🛑 ጥሪ ለተሃድሶዎች | ዘመናችሁን በከንቱ አታባክኑ | ተሃድሶ መነሻው ኦርቶዶክስ መድረሻው ፕሮቴስታንት ነው|tekel tube |ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 01. 2024
  • ኢየሱስ ስላልኩ ተገፋሁ | በግድላት በድርሳናት ላይ ጥያቄ ስላነሳሁ ተባረርኩ | ስለ ኢየሱስ ስለሰበኩኝ ታገድኩኝ ለሚሉ ወደ ቤተክርስቲያን በንስሃ እንዲመለሱ በፍቅር እንጠራቸዋለን
    tiri le tehadisowoch #church #ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #tehadiso

Komentáře • 285

  • @BinyamShitaye-fi5ci
    @BinyamShitaye-fi5ci Před 6 měsíci +200

    ተባረኩ ገና የሔዱት ይመለሳሉ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +6

      ለምን በሰው ስም ዩቱዩብ አካውንት መክፈት አስፈለገ ? በራስክ. አመጣም

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 Před 6 měsíci +1

      ትክክል

    • @seren1437
      @seren1437 Před 6 měsíci

      ጋሽ ቢኒ የድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ መጨረሻህን ያሳምርልህ 🙏🙏

    • @weaganeshjordan
      @weaganeshjordan Před 6 měsíci +1

      ​@@seren1437ቢኒያም መችነው ኮማቹ😂

    • @Abayi-ik9ei
      @Abayi-ik9ei Před 6 měsíci

      ክብር በልልን ቢኒያችንን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 6 měsíci +50

    ሳያቹ ልቤ በሀሴት የሞላል ወንድሞች የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤

  • @tko4438
    @tko4438 Před 6 měsíci +42

    የኔ እንቁች የተዋህዶ ልጅች በጣምም እምወዶችሁ❤❤🎉
    እቡ❤
    ኢዮብ❤
    አኬ❤
    ልድተ ቃል❤
    መዝሙረ ያሬድ ❤
    ዘ ማርያም ዘለቀ❤
    ወዘተ ። እምወዶት እናቴ ክዳን ምህረት ትጠብቃችሁ የኔ ትወዶጆች❤❤❤🎉🎉🎉🎉ክብረት አሕዋተይ❤😊
    ደሞ ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኔ እንቁች😊💒

  • @user-rb8bg9md3t
    @user-rb8bg9md3t Před 6 měsíci +56

    በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን የኛ ብርቱ ወንድሞች ፀጋውን ያብዛላቹ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @user-re4pw3hu1d
    @user-re4pw3hu1d Před 6 měsíci +28

    የዘመኑ ምረጥ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባረካችሁ። እኔም እንደ እናንተ ለመሆን ሁለም እመኛለሁ ።በእዉነት ቀንቻለው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 6 měsíci

      በርቱልን ወንድሞቻችን ጎበዞች ምድር ወንበዴ ሁላ ቢዝነሰ ነው በእየሱሰ ሰም መነገድ ምድር አጭበርባሪ ሁላ ህዝቡን ያጃጅላሉ እናንተ በርቱ እመብርሀን ትርዳቹ እነሱ ጭንቅላታቸውን ያድሱ የእናት ጡት ነካሾች

  • @MokeYe-wj3rq
    @MokeYe-wj3rq Před 6 měsíci +16

    በረታ ወንድማች ጴንጤ ውሉ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኑር ❤❤❤

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 6 měsíci +20

    እኔ ቃላት ያጥረኛልበእናንተ ደስ እየተሰኘሁ ነዉ ተባረኩልኝ ❤።"አምላካችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነቱ"❤

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Před 6 měsíci

      ተባረኩ የሚለው አነጋገር የፕሮስታንት ነው ውዴየ ንቂ ቃላት ስትጠቀሚ

    • @kidye16ema
      @kidye16ema Před 6 měsíci +3

      @@tube-vs6rd አረ በመድሐኒአለም መፅሐፍ እናንብብ እንረዳ ለእነሱ ማነዉ የሰጠዉ እኔ ምን ላድርግ ቅዱስ ገብረኤል ነዉ መባረክን ያስተማረኝ🙏🙏🙏

    • @user-xp4gm4rj5t
      @user-xp4gm4rj5t Před 6 měsíci

      የተሳሳትሽው አንች ነሽ ውዴ ተባረኩ እሚለው ቃል መፅሀፍ ቅዱሳዊ እንጂ ለፕሮ ማን ሰጣቸው😊​@@tube-vs6rd

  • @BeimnetAbebe
    @BeimnetAbebe Před 6 měsíci +12

    እናንተ ወንድሞቼ ክርስቲያኖች ኦርቶዶክሳውያን በዚህ ዘመን መናፍቅ መሆን ሞት እንደሆነ ያለሰባኪና አስተማሪ በግልጽ መነሻቸውም መድረሻቸውም ይታያል እናንተ ግን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በተጋድሎ በርቱ የቤተክርስቲያን ፈርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 6 měsíci +14

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🥰🥰🥰

  • @rahealabraham3819
    @rahealabraham3819 Před 6 měsíci +10

    የኔ ዘመን ሀዋርያት በቤቱ ያጽናልን በርቱልን❤

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 6 měsíci +18

    የኛ እንቆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወዳችኋለን ጸጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን ታልቤ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 Před 6 měsíci +12

    የኛ ብርቱዎች በቤቱ ኑሩልን 🥰🥰

  • @user-jl9ru4sk6m
    @user-jl9ru4sk6m Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጣችሁ ወንድሞቻችን አሜን!!!!

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 6 měsíci +9

    ታድላችሁ ወጣትነታቹን በመልካም የተጠቀማቹበት አሁንብ አብዝቶ እውቀትን ይጨምርላቹ እግዚአብሔር ።

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 Před 6 měsíci +10

    የኔ ወንድሞች ተባረኩ ልቦና ይስጣቸውና !ጊዜ የለም ተመልሰው ለንስሀ ያብቃቸው

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před 6 měsíci +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በቤቱም ለዘላለም ያኑራችሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 6 měsíci +7

    ተባረኩ የኛ እቁ ልጆች እነሱንም ልቦና ሰቷቸው ተፀፅተው ወደ ቤታቸው ለመምጣት ያብቃቸው ጌታ ኢየሱስ ሆይ ልጆችህን ጎብኚ❤❤❤❤

  • @senaytichenekew
    @senaytichenekew Před 6 měsíci +10

    ቃል ህይውት ቃለ በርካትን ይሰማልን ጠአጋውን ያብዝላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 6 měsíci +14

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 Před 6 měsíci +6

    ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ወጣቶች በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @Ethio-Blink
    @Ethio-Blink Před 6 měsíci +8

    ተባረኩ ወንድሞቼ... እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 6 měsíci +4

    በስላሴ ስም የመጀመሪያወቹ ሰባኪያንና መዘምራን ተሰብስበው ሲወጡ ኦርቶዶክስ የፈረሰች መስሏቸው ነበር 😊አሁን የነሱ መውጣት የበለጡትን ልጆቿን አስነሳች ቤተክርስቲያን ውድ እናቴ ቤተክርስቲያን በጎቿን ልትሰበስብ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ የእውቀት ብርሃኑን ያብራላችሁ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን ግን ከመታበይ ተጠበቁ ሌሎችም የወጡት በትቢታቸው ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 6 měsíci +4

    የእኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ እናተን ስለስጠን አመስግነዋለሁ እንደእናተ አይነት ያብዛልን በጣም ነው እምወዳችሁ የእኔ ውድ ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመብርሃን እምዬ እናቴ አትለያችሁ የእኔ ባለማሕተቦች 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menuyimesleke6937
    @menuyimesleke6937 Před 6 měsíci +6

    አቡዬ ወንድሜ በጣም ያምራል የበለጠ እንድታምሩ ደግሞ እንግዶችህን በቤተ ክርስቲያናዊ የአለባበስ ስርዓት ነጠላ ቢኖራችሁ ደግሞ የበለጠ ውብ ትሆናላችሁ ለወደፊት ይሄም ቢታሰብብበት 🎉ፈጣሪ በቤቱ ያጽናችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምወዳችሁ ወንድሞቼ❤

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር የመስገን እናቴን ያሰነሷ አምላክ 🥰🥰🥰

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Před 6 měsíci +2

    ሠማይንና ምድር ያለ ምሶሶ ያቆመ አምላካችንና መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችው የድንል ማርያም ልጅ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው

  • @zeniworku7388
    @zeniworku7388 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 6 měsíci +4

    የዘመኑ ሐዋርያት ናችሁ ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zedebregenete
    @Zedebregenete Před 6 měsíci +6

    የመጀመሪያው ቪወርና ላይክ እኔ ነኝ😊

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 6 měsíci +3

    ዉይ ወንድሞቼ ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ በዚህ እድሚያችሁ ሃይማኖታችሁን በእዉቀት ለያዛችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ምስጋና ይገባል ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሜን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 6 měsíci +3

    ወንድሞች ቃልይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር የጠፉትን ወደእዉነቱ ይመልሳቸዉ በርቱ

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Před 6 měsíci +7

    ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před 6 měsíci +4

    ውዶቻችን ተባረኩልን ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před 6 měsíci +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @user-zx9xt3oe3u
    @user-zx9xt3oe3u Před 6 měsíci +3

    ወንድሞች ቃለ ህይወት የሰማልን ስወዳችሁ🥰🥰🥰

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 6 měsíci +3

    ውንድሞቸበእናንተ፣ትምህርትበእምነተ፥እንድፅናአድረጋችሁኝ
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱያፅናችሁ ፀጋውንያብዛላችሁ ፣በጣምነው፡የምውዳችሁ፣በክርስቶስፍቅር❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋⛪⛪⛪⛪🙏

  • @Tsebelemaryam
    @Tsebelemaryam Před 6 měsíci +3

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ዘበናችሁን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +2

    ተዋህዶ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ የሚላት በፈተናዋ የማትወድቅ ሙሽራዋ ጉልላትዋን ክርስቶስ በፍቅር አምልኮዋ እለት እለት ናና ማራናታ እያለች የምታመልክ ውድ ንፁ ሃይማኖት ናት ❤ የቅዱሳን ገድላቸውን ለልጆችዋ ጽናት በመከራ በፈተና በርሐብ በጥማት ሁሉ እንዲፀኑላት እያስተማረች ታበረታለች :: መናፍቃን የሐሰተኛው መሲህ መንገዱን ጠራጊ ስለሆኑ ፈተናም የለም ሁሌ በአዳራሽ ጭፈራና ደስታ ነው ያለው 😢 ማራናታ ናልን ጌታ ስለሁሉም ማስተዋልን ያደለን

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 Před 6 měsíci +3

    ተባረኩ ወንድሞች በናንተ በዙ ተጠቅሜለሁ❤❤❤❤

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 6 měsíci +8

    አዎ በሀሰተኛው ኢየሱስ ስም እውነተኛውን እየሱስ አትሸፍኑ መናፍቃን።

  • @Adisutesefa
    @Adisutesefa Před 4 měsíci +1

    .እግዚሀብሄር ይርዳቸው ይመጣሉ ሆዳቸው ሲሞላ ህሊናቸው ይጠይቃቸዋል ያውቁታል እውነቱን

  • @selamselam8035
    @selamselam8035 Před 6 měsíci +3

    እናንተ ማለት ልዩ የኦርቶዶክስ እንቁ ወጣቶች❤ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ

  • @jembia7857
    @jembia7857 Před 6 měsíci +1

    ተባረኩ የተዋህዶን እምነት ሳይረዱ እኮ ነው ዝም ብለው መድሀንያለም እውነቱን ይግለፅላቸው

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před 6 měsíci +4

    የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጆችሸር ኢዮባ አቡ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kasu3477
    @kasu3477 Před 6 měsíci +1

    የኛ ብርቱዎች ከዚ በላይ የምታገለግሉበትን ብርታት ፀጋውን ያብዛላቹ ወድሞቼ ❤❤❤❤

  • @Teshagerbelayneh
    @Teshagerbelayneh Před 6 měsíci +1

    አቡ አንተ በምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው የምንማርበት ተባረክ እድሜህን ያርዝመው

  • @betty8479
    @betty8479 Před 6 měsíci +1

    የድንግል ማርያም ፍሬዎች ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በርቱልን ❤❤

  • @Teshagerbelayneh
    @Teshagerbelayneh Před 6 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እውነተኛይት መንገድ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 6 měsíci +1

    እንኳዕ ዳሓን መፃኩም የተዋህዶ እንቆች😍🥰እናንተ ሳይ ልቤ በሀሴት እንዴት እንዲሞላ በእውነት ለናንተ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም🙏

  • @HaymiyeMariym
    @HaymiyeMariym Před 6 měsíci +1

    ለኛ ለተዋህዶ ልጆች እናንተ እግሮቻችን ምታፀኑ እንቁ የተዋህዶ መምህራኖቻችን ናችው ትምህርታችው ለሄዱት ብቻ አይደለም ለኛ ላለነው ነው የማርያም ልጂ ጌታ ነን መዳሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ ለ፲፪ ሀዋራወች የሰጣቸውን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ በ፼፼፼፼ ይሢጣችው በርቱ❤❤❤❤

  • @Maletube-nh6oy
    @Maletube-nh6oy Před 2 měsíci

    የእኛ እንቁዎች እኛ ከእናንተ ብዙ ተምረናል:: እግዝአብሔር ይመስገን ገና ብዙም እንማራለን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před 6 měsíci +1

    እድሜ ይስጣቹ በዉ ነቱ ቃለህይዋት ያሰማልን በርቱልን ጀግኖች❤❤❤❤❤❤እቁ ናቹህ

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @yosefe5083
    @yosefe5083 Před 6 měsíci +1

    ወንድሞቼ ምንም የሚያጨናንቅ ነገር የለም ከሔዱ ሄዱ ነው ከኛ የሚጠበቀው እራሳችንን ማፅናት ነው

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት መልካም የድህነት ጥሪ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 19 dny

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤ወድሞቸ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +3

    አቡዬ እዮባ ወንድሞቼ❤❤❤ የኛም ምርጦች በቤቱ ያፅናን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር

  • @kasilas498
    @kasilas498 Před 6 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ ጊዜው የተዋህዶ ነው ዘንዶውም እያጓራ ነው

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 6 měsíci +1

    ኑርልን የተዋህዶ ዕንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MemeMomo-gi8nf
    @MemeMomo-gi8nf Před 6 měsíci +2

    Ufffff indawi mini laderigachew geta iyesusi kiristiyosi be idime Ina be Tena balachubeti yitebikachew wudoche emebirehani alew ti belachew TEBAREKU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumulanish9038
    @mulumulanish9038 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የተዋህዶ እንቁዎች ❤❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Zedebregenete
    @Zedebregenete Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ትለያላቹ🥰🥰

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 6 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በራቱ ተበራቱ
    ወንድሞቼ ማራያምን ስሰማቹ ሌቤ ደስ ይለዋል❤❤❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 6 měsíci +2

    እናንተን ስለሠን ቸመስገን🎉🎉🎉🎉

  • @betty2042
    @betty2042 Před 6 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይባርካቹ ተዋህዶን የመሰለች የነፍስ ማረፊያ ትቶ ሲቅበዘበዙ መኖር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 Před 6 měsíci

    አሜንአሜንአሜንአሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r Před 3 měsíci +1

    ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 4 měsíci

    ከዚህ በላይ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ❤❤❤

  • @almneshzewudu
    @almneshzewudu Před 6 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን❤

  • @RgbRgb-pj5bh
    @RgbRgb-pj5bh Před 6 měsíci

    ኢዮባየ አቡየ ሰወዳቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 6 měsíci +4

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @wudasebelachew4881
    @wudasebelachew4881 Před 6 měsíci +2

    በርቱልን ወንድሞች አቡ❤❤

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ እና ኢዮባ❤❤❤

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před 6 měsíci +4

    ሰነፍ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ይሆናል ጎበዝ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ይሆናል 👏👏👏👏😆😆

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Před 6 měsíci

    ተባረኩ ወንድሞቼ ❤❤❤
    መልካም የገና በዓል ይሁንለችው🙏

  • @badrea36
    @badrea36 Před 6 měsíci +2

    እንኳን ደና መጣቹ ❤

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @21enate66
    @21enate66 Před 6 měsíci +1

    ኢዮቤ አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶቻችን በርቱ❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 6 měsíci +1

    ብዙ ትሰራለችሁ ብዬ አስባለሁ ቀጥሉ ህዝብ እየዳና ነው ቆንጆ ፕሮግራም ነው ብዙ ተምሬአለሁ

    • @luli9418
      @luli9418 Před 6 měsíci

      Haymanot ayadenhm wendeme

  • @user-vu9wz7ix1x
    @user-vu9wz7ix1x Před 5 měsíci

    ናይ ብሓቂ ጎቦዛት ኢኩም ኣብ ገዙኡ የፅንዕኩም

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አድናቂአችሁ ነኝ

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před 6 měsíci

    በርቱልን የኛ የተዋሕዶ እንቆዎች

  • @user-pe5sx6zu4y
    @user-pe5sx6zu4y Před 6 měsíci +1

    Tebarekhu ye enate lijoch nurulin bexam new mewedachu meryamin egezbher yitebeqechu hulachunem ❤❤❤❤

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 6 měsíci

    Ytewahido enkuwochi bertulin enwdachualen mdanialem yitebkachu❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 6 měsíci

    ስለ ኢናንቴ ኢግዝአብሄርን አመሰግናለው በርቱ ጌታ ከኢኛ ጋር ነው❤❤❤❤❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 Před 5 měsíci

    ስወዳቹ ጎበዞች በርቱልን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 6 měsíci +8

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ሥላሴ በእናንተ በኩል በሶሻል ሚዲያው በተለይ ወጣቱን ወደ ትክክለኛው ሐይማኖት እርሷም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየመለሳቹና በውስጥ ያሉትንም እንዲፀኑ እያገዛቹ ስለሆነ ስለ እናንተ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před 6 měsíci +3

    ኧረ አቡዬ ምን አይነት ሃሳብ የምታነሳው keep it up!!!!!!

  • @Alemaz925
    @Alemaz925 Před měsícem

    ቃለህይዎት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 6 měsíci

    Qala hiwotin yesamalachu wudi wondimachin baritu tsaga yibizalachu 💯💯💯💯

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 Před 6 měsíci +3

    Thank you

  • @Tube-rv4no
    @Tube-rv4no Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ተባረኩልን❤

  • @belomos5981
    @belomos5981 Před 6 měsíci

    Egzer yeagelgelot zemenachehun yebarklen

  • @Mebayefeye
    @Mebayefeye Před 6 měsíci

    ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን ❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 6 měsíci

    Enameseginalen ahun legnam moral honachun hulem geta bilen weten milut lay sirubet kezi bewala afachewin endyizu tebarekulign

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመንገን የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb Před 6 měsíci +1

    ውንድሞቼ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