ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2022
  • #ኢስላም #ውይይት #ኢስላሚክ

Komentáře • 452

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Před rokem +64

    ኡስታዞቻችን አላህ እድሚያችሁን ያርዝመው እውቀትንም ይጨምርላችሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +43

    ትክክል ብለሀል ሀቅ መቸም ሀቅነች 🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Před rokem +7

    ወንድማችን ሙኣዝ ፈተናህንም አላህ ያግዝህ መልካም ውጤት እደምታመጣ ተስፋ አለኝ good exam

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t Před rokem +11

    ሀቅ ሀቅ ነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ገና ብዙ እንሰማለን ውድና ብርቅየ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ዩኒማ ሸሀዳ ቢይዝ ያዋጣዋል ። በደንብ ነው የተረዳው

  • @meh.3461
    @meh.3461 Před rokem +8

    ዝም ብለህ መልስለት ጊዜው ለማቃጠል ብሎ ነው በመሀል የሚጠይቅህ አላህ ይጠብቅህ

  • @rrr9206
    @rrr9206 Před rokem +5

    ወዲመችን ሙአዝ አለህ ይጠብቅህ ጀዘከለህ ከይረን

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Před rokem +11

    እየሱስ እዝጌቤር ከሆነ ከሱ በፊት እናቱን ማፈጠራት ጥያቄ ነው

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před rokem +5

    አይቆራረጥም ተቆራረጠ የሚለው መልሱን ሀቁን ፈርቶ ነው

  • @fooziyaadam138
    @fooziyaadam138 Před rokem +40

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @user-dp3vm9ml6y
    @user-dp3vm9ml6y Před rokem +18

    ወላሂ ከክርሥቴያን ጋር የሚወያዩ ሠወች ትግሥታቸው ያአላህ እኔ አልችልም

    • @user-ev9oo1jw8v
      @user-ev9oo1jw8v Před rokem +1

      እኔም አልችም እኔግን እምናደድበት ምክንያት እዉነቱ ከኔጋ እያለ ማሥረዳት ባለመቻሌ ነዉ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ከመጥመማቸው የተነሳ ንግግራቸው ምንም ለዛ የለውም 😡 አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ለፈጠርከኝ አላህ መጨረሻየንም በእልምናየ ላይ አድርግልኝ ያረብ♥

    • @salamderass7911
      @salamderass7911 Před rokem +1

      ልቦና ይስጠወት ጠማማ አይደለን እርሱ አንዱ አምላክ ያውይቃል ::
      ባጉረስኩ ተነከስኩ አሉ ሆ 😭አንድነገ ላስታዉሰው ነብዩ መሐመድ ስለ ኢትዮጵያ ምን ብለዋል እውነት ተአጋር ከሆንኩ እስኪ ንገሩኝ ሐቂቀን??? ወደት ዋጣችሁ ቃሉን ዛሬ ያዙኝ ልቀቁን የምትሉት

    • @user-gt9le8jy2m
      @user-gt9le8jy2m Před rokem +1

      የጉልበት ስራ ነውደ የደረቅ ክርክር አትድከም ወድም ሙአዝ አላህ ያጠመመውን እሱው ነው እሚመራው

    • @fafi2537
      @fafi2537 Před rokem +1

      ሰህ አሏህ ሂዲያዉን ይስጠዉ

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 Před měsícem

      እኮ ንግግሩ ደረቅነው ለዛቢስ ነው

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 Před rokem +6

    አልሀምዱሊላህ ያረህማን ሙስሊም ስላደረከኝ መጨረሻየን አሳምርልን

  • @saradhd3166
    @saradhd3166 Před rokem +4

    ተባረክ ወንድሜ በርታ ትክክል ያመነ የተጠመቀ ይድናል እና ደሞ ቁርሀንጎግል ላይ ያለውን ማብራራት ነበረበት ለምን ሸፋፍኖ አለፈው ከቻለ መጀመሪያ ከተናገረ መጨረስ ነበረበት ሀረብኛ የማወቅ ግዴታ አደለም ከጀመረ ማስረዳት አለበት የተዋህዶ ጀግና ተባረክ ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ ያፅናህ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Před rokem +68

    ሙኣዝ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ውገናችን አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @user-nw6yf9tf5t
      @user-nw6yf9tf5t Před rokem +5

      የሚበላ የሚያራ የሚሸና የሚተኛ አምላክ አይደለም፡፡

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem +1

      ሞጣ አንድ ሰው ሲወለድ ሀይማኖት የለውም። እስልምና የመጣው ከክርስቶስ በኋላ ነው።
      መሀይም።

    • @user-rs6uy2co3y
      @user-rs6uy2co3y Před rokem +3

      @@rasayifat5726 ታይ እህት ሰው ለምን አላማ ተፈጥሮ ነዉ ከጅምሮ እንደት ሰው ሲወለድ ሀይማኖት የለውም ትያለሽ

    • @user-rs6uy2co3y
      @user-rs6uy2co3y Před rokem +6

      @@rasayifat5726 አላህ ምን ይላል መሰለሽ እኔ ሰውንም ሆነ ጂንን አልፈጠርኳቸውም እኔን ሊያመልኩኝ ሊገዙኝ ቢሆን እንጅ ብሏል ሰውም ሆነ ጂኖችን አላህ የፈጠረን እንድናመልከው ብቻ ነዉ ይሄ ግልፅ ነዉ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem

      @@user-rs6uy2co3y
      እስልምናን ያስተማሩት ነቢዩ መሀመድ ከክርስቶስ በፊት ነበሩ እንዳትይኝ ብቻ

  • @uae.7219
    @uae.7219 Před 11 měsíci +3

    ይሰማል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 Před rokem +24

    አዬዬዬዬ አሏህ መንገዱ ይክፈትላቹ ሚሥጥር ነው ዝለለው የሚለውን አትዝለሉት አንብቡት ልባቹና ጭንቅላታቹ ይክፈትላቹ ሌላ ምን ይባላል ውስታዞቻችን በርቱልን ☝️❤❤👌👍👍👍👍

    • @user-uf6uy8lq9j
      @user-uf6uy8lq9j Před rokem +1

      sah👍👍👍👍

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      ክክክክ ዝለለው ይላሉዴ

    • @tigisttafesse8852
      @tigisttafesse8852 Před rokem

      ግማታም፡ሁሉ፡እስላም፡ማለት፡ተሬርስ፡ሰዉ፡አርዶ፡የሚበላ፡ሰው፡አራጅ፡የሰዉ፡ደም፡የሚጠጣ፡

    • @tigisttafesse8852
      @tigisttafesse8852 Před rokem

      ግማታም፡ሁሉ፡እስላም፡ማለት፡ተሬርስ፡ሰዉ፡አርዶ፡የሚበላ፡ሰው፡አራጅ፡የሰዉ፡ደም፡የሚጠጣ፡

    • @r0dacanola589
      @r0dacanola589 Před rokem

      @@tigisttafesse8852 በስድብማ ማን ብሎዋቹ ሢነቃባቹ ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ ነው የምትሉት ታዳ እኝንም እንድንዘለው ነው የምትፈልጉት እኛጋ ዝለለው የሚል የለንም አለሐምድሊላህ እንግዲ የመረረሽም ዋጭው ሚሥጥሩ ምን እንደሆነ እወቂው እሺ

  • @yffttf9664
    @yffttf9664 Před rokem +27

    ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን ሸሀዳን ይወፍቃችሁ

  • @elhamfeki3501
    @elhamfeki3501 Před rokem +2

    ይሰማል ጀዛከላህ ያአሂ ሀፊዘከላህ ዳኢ ሟአዝ

  • @user-lx4cd6gq4j
    @user-lx4cd6gq4j Před rokem +2

    ሞአዝየ አላህ ይጠብቅህ ወድምዬ

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux Před rokem +5

    አሰለሙአልኮም ወራማቱላሂ ወባራካቱሁ
    ሞኣዝ የኛ ወድም አለህ ይጣቢቅክ

  • @user-qw7uy5df4g
    @user-qw7uy5df4g Před rokem +2

    ከሙሳ በተጨማሪ ረሱላችንም አለይሄ ሰላምም አላህን ከለምንም ዋሲጣ አናግረዋል

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky Před rokem +5

    እረ ይሰማል አውቆ ነው ሊያደናቁር

  • @dubaidubai9336
    @dubaidubai9336 Před rokem +11

    ዮን ታባረክ 📖📖📖👍👍👍

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t Před rokem +9

    الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
    (አል-ፋቲሐህ - 2)
    ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Před rokem +42

    አልሐምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገን አላህ

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 Před rokem +9

    አላህሆይእኔንከጨለማወደብርሀንእንዳመጣሀኝሁሉክርሥቲያንቤተሠቦቸንናጓደኞቸንቀጥተኛውንመንገዲምራልኝያረብ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +16

    እኔ እምለው እውነቱን እያወቁ የሚሸሹት ለምንድነው ያአላህ አንተው ሂድያውን ስጣቸው ያረብ

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c Před rokem +2

      እውነቱን ቢያውቁትምየሂድያ ባለቤት የሆነው አላህ ካልወፈቃቸው ማፊ ፋይዳ ነው ማማዬ አላህ የሂድያን ብረሀን በቅረቡ ይወፍቃቸው ያረብ

  • @oromiyaatiyaaa450
    @oromiyaatiyaaa450 Před rokem +2

    Mashallah bezulen ustazochachen Mashallah wallahi endet des endemilu eko alhamdulillah 💖 allah isilam yaderegegn

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j Před rokem +3

    እንሻአሏህ ኢትዮ ሠወች ባጠቃላይ ቀስ በቀስ እዉነቱን ሥታዉቅ እንደ ሣዉዲ ሙሥሊም በመሆነዋ ትታወቃለች እንሻ አላህ ክርሥታኖች እኛ ለራሣቹ ብለን ነዉ እንጂ በማንም መቃብር ማንም አይገባም አላህዬ ሆ ቀጥተኛ መንገድ ምራን በራህመትህ ያኢላሂ🤲🤲🤲

  • @user-js1ue5qc9d
    @user-js1ue5qc9d Před rokem +2

    ትክክል በረካሁን ኡነት አዉሩ እንደዚህ እስቲ ኡነት አዉሩ ማሻአላህ

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g Před rokem +2

    ሡበሐን አላክ ያርቢ ቀጥተነውን መገድ ምራን አልሐምድሊላሕ እንኳኝም ሙሥሊም ሆንኩ አልሐምዱሊላሕ
    ጥምም ያለ ጥያቄ ሡበሐን አላሕ

  • @fathimamuhammed7867
    @fathimamuhammed7867 Před rokem +3

    Suban allah allahu akber

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r Před rokem +4

    ጀዛካሏህ ኼይር ወድሜ ሙአዝ አሏህ ይጨምርልህ

  • @habiba8797
    @habiba8797 Před rokem +2

    ማሻአላ ኡስታዝ ቀጣይ እጠብቃለን

  • @sadanusrah5945
    @sadanusrah5945 Před rokem +2

    እኛ በፍላግት አደለም ተሳስተሀል እኛ ቁርአን ባዘዘን መገድ ብቻ ነው ድበር አትለፍ ከፈለክ አትቀበል መፍትህነህነው

  • @user-mi3kk7qs4m
    @user-mi3kk7qs4m Před rokem +30

    አልሃምዱሊላ እንኳንም ሙስሊም ያደርገኝ ጌታ

  • @sd2981
    @sd2981 Před rokem +3

    አላል ይጠብቅህ ኡስታዝ ሙአዝ አይ ካፊሮች እሚለዉ ቢጠፋዉ ይቆራረጣል አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n Před rokem +7

    ሙአዝ አላህይጠብቅህ

  • @merriam6681
    @merriam6681 Před rokem +5

    ሣህ ሁሉም ሠዉ ሙሥሊም ነዉ❤💛💚

  • @semira3165
    @semira3165 Před rokem +6

    እየሱስፈጣሪ፡ከሆነእናቱንማንፈጠራእየሱስ፡ከስንትነብያትብሆላተላከ፡ተወለዴ

  • @HamidHamid-ek2vx
    @HamidHamid-ek2vx Před rokem +1

    ውይይቱ ጥሩ ነው ስርአቱንም ደስ ይላል መጨረሻ ላይ አን ድ ባንድ ብትረዳዱ ጥሩ ነው

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 Před rokem +1

    ጀዛክአሏሁ ኸይረን አላህ ይሂደወም

  • @noranora-tn4kw
    @noranora-tn4kw Před rokem +1

    ኡዝታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @taad4545
    @taad4545 Před rokem +2

    ጀዛከሏህኸይር ወንድማችን

  • @tunay4129
    @tunay4129 Před rokem

    Thank you so much i was confused about that i never new (Assam) when i was in Ethiopia it new.

  • @user-li6gq1fw5l
    @user-li6gq1fw5l Před rokem +2

    ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 Před 2 měsíci

    እኛ ክርስቲያኖች በሰው አንመራም የምን መራው አንድ አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ❤❤❤

  • @zalikarega231
    @zalikarega231 Před rokem +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 Před rokem

    No doubt! well done.

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux Před rokem +1

    እሰማል

  • @seadiyoutube4320
    @seadiyoutube4320 Před rokem +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረከኝጌታ

  • @nigist2735
    @nigist2735 Před rokem +4

    ነብዩ ሙሴ የእስራኤል ጀግና የእስራኤል ንጉሥ በፈጣሪ ዘንድ በፈጣሪ ሐይል ፈርዖንን አዋርዶ አንበርክኮ ከግብጽ ምድር ሕዝብ እስራኤልን መርቶ ካወጣቸው በኋላ በጾም በስግደት ደግሞም በትህትና ሕግ ኦሪትን (መጽሐፍ ቅዱስን )ስጣቸው ። ስላደረገልኝ መልካም ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ፨🍃🕊👑🍃🕊👑🍃🕊👑🕊🍃👑🍃🕊

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem +4

      ልክ ነሸ እኛም ሙሰሊሞች ይሄን እናምናለን ሙሳ ሲያመልክ የነበረዉን አንድን ፈጣሪ እኛም ሙሰሊሞች ያንን አንድ አምላክ ነዉ ምናመልከዉ እየሱሰም አብራሀምም እሰማኤልም ያእቆብም አኢሀቅም ኑህም እዪብም ዩናሰም ሰለሞንም ዳዊትም ኑህም አደምም እየሱሰም ሁሉም አንዱን አምላክ ነዉ ያመለኩት።

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 Před rokem

      ሙሴ የሚባል ነብይ አላህ ሁሉም ነብያቶች ሙስሊም አድርጎ ነው የፈጠረው ሙሴ የምትሉት ለኛ ምርጥ ነብይ ሙሳ ነው አዎ ፊርአዎንን ያንበረከከ በአላህ ፈቃድ ነው ያንበረከከው ሙሳ ማለት የኛ ነብይ ነው

    • @nigist2735
      @nigist2735 Před rokem

      @@welyaahmed5771 ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ውሸትን ቢደጋግሙት እውነት አይሆንም ስለዚህ የእናንተ ነብይ ሙሐመድ እና ሙሐመድ ብቻ ነው እሺ።

    • @user-yp1wu5sw8c
      @user-yp1wu5sw8c Před 11 měsíci

      ​@@nigist2735ወደዛ ሂጅ ማንኛው ሙስሊም ነው መሀመድ ብቻ ነው ነብይ ያለሽ ቀዳዳ በነብያቶች ሁሉ ከአዳም ጀምሮ ባሉት እናምናለን ለነብያቶች በተሰጧቸው መፅሀፎችም እናምናለን ፈጣሪ አንድና ሶስት ስላሴ ምናምን እያላችሁ ትረብሻላችሁጅ ፈጣሪ አንድ ነው እየሱስም መልዕክተኛው ነው ልጠይቅሽ ስንት ፈጣሪ ነው የምታመልኩት አንድ ካልሽኝ እግዚአብሄር አብ እየሱስ ወልድ ነው አባትናልጅ ሁለት አምላክ ሊሆንብሽ ነው ሁለቱም አንድ ናቸው ካልሽ አባትና ልጅኮ በእድሜ ይለያያሉ አንድም ሊሆኑ አይችሉም አባት መብለጥ ግራ የገባችሁ ሙስሊሞች የምናመልከው የአለማቱን ጌታ አላህን የነብያቶችን አምላክ የእየሱስንም የመሀመድንም የአብረሀምንም ሁሉንም የፈጠረውን አምላክ ነው ምናመልከው ጥራት ይገባው ተወለደ ተሰቀለ ሞተ ብሎ ነገር የለም ያ መጀመሪያ የነበረው መጨረሻም የሚቀር ንግስና ባለቤት ና ህያው ነው አምሳያ የለውም ፈጣሪና ፍጡርልን ለይታችሁ እወቁ ብዙ ድንቅ ነገር ስትፈጠሩ ሙስሊም መሆናችሁ ሚሳኪን ነፈር

  • @fatumamohammed2414
    @fatumamohammed2414 Před rokem +7

    ከክርሥትናአውጥቶ እሥልምናን ላሣወቀኝ አልሐምዱሊላሕ እድሜለሥደት አንብቤ ሠለምሁ እናተም አብቡናሥለሙ

  • @user-vf8lg7nb1d
    @user-vf8lg7nb1d Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይምስግን ትዋህዶ እማንቴይ💚💚💚💚💚❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 Před 11 měsíci +1

    ማአዝ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እነሱ አይገባቸውም

  • @rahimafaode8912
    @rahimafaode8912 Před rokem +1

    Mashallah Allah Allah akber

  • @HonorX5-gw2ix
    @HonorX5-gw2ix Před 29 dny +1

    ሱረቱል በቀራ185 ላይጌታችን እድህይላል መሀመድሆይ ባሮቼ ስለኔበጠየቁህጊዜ እኔበውቀቴ ከናንተጋር ነኝ በኔምይመኑይላል ለኔምይገዙይላል

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Před rokem +7

    ወንድሞች እባኮችህ እውቀት ታጥቃችህ ኑ ተረት ተረት አታብዙ ለሚቀጥበእውቀት እንደምትመጡ በተስፋ እንጠብቃለን በመረጃ በማስረጃ ኑ አደራ

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 Před rokem +15

    አልሀምዱሊላህ ገና ጉድ እሰማለን አላህ ውነቱ ያሳያቹ

  • @user-lh1zq3gy1f
    @user-lh1zq3gy1f Před rokem +1

    ኑ ወደ ትክክለኛው መንገድ ኢስላም ኑኑኑ ጀነት ትገባላችሁ አላህ ይምራችሁ አላህም የፈለገውን ይመራልና

  • @mobileme7227
    @mobileme7227 Před rokem +1

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 Před rokem +2

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @tube6066
    @tube6066 Před rokem +6

    ክክክክ በቅርቡ ሸሀዳን ይወፍቃችሁ

    • @user-ei3dd3jw3j
      @user-ei3dd3jw3j Před rokem

      አይቀርም እንዲህ ማወቅ ፈልገዉ ቸፍ ተፍ ያሉ ሠልመዉ ነዉ የማገኙ ምክንያቱዉ ሀቀኛ ሙሥሊም ሥለሆነ ሠዉ ቢሆን ተምረዉ ተምረዉ ጎበዞዞቹ ይደፍኑታል so ጥሩ ዉጤት ያመጤል ልክ እንዲ ነዉ

  • @tanima5673
    @tanima5673 Před rokem +1

    እዉነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @user-qf7ys5zc7x
    @user-qf7ys5zc7x Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤ሙአዝ.ማሸ.አለሀ.❤❤❤❤❤ይሰማል.አውቆ.ነው

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 Před rokem +2

    አት ልጀ ገን ኢሻአላህ አንድ ቀን እጠብቅለሁ.......!!!

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Před rokem +5

    ፈተናህን ጨርስና ከፈተና በኻላ ትወያያለህ አላህ ሱብሀኑ ተኣላ ያግዝህ ኢንሻ አላህ

  • @ahmediimaan6492
    @ahmediimaan6492 Před rokem

    Abshirr

  • @user-mi3kk7qs4m
    @user-mi3kk7qs4m Před rokem +1

    አይቆራረጥም ሙአዝየ

  • @RABIA-ls3dt
    @RABIA-ls3dt Před rokem +3

    ክርስቲኖችኮ ዉነቱን ያዉቁታል አላህ መሆኑን ግን ከቤተሰብ የተወረሰ ስለሆነ ቤተሰቦቻቸዉንፈርተዉነዉ እንደት መልክተኛንና ጣኦት ይመለካል በሰለጠነዘመን

  • @madinamohammed5743
    @madinamohammed5743 Před rokem +3

    ሙአዝ የኛ ጅግና 🥰🥰

  • @habiba8797
    @habiba8797 Před rokem +1

    ሶላትን አላህ ሲደነግግ ቀጥታ አላህ ነው ነብዩን ያናገረው።

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f Před rokem +2

    ኧረ እየሱስ አምላክ ነኝ አላለም. ፈረደበት
    እና. ፈጣሪ. ከሆነ. እሱኮ. አሁን የለም. የሚገለንና የሚያኖረን ማነው ታዳ

  • @temimaessa3727
    @temimaessa3727 Před rokem +4

    ኢየሱሲ ወፍን የፈጠረው በአላ ፍቃድ ነው እንጂ ከራሱ አይደለም ።

  • @fatomseid954
    @fatomseid954 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-hp3xm7yt9x
    @user-hp3xm7yt9x Před rokem

    👆

  • @Mohammed-xj8bs
    @Mohammed-xj8bs Před rokem +2

    ማሻ አላህ በሩቱ

  • @wewe3280
    @wewe3280 Před rokem +2

    ጀግና ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmedmuhamed4101
    @ahmedmuhamed4101 Před rokem +1

    የክርስቲያኑ ተወያይ ወገናችን ስርአት ይጎድለዋል ሙአዝ ሲናገር መሀል ላይ እየገባ አስቸግሯል መታረም አለበት።

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 Před rokem +10

    እኔሚገርመኝ ነገርቢኖር ሳይረገዝ በፊት ሲረገዝ ማን ፈጣሪሁነ በጣም ይገርሙኛል ወላሂ አስተሳሰባቸዉ የዘቀጠነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ሱብሀን አላህ

    • @samford9822
      @samford9822 Před rokem

      ደደብ ስለሆንክ ነው

    • @emebettewachew4141
      @emebettewachew4141 Před rokem

      በመጀመርያ ደደብ የሚለው እርስ ይህነ ነው። ሲቀጥል ክርስቶስ ለአዳም የገባውን ቃል ኪዳን ሰው ሆነጅ አምላክ ነው

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 Před rokem

      ኤወላህ የዘቀጠበጣም

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @hgtqwe
    @hgtqwe Před rokem +1

    ሙአዝየኛጀግናአቡአላህኢዳያይሥጥህ

  • @mohammedatazo1811
    @mohammedatazo1811 Před rokem +1

    አዉቆ የጠመመ አይ እግዛብሄር ለየሱስ ላከዉ ይላል መልሶ የሱስ ጌታነዉ ይላል ሁለት አምላክ አላቹ ማለት ነዉ ታድላቹ

  • @sadanusrah5945
    @sadanusrah5945 Před rokem +1

    በትክክል ወድማችን የእስልምና ጥላቻው ጥጎነው

  • @user-le3tb4xw1v
    @user-le3tb4xw1v Před rokem +1

    ሙአዝ ከኡስታዝ ከመሀመድ ጋር አገናኘው ወይም ከመሰረት ጋር በደንብ መፃፍ ቅዱስ ካነበቡ ከሀፈዙት ኡስታዞች ጋር አገናኘው

  • @HAYATHAYAT-gl3xv
    @HAYATHAYAT-gl3xv Před rokem

    Mashaala ustaazi muazii beeriitaa jaabaaduu

  • @omaryesagreetonasir7599

    ماشاءالله الله وتبارك الله

  • @user-mi3kk7qs4m
    @user-mi3kk7qs4m Před rokem +14

    ሀቅን ማወቅ የፈለገ ቁርአንን ያብብ

  • @user-nk6oz9ey3q
    @user-nk6oz9ey3q Před rokem +1

    አላህ ይምራችሁ የረብ❤❤❤❤👍👍

  • @maketube72272make
    @maketube72272make Před rokem

    አስላምአልይኩም ዋራህመቱላሂዋብርካቱ ፋላዬማር

  • @user-wc6ek4hk2y
    @user-wc6ek4hk2y Před 7 měsíci

    ያረበአላህያግራልህ

  • @toybamegistuwussen9355
    @toybamegistuwussen9355 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asianabso132
    @asianabso132 Před rokem

    MaashaAllah Muaaz jabaadhu umrii dheeradhu

  • @fatmasaid2959
    @fatmasaid2959 Před rokem +1

    ማሽአላህ ወዲማቺን

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 Před rokem +1

    ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @Easygone
    @Easygone Před rokem +8

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ነቢያችን (ሰአወ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላን አላህን በ አልኢስራ ወልሚእራጅ ቀን ወደ ጀና ከ ጂብሪል ጋር ሄዶ
    አነጋግሮታል አላህን ሲያነጋግረዉ ሰላትን እንድንሰግድ ነቢዮን ያዘዘዉ በሰማይ ላይ ነዉ

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před rokem +1

    አላህ ያግዛክ ሙስልሙ ወንዲሜ ጀግናዉ በርታልን አላሁአክበር አላሁአክበር💪💪💪💪

  • @user-lx4cd6gq4j
    @user-lx4cd6gq4j Před 2 měsíci

    ሙአዝ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-by4oh5es6z
    @user-by4oh5es6z Před rokem

    Wendmachin muaz allah ychemrlh ensha allah egna muslimochi antalelm abunm teredchewalehu betam ante gn endesu aydelehm mknyatum ante teyazkew haq new islamn new leabu yemlew neger binor atawenabd haqn teqebel islam ashenafi new mngizem

  • @AbdulazizMstefa
    @AbdulazizMstefa Před měsícem

    ወላሂ ትክክለኛዉ እምነት እስልምና ናዉ ወንድማችን