Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጴንጤ ባይኖር በማን እንስቅ ነበር ህዝቡን ቀለዱበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 12. 2022
  • እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopia #henok_haile #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa #ድንቅልጆች #እዩጩፋ #እስራኤል_ዳንሳ#eyuchufa #esrael_dansa

Komentáře • 517

  • @user-uc3fu3fj7m
    @user-uc3fu3fj7m Před 7 měsíci +8

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️♥️⛪♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Před rokem +18

    አረ መናፍቃኖች በሙሉ አይን ልቦናችሁ ስለ ታወራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጣችሁ

  • @Meron6895
    @Meron6895 Před rokem +49

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ እስከ ዘላለም ክበርልኝ
    አሁን ይሄ ዳንስ ምን ይሉታል ጌታ ሆይ ባሪአዎችህ ጠፍተዋልና አይነልቦናቸውን አብራላቸው

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 Před rokem

      ፎቶ ሾፕ እንደሆነ አስተውል:: ኦርቶዶክስ ስርአት ጠባቂ እንደሆነች የታወቀች ናት:: የእውነት ብርሀን ግን ተስውሮባታል:: በጨለማ ውስጥ ናት::ንቃ ክርስቶስ ያበራልሀል::

    • @user-ri2dx8ir7y
      @user-ri2dx8ir7y Před 6 měsíci

      እረባክሽፎቶሾፕእውነታው እሄነው እናንተ ምን ማትሉት አለ አምላካችሁፖስተር ከፍያለው የሚያወራውን ስማ ኧረፈጣሪ በቃይበላችሁ ኦርቶዶክስን ጠልታችሁ ለምንየራሳችሁን ነገርአትጠቀሙም ​@@melkamelak9882

  • @debelae
    @debelae Před rokem +31

    በህወት በዘመኔ ደስ የሚለኝ በተዋህዶ ቤት መመረጤ🙌☦️🙌

  • @gufh6343
    @gufh6343 Před rokem +30

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን 🤲

    • @muleman7600
      @muleman7600 Před rokem +1

      እውነት ኦርቶዶክስ መሆኔን አብዝቼ ወደድኩት

  • @mershutadesse1509
    @mershutadesse1509 Před rokem +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před rokem +31

    በጣም ያሳዝናል በእዉነት እንደዛ ቃለ ወንጌል ቃልድ ሆኑዋል አንዱ ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው 😢👈

  • @user-oj2ok1gd1r
    @user-oj2ok1gd1r Před rokem +2

    በስመ ስሉስ ቅዱስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይኸ እኮ ታድያ እህት ወንድሞቸዋ ያሳዝናል ያስለቅሳል እንጅ ምኑ ያስቃል ስ አሊለነ ቅድስት እግዚያብሄር ለምስጋና አክብሮ ፈጥሮንሳለ የሰይጣን ባሪያ ስንሆን በጣምነዉ ልቦና የሚሰብረዉ ወገኖቸ ኧረ ልኡለባህሪ ቅዱስ እግዚያብሄር ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን ልባችነን ወደልቦናችን ይመልስልን በእዉነት እግዚያብሄር ን እንደምን አሳዘንነዉ በእመ ብርሀን ኧረ ወላድተ አምላክ የጭንቅ አማላጇ በምልጃዋ ትድረስልን ወገኖቸዋ እግዚኦ በእንተ እግዝትነ ማርያምመሀረነ ክርስቶስ

  • @selamezezwselam9719
    @selamezezwselam9719 Před rokem +12

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ⁉️ 😭💔✝️❤️🙏

  • @yoyokidaneyewibkidane1302

    አባታችንን ካገኛችሗቸው ግን ደስስስ ይለኛል ብንረዳቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +15

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ 😭😭 ነፍስሽን ይማረዉ ዘርፌ😭😭🙏

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y Před rokem

      ኸረ ነብሷን በሲኦል ያኑራት ነዉ የሚባለዉ

    • @ranatjan6884
      @ranatjan6884 Před rokem

      @@user-fd7mp8to3y አእምሮ እና ህሊና ያለው ሰው እንደዚህ አይልም ያውም እግዚአብሔርን መታመኛው ያረገ ሰው ፍርድ እኮ የእግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄኔ ከእርሱዋ የባሰ ሀጢያት ተሸክመን ይሆናል በሰው ላይ የምንፈርደው

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Před rokem +5

    እኔ ሚሳዝኑኝ እሄን እያዩና
    እየሰሙ ሚከተሏቸው ሰወች
    ነው ፈጣሪ ሆይ የህዝብህን
    አይነ ልቡና ክፈትላቸው

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem +5

    እግዞእ ማህርና ክርስቶስ ልቦና ይስጠን በጣም ያሳዝናል የወረደ አስተሳሰብ ነዉ

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před rokem +10

    እኔማ አንዳንዴ ሲደብረኝ በነሱ ነው ፈታ የምለው ምርጥ ኮሚዲዎች ናቸው

    • @dinkuamen6853
      @dinkuamen6853 Před rokem

      ማንም፡የዘራውን፡ያጭዳል፡አንተ፡ግን፡የጌታን፡አዳኝነት፡ብቻ፡ተናገር፡ያኔ፡ሕይወት፡ይሖንልሐል

  • @edel1883
    @edel1883 Před rokem +5

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ሰውረን ነው እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😢😢😢😢☝☝👏👏👏

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před rokem +5

    ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ከደዚህ አይነት ጌታሆይ ሰውረን

  • @kal.27
    @kal.27 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ሆይ ።ከዚህ እረኩሰ መንፈስ አደንን እግዚኦ ማረን ከረሰቶሰ😭😭😭😭

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před rokem

      🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲

  • @abayteshome3857
    @abayteshome3857 Před rokem +9

    አምላኬ መጀመሪየን ምንም ይሁን መጨረሻችንን አሣምርልን

  • @user-fc2bm4xm9i
    @user-fc2bm4xm9i Před 17 dny

    እየሱስ ያድናል ሲል መዝሙርም ይሁን መረበሽ ምኑ ደስ ይላል 😢

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před rokem +2

    ቆንጆ እስፓርት እየሰሩ ነዉ እስፓርት ለጤንነት ነዉ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +4

    ወላዲቷ ገደሉን እኮ እነዚህ ማፈራዊች እኔ ምለው የእውነት ተከታዮቻችው አይምሯቸው ይሰራል ነው ስቆ ጊዜን ለማሳለፍ ነው ጌታ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይግባህ ተዋህዶ ስላደረከን ኧረ ተው መናፍቃን ልብ ግዙ ማስተዋል ይስጣቹሁ ዉንድማችን እናመሰግናለን ተወርቶ ተሰምቶ አያልቅም የነሱ ነገር

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d Před 8 měsíci +1

    በእውነት ልብ ይስብራል እግዚዜአብሔር አምላክ ምህርቱን ላክላቸው

  • @MMm-mw3ud
    @MMm-mw3ud Před rokem +1

    አቤት የኔ ጌታ ሎቱ ስብአት አቤቱ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před rokem +3

    እረ ሕዝቤ እህት ወንድሞች ሲያሳዝኑ ያለ እውቀት አሜን ይላል መቼ ነው የሚነቁት ከተኙበት አልበራላቸውም ይሉናል እኛን አይናቸውን አሳውረዋቸው😢😢😢

