💥 ሴራው ሲጋለጥ!!!መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ኦርቶዶክስን የማፍረስ ሴራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 54

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před 5 měsíci +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን እንድናስተውል እንድንነቃ የምታደርጉን መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 5 měsíci +1

    የኛ ትሁት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ... ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦ ያድልልን አሜን ፫ እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አደራ 😢😢

    • @konjitmersha2226
      @konjitmersha2226 Před 5 měsíci

      በእውነት መ/ር ለዚህ ዘመን ያስነሳህ ሰባኪ ነህ ቃለ ሕይወት ያሰማህ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! መምህር ኢዮብ ሲያስተምር ድንቅ መምህር ነው ነገር ግን አንዳንዴ በመካከል ድምፁን የሚያስጮኸው ነገር ስለሚረብሸኝ አላዳምጠውም ነበር። በአብዛኛው የማዳምጠው የአባ ገ/ኪዳንና የዲያቆን ሄኖክን ነው። በዚህ ትምህርቱ ላይ ግን ያ በጣም እጅግ በጣም የሚጮኸውን ጩኸት ስለሌለ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት። እግዚአብሔር ከዚህ ዘመን ፈተና ያስመልጠን ዘንድ መልካም ትምህርትን አስተምረኸናል። እኛም በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 5 měsíci

    ለመምህራችን ለእዮብ ይመኑ ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውንም ያራዝምልን!!! እየሆነብን ያለውን ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር እንዲያስብ !!! እኛም ደግሞ በነገሮች ሁሉ አስተውለን እንድንራመድ በቅድስቲቱ ሐገራችንና በቅድስት ቤተክርስትያናችን ላይ አውሬው በምን መልኩ እየመጣ እንደሆን ሚስጥሩን አበስጥረው አስረድተውናል! አንዴ አውሬው ሐይማኖት ከውስጥና ከውጭ እንድምታዩት ጠባቦችን በማስነሳት በዚህ አልሳካ ሲለው በዘረኝነት ! ወንድም ወንድሙን እንገደለው በጎሳ እሳቤ አንተ ጻውሎስ ነህ እኔ የኬፋ ነኝ እንዳለ ታላቁ መጽሐፍ በመጻሐፍ ቅዱስ በጎውን እንዳናስብ ለጠላቶቻችን በአለም ሐሳብ ምክኒያት ለጠላቶቻችን የምንመችበት ጊዜ ፈጥረንላቸዋል !!! ትናት የቀደሙት አባቶቻችን በእግዚአብሔር እረዳትነት አርቀው አጥረው ያኖሮትን ሐገር ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጽያን! በኛ ጊዚ ግን ማን እንደሰለጠንብን ? ማን እየነዳን እነደ ሆነ እንደ መስኖ ውሃ መለየት ተስኖናል ? ( የድንጋዩን ልቦና አውጥቼ የስጋ ልቦና እሰጥአቹሐለው !!!) እንዳለ ቃለ ወንጌል ሁላችንም ከልዩ ልዩ አሳብና ውጥንቅጥ መንገድ ተመልስን ከተዘጋጀልን ወጥመድ ወጥተን በምንወዳት ሐይማኖታችን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ጸንተን ልዩ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን እስከመጨረሻው የሒይወት ህቅታ ለመፈጸም ልዑለ ባሐሪ ያፈጽምን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r Před 5 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 5 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před 5 měsíci +2

    Egziabher yidresilen! Menfesawinetu bewistachin kegeba Dil enadegalen! Betselot! Be egziota!!!❤❤❤❤❤❤

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay7977 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln bedme betena Eghzabiher amlak ytebkut Towahdo haymanotashin hzbuwan Eghzabiher ketlat ytebken ❤❤❤

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን መምህር ። ያቀረብካቸውን ማጠቃሻዎችም ሆነ ሌሎች ማጣቀሻዎችን መመርመር ፣ የረቀቀ ስልታቸውን በመመረምር ማወቅ እንዲሁም በማሳወቅ የሃይማኖት ሊቃውንት ፣ የሃይማኖት ተቋማት ፣ የባህልና የታሪክ እንዲሁም የሀገር በቀል እውቀት እና ፍልስፍና፣የማህበራዊ የትምህርት ሙህራን፣ የባህል፣የማህበራዊ ተቋማት ፣ እያንዳንዱ ሰው እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት ያስፈልጋል ።

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ❤❤❤

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 Před 5 měsíci +2

    ሰይጣን ቢንጫጫ አያሸንፍም ወደ ጥልቁየወረወረው ቅዱስ ሚካኤል ድባቅ ይመታዋል አፍራሾችምብንብለው ይጠፋሉ!!!!!!

