bermel Georgis ከጫት ቤት አንስቶ ለዚ ክብር አበቃኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media
  • Zábava

Komentáře • 570

  • @user-ju2ho5tc4r
    @user-ju2ho5tc4r Před měsícem +68

    እደኔ ደጁን ለመርገጥ ለተመኛቹ ሁሉ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድ ይሁንልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn Před měsícem +114

    እንደዚች ልጅ ልቤን ሰብስቤ እያለቀስሁ የሰማሁት ምስክርነት የለም ሰማይቱ አባቴ የሁላችንንም ቋጠሮ ፍተልን😢😢😢

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před měsícem +3

      አሜን

    • @mulumulu5957
      @mulumulu5957 Před měsícem +1

      አሜን በእውነት

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +2

      እግዚአብሔር እንደ እምነታችሁ ያድርግላችሁ ከሀጢአት በስተቀር የልባችሁ መሻት ይፈፅምላችሁ ቤተሰቦቼ

    • @Tina70260
      @Tina70260 Před měsícem +1

      Amne🙏🙏🙏

    • @EyobDemissie-ou7bo
      @EyobDemissie-ou7bo Před měsícem +1

      Amen

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 Před měsícem +29

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ምስክርነት ነበር የምሰራውን ሁሉ እርግፍ አድርጌ እያዳመጥኩ ነው።
    ሰመአቱ እባክህን ለደጅህ እና ለአገሬ አብቃኝ። 😭😭😭

  • @mistereelfachew385
    @mistereelfachew385 Před měsícem +18

    ምስክርነትሽ ስሰማው እና በእርኩስ መንፍስት ላይ ያለሽን እውቀት እና የፀሎት ቤትሽን መቁጠሪያ መጠቀምሽን ስሰማ የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ እንዲሁም በእርኩስ መንፈስ ሴራ ላይ እንድንነቃ ያደረጉንን አባቶች ትምህርት የምትከታተይ ይመስለኛል ለአባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ እምነታችንን በእውቀት ሳይሆን በተግባር እንድንኖረው ስላስተማሩን:: የልዳው ኮከብ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለሁልችንም ይድረስልን ደጁንም ያስረግጠን፡፡

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +3

      አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጥልን በነሱ በኩል ጠላቴን ተበቀልኩ ከሊቀ ሰማዕቱ እና ከሊቀ መልአኩ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před měsícem +36

    በማን እደል እዚያ መጥቼ ከበደል አጥያቴን ነፃ ወጥቼ በረከቱን ባፈስኩት ሰማዓቱን ቅድስ ጊዮርጊስ ለሚሹት ሁሉ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Před měsícem +57

    እህታችን ለንቺ የደርሰ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ለኛም ይድርሰልን ❤❤❤

  • @user-nr6gt2do6g
    @user-nr6gt2do6g Před měsícem +42

    አላዬ መሀል ያነሳኸው ነገር በፍፁም ስህተት ነው። የሮላንዶ ጉዳይ ሌላ ይሄ ግን ለሷ ብቻ አይደለም መልዕክቱ ለብዙ ሺህ ህዝብ ቤቱ ለመምጣት ለሚለምኑት ጭምር መልዕክት እንድታደርስ ነው የተነገራት። እሷማ ድና መጣች። ደጅህን አስረግጠን እያሉ ለሚለምኑት ተዘግቶ እንደማይቀርና የዘጋበትን ምክንያት ጭምር ራሱ ሰማዕቱ ሲናገር ዝም ብለህ ማቆየትህን አልደግፍም። ይቅርታ ማለትህ እንዳለ ሆኖ መልዕክታት ወደ ቡዙ ህዝብ ሲመጡ እባክህ አትደብቀን። የአንድ ሰው የመኖር ተስፋ ይቀጥላል። አንድ ነፍስ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል አይደለችም። ምስክርነቷን እያለቀስኩ ነው። የሰማሁት መጀመሪያም መንገድ ተዘጋ ያልክ ቀን ሰማዕቱ ሳልመጣ ደጅህን ዘጋህ ብዬ ስጠይቅ ነበር። ይህ የኔ የጥያቄዬ መልስ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። ለጊዜው ነው ብሏል።

