ማማለድ ምንድን ነው?ምልጃ ለምን ያስፈልጋል?ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 119

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +14

    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @mariyammariyam6752
    @mariyammariyam6752 Před 4 lety +1

    wendimachin qalehywet yasemaln amen amen amen

  • @karimakarima6725
    @karimakarima6725 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln wendme

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃሉን በልቦናችን ይኑርልን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ አምላክ ሆይ ስለ እናትክ ብለክ ማረን የአገራችን ነገር በአንተ እጅ ነው ዳስልን ተመልከትልን ህዝባችን አረጋጋልን ውድ የተዋህዶ ልጅች ቻናሉን ተቀላቀሉ ቃሉ እናማር እንጸልይ በአገራችን የመጣብንን ነገር ቃሉን እየሰማን እንለምን እንማጸን እንሸሸግበት

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw Před 4 lety +1

    Amen amen amen amen

  • @user-be3vb9ld1e
    @user-be3vb9ld1e Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @letihuawei3936
    @letihuawei3936 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባራክ በእዲሜበፀጋያኑራልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamlegese3676
    @selamlegese3676 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiywet yasemaln

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 4 lety

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan 😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪☝️

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 Před 4 lety +1

    Kale hiwet yasrmalin tebareku

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ካለ ሂዎት ያሰማለን ካለህ ሁሉ ከለበይ ከለበይ ማሄደር AYELEYE

  • @davebisrat3827
    @davebisrat3827 Před 4 lety

    Amen amen amen 🙏🏾 ❤️❤️❤️

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 4 lety

    በእውነትመምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን ብድሜበፅጋይጠብቅልን

  • @genniweletesenbet9001
    @genniweletesenbet9001 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen kaliyotin yasemalin memirachin ❤

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894

    Kale hiyiwetin yasemalen wedemachn egziabher yesetilen

  • @martagemechu2533
    @martagemechu2533 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሣማልን

  • @user-jr8jh4rm6m
    @user-jr8jh4rm6m Před 4 lety

    ቃለህይወትያሰማልን ወንደ3ማችን 📚⛪️⛪️📚📚⛪️

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l Před 4 lety

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 4 lety +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለት እጠብቃለሁ !

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 Před 4 lety

    Amen.amen amen..wendme

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @selamworkye3646
    @selamworkye3646 Před 4 lety

    Kalehiwetin yasemaln memehir amen amen.amen

  • @zodihowayek8369
    @zodihowayek8369 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 4 lety

    Beteme naweee yemasegen wendemechen teroe temeherete nabere amen🙏🙏🙏

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 4 lety

    KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN AMEN AMEN AMEN SELAMHEN YBZALEN 💕

  • @phonecase34
    @phonecase34 Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ መምህር

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 Před 4 lety

    Amen Amen Amen qalwhot yasaman 💔💔💔💖💖💖💞💞💞

  • @aafdgf7387
    @aafdgf7387 Před 4 lety

    Amen amen

  • @janetnegra3943
    @janetnegra3943 Před 4 lety

    amen❤Aemn💛aemn💚💒💐💐🌻🙏🙏🙏

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 Před 4 lety

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin welide senbet negn bethetun yasibugn

  • @jerusalemkidst8438
    @jerusalemkidst8438 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንአችሁን ይባርክ በድሜ በፀጋ ይባርክልን

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 Před 4 lety

    Amen kale hiwot yasemalen mengeste semayat yawarselen 🙏🙏🙏

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma7308 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @yenuyedengelemareyamelij8202

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @medinahassen9218
    @medinahassen9218 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @josephged5627
    @josephged5627 Před 4 lety

    Kale hiyewut yasemaln wendnachin yaglglot zemnehn yabzaleh Egziabher

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏

  • @user-km2mx2zo7k
    @user-km2mx2zo7k Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alicell2740
    @alicell2740 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለወዲማችን ቃል ህይወት ያሰማለን

  • @user-nb8ch8be8l
    @user-nb8ch8be8l Před 4 lety +1

    የህይወት ቃለ ያሰማልን መምህራችን ቃሉን እንሰማ ዘንድ ልቦነችን ይክፈትልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በቤቱ ያቆይልን

  • @asterethiopiaorthodox5793

    Amene Amene Amene

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi5617 Před 4 lety

    ኣሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @saraaaaa5162
    @saraaaaa5162 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርቻን

  • @noorsoleman8310
    @noorsoleman8310 Před 4 lety

    Kalehiwotn yasemaln edme tenan ystln yesemanewn be libachn ytsafln

  • @wendmhundesalegn9203
    @wendmhundesalegn9203 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sabakebede3354
    @sabakebede3354 Před 4 lety

    ተመስገን እድለኞች ነን ተባረክ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN👏👏👏👏👏👏👏👏🙇📚⛪

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Před 5 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @meazakitaw2833
    @meazakitaw2833 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @alemmarsh2147
    @alemmarsh2147 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜነ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ov3ru2ym7o
    @user-ov3ru2ym7o Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን አገራችንን ሰላሞን ያብዛልን እኛንም በሰላም ያስገባን አሜን🙏🙏🙏

  • @selamdawit3855
    @selamdawit3855 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln wendmochachin
    Enantenm sleseten Amlakachin yetemesegene yhin

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን አሜን አሜን

  • @abaayandooleb7181
    @abaayandooleb7181 Před 4 lety

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልውል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በርቱልን

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 Před 4 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን እኛንም የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት የሰማልን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ጌታ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልቦናን ስጠኝ አሜን

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 4 lety

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልባችን ይፃፈልን እግዚአብሔር
    የአግልግሎት ዘመንን ይባርክልን ✝️🙏🙏🙏

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባላበት እግዚአብሔር ሰሙ የተመገነ ይሁን
    ወንዲማቺን ፀጋዉ ያብዛል የአጊልጊት ዘመኑ እግዚአብሔር ያሪዚምል በእዲመ በጠና ያቆይል
    🙏🙏🙏💚💐

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 4 lety

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wendmachin yageligilot edmehin yarizimilin yesemanewn belibonachin yasadiribin ♥️🙏🤲

  • @user-xq3mv2mf3d
    @user-xq3mv2mf3d Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን 🌳

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ዲ/ን ጥበበ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ወድሞቻችን በርቱልን

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሸ እናዳምጣለን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 lety +1

    አሜን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @SaraSara-pl2ow
    @SaraSara-pl2ow Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሠማልን አሜንንንንን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንንንንን 👏👏👏

  • @user-vc1lx5de8l
    @user-vc1lx5de8l Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    ወንዲማችን ዲያቆን ጥበበ

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 Před 4 lety

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ሰላም ላገራችን ስጥልን ማረን ይቅር በለን እደቸርነትህ ነው እጂ እደበደላችን አይሁንብን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን ያሰማን አሜን ! ቤተክርስቲያን በእዉነት የተሰናዳች እመቤት ሙሉ የሆነች ቤት ናትና ማስተዋሉን ያድለን አሜን፡

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o Před 4 lety +1

    ቃለህይውት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yetewehedofire8598
    @yetewehedofire8598 Před 4 lety

    Kal hiwot yasemelin

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያስማልን::

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q Před 4 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 4 lety +8

    አንድ ጥያቂ ልጠይቁት እዳው ጨንቁኝ ነው ትምህርቶትን እክታተላለው
    # ያለሁት ሳውደ አርብያ ነኝ
    # ሀይማኑቴ ለመቀየር የማያርጉት ጥርት ዬለም አስርዎቼ እኔ ግን ኢንሻአላ ማለትም እንደ እግዚያብሂር ፍቃድ ማለት ነው አሳልፍችዋለው እኔ በሀይማኖቴ በጣም ውድ ክብር አለኝ ህይውቴን ብስጥ ይሻለኛል ብዬ እፅልያለው እስግዳለው 😭ግን መፁም አልቻልኩም ምን ይሻለኛል እንቅልፍ ከልክሎኛል እባኩትን ምክሮትን እሻለው

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před 4 lety +9

      የቅድስናን ሥራ ለመሥራት እንኳን በአህዛብ አገር በማያምኑ ሰዎች መሐል ይቅርና በተመቻቸ ቦታና ችግር በሌለበት ቦታ እንኳ እርሱ ራሱ ቅዱሱ እግዚአብሔር ልብ ካልሰጠ ሁሉም እኩል አይጸናም:: ፈታኛችንም መልካምን ለማድረግ ባሰብን ጊዜ እንዲሁ ዝም ብሎ አያየንም:: መሰናክልን ስንፍናን ድካምን ያበዛብናል:: ለጊዜው እርስዎ ማድረግ የሚገባዎት በእምነትዎ ጸንተው በጸሎት በየቀኑ መትጋት ነው:: ያስለመዱትን ጸሎትዎን አያቋርጡ:: ከብዙ ክፉ ነገር ይጠብቅዎታል:: ጾም ለመጾም ጭክን ብለው የተቻለዎትን ያድርጉ:: ሙሉ ወሩን በአፅዋማት ጊዜ መጾም ባይችሉ ረቡዕና ዓርብን በመጾም ይጀምሩ:: ከዚያ ቀስ እያሉ ያድጋሉ::ወደፊት የምትመጣውን ፍልሰታን ሙሉውን እንደምንም ብለው ይጹሟት እመብርሃንን እባክሽ እርጂኝ እያሉ:: ፈተናው አሁንም ቢኖርም መታገል ይገባል:: ለዲያቢሎስ ፈተና ፊት መስጠት አይገባም:: እኔኮ የመድኃኔዓለም ልጅ ነኝ ሂድ ከፊቴ ልጹም ልጸልይበት ልስገድበት እያሉ በእምነት ተቃወሙት:: የራስዎ የውስጥ ፈተና የሆነብዎ ፍላጎትም ቢኖር ስለነፍስዎ ድኅነት ሲሉ ተወት አድርገው ለነፍስዎ ያድሉ:: በአጭሩ ይጸልዩ ይሟገቱ ይታገሉ:: በቶሎ ባይለቅዎትም እምቢ እያለ ቢያስጨንቅዎትም እርሱን ሁሉን ማድረግ የሚቻለውን የመስቀሉን ጌታ ይህን ፈተኝ እሰርልኝ የአንተ ሰው አድርገኝ ፈቃድህን ለመፈጸም እርዳኝ እያሉ ዘወትር ደጅ ይጥኑ:: በቤትዎም ያለብዎትን ፈተና ሁሉ ያርቀዋል:: ብቻ አልቻልኩም እያሉ እጅ አይስጡ:: በእርሱ የማይቻል አንዳች ነገር የለም:: ለእርሱ ብቻ ይመቹት እንጂ ጊዜ ሳይወስድ የልብዎን አሳብ ይፈፅማል:: በሉ ቀና በርታ ይበሉ:: እናቱን በውዳሴ ማርያም ዘወትር አደራሽን ይበሏት:: የቅዱሳን አምላክ ይርዳዎት

    • @user-pn7oi6ii7o
      @user-pn7oi6ii7o Před 4 lety +1

      በጸሎትሽ በርቺ በሃይማኖትሽ ለትንሽም ነገር ቢሆን አትደራደሪ. በርቺ ጾም ደግሞ አንቺ ከበረታሽ ይሳካልሻል ዋናው የእኛ ፍላጎት ነው የእራስሽን የሚሆን ምግብ በማዘጋጀት ለመጾም ምስክር ነው ጥረትሽን ያየ እግዚአብሔር ይረዳሻል እነሱንም ዝም ያደርግልሻል አይዞሽ በርቺ

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety +1

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን ውድ መምህራችን

    • @user-bd9ik1hm4c
      @user-bd9ik1hm4c Před 4 lety +3

      ዝበያቸው እኔም እዳቺነኝ
      ግን በሀይማኖቴ ቀልድየለም ብያቸዋለሁ ሀይማኖትሽን አጥብቂ ውደ ፀሎት አድርጊ

    • @user-pj7mh1uo8r
      @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety

      አይዞሽ እህት :ታገይ በሀይማኖትሽ ፅኝ :ታላላቅ አባቷችን ስብከት በተጨማሪ አዳምጭ :ይህ አለም አላፊ ነዉ ግን የዘላለም ህይወትሽን እንዳታጭ ተጠንቀቂ :አይዞሽ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን አሜን

  • @workineshmekonnen9960
    @workineshmekonnen9960 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን! የማርያም እና የኪዳነምህረት ልዩነት ምንድነው ? እባካችሁ አስተምሩኝ ማለት ሁለቱም የእግዚአብሔር እናት ከሆኑ? ሁለት እናት አለወይ?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před 4 lety +8

      አንድ ናቸው:: ማርያም ስሟ ነው የእመቤታችን:: ኪዳነ ምሕረት ማለት የምህረት ቃልኪዳን የተቀበለችበትን ለማሰብ የተሰጠ ስሟ ነው:: ልደታ ስንል ልደቷን በዓታ ስንል ቤተ መቅደስ የገባችበትን ለማሰብ የተሰጠ ስሟ ነው:: ስለዚህ አንድ ናት

    • @user-df6pb3su3c
      @user-df6pb3su3c Před 4 lety

      @@tibebebelihu8873 ቃል ህይወት ያሰማልን እህት ኪዳነ ምህረት ማርያም ብዙ ስም አላት እናታችን ነገር ግን የተሰየመላት ባደረገችው በሰራችው ስም ትሰየማለች ልክ እህታችንን እንደ ነገረችሽ አማኑኤ ኢየሱስ በመሳሰሉ ስም እንደ ሚጠራው ማለት ነው ግን አንድ ነው ብዙ ስም ግን አለው ያነው

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 4 lety

    በእውነትወድማችንቃለሂወትንያሰማልጠጋውንያብዛልህንአሜንየተማርነውንምሰላሳ ስልሳ መቶየምናፈራብትይሁን

  • @danielgebrehiwet7028
    @danielgebrehiwet7028 Před 4 lety +1

    Amen Amen amen

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BirkieSitotaw-ko2vc
    @BirkieSitotaw-ko2vc Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mirhetgirma7374
    @mirhetgirma7374 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @bertukanmelse6586
    @bertukanmelse6586 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amiraibrahim9976
    @amiraibrahim9976 Před 4 lety

    ቃለሕወት ያሰማልን