ፓስተሩ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም ብሎ መሰከረ፤ በቅዱሳን ምልጃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2023
  • ፓስተር ሃይሉ ዮሐንስ ከ ኦርቶዶክስ የሚቀበለውን እና የማይቀበለውን አስተምህሮ ገለጸ
    #ቤተክርስቲያን #tekel #ኦርቶዶክሳዊ #ፕሮቴስታንት #protestant #orthodox #tewahedo #church #ethiopia #pastor#hailu#ቴቄል

Komentáře • 133

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 11 měsíci +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን(፫)

  • @binyamzeweldi9615
    @binyamzeweldi9615 Před 11 měsíci +10

    ኣቡ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 11 měsíci +6

    አቡዬ ወንድማን በፀጋና በሞገሱ ይጠብቅ ለወነድማችንም ማሰተዋሉን ይስጠው የማሰተዋል ማነሰ ነው ልቦና ይሰጠው አሜን አሜን አሜን

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 Před 11 měsíci +16

    እግዚያብሄር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ትውልዱን የሚያስተምር የእግዚያብሄር ቃልንና ጥበብን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @aklila1975
    @aklila1975 Před 11 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ 🙏🙏🙏 አህያ የጫነችውን አትበላም መጽሐፍ ቅዱሱን በራሱ እየተረዳ ተቸገረ እግዚአብሕር ይርዳው

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 Před 11 měsíci +6

    ቃለ ሂወት የስምዓልና

  • @user-qd4cy6te4t
    @user-qd4cy6te4t Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅ ይጠብቀን እያልን እንማልዳለን

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před 10 měsíci +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እውነት❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 11 měsíci +4

    ተባርክ ወንድሜ ኣቡ ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወት ያስ
    ማልን ለወንድማችን ልቦና ይሰጥልን

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 11 měsíci +6

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 11 měsíci +4

    Abue,tbarke❤️💚⛪👏👏👏

  • @hanaini
    @hanaini Před 10 měsíci +3

    ቅን ህይወት ያሰማልን፣ እደግልን፣ ትልቅ ቦታ ድረስልን።

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 11 měsíci +5

    ✅የማሰታረቅንም ቃል በአእኛ አኖረ 👍

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Před 11 měsíci +4

    አብዬ የኔ ተወዳጅ❤❤

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ❤❤❤

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před 11 měsíci +26

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን፣ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 6 měsíci

    አተ ልጅ ግን እግዚ አብሄር ፀገውን አብዝቶ ይስጥህ ጎበዝ ልጅ ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NesatnetBelete-ir4sn
    @NesatnetBelete-ir4sn Před 22 dny

    Kale hiwet yasemaln wedmachn

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před 6 měsíci +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 11 měsíci +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጥን ወድማችን ቃለሂውትን ያሰማልን😢😢😢😢😢💒👏👏👏👏👏💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌾🌾

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 měsíci

    ቃለሂወት ይሰማልን ወንድማችን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před 10 měsíci +1

    አቡካ አንተ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ፍፃሜክን ያሳምረው:: መነፍቅ መች እውነቱ የት እንዳለ ጠፍቶአቸው ምስሎቹ ነው? ሆዳቸው በልጦባቸው ነው ምክንያቱም እንኳን ጕበዝ ክርስቲያን ይቅርና ሰነፍ እንኳን ብትሆን ፀሎትና ፆም ፈረሀ እግዚአብሔር በፍፁም ከልብክ አይወጡም እነሱ ደሞ እሄን አይፈልጉም እንደልባቸው ሆነው ለአለም መገዛት ነው ሚፈልጉት ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Před 6 měsíci

    Kale hiwot yasemalin

  • @berhnwejrtberhnwejrt9816
    @berhnwejrtberhnwejrt9816 Před 9 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከት ያብዛልህ ወንድምየ❤❤❤

  • @tube7295
    @tube7295 Před 11 měsíci +2

    ተባረክ

  • @bettitelede4181
    @bettitelede4181 Před 4 měsíci

    😮tebark wendemachin

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před 7 měsíci

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před 11 měsíci +2

    Tebareke

  • @alazarmulugeta5606
    @alazarmulugeta5606 Před 11 měsíci +5

    ወንድም አቡን በስልክም ይሁን በአካል ማግኘት እፈልጋለው ብትረዱኝ በጌታ ፍቅር አደራ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 11 měsíci

      እርዳታ ወይም መንፈሳዊ ምክር ከፈለግሽ ወደ አባቶች ደውይ።

    • @alazarmulugeta5606
      @alazarmulugeta5606 Před 11 měsíci

      በሃይማኖቴ ላይ ጥርጣሬም ጥያቄም የለብኝም ደሞ አንተ በለኝ የወንድ ኘሮፋይል እያለ ስሜ ተገልፆ አንቺ ማለት ስርዓተ ቢስነት ነው

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 10 měsíci +1

      ሰላም ወንድሜ ቴሌግራም ላይ አናግረኝ ስልኬን አስቀምጥልሀለሁ @AbuNak

    • @mememm8692
      @mememm8692 Před 7 měsíci

      ​@@tekeltube5210ወድሜ የቴሌግራም ሊንኩን እዴት ላግኝ ብዙ መማር እፈልጋለው በማርያም ካየከው እዳታልፈኝ

  • @mulukenbogale2553
    @mulukenbogale2553 Před 10 měsíci +1

    ወንድማችን አቡ ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @NIQIYA_tube
    @NIQIYA_tube Před 11 měsíci +3

    ❤❤ አቡ

  • @SelamSamuel21
    @SelamSamuel21 Před 6 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ev5qh4bm8o
    @user-ev5qh4bm8o Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SENAITKIFLE-wt4dm
    @SENAITKIFLE-wt4dm Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @AbrhamBelew
    @AbrhamBelew Před 10 měsíci +1

    Keep it up

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio7115 Před 10 měsíci +1

    🙏🙏🙏

  • @sisayindale2155
    @sisayindale2155 Před 10 měsíci +3

    bante kenaw.....e/r edante aynetun yabzalin

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 Před 11 měsíci +2

    ቆይቆይ ለፓስተሩ ወንድማችንአንድጥያቄ አለኝ ጌታችንመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ ሳይጨርስየሄደው ስራአለ ካለ ንገረን እኛግን እንደሌለ እንነግርሀለን

  • @tube7295
    @tube7295 Před 10 měsíci

    Tebarek ❤

  • @edu-ad21
    @edu-ad21 Před 11 měsíci +2

    🥰abu

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 6 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 11 měsíci +8

    ትክክል ፀጋዉን ያብዛልህ ትንሹ ወንድማችን ❤❤

  • @user-lc4gv4cc5c
    @user-lc4gv4cc5c Před 4 měsíci

    አቡ❤❤❤

  • @ruthkebede4159
    @ruthkebede4159 Před 6 měsíci

    Hailu yohannes ye Aba Yohannes lij Abatu endet yalu melkam kahin neberu nebsachew ke kidusanu gar tiref

  • @enatedresh
    @enatedresh Před 11 měsíci +1

    Abu wendme metsaf qdus lay andand tyaqewoch neberugn anten be telegram maggnet echl yhun ?
    Endtredagn be egziabher sm eteyqhalew

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 11 měsíci +1

    ችግራቸው እኮ መናፍቃኖች መፃፍ ቅዱስን አለማሰተዋለቸው ነው አጂ ቢያሰተውል ከልብ ውስጥ ጠልቀው ማበምና መርምረው ማየት አይፈልጉም ላይ ላዩን ከማበብና ጫፍ ጫፉን ብቻ በማበብ ጨርሰውም ስላማያነቡት ላይ ላዩ በማየት ሳይገባቻ በመፈላሰፍ በአፋቸው ጨማምረው ይከራከራሉ ከልባቸው ቢሆን ግን ቃሉን በመፈለግ አምላክ በፈስ ቅዱሱን ይገልጽለቸዋል ስለዚህ ዘባርቄው ከይሲው አይምሮአቸውን ይቀላቅልና እውነቱን ወደውሸት ቀላቅሌ አይደል በሉ እንዲህ ብላችው አሳምኗቸው ብሎ አይምሮአቸውን ይደብላልቀዋል ብቻ አምላክ ማስተዋል ያድላቸው ነው ማለት አቡዬ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላተ ለሱግን ታቄል ብለነዋል

  • @user-dl8yp2qo6b
    @user-dl8yp2qo6b Před 11 měsíci +1

    Xiyaaqe maxayaq falligge indet maxayaq chilaallaw abu

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 Před 11 měsíci

      ቴሌ ግራም ሐዋርያዊ መለሶች ብለሽ ገቢ ወይም ቲክቶክ ለይ

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před 11 měsíci +4

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ሀይሉ ላባችሁን በሶፍት እየጠረጋቹ የምታበሉት ማን ያስተማራቹ ነው ፓስተሮች የተመረጣችሁት ሳር ለማስጋጥ ፣ በጠረባ ለመዘረር ፣ በአስማት ገንዘብ ለማባዛት የሴት ራሰ በራ ላይ ፀጉር ለማብቀል ነው የማርያም ልጅ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሄን አላስተማረም የአሳሂ እየሱስ ትምህርት በቅዱሳን ፣ በእመቤታችን ይቀናል ስማቸውን ሲሰማ ይቃጠላል ይንጫጫል 😂😂😂😂😂 መናፍቅ ሀይሉ እየሱስ ሳይኖረው እንደተወዛገበ እዚ ደረሰ 😂😂😂😂😂😂

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 6 měsíci

    ቤጤ መቸ አንበው ይላገራሉ አደ ጥቅስ ይዘው የሚሮጡ እየሱስ ክርስቶስን ለኛ ለክርስቲያኖች ጌታን ተቀበሉ ይሉናል እየሱስ እየሱስ ያለው ሁሉ የሰመይ መገስቴን አይውርስም የሚለው የጥለውት አዳራሽ ሞልተው ከመዝለለ ውጭ መፀሀፍ ቅዱስን መች አነበቡት

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před 11 měsíci +2

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው መዳኛው ኢየሱስ ነው ።

    • @zgoraalex8493
      @zgoraalex8493 Před 11 měsíci +4

      እውነት ነው። አንተ ግን ወደ ቤተክርስቲያን ተጨምረሀል? ወይስ ሃይማኖት አያስፈልግም ከሚሉት ጎራ ነህ?

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 Před 6 měsíci

      እናንተ ጴንጤዎች ይህንን እውነት እወቁ:-
      እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ቅዱሳን ፃድቃን ወዘተ.... እጅግ በጣም እንወዳቸዋለን ለሁሉም እንደሚገባቸው ልክ እናከብራቸዋለን ይጸልዩልናል ያማልዱናል ይረዱናል ያግዙናል ማለታችን በምንም ዓይነት መስፈርትና መለኪያ የአምላካችንን የጌታችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ማዳንንና አምላክነትን አይተካም አይለውጥም።

  • @user-dl8yp2qo6b
    @user-dl8yp2qo6b Před 11 měsíci +1

    Ya betakirstiyaan inqu lij Abu nurilin ya Tiktok acountihin laakilliny iski

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před 10 měsíci

    ፓስተሩ ቴቄል ብዬሀለዉ😅አቡና ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @GenetGenet-sh8md
    @GenetGenet-sh8md Před 10 měsíci

    Errr bakek endet new qedusan smay khedu bewala ymislyut selot yalew eko mder lay new. Bswena begziyabher mkakel yalew mkaklgnaw eysus becha new

  • @NatnaelTefera-vc7or
    @NatnaelTefera-vc7or Před 4 měsíci

    ere wegenoch yehe sewye eko hasetegna nw protestant ankebelewm be abyate kerstiyanatm yetewegeze nw

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 Před 5 měsíci

    ምነው
    ጠቅላላውን

  • @9615AA
    @9615AA Před 11 měsíci +1

    Geta new tilu ayidel ende tadia kemanew miyamakidachu 😂

  • @menalmenal9874
    @menalmenal9874 Před 11 měsíci

    በህይወት ያሉት ልክ ነው አንዱ ለአንዱ ይጸልያል። እናንተ እኮ የሞቱት ሁሉ ያማልዳሉ ትላላችሁ። እስቲ የሞተ ሰው ያማልዳል የሚል ካለ አስተምር። ሌላው ደሞ ለምን ፊት ለፊት አትነጋገሩም ቁንጽል ነገር ከተናገረው አውጥተህ ሌላ ማብራሪያ ከምትሰጥ። ግን ይህን ስል ዮሀንስ ሙሉ በሙሉ ልክ ነው እያልኩ አደለም።

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 10 měsíci

      ሰምተሀል ግን ሙሉ ቪዲዮውን?

  • @user-hg1nr3tv5w
    @user-hg1nr3tv5w Před 10 měsíci

    እንሱባስተሩንፀጠልይልኚ የሚሉት ለምደነዉ አንተ የገዛቤሕርሰዉ የእያሉ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 11 měsíci +1

    የሞቱት ቤተሰቦቻችን ለኛ ይፀልያሉ ?ወንድማችን

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Před 11 měsíci +2

      በመጀመሪያ ቅዱሳን የሚለውን ቃል እወቂ

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Před 11 měsíci +4

      ቅዱሳን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሉ መከራን ተቀብለው በስጋ የሞቱ እንጂ እንደቤተሰቦችሽ ወይም እንደ አብዛኛው ሰው አለምን አጣጥመው የሞቱ አይደሉም።😢

    • @adeyabeba9029
      @adeyabeba9029 Před 11 měsíci

      awo yitseliyalu

    • @zgoraalex8493
      @zgoraalex8493 Před 11 měsíci

      ቅዱሳን ከሆኑ ይፀልዩልሻል።

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před 10 měsíci

      አዎን።

  • @GenetGenet-sh8md
    @GenetGenet-sh8md Před 10 měsíci

    Pasteru yalew lela ante ymtlew lela tmtatobez hzbun tamtatalek

  • @SEIDHUSSEN-rg2gb
    @SEIDHUSSEN-rg2gb Před 23 dny

    አቡ ወገናችን እንደው አትጃጃል አንተ ሲጀመር ሠው ለመተቸት አትሆንም ምክናየቱም ያለህበት ሀይማኖት ውሸት ነው ከመሬም የተወለደ የሠው ልጅ እያመክ ወንድ ከሆክ እውቀት አለኝ ካልክ ና ከኡስታዝወሂድ ጋር ተወያይ የኛን ቁርአን ምን እንደሚል እወቅ መፅሀፍህን ካመክበት ና እኛ ሙስሊሞች ግን መፅሀፋችሁን ከስር እስከመሠርቱ ምን እንደሚል ኡስታዞች ይነግሩሀል አንተ ግን ሀቁን ስለሚነግርህ ሀቅ ላለመቀበል የኛን መፅሀፍ አታውቀውም ወንድ ከሆክ ፊት ለፊትና ጎበዝ ማለት እነሱ በለሉበት መተቸት ሳይሆን መፅሀፍን ካመክበት ከኮራህበት ና ፊት ለፊት ተወያይ

  • @demes12
    @demes12 Před 10 měsíci

    ወንድም ፓስተሩ ምትለው ሰውዬ አይደለም የመፅሀፍቅዱስ ማረጋገጫ
    በቃ! መፅሀፍ ቅዱስ ያማልዳል ብሏል ያማልዳል:: ወንድሜ ገድል አንብበክ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ አንብበክ ካሜራ ፊት ውጣ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

    አልመሰከረም ለምን ይዋሻል ሁሉም የወንጌል አማኝ እንደሚለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ተፅፎ የተቀመጠ እውነት አለ ነገር ግን የሚሰበከውና የሚመለከው ያእውነት ሳይሆን ፍፁማዊ የፍጡር አምልኮ ነው ፓስተሩ ኢየሱስ አያማልድም ቢል እንኩዋን መፀሃፍ ቅዱስ ሙሉውን ኢየሱስ አማላጅ መሆኑን ስሚገልፅ የመንቀበለው ፓስተሩን አደለም ሮሜ8:34/1ጢሞ2:5/ዕብ7:25/😅😅😅

    • @andrewshado4777
      @andrewshado4777 Před 11 měsíci +3

      ጌታ ኢየሱስ ባአንቴ ላይ ያለዉ ርኩስ መንፈስ ለይቶልህ ይምታ

    • @user-dx1qf9jy5o
      @user-dx1qf9jy5o Před 11 měsíci +6

      49,000ሺ ኢየሱስ ያላችሁ እናንተ ጴንጤዎች የማናችሁ እንኳን እውነተኛው እንደሆነ የማታውቁት እናንተው አሁን እናንተም የሀሰተኛውን ክርስቶስን ስም ስለጠራሽ 30ግዜ እውነት እውነተኛውን ክርስቶስ አወቅሽ??? ሴይጣንም እኮ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ ያምናል እኛ ኦርቶዶክሶች ስለክርርስቶስ ባንሰብክ የቤተክርስቲያኗ ነዋየ ቅዱሳት ይመሰክራሉ ፖስተሮቻችሁ የሚሞሉአችሁ ውሸት መጥታቹ አትትፉ እስኪ ጠጋ በሉና እዩጠይቁ ተረዱ ኦርቶዶክስ ከክርስቶስ ውጪ የምታመልከውም የምታውቀውም ሌላ አምላክ የለም እናንተ የእናታችሁን ጡት የምትነክሱ በሀሰት መስክራችሁ በድንጋይ የምትወግሩ የምታስወግሩ መናፍቃን ናችሁ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ ውሸትም በሀሰት መመስከርም ሀጥያት ስለሆነ

    • @aklila1975
      @aklila1975 Před 11 měsíci +1

      ከሮሜ 8/34 ውጪ አይታይህም አይደል በቃ እስኪ ይሄኛውን ጥቅስ እየው አይንህን ግለጥና 1ኛ ዮሃንስ ተመልከት “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 ነፃ ያወጣህን አምላክ አማላጅ ማለት አይከብድህም???

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci

      @@aklila1975 ለምን ይከብደኛል? ከራሱ ጋርም ጭምር ነው ያማለደኝ እሱ እኮ ሰውም ፈጣሪም ነው ዕብ 7:25 ቆላ1:20ዮሃ16::23

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

      @@user-dx1qf9jy5o ኦርቶዶክስማ ጉድ እያሳየችን ነው የሞቱ ፍጡራንን ማምለክ አልበቃ ብልዋት ፤ እኛ ሙታን ጠሪዎች እያልን ስናናድዳት መልክአ ምህረት አብ ድርሳን አፅፋ በህይወት ያለ ጦኦት ልታመልክ ዝግጅትዋን አጠናቅቀ ወደተግባር ገብታለች ምህረት አብ ሃይማኖቱን ቢቀይር ወይም ቢጨልል ምን ሊውጣችሁ ነው

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Před 11 měsíci

    ኦርቶዶክስም ሁን ጴንጤ ክርስቲያን ነን ስትሉ አታፍሩም ? ምድረ ሌባ አጭበርባሪ ሁሉ ። ወሬውን ተውና ሥራ ሰርታችሁ ብሉ ። አታጭበርብሩ

    • @AshenafiGethaun
      @AshenafiGethaun Před 10 měsíci

      Sedeb teru aydelem

    • @GenetGenet-sh8md
      @GenetGenet-sh8md Před 10 měsíci

      Ante nk engdi krstiyan leba wenbde blek ymtsadeb? Asafari nk krstnan ortodox btastmer noro yante ayntu bzfen, bsdeb, tawoten bmamlek, bsekar, btenqola sera, bzemut ymitfa twlef ayftrem nber 😢😢 eski rashen tmlket ante kzi west biyans 4tun tadrgalek. 😢😢tadiya krstna ortodox ga endlele ayek? Ltsadbkewem geta yqer yblek wndme geta ywdhal na wd eysus