በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋል የማቴዎስ ወንጌል 7፥1 || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋል የማቴዎስ ወንጌል 7፥1 || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 333

  • @kisha6166
    @kisha6166 Před rokem +10

    ቃሉን መስማት እንዲከብደን የሚያረገን በገብርኤል ሀይል ይውደቅ

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Před rokem +68

    ስንከታተል like, comment አንርሳ ወንድሞቸ እህቶቸ እባካችሁን !!!

  • @ethiomobilerepair
    @ethiomobilerepair Před rokem +54

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ❤🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +12

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫ የእግዚአብሔር ሰላምና ጤና በያላችሁበት ይብዛላችሁ እንኳንም ዛሬ ሀምሌ 1⃣9⃣ ተከብሮ ለምወለው ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ አባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልን👏👏❤💒1⃣9⃣🕯🕯🕯👐👐👐

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Před rokem +19

    እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ እየሉጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሰን ፣ አደረሳችሁ።
    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ።

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +5

    ሁላችንም በፈተና እንዲያፀናን በፀሎት እንበርታ አዎ አጥያተኛ ነኝ ግን አምላኬ ሐጥያትን እንጂ ሐጥያተኛን አይንቅም የሰማእታት በረከት የእመቤቴ ምልጃ የመላእክት ጥበቃቸው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነቱና ምህረቱ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KelemuaShewa
    @KelemuaShewa Před rokem +5

    አባታችን ቡራኬዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት ከነ ቤተሰቦት።

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡ እንክዋን ለእግዚአብሔር አገልጋይ ለሆነው ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ መታሰብያ አደረሶ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን መልአኩ በፈጣን እርዳታው ከአምላካችን ሰላምን ያብስረን ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን አሚነደው እሳት ያወጣው ገብረኤል እኛንም ከመጣብን ከፈተና እሳት ያውጣን አባቶቻችንን ይጠብቅልን መድኅን አለም ክርስቶስ

  • @zerifineshphilto-ve1yu
    @zerifineshphilto-ve1yu Před rokem +8

    በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት 🙏🙏🙏 አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤😌😌😌

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před rokem +4

    የረቀቀ ውስጣችንን የሚመረምር ትምህርት አግኝተናል አባታችን ቃለህት ያሳማልንበዕሎትህ አስበን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +6

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል
    በሰላምና በጤና አደረሳቹ ኦርቶዶክስዊያን
    አሜን 🤲🙏🤲🌷🌼🌹🌸🌷🌺💐

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem +6

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏💚💛❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Před rokem +4

    አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 አይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን የቅዱስ ገብርኤል በረከት እረዴት አይለዮት አባታችን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን ። ካስተማሩን አንዲት እኳን መሬት አትውደቅ በልቦናችን አድራ መልካም ሰው ታድርገን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል አደረሰን በምልጃው ሁላችንንም ከክፉ በገር ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ጠብቂኝ የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባአል አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!!
    አባታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን
    እናመሠግኖታለን።

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před rokem +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አኑርልን 🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንገግስቱ ያዉርስልን እንደ እኛ ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይሁን የኛ ክፋት እና በደል ከዚህም በላይ ያመጣል

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před rokem +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኴን ለኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን!!!! መምህር በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን!!!!

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Před rokem +1

    አሜን. አሜን. አሜን. እግዚአብሔር. ይመስገን. አባታችን. ምህራችን. ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤. ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem +2

    Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏💚💛❤

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያንናችን ሰላም ለሰው ሁሉ 😢

  • @sabalasabal
    @sabalasabal Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +3

    እንኳን ለታላቁ መላዐክ ለብስራት ነጋሪው ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ታላቁ መላዐክ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያብስረን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @mayaye1
    @mayaye1 Před rokem +2

    ልብ ይስጠን : መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před rokem +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕራችን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před rokem +4

    አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Před rokem +4

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሕዝቦችዋን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን።
    አሜን።

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ።

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን!!! አባታችን ኑሩልን!!!

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Před rokem +1

    አሜንን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰንንን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    ቸር ልዑል እግዚአብሔር✝️ በቸርነቱ በፍቅሩ ለማኖረን🙏 በትግስቱ በምሕረቱ ዓለም✝️ ይኖራል ከነኃጣታችን ✝️🙏ላፈቀረን ርህሩህ ፍቅር የዋህ ደግ ታላቅ ባለጸጋ ቸርነቱ💖 ወሰን የሌለው አምላክ ጌታ✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና🙏ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖እናታችን ከክፉ ሁሉ ትሸፍነን ትባርከን ትቅደም ከፊታችን ለደጅሽ አብቂን ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል ብላል ✝️ ቅዱሱ የእመቤቴ ቀን እንካን አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን 🙏 ውድ መምህራችን ቃለ 🙏✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን 🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ✝️🙏 አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን ወንድማችን አምላክ ይግፈፍልን በቃችሁ ይበለን❤🎉🙏🏽❤🙏🏽🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya Před rokem +2

    አቤቱ የኔስ ጸሎት ይችን ክፉ ዘመን አሳጥረው መልካሙን ቀን አሳየን ወደ ልቦናችንም መልስን ለሀገራችን ለቤትክርስቲያናችን ስላም ፍቅር ለህዝባችንም አንድነት ስጥልኝ በስው ላይም እንዳልፈርድ አቤቱ ለአንደቤቴን አንተ ግዛኝ ለቀጣዩ ትውልድም መልካም ምግባርን እንድናውርስ እርዳን አባት ሆይ ይቅር በለን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን ይጠብቅልንረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏✝️⛪️❤️

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወትያስ ማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +1

    ውይ !!!
    እሱ የፈጠረን አምላክ የልቦናችንን ጆሮ ይክፈትልን ይህን ትምህርት ለመስማትና በሥራ ላይ ለማዋል!!!
    እባታችንን ያቆይልን ክፉውን ሁሉ ይርቅላቸው::

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር አገራችን ሰላማን ያምጣልን ❤❤❤❤❤ድንቅ ቃል ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣እንቁ፣አባታችን፣እድሜ፣ጤናይስጥልን

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +3

    ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልኦል እግዚአብሔር ይመሥንገ ለዜችለት ያደረሠን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂

  • @isetemariamtebeje4057
    @isetemariamtebeje4057 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን የተዋዕዶ ዕንቁ

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ዕንቁ ፣

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +1

    እንኳን ለሊቀ
    መላእክት ቅዱስ ገብርኤልና ቂርቆስ ወኢየሉጣ ዓመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረስንአባታችን እርስዎን የመስለ አባት የስጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መ ምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před rokem +1

    መምህርእድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያሰማልንመምህር።በፀሎትአስቡኝአሜንአሜንአሜንው

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Před rokem +3

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እሴት ገብርኤል

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem +1

    አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን!ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ችን ቃል ህይወት የሰማልን የሰመነውን በልቦናችን የሰደረብንንን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይለክልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትችን ይጠበቅልንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርኮ, እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን, አምላካችን የሚበጀንን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን መምህራች እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
    በፆለታችሁ እስብኝ 😢እስካለ ማርያም

  • @kisha6166
    @kisha6166 Před rokem +2

    አሜን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +1

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před rokem +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @hamangebru8610
    @hamangebru8610 Před rokem +1

    መምህራችን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před rokem +2

    ቃለሂወት ያሠማልን❤ መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤ ተሥፋችን እግዚአብሔር ነው አይተወንም ፈጥሮ

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz Před rokem +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን ታላቅና ወቅታዊ ትምህርት ነው።

  • @kisha6166
    @kisha6166 Před rokem +2

    ልዑል ሆይ ይቅር በለኝ

  • @24Reem
    @24Reem Před rokem +3

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማርያም ብሎት በጸሎት ያስቡኝ አባ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před rokem +2

    እውነት ነው መምህር የእግዚአብሔር ትምህርት እየተራሳ ነው

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 Před rokem +1

    አባታችን፡ፀጋውን፡ያብዛሎት።
    እግዚአብሔር፡አሜን አሜን.አሜን........።🥰🥰🥰🙏።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    መምሆራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን ለንሰሐ ሞት ይብቃኝ🙋

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +1

    በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ ወለተ ሀና ብለዉ😭🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @burakkselam
    @burakkselam Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥል የአገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁንልን ።ድንቅ የአእምሮ ሞግብ አዘጋጀተው እንደሁል ጊዜው ስለመገቡን እናመሰግኖታለን አባታችን 🙏🏾💛🙏🏾💐💐

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +2


    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🌾💒😍

  • @abebualemu3518
    @abebualemu3518 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-so4xj5yr2y
    @user-so4xj5yr2y Před rokem +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን አባታችን

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-zr8kv4gd5g
    @user-zr8kv4gd5g Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምራችን❤❤❤

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před rokem +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማል አባታችን ጸጋውን ያብዛን 🤲🤲🤲

  • @sababocure7489
    @sababocure7489 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aynalemtadesse3101
    @aynalemtadesse3101 Před rokem +1

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን ምን እንደምባል ግራያጋባን ዘመን ነው

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @zuriashbonger3802
    @zuriashbonger3802 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልዎት
    በሰማነው ተምረን በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před rokem +1

    ውነት ነው መምሕር ዛሬ በዚሕ በወተሳሰበ ሕይወት ውስጥ የገባነው በወሬ ነው
    "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው" እንዲሉ
    ጌታ ይገስጽልን ይኸን መንፈስ ይገስጽልን 🙏

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Před rokem +1

    በጣም ነገርከን እንጂ መምህራችን በማይረባ አስተሳሰብ ተሳስረን ሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @sitragiragn2841
    @sitragiragn2841 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜንንንን

  • @yebarkotenat3029
    @yebarkotenat3029 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በፀሎት ያስቡኝ

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před rokem +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +1

    ቃል ህይወት የሰማልንንን መምህረችንንን❤❤❤❤

  • @lidiagebryewhanes6186
    @lidiagebryewhanes6186 Před rokem +4

    Qalehwet yasemalin Amen 🙏♥️🇪🇷🇪🇹

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +1

    አሜን አባታችን እንደቃልዎ ይሁንልን::

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +1

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን በእውነት በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩን❤🙇‍♀️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኛንም በቸርነቱ ይማረን ሁላችንንም ይታደገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