣ ሥርዐቷ አቤት ደስ ሲል❤❤❤ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንኴን በሰላም በክብር ከቤትሽ ገባሽ እንወድሻለን፣እናከብርሻለን፣እናወድስሻለን አማላጃችን የእዶናይ እናት❤❤

    • @asfashseyoum2065
      @asfashseyoum2065 Před rokem

      እመቤታችን ለቤትሽ አብቂኘ እሰግድልሻለሁ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ነይ ነይ ሱላማጡስ ነይ ከልጅሽጋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ካህናትሽ ታረዱ በንገስታቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Před rokem +29

    በፆለታችሁ አስቡኝ እናቴ ማርያም ለደጂዋ እድታበቃኝ በስደት ሀገር ነው ያለሁት ስሜ ወለተ ሰንበት ነው ወገኖቸ💒🙏🙏🙏❤❤❤❤❤አሜንንንን(3)

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 Před rokem +2

      ለሀገራችን ለህዝባችን ለዘመድ ወገኖቻችን ሁሉ ሰላምን ፍቅርን ይሰጥልን ዘንድ ይዘረጋልን ዘንድ እናቴ ማርያም❤ በምልጃዋ በፆለትዋ በምህረትዋ ታሰጠን ታባታችን ከልኡል እግዚአብሄር አሜን(3)❤🙏❤💒💒💒🙏❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem

      ​@@zainabainab9161 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 Před rokem

      @@millionyohannes1036 ስልክቁጥር የአካውንት ቁጥር ላኩልኝ የምታቁ ወገኖቸ🙏❤💒

    • @tsitabelki2289
      @tsitabelki2289 Před rokem

      አሚን እኔንም ወለተ ክርስቶስ

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 Před rokem

      @@tsitabelki2289 አሜን (3)እሺ❤🙏

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před rokem +6

    እርግቫን በማርያም ምን አይነት ተዓምር ነው እመቤቴ ማርያም እባክሽ አገራችን ጥብቄያት ልጆችሽ አለቅን 😢😢

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +4

    የፃድቃኔ ማርያም እናቴ የተፈወስኩባት ችግሪን የፍታሽ እናታችን ክብሪልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም አርጊልን 👏👏👏🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před rokem +5

    ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውው እንዴት መታደል ነው❤ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር❤

  • @tiruneshsintayehu7406
    @tiruneshsintayehu7406 Před rokem +9

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን

  • @kelemi387
    @kelemi387 Před rokem +5

    ክብር ይግባው ለልጅሽ። ለደጅሽ ያብቃኝ ክብር ይግባት ትክበር እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም።

  • @MelakuA57
    @MelakuA57 Před rokem +10

    እባክሽ እመቤቴ ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለኛ ለህዝቦቿ ሰላምንና ፍትህን ስጭን 💚💛❤️

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před rokem +11

    እልልልልልል ተመስግን እመቤቴ መስገን የደረስት❤❤❤

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před rokem +5

    አቤት ውቤት ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተና ለናትህ ለፃድቃን ሰማእታት ቅዱስን መላእክት ደናግላን መነኮሳትጋ ክበርልን አባ

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 Před rokem +19

    አባቶቻችንን ጌታ ይጠብቅልን መሪያችን ናቸው 🇪🇹ን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před rokem +5

    አቤት እንዴት ደስ ይላይል. የፃርቃኔዋ እመቤቴ በያለንበት በረከታ ይድረሰን.

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem +5

    እናቴ ወላዲት አምላክ ስደት በቃ በይኝ ለበተ መቅደስሽ አብቂኝ 💚💛❤

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před rokem +4

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ ድንግል ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ የኔ ብርሃን ወላዲት አምላክ አንቺ ጠብቂኝ

    • @yese7783
      @yese7783 Před rokem

      እውነት ነው እኔምኦቶዶክስሆኜደግሜቀናሁባቸው❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem +4

    ወይ ደስ ሲል ኣምላኬ ዓለሙን ሁሉ ሰላም ኣድርግልን 🙏💙❤️

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +5

    እልል ክልል እልልልልልል እመቤቴ የአለም እመቤት💚💛🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን❤ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ አማላጅነትሽ አይለየን ሀገራችንን ጠብቂልን ከልጅሽ አስታርቂን በደለናል በኃጥያት ቆሽሸናል😢 አማልጅን እናቴ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před rokem +2