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem +4

    እኔ ዛሬ በባባ ሞት ሳለቅነበር የዋልኩት አሁን ግን በጣም ነው ያሳቁኝ አረ እመቤቴ
    ሁሉአዳይነት ሴጣን ትልቁዳቢሎሥ ነው ያለባቸውበእውነት እኔ ሴጣን በስው ልጅ ላይ ይከንንያክል ይስለጥናል ይቀልድባቸዋል ብየ አድምቀን አሥቢ አላውቅም እግዚአብሔርየ አተ ደግባት ሥለሆነክ ልቦናሥጣቸው
    እኔ እኮ በጣም እማዝነው ያሁሉ ህዝብ አሜን ማለቱ ነው በጣም ያማል አረ ህዝብ ንቃ

  • @user-iq7ei9ou7p
    @user-iq7ei9ou7p Před 5 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ

  • @hiwotmelkezgju
    @hiwotmelkezgju Před rokem +2

    በጣም ቆንጆ ኮንሰርት እንደ ኣሰባችሁት ብዙ ገቢ የሰበሰባችሁ ይመስላል ከጭፈራችሁ!!!!!ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @marthaabera2112
    @marthaabera2112 Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለሰከንድም ቢሆን ከቤትህ ከኦርቶዶክስ ክብሬ ፀጋዬ ሞገሴ ከእናቴ እቅፍ ሳልወጣ ጠብቀኝ ለሄዱትም ልብ ስጣቸው አሜን

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před rokem +12

    እግዝኦ ማረን ክርስቶስ 😭በጣም መስፍራ ዘመን ነው እግዚአብሔር ለቦን ይስጥልን 😭

  • @zeinabkourani2654
    @zeinabkourani2654 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ልባና ይሰጠን ቅድሰት ሆይ ለምኝልን

  • @AlemeuDejen-ly8ms
    @AlemeuDejen-ly8ms Před 3 dny

    የድንግል ማሪያምን ልጆ በመህኔ በጣም ደሰተኛነኝ ኦርቶዶክስ በመሁኔ እግዜአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @Jesusiswonderfull
    @Jesusiswonderfull Před měsícem +1

    protestant bayinor noro be orthodox ansikim ❤❤❤

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Před rokem

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድላቹህ ድንግል ማርያም ምህርቱን ትላክላቹህ ታማቹሀል ጤነኛማ አይደሉም

  • @መታገስ
    @መታገስ Před rokem +4

    ልቦና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭እግዚያብሔር እንዲህ አይመለክም

  • @getebekele5851
    @getebekele5851 Před rokem +1

    ወይ ዘንድሮ አእምሮ ስጠን የምገርመው ህዝቡም አብሮ ድረማ ስሰሩ ነው

  • @EDU12721
    @EDU12721 Před rokem +4

    ማሰተዋል ስጥልን አይምሮን ስጥልን አከበርንህ ብለው ለጣሉት ክብርህን !

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před rokem +2

    ወዶ አይስቄ አለ ያገሬ ሰው አቤት ጌታሆይ ሁሉም ከርቧልሳ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የትንቢቱ መፈፀሚያ ከመሆን አድነን እነዚህ ሰወች የሉም እኮ እራሳቸውን አይደሉም እግዚአብሔር ይማራቸው።

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d Před 8 měsíci

    በጣም ያሳዝናሉ አምላክ ሆይ የጠፉ ልጅችህን ፈልግ

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před rokem +7

    ለካ አክስቴ እውነቷን ነው ዳንስ ሲያምረኝ መናፍቃኖች ጋር ሄጄ ነው የምደንሰው ትላለች በጣም ያሳፍራል

  • @lekechwongehow3006
    @lekechwongehow3006 Před rokem +3

    ዝሆን ይብላቸው እጅ ምን እንልአለን እጅምን እንል አለን የፃድቃን መላዓክት አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ሰይጣን አሳፍሩባቸው እኮን ነው

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Před rokem

    Abetu getaye hoy ortodoxo adrgah silfaxarkang tamsaganilng 🤲🤲🤲

  • @tesfayeayenew2565
    @tesfayeayenew2565 Před rokem +2

    በጣም ይገርመኛል የሆነ ቦታ አካባቢ የሚመጡ ሰወች ለሉም ነገር አዲስ ስለሚሆኑ ነው ወይስ ጭፈራ ስለሚወዱ ብቻ ይገርሙኛል ሰው እንዴት ይሄን ያክል አምሮውን ማሰራት ያቅተዋል

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před rokem +2

    😅😂😂🤣 Betam nw yemiyaznanut 👍👍

  • @ellenihagos1944
    @ellenihagos1944 Před rokem

    ጌታ ሆይ እንደው ከዚህ ሁሉ ጉድ ስላወጣኸኝ የድንግል ማርያም ልጅ ስምህ የተመሠገነ ይሁን።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem +2

    ወላይተና እየጠጣቨ
    welaytgna eychferu AMlko yelalu lusefroch

  • @desalegnmerso8811
    @desalegnmerso8811 Před rokem +1

    Yasazenal letesekelew geta chefera ena dance ere teresachu

  • @helenalene6763
    @helenalene6763 Před rokem +1

    ፈጣሪ ሆይ አንተ የይቅርታ እና የምህረት አባት ሆይ ይቅር በለን

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před rokem

    Egziyabher yeker yeblachwe sentun ayene geta hoye enye emigermegne amen yemilote nachwe geta ayenachwen yekfetelachwe

  • @user-mr9vg4cc5q
    @user-mr9vg4cc5q Před rokem +3

    ማርያምን መጨረሻው ዘመን ላይ ነንኮ ከምር ምንም አያስቅ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @helengessesse294
    @helengessesse294 Před rokem +1

    Egziyo!!!!!!!

  • @alexwangari3184
    @alexwangari3184 Před 3 měsíci

    የእኛ በለ አዕምሮ !! ስለ እራስህ እወቅ ።

  • @user-ux1gl6po1n
    @user-ux1gl6po1n Před 6 měsíci +1

    ጌታምህረትያድርግልክ

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 Před rokem

    አተ ራሲህ የተናቅህ ነህ በኢግዚኢሔሪ የሰው ነገሪ ከምትለቃቅም ዬራሲህ ህውት አትመራም አተ ራሲህ የምሰማህ እና የምከተልህ ሁላቹ አዲ ናቹ ዳንሳ ይሁን አተ አዲ ናቹ በኢግዚአቢሔሪ ፊት

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před rokem +1

    ወይኔ ጭፈራዉ ዳንክራዉ እዛ አለ ዛም የሰዉ ልብ ደንድነዋል ሆ እኔኮ ይገርመኛል ይልቁንስ ፀልዩልኝ እናተና ወንድሞቼ እንድመለሱልኝ አራ ጉድ ወለተኛ ጉራገኛ ጎጃሜኛ ምች ቀራቸዉ የዳንስ አደራሽ ድሮ እኛ በወለተኛ ስንጨፍር ነበር አሁን ጴንጠዎች ጄምሮታል ወይኔ ዉርደት ምን አይነት ጥንቁላ ነዉ ጣራዉን አይጥ ይመስል ግን ምንድነዉ አባታችን ደስስሉ ይዘምራል

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Před rokem +6

    ፌስታል የያዘው ዘማሪዊ ሰውዬ ተመቹ አቦ ❤️

    • @asrat7515
      @asrat7515 Před rokem +1

      ድምፃቸዉ ደስ አይልም?

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před rokem +2

    እግዚኦ ልብኢና ይስጣችው ውይ ኮሜዲ ስው ለምን ገንዘብ ይክፍላል በነዚህ ከእውቀት ነፃበሆኑ ስዎች መሳቅ ነው ግን የሚያስፈራው በእንዚህ ፈሪሀ እግዚአብሔር በሌላችው ሌላው ስው እግዚአብሔር ማሳዝን ነው እግዚአብሔር ይገስፃችው ውይውይ ኢትዮጵያያዬ ስንቱን ጉድ ተሽክመሻል እሁንም እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ ሽክምሽን ያቅልልሽ እመቤቴ እናቴ የእስራት እገርሽን እደራ✝️💚💛❤️✝️✝️

  • @fakhrfakhr9750
    @fakhrfakhr9750 Před rokem

    እኔየሚገርሙኝ ተከታዮቸ እና አሜንየሚሉት እናቴማሪይም ድረሺልን ብዙወቺበስሜይነግዳሉ እዳለ ቃሉ ይሄዉትቢቱእየተፈጠመነዉ🙏🙏🙏😭😭🙏😥😥🙏😭💒💒💒

  • @mahelettesegaye4759
    @mahelettesegaye4759 Před rokem +1

    እረ ግድ እኮ ነው ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሳቸው እባካችው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የት እንዳለን እንወቅ ስለተፈጠርንብት አላማ እንዳንረሳ ፈጣሪ ከሚያስቱን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @desalegnkifile
    @desalegnkifile Před 4 měsíci

    ደስ ስል ዬምወራብን ነገር አለን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem +2

    አቢቱ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጣቸው ፣ለመናፍቃን ፣ወደቀጠትኛዉ፣መንገድ ፣ይምራቸዉ😭😭😥😥☝️☝️

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 Před rokem +1

    ተከታዩስ መቸም ከአለማወቅ ነው ቢባልም መንግሥት ግን አስተዳድርሐለው የሚለው ሕዝብ በተደራጀ ማፍያ ጊዜውኖ፣ገንዘቡን ስነ ልቦናውንና በጥቅሉ ማህበራዊ ቀውስ በእምነት ስበብ መጫወቻ ሲሆን ዝም ማለት የምነት ነጻነትን ለማክበር ከይመስልም።

  • @saronmen7155
    @saronmen7155 Před rokem

    በጣም ደስ ይላሉ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @tsiondawit6426
    @tsiondawit6426 Před rokem +1

    ማረን አምላከ ዳዊት እርዳን በእንደዚህ አይነት ውድቀት እንዳልወድቅ ጠብቀኝ የልጅ ልጆቼንም ጨምረህ ጠብቃቸው

  • @serkalemnegashtesfaye6021

    ወይኔ ዜዶ ሳኩኝ በጣም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d Před 8 měsíci +1

    ይባርኩ አባታችን

  • @masmas995
    @masmas995 Před rokem +3

    ልቦናይስጣቸው

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 Před rokem +2

    የኔ.አባት.ተመቹኝ.የኔ.አባት.ደሞመስቀሉአዳራሽያለዉ.ተዘቅዝቋል.የሚገርሙ ናቸዉ.ሲጀመር.ሀሰተኛዉንእየሱስነዉ.የሚያወሩት.የጥልቁን.እየሱስ.አይይይይ

  • @desalegnmerso8811
    @desalegnmerso8811 Před rokem +1

    Arefe night keleb Nice kelub

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před rokem

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሄር ሆይ ሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ

  • @abatineshteshoma4631
    @abatineshteshoma4631 Před rokem

    Yaa Rabii dhumaa Isani midhagis

  • @DebreTefera
    @DebreTefera Před 4 měsíci +1

    ልቦና ይስጣችሁ የኛ ባለኮንሰርቶች

  • @sintayehutefera120
    @sintayehutefera120 Před rokem

    የሚያደርጉትን አያውቁምናንይቅር በላቸው ፣እንደሚል ቃሉ
    ይህንን ጌታችን ያለው ፣በመስቀል ላይ ሆኖ ነውና ለሀይማኖት መሪዎች ለሮማውያን ፣ለገራፈዋች ፣በጎኑ ግራና ቀኝም ለተሰቀሉት ለሁሉም ነው የማለደው ።፣ የችግሩ መልኩ ይለያይ እንጅ ሁሉም በእግዚአብሔር ፊት ሀጥያተኛ ፣ነው ፣
    ሀጥያት የሌለበት ይውገራት ፣ዮሀንስ ወንጌል 8:

  • @Abel-ez1iz
    @Abel-ez1iz Před rokem

    Dawit be egziabiher fit Deniso yelejm eende

  • @mulutigabu8624
    @mulutigabu8624 Před rokem +1

    እነሱ ሠዎች እንደ ልብሳቸዉ ህሊናቸው ገና ሥ ላልነፃ ብዙ እንዝናናለን።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +1

    የኔ አባት ድንግል ማርያም ትስጥልን

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před rokem +2

    መሃይም ኢትዮጵያኖች በገፍ ባይኖሩን እንዴት በነዚህ የመድረክ ቀልደኞች እንስቅ ነበር..

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Před rokem

    አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ያሳዝናል በጣም

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před rokem +1

    እነሱ ምን ያርጉ አሜን ባዮ እኮነው ገደል የከተታቸው

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 Před rokem +1

    Yasazinal

  • @ayinalem6555
    @ayinalem6555 Před rokem +2

    Are egezabere ymarachu men gude nwe lebona yesetachu lela men ybalale

  • @sahiyasherif5230
    @sahiyasherif5230 Před rokem +1

    አላህ ልቦነ ይስጣቸው የሳዝነል

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před rokem +5

    ጭፈራው ብሄራዊ ትያትር ነው እንዴ የፕሮቴስታንት መጨረሻ 😂😂😂😂😂

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 Před rokem

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 Před rokem +1

    ዊይ እስራኤል እግዚአብሔር ያንሳ ከዚህ ምድር ላይ

  • @shahsetube3327
    @shahsetube3327 Před rokem +2

    ሉቱ ስበአት ላንቺ ዘርፌ ይቅር ይበልሽ

  • @user-rp4ux5xp2b
    @user-rp4ux5xp2b Před 2 měsíci

    ሆዳቸዉን ይዞ የወጡት ሁሉ ጰንጤ አይደሉም አግ/ርም እንደ አለዉ መጨረሻዉ ዘመን ሀሰተኞች ይነሳሉ ይላል🎉 ሰለዚህ ጰንጤን ማሸማቀቅ ትታቹ ኤራሳቹ ሀይማኖት አትኩራቹ ኑሩ 🎉

  • @mamushwendamu6185
    @mamushwendamu6185 Před rokem +4

    ምን ፈገግ ያረጋል ወንድሜ 😭😭😭እግዜኦ

  • @marthaabera2112
    @marthaabera2112 Před rokem +6

    ልዑል እግዛብሔር ልብ ይስጣቸው እንኳን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ሆንኩ

  • @seidahmed3067
    @seidahmed3067 Před rokem

    beziw afechu est sela eyesus kristos adegnenat sebaku

  • @amarechkole4269
    @amarechkole4269 Před 5 měsíci

    በእውነት ያሣዝናል

  • @SalamSalam-hs5np
    @SalamSalam-hs5np Před rokem +2

    Bart wdem ✝️⛪💪💞🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samdawit7368
    @samdawit7368 Před rokem

    መገድላይ የሚለምን አለ
    መገድላይ የሚጮህ አለ

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Před rokem

    የኔ አባት ዘማሪው ደስ አለኝ

  • @user-kd4eo6el6j
    @user-kd4eo6el6j Před 16 dny

    ድፋረት ሁሉን አዋቂ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 Před rokem +3

    ኧረ በሳቅ ገደልከኝ በናትህ... ይቅር ይበለን

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Před rokem +1

    ጡጠጠጠጠጡጡጡ እያለ መንፈስ ቅዱስ አይይይይይይ አንቺ ሀገር

  • @saragaremu8212
    @saragaremu8212 Před rokem +1

    Eneko bphaster tebyewechu ayigermugnm yemgermugn amen eyalu yemichohut nachew hoooo egzabher lebona yesten yeker yebelen

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +1

    የኔአባትተመስገን