በቀስተደመና የሚያጠምቀው ፀበል ታምር እየሰራ ነው !| የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2024
  • የካ አባዶ G7 ደብረ ሰላም ቅዱስ መመካኤል ቤተ ክርስቲያን 1000482846355 ንግድ ባንክ 100335007 አቢሲንያ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

Komentáře • 138

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před měsícem +3

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክበርልን ተመስገን ለናንተ የደረሰ ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤ አላዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክው ደግ ሰው ቃል የለኝም ላንተ ❤❤

  • @hiwotmegersa1171
    @hiwotmegersa1171 Před měsícem +8

    አባቴ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለናንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ በጸሎታችሁ አሰቡኝ

  • @TANAHD-ej1fj
    @TANAHD-ej1fj Před měsícem +3

    አሜን
    ጎንደር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል በጣሊያን ዘመን ተዘግቶ አሁን በራዕይ የወጣ ፀበል አለ ድንቅ ታምር ሚያደር ክንታሮት ኤች አይ ቪ የነርቭ አስም በቃ ማይድን በሽታ የለም በዛ ቢባል 2 _7 ኪንታሮት በሽታ ያለባቸው በ1 ቀን በ2 ቀን ነው ሚድኑ 👏 አድራሻ ከፈለጋችሁ እሰጣችሁ አለሁ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před měsícem +9

    አገለላጻቸው ራሱ ደስ ሲል እናቶቼ ለእናንተ የደረሰው ለኛም ይድረስልን። ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለንስሀ ሞት አብቃኝ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    የእግዚአብሄር መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ላመነው ታማኚ አማላጂ ነው ❤❤❤

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ምኪኤል ነሓወይ ጉዑሽ ከኣ ምሐረት ግበረሉ፨።ነዓይ ከአ ምሐረትለምነለይ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před měsícem +4

    ክብር ለቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤

  • @ggg430
    @ggg430 Před měsícem

    አባቴ ❤ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኛንም እርዳን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před měsícem

    ሊቀመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን!!!

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před měsícem +16

    ቅዱስ ሚካእኤል ለናንተ የረዳ ለኛም ይድረስ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Wise888
    @Wise888 Před měsícem

    ሃያሉ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ለኔ የማይቻለዉ ላንተ ይቻልሃልና ነፍሴን ታደጋት ።

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +10

    ቅድስ ሚካኤል ፈታዊ ንኩሉ ምሕረት የረክብ ኪዳንካ ዝሕሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ohana2401
    @ohana2401 Před měsícem +1

    እናንተን የረዳ እኔንም ይርዳኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @YeshargAyana-dm8xf
    @YeshargAyana-dm8xf Před měsícem +3

    ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለተጨነቅነው ሁሉ ድረስልን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před měsícem +9

    ሊቀ መላክት ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ድረስልን ምልጃህ ጥበቃኝ ከኛጋራ ትሁን አባዬ🙏😢

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስው ንፍሱ እንደዚህ በተጨነቀበት ስእት እምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይሄንን ድንቅ ቦታ ስጦታ ስጥቷል እንደኛ እሩቅ ያላችሁ ይእተቻላችሁንገንዘብ እየላካችሁ እጠግብ ያላችሁ የታደላችሁ ሄዶ መባረክ መዳን እያምልጣችሁ ችሩ እግዚአብሔር ፍቅዶ ቅድስት እገር ስንመጣ ይሄንን ቦታና በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እይተን ለመባረክ ያብቃን እላዬ ወንድማንም ዳዊትእንዲሁም የኤልሻዳይ እገልጋዮች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ችሩ እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማርልን ቅዱስ ሚካኤል ይለይብኛል ቅዱስ ሚካኤል ሁልግዜም እትለይኝ❤✝️

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před měsícem +5

    በሰደት ያለችቱ እህት ወድሞቸ ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ እኔ መግባት እየፈለገኝ ግን ምን ይዠ እያልሁ እያለቀስሁ ቁጭ ብያለሁ እግዚአብሔር ምኞትሽን ይሙላልሽ በሉኝ😭😭😭

    • @user-os8xx7hk7n
      @user-os8xx7hk7n Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን ያብቃን እኔም ይህዉ ዛሪ ነገ እያልኩ 7 አመት ሆነኝ ስደት አይሞላም

    • @user-hw9dq9gv9e
      @user-hw9dq9gv9e Před měsícem

      @@user-os8xx7hk7n 😭😭😭 ደካም ብቻ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před měsícem

      የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ!

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před měsícem +3

    አባቴ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የልጅነቴ ለኔም ስራዬን ያስተካክልልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @Wise888
    @Wise888 Před měsícem +4

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ ልጆችህን አብቃን የሃጥአን አማላጅ ነህና ቋጠሮዬን ፍታልኝ በሃጢያቴ የተዘጋውን አንተ በቃልኪዳንህ ክፈትልኝ ሂወቴ በሥላሴ የተወደደ አድርግልኝ እባክህ።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před měsícem +1

    እውነት ነው ምክንያት ስላለን ነው
    ሚካኤል ይለይብናል ምንለው
    ❤ሚካኤል የልጅነታችን ነው
    ❤ሚካኤል ጠባቅያችን ነው
    ❤ሚካኤል አሳዳግያችን ነው
    ❤ሚካኤል አማላጃችን እና ብዙ ነገራችን ነው። የሱ ልጆቹ እኛ እንድ ነው ብለን ያደረገልንን መግለጽ ይከብዳል ስለዚህ ሚካኤልን እንወደዋለን❤❤❤
    በክንፍህ ጥላ ተከልለናል
    አትርሱኝ ብሎናል የመላእክት አለቃ
    የካ አባዶG7 ላይ ያለው, ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤
    አባቴ አማኑኤል እናቴ ድንግል
    ዋስ ጠበቃየ ቅዱስ ሚካኤል
    እንደ እሳት ይነዳል እንደ ነበልባል
    የአማኑኤል መላክ ቅዱስ ሚካኤል
    ለያዕቆብ ነገድ ለእስራኤል
    ጠባቅያቸው ነህ ቅዱስ ሚካኤል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወደህ ልትመራኝ ሳታይ በደለን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ቀድሰው ልበን
    የበደለ እርሾ ውስጠን ሳያመር
    አውጣኝ ጎትተህ ከሰዶም ሀገር ⓬⓬⓬⓬⓬⓬⓬⓬⓬⓬⓬

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Před měsícem +2

    Qalehiwet yasemaln Egzabher ybarkln Kudus Mikael was tebeka yhunen ledeju yabkan sdetachn yasatrln.

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    ሁላችሁም በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před měsícem +3

    ለእናንተ የደረሰ የመላእክቶች አለቃ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም በስደት ሆነን በአጋንንት እስራት ለምንሰቃየው ፈጥኖ ይድረስልን በህይወታችን ያለውን እንቆቅልሽ እና ቋጠሮ ይፍታልን ከእስራታችን ፈቶ በስላም በጤና ለሀገር ምድራችን እግዚአብሔር ያብቃን

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu5612 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልል ከቡሪ ለቅዱስ ሚካኤል አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayehualemagegn2174
    @ayehualemagegn2174 Před měsícem

    በሰማእቱ ስም የትሔዱ ሰዎች ሀጥዕ ባሪያ ገብረ እግዚአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-re2no3gl9f
    @user-re2no3gl9f Před měsícem +2

    AMEN❤AMEN❤AMEN ❤KIDUS MIKAEL YEGNA ABAT YEGNA AZAGN YEGNA AMALAJ 🙏🥰🥰🥰

  • @user-oe5bi1vk7u
    @user-oe5bi1vk7u Před měsícem +5

    አሜን ዶርቃዋች በርቱልን በተለየ ዝግጅት ተደራሽ እየሆናችሁ ነው ሳላስበው ሙሉውን ነው ያየሁት ተመስጬ ቀረፃውም አላየም መዘጋጀታችሁን ነው ሚያሳየው በርቱ❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před měsícem +21

    እህተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🥺🥺🥺በስደት ነው ያልሁት እናም የትቢ ና የጨጓራ ታማሚ ነኝ እባካችሁ አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጌወርጊስ እለምናችኋለሁ 🥺🥺እደጁ እስክመጣድረስ🙏🙏🙏🙏

    • @mestawet438
      @mestawet438 Před měsícem

      ማማየ ለምን አገቢም

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem +3

      እህተ ሥላሴ እግዚአብሄር ያስብሽ እናቴ

    • @China-up4pb
      @China-up4pb Před měsícem +2

      እህቴ ቅዱስ ሚቃኤል ኪዳነምህርት ይፈውሱሽ

    • @DereseMengist
      @DereseMengist Před měsícem +5

      አይዞሽ እህቴ እዚህ ኤልያስ ገዳም አዲስአበባ ውስጥ ባህታዊ መለኩሴ አሉ ለሳቸው እሰጥልሻለው ማታ ማታ ስገጅ የኤልያስ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ።የአምልኮ ስግደት ነው የምትሰግጅው ከፈለክሽ እልክልሻለው ምን እያልሽ እንድምትሰግጂ

    • @ElsaTsaghay
      @ElsaTsaghay Před měsícem +2

      ሰመዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ባለሽበት ይዳብሱሽ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ተመስገን። እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Před měsícem +6

    ለናንተ የደርሰ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድርስ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ እየሱስ

  • @nanatena
    @nanatena Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቅዱስ ሚካኤል የንግረኩሁን አድርህን❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር እንደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱና እንደእርህራሄው መዳኛችንን አብዝቶ ጠፍተን እንዳንቀርበት በይቅርታውና በምህረቱ የምንጎብኝበት ዘመን ስላደረሰን ክብር ምስጋና ይግባው ። አሜን አሜን አሜን ።

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 Před měsícem

    🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል የእነተ የደረሰ ለእኛም አባቴ መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል ከሰደት መለሶን ለደጁ ለመርገጥ ያብቃን ወለተ ኪዳን ነኘ በፀሎታችሁ አሳብኘ

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před měsícem +2

    መብረቅ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም ለቤተሰቤም ድርስልን

  • @user-pj4le5le9h
    @user-pj4le5le9h Před měsícem +2

    Amen Amen Amen💖🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልል ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ሚካኤል አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-se2eh8qz9n
    @user-se2eh8qz9n Před měsícem +2

    የካ አባዶ ጅሰበን ቅዱስ ሚካኤል

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před měsícem +2

    እህቴ እህተ ስላሴ እሱ ችሩ መድሀኒ እለም ይዳብስሽ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ እመቤቴ እትለይሽ ይሄ ነው የሚያሳዝነው በስደትየምንኖር ውዱያው መድረስ እንችልም ግን ብይለንበት ችሩ መድሀኒ እለም እመቤቴን ይዘን እናፍርም በርቺ እሁንም እግዚአብሔር ይማርሽ ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +6

    ንዓይ እውን ርድኣኒ ፈጣን ረዳኢ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Před měsícem +2

    Amen amen amen egziabeher yemesgen kudus Michael keber yegbaw le eneym le legey dereselen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 Před měsícem +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በጣም ልዩ ቦታ እና ቅርብም ነው ❤❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před měsícem +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Elelelelelele lelelelel ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @ZoZo-ms6rn
    @ZoZo-ms6rn Před měsícem +2

    Elelelelelelllllllleeeeellleee❤❤❤❤❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před měsícem +6

    እልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 Před měsícem +2

    በስደት የለነውን ለዝህ ቅዱስ ስፊራ የቢቃን በፀሎት አስቡን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před měsícem +2

    አሜን❤

  • @alemteklu7891
    @alemteklu7891 Před měsícem +2

    Baraktachou ydrasan

  • @user-yp8fr2xc5d
    @user-yp8fr2xc5d Před měsícem +3

    Amen Amen ❤❤❤❤

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před měsícem +2

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanan8193
    @hanan8193 Před 29 dny

    አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤❤ልልልልልልልልልልል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před měsícem +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před měsícem +3

    Amen !!

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 Před měsícem +3

    እልልልልልልልልል

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ጥራኝ

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před měsícem +2

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před měsícem +3

    Amen amen amen amen

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před měsícem +3

    Enatenyereda kids micheal hulachinm yimaren 🎉❤❤❤

  • @Semeneshekedanemhrt
    @Semeneshekedanemhrt Před 27 dny

    ክብርህ፡ይስፋ፡ምካኤል፡አሜን

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před měsícem +3

    Ewy yasadegen Abatachen Kedus Mikaele ❤❤❤ le Betek abekign 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 Před měsícem +2

    kdus michael fetno derasheye adangni behatyat bwedkem emaytewegn amlake medhanealem le neseha bekeche emasdestew yadrgegn

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před měsícem

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🏼🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-kn3ss4lj6x
    @user-kn3ss4lj6x Před měsícem +3

    Abate Qidus mikael yene xebaqi ledejik abqang

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 16 dny

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před měsícem +3

    😢😢😢😢❤❤❤😢😢❤

  • @user-vj9qm5st1f
    @user-vj9qm5st1f Před měsícem

    Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 Před měsícem +2

    ቃለህይወትያሰማልን አባታች እኝንስለአሰባችሁን ልትልኩልንሰለአሰባችሁእንወዳለንእሺእሱ ይርዳን እንልካለን እህቴንልኬ እወስዳለሁስለግለፅው ተባረክልን

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Před měsícem +2

    እልልልልልልልልልል በእውነቱ ደስ ይላል ለናንተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ❤

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Před měsícem +3

    ❤እልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z Před měsícem +2

    ❤እልልልልልልልልልልልል❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 Před měsícem +3

    ቅድስሚካኤልእናንተንየሰማ እኝንም ይስማንእንድመጣ ይርዳን ባታወዴትነው እንዴትነውትራንስፖርትየምንዘው ማደሪያስአለ ንገሩንመጥተንእንድንጠቀም እሱ ይርዳንስልክቁጥር አስቀምጡልን እናመሰግናለን

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před měsícem +2

    ❤❤❤

  • @SinkeYami
    @SinkeYami Před měsícem +2

    I Lilli illili last egizihabiher yemi Sano yellam ibakachu walatta Sabbat bilachu asibunyi

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem

    Elelelelelelelelelelelelel keber lake dust merely Abate hulum enda darase lagam lalejochek deraseln

  • @anoarkhan381
    @anoarkhan381 Před měsícem

    ebakachu yet akababinew ene betam wedajenew kudus mikayel

  • @user-em1uc4wl2i
    @user-em1uc4wl2i Před měsícem +2

    አላየ እግዚአብኤእ በካቴድራሌም ይመለካል ያልከው አልተዋጠልኝም ሲጀመር ካቴድራል የካቶሊክ ነው አትሳሳት ሌላው የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዞ መጨረሻው እንዴት ሆነ

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Před měsícem

    እባክህ. ጥሩና. ታማኝነህ. ግን. ትንሽ. ድክመትህ. ንግግር. ትወዳለህ. እሱን ቀንስ. በርታ

  • @ohana2401
    @ohana2401 Před měsícem +3

    ማረፊያ አለ ወይ ? ክፍለ ሀገር ነው ያለሁት እባካችሁ መረጃውን ንገሩኝ በቅዱስ ሚካል ስምጻፋልኝ እባካችሁ

  • @SinkeYami
    @SinkeYami Před měsícem +2

    Agozoshi ihite barchi enem baa siddati noo yalewut igizihabiher yii marishi maaree

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll egzabehereymaseegne

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 Před měsícem

    አላየ ትክክለኛውን ቦታ ነገረን

  • @konygebre1487
    @konygebre1487 Před měsícem +1

    የአባታችነንን ቁጥር ብትሰጡኝ

  • @ashenafilakew7098
    @ashenafilakew7098 Před měsícem +4

    መብረቁ ሚካዔል የሚባለው ነው ይሄ ቦታ?

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem

    ❤Elllllllllllllllllllllll ellllllllllllllll

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem

    Ellllllllllllllllelllllllllllll elllllllllllllllllllllll

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před měsícem

    😢
    ታክሲ የት ነው አመያዘው

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 Před měsícem +3

    ግን የት ኣከባቢ ነዉ ? ምታቁት ካላቹ

    • @user-fn3xd2ow4s
      @user-fn3xd2ow4s Před měsícem

      አዲስ አበባ የካ አባዶ ጅሰቨን የምባል ሰፈር

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před měsícem +1

    አዎ አጃና ቅድስሚካኤል አውቀዋለሁ ተአምር ነው

    • @almazhailu8748
      @almazhailu8748 Před měsícem

      ይቅርታ የት ኣከባቢ ነዉ? ኣ'ኣ ነዉ

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 Před měsícem

      @@almazhailu8748 gሰበሰን

    • @azebtsege6437
      @azebtsege6437 Před měsícem

      እልልልልልልልልል

    • @frehiwottedela7835
      @frehiwottedela7835 Před měsícem

      እልልልልልልየኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤❤

    • @bethelhemzerihun7770
      @bethelhemzerihun7770 Před měsícem

      ​@@almazhailu8748የካ አባዶ G7 ነው ኮንዶሚንየም ውስጥ ነው

  • @SurprisedFox-kb9ry
    @SurprisedFox-kb9ry Před měsícem +1

    በታው የነው

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 12 dny

    ❤❤❤