እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ስለ እመቤታችን የተሰጠ ድንቅ ምላሽ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #መልካም_ወጣት #melkamwetat #memihir_mehreteab_asefa

Komentáře • 254

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b Před rokem +17

    በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ጥላት የሚያወራው አያጣም ይቃጠሉ እኛ ምን ቸገርን ፣በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ለኛም የስማነውን ባይነ ልቦናችን ያሳድርብን ልዑል እግዚአብሔር ወንድማችንም በርታ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምስራው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ሁላችንንም ያጽናን ልዑል እግዚአብሔር

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 Před rokem +2

      ዛሬ ደሞ የቤተ ክርስታን ልብስ መስቀል ማን አሳዘው ተዝታ ተብዮ ሰያብድ ያበድ
      የመቤታችን ክብር እቀንሳለሁ ብትል የቀለልከው አተ ነህ እጅ እሳ የአምላካ የከበረች የተወደሰች ናት አትሳሰት አተነህ የቀለልከው
      ልብሱ መስቅሉ አውጣው ሱፍህን ልበስ የአዳራሹ ለብስ አታላይ
      ልገርህ አደል ክርስቶስ እንኳን አተመኩም
      ሀሰተኝ ክርስቶስ ነው መናፍቃን የሚያመልከው ጎዳቹ በደባባይ ወጣ እኮ አላውቅህ ክክክክክ
      ወድማችንን የተዋህዶ እንቁ ቃለ ኸወት ያሰማልን አሜን

    • @bosenaayalew575
      @bosenaayalew575 Před rokem +1

      በጣም ነው የምያሳዝነው በቤቱ ነበር ያደገው ይህ ስው ግን ጤነኛ አደለም እግዚአብሔር ዋጋውን ይስጠው

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Před rokem +2

    እግዚያብሔር ይመስገን አማላጂ የሰጠን ድንግል ማሪያም ብፂሒትን የሰጠን

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Před rokem +1

    ወንድማችን ሄኖክ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏

  • @user-Rodas
    @user-Rodas Před 2 měsíci

    ዲ/ን ሄኖክ ሃይለ እግዚአብሔር የመንግሥቱ ወራሽ ያርግህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንንም የሰማነውን ከእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před rