መድረኩ በእንባ ተሞላ.......ነበርን ነበርን ...በእንባ የሚያደምጡት የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች...Elias Shitahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 175

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 Před rokem +56

    የኛ ልጆችግን የት ናችሁ ለምድነው የእምነታችሁን ቻናል የማታበራታቱት😢😢😢😢

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před 10 měsíci +10

    "በቤተመቅደስህ ያሳደከኝ"የኔ ህይወት የኔ ታሪክ ነው ግጥሙም የሚገልፀው እኔኑ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭እባካችሁ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rt4ed7iw5r
    @user-rt4ed7iw5r Před rokem +31

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፍጹም መንግሥተ ሠማይትን ያውርሥልን ከሀጢያት በሥተቀር የልቦናህን መሻት ይደረግልህ ወንድማችን

  • @tewabechkebede
    @tewabechkebede Před 26 dny

    የሕይወት ቃል ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልኝ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልኝ አሜን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před rokem +13

    ተነጣጥሎ ያለው የቅዱሳን ፀጋ ማርያም ጋር እረጋ!!!
    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!!

  • @user-rj2pz3ye9t
    @user-rj2pz3ye9t Před rokem +29

    ለአፍታም እንኳ ከጎኑ አይለይኽ፤ በመንግሥቱም ያስብኽ.... እንዳንተ ኹላችንንም ከእቅፉ አይለየን😢 ኹለተኛዬ ነው ስሰማው ግን አኹንም😢

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem +11

    እወድህ ነበረ እዘምር ነበረ... 😭አስጨክነኝ በሀጥያት 😭ቃለህይወት ያሰማልን ልብ የሚሰብር ዉስጥ የሚነዝር ግጥም 😍😍👏👏

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +7

    ኤልያስ ሽታኹን ወንድም አለሜ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አባቴ❤🙇🙏

  • @user-le1fj2ub8y
    @user-le1fj2ub8y Před 2 měsíci +1

    መግስተሰማያትን ያውርስልን ወድማችን ማርያም ትርዳህ

  • @newtube5167
    @newtube5167 Před 2 měsíci +1

    በእውነት ትለያለህ የሚሰማ የለም እንጅ ❤❤❤❤

  • @EdenSiwosn
    @EdenSiwosn Před 6 dny

    ቃሎት ያሰማልን

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gn6yi7vx9i
    @user-gn6yi7vx9i Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @romange5198
    @romange5198 Před 7 měsíci

    ወንድሜ ምን ልበልህ እኔኑ ጻፍከኝ የኔ በግጥምህ ስእል ሳልነኝ በነግርህ እንካን እሽ እራሴን በአንተ ግጥም ውስጥ አየሁት በጸጸት ዛሪ ባንክ ግጥም አነባሁ አመስግንሃለሁ ተባረክ ።

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 10 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልን የኛዎቹ ብገይም የተዋህዶን ሃቅ ቦታዋን ማግኘት አለባት ተዋህዶዎች ተነሡ እንነሣ ከመኚታቺን

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před rokem +3

    በቸሪቱ እማምላአክ እንደው ምን ቃል ልጻፉ! ቸሩ መድኃኒዓለም በቤቱ ያጽናህ😢😢

  • @hibestwolde4188
    @hibestwolde4188 Před 10 měsíci +3

    ቃለህይወት:ያሰማህ:ኡፈይ:ልቤን:ራስ:አደረካው:እመቤቴ:ማርያም:ትጠብቅህ::🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ይሠማልን።።።ግጥሞች ሁሉ ከልብ ይገባሉ።።

  • @kasay67
    @kasay67 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት የሰማልን።

  • @user-di6ig9qn4p
    @user-di6ig9qn4p Před 2 měsíci

    የኔ ወድ ቃል አጣሁለህ የድንግል ማሪያም በረከት ይትረፍረፍልህ አሜን ተባረክ።

  • @mihretabrham
    @mihretabrham Před 10 měsíci +2

    ልጄፀጋ ውን ያብዛልሕጽናቱን ይስጥሕ እመቤቴ በዘመንሕ ሁሉ ትደግፍሕ

  • @meronabebe1132
    @meronabebe1132 Před 2 měsíci

    ቀን በቀን ስሰማው እራሴን የሚያስመለክተኝ ግጥም! ተባረክ!

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 9 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልኽ በቤቱ ያጽናኽ
    እኛንም ነበርን ከማለት ይጠብቀን ከእመቤታችን እቅፍ ከተዋህዶ በረት አያውጣን😢🤲

  • @hibestwolde4188
    @hibestwolde4188 Před 10 měsíci +1

    ልብ:የሚነካ:የሁሉን:ልብ:የሚያንኳኳ:ተባረክ:ብሩክ:ወንድሜ::🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r Před 2 měsíci

    😢👏💔ታስታውሰኝ አለህ😢👏 አስቀድስ ነበር😢👏 እታዘዝ💔😢👏 ነበር😢😢 ነበር 😢💔👏ነበር😭💔👏 እፈራህ ነበር👏🙇‍♀️😢

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 3 měsíci

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️አባታችን + ቃለ ሂወትን + ያስማልን + አሜን 🙏⛪️🤲🛐🛐🛐🤲⛪️🙏

  • @tesfayefitora7150
    @tesfayefitora7150 Před 5 měsíci

    የአባቶቻችንን ሀይማኖትና ርስት ጠብቀን እናስቀጥል፣ክብር ለቤተክርስትያናችን፣አሜን❤

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r Před 2 měsíci

    ⛪️❤አሜን ⛪️❤አሜን ⛪️❤አሜን⛪️❤
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shitayemengiste3180
    @shitayemengiste3180 Před 9 měsíci

    ቃለሒወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před rokem +3

    አስጨክነኝ በአለም 😥 በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሕ

  • @eseyteka823
    @eseyteka823 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወየዉ ትንቂኝ ይሆን የክፋት አታርጊብኝ አወ እመቤቴ ወደቤትሽ መልሽን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před rokem +1

    እህህህህህ በጣም ነው የምወድህ የኔ አደበተ ጣፍጭ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před rokem +2

    በእዉነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 Před rokem +1

    ወይ መታደል፣ ወይ መሰጠት፣ ከእግዚያብሔር ካለተሰጠ እንዲህ አይነት ፀጋ ከየት ይገኛል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አብዝቶ ይባርክህ፣ ያፅናህ፣ ፍፃሜህን ያሳምርልህ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nm4yb5gu4j
    @user-nm4yb5gu4j Před 9 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን የኔ ጀግና❤

  • @beyenemesfin7030
    @beyenemesfin7030 Před 2 měsíci

    Amen amen amen

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x Před 3 měsíci

    መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናህ እመ አምላክ ትጠብቀን

  • @user-tf4zr9fc6q
    @user-tf4zr9fc6q Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ጥበብና ሞገስ እግዚአብሔር ይጨምርልህ 🕊🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌺🌺🌺

  • @romange5198
    @romange5198 Před 7 měsíci

    ወንድሜ ተባረክ ይህ የተስጠህ የምስጋና ጸጋ ላንተ ብቻ ነው ተባረክልን ተቀደስልን ።

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 8 měsíci

    አምላኬ እኔም እርዳኝ ወንድሜ ተባረክ ሰውነቴ ነዘረኝ ሃጥያተኛዋ ልጅህ ገታየ ማርያም አትተውኝ😢

  • @Rosiana21272
    @Rosiana21272 Před 2 měsíci

    Tebarwk tebarkehal beka geta fitsmehen yasamerw.❤❤❤❤❤

  • @kefelgefirda-il4fj
    @kefelgefirda-il4fj Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል ኤልያስ ሽታሁን በጣም ነው ማደንቀው

  • @user-ez5gs3oo2u
    @user-ez5gs3oo2u Před 3 měsíci

    ወንድም እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ያድልህ ቃላት የለይም በጣም በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነህ

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem +3

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዕን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 Před 20 dny

    Ame Ame Ame ❤ 💒 💒 ♥ 💖 😍

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Před 5 měsíci

    Indante imnet yalew sew aydekmem tesfa aykortim befetariw asdenegetkegn mechem timhrer indyhon new injy ante befetarih tesfa atkortem. Alem fetena mehonun tawekaleh yalfal.❤❤❤

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Před 5 měsíci

    Enamsginalin🙏♥yegezabihar mecherit kehulahinim gari yehon 🙏

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Před 3 měsíci

    በቤቱ ያፅናህ ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ማርያም እናቴ አበርችኝ🤲😥😥😥

  • @betiymulugeta4377
    @betiymulugeta4377 Před 10 měsíci

    መታደል ነው

  • @gentchane328
    @gentchane328 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ
    በጣምእወደሀለሁ ግጥምችን እወዳቸዋለሁ ተባረክ በተለይ ስለማርያም አለቅሳለሁ የዉነት

  • @elshadayaschalew5203
    @elshadayaschalew5203 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @selamawittigabu8076
    @selamawittigabu8076 Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-se2ls9vm5u
    @user-se2ls9vm5u Před 3 měsíci

    እሲኪ ታምር ያድርግ ይሉታል በዓለም
    በታናሽ መገረፍ ተዓምር አይደለም ዋው

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወጣቶቹን በተለይ በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር አምላክ ✝️🤲❤❤

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 Před 10 měsíci

    Kal hiwot yasemalen tegawun yabezalehe egzaber yestelegn

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛል አምላክ ቅዱሳን ወንድማችን

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 9 měsíci +1

    ነበረ ነበረ ነበረ 😢😢😢😢😢

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +1

    በማርያም እደት አይነት ቃላት ልጻፍ 😢

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 Před rokem

    ሥን መላክ ያወጣዋል እውነትም ኤልያሥ ዘመንሕ ይባረክ የማትጠገብ ጣፋጭ ፀጋሕን ያብዛው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💚❤❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 Před 8 měsíci

    Ewedik nebere, Ezemir nebere,nebere nebere! Amlake wede betik, wede ekifik melisegne!

  • @hani-ye-tare
    @hani-ye-tare Před 5 měsíci

    Kal hiwet yasmalen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusadam8607
    @eyerusadam8607 Před 7 měsíci

    Medanialem zemnehen yabzaleh❤❤❤

  • @cjhhi6608
    @cjhhi6608 Před 3 měsíci

    Kalahiywote.yasmalin yna.wude wondeme😢❤😢

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t Před rokem +1

    ተሰምቶ ማይጠገብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @meklitdeju3464
    @meklitdeju3464 Před 10 měsíci

    May God bless you more 🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ወዮ ትርቂኝ ይሆን በስራዬ 😢እመ ብረሀን አዛኝትዋ

  • @user-rm1yo7pu1d
    @user-rm1yo7pu1d Před 10 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ወንድማችን !!, ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ክብሪልኝ 🙏♥️♥️♥️

  • @genettadesse9243
    @genettadesse9243 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያማህ ነፍን የሚያረሰርሰ ግጥም እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን❤❤❤❤

  • @hiwotYereda
    @hiwotYereda Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህክ

  • @user-vw5uq2ee6j
    @user-vw5uq2ee6j Před 3 měsíci

    ቃለ ህወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Před 8 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን አንድበተ ርእቱ መቤቴ ትጠብቅህ እንድህ ነው የመብዙሀን ፍቅሩ የገባው😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 10 měsíci

    ፀጋዉን ያብዛለህ ወድማችን😘😘

  • @gize6725
    @gize6725 Před 11 měsíci

    ቸሩ መድኃኒዓለም በቤቱ ያጽናህ!!!

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před rokem

    ቃለህዪወት ዪስማልን ወንደማቺን

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 Před 10 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህ ነው የእግዚአብሔርን ፀጋ የታደለው

  • @user-ds9wz5kr4t
    @user-ds9wz5kr4t Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤⛪️🙏

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před rokem +1

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ😊

  • @user-bm7lw3is9x
    @user-bm7lw3is9x Před 7 měsíci

    Alaye abzto segawn ystln❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CheruGebu
    @CheruGebu Před rokem

    ፀጋሕንያብዛልሕ።

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 Před rokem

    ውሥጥን የሚያረሠርሥ እጅግ ግሩም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሕ አብዝቶ ይባርክሕ አትጠገብም ይሕ በእውት መሠጠት ነው ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 9 měsíci +1

    Thanks!❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitteshome2219
    @bezawitteshome2219 Před rokem

    ቃልም የለኝም ❤️❤️❤️❤️

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před rokem

    ቃል ጠፋብኝ እኮ ምን ልበል ንገሩኝ በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህ ያሳምረው

  • @user-wb5di3nb7j
    @user-wb5di3nb7j Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @kidistume6916
    @kidistume6916 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Před 10 měsíci

    ነበረ ነበረ 😥😥😥

  • @Ayh-hy2rd
    @Ayh-hy2rd Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-nq1eq6cx5b
    @user-nq1eq6cx5b Před 6 měsíci

    ማሪያም ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @ethioadistube4704
    @ethioadistube4704 Před rokem

    betam desyilal kalehiwot yasemalin

  • @user-nx1fy3mh5t
    @user-nx1fy3mh5t Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም

  • @tadelechtsegaw4633
    @tadelechtsegaw4633 Před 10 měsíci

    Kale hiwot yasemaln!!

  • @asratwubishet7623
    @asratwubishet7623 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት የአሰማልን ወንድማቺን