    እመቤቴ ነግሬሽ የማታዘገይቢን የአሙኑኤል እናት ኪዳነምህረት ስምሽ የተመሠገነ ይሁን

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 Před rokem +2

    እመቤቴኦይ እቺን ዘመን በቃቹ ብሎን እዲአሻግረን ነገሪው ለልጅሽ ሰለፃድቃን ሰማእታት ብለሽ ሰለደጋጉች አባቶች እና እናቶች ብለሸ ተለመኝን ሰላም ናፈቀን 😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem +4

    እመቤታችን ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን እግዚአብሔር ይስጣቹ ደስ ብሎናል ለደጅሽ አብቂን

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 Před rokem +5

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጆሯችን እንዲህ መልካም ነገር ብቻ ይስማ

  • @afeworkawoke2805
    @afeworkawoke2805 Před rokem +1

    ተመስገን!!! ምልጃ ፀሎት ልመናዋ ረድኤት በረከትዋ አይለየን

  • @mahderemariammonemon4637

    ድንግል ማርያም ሆይ የልቤን ሁል ጭንቀት፣ሀዘን ታቂያለሽና እባክሽ በምህረትሽ አንሺልኝ እደሰውም የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስጭኝ እመቤቴ እባክሽ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před rokem +2

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ስደተኛ ልጆችሽን ለጀጅሽ እብቂን አሜን አቤት መታደል
    የህዝብ ማእበል በተከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏💒💒👏👏👏👏👏👏👏💝💝🌺🌺💚💛❤

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem +1

    እመቤቴ ማርያም ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ለምኝልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 Před rokem +2

    ንፅህት እምንፁሐን ፣ቅድስት እምቅዱሳን ፣ክብርት እም ክቡራን ፣ልዕልት እም ልዑላን እመቤታችን እንኳን ወደ ቤትሽ ገባሽልን፤"የአስራት ሐገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት ❤❤❤ጠብቂያት ።🙏🙏🙏

  • @abinetzewdie4326
    @abinetzewdie4326 Před rokem +1

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎት ልመናችንን እግዚአብሔር ይቀበለን እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን።

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍትህ ፍትህ በግፋ ለሜታረዱ መለኮሳት አባቶች እናቶች 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 Před rokem +1

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ አደራሽን እዚ ቦታ መገኘት መባረክ ነው ታድለናል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላቹ እንኳን አደረሳቹ 💒💒💒💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před rokem +3

    እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ።ይኸን፡ለማየት፡ላበቃን፡ልዑል፡እግዚአብሔር፡ክብር፡ምሥጋና፡ይሁነው።አሜን።

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +1

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቂልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před rokem +1

    ሰላም ለሀገራችን እመብርሀን ለምኝልን አሳስቢልን መከራዉ በዛ 😢😢ሰዉ በሀገሩ መኖር አልቻለም አሳስቢለኝ እመብርሀን

  • @user-bp6yf9mz7g
    @user-bp6yf9mz7g Před rokem +1

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ ተመስገን ለኢትዮጵያ ሰላምን ስጭልን።

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Před rokem +2

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን በግፍ ለሚታርዱት መነኮሳት ለሚቃጠሉ ቤት ክርስትያኞች መልስ ሰጪልን እኛንም በሰላም ጠብቀሽ ላገራችን ለደጅሽ አብቂን አሜን 🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +1

    በእውነቱ ይህ ሚዲያ በጣም ልዩ ነው በርቱ አይለያችሁ በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ❤

  • @abgebrazilase5254
    @abgebrazilase5254 Před rokem +1

    ለጻድቃኔ ማርያም ገዳም ማህበረ መነኮሳት በሙሉ። እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ቅዳሴ ቤተ ክርስቲያኗ በሰላም አደረሳችሁ። እንኳን በድካማችሁ ውጤት ማማር ደስ አላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ሃይማኖታችንን ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

    እመብረሀን ኢትዮጵያ ሕዝቦቿን ቤተክርስቲያናችንን ትባርክ አሜን አሜን አሜን❤የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🍃🙏🌿🍃🙏🌿🍃🌿

  • @EskuEsku-gu4nn
    @EskuEsku-gu4nn Před rokem +2

    የዘርአያዕቆብ እመቤት ስራዋ ድንቅ ነው። ፍቅሯ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fekaduassefa4125
    @fekaduassefa4125 Před rokem +2

    ይሕን ያደረገ የቅዱሣን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ እናቴ ክበሪልኝ ንገሽልኝ

  • @yomselam
    @yomselam Před rokem +1

    እናቴ ርግብዬ የአገራችንን የአለሙን ሁሉ ምድር ሰላም አድርጊልን🙏❤🙏

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 Před rokem +1

    የፃድቃኔ ማሪያም አገራችንን ሠላም ታድርግልን ከልጇ ታማልደን እኔም አልመጣሁም ፍቃዷ ይሁንልኝና……. ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ነው ደስ የሚለው እ/ር ይመስገን፡፡አሜን፡፡

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Před rokem +1

    ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እመቤቴ አገራችነን ኢትዮጲያን ትጠብቅልን ከልጅዋ ከአምላካችን ከልኡል እግዚአብሔር ታማልደን👏አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን👏

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Před rokem +1

    እናቴ ቅድስት ማርያም አገራችን ህዝቦቻችን አንድነት ፍቅር ስጭልን እኛንም በሰደት አገር ያለነውን ሁላችንንም ለአገራችን አብቂን ለደጅሽ አብቂኝ አብቂን ድግልዩ የኔ ልዩ እናቴ መመኪያዩ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před rokem +1

    ወልዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያን ሀገራችንን እና መላው ህዝበ አዳምን አደራ ሀይማኖታችንን ጠብቂልን። ለምኘሽ አሳፍረሽኝ አታውቂም የጭንቄ ቀን ድረስ እመ ብርሀን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 Před rokem

    ፃድቃኔ ማርያም ስለቴ ደርሶልኝ ደጅሽ ለመምጣት አብቂኝ 🇪🇹❤️🙏

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen Před rokem +1

    Thank you for sharing I am happy to see this big celebration! God bless Ethiopian! Dengle Mariam wedshalew! You are always with me . Nice Mezmur .

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před rokem +2

    ወላዲት አምላክ ሆይ ቅድስት አገር ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ. እሰይ እንኳን ደስ አለን ❤❤❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የእመቤተ ወዳጆች እጅግ ደሰ ይላል ተዋህዶ ለዘላልም ትኑሩ

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k Před rokem +1

    እናቴ ለአገሬ አብቂኝ እና ደጅሽ ለመርገጥ አብቂኝ እውነት ደስ ስትሉ ምን አይነት መታደል ነው አይነት እምነት ነው እውነት ኦርቶዶክስ ባልሆን የአንቺ ልጅ የልጅሽ ልጅ ባልሆን በሆኑት ምን ያክል በቃነው ያንቺ ልጅ ሆዬ ቅናቱን አልቻልኩትም አለ አደል መንፈሳዊ ቅናት እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ኢት አርት ሚዲያ በሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ እውነት አስቀናችሁኝ በፀሎታችሁ እስቡኝ እኔም እንደናተ እደጇ ደርሼ በረከቷን እድቀበል🙏🙏🙏🙏

  • @masara1238
    @masara1238 Před rokem +1

    እመቤቴ ሆይ ያስራት አገሪሽን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ጠብቄ

  • @alemmamo1796
    @alemmamo1796 Před rokem

    እመቤቴ ማርያም አስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያንን ህዝቦቿን አደራ በቃልኪዳንሽ ጠብቂልን

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 Před rokem

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘረ የዘረ ያዕቆብ እመቤት በአማላጅነተዋ ትቅረበና፡፡አሜን፡፡

  • @YaredMulatu
    @YaredMulatu Před měsícem

    አሜን አሜነ እመቤታችን ሆይ በባራካቱ የድራስ እመብራሃን በጣም ደስ ብሎኝል ምን ብያ ልጊላጸ❤❤❤❤❤

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል ገና እንበዛለን የዘርያቆብ እመቤት ስምሽ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም ይመስገን እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ እቺን ቀን እናፍቃለውና በሰላም አብቂኝ ልደጅሽ ከእናቴ ከአስካለ ማርያም ጋር ለምስጋና እናቴ አደራሽን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት

  • @berhanuget
    @berhanuget Před rokem

    ያመላክም የኛም እናት ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲህ ነግስሽ ከብረሽ ለማየት ላበቃን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ፤
    ሐገራችን ሰላም ሆና ደጄ ሰላምሸን ለመሳለም ያብቃን፣እባክሽ እመቤቴ የምየ ማርያም ምልክትሽን ቀስተ ዳመና በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ዘርጊዉ የሰላም ምልክታችን ነዉና፣፣

  • @lemlemgetachew-pk4kb
    @lemlemgetachew-pk4kb Před rokem

    የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት የቤተክርስቲያን ድቅ ልጆች ኮራሁባቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነቱ ለኛም ለደጇ ታብቃን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ አደራ 🕊🌿🌹🥀

  • @user-ys9bz8nf6s
    @user-ys9bz8nf6s Před 6 měsíci

    አቤቱ እመቤቴ ድንግል ማርያም እባክሽን የስጋየና የነፍስየ መንገድ አንቺ ምርኝ

  • @astarakitube4497
    @astarakitube4497 Před rokem

    እመብርሃን የጌታዬ እናት አስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያን አስራት ልጆችሽ እኛን የተዋህዶ ልጆች ከዚህ መከራ አድኚን😢

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před rokem

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለአገራችን ሠላምን ስጭልን ህዝባችንን እኛንንም በሰው አገር የምኖሩትን ከክፋ ነገር ጠብቂን ለደጅሽ ያብቃን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Před rokem +1

    እመአምልክ አገረሽን ኢትዮዽያ እና ህዝቦቻን ጠብቂልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልልል እመብርሃ ክብር ምሰጋና ይደረሳት ጥንት ጠላታችን አፈረ አሁን እሰከዘለዓለም ምፈር በረከታችሁ ይደርብን

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před rokem

    ፃድቃኔ ማርያም ደጓ እናቴ እመቤቴ በጣም ደስ ይላል የስንት አመት ልፋት እዲህ ተቋጭቶ በማየቴ ደስ ብሎኛል እናቴ ደጅሽ ናፍቆኛል እመቤቴ የፍቅር የበረከት ቦታ ፃድቃኔ እመቤቴ በቦታው ባልገኝም ደስ ብሎኛል እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před rokem +1

    የዘርያቆቧ እመቤት ለሁላችን እንደምልጃሸ አማልጅን ሀገራችንን ሰላም ያርግልንና ደጅሸን ለመርገጥ ያብቃን ተመሰገን

  • @AmsalGonchel-ri1vf
    @AmsalGonchel-ri1vf Před měsícem

    ተመስገን ምልጃ ፀሎታ በረከታ ረድኤታ አይለየንንን እመቤታችን አትለየኝ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před rokem

    የሰላም አምላክ ልዑል እግአብሔር ሆይ ሰላምክልን ለክልን እናቴ እመቤቴ አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ የአስራት ሀገርሽን ጠብቅቂልን ምህረትን አሰጭን አማልጅን ከልጅሽ

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Před rokem +1

    የእመቤቴ ረድኤቷ አይለየን። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gdjyehjdyeheguydjd5520
    @gdjyehjdyeheguydjd5520 Před rokem +1

    ማርያምእመቤት ኢትዮጽያን እናህዝቦቿ ጠብቂ አሜን

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před rokem +2

    ተዋህዶ ዉብ ነች❤❤❤

  • @yeshitekayeshiteka2993
    @yeshitekayeshiteka2993 Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @wendmuasefa
    @wendmuasefa Před rokem

    ክብር ምስጋና ይድረስህ አምላኬ ሆይ እናትህን እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚዯቃልሉ ሁሉ ልቦና ይስጣችሁ ይኸ ሁሉ እንዲዘህ የሚሆነው ፍቅሯ ስለገዛን ነው እውነተኛ እናት ከመስቀሉ ስር ተሰጠችን ስጦታችን እመብርሃን እመብዙሐን ስምሽ የተመሰገነ በአምላክ ዘንድ የተመረጥሽ የተወደድሽ ፃድቃኔ ደጓ እናቴ ዛሬም ነይ ጓዳዬን ሙይው የዘርአያቆብ እመቤት የመላዕክት እህታቸው የሰማዕታት እናታቸው ስምሽ የሚጣፍጥ ብጠራው ብጠራው አልጠግብም ምሳሌ የሌለሽ በምን እንመስልሽ የአምላኬ እናት ለደሽ አብቂኝ

  • @geremewkassahun
    @geremewkassahun Před rokem

    ተዋህዶ ትለያለሽ እመቤቴ ድንግል ንፅህት ክብርት ልዕልት ሰዐሊተ ምህርት እወድሻለሁ ለንስሀ ሞት አብቂኝ።

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem

    እመቤቴ ማርያም የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂ አባቶቻችን ቤተክርስቲያንን በቃልኪዳንሽ ጠብቂልን

  • @emebetbelachew5248
    @emebetbelachew5248 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አገራችን ሰላም እንድትሆን ለምኝልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    ፀድቃኔ ማሪያም ባስውር ጣርታኝ ካእብደት ማንፈስ አድነኛላች እማ አምላክ ባሃያ አረት ሠአት ውስጥ ፈወሠችኝ እነቴ ድኜ ሁላቴ ሄጀላው አሁን ያላሁት አራብ አገር ነኝ እማምላክ ክብር ምስገነ ላንች ይሁን ደግም ላማምጣት አብቅኝ እነቴ።

  • @Amina-uh3ze
    @Amina-uh3ze Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እማምላክ ወላዲት አምላክ የጌታዬ እናት ክብር ይገባሻል ስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ለደጆ እድታበቃኝ ወለተ አቢብ እባላለሁ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem

    .አቤቱ.ቤዛዊተአለም.ተምረ.ምረት.ምልጃዋ.ብዙ.የጌታየ.እናት.ለኛ.ለስደተኞችም.ደጅሽን.እድነረግጠዉ.ፍቃድሽ.ይሁን::

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem

    በረከታችኹ ይድረሰን ለኛም በስደት ላለን 🎚🤲🕯እመብርሃን እናታችን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን !🎚

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před rokem

    እግዝአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እግዝአብሔር በሰላም ለደጅሽ ያብቃኝ ለመላው የኢትዬጰያ ኦርቶዶክስ እንኳን ደስ አላቹ እንኳ አደረሳቹ ኢቲ አርት ሚዲያ እግዛብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ፈጣር መጥፎው ሁሉ ያርቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Megdash-gu2dr
    @Megdash-gu2dr Před rokem

    ማሪያም ማሪያም ስምሽን ብጠርው ብጠርው አልጠግብሽም ድግል ማሪያምእናቴ ስምሽ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ጥበቃሽ አይለየኝ በሰላም ለደጂሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ በክርስቲያናችንን ጠብቃት እማ ፍቅር ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት 🤲🤲🙏

  • @user-nr7dr5cb5z
    @user-nr7dr5cb5z Před rokem +1

    ተአምር ነው ያንች ሥራ እመቤቴ ሀገራችንን በርኪልን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Před rokem

    የእግዚአብሔርን እናቱ የአለም ሁሉ ንግስት የሁላችን እናት እመቤት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የአፄ ዘርያይቆብ አመቤት የልባችንን ሁሉ ችግር አስውግደሽ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግሽ ለደጅሽ አብቂን አደራ እናቴ::የአባቶቻችን በርከት ይድርብን በቸርነቱ የአመት ስው ይበለን::አሜን ::

  • @fikertegebremichael9036

    የቃል ኪዳን እመቤቴ ለደጅሽ በረከት አብቂኝ🤲🤲🤲

  • @user-ut9oq9nm3k
    @user-ut9oq9nm3k Před rokem

    እልል እልል እልል እናቴ ድንግል ወላዲተ አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አደራ

  • @tsehaywoldgiorgise2995

    ወላዲተ አምላክ እኛንም አስቢን ደጅሽ ያልመጣነውን ፍቃድሽ እስኪሆን ባርኪን ባለንበት ለደጅሽ አብቂን

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g Před rokem

    ማርያም ማርያም። እናታችን ወላዲተ አምላክ እረድኤቷ አይለለን አሜን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤እልልልልልልል❤ልልል❤ልልል❤ልልልል❤❤ልልልልልልልልልል