ታቦትን ለመቃወም የሚጠቅሱት ጥቅስ Jeremiah 10 : 1 - 7 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2022
  • ታቦትን ለመቃወም የሚጠቅሱት ጥቅስ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
    Jeremiah 10 : 1 - 7
    Hear ye the word which the Lord speaketh unto you, O house of Israel:
    2 Thus saith the Lord, Learn not the way of the heathen, and be not dismayed at the signs of heaven; for the heathen are dismayed at them.
    3 For the customs of the people are vain: for one cutteth a tree out of the forest, the work of the hands of the workman, with the axe.
    4 They deck it with silver and with gold; they fasten it with nails and with hammers, that it move not.
    5 They are upright as the palm tree, but speak not: they must needs be borne, because they cannot go. Be not afraid of them; for they cannot do evil, neither also is it in them to do good.
    6 Forasmuch as there is none like unto thee, O Lord; thou art great, and thy name is great in might.
    7 Who would not fear thee, O King of nations? for to thee doth it appertain: forasmuch as among all the wise men of the nations, and in all their kingdoms, there is none like unto thee.

Komentáře • 847

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +108

    *_ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለእርስዎም ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ መልእክት ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ_*

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +3

      አሜን፫እንኳንም አብሮ አደረሰን ወድሜችን

    • @mkedsmkeds806
      @mkedsmkeds806 Před 2 lety +2

      አባታችን ሠላሞት ይብዛልኝ ቃልሂወት ያሠማልኝ በረከቶህ ይደርብን

    • @Eminet369
      @Eminet369 Před 2 lety +1

      AmanAmanAman

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

    • @warkeneshwarkenesh7310
      @warkeneshwarkenesh7310 Před 2 lety +1

      Amen amen amen

  • @DaveKelemework
    @DaveKelemework Před 3 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 2 lety +46

    የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ልጅ ለዝህ ሰአት ያደረሰን ክብርና ምስጋና ይግባው አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን

  • @user-dl2el4kt8d
    @user-dl2el4kt8d Před 5 měsíci

    አሜን መካሪያችን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 5 dny

    በስሜ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን!!!
    እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከት ይጠብቆት ቃልህይዎት አሰሞት!!!!!
    የቃሉ ምስክር ለምን እንድ ቃወሙ እንጅ!!!!!

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    ቸር ልዑል እግዚአብሔርጌታ ፍቅር አምላክ ክብር ክብር ✝️ ክብር ምስጋና ይድረሰው✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን ✝️አሜን ✝️🙏አሜን ✝️🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል✝️💖ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏✝️ ይገባታል አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እመብርሃን እናታችን 💖✝️ ትጠብቆት አትለዬት 🙏☀️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ🙏✝️ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህሪ የኒብርቱ መምህር ኑርልን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን ህይወትያስማልንአባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ihitamaariyaa7891
    @ihitamaariyaa7891 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Ameeen ameeen Ameeen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Ameeen ameeen ameeen

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን

  • @HanaHana-iu6ij
    @HanaHana-iu6ij Před 2 lety

    Amen amen amen qalyawat yasamalan

  • @robelwoldu8156
    @robelwoldu8156 Před rokem

    ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aregashseume9894
    @aregashseume9894 Před rokem +1

    ሜን አሜን አሜን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam Před 2 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @teshagerbelayneh2015
    @teshagerbelayneh2015 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 Před 2 lety

    Amen amen amen amen egziabeher ymesegen abatachen memehrachen kalhiwetn yasemalen egziabeher yetebekot beselot asebuy ehetmelak weldekidan amen amen amen

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o Před 5 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @tegstiyhaylieyu177
    @tegstiyhaylieyu177 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @user-dl7vh3kw2t
    @user-dl7vh3kw2t Před 8 měsíci

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ጊዚዎን ያርዝምልን!!!!

  • @firaa5270
    @firaa5270 Před rokem +3

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።”
    - ኤርምያስ 3፥16

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ 🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamutesfaye8818
    @habtamutesfaye8818 Před 2 měsíci

    አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን ያብዛልን

  • @solomonbahiru2703
    @solomonbahiru2703 Před rokem

    አባቴ የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን

  • @hiwotgrimaa3903
    @hiwotgrimaa3903 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ሐያት የሰማልን

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před rokem

    መምህር ቃለህ ሕወትን የሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ephremberatu7120
    @ephremberatu7120 Před 2 lety

    አባታችን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fafufafu183
    @fafufafu183 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @medanittariku3059
    @medanittariku3059 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen

  • @ganttgant1220
    @ganttgant1220 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለህወት የስማን

  • @genetbishew763
    @genetbishew763 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 👏

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ተመስጌን

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Před rokem

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Před 2 lety

    መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sameraali5685
    @sameraali5685 Před 2 lety

    ቃለህይወትንያሰማልንመምህራችንበድሜበጸጋይጠብቅልን

  • @kibrommilash9937
    @kibrommilash9937 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @diegoronald2193
    @diegoronald2193 Před 2 lety

    መምህራችን።።እንወዶታለን።።እድሜ።ከጣና።ጋር።።ይስጥልኝ።።ብዙ።ትምህርት።አግኝቻለሁ።።አመሰግናለሁ።ኦርቶዶክሳዊ።በመሆኔ።እግዚአብሄር።እናንተን።የመሰለ።መምህር።ሰቶ።ስላስተማረኝ።አምላኬን።አመሰግነዋለሁ።

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y Před 2 lety

    መምህር በእድሜ በጤና ኢጠብቅልን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @user-jd8mi9nn4m
    @user-jd8mi9nn4m Před 2 lety +15

    የኔ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለጠፉ ወገኖቻችንም ማስታወልን ይስጥልን
    ኣሜን፫

  • @kedistayalew8843
    @kedistayalew8843 Před 2 lety

    Kalehiwot Yasemalen 🙏

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 Před 2 lety

    እንኳ ደናመጣህልመምህራቸንቃለህይወትያሰማልንአሜንጸጋውንበርከቱንያብዛልህበእውነትለእኛለሰሚወቹምአይነልቦናችንብርሀንያድርግልንአባታችንበጾሎታችሁአሰቡንአሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏😘💒💒💒💒🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏💒💒💒❤❤🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tedlademissie491
    @tedlademissie491 Před 2 lety

    በትምህርቱ በጣም ጠቃሚ የሆኑ እውነቶችን እያገኘን ነው።እውነትን የሚወድ ሰው ልቡን ለእውነት ከከፈተ እውነት የሆነው ቃል በህይወቱ ውስጥ ገብቶ ይሰራል።እውነት አርነት ነው፣መድሀኒት ነው፣የጠፋን የሚመልስ እውነተኛ መድሀኒት ነው ወዘተ።

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 2 lety

    መምህር ፣ፕሮፊሰር፤ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 Před 2 lety

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን አባታችን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @melumino395
    @melumino395 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @Asna-pn2wd
    @Asna-pn2wd Před 2 lety

    Kaliwoti yasemale memeroch Egizabher ybarekachu 💒💒💒❤❤❤Ameen Ameen Ameen 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    መምህሬ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před 2 lety

    እግዚያብሔር ይመሥገን መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @teshomemulugeta6147
    @teshomemulugeta6147 Před 2 lety +29

    ክብርና ምስጋና ለወደቁ ወገኖቻችን መዳኛ የሚሆን ትምህርት የሚሰጡ አባቶችን ላፈራች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሰጠችን! በሀጢት ለወደቁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @user-od9ps1eb6w
      @user-od9ps1eb6w Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem

    እግዚአብሔርን ይመስገን ሰላም ነምኝ
    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @nihaltabor6854
    @nihaltabor6854 Před 2 lety

    እድሜዬ ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @solomonengida3788
    @solomonengida3788 Před 2 lety

    Memhir Kalehiwoten yasemalin💛💛💛💛

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Před 2 lety

    ኤግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @girmatadesse6716
    @girmatadesse6716 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልንኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zinashayalew7423
    @zinashayalew7423 Před 2 lety

    Amen Kalehiwot Yasemalen

  • @weldegebrialsenay2354
    @weldegebrialsenay2354 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር በቸር ያገናኘን

  • @tube8199
    @tube8199 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 Před 2 lety

    amen memhrachn kale hiwet yasemaln berketot yderbn beedme betaga yakoyln yesemanewu belbonachn yasadrbbn

  • @genetbiniyam6976
    @genetbiniyam6976 Před 2 lety

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @gezahegndegu5475
    @gezahegndegu5475 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @sntesnte1494
    @sntesnte1494 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @sisay3337
    @sisay3337 Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሠማል

  • @tootallyee
    @tootallyee Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አቤት መታደል! ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያድርግልህ።

  • @lamlamyoutube7721
    @lamlamyoutube7721 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይቅር ያሰማልን

  • @melkemelessemala7669
    @melkemelessemala7669 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cz9rv6lf6o
    @user-cz9rv6lf6o Před 2 lety

    መ/ር ቃለህዎት ያሠማልኝ።

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nigusbelay7046
    @nigusbelay7046 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን.
    እርስዎን የሰጠንን አምላክ እናመሠግነዋለን .
    በረከተዎ ይደርብን.
    አሜን ,አሜን, አሜን.

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mengistu5679
    @mengistu5679 Před 2 lety

    Ameen memihirachn....Egzihabiher Yakoyilin!!!

  • @sitaabahiru1024
    @sitaabahiru1024 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @berhanedebella8154
    @berhanedebella8154 Před 2 lety

    መምህር በእውነት እግዚሐብሔር አብዝቶ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እኛ ኦርቶዶክሶቾ ከፍትፍት የበሐጠ ትምህርት እንደምንማር ድንግል ሜርያም አትለዮት

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety

    Amen kalehiy woetn yasemalen

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን

  • @akliluakeman4201
    @akliluakeman4201 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን✝✝✝

  • @yofysilo4791
    @yofysilo4791 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥህ የአገልግሎት የዘመንህ ይባርክልህ ኹልግዜም የልቤን ነው የምታስተምረው

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልዮትን ያሰማልን መምህራቺን

  • @abrahamkibret6591
    @abrahamkibret6591 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 Před 2 lety +20

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን የጠፉትን ይመልስ እንደዚህ ዓይነቶች መልስና ትምህርት አስፈላጊ ናቸዉ ሰዎች እውነቱን አውቀው እንዲመለሱ የኛ ሃላፊነት ነው በውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የቤተክርስቲያን ሃዋርያ ኖት በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Před 2 lety

      አሜን

    • @alemasfaw1829
      @alemasfaw1829 Před 2 lety

      Ewnete belehale sami

    • @alemayehumalka284
      @alemayehumalka284 Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ኦርቶዶክስ እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @danielawlew7962
    @danielawlew7962 Před 2 lety

    Amen! Amen! Amen!

  • @nskids123
    @nskids123 Před 11 měsíci

    Fetari yabralh memhir

  • @bereketgebregzabiher3082
    @bereketgebregzabiher3082 Před 3 měsíci

    አሜን።

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před 2 lety

    አቤቱ ማስተዋልን ስጣቸው ጆሮ ያለው ይስማ መምህርዬ

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 Před 2 lety +1

    ጀግናዬዬዬዬዬ አኩሬዬዬዬዬዬ መምህረዬዬዬዬዬዬዬዬ ዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @titik1349
    @titik1349 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን።

  • @berhaneweldemedhin1810

    የተከበርከው ምህሬ ደሰየሚል ትምህርት አስተማርከን ደግሞ እያየንህ ስነማር በጣም ደሰ ይላል አምላክ ረጅም እድሜ ይሰጥለኝ።

  • @fikreabendalew3922
    @fikreabendalew3922 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @bedasagudina9588
    @bedasagudina9588 Před 2 lety

    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
    ⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።