🔴 ፕሮቴስታንት( ጴንጤ) የማንሆንበት ትልቁ ምክንያት | ቴቄል ቲዩብ| tekel tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 12. 2023
  • ጴንጤ የማንሆንበትና ልንሆንም የማንችልበት ትልቁና ዋናው ነጥብ ምንድነው?#ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #protestant #church‪@haletatv‬ ‪@TIZITAWSAMUEL‬

Komentáře • 301

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 6 měsíci +67

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ትኑር ለዘለአለም

    • @badrea36
      @badrea36 Před 6 měsíci +1

      እኔ ሙስሊም ነኝ ❤ አልሃምዱሊላህ❤

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k Před 6 měsíci +5

      እኔም 🥰🥰🥰 የኢየሱስ ተከታይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ነኝ

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před 6 měsíci +4

      ​@@badrea36ና ወደ ክርስቶስ መሐመድ ሐሰተኛ ነብይ ነው።

    • @badrea36
      @badrea36 Před 6 měsíci

      ማነወ እዉነታኛዉ ነቢይ ? ደደብ

    • @badrea36
      @badrea36 Před 6 měsíci

      መሀመድ በቺ አፍ አይጠረም ቁሸሻ

  • @user-to6fi5zh1o
    @user-to6fi5zh1o Před 6 měsíci +29

    እረ አንተ ልጅ አልተቻልክም እኔም አንተን እየሰማሁ አብረውኝ ለሚሰሩ ፕሮቴስታንቶች አልተቻልኩም ሰው አስተማሪውን ይመስላልና።ሰው አደረከኝ።ከዚህ በፊት ሲጠይቁኝ ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ግን አንተን. ስከታተል ለድራማው ቤት ከበድ በያለሁ።አቡዬ ተባረክ።

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 Před 6 měsíci +37

    ዘመናዊ ጠንቋዯች ናቸወ :: እግዚአብሔር ርደቶኝ ወደ ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 6 měsíci +32

    ናይ ተዋህዶ እንቆዎች እንኳዕ ዳሓን መፃኩም ሓሕዋትና ሎምስ መጀመርያ እየ😂ብኃላ አዳምጠዋለው

    • @leltikinfe353
      @leltikinfe353 Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @tko4438
      @tko4438 Před 6 měsíci +1

      ሰለዚ አነ እየ ቃደምቲ😁😁

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před 6 měsíci +11

    ፕሮቴስታንት እንኳን መሆን አስቤም አላውቅም እረ ብዙ ምክንያቶች አሉ ለጠፉትም የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥልን ።

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +28

    የኛ እንቁ ወንድሞቼ ጋዲሳ አየቡ የወጣትነት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክ በቤቱ ያፅናን በርቱ ❤❤❤❤

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 6 měsíci +18

    የወጣትነት ዘመናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እናንተ የአለም ጨዉ ናችሁ ❤❤❤

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před 6 měsíci +13

    ጋዲ እና አቡ የኔ ውዶች የጌታችን ኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @munamu7720
    @munamu7720 Před 3 měsíci +4

    እናንተ የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ከናንተ ስንት ተማርኩ የተዋህዶ ፍሬዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ እመቤተ❤❤❤

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před 6 měsíci +11

    ይሄን የሚናገር ምን ያለ የተባረከ አንደበት ነው ተባረኩልን በጣም ነው ምወዳቹ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃቹ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 6 měsíci +32

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይክበር ይመስገን 🙏♥️♥️♥️

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 6 měsíci +8

    እኔ ክርስትያን ነኝ የክርስቶስ ተከታይ ብዙ ትሰራላችሁ ብዬ አስባለሁ ውዶች ክበሩልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +8

    ሐሰተኛውን መሲህ እንደሚከተሉ ግልፅና ግልፅ ነው:: የእርሱ መንገድ ጠራጊ ናቸው እውነቴን ነው የሚላቹ ዛሬም ነገም ለዘለአለም ተዋሕዶ ቀጥታ ከክርስቶስ ጋር የምታገናኝ ሃይማኖት ናት:: ያልገባቹ ገብታቹ እይዋት በእውነት ትጠቀሙባታላቹ እውነተኛውን ክርስቶስ በጸሎት በስግደት በፊቱ በመንበርከክ በውብ ቅዳሴዋ ልመናዋ ውስጥ አማን በአማን ኢየሱስ ክርስቶስን ታገኙታላቹ ::

  • @merimeri4096
    @merimeri4096 Před 6 měsíci +12

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የኔ ክርስቶስ ባርያ ስሙ ለ ዘላለም ይባረክ ☝️ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 😍

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 6 měsíci +7

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች ሞዛዞቼ እናንተ ልጆች አራተው ምግብ ብሉ ወፈር እንደት ቶሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 6 měsíci +8

    እኔ ክርሰቲያ ነኝ የድግልጅ ሰሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤አሜን ተመስገን።

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 6 měsíci +6

    እኔ ክርስቲያን ነኝ የተዋሕዶ ልጅ ❤ ዋዉ የዛሬ ይለያል❤ ቃል ህወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tko4438
    @tko4438 Před 6 měsíci +2

    የኔ እቁች አቡ እናጋዲ የኔ ውዶች የጌታችን የኢዮሱሰ ክርሰቶሰ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ❤🎉😊
    ደሞ ቃል ህይዉት የሰመዐልና ክብረት አሕዋትና 🥰☺️✝️💒

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 6 měsíci +7

    የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤🙏❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 6 měsíci +5

    አቦ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰዉራችሁ ከዚህ የበለጠ እዉቀት ከዚህ የበለጠ ሞገስ ይስጣችሁ

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 Před 6 měsíci +5

    የኛ ተወዳጆች በርቱልን በ ክርስቶስ ፍቅር iwedachwalew🥰🥰

  • @Waka619
    @Waka619 Před 6 měsíci +5

    ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 6 měsíci +13

    ዳንኤል 5:27 ቴቄል’ ማለት፥ ‘በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ’ ማለት ነው ተባረኹ ዞም ኣሕዋተይ ንፍዓት ኣብ ሃይማኖትና የጽንዓና እግዚአብሔር ኣምላኽና አሜን❤😇🙏

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune Před 6 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጥሉበት እንዳታቆሙት አደራ።

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 6 měsíci +7

    የተዋህዶ እንቁወች❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏 እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹህ💒❤🙏

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 Před 6 měsíci +4

    ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድሞቻችን

  • @selamshewangizaw8767
    @selamshewangizaw8767 Před 6 měsíci +3

    እኔ ክርስቲያን ነኝ! በደሙ የተገዛው ዋጋ የተከፈለልኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ነኝ! ❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር

  • @betty8479
    @betty8479 Před 6 měsíci +6

    የኔ ተወዳጅ ወንድሞች ፀጋና ሞገስን አብዝቶ ይስጣችሁ እመ አምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ እወዳችዋለሁ በርቱልኝ ❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 6 měsíci +7

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማችሁ ፍጽም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ወንድሞቼ 🙏♥️♥️♥️♥️

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone Před 6 měsíci +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ወንድሞቻችን የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃችሁ በርቱልን ❤❤🎉🎉

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ይብዛላችሁ ዉዱቹ ወንድሞች በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይተመሰገን ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitalewadane5412
    @fitalewadane5412 Před 6 měsíci +4

    ፀጋው አብዝቶ ይስጣችሁ!!

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 6 měsíci +6

    It is in this time from between basic topics one of the best issue.please weak up protestant societies from this dark village & back to the origin orthodox tewahedo.GOD bless you Abu&Gadi."One Lord,One Faith,One Baptism"(Ephesians.4፥5).

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před 6 měsíci +4

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋሕዶ እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meronmace1941
    @meronmace1941 Před 6 měsíci +3

    ❤የኛ ምርጥ ወንድሞች ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ms6qq7ye1f
    @user-ms6qq7ye1f Před 6 měsíci +3

    ውንድሞቼ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaileyNazu-ul2zd
    @HaileyNazu-ul2zd Před 6 měsíci +3

    ጥሩ መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን🙏🙏🙏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ በርቱ ቀጥሉበት እዳታቋርጡ

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Před 6 měsíci +3

    ፍፁም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ወንድሞቸ ❤ በርቱ😊

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 6 měsíci +5

    በርቱ ወንድሞቼ እኔ ክርሲቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @itsmyworld60
    @itsmyworld60 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-ry5gl9qx5l
    @user-ry5gl9qx5l Před 6 měsíci +3

    የኛ የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዝልላችሁ በርቱልን ወንድሞቼ❤❤❤❤❤እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህው ት የሰማለን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያስማችሁ ፍፅጽም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኃለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤😊😊

  • @emabet5344
    @emabet5344 Před 6 měsíci +1

    qaal hiwot yasamaalin wandimachiin igzaber yixabiqachuu ❤❤

  • @TEWODROSsahile
    @TEWODROSsahile Před 6 měsíci +4

    በርቱ ወንድሞቼ ብዙ ሰውን እያነቃችሁ ነው

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d Před 6 měsíci +1

    የኛ እንቁወች በረቱ❤❤❤

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @senaytichenekew
    @senaytichenekew Před 6 měsíci +2

    የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ጥጋዉን ይብዛልችሁ በቤቱ ይጥንችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před 6 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ምርጥዬ ፕሮግራም ነው በርቱልን✨💖

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላች 🥰🥰🥰

  • @user-di9bq9qp6m
    @user-di9bq9qp6m Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @Shalomyeab27
    @Shalomyeab27 Před 6 měsíci +1

    የሁላችንንም መጨረሻችንን ክርስቶስ ኢየሱስ አምላካችን ያሳምርልን ❤🙏🤲🏽

  • @helenfitsum8232
    @helenfitsum8232 Před 6 měsíci +1

    Abuye ena Gadi tebareku wendemoche❤❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedBamboo-rr4ep
    @SurprisedBamboo-rr4ep Před 3 měsíci +1

    በጣም በጣም ደስ የሚል ሀሳብ በጣም ጠቃሚ እና ውስጤ መስማት የፈለገውን ትልቅ ሀሳብ እግዚአብሄር ያሰባቹትን ያሳካላቹ ማስተዋሉን ይጨምርላቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumdebebe428
    @fitsumdebebe428 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ልባቸውን ያብራላቸው። ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 6 měsíci +3

    ዋው ✌️🙏✌️🙏✌️🙏🙏 ✌️🙏🙏🙏❤❤❤ ልክ ናችሁ ውንድሞቼ አዎ 99% ፕሮቴስታንትዎች በ ስሜት ነው የሚነዱት እግዝአብሔር ማስተዋል ይስጥልን ልህዝባችን

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 6 měsíci +2

    አሜን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናተ ይስጥልኝ

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 Před 6 měsíci +2

    እኔ ክርስቲያን ነኝ በሰማንያ ቀኔ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተጠመኩ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በ40ና በ80 ቀናችን ነው ልጅነትን ያገኘነው

  • @almneshzewudu
    @almneshzewudu Před 6 měsíci +2

    ተባረኩ ወንድሞቻችን በርቱልን አቡየ ቀጥልበት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ነዉ❤

  • @helensamuel2473
    @helensamuel2473 Před 6 měsíci +5

    Abu wendmachn be tekekl youtubeh yemtametachew tmrtoch ena ,demo ye nezih Onkoch yetewahdo ljoch ene Gadisa, Eyoba, Ake, mezmure yared, felege, spiros,yohad , kristofor,ldetekal,.....ere huluchum yeza agelgayoch be tewahdo melsi Alat yemtagelglu wendmoche betam new yekorahbachu ena yetedesetku. Lemn Agelglotahachu le hulu Ethiopianoch terfachu lenga le Eritrean🇪🇷 wendmamachu en ehtochu yemtagelglung yalachu betam new Be Getachn Eyesus sm Emwedachu . Dngl Mariam tbarkachu . Hulachum Be ye tera wed tekel Eyemetachu discuss ena samarise stadergu demo betam new tekami ena Anekaki yemihonew letwld bye Asbalew . Bzoch bante tmrt ke protestant eyetemelsu new yalut na , l,l yasebkut bzu fre new yem taferu yalehach ketlu bezi ❤️❤️❤️❤️❤️ Engdi Amringa bedeb slemaychl ykrta mesmat gen betam Arge esemalew ena betam new yemketatelachu ,Egzabher ybarkachu be semayawit Eyerusalem wagachu Geta ykfelachu Amen.

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 6 měsíci +2

    ወንድሞች ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዝላቹ በርቱ ከናንተ ብዙ እየተማርነዉ ከዝበላይ ያብዛቹ

  • @zelalemgebeyehu2533
    @zelalemgebeyehu2533 Před 6 měsíci +3

    በርቱ❤

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 6 měsíci +3

    የኔ ውዶች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 10 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před 6 měsíci +3

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እንኳን ደህና ❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 6 měsíci +1

    ኢነም ክርስትያን ነኝ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ በርቱ ተወዳጆች ድርቅ መልዕክት ነው ቤበቱ ያፅናችው❤❤❤

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před 6 měsíci +1

    Tebareku

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትን ይግለፆላችሁ

  • @doracell2474
    @doracell2474 Před 6 měsíci +2

    ተዋህዶ እንደመሆን መታደል የለም ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 6 měsíci +1

    Orthodox Tewahido Haymanote le Zelalem Nurilegn 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 6 měsíci +2

    የምወዳቹ ወንድሞች❤❤❤❤❤ፀጋሁን ያብዛላቹው ከዛ በላይ

  • @selamselam8035
    @selamselam8035 Před 6 měsíci +6

    የኦርቶዶክስ እንቁዎች 💪🏽❤️🙏🏾

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před 6 měsíci +3

    እየሱስ እየሱስ ይላሉ ስለእየሱስ እንኳን እውቀት የሌላቸው ናቸው አይነልቦናቸውን ያብራላቸው🤔

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 6 měsíci +6

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ትምህርታችሁን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ እና ጋዲ:: በቤቱ ይትከላችሁ ወንድሞቼ በርቱልኝ

  • @user-ok6rv4fn7k
    @user-ok6rv4fn7k Před 6 měsíci +2

    ወንድሞቼ እግዚያብሔር ይባርካቹ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Před 6 měsíci +2

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-gv4rz2bq2x
    @user-gv4rz2bq2x Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ልጆቼ ተባረኩልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @yemsirachAbebe
    @yemsirachAbebe Před 6 měsíci +1

    ምገርም ነው በየሳምንቱ ይዘጋጅል ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @brightmareyam
    @brightmareyam Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 6 měsíci +1

    እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ቃል የለኝም የእኛ እንቁ ወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያስማልን🙏🥰

  • @mostafacell7165
    @mostafacell7165 Před 6 měsíci +2

    መጣች ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Před 6 měsíci +1

    egziabher yiberkachu zemanachu yiberki

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Před 6 měsíci +2

    ወንድሞቼ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @Tigist-zy5wx
    @Tigist-zy5wx Před 6 měsíci +1

    በርቱልን ብዙ ኦርቶዶክሶች እየተሸወዱ ስለሆነ እንደዚ አስተምሩን

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 Před 6 měsíci +2

    Taberku ❤

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Před 6 měsíci +2

    🤩🤩

  • @burtukandamise-rg7qk
    @burtukandamise-rg7qk Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