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 5 měsíci

    አሚን አሚን አሚን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @semretkebede320
    @semretkebede320 Před 5 měsíci

    መምህር ቃለህይውት ያስማልንእድሜ ክጤናይስጥልን

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ከልጅነት ክብር አያጉለን ❤

  • @user-ox8fp3lk7z
    @user-ox8fp3lk7z Před 4 měsíci

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele Před 5 měsíci

    የተለየ ትምህርትና የንቃት መንገድን ነው የምታሳየን እናመሰግናለን

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před 5 měsíci

    Kalhiwot yasemalen memeherachin amen amen amen ❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 5 měsíci

    ቃለሂውት ያሰማልን መምህረ ወጣቱ ደስ ሲሉ ፀጥ ብለው ያዳምጣሉ

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤🙏

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 5 měsíci

    አንዳንዶቻችን የምንሰጠው ሃሳብ መሬት ላይ ያለውን እስከመካድ ሆኗል ። መምህራኖቻችንን ይጠብቅልን ። ልቦናችንን በፍቅሩ አሽንፎ በቤቱ ያፅናን። ከፈተናዎችም ጠብቆ ሰልፉም የዕርሱ ይሁን።

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 Před 5 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-je7nl3ke5c
    @user-je7nl3ke5c Před 5 měsíci

    Amen.amen.amen.kalaywate.yasamalen

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Tamasgan
    @Tamasgan Před 4 měsíci

    እገግዚአብሐሄርይጠብቅህ

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před 5 měsíci

    ጌታሆይ እባክህ አትተወን መቸም እንደማተወን ቃል አለህ አምናለሁ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 4 měsíci

    ከሰው የሆነ የአጋንንት ትምህርት ይፈርሳል መሰረቱ ክርስቶስ የሆነ መቼም አይፈርስም ። 1ቆሮኔቶስ 3:11

  • @user-op8ok9eb2j
    @user-op8ok9eb2j Před 5 měsíci

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Před 5 měsíci

    Ameen ameen ameen God bless you and your family❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Před 5 měsíci

    Amen 🙏, Egziabehare yibarkh wendme.

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv Před 5 měsíci

    Amen Amen
    Amen Amen
    Amen Amen🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲

  • @tsigewolde5211
    @tsigewolde5211 Před 5 měsíci

    Kale Hiwot’s yasemalin endezih Yalu memihernin yabzalen.

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 5 měsíci

    አሚን

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 5 měsíci

    Egezeabhaer neku mamehernochachene yetabekelen😢😢❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 5 měsíci

    Ethiopia above all under God.Ethiopia menfesiw lealina kehulum belaye keamelaki betachi ❤Menfesawi lealina lememtate new yechelma lejochi alama ❤❤geni yewedekalu ❤

  • @user-ci6up8il7r
    @user-ci6up8il7r Před 5 měsíci

    kalehiwet yesimalen wendimachin

  • @user-mv8xt2se1c
    @user-mv8xt2se1c Před 5 měsíci

    Kalhiwot yasmaln

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ያቆይልን በቸርነቱ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 5 měsíci

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሱማልን

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před 5 měsíci

    Orthodoxen memihiranochachin bizuwocahin bedenb endinawkat eyaderrgun new! Orthodoxen menor yegna fanta new! Egziabher Le memihirachin edmena Tena yestelen!!!

  • @user-zl7uf3mw1s
    @user-zl7uf3mw1s Před 5 měsíci

    Who is Antichrist? it is one who does not preach Jesus Christ why orthodox reject’s, ignore and persecute Jesus Christ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 4 měsíci

    ክርስቶስን አትስቀክና ሃሜትና ተረት ስታወራ መንደረኛ ሆነህ ትቀራለህ ።

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Před 5 měsíci

    ወጉን ተው እና ወንጌል ስበክ አልገባህም ገና

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 5 měsíci

      ካልተመለከታችሁ መዉጣት መልካም ነዉ ። እኛ ያልገባንን ነገር እንዴት አልገባህም ይባላል? ለነገሩ ከዝንብ ማር አይጠበቅም ። ጠጋ ብለህ ወንጌልን ተማር እንደወተት ሊግትህም ይችላል ኦኬ ፤ ......