የአውሮፓ እርኩስ መንፈስ የሚወጣው በኢትዮጵያ ባንድራ ነው /ርእስ የለውም ልዩ ጨዋታ ከገጣሚ ኤሊያስ ሽታኹን ጋር/
Vložit
- čas přidán 30. 07. 2021
- Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice - Zábava
እንዲህ ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ ሰዎችን ስታቀርቡ ደስ ብሎን እንከታተላችኋለን። እናመሰግናለን።
betam betam temchtognal ye ethiopia tesfa be endezi aynet sewoch new mitayegn
በዘመናችን የሚገርሙ ወጣቶች እየተነሱ ነው ኢትዮጵያይይ ማህፀነ ለምለም🙏🙏🙏 በእውቀቱ የቀደመ ቢሆንም ተስፍሽ (ፍራሽ አዳሽ); ኤልያስ ;በላይ በቀለ ወያ;;,,,,,
በጣም ጎበዝ እመብርሀንን ያወደሠ መቸም ከፍታ ላይ ነው ጸጋው ይብዛልህ ወድም!!!
እንደማመር🙏
@@talentworldwide9767 ok
አቤት ንግግር አቤት አንደበተ ለዛ ቢሰማ የማይጠገብ የማይሰለች እናቴ እመብርሃን ጥበብን ትጨምርልህ 💚💛❤
በእውነት ንግግሩ እራሱ ይጣፍጣል ከእውቀት ጋር ሁሉን ተክኖታል ይሳካልህ ይሁንልህ ብለናል ኤሌያስ
ስለ ኢትዮጵያ የተናገርከው ሁሉ በጣም ግሩም ነው!!! "አለም የሚድንባት ኢትዮዽያ መርከብ ናት" 💚💛❤️
በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው ብዙ አስተማሪ ውይይት ነው እንደዚህ ያሉ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች አቅርቡ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን ትንሳኤዎን ያሳየን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
እግዚአብሔር እንደ ኤልያስ ያሉ ወጣቶችን እያብዛልን በርታ
የኔ ልጅ ስለኢትዮጵያ እንዲህ ባለተስፋ ወጣት ሳይ አይኖቼ እንባዬን ማቆም አልችልም፡፡ እናም አንተንም ሳዳምጥ እንዲህ ነው የሆንኩት፡፡
አቤት መታደል !!አገላለፅህ ፍፁም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ::
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ
በስመአብ ደስ የሚል ልጅ ነው ጌታን😍♥️ የግጥም ምሽትህንማ ሀገሬ በሠላም ልግባ እንጂ እታደማለሁ🙌
ሰላም ለሁላችን ይሁን። ebs ይህን ድንቅ ጥበበኛ ወንድማችን ኤልያስ ሽታኹንን ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ። በየሳምንቱ እየጋበዛችሁት ብዙ ቁምነገር ቢያካፍለን በጣም ደስተኛ ነኝ።
ወንድሜ ኤልያስ ብርቅና ድንቅ ዕንቁ የኢትዮጵያ ሐብት አንተን ማድነቂያ ቃል አጣሁ! ስለሰጠኸን መልካም ዕውቀት ሁሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ደግመህ ደግመህ ናልን። ያንተ አይነት ጠበብተኞች የአገርንፍቅር፣ዕውቀትን፣ጥበብን የሚሰብኩልን ያስፈልጉናል።
አመሰግናለሁ። ኑርልን ወንድምአለም። አድናቂህ ነኝ። ከብዙ ፍቅር ጋር።
ሃሳብህን በጣም ይመቻል
በተለይ ምክንያትህ እና እውነትህ !!