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Před měsícem +6

      አይዞሽ ዉዴ እኔማ እኔ ሳልመጣ ሰማዕቱ ዘጋህብኝ በርህን ስል ነበር እግዲህ መስከረም ሲጠባ ተስፋለን እንደሚጠራን

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Před měsícem +1

      ይጠራችኋል ብቻም ሳይሆን ይጠራናል ለበጎ ነው ማለት ያዋጣል ሩህሩህ እኮ ነው ሰማእቱ አይተወንም
      ጊዪርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወአቅም ከመ እግዚትከ ብሩክት ማርያም ሩህሩህ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም
      እንደ እናቴህ እንደ ማርያም አንተም ከበቀል እና ቂም የተለየህ ደግ ልብ ሩህሩህ ሰማእት ነህ። የኔ ዋስጠበቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nr6gt2do6g
      @user-nr6gt2do6g Před měsícem

      @@atnasiyaaynalem7439 😭🙏🙏🙏 አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny

      እንደ ዮናስ እንቢ አልናገርም ቢልም ሊያስቆመዉ አልቻለም እዳ አለበት

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před měsícem +69

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነ መላው ቤተሰቦቼ ከዳቢሎስ ከአጋንንት እርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን ማረን ድነን ለምስክርነት አበቃን አባቴ ፈቃድህ ከሆነ የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ጥራኝ መንገዱን ሰላም አደርገህልን ለቤት አብቃን እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፍታልን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን ❤❤❤

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před měsícem +2

      አሜን

    • @negedehaile7244
      @negedehaile7244 Před měsícem +3

      ሰማእታቱ አባቴ የኔባት እባክህን ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ

    • @TsegayeGebremicheal
      @TsegayeGebremicheal Před měsícem

      Ledejih abikagn ye sematu kidus giyorgis Amlak yelijnete Abat bebith yakeberkegn abati smato yeliben meshat ende fekade kirstos fetsimilign

    • @shewangedineto9250
      @shewangedineto9250 Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እኔንም

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před měsícem +27

    ሰማእቱ አናንተን የሰማ እኔን ሀጢያተኛዋን ቆሻሻዋን ይስማኝ ያድነኝ የእናንተ በረከት ረድኤት ይደርብኝ አሜን

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 Před měsícem +19

    እኔም የካቲት 23 ነበር የተጓዝኩት 6 ቀን ነው የተጠመኩት ከቃል በላይ ነው ❤️❤️🙏🙏🙏

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před měsícem

      በረከታችሁ ይድረሰን።🥰🕊🎉እኛም ለደጁ ያብቃን በእውነት በፀሎታችሁ ያስቡን።

  • @mesererthaile7348
    @mesererthaile7348 Před měsícem +23

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ይብቃኝ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před měsícem +20

    ፀልዩልን እኛ ልጆቹን ከእሳት እንዲያወጣን ድነቱን እንሻለን የሰማዕቱን ደጅ እንድናይ

  • @tirsitsimur3396
    @tirsitsimur3396 Před měsícem +17

    እግዚአብሔር አምላክ ግን ይሄን ትውልድ እንዴት ነው የወደደው? በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ድንቅ ጸበል እንደምን ተገባን? የምንሰማውን መልዕክት ሁሉ እንድንተገብረው አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፈቃዱ ይሁን።
    አሜን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před měsícem

      መርቱ በዝነው ይህ ነገር ያሥነባኛል ወንደምወንደሞን እያርደ ምን አይነት ቸርነት ነው

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      በጣም እውነት ቸርነቱ አይለየን 🙏🙏🙏

    • @haymetabraham7266
      @haymetabraham7266 Před měsícem

      Ywnam hula migermgn endat biweden new eyalku edenkalww

  • @user-yh5uz8vi8b
    @user-yh5uz8vi8b Před měsícem +2

    አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃኝ
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ሀፀያተኛ ልጅህን አስበኝ ❤🙏🙏🙏

  • @user-du4sd4rw9c
    @user-du4sd4rw9c Před měsícem +4

    እረ እህታችን እረለኛም ይድረስልን ውስጤ። እውነት ለደጂህ ታበኝ ይሆን እየልኩ ነው እባቴ በለሁበት የለሁበትን ታቃለህ በሰለም ለሀገሬና ለደጂህ አብቃኝ ለምስክር አብቃኝ ሰማእቱ❤❤❤❤❤

  • @MtnN-tv7ns
    @MtnN-tv7ns Před měsícem +5

    ሰማእቱ አንቺ እንደሰማን እኛንም ይስማን እህቴ እርጋታሽ አነጋገርሽ አገላለፅሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል አንቺን የጎበኝ ሰማእቱ እኛንም ልጆቹን ይጎብኝን የልዳው ጊዮርጊስ ደጅህን እረግጥ ዘንድ ፈቃድክ ይሁን ያለሁበትን አንተ ታውቃለክ ለአገራችን ሰላምን ላክልን ለሕዝቦቻም ምህረትን ከፈጣሪ ለምንልን ለደጅህ እኔንም ባለቤቴን ቤተሰቦቼን አብቃኝ

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን አመሰግናለው ቤተሰቦቼ ውድ እህቴ ለደጁ ያብቃችሁ

  • @biniyamwendwesen6035
    @biniyamwendwesen6035 Před 24 dny +2

    ክንፈ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ ሰማእቱ ደጁን እንድሳለም ይርዳኝ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 Před měsícem +31

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ቸር ነህ ማሀሪ አባት ነህ ይቅርታና ምህረትህ አይለየኝ እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ ሀጢያቴ ከምድር አሸዋ በዝቷልና

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem +2

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አድርሰኝ አላየ ውድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @user-bg5tg5rc3c
    @user-bg5tg5rc3c Před měsícem +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ወድ ሰፍራህን አድርሰን አብቃን ልዩ ነዉ ታአምራትህ

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před měsícem +3

    እቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር ብለን ስማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂሀ ለቤት ብቸርነታህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zm8hq7jf9c
    @user-zm8hq7jf9c Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው አንቺን ሳይንቅ ሳይፀየፍ ወዶ ያነሳሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ትቢያችንን አራግፎ ከተጣልንበት ሳይፀየፍወዶያነሳሽየቅዱስጊዮርጊስአምላክእኛንምትቢያችንንአራግፎከተጣልንበት የእርኩስ መንፈስ እስራት ይፍታን አሜን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem +7

    እህታችን ለንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱሰ ግዮርጊሰ ለኛም ይድርልን ❤❤❤

  • @user-ce2hv3ti7l
    @user-ce2hv3ti7l Před měsícem +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን
    ማረን አሜን !!!

  • @ggg430
    @ggg430 Před měsícem +6

    😢😢😢😢😢 እረ ላች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ርዳኝ እኔስ ማርያምን ደከመኝ ፆለት ላደርግ ስቆም እቅልፍ ድብርት ምን ላይ እዳለሁ አተ ታውቅ አለህ የዘወትር ምኞቴ ክርስቶስን መከተል በመስቀል የዎለውን ውለታ ማሰብ ነው ግን አድ ቀን ፆለት አድ ቀን መተው ደከመኝ እባክን አምላኬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ባሬህን እርዳኝ እና ልመስክር አተን ብቻ ልሻ😢😢😢

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      አይዞሽ እህቴ ለመፀለይ ስታስቢ እንዳያደክምሽ በመቁጠሪያ ጀርባሽን መታ መታ አድርጊ ፀሎት እንዳይከለክልሽ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny +1

      አትተይ የኔ እህት ይሄ እርኩስ እንፈምትባረኪበት ችግርሽ ቋጠሮሽ እንፈሚፈታበት ስለሚያዉቅ የአየር አጋንንት እኮ ነዉ የሚፈትንሽ እኔም እንደሱ ነበርኩ ቀድመሽ በስዕል አድኖ ፊት 41 ስገጅበት ሰይፈ ስላሴን መፀለይ ጀምሪማ ለዉጡን ታይዋለሽ እኔ ሰርቶልኛል የፀሎት የስግደት የፆም ጥቅም ለካ ለራስ ነዉ ወድጄ እፀልያለሁ ለካ ለራሴ ነዉ ስንት ነገር መሰለሽ የስላሴ ሰይፍ በህይወቴ የተደቀኑብኝ ጋሪጣ የመታልኝ ህይወቴ ተስተካክሏል ክብር ለስላሴ ለንጉሴ ይሁን እህቴ በርች

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před měsícem +3

    ላንቺ የተለመነ ሰማአቱ ቅጊዬርጊስ ይለመነን

  • @RihaniT-mx6ey
    @RihaniT-mx6ey Před měsícem +9

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተስቦቼሕ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እኔን ሃጥያተኛዋን ዜማዊዋ😢😢😢

  • @rozirozi3911
    @rozirozi3911 Před měsícem +12

    አላዬ የሰማእቱን ስእል አድህኖ ማሳል እፈልጋለው ሰማአቱ ሰእለቴን ሰምቶኛል ከሰው እጅ ገዘቤን አስመልሶልኛል።

  • @esete4100
    @esete4100 Před 26 dny +1

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው። ተማሪ ነኝ እና በፈተና ሰአት ብዙ ያጠናኋቸው ነገሮች ድንገት ጠፉብኝ ከዛ የሠማእቱን ስም ጠርቼ አባቴ ሆይ እርዳኝ እመሠክራለሁ ብዬ ወድያው የጠፋብኝ ሁሉ ትዝ አለኝ። ክብር እና ምሥጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን!!!!! 🙏🙏🙏🙏

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před měsícem +19

    በጣም ስጠብቀው የነበረ እግዝአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
    እሰይይ… ይዘጋል የምትሉ መስሎኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር፡ መልካም ዜና ነው እግዝአብሔር ይስጥልኝ፡ ❤

  • @rozayilma523
    @rozayilma523 Před měsícem +2

    ሰማህቱ እባክህን ለደጀህ አብቃኝ😢 ቋጠሪዬን ፍታልኝ!
    ወልደ አማኑኤል ,ወለተ ማርያም,ወለተ ተክለሃይማኖት ,ወልደ ዮሃንስ አላዬ እባክህን ሰማችንን ፅፈህ በወረቀት ጊቢ ወስጥ አስቀምጥ እባክህን ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለእህታችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን ለሁላችን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před měsícem +2

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ስለጣችሁን ምስክርነት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ❤ ሁላችንንም ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃን❤አሜን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před měsícem +6

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በናንተ በረከት ይጎብኘን በጣም መምጣት እጓጓለሁ የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የንጉሱ እግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ፍቃዱ ይሁን ብዙ ታምራትን በቤታችን አይተናል መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን እህቴ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Před měsícem +1

      Amen 🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny

      አሜን

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před měsícem +4

    የቅድስት ስላሴ ፍጡር አደለምእንዴ ሮክርስቲያኖ ሮናልዶ ፈጣሪ ሊያድነው ከፈለገ ኢትዮጲያ ይመጣል እነደሁላችንም ሰው ነው

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před měsícem +7

    ስራዬን ትቼ ሀ ብዬ ነው የሰማሁሽ፣ለምን መሰለሽ እኔም ቤቴ ተቀምጬ በትንሽ እምነቴ ሃጥያቴን ሳያያይ ባርኮኛል፣ከደዌ ከታሰርኩበት ፈቶኛል፣እግዝያብሄር ከልብ ለታመኑበት የማይነቀነቅ ግንብ ነው፣እኔጃ ቃላት ያንሳሉ እርሱን ለመግለፅ ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ፣ፀበሉ እኮ ለሁሉ ነገር መድሃኒት ሳይድ ኢፌክት የሌለው እማምላክን ፣ የቅዱስሚካኤል ፣የቅዱስ ገብሬኤል ፣የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በምህረት ይጎብኝሽ

    • @user-io3mp1kq4s
      @user-io3mp1kq4s Před měsícem

      @@user-rw2oy3li1s አሜን አሜን አሜን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny +1

      ወይ ጉድ ይገርማል እኮ በዚህ ዘመን ስንት የመረጠዉ አለ? ደግሞ እኮ እኛ የጠበቅነዉን አይነት ሰዉ አይደለም የሚመርጠዉ የሚቀድሰዉ ብዙ ሀጥያት ባለችበት የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች እንዳለ በረከታችሁ ይደርብኝ እህቶቼ ማን ያዉቃል ልባችሁ ንፁህ ሊሆን ይችላል። ልበ ንፁሀን ደግሞ እግዚአብሔርን ያዮታል እንዳለ

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před 26 dny +1

      @@Kidist-rn2xc እውነት እህቴ አንቺም በርቺ የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋ በቤትሽ ይስፋን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 26 dny

      @@user-rw2oy3li1s በቸርነቱ ያበርታኝ እኔ ሰነፍ ነኝ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před měsícem +10

    ያሳደከኝዉ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ድረስልኝ በሰዉ ሃገር ተሰቃየሁ 😭😭 ሰዉ ሁኘ ሰዉ ፈራሁ አየ እኔ 😭😭💒 አምላከ ጊዮርጊስ አንተ እረዳኝ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +7

    አባቴ እባክህ እኔን በሃጢአት የተጨማለኩን ልጅህን አድነኝ😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny +1

      ሀጥያቱን በሚያምን ሰዉ ስቀና ለምን ቀድሞ ገነት የገባዉ እሱ ነዉና ይህ ልዮ ፀጋ ነዉ ሀጥያተኝነትን ማመን ታድለሽ እህቴ

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před 27 dny +1

      @@Kidist-rn2xc የኔ ውድ እንደኔ በሃጢአት የተጨማለቀ የለም😢😢😢ፈጣሪ ምሮ ለደጁ ያብቃኝ😭

  • @merd24
    @merd24 Před měsícem +9

    የቅድሥት ሥላሴ ሥራ ግሩም ነው !
    ክብር ለልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ !

  • @user-wf1fo1to4c
    @user-wf1fo1to4c Před měsícem +1

    ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ወለተ ሰንበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባቴቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃነኝ በብዙ ፈተና ላይ ንኝ

  • @SelamTikla-oj6ed
    @SelamTikla-oj6ed Před 29 dny +2

    ኦ ሰማእቱ ቁድስ ገሪግስ ማሐረን ንደገ ሰላምካ አብቃዓን ኑቁዱስ ጸበልካ አሚን ።

  • @user-zr3ul9yz9u
    @user-zr3ul9yz9u Před měsícem +7

    እናቴ ቅድስት ድግልማርያም ከልጅሽ ከአምላኬ ከመድሀኒቴ ከኢየሱስ ክርስቶስ ለምኝል በአለም የጠፋሁ ትእዛዙን የተላለፉ ልጅሸ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @freze2100
    @freze2100 Před 13 dny

    አቤቱጌታዬ መደህቴእየሱስክረስቶስ ሆይ ማረኝ ሰማአቱ ቅዱስጊውረጊስ አቤቴ ለደጂህ ፀበል አብቃኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 22 dny +1

    መገባት ይጀምር በየቤታችን መድሀኒአለም አሻቴ❤❤

  • @EmuyeEthiopia
    @EmuyeEthiopia Před 21 dnem +2

    ሠማህቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለደጁ ያብቃን

  • @tsehayhaylemaryam1967
    @tsehayhaylemaryam1967 Před měsícem +3

    አሜን እህቴ ሰማዕቱ ላንቺ እንደደረሰልሽ ለኔም ከነመላው ቤተሰቤ ከታጠረብን ን አጋንንታዊ ማዕሰርት ከተወሰደብንን ከተነጠቅነው ማንነታችንን መልስን ለኛም ድረስልን በምህረትህ ደጅ አቁመን ፍታን ሰማዕቱ ቆመን ከምናቀላፋው አንቃን ሰማዕቱ ፍቃድህ ይሁን አሜን

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před měsícem +6

    በጉጉት ጠብቄ ነበር ተለቆ እክሰመው ድረስ ተመስገን አንች ግን ጊወርጊስ ይወድሻል ታድለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      አንቺንም ውድ እህቴ ይወድሻል ሀጢአታችንን ነው የሚጠላው መልኩን ሁሌ ፀልይው ቤትሽ መጥቶ ይምርሻል ነገርሽን ሁሉ ያስተካክላል ሰላምሽ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před měsícem +3

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ላቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት እኛንም ትድረስልን ለመንድማችንም እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን ሰማቱ ቁዱስ ጎርጊስ ለበረከትደጅህ ለመርገጥ አብቃኝ

  • @yshdnxnc3287
    @yshdnxnc3287 Před měsícem +1

    የሰማአቱ በረከት ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም አስቡኝ እህት ወድሞቸ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před měsícem +2

    እምላከ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @bezawitsisay8619
    @bezawitsisay8619 Před měsícem +2

    አምላኬ እባክህን ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢

  • @Fyf-du5yf
    @Fyf-du5yf Před měsícem +10

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን ከነቤተሰቦቸ ከነባለቤቴ ለተቀደሰች ደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 22 dny +1

    እረተው ፈጣሪያችን ከጫፍ እስከ ጫፍ ምድር ያነተ ናት እባክህ ባለንበት ማረን ለስማእቱ ጌወርጌስ ደጂ ፈቅደህ እስከምታደርስን❤❤❤❤

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 Před měsícem +2

    ካልጋችንስ የምንነሳው በሱፍቃድ አይደለምን፡ ምስጋና ላንተ ይሁን አቤቱ እንደቸርነትህ ማረኝ በድንግል እናትህ በሰማእቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před měsícem +4

    የሚያስጨስ እና የሚያስቅመው ወሰንግላየሚባለው የዛር መንፈስ ነው ወሰን ግን ካለ አዳልሞቴ አለ እግዚአብሔር ከእነዚህ መንፈስ ያላቀን

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +1

      አሜን እኔም ጋር ወሰን ጋላ አዳል ሞቴ አዳኝ ወርቁ ራሄሎ ነበሩ በጣም ስቃይ ነበር ያየሁት ፈተና ከባድ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ያሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny

      እቅም ነበር በዙሪያም መናፍቃን ናቸዉ ካለች አለቃዉ አዳል ሞቴ ነዉ ሌሎቹ ወሰንጋላ የሚያስጨሰዉ ጠቋር ደፋሩ ቅዱሳንን የሚያሰድበዉ ለምሳሌ ሰማዕቱን እሳደብ ነበር ብላለች አዳል ሞቴም ሀይማኖት ስለሚያስቀይር በቅዱሳን ላይ ያጠራጥራል ሁሉም አሉ እድሜ ለመላከ መንክራት ማን ይገባዋል ያልደረሰበት ያላወቀ እኮ አይገባዉም የምንለዉ እኔም በአያቴ ዛር ተፈትኛለሁ እኔ አላምንበትም ግን በኔ ላይ ነበረ ተደብቆ ህይወቴን ሲያመሳቅለዉ ነበር

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před měsícem +2

    በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው የምትናገረው አገልግሎታችንን ምድራዊ ኋይል አያስቆመንም ያለከው በጣም ደስ ይላለ እንዲያውም ጠላት ሲበዛ የበለጠ መጠንከር ነዉ ያለብን የሚሳደብ ይሳደብ ያመነ ይመን እኛም ምስክሮቹ እንነሳለን መስክረናል ወደፊትም እንመሰክራለን ከጎናችሁ ነን በተለይ አላየ፣ዳዊት ሁላችሁም ደስ የሚል የፅድቅ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +6

    ወንድሜ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን 🥲በክንፉ መንፈስ የተስቃዬ ነው🥲እግዚአብሔር ቸር ነው አንድ ቀን ለደጁ ያበቅናል 🥲

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +2

      ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃችሁ ስግደት አብዙ በመቁጠሪያ እየገረፋችሁ ታሰር በስላሴ ስም በሉ የበለጠ የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች ያሰለጥናሉ ክርስቶስ እባቡን ትረግጣላችሁ ጊንጡንም ትገላላችሁ ብሎ ስልጣን ሰጥቶናል አናት አናቱን በመቁጠሪያ በሉት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 Před měsícem

      ​@@user-rw2oy3li1sአሜን እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ 🥲❤️

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስባቹ❤

  • @user-yh5uz8vi8b
    @user-yh5uz8vi8b Před měsícem +2

    እህቴን መሳይ ነሽ ውዴ ሰማዕቱ ለአንች እንደደረሰ ለእህቴ ለሁሉም ቤተሰቦቸ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ይድረስልን 🙏🙏🙏

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před 28 dny

      አሜን አሜን አሜን ለናንተም ይድረስ ውዴ
      ምናልባት ዘመዳችሁ እንዳልሆን 🤔🤔🤔😘😘😘

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před měsícem +10

    አባቴ❤ቅዱስ ጌውርጊስ እባክህን❤ለደጅህ አብቃኝ

  • @dq244
    @dq244 Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ ላረከኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před měsícem +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ምህረት አድርግልኝ🤲
    የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአባቴን እባክህ ማረው🤲😥🤲🕯

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před měsícem +2

    ሰማዕቱ ቅድስ ጎርጊስ እባክ ችግሮቼን ፍታቸው ለደጅህ አብቃኝ መጥቼ ልባረክ እባክህ እባክህ ለምስክርነት አብቃኝ፡፡

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem +4

    አምላከ ጊዬርጊስ ሁላችንም በንፁ ልቦና ለደጁ ያብቃን እውነት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ተአምሩ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesdagnaw8201
    @mekdesdagnaw8201 Před měsícem +3

    ሰመአቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @alemtsehaydejene637
    @alemtsehaydejene637 Před měsícem +2

    ሳይገባኝ ደጅህን ያስረገጥከኝ ሊቀ ሰማዕታት ዘወትር በህይወቴ ጣልቃ እየገባህ ጠብቀኝ❤❤❤

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před měsícem +2

    እሺ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለእርሷ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛም ይደረሰልን አሜን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před měsícem +3

    አማኑኤል አማኑኤል አማኑኤል እኔንም በዙራዬ ያሉትና ቤተሰቤን ልጆቼን ከሚመጣው ማት አውጣኝ ለደጅክም ጠርተ የጀርከውን ጨርስልኝ ለስጋ ደሙ አብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢።

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው
    አምላክ ቅዱሳን ይርዳቸው

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th Před měsícem +3

    ሰመአቱ አተበፈቀድክበት ለደጅክ አብቃኝ

  • @gdg2040
    @gdg2040 Před měsícem +3

    ሰማእቱ ቅድስ ጌውርግስ ሆይ እባክህን በቤታችን ግባ ና እንቆቅልሽ ይሆነው ህይወታችን ቀይርልን ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ እህት ወንድሞቼ በፆለታቹሁ አስቡኝ

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ ያብቃን

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 Před měsícem +3

    Amen

  • @rozirozi3911
    @rozirozi3911 Před měsícem +3

    ሰማእቱ ለንሰሀ ወለቅዱስ ቁርባኑ የብቃኝ ህዝበክርሰትያኑንም አብቃልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ሰማእተ እኔአረሳውም የቺን የምግብ ቤት ፍርፋሪ አተ ተውቀዋለህ ዛሬ እግዚያብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀይሮአል ይመስገን።

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      በጣም እንዴት ይረሳል የሚገርመው ደግሞ የሚበላ ጠፍቶ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሄደን ዝክር የበላን ቀን አይርበንም ነበር ሌላ ደግሞ እኔ ጋር የነበሩ እርኩሳን መናፍስት በጣም ይቃጠሉ ነበር ለረሀብ ብለን የበላነው የሰንበቴ ቤት ዝክር በጣም ጠቅሞናል

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před měsícem +22

    የዝችን ልጅ ምስክርነት በፍለጋ ኢትዩብ የቀረኝ ቦታ የለም በፍለጋ🥰

  • @MelatYishak
    @MelatYishak Před měsícem +3

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 Před měsícem +25

    በጉጉት ስጠብቃት ነበር

    • @ኪዳነምህረት9930
      @ኪዳነምህረት9930 Před měsícem +3

      እኔ እራሱ በየቀኑ ነበር ቼክ የማረገው
      የሰማእቱ ምልጃ አይለየን ፍቃዱ ከሆነ ለደጁ ያብቃን🌿🌹አሜን🌹🌿

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv Před měsícem +2

      ግን እህት ይቅርታና ለበርከት ወይም መባ ያስገባሽ መስሏቸው ሊሆን ይችላል ይባርክልኝ ብለሽ ካልተነገርሽ እንደት ያቃሉ

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      አይ አይደለም ይባረክልን ብለን በወረቀትም እላዩ ላይ ለጥፈን ፀሎት ይደረግልን ብለን ነው የሰጠነው ሁሉም ቢጠፋ መባ መስሎአቸው ነው ይባላል ተቀንሶ ነው የጠፋው እህቴ😢😢😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 27 dny

      @@Seble-sk3dvአይ አንች እሱ ይማረን እንጅ ከአባቶች እስከ ምዕመን በድለናል ሰማዕቱ ሲያሳያት ካህኑ ብር አስገቢ ሲላት አልሰማሽም? ያዉ ለኔ ካህን ብሎ የሌሎቹን ንፁሀን ካህናት ስም መስጠት ይከብደኛል። ይሁዳ ዛሬም አለ ከ30 በላይ ጌታን ለመሸጥ እየተደራደረ ነዉ።

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 Před měsícem +1

    ለደጂህአብቃኝሠማይቱአባቴ🎉❤🎉❤🎉❤
    አላዬ፣ጸበልአለህ?

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před měsícem +1

    ሰማአተ አደራ እስከነ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃኝ🤲🤲🤲

  • @GenatAbebe-qe4ms
    @GenatAbebe-qe4ms Před 26 dny +1

    Amen amen amen kedus giyorgise abate ladaji abikagn

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před měsícem +9

    ለአንች የደረሰ አምላክ እኛንም ይጎብኘን።

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ በሚያምር ፈረሱ ከቤታችሁ ይግባ እንደልባችሁ መሻት ይፈፅምላችሁ

    • @user-dm2is6of7o
      @user-dm2is6of7o Před měsícem

      Amen 🙏

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cn Před měsícem +2

    እህቴ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ ለደጁ ያብቃኝ

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt Před měsícem +2

    ላንችም የደረሰ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ለሀጢያተኛዋ ይድረስልኝ 😢

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 Před měsícem +2

    በረከትሽ ይደርብኝ እህታችን በፆሎት ኣስብኝ ደካማ እህትሽ ወለተ ኪዳን ብለሽ ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድርስልኝ ኣሜን

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      የቅዱሳን በረከት አይለየን እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የቅዱሳን አምላክ አይለይሽ

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před měsícem +2

    እህታችን ለንች የደረሠ ሠማአቱ ያሠደከኝ አባቴ ለእኔም ድረሰልኝ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před měsícem +2

    ይሂን ያደርገ አምላከ ቅድሥ ጊወርጌሥ የተመሠገነ ይሆን አሜን ሥለመናፈሥት ለይተን እንደናወቅ ያደርጉን አባቶቻችን እደሜ ማቶሣላን ያደልልን ወደሡሥ የሜወሥደን መንፈሥ አዳል ሞቴ ይባላልአለች

  • @mahelit
    @mahelit Před měsícem +2

    ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ አንችን የረዳ እኔንም ያስበኝ 😢😢😢

  • @MahiderKelayneh
    @MahiderKelayneh Před 12 dny

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ እርዳኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před měsícem +2

    ታላቁ ሰማይት ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ እኔንም ለዚህ ድንቅ ቦታ አብቃኝ????

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před měsícem +1

    በጣም ሰጠብቀው የነበረ ምሰክርነት ነበር ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃችሁ

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse Před měsícem +2

    አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይረዳናል!!!

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i Před měsícem +2

    ቁጥር አሥቀሙጡ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Hhchhchch
    @Hhchhchch Před měsícem +2

    እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ እኛን በሰደት አለም ያለኖችን ለደጅ ያብቃን

  • @ananya_media
    @ananya_media Před měsícem +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @ananya_media
      @ananya_media Před měsícem

      እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p Před měsícem +2

    እግዚአብሔር እኔ ሲመስክሩ እፁብ ድንቅ ነው ልቤ ደስ ታው አቤት መታደል እግዚአብሔር ብሏል እኮ እምነት ካላችሁ ትድናላችሁ ብሏል እናም ሰይጣን አያምኑም

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +5

    ኡፍፍፍፍፍ ክፍል 2 በጣም በየቀኑ የጥብቁ ነበረ. ዛሬ ነገ ይልቃሉ ብዬ የጥብቁ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን በናፍቆት እንጥብቃለን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው, የሰምዕቱ ታምር እግዚአብሔር ይመስገን. ጌታ ሆይ የኛ ስግድታኞች ለደጅህን ያብቃን ኡፍፍፍ በጸሎት አስቡን 😢😢😢.ጌታ ሆይ ልብ ሰጠን 🥲 በቸርነትህን አንተ መንግድህን ምራን 🥲

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před měsícem +2

    ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን

  • @senaitayele5264
    @senaitayele5264 Před měsícem +8

    በረከትሽ ይደርብን እህቴ...ቅዱስ ገብርኤል ያደረገልሽን ተአምር ግን ሙሉውን ሳንሰማ ... ሰማእቱ የኔ ሩህሩህ ❤ እመቤቴ ማርያም እናቴ የኔ ልእልት ❤አማኑኤል አባቴ ❤ ቅዱስ ሚካኤል ረዳቴ ❤ ሰማእቷ አርሴምዬ❤ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ❤ 🙏🙏🙏

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +5

      የቅዱሳኑ በረከት አይለየን እህቴ ቅዱስ ገብርኤል 3 ቀን ፀበሉን ጡቴ ላይ አፈሰስኩና አንተ ማረኝ አፍ መፍቻዬ አንተው ነህ አልኩት ያኔ ቤት ስላልነበረኝ የወለድኩት ሰው ቤት ነበር ያቤት ደግሞ ዛር የሚነግስበት ነበር የጠፋች ጓደኛዬ መጥታ ከዛ ቤት ወሰደችኝ ያን ቀን የሞት ያህል እንቅልፍ ወሰደኝ ስነቃ ጡቴ ተከፍቷል በሽታ የሆነብኝ ወጥቷል በ2ኛው ቀን ተሰፍቶ አገኘሁት እስካሁን ዶክተር የሰፋው ይመስላል የዘብሩን ዳኛ አመስግኑልኝ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před měsícem

      Egziabher yemsgne eeeeeellllllleeeeeeelllll abate kidus Gebriel legnem derseline letechenkne ​@@user-rw2oy3li1s

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      ​@@user-rw2oy3li1s አሜን አህታችን ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል ❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Před měsícem +4

    ታድለሸ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Hirhh
    @Hirhh Před měsícem +7

    እግዛቢሄር አባቴ የድግልልጅ ኧረ እንዳው ቤተሠቦቼን ሳብልኝ ሰመአቱ😢😢😢 እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ😢😢

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp Před měsícem

      እሱ ይዳሽ

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před měsícem +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰማዕቱ ይጥራልሽ ከቤቱ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃቹ🙏🙏

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Před měsícem

      ሃሳብሽ ሁሉ ይሳካልሽ ደሞም ይሳካል ❤️🙏

  • @zinawmihrete3966
    @zinawmihrete3966 Před měsícem +1

    እባካቺው ወልደገብርኤል ብላቺው በፀሎት አስቡኝ ፈጣኑ ጊዮርጊስ እባክህ አጥናኝ