ማርያም ኢትዮጵያዊት ነች? | ዳዊት ፋሲል | መላዕክት በግዕዝ ያወራሉ? | ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2023
  • በሞኞች ተረት ቤተክርስቲያንን ለሚተቹና ለሚነቅፉ የተሰጠ መልዕክት

Komentáře • 210

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 7 měsíci +46

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች ተባረኩ አቡዬ ሥላሴ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ። የተዋህዶ ልጆች እንሰባሰብ መንፈሳዊ ሚዲያዎቻችንንም እናበርታ እኛም እናትርፍባቸው እግዚአብሔር ከዚህና ከሚመጣው ዘመን ፈተና ይጠብቀን።

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci +29

    አቤት ድፍረት መናፍቃኖች ልቦና ይሰጣችሁ😢
    አቡዬ ጸጋውን ያብዛሌህ የኛ እንቁ❤

  • @MumbrahSer-th4ip
    @MumbrahSer-th4ip Před 7 měsíci +14

    አቡዬ ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም በዚ አድሜህ ይህን ሁሉ አዉቀት ከየት ነዉ ክፉ ዐይን አይይእ ለእናትህ ቤተ/ ክርስትያን ኩራት ነህ በርታልን ጎበዝ

  • @user-ij1zs1xx3j
    @user-ij1zs1xx3j Před 7 měsíci +13

    እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ በማአትህ አታጥፋን😢😢😢😢😢😢

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 7 měsíci +6

    አቡ አገልግሎትህ ከዚህ በላይ ይስፋ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀትና ጥበብን ከዚህም በላይ ያጎናፅፍህ በርታ ወንድማችን

  • @samuelmihiret1721
    @samuelmihiret1721 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር የህፃን አዋቂዎችን እናንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን አቡ እንወድሀለን ቅዱሳንን እና ህዝባቸውን ለሚሸነግሉት እንፀልያለን🙏🙏🙏

  • @betty8479
    @betty8479 Před 7 měsíci +1

    አቡዬ የኔ ትሁን ጣፋጭ አንደበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 7 měsíci +6

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና ኣቡ ሓወይ❤️🙏

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před 7 měsíci +4

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢😢 አቡዬ ድንግል ማርያም እናቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድማችን ሺ ዓመት ንርልን ❤❤❤

  • @maytube_ortodox
    @maytube_ortodox Před 7 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ❤
    Cameraw ግን በጣም ርቆ ነው የተቀመጠው ቀረብ ቢል መልካም ነው አቡ😊

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 7 měsíci +10

    ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 7 měsíci

      የትኛዋ ማርያም

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Před 9 dny

      ​@@lizabellalulu7297ዉጭ አንችልጅ እማያገበሽ አትግቢ😮

  • @user-sv5qr3nl7i
    @user-sv5qr3nl7i Před 7 měsíci +7

    ቃለ ህይወት ስማ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ስቱድህን ይባርክልህ ብዙ ፍሬ ይፍራበት🙏🥰። ዲዮውን ከትንሽ ግዜያት በፊት አይቼው ነገሩ በጣም አናዶኝ ነበር ምንም ማስረጃ ስላአላቀረበ ዝምብዬ ነው ያለፍኩት የሰውዬውን ቪዲዮዎች በትንሹ አይቼአለሁ ለአብነት የድህነት ትምህርት ላይ ቤተክርስቲያን የማትለውን ትላለች ብሎ ሲያወራ ነበር🙄

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před 7 měsíci +8

    በውነት አቡዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አትጥፋ በርታ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 7 měsíci +4

    እግዞ😢አቤት ግብዝነት ልቦናችንን ይክፈትልን😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před 7 měsíci +5

    ኣሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 7 měsíci +4

    አቤት እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ልቦና ይስጠን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 7 měsíci +3

    ወድማችን ፅጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před 7 měsíci +6

    ፓስተሩ ግን በዛው comedian ቢሆን አሪፍ ነበር ,ለነገሩ አምላካቸው የሀሰት አባት ነው።

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 7 měsíci +4

    እንደው ግን ልጇን እናመልካለን እያሉ እናቱ ማቃለል ላቲ ስብሐት ያንድ የምድራዊተራ ንጉስ እናት እንኳን ትከበራለች እንኳን የሰማይ እና የምድር ንጉስ ልቦና ይስጣችሁ ይምትስቁትም አቡ በርታ ባባቶችሽ ፈንታ ልጆችሽ ተወለዱል

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn Před 7 měsíci +4

    አቡዬ ሰዉ እኮ የኑሮ ውድነት አሰቃይቶት መሰለኝ የሚናገረውን አያውቅም በስማም

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 7 měsíci +3

    እነደነ እህተማሪያም ያሉ ቀጣፊዎች የሚያወሩትን እየሰማ ነው እመቤታችን ኢትዮጵያ ዊ ናት የሚለው ስው።

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 7 měsíci +5

    እግዚኦ ተሳሃለነ😢 ቃለ ሂወት የስመዐልና ክቡር ሓውና አቡ

  • @medilema9481
    @medilema9481 Před 7 měsíci +2

    Kal hiwoten yasemalen abuye egazehaber tsagawun yabezalek

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Před 7 měsíci +2

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 Před 7 měsíci +3

    ወንድም አቡ፣ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ።

  • @tigistmenigistu5201
    @tigistmenigistu5201 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @user-gs8mq9bt5e
    @user-gs8mq9bt5e Před 7 měsíci +2

    ድንግል ማርያም ትገስጻቸው በስሟ የሚያላግጡትን።

  • @asde301
    @asde301 Před 7 měsíci +2

    እግዚኦ 😢😢😢

  • @user-fk2gn7sf3e
    @user-fk2gn7sf3e Před 7 měsíci +1

    berta wendime hulem esemalw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 7 měsíci +1

    ይህ ከእውነት የወጣ እንቶ ፈንቶ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሀና እና ኢያቄም ከዳዊት ዘር የተገኘች የሚል እንጂ ከዚህ የወጣ አልተማርንም

  • @AmsalAmsal-ko9ue
    @AmsalAmsal-ko9ue Před 7 měsíci +1

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አመቤቴ ትጠብቅክ ❤

  • @genetbelew8964
    @genetbelew8964 Před 7 měsíci +6

    ድንግል ማርያም የተዉለደችብት በልባኖስ ወይም ከቤሩት ወጣ ያለ ቦታ ላይ ነው በተደጋጋሚ ሄጃለዉ በጣም ደስ የምል ቦታ ነው ካለማዉቅ የተናገር ነገር ነው እጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኝዉ የደብረልባኖስ ገዳም እዳልሆነ ማንም ኦሮቶዶክሳዉያን የማያዉቀዉ አለ ቢዬ አላምንም። አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 7 měsíci

      ኡኡኡኡ አረ በህግ አምላክ በዚህ እንክዋን ኦርቶዶክሥ የተባለ የዲያብሎሥ ሃይማኖትን መለየት ይሣናችሁ ሥንቱ ቦታ ተወለደች እሥራኤል ሊባኖሥ ዛፍ ሥር ተወለደች ብለዉ ዛፍ ያሥጎበኛሉ የሆነ ቤተጣኦት አላት ለናንተ ቤተክርሥቲያን እንደገና ሊባኖሥ ቤሩት ተወለደች በጌታ
      እኔምለዉ ምናለ ባታሠቃይዋት በሥምዋ ለተሣለቾ ባለሊፒሥቲክ ፈረንጅ ባትነግድዋት ድንግል ማርያም አይሁዳዊት ናት የትም ትወለድ በእሥራኤል የተወለድኩበትን ዛፍ ቤት እጠኑ ሣሉኝ ቀን ሠጣችሁ ከበሮ ሻማ ጥላ ታቦት ዘርጉ አትልም ለምን ሥማ እሥራኤል በላይ በሠማይ ባሉ በታች በምድር በባህርም ባለ ለማንም ምሥል ቅርፀ ሥእል ሥለክ አትሥገድ የሚለዉን ለሙሤ የተሠጠዉን ለእሥራኤል ህግ የምታዉቅ ናት አረ ኡኡኡኡ እናንተሥ

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Před 9 dny

      ​@lizabellእዲህ በዉሸት ምን አሳበደሽ አድ እዉነት አልፃፍሽ ለምድነዉ እደዚህ የምትለፊዉ ዉጩ ሳልሰድብሽ❌👎alulu7297

  • @emabet5344
    @emabet5344 Před 7 měsíci +2

    Wandimachiin abbuu yenyaa jagnaa bartaliin❤❤ Lanantee dagmoo igzabeer libonaa yisxachuu 😢😢

  • @user-kt4zo8rl3t
    @user-kt4zo8rl3t Před 7 měsíci +5

    wow ያምራል አቡየ ቆንጆ STUDIO ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 7 měsíci +1

      ተባረክልኝ አይነ ልቦናቸውን ያብራልን

  • @MetekiyaWondu
    @MetekiyaWondu Před 7 měsíci +2

    እግዝአብሔር ይባርክ

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 Před 7 měsíci +2

    BERTU ABU AKA YAREDO .

  • @user-dt8cj2qj7u
    @user-dt8cj2qj7u Před 7 měsíci +7

    Like አርገው ክርስቲያኖች ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ww1rc3bs9k
    @user-ww1rc3bs9k Před 7 měsíci +1

    ፀጋህን ያብዛው እግዚብሔ ይስጥልን

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 Před 7 měsíci +2

    Berta yetwahdo lij

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 7 měsíci +2

    Enameseginalen abu yagelgilot zemenh yirzemilh amen.

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 7 měsíci

    ወንድማች እግዚአብሔር ይባረክህ በረታ

  • @abaynehtesfa5941
    @abaynehtesfa5941 Před 7 měsíci +3

    አቡ እጅግ አብዝቶ እገዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-rz2nx4uz2j
    @user-rz2nx4uz2j Před 7 měsíci

    ፀጋዉን በላይ በላዪ ያብዛልክ ወንድም አቡ

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 9 dny

    አቡዬ የኛ እቁ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 7 měsíci +8

    ጉድ ነው ደሞ ምን አይነት ታሪክ መጣ እኔ ተወልጅ ሳድግ ሰምቸ የማላቀው ተረት ተረት ጭራሽ አጣየ ኢትዮጵያ ጌታ ሆይ ምን አይነት የእውቀት ድርቀት ነው ፓስተሩስ እራሱ የእውቀት ድርቀት አለበት ከንቱ የሌለ ታሪክ ያወራል ጌታ ኢየሱስ ይሆ ህዝብህን ልብ ስጠን😢አቡየ በርታልን እንቁአችን❤❤❤❤

    • @dehinasewshemelis9131
      @dehinasewshemelis9131 Před 6 měsíci

      አይ አልገባችሁም፡፡ይህ ሰው ኦርቶዶክስ የአማራ ነው የሚሉትን ብሔርተኞች ይበልጥ ከኦርቶዶክስ ለማራቅ የተጠቀመበት ሴራ ነው፡፡ይህ ሰው ጅል መስሎ ሌሎች ክርስቲያኖች ‹‹ኦርቶዶክስ የአማራ ነው ብለው›› ከኦርቶዶክስ እምነት እንዲወጡ ለማድረግ እየሰራ ያለ ሰው ነው፡፡እወቁበት በመናፍቃን የተመደበ ሴረኛ ሊሆን ይችላል፡፡

  • @redietabebe3177
    @redietabebe3177 Před 3 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Před 7 měsíci

    Bertaa wandim 👍👍🙏🙏🙏

  • @work3497
    @work3497 Před 7 měsíci +2

    ወንድማችን ቃለህይዎት ያሰማልን ።።።Prowoch ahun yemigebubet teftual izia yalee amagn wede betekristian indayimelesu yalhone tirikt mefter jemirewal igziabher yigletsilachu ayne hibonachihun ....እንደ ግል አዳኝህ.አምስቱ ብቻዎች እና ሌሎችም ስህተት መሆናቸው ሲጋለጥባቸው፣

  • @hiwotzerihun3629
    @hiwotzerihun3629 Před 7 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 7 měsíci +3

    አቡዬ የተዋህዶ ፍሬዎች ኑሩልን 😍🙏 ተዋቸው እነኚህ ከእውቀት የጸዱ ናቸው ጴንጤ ማለት ይሄ እኛው እንኳን አንበጣ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ነው የተመረተው ያለ በሽተኛ ነው😖

  • @ethiopiatadele
    @ethiopiatadele Před 6 měsíci

    Abuyewendme EGZIABHER chemro tibebna mastewalun ysth tebarek

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 Před 7 měsíci +4

    በርታ ወንድም ኦርቶዶክሳዊያን በእምነት እንጅ በማንበብ ስንፍና አለና በዚች ደካማ ጎናችን ይገባሉ።
    ሮሜ16፥18~19
    እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ።
    19: መታዘዛችሁ ለሁሉ ተወርቶአልና፤ እንግዲህ በእናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ።

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 7 měsíci +3

    ግራም የሚለኝ ከዎላ ይሉት አሜን.የሚሉ ወይም የሚስቁ ምድነው ብለው እኳን አይጠያቁም በውነት ..ልቦና ይስጣቸው

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před 7 měsíci +1

    እግዚኦ ማርን ክርስቶስ እግዚአብሔር ልቡና ይሰጣችሁ አቡዬ ወንድማችን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልህ ወንድሚ ሺ አመት ኑርልን 🤲❤❤

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam6000 Před 7 měsíci +2

    egzer yelifathn yikfelih abuye

  • @sintayehuanimut2287
    @sintayehuanimut2287 Před 7 měsíci

    abuye endante aynet wondmochn yabzalin yabzalin kale hiwot yasemaln

  • @AbayHD-vt2gd
    @AbayHD-vt2gd Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-qq5bb5zd1c
    @user-qq5bb5zd1c Před 7 měsíci

    Thank you🙏🙏🙏

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 7 měsíci +3

    ይቅር ይበለን እንዴት ሰው በራሱ አለም መቅሰፍትን ይጠራል😭

    • @dehinasewshemelis9131
      @dehinasewshemelis9131 Před 6 měsíci

      አይ አልገባችሁም፡፡ይህ ማርያም አማራ ናት የሚለው ሰው ኦርቶዶክስ የአማራ ነው የሚሉትን ብሔርተኞች ይበልጥ ከኦርቶዶክስ ለማራቅ የተጠቀመበት ሴራ ነው፡፡ይህ ሰው ጅል መስሎ ሌሎች ክርስቲያኖች ‹‹ኦርቶዶክስ የአማራ ነው ብለው›› ከኦርቶዶክስ እምነት እንዲወጡ ለማድረግ እየሰራ ያለ ሰው ነው፡፡እወቁበት በመናፍቃን የተመደበ ሴረኛ ሊሆን ይችላል፡፡

  • @user-jj6ur1hh9u
    @user-jj6ur1hh9u Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው. ወንድማችን ቃለህዎት ያሰማልን በርታ ❤❤❤

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 Před 7 měsíci

    Jesus crist bless you bro😊

  • @MuseYohannes
    @MuseYohannes Před 7 měsíci +1

    አቡየ በርቱልን

  • @-theabyssiniatv2388
    @-theabyssiniatv2388 Před 7 měsíci

    tebarek

  • @user-rg6wl1ok5t
    @user-rg6wl1ok5t Před 7 měsíci +3

    በርታ አቡ ወንድማችን💚💛❤️

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @FufaArsiisiree-pw6fe
    @FufaArsiisiree-pw6fe Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤gobez neh❤❤❤❤

  • @demekechtadesse1402
    @demekechtadesse1402 Před 7 měsíci +1

    የልጅ አዋቂ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ::

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 6 měsíci

    ዪና ቢለቴና ተበረክ አበዬ❤❤❤❤

  • @hrtube3377
    @hrtube3377 Před 7 měsíci +2

    Berta wendeme!!!!

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 7 měsíci

    አቡየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 7 měsíci

    በእውነት ውድ ወንድማችን አቡየ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን❤❤❤ በርታልን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 6 měsíci

    😢😢

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před 7 měsíci

    ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
    (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 4:3-4
    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @EOTC_React
    @EOTC_React Před 7 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 7 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ!

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 Před 7 měsíci

    ፀጋህን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @obamamarqa571
    @obamamarqa571 Před 7 měsíci +2

    🤩🥰🥰🥰

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 Před 7 měsíci +3

    የዛሬወቹ ደግሞ የጅሎች አለቆች ሰዉ በዚ ልክ ይደድባል---; አቡ 🎉❤

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Před 7 měsíci +3

    አቡዬ እኛ እንቃወም እንጂ እነሱ ምንም ማሳመኛ የላቸዉም ሰዉ እያመለጠ ስላለ የዉሸት ትርክት ጀምረዋል ዝም ካልን እዉነት ይሆንላቸዋል በርታልኝ ወንድሜ❤

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Před 7 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 7 měsíci

    አቡዬ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ወንድሜ በርታ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤😊😊

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 6 měsíci

    በርታልን❤

  • @DessalegnSishah
    @DessalegnSishah Před měsícem

    በአንድ ነገር ላይ አስተያየት ስትሰጥ በማስረጃ ብትደግፈው ጥሩ ነበር።

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 7 měsíci +2

    አንድ አድን መናፍቅ ቲቸር ነን የሚሉ የሚናገሩትን የማያውቁ የቤተሰብ አስተምሮ የእተዳደግ ሰርአት ወጥ ከተረገመ ቤተሰብ የተወለዱ የክብር ንግግር ያለተማሩ አስተሳሰብ ማስተዋል አናሳዎች እፃናት በንግግር የሚበልጣቸው ባለጌዎች አሉ ጋጠወጦች የማይባል ነር ባፍ የድፍረት አፍ መክፈት ያልታደሉ የፉጡር ብላሾች ናቸው ይኤን ይናገራሉ እዴትስ ለናተ ማስተዋል ስጣቸው ይባላል ግን ከምታዩ እድሜያችው እፃን የማይናገረው ፈርያ የማያቃች ምን አይነት የአጋንት ምላስ አይምሮ ይዛችው በሚዲያ ትቀርባላቸው ደፋሮች አርጉሞች

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 7 měsíci

      አንቺ እኮ በሠፈርሸ የለየልሸ ተሣዳቢና ሃሜተኛ በድብቅ ሥንት የሠራሸ ትሆኛለሸ ማን ፈራጅ አደረገሸ ሌባ ሁሉ ሌባ ይመሥለዋል እዉነት ነዉ የተናገረዉ ዳዊት ቤተክርሥቲያናችሁ ግእዝ የመላአክ ቅዊኖቅዋ ነዉ ብላለች

  • @rigchf1165
    @rigchf1165 Před 7 měsíci +2

    በረፓ አቡዬ❤❤❤❤❤❤

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před 7 měsíci +2

    ዳዊትን የምትከተሉ ጴንጤ እህት ወንድሞቻችን፣ ልታፍሩበት ይገባል። እስኪ ሰው ሰው ሽተቱና ለመጠየቅ ሞክሩ፣ የሚነግራችሁን አሰስ ገሰስ በሙሉ አምናችሁ ይዛችሁ ወደ ቤታችሁ አትሂዱ። ደግሞም እናንተ ላይ መቀለድ ከጀመረ የመጀመሪያ ቀኑ አይደለም፣ ስለዚህ ልትነቁበት ይገባል። ነገረ ሥራው በሙሉ ከሕጻናት እንኳን ሊመደብ የማይችል ነው። ያሳፍራል።
    አቡ ወንድማችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በርታ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ።☦️❤️🥰

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 7 měsíci

      ምንአልክ አንንተን ብሎ ዳዊትን ወቃሸ ይልቅ ከዛ ፈረንጅ በሊፒሥቲክ በሠማያዊና አረንግዋዴ አይን ከተሣሉበት በአይሁዳዊትዋ ማርያም የምትነግደዋ የናንተዋ ሤጣን ያዘጋጃት ትላንት አርሤማ ዛሬ ባርባራ የሆነችዋን ያቺን መላአክት ሥጋ የላቸዉም ግን አጭርና ረጅም ልብሥ ለብሠዉ የሚሸቀረቀሩበትን የዲያብሎሥ ሃይማኖትክን ጥለክ ዉልቅ አባቴ አዉነት ያንቃችሃል ዳዊት ፋሢልን ለመከታተል መጀመርያ ጌታ አይንክን ያብራልክ ከቄሥ ድግምት ይገላግልክ ከዛ መፀሃፍቅዱሥ ከፍተህ አመሣክር ለነገሩ

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 Před 7 měsíci

      @@lizabellalulu7297
      ስንት እየተከፈላችሁ ነው ለዳዊት ተብዬው ጠበቃ የምትቆሙለት?

  • @micosolomon059
    @micosolomon059 Před 7 měsíci

    ተባረክ አቡኮ🥰🥰

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před 7 měsíci

    በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647 Před 7 měsíci +5

    ጭራሽ ብሔር😮😅😂😢😢😢😢 ወይ ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 Před 7 měsíci +2

    Ye Amharan those yezeh gedel geba menu kentu new be Maryam

  • @fikrubedo7410
    @fikrubedo7410 Před 7 měsíci +1

    sitilu yemitwulut eko newu wegan yehe......

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm Před 7 měsíci +2

    Bertulin wedmoche,ertodoxin lemasat tenestowal,

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 7 měsíci

    አቡዬ አንተ ባለህ መልካም እውቀት ብዙ ማስተማር ያለብህ ብዙ ሰዎች አሉ ለነዚ በውሸት ሁለት ፀጉር ላበቀሉ ከንቱ ሰዎች መልስ በመስጠት ጊዜህን አታጥፉ ። እነዚህን እየሰሙ ሲያገጡ የሚውሉ ከንቱዎች ልብ ይስጣቸው መጫወቻ ለሆኑ ኦርቶዶክስነት መታደል ነው!!!!

  • @kidusnurilgn-mj2ge
    @kidusnurilgn-mj2ge Před 7 měsíci +2

    ere abu yet tefteh new

  • @abebawgirma850
    @abebawgirma850 Před 7 měsíci +2

    የሚገርመው የጅማ መድሃኔዓለም አገልጋይ የነበረ ነው ። እንዲ በቤተክርስቲያኗ ሲኖር ምንም ሳያውቅ እንደከረመ ነው ያስረዳን። ከግዕዝ አባባሉም ቃላት አዘነጣጠሉ ሁሉ ሳይማር መድረክ ላይ መውጣቱ ነው ጥፋቱ። ሲበዛ ግን ማይም ነው በኦርቶዶክስ በማላገጡ አዋቂ ለመምሰል ይሞክራል።

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 7 měsíci +2

    ቴቄል በላቸው

  • @yohannesaraya5255
    @yohannesaraya5255 Před 7 měsíci +4

    አቡዬ መቼም የነሱ ዶክትሪናቸው በ ውሸት ላይ የተመሰረተ አይደል ምን ያድርጉ ብለህ ነው😮😮😮😮😮

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Před 7 měsíci +2

    Background ጥቁር ለምን አደረከው bright new መሆን ያለበት

  • @user-vg8xe4jz4f
    @user-vg8xe4jz4f Před 7 měsíci +3

    የፓስተር ተከታዮች አርቶዶክስ ከመፀሐፍ ቅዱስ ውጪ አታምንም ።ግን ጠይቁ የቤተክርስቲያን መልስ ስሙ አመዛዝኑ !ከዛ ማን ተሳስቷል የሚለውን ተውቃላችሁ ።መሳሳት ማን ጋር እንደሆነ ታስተውላላችሁ።