ስለ ኢትዮጵያ ያለህ ትልቅ ተስፋ ደስ ይላል።
💚💛❤️👑
ዮኒ ልዮ ሰው ነህ በጣም ትገርማለህ ፡ ሁሉንም ታደንቃለህ፡ ትወዳለህ፡ ከሁሉም ጋር ታዝናለህ ታለቅሳለህ፡ ከሁሉም ጋር ትደሰታለህ ትስቃለህ፡ ትልቁንም ትንሹንም ታተልቃለህ ታከብራለ፡ እግዚአቢሄር ይባርክ ፡ እድሚና ጠናውን ይስጥህ።
Hi Semone endet neh alawekhum bntewawek des ylegn neber......thank you
Amlak yakeberelegn. Plz keep in touch.
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅነህ🎉
ኤልያስ ወግ አዋቂ የጥብ ሰው ነህ። ቡና እየካደሙ ቅዳሜን ካንተ ጋር ነበር እያወጉ መዋል።
Yoni u r z best
exactly
ቡናውን መቸስ እስከሶስተኛው አላቆመውም አስርጊዜ ነው ማፈለው😂ምጥጥ አድርጌነጭ እስኪሆን ገናነው እያልኩ ቁጭየማደርገው😂
ምግብ የሆነ ንግግር ቀኑ ሙሉ ብትሰማ አትሰለችም።እናመሰግናለን🙏💕
እመብርሃን ትጠብቅህ ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ በሰደት አለም ላይ ነኝ አገሬ በሰላም አይመልሰኝ እና ለማንበብ ያብቃኝ። እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአገሬ ወጣቶች አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርላችሁ እናንተን ሳይ ውስጤ ትደሰታለች
እንደማመር🙏
He is a very wise young man. I really like zy way he talk.
ዋውወው ነው
😘😘😘😘
እንደናንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛ
☝️☝️☝️☝️
በጣም ገራሚ ዝግጅት ነበር ኢቢሴ ቲቪ በጣም አመስግናለሁ ገጣሚው ግን ገጣሚ ብቻ ሳይሆን መምህር ነው ልክ እንደ አስተማሪዬ ንግግሮቹ ሁሉ ትምህረት ሆነው ውስጤ ሰርስሮ ገብተዋል!︎!! ❤❤❤ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ ኤሊያስ ።
ውይ በፈጣሪ በጣም ነው የወደድኩህ!!! ትክክለኛ የጥበብ ሰው ነህ ንግግርህ ምን ያህል እንደበሰልክ ያሳያል ፈጣሪ ይባርክህ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ትንፋሽህ ሳይቀር ነው እየሰማሁት ያለሁት ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም እየደገምኩት ነው ፡፡ኢቢኤስ እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ጥበበኛ ሰው ስለጋበዛችሁልን
This kind of person I would like my Amharic language Professor to be!
ሁሉ ነገሩ ከእምነቱጋ ከፈጣሪ ጋ ያአለው ትስስር በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
ዋው ምርጥ ሰው
የት ነበርክ አንተ የሰው ልክ ዘመንክ ይባረክ!
What a wonderful person you invited today!!!? Pls extend my heartfelt gratitude!!!
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የኢተዮጺያ ባነድራ ብዙ ታሪክ ያለው ነው
እውነት ያናግርህ በባንድራው ላይ የተለጠፈው
መነሳት አለበት የኢትዮጺያ ህዝብ ሆይ ድምፅህን
ከፍ አድርገህ አሰማ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
እንደማመር🙏
ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ ሰዉ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ገጣሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኤልያስ ምርጥ ንግግር የማይጠገብ አንደበት በርታ!! አዎ ልክ ነህ ኢትዮጵያ መርከብ ናት እንዳልከውም ምን የአውሮፓ ብቻ የአሜሪካን ስይጣንም የሚወጣው በኢትዮጵያ ባንዲራ ቀለም ነው ተባረክ ወገኔ🙏🏾❤️🇪🇹
ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና እድሜ እንዲሁም የማሰብና የማስተዋል ልቦና ይስጠን ለሁሉም እመኛለሁ እሜን
The great RUMI.
I can imagine it is a great book for readers.
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል የእውነት በምትናገራቸው ቃላቶች አስተማሪነታቸው ውበታቸው ጣፋጭነታቸው አንተነትህን ያሳያል ኤልያስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
❤❤❤❤
I wanted this discussion to go on and on. Just engaging, love his philosophical outlook and mood of expression about life in general, our country and humanity. He is our Socrate.
ዋውውው በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር አንደበትክን ይባርከው ንግግርህ ከማርም ይጣፍጣል አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ፍቅሯን ያብዛልን ሰላም ናፍቆናል እና በርታልን ኤልያስ ወንድማችን❤❤❤❤እናትህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
ኢቢኤሶች የምትጠይቁትን በደብ ታውቃላቹ ምርጥ ምርጥ ሰዎችን እኮ ነው የምታቀርቡልን እንወዳቹአለን ብጣም በጣም
ስለእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የዘመናችን ኤልያስ ነህ እውቀት እና ጥበብ ን ሁሉ ይጨምርልህ ድንቅ ስው ነህ የሁሉንም ይበረብራል ብዬ አምናለሁ በርታ በርታ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ይስጠህ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን
Waw !!! he is a great man. No word to express Elias Shitahu (ኤሊያስ ሽታኹ).
ትክክል። ትልቅ ጨዋነት!! የወደዱኝንም የጠሉንኝም እወዳለሁ አመሰግናለሁ።
እንደማመር🙏
To be honest i can't stop listening your conversation like a a favorite music, very brilliant, orator, deep-rooted knowledge expression may God bless you!!!!
ታድለን፣እንደዚህ፣አይነት፣ብርሊያንት፣አስተሳሰብ፣ያላቸው፣ወጣት፣ሁሉንም፣ያለው፣ቅዱስ፣አነጋገር፣ተሰጥኦ፣ያላቸው፣ልጆች፣ስላሉን፣፣እናመሰግናሀለን፣ተባረክ፣🙏🙏🙏
ምርጥ ገበታ አይደል እንዴ ንግግሩ አረ ኤሎ ኑርልን ።ዩኒየ እኮ አንተም ትህትነህ ♥
The most artistic person. Your knowledge is limitless. Great man.
እንዴት ያለ ወጣት ነው?
አሰደመመኝ!! መፅሐፉን ባገኘው በወደድኩ...
የሚገርም እንግዳ ነው ያቀረባችሁት።
እናመሰግናለን ኢቤኤስ።
ለዚህ ታላቅ እና አስተውይ ሰው ታላቅ ክብር አለኝ💚💛❤
The way you said things unbelievable! Very remarkable 👏 👌
ዋው በሳል ጥልቅ ነው ሀሳብህ ወጀብ ለመታው ፊስቡክ ጠምዶ ለሚያርስ ትውልድ ማንበብ ለመመረቅ ሳይሆን አስተሳስብን ለመለወጥም እደሆን ካንተ ቢማሩ መልካም ነው።
ኤላ ንግግሩ ልክ ልስልስ ያለ ጣፋጭ ሙዚቃ ዓይነት ነው። ከቡርሃን ቀጥሎ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ገራሚ ፍልስፍና የኤልያስ ነው።
በጣም የሚያምር ገጣሚ ጠጣር ቃላቶች በውብ አገላለፅ ነው የፃፍክልን ኤልያስ እናመሰግናለን
መፅሐፍህን ገዝቸ እስካነበው ቸኩያለሁ ግጥም እወዳልፕሁ💚💛❤🇨🇬🙏🙏🙏
የሚገርም ልጅ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀትን ይጨምርልህ ❤
Salute bro!!!bring this guy forward!!!የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሀሳብያን ነው።
I admire Elias's way of looking at the world and himself. He has a wonderful sense and the best way of expressing his thought through his poems. This show has inspired me to read his works.
ኤሊያስ የእራትኪሎ የስፈሬ ልጅ እራት ኪሎ ሳይበትኑን በፊት ፍቅሩ እብሮ መብላቱ ሁሉም ነገር ሲያስታውሱት 😭!!!! እንዴት የሚጣፍጥ እንደበት ነው !! እብዝቶ ይባርክህ ኢትዮጵያዊነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው 🙏🏾💚💛❤️
ልዩ ነህ ሁሌም አትሰለችም ኤሊ ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልህ
Wow! You made my night Elias. Thank you EBS as always. Bring us more of these.
ገጣሚ ኤልያስ ለአገርህ ለሰንደቃላማህ ያለህ ክብርና ፍቅር ጥልቅ ነው ። በተረፈ የተመኘኸውን የቅድስት ኢትዮጵያን ትንሳኤ መድኃኔዓለም እንዳሳይህ አመኛለሁ ።
እንደአንተ ባልችልም
መትረይስ ደቅነው ድሽቃ እየተኮሱ
የድሀውን እንባ ደም እያፈሰሱ
ከሀድ ባንዳዎች ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ
አርቀው ሊቀብሯት ጉድጓዷን ሲምሱ
ፋኖ አቀመሳቸው ሲተረማመሱ ።
ግራኝ መሀመድን ያበላችው አፈር
ጣሊያንን ወግራ የኖረች በክብር
የጻድቃን ከተማ የቅዱሳን መንደር
ስለሚጠብቃት ሀያሉ እግዚአብሔር
ኢትዮጵያ አትፈርስም የእመብርሃን አገር ።
የምር በጣም ገራሚ ገራሚ ንግግር ተናግረሃል አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ሰው ነህ ወላሂ እናትህን የገለፅክበት መልክ እራሱ ይለያል
አንዳንዴ መልካም እና አስተዋይ ወጣቶችንና ህፃናትን ሳይ እውነትም ሀገሬ ተስፍ አላት እላለሁ ኤልያስ ድንግል ትጠብቅህ ጥበብንም ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ
አቦ ይመችህ በጣም ነው ያስደሰትከኝ
ግጥምህ ፣ ንግግርህ ባጠቃላይ እይታይ
በጣም ነው የሚገርመው። ሰላምህ ይብዛ
Wow, very out standing poem. And the guy is full of wisdom
ኢትዮጵያ መርከብ ናት ድንቅ ነው
በጣም ጎበዝ ከዚህ በላይ እግዚሀብሄር በእውቀት ላይ እውቀት ደራርቦ ይሥጥክ ዘመንክ ይባረክ ያንተን አይነት ጣሪ ያብዛልን🙏💚💛💖
እናመሰግናለን እደዚህ ያሉ ሰዎች ያብዛልን
Oh my God am so speachless. What an amaizing wise man!! I like to hear you all day long.🤝👏👏👏
በጣም ምገርም ሰው ዘመንህ ይባረክ እግዝአብሔር እድሜህን ያርዝመው
Elias i really appreciate u. I really like ur perspective that u have for women and all ur understanding plus expressions.
I can’t get enough from this guy
It would be fabulous have all day with with this guy and coffee 🙏🏼
Amazing guy! Thank you @EBS!
By the way: please write about the guest in description! Not all viewers know the guest in house!
እናመሰግናለን ስለመልካም ነገሮችክ ከግጥምክ ልክነት ድምፅህ ውበቱ ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ❤👌
Elias ✅A GREAT AUTHOR, He breaks through the commonly used labeling of Books, In his books name “UNTITLED” he let his readers entertain their thought by naming whatever their imaginations cross their mind
አራት ኪሎ ሰፈሬ ብዙ የጥበብ ሰዎችን ስላፈራች እንኮራለን!
Wow so proud!!!!! You are really amazing.
So positive
ተስፋ ነህ አንተ እኮ እራስህ ኤላዬ❤
ስለኢትዮጵያ የገልጽክበት መንገድ በጣም ምርጥ ነው። ሁላችንም ኢትዮጱያን የምንወድ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ነው
ወይ ጉድ እንዴት አይምሮ ብሩህ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እዳንተ ያስፈልጋል
really impressed and we should have to create men's and women's who really have patriotic passion and faith on there mother land ETHIOPIA.!!!!!!
አስተዋይ አሰላሳይ ምርጥ ወጣት ለበለጠ ስራና ክብር ፈጣሪ ያብቃህ:: የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ይብቃህ
BROTHER FROM ERITREA. THANKS VERY MUCH IAM HOME WHEN I SEEN THE SHOW. THANKS AGAIN YEHDEGO YOSEPHE
በጣም ምርጥ ማብራርያ ኤልያስ እናመሰግናለን
በጣም በሳል ንግግር ነው ከእድሜህ በላይ እግዚአብሔር ይስብህ!
OMG i do not have words to describe this young man
I love your logical idea!
ይህን ወጣት ምንም ቃላቶች የለኝም ለመግለጽ በጣም በጣም አንደበተ ርቱ የሆነ ልጅ ነው ለዛሬው ትውልድ አስተማሪ ነው አባባሉ ምክሩ በጣም ደስ ይላል እንደነዚህ አይነት ሰዎች በየቤታቸው በየቦታው ይኖራሉ ቅዳሜ ከሰአትም እንደነዚህ ያሉ የተማሩ እያወጣችሁ በማሳወቃችሁ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ እናም ኤልያስን በጣም አደንቀዋለሁ በርታ በሉልኝ፡፡
Really i forgot my work listening his every word finished the interview video, but i started it thought i will stop after watching a little. i'm so proud of my Country giving such kind of intellectual lad . Ohhh God bless you bro ! Just like your name you are odor make your sprite thought to reach to all Ethiopian.
ከሁሉም ጋር ለመኖር ሰላምና ፍቅር ያስፈልጋል ።
ኤሉ ገለፃ👌😍👏👏👏
በእመብርሃን የልጅ አዋቂ እምዬ ልጆችማ አሉሽ የሚገርም ጥበባዊ አገላለፅ
A gentlemen who possese a higher self esteem and a great intellect. He can be listed as major sample of being a poet these days. God bless.
እውነት ነው፡፡ በሁሉም ወድቀናል፡፡ እናሳዝናለን፡፡ ግን ሁላችንም እንዳንተ ተስፋ አለን እሱም ቸር የሆነው እግዚአብሔር ነው፡፡
ኤልያስ ካንተ ብዙ መልካም ስራ እንጠብቃለን ከዚህ በፊት ቆንጆ ቆንጆ ግጥሞችን አድምጠናል የ አራት ኪሎ ኪሎ፣ ብወድሽም ባሎድሽም አላገባሽም፣ ሰው ማለት ሽቶ ነዉ ፡ምርጥ ናቸው ክፉ አይንካህ መልካም ነገር አይለፍህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰው!
እንዲህ አይነት ትውልድ የሚያንፁ የሚገነቡ ሙህራኖችን እያቀረባችሁ ለኛም ለስደተኞች ተስፋችን ስንቅ ይሁኑን የማይሆኑ ነገሮችን እያወሩ ሀገር ከሚያፈርሱ Tererist ጋር ጊዜን ህይወትን አናበላሽ ኢትዮጲያ ሀገሬ ትንሳይሽን ያሳየን ወንድማችን ኤሊዬ እዕምሮ ንጡቅ እድሜ ይስጥህ ኑርልን
እዉነት እናመሰግናለን ገጣሚ ኤልያስ! ለእኔም እናቴ ሰማይ ናት እና ብዙ ነገር...! እናመሰግናለን ebs አቅራቢዎች
እወይ ገጣሚ ኤልያስ ትልቅ ስዉ አረ እደግልን በስላሴ አንደበቱ ሲጣፍጥ አረ ቃላት አጠረኝ ለመፃፍ
የበሯን ነገር ጠበቅ አደረኳት ዘመነቃቀል😢
Very wise person bless you abundantly
ልዩ ነህ ከማለት ውጭ ምን ልበል? ለእመቤታችንና ለናትህ ያለህ አመለካከት ልቤን ነካው።
እንደው ተባረክልኝ የሚገርም ስብእና ከሙሉ እውቀት ጋር
አቤት አንደበት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ።