ድርድሩና የመድፍ ጥቃቱ፣ የሚኒስትሩ አነጋጋሪ ድርጊት፣ “ሺዎችን ገድለን” ጄኔራሉ፣ 700 ሰዎች ታሰሩ፣ እገታና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት፣ ፓስፖርት| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 173

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před 24 dny +15

    በፍፁም አማራ ከናንተ ወንጀለኛ ጋር አይደራደርም የወንበዴ ሰብስብ የተማረ ለእወነት የማይቆም የታሪክ አተሎች ብልፅግናሆች

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 24 dny +16

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @esmaelali2782
    @esmaelali2782 Před 24 dny +17

    ሰላም ንዓደይ✌️

  • @hananethiopia6799
    @hananethiopia6799 Před 24 dny +19

    ድል አማራዊያን 💪

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před 24 dny

      ኣረማውያን የጭቁኖች ጠላቶች የትም ኣትደርሱም። የሁሉ ጠላቶች ናቹ። ኢሱ ምነው ኣላገዛችሁም ኣሁን?

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk Před 24 dny +10

    ምን አለ እንደዜና ብዛት ይህ ሁሉ ስቃይናመከራ ለዓለም መንግስታት በእንግሊዘኛ እንድደርስ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል ሁሉም በአማርኛ ሰምተን ዝምብቻ ሆነ አላህ ኽይር ያምጣልን

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Před 24 dny +34

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 24 dny +36

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊እናሸንፋለን

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před 24 dny +25

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Před 24 dny +15

    እግዚኦ የዓበይ እግር ተከትሎ የመጣ መዓት! ስንቴ ህልም እንዲሆን ተመኘን፣ ግን እዉነት..

    • @user-br1nk3ee9b
      @user-br1nk3ee9b Před 24 dny +5

      የኦሮ አማራ ውጤት ነው !

    • @Searit-rich
      @Searit-rich Před 23 dny +1

      Ene asheshe asheshe Abiye metalen kemeshe 😅😅😅

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 23 dny

      እውነት ነው!የመጀመሪያ አመት ላይ ይህንን ተመኝቻለሁ፣ግን እውነታውንም መቀበል ግድ! ወደ መፍትሔው ወገኔ በኬንያ መቅናት፣አንድ ሆኖ መተግበር!💪💪🙏

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před 24 dny +16

    ድል ለአማራ ፋኖ😢❤

  • @Gfdsvgj
    @Gfdsvgj Před 24 dny +4

    ኣንደኛ

  • @firewgetachew
    @firewgetachew Před 24 dny +6

    This Journalist is amazing reporter with nice attractive presentation

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 24 dny +5

    የእዉነት አምላክ ይፈርዳል፤ የጊዜ ጥያቄ ነዉ። የኢትዮጵያ እናቶች እምባ ይፋረዳችሁ።

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 Před 23 dny

    እድሜ ሲያንዘላዝል ላልበሰለ ወጠጤ አገልጋይ ያደርጋል።

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před 23 dny +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv Před 23 dny

    ሠላም ለአገራችን

  • @wendmuNiru-om8vl
    @wendmuNiru-om8vl Před 22 dny

    ድምፅ ስለሆናቹሁን እናመሰግናለን ከሱዳን😢😢

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 Před 24 dny

    ድል ለፋኖ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 24 dny +4

    I ❤ EthioForum

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i Před 23 dny

    ስለ ታጋች ተማሪዎች ጉዳይ ከመንግሥት ምላሽና መፍትሄ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጠብቃል ።

  • @bereketalemu2458
    @bereketalemu2458 Před 23 dny

    ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን!

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 24 dny +4

    ሰላም ልትግራይ ዓደይ ሰናይ አዝመራ ይግበረሉ አብዚሑ ዝሓፍሰሉ አሜን ኢትዮ ፎረም ዝተመረፀ ሜድያ እናመስገና ኢና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před 24 dny +6

    የብልፅግናው ሀይል እስካለ የኢትዮጵያ ህዝብ እልቂት ችግር እርሃብ መታገት መገደል ሊቆም አይችልም።

  • @omkhaled6864
    @omkhaled6864 Před 24 dny +1

    የውነት ኣላህ ይፈርዳል ለሁሉሙ የጊዜ ጥያቄ ነዉ የትግራይ እናቶች ያኣላህ ይፋረዳችሁ

  • @BoltBolt-xb8jk
    @BoltBolt-xb8jk Před 24 dny +8

    ሁላችሁም like አድርጉ pls❤

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Před 23 dny

    Our voice ❤❤❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 23 dny

    ❤መንግስት ና ህግ የለም ያለው እብድ ነው ህክምና ያስፈልገዋል❤

  • @user-tb3yl4ht4q
    @user-tb3yl4ht4q Před 24 dny +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @personperson4914
    @personperson4914 Před 24 dny +2

    መከራን ወይም ሥቃይን ለማወቅ ወደ ራስ ማስጠጋት😭😭😭

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před 24 dny +5

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @addisueshete2615
    @addisueshete2615 Před 24 dny +3

    💚💛♥️💪🥰

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 Před 24 dny +1

    የምስኪኖች ድምፅ ኢቶ ፎረም😢😢

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-vi9gu2ju7r
    @user-vi9gu2ju7r Před 23 dny

    ❤❤❤❤

  • @FantahunMisganaw-l8q
    @FantahunMisganaw-l8q Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 Před 23 dny

    ሳር የሚያለመልም ጨካኝ

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Před 23 dny

    ስብዕናቸዉን ሳያዳብሩ እስካሁን የአዉሬ ባህሪ ካላቸዉ ከኦነጉ ብልጽግና ጋር መደራደር ለመበላት ነዉ::የኢትዮጵያዊያን ተስፋ በእግዚአብሔር ኃይል አዉሬዎችን ማሸነፍና በቀደመ ማንነቱ በሀገሩ ላይ በሰላም መኖር ነዉ ::የአማራ ህዝብ የ40 ዓመት የመከራና የምድረ በዳ ጉዞ ጨርሶ ማርና ወተት የምታፈሰዉን ከነዓንን ሊቆጣጠር ዳር ላይ ነዉ ::ኑ አብረን እንሥራ!! ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪

  • @user-fw1yb3kh5s
    @user-fw1yb3kh5s Před 24 dny

    ❤❤❤we have gold of amhara fano those are against amhara genocide ❤❤❤

  • @user-ei8vy6ky7u
    @user-ei8vy6ky7u Před 23 dny

    እረ ያየሰው መፅሓፍህ ላገኘው አልቻልኩም በጣም አፈልገዋለው የት ላግኘው

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 23 dny

    ይች የኢሚግረሽን ዳይረክተር ብቃትዋና ዕድሜዋ ስንት ይሆን?

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y Před 24 dny +3

    ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ😢😢😢

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 23 dny

    Justice for Tigray 💔💔💔

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Před 24 dny +2

    ፋሽሽት አብይ አህመድ በዙሪያው ያሰባሰባቸው አቅም የሌላቸው ደናቁርት የሃገር ሸኮም ናቸው::

  • @Mashquke
    @Mashquke Před 23 dny

    ወልደያ ወልደያ ያሳዝናል ።

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Před 24 dny

    የኦሮሚያ ክልል እንደዚህ የዜጎች መሰቃያ ይሁን ተለምኖ ልጆቹ እንዳይለቀቁ ተለቀዋል ብለው በሚዲያ ጥሩንባ ይነፋሉ

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p Před 24 dny

    የሚገርመኝ ከወለጋ ጀምሮ ለአመታት በኦሬሚያ ክልል አማራንና አማሪኛ ተናጋሪ ዜጎችን ማን የሚገድል እና የሚያፈናቅል መስሏቸው ነው የኢትዮጵያ ሰው ፣አሁን በአማራና በትግራይ ክልል ጦርነት በመጀመሩ ህዝብ ያልቃል ብቻ ሣይሆን ከጅምሩ ጀምሮ መግደል ማስገደል እንደ አገዛዝ ጥበብ የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ።

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 Před 24 dny

    ጃንጃዊድ ፋኖ

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před 24 dny

    ምድረ ግተት ጀኔራል በህዝብ ላይ ይቀልዳሉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před 23 dny

    🙏💛❤️

  • @zebidartube
    @zebidartube Před 24 dny

    ገደልን በሚሉት መረጃ ለህግ ይቀርባሉ አትጠራጠሩ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 24 dny +3

    የኛ ሰው ምርጦች እውነተኛ መረጃ ከፈለጉ ኢትዬ ፎረምን ይከታተሉ መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatSadam
    @HayatSadam Před 24 dny

    Merehabaa

  • @sem3945
    @sem3945 Před 24 dny +2

    ጎበዝ በሌላ ነገር ባናግዝ Subscribe አርገን እናበረታታ።
    1 milion እናድርሰው።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Před 24 dny

    Welcome

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 Před 24 dny

    AL.Berhen end Abey balegi chekaen new koshasha yeserawen yesetew Enshallah

  • @seyoumejigu8845
    @seyoumejigu8845 Před 24 dny

    ❤❤❤

  • @aragawmekonen
    @aragawmekonen Před 23 dny

    Yedem menber yemilewn magegnet alchalnm

  • @TewodrosBerhanu-b2q
    @TewodrosBerhanu-b2q Před 24 dny

    ሸኔ ጥቃት እንዳይደርስበት አርቀን አስቀመጥነው አትለንም

  • @Gfdsvgj
    @Gfdsvgj Před 24 dny

  • @user-un7tt2px9e
    @user-un7tt2px9e Před 24 dny

    our voice ethio forum

  • @SelemunTeklay-l9s
    @SelemunTeklay-l9s Před 23 dny

    አድራረችት ይቀጡልበት

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Před 23 dny

    ንጉሱ ጥላሁን የሚባል አጨብጫቢ የዛኔ በ19 ተማሪዎች ላይ ሲያደርገው ነበር፣ምን አዲስ ነገር አለ?በህዝብ ልጆች ቀልድ ከተጀመረ ስድስት አመት ደፈነ እኮ ወገኖቼ?ቤታችን እስኪንኳኳ ዝም ማለታችን ለዚህ አብቅቶናል!😭 አይበቃንም ወይ??? እንደ ህዝብ ሆሆሆ ብለን በኬንያውያን ቀንተን ኬንያን አናስመስላትም ወይወገኖቼ??? 😭🙏🙏🙏

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Před 24 dny

    ፓስፖርት ቤት ለቤት ካደለማ ህዝቡን በስደት እለቁ ማለቱ ነው

  • @abiyewAregashe
    @abiyewAregashe Před 23 dny

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለኢትዮ ፎረም አዘጋጆቺና አድማጮቺ በሙሉ።አፋር ክልል ኤሊድአር ወረዳ ደመወዝ ከከሀከፈለን 3ወር ሆነን የግንቦት የሰኔ የሀምሌና የነሀሴ ወር አልተከፈለንም ለሚመለከተዉ አካል አድርሱል።ዉሀ 220ብር ነዉ የምንገዛዉ እንጀራ ዱቤ ነበር የምንገዛዉ አሁን ከለከሉን ከሱቆቺ አስቤዛ ተከልክለናል ዱቤዉ በዝቶባቸዉ ተአማኒነት ያጡብን ይመስላሉ ነጋዴወቹ ዉሀ የሚቀዱልን

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud Před 24 dny

    😮

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 24 dny

    ሰላም ውይይት ለማደናገሪያ ነው. መንግስት ሰላም አይፈልግም.

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Před 24 dny +1

    ይሄ መንግሰት ተቦርቦሯል ያለው ሚዲያ ላይ ብቻ ነው😂😂😂

  • @abiyewAregashe
    @abiyewAregashe Před 23 dny

    ሠዉ እንዴት የ3ወር ደመወዙን ዝም ይባላል ምን እብላ?ደመወዝ ብለን የጠየቅናቸዉ አንዳንድ ሀላፊወቺ የሚመልሱልን ምላሺ አስገራሚና ገራሚ መልስ ነበር።ገንዘብ የለንም ከኢሳ ጋር እየተዋጋን ነዉ እንዴት በዚህ ሰአት ደመወዝ ትሉናላቺሁ የኢሳ ደጋፊወቺ ናችሁ ማለት ነዉ እያሉ የማያስፈልግና አግባብ የሌለዉ ምላሺና ዉንጀላ እየወነጀሉን ነዉ።

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938

    Legesse ewnetmTultulaa!

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen Před 23 dny

    የፋኖ ሐይሎችን ወደ አንድ ተቋም ካልመጣችሁ ተብሎ ድርቅ አይባልም። ሲጀመር ድርድር በማለት ተስፋ የሚገኝ የሚመስለው ብልፅግና የማይሳካ ተስፋ እያለመ ነው። የእኛ ትግል ከብልፅግና ጋር በመደራደር የሚፈታ አይደለም።
    #አማራ
    #ፋኖ
    #ኢትዮጵያ

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w Před 24 dny +3

    የታገቱት ተማሪዎች የሻዕቢያ መንግሥት እጁ ያለበት ይመስለኛል የብዙ ዓመት ልምድ አላቸው

    • @NegashIbrahim-be2oh
      @NegashIbrahim-be2oh Před 24 dny

      ለምን ሰለ ሻቢያ ታወራለህ የሽመልስ ሴኩሪታቴን ነው ብለህ አትወነጅልም ...

    • @ethiopianvoice9551
      @ethiopianvoice9551 Před 24 dny

      ወዴት ወዴት ወንጀላችሁን ለማን አሳልፋችሁ ልትሰጡነዉ አትዋሹ ወንጀሉ የኢትዮጵያ መንግስት ነዉ። ኢርትራዊያን ተማሪ አግተዉ ምን ሊያተርፉ ነዉ። እነሱ አይደሉም የብልፅግና ካድሪዎች እናንተና መንግስታችሁ ናችሁ ተማሪዎቹን ያገታችሁት።

    • @user-ci5ro4fg4w
      @user-ci5ro4fg4w Před 23 dny +1

      @@ethiopianvoice9551 የኤርትራ ጀነራሎች አይደሉም እንዴ የሰው ኩላሊት ጭያጭ አስመራ የሚቀበሉት

  • @temesgenabraham7795
    @temesgenabraham7795 Před 23 dny

    መንግሥት እራሱ ነው ተማሪዎችን ያገተው
    የፖለቲካ ሽፋን ለማግኘት ብሎ።

  • @timur-4894
    @timur-4894 Před 24 dny

    አብይን በሚዲያ ደረጃ በመታገል የአንበሳው ደርሻ እያዛችሁ ነው በርቱ ።

  • @he5896
    @he5896 Před 24 dny

    11th

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před 23 dny

    አጋቹ ብልጽግና ነው

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Před 24 dny +2

    አነ ለገሠ ቱሉ አቅም የሌላቸው በውሸት ለሆዳቸው ያደሩ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ነው::

    • @ethiopianvoice9551
      @ethiopianvoice9551 Před 24 dny

      እኔ ለገሠ ቱሉ ሳይሆን መባል ያለበት ለገሠ ቱልቱላ ማለት ይቀላል ይኸዉ ስንት አመት ይቀደዳል።

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 24 dny

    Please tell him this dialogue commission chairperson , stop divided FANO 😡😡😡. Absolutely NO peace until the ppp resign.

  • @henokabebe885
    @henokabebe885 Před 24 dny

    እንዳው ከጌታቸው ጀምሮ ሁሉም እንደዚህ በውሸት ህዝቡ ላይ ይቀልዱብን ምን አይነት መርገምት የሆኑ ፍጥረቶች ላይ ነው የወደቅነው?

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm Před 24 dny

    አቤት ይከ ስጋት የማይሆንበት ቃል 4 አመት ሙሉ ሳይቀየር 😂

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Před 23 dny

    ኣስር ወር እየጠበቅኩን ቤት ለቤት እሰጣለሁ ይላል እንዴ ሳክሳሞች በዙሳ 😂😂😂😂😂

  • @GereaGdhin
    @GereaGdhin Před 24 dny

    Yhea sewyea edema yasatrew

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Před 24 dny +1

    ኦሮሚያ ክልል አኬል ዳማ። የደም ምድር። ሰው የሚታረድበት የሚበላበት የሚቃጠልበት የሳጥናኤል ምድር!!!! የተረገመ ምድር!!!! ሰው አይብቀልባት!!!! የተረገመ የቁጣ!!!! ምደር ይሁን። ሰውን አርደው የሚደሰቱ የፉኝት ልጆች ን 0:53 የታረዱት ሰዎት ደም ያጥለቅልቃቸው።

    • @sem3945
      @sem3945 Před 24 dny

      ኦሮማራ ይለምልም 😅

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 24 dny

      The Abiy Nabiy crowd I feel your pain. What you were doing in Oromia Tigrai zHumuz Agawoo Kimant Etc you thought could never happen to you . Abiy just used you guys as condoms . This is just the beginning be ready .

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9g Před 23 dny

    Fano emideraderew ke durye gar adelemm

  • @zerugebrekidan3970
    @zerugebrekidan3970 Před 23 dny

    ከአብዪ በኃላ ምን ዓይነት ሁኔታ ይፈጠራል ነው እንጂ; ሼህ ኣብዪ ኣህመድ ከልጅ እያሱ ቀጥሎ ከፍ ያለ: ከደርግ ደግሞ በጣም ያነሰ ጊዜ በስልጣን እንደሚቆዩ ምንም አያጠራጥርም::

  • @Yaseen-mi
    @Yaseen-mi Před 24 dny +3

    ፋኖ እንደ ኩሽና አይጥ ነው። በዱቄት መካከል መሮጥ መሮጥ ግን ወደ ከተማ ፈጽሞ አይወጣም

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 Před 23 dny

    የምድር ሲኦል

  • @gebredemelash2672
    @gebredemelash2672 Před 23 dny

    .

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 24 dny

    Wishet ‼️👎
    Manim syderader ‼️

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 23 dny

    ቱሉ አንዲት ቀን እውነት ተናግሮ አያውቅም።

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 24 dny

    I am confused. Those who are in the forest and those selectively elected by the PP are all Fano!

  • @user-fw1yb3kh5s
    @user-fw1yb3kh5s Před 24 dny

    Mene ayenete ye amhara dedebe new yale

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Před 24 dny

    Weren’t the evil fano partners of Abiy in the genocide in Tigrai& Oromia?

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Před 23 dny

    ውሽት ውሽት አትዋሹ ገና የጨፈጨፍካቸው መፍትሄ ሳይገኝና ስይጣን ከሀገራችን ስይፀዳ ውሽታሞች

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 Před 24 dny

    ቀዳዳዳዳዳዳ

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Před 24 dny

    ድል ላኦሮሞ ህዝብ

  • @Amanuel-iq2ft
    @Amanuel-iq2ft Před 23 dny

    Kkkkkk ቀዲድ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 23 dny

    የአቶ ለገሰ ቱሉ ውሸት መቼ ው የሚበቃው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 24 dny

    የውሸት ምንጭና መገኛ የሆነው የኦህዴድ ብልጽግና አሁንም እንደ ጨርቅ መተርተሩን አያቆምምን? ይልቅ ገንዘብ ከፍሎ ያሳገታቸውን ተማሪዎቾ ለምን አያስለቅቅም? እውነቱ እንደሆነ አለም ሁሉ አውቆታልና።

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf Před 23 dny

    @ኢትዮ ፎሮሞች አማራ ክልል በሁሉም ነገሩ እንደ ትግራይ አንደር ሴጅ አልሆነምና እንዲህ ሆነ እንዲህ ተደረገ ከባድ ውጊያ ተደረገ ብላቹ ዜና ስትዘግቡ አድማጭ የሆነ ማስረጃ አይቶ ለመፍረድ ተንቀሳቃሽ ምስል ቢቀር ለአመል እንኳን ደረቅ ፎቶ የለም በምን እንመን???

  • @bsratgebremedhin1916
    @bsratgebremedhin1916 Před 24 dny +4

    ድል ለኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት✊ ሞት ለነብስገዳዮች ብልፅግና እና ፋኖ

    • @user-gp9lv4mc2h
      @user-gp9lv4mc2h Před 24 dny +2

      ድል ለፋኖ ሞት ለኦሮሞ

    • @user-gp9lv4mc2h
      @user-gp9lv4mc2h Před 24 dny +1

      ብልፅግና ማለት ኦሮሞ ነው ፋኖ ደግሞ አማራ መጀመሪያ ይህን እወቅ ሞት ለከብቶች ኦሮሞ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @user-eq1fs6em1y
      @user-eq1fs6em1y Před 24 dny

      ሞት ላንች ልጋጋም ትግሬ🦎🦎

    • @bsratgebremedhin1916
      @bsratgebremedhin1916 Před 23 dny

      @@user-gp9lv4mc2h አየህ ምን ያህል ደንቆሮ እንደሆንክ ኦሮሞና ኣምሓራ ህዝብ ነው ህዝብ ደሞ አይሰደብም አይወቀስም :: ፋኖ ማለት ከኣምሓራ የወጣ ሽፍታና ገዳይ ስብስብ ነው ብልፅግና ደሞ ከሙሉ ኢትዮጵያ የተሰበሰበ አገር አፍራሽና ነብስ በላው ስብስብ ነው ::