ዮኒ ማኛ ስለ ኡስታዝ አቡ ሀይደር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 10. 2020

Komentáře • 274

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 Před 2 lety +36

    አላሁ አክበር እንድህ በግልፅ የሚያወራ ሠዉ ደሥ ይለኛል ይመችህ አቦ ዮኒ ማኛ አንተንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ

  • @user-fe1db2eo5w
    @user-fe1db2eo5w Před 3 lety +56

    ማሽአላህ ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ

  • @zinetube3541
    @zinetube3541 Před 3 lety +102

    ተክቢር አላሁ አኩበር አቡ ሀይደር ይመችህ የኔ ጀግና አልሀምዱሊላ ሙሲልም ላረከኚ ጌታ ወላሂ

    • @madina4756
      @madina4756 Před 3 lety +3

      አልሀምዱሊላህህህ ኒአመል ኢስላምምምምምም ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @merdiyaabazid7304
      @merdiyaabazid7304 Před 2 lety

      P
      ppppppppp
      Ppplp
      PlpppppplppppppppppPp
      pppp

  • @sikosilo86
    @sikosilo86 Před 3 lety +74

    እንኳን መሰከርክልን አላህ አንተንም ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስህ

    • @AS-ig8si
      @AS-ig8si Před 2 lety

      ሰልሞል አሉ

    • @myhero6436
      @myhero6436 Před 2 lety

      @@AS-ig8si ውሸት ነው እህት ልጁ አቋም የለውም አንዴ ሰለምኩ ይላል አንዴ ተዋህዶ ነኝ ይላል

    • @wowwor9355
      @wowwor9355 Před rokem

  • @user-bh1pd6ru6r
    @user-bh1pd6ru6r Před 3 lety +16

    ዮኒ ማኛ ትክክል እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይላል ያገሬ ሠዉ ኡስታዙና የኛ አኩሪ ጀግና መአበሪያ ግንዳችችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @umii7353
    @umii7353 Před 3 lety +51

    ሁለቱም ስለያዘ ሳይሆን ሀቅን ስለያዘ ነው በየትኛዉም ሀገር በየትኛዉም ቋንቋ ቢከራከሩ ሙስሊሞች ነው ሚያሸንፉት

  • @tekabe5091
    @tekabe5091 Před 2 lety +12

    እሱ እኮ እውቀት ስላለውም ብቻ ሳይሆን ለእውነት ስለሚቆም ነው ለእውነት የሚቆም ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ነው ተመችተኸኛል

  • @user-pd1gb7zi4s
    @user-pd1gb7zi4s Před 2 lety +15

    አላሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    እንድህ አይነት ምስክርነት አድሳችን አይደለም ሁሌም ኢስላም አሸናፊነው

  • @lubabamuhammed2122
    @lubabamuhammed2122 Před 3 lety +21

    ሀሀሀሀ ጎበዝ አቅማችሁንእወቁ ተባረክ ኡስታዝና

  • @user-dc1ug5gn4b
    @user-dc1ug5gn4b Před 3 lety +18

    ትክክል ዩኒ ማኛ አልሀምዲሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ

    • @mukerembireda3979
      @mukerembireda3979 Před 3 lety

      Atsadeb

    • @hjjj8740
      @hjjj8740 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @hjjj8740
      @hjjj8740 Před 3 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @abdulmuneimalbeshir6021
    @abdulmuneimalbeshir6021 Před 2 lety +3

    ዮኒ ማኛ አቡ ሀይደርን እንዳደነቀዉ ሁሉ የእስልምናንም እዉነትነትና ትክክለኛነት ማዉራትና መመስከር አለበብህ ምክንያቱም አቡ ሀይደር የሚናገረዉ ቅዱስ ቁርዓን ዉስጥ ያለን እዉነት ነዉ፡፡

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe Před měsícem

    ያአላህ እኔግን ለአቡ ሀይደር ረዥም አመት ተመኘው ሳሳሁለትም ወላሂ የሡን መሠሎችንም ያብዛልን🎉

  • @user-jm3hw3xj6u
    @user-jm3hw3xj6u Před 2 lety +10

    እረ ይመችህ ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂💕😂😂😂

  • @ahmedgebeyehu8429
    @ahmedgebeyehu8429 Před 3 lety +17

    እና አንተስ ምን ትጠብቃለህ ሸሀዳ ያዝ እንጅ!!!

    • @hawy728
      @hawy728 Před 3 lety +2

      ወላሂ እያወቁ ነዉኮ የጠመሙት አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራቸዉ

    • @user-ri5cr9cc5f
      @user-ri5cr9cc5f Před 3 lety +2

      ታዳ ምን ትጠብቃለህ አተኮ እዉነቱ ገብቶሀል ለምን ሞት ሳይቀድምህ ወደ ተፈጠርክበት አትመለስም በመሰለኚ ደስላኚ እሚባል ነገር የለም

  • @fafiyutub3893
    @fafiyutub3893 Před 3 lety +11

    ንግግሩ ደሞ ወላሂ በጣምነው የሜረካው ማሻአሏህ አላህ ይጨምርለት

  • @semutina7853
    @semutina7853 Před 3 lety +8

    እናመሰግናለን!
    አላህ እዉነተኛዉን መንገድ ይምራክ

  • @osmanmuha3736
    @osmanmuha3736 Před 3 lety +9

    ማንንም ሳፈራ የራስህን የምትናገር ጀግና ነህ ስልህ

  • @zinetube3541
    @zinetube3541 Před 3 lety +19

    እረ ዬኒ አሳቀኚ ወላሂ አደት አትሠልምም ታዳ

    • @user-dx1vu4nx7l
      @user-dx1vu4nx7l Před 3 lety +3

      ያቦሀይዴር ጭንቅላት ልክእንዴንብቀፎ በእውቀት የተሞላና ጣፍጭ አንዲበትያለው የእስልምናተከታይነው አላህ ይጠብቅህ

  • @aishaaisha2450
    @aishaaisha2450 Před 3 lety +8

    ኡሱታዝ አቦ ሀይደር አለህ ይጠብቅክ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Před 2 lety +3

    ዮኒ ማኛ ግን ልጆኮ ኤንዳተ እየሣቀ አቃተኝ ክክክክክ ግን ቁም ነገር ይመችሕ ወላሒ ሣቅሕ ፈገግታሕ በጣም ደስ ይላል ልጄ ደግሞ በጣም ይወድሐል እሺ ሠምተሐል ወላሒ አቡ ሐይደር የኛ ጀግና ኡስታዝ አላሕ ይጠብቀው☝️🕋

  • @zaedomohammed9436
    @zaedomohammed9436 Před 3 lety +5

    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር
    ማሻኘላህ ለዘላለም እስልምና ትነግሳለች

  • @hananmilkias8893
    @hananmilkias8893 Před rokem +5

    አላህ ፍጣሮ ይሞራህ እውነት ንጹ ልብ ያለህ ሰው ነህ

  • @mohamedzewdu1538
    @mohamedzewdu1538 Před 3 lety +13

    ዮኒ በጣም እውነተኛ ሰውነህ በጣም መመስገን የሚገባህ ሰውነህ።

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 Před 3 lety

    ዮኒ ማኛ አሳከኝ ትክክል ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀግና ነው አላሀ ርዥም እድሜ ያኑርን የመጀመራ ሱራ እቅራህ ነው አላሀ ይጠብቀው ኡስታዝ አቡ ሀይደር አይ ዮኒ ኡውነት ተናግራሀል ትክክል ጅምር ማውቅ ያስፈልጋል አላሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ አላሀ አተንም አላሀ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራ አሚን ዮኒ ማኛ

  • @fafi6898
    @fafi6898 Před 2 lety +6

    🙈😂😂😂
    እስልምናችን ሙሉ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @user-qm6hw4rm9q
    @user-qm6hw4rm9q Před 10 měsíci

    ማሻላህ አቡሃይደር አላህ ይጠብቀን እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

  • @user-dn4sc4yb7n
    @user-dn4sc4yb7n Před 2 lety

    ማሻአለህ ታክቢር አለሁ አክባእ አለህ ይጣብቅልን ኡስታዝ አቡ ሀይደር እንዳንታ አይነቱን አለህ የብዛልን ሀቅን መዉረት በጣም ደስ ይለል ዮኒ👍

  • @osmanseid-zn1ef
    @osmanseid-zn1ef Před rokem

    ዮኒ ስማ ወገኔ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
    አላህ ሂዳያዉን አይፈግህ እና እዉነቱን
    ከተረዳክ በትክክል ልብህን ጥርት አድርገህ
    ስለም ።
    ምክንያቱም ህይወትክ አደጋ ላይ ነዉ
    ካልሰለምክ በአላህ አንድነት ከልብህ ካልመሠከርክ ነገ ልትሞት ትችላለህና
    በክህደት ላይ ሆነህ ከሞትክ ደሞ በስከ ዘለአለም ህይወትክ ይበላሻል የዘላለም
    ቤትህ ደሞ የአኼራ ቤት ነዉ ።

  • @special_painter
    @special_painter Před 2 lety +5

    እውነት ጣፋጭ ናት።

  • @user-ek6nt8yf3n
    @user-ek6nt8yf3n Před 3 lety +2

    Yessssss

  • @abdulsemedjabir9140
    @abdulsemedjabir9140 Před 2 lety +5

    የኔ ወንድም እባክ ሙስሊም ሁን የሙስሊም ወንድም ሁነኝ

  • @saydasayda3371
    @saydasayda3371 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ 😍😍😍😍

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 Před 2 lety +2

    ተባረክ

  • @user-gb7qd1sm5d
    @user-gb7qd1sm5d Před 3 lety +1

    ማሸአላሕ አላሕ ይጠብቅሕ ኡስታዝ አቡ ሐይደር

  • @seidyimer2242
    @seidyimer2242 Před 2 lety +3

    አቡሀይደር ማሸአላህ ሙስሊምን አስጠራህ

  • @user-rq8ek57qn1c
    @user-rq8ek57qn1c Před rokem

    ዬኒ ማኛ እንዴት ነህ ሰላም ነህ ሰላምህ ይብዛ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አላህ ጨምረህ እኔ በጣም ትመቸኛለህ በምታደርጋቸው ነገሮች🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍄🌷🌷

  • @user-ld7bc2qv6h
    @user-ld7bc2qv6h Před rokem +1

    እኔን ያሳሰበኝ አቡ ሀይደርን የሚተካልን ወላሂ

  • @mohammedhussen512
    @mohammedhussen512 Před rokem

    ዮኒ ማኛ ምን ብየ እንደምገልፅህ ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ትለያለህ ትመቸኛለህ

  • @user-tp1kw1ux7v
    @user-tp1kw1ux7v Před rokem +2

    አቡ ሀይደር የኛ ውድ ኮከብ አላህ ያቆይልን

  • @user-un3mv5es9p
    @user-un3mv5es9p Před 2 lety +1

    አለህ ወክበር መሸአለህ ኡስ ታዝ አለህ ይጠብቅልን

  • @madina4756
    @madina4756 Před 3 lety +7

    አቦ ይመችህ እስኪ ንገርልን እነዚህ ደነዞች የማይገባቸው 😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍

    • @guguu5147
      @guguu5147 Před 2 lety

      አንቺ ነሽ ደነዝ ብዳታም ውጪ ከዚክ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety +1

    ዮኔ የመጨረሻ አሳከኘ ወላሂ ልክነክ አላህ ይጨምርል

  • @user-ri5cr9cc5f
    @user-ri5cr9cc5f Před 3 lety +4

    ትክክል ግልፅ ነዉ የተናገርከዉ

  • @user-kk5sz4wt5f
    @user-kk5sz4wt5f Před rokem +1

    አለሀሙዱሊላህ

  • @GgGgg-iz4jq
    @GgGgg-iz4jq Před 3 lety

    ማሺአላህ

  • @fafiyutub3893
    @fafiyutub3893 Před 3 lety +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁በጣም አሳከኝ ወላሂ ማሻአላህ አቡሀይደርን ለኛ ሢል ያኑረው

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 2 lety +1

    እኔ የማይገባኝ ሙስሊም ገዳይነው ስትሉነው ውነትናውራ ከተባለ ማነውአድሰው በስህት ቢሞት እሰአራት አምስት ቤት የምትገዳደሉ ደምአለብን የምትሉ የሙስሊሙዘሪሀ በደብሰላልገባችሁነው

  • @ibrahimseyfu6133
    @ibrahimseyfu6133 Před 3 lety

    wooooow

  • @farajakader7806
    @farajakader7806 Před 2 lety +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tffgggghhy6633
    @tffgggghhy6633 Před 3 lety

    መሻአላህ

  • @user-br2lq7nf1h
    @user-br2lq7nf1h Před 2 lety +1

    ይመችህ ትክክል ሁለቱንምየሚያቅያስምናል

  • @user-kw6mz9qz4r
    @user-kw6mz9qz4r Před měsícem

    ኣላህ ዋእክበር ኣላህ ዋእክበር ሱቡሓናላ

  • @jameljamal5546
    @jameljamal5546 Před 2 lety +1

    ዮኒማኛ።አድናቂህነኝ።ይመችህ።እውነቱተናግርበመሸበትማደር😁😁😁😁😁

  • @mamababa438
    @mamababa438 Před 3 lety

    Tekbir alah akbr

  • @user-ek6nt8yf3n
    @user-ek6nt8yf3n Před 3 lety

    Alhamdulila

  • @ahmedinahmed2158
    @ahmedinahmed2158 Před rokem +1

    ሙስሊም ስለሆንኹ ሳይሆን ስለ እውነት ተመቸሀኝ
    ደግሞ ከሳኩ አመት በላይ ሆኖኝ ነበር በቃ አንተ ግን ኮርኩረህ ኮርኩረህ ኪንታሮቴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ዋው ተመቸሀኝ።
    እውትም ማኛ ማኛ ነሽ
    thank you bro

  • @haleemahusain5640
    @haleemahusain5640 Před 3 lety +5

    ወላሂ ኡዝታዝ አብ ሀይደርን ስላሞገስክ ሳይሆን እውነት ስላወራህ ላይ ሠብስክራይብበደስ☆☆☆ተኝነት

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 3 lety +2

    የኒ ማኛ እኔ ብዙ ተኩታታይሕ አይደለሑም። ነገር ግን ይሕንን ቪድዬ በአንድ ጓደኛዬ አማካይነት አይቼ ማለት ያለብኝን ማለት ስላለብኝ ነው የመጣሑት። አቡ ሐይደር አሉ ከሚባሉ የኢትዮጵያ ስለሐይማኖቱ አስተማሪዎች አንዱ ነው። እስልምናን ከቤተሰቡ የወሰደ ብቻ ሳይሖን እንደማንኛውም እስላም ሰለ እስልምና ጥልቅ እውቀት ለማዳበር የሚጥር ጥሩ ሙስሊም ነው። በእርግጥም መጽሐፍ ቅዱስን ያነበበው ሰውን ለመስበክ እና ሐይማኖቱኅ ለማስቀየር ሳይሖን የእስልምና ክርስትና አምልኮት በምንድን ነው ልዩነቱ የሚለውን ለማወቅ እና የቱ ላይ ነው የተላለፍፍነው ከሚለው የሑለቱም ሐይማኖቶች ካለው ክብር የተነሳ ነው። በዚሕም በእስልምና ሐይማኖት የተኩበሩት እና የተወደዱት ነብዩ ሙሀመድ ስ.አ.ወ እንዲሕ ብለዋል እውቀትን ፈልጎት። ስለዚሕ ሑሉም በአይማኖቱ በሚያመልክበት ማንበብ ማንበብ አዋቂዎችን መጠየቅ መረዳት ያስፈልጋል። ስለዚሕ ወንድም ማኛ ስትናገር ሳቁ ቢቆይሕ እና ስርአትና አክብሮች ባለው መንገይ ቪድዬዎችን ብትሰራ የተሻለ ነው። ብዙ ተከታይ ሊኖርሕ ይችላል እኔ ተከታይሕ አይደለሑም መሖንም አልፈልግም ግን የተሻለ ስርአት ባለው መንገድ ቢሖን ይመረጣል። ተራ የመንደር ቋንቋዎችን ባትጠቀም ጥሩ ነው። በዚሕ ላይ ሰውን ለመፍረድ አትችልም ምክንያቱም ሑሉም ሰው ሐጥያተኛ ነው ፍርድ የአላሕ ብቻ ነው። ምክር መስጠት ትችላለሕ እንጂ መፍረድ መብትሕ አይደለም። እንድ ቪድያሕ ላይ እንዲሑ ስንቱ ሙስሊም ነው ቁርአን የሚቀራው ስትል ሰምቼሐለሑ ቅኝ ሐይማኖት ምናደርገው ሑሉ ነገር አናወራም ይሔ የሐይማኖቱ አስተምሮት ነው። በተረፈ ይሔ የግል አመለካከቴ ነው ። በንግግሬ ካስቀየምኩሕ ይቅርታ ወንድም።

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 Před 3 lety +1

    ትክክል

  • @ezzatalqudah6156
    @ezzatalqudah6156 Před rokem

    ማሺአላህዮኒምንምአልዋሸህምትክክልአላህያቆይህ

  • @ustazhusen9423
    @ustazhusen9423 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @seidmusa4667
    @seidmusa4667 Před 2 lety

    Maassha Allah ustad yoni magna battam des yamilagn nagar kalle unatawun sila mitawarra bija naw minim yihun minim

  • @dechashussen2688
    @dechashussen2688 Před rokem

    Dear brother i appreciate you so much !

  • @user-hu9tn3sy3e
    @user-hu9tn3sy3e Před 2 lety

    አብሀይዴር አሏህያኑርልን የሥላምጀግና

  • @mahadesign9261
    @mahadesign9261 Před 2 lety +1

    Islam is the perfrcet religion😎😎😎😎🥰😍😘

  • @sikosilo6708
    @sikosilo6708 Před 2 lety +1

    ማር ነህኮ ዩኒይ

  • @sikosilo6708
    @sikosilo6708 Před 2 lety +1

    ጎበዝነህ አንተ እራስህ ሀይማኖት የፈለገውን መከተል ይችላል ዩውኒየ አደቅሀለሁ

  • @MmMm-od9ck
    @MmMm-od9ck Před 3 lety

    😀😀😀😀😀👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-wj6up9xt5p
    @user-wj6up9xt5p Před 3 lety

    አቡሀይደር አላህይጠብቅህ

  • @saidaden3043
    @saidaden3043 Před 3 lety +1

    አሏህ ይጠብቅህ አቡሀይደር

  • @yaallahgivemesebr2331
    @yaallahgivemesebr2331 Před 2 lety +2

    Islam hule tkkl new ustaz allah yanurh edme ysth❤❤❤👏👏👏

  • @najiibali1581
    @najiibali1581 Před 2 lety +1

    እንደዚህ እውነት እነቱን መናገር 👍👍👍 ጥሩ bro

  • @HiHi-go4wn
    @HiHi-go4wn Před 3 lety +3

    እውነትም ማኛ ነው ላይክክክ በድብ አርጉት ትክክል ውሽት ለምን

  • @huk8980
    @huk8980 Před 3 lety +5

    ወላሂ በጣም አሳከኝ ፈጣሪ ያስቅህ ግን ለማወቅም ሰይሆን እውነት አሸናፊ ነው

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 Před 3 lety +3

    ኸረ በሳቅ ወሏሂ ኢስላምን ላወቀዉ ብርሀን ነዉ

  • @madalayila518
    @madalayila518 Před 3 lety

    Allah yetbke abu hyidar

  • @cgft125
    @cgft125 Před 2 lety +1

    ዩሆኔ ማኛ ይመችህ

  • @fetiya4258
    @fetiya4258 Před rokem

    ዮኚዬ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን የሁሉንም ሀቅአላህ ያስወቀን

  • @GgGgg-iz4jq
    @GgGgg-iz4jq Před 3 lety

    አላህቀጥተኛውንምገድይምራቺሁ ከምን እስልምናንየሚጠላ እድሉየከፋበትነው አላህይመልስሁ ወገን

  • @madalayila518
    @madalayila518 Před 3 lety

    Yoni ❤❤

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi
    @JacfarbadrudiinYuusuflobi Před 2 měsíci

    በጣም ተመቸሀኝ ነገሪ ግን ዛክሪ ናይክንስ ምንትላሌ አለምን ያንቀሳቀሰው

  • @mehamedhusenmehamedemailco22

    ይመችህየገባህነህ

  • @zeeman7408
    @zeeman7408 Před 3 lety

    Yoni #1

  • @safiyaamuhammad3568
    @safiyaamuhammad3568 Před 2 lety +1

    አላ አክበር አላ አክበር

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 Před 3 lety +11

    እውነትን እያወቀ ሰው እንደት ያጠፋል ታድያ

    • @AS-ig8si
      @AS-ig8si Před 2 lety

      እኮ ጥሩ ጥየቄ

  • @dechasmussa3119
    @dechasmussa3119 Před rokem

    ጠበቀነት ሰይ ሆን በቂ አሣመኝ መረጃዎች በመያዝ ነው።

  • @weWe-kg8nh
    @weWe-kg8nh Před 3 lety

    አላህ ይጨምርለት

  • @ebrotahir7033
    @ebrotahir7033 Před 2 lety

    Really

  • @ahmedsaniabubeker5967
    @ahmedsaniabubeker5967 Před 2 lety

    shuukren

  • @fuadkedir5644
    @fuadkedir5644 Před 2 lety

    አላሁ አክበር

  • @user-mubatube12
    @user-mubatube12 Před 2 lety

    አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ ግን እንደዚህ ስላወራህ ጎበዝ አትባልም ዝም ብለህ ሰው አትዝለፍ አቡ ሀይደር ማን እንደሆነ አታቅም

  • @mariamm7701
    @mariamm7701 Před 3 lety +1

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @abufariskemal2685
    @abufariskemal2685 Před 2 lety +1

    ተው ተው ሁሌም የሚያሸንፈው እውነትን የያዘ ነው አከተመ

  • @MmMm-od9ck
    @MmMm-od9ck Před 3 lety

    ወላህአሣከኛ

  • @heyatendris5115
    @heyatendris5115 Před 2 lety

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አተንም አላህ ይምራህ ፈገግ አረከኝ

  • @kedirmehammed996
    @kedirmehammed996 Před rokem

    አውነት ነው።

  • @nuruaddisu9517
    @nuruaddisu9517 Před rokem

    የአቡ ሀይደርን ቁጥር ምታቁት

  • @zebibaseid6041
    @zebibaseid6041 Před 2 lety

    እውነት

  • @aminuseid8003
    @aminuseid8003 Před rokem

    ሙስሊም ላደረገን ጌታ ምስጋና ይገባው
    ሀቅን የያዘ ሁሊም ያሸንፋል

  • @user-rj5ps5em5l
    @user-rj5ps5em5l Před 2 lety +1

    ዮኒ ነጭ ነጫ ስታወሪ ትመቺኝ አለሽ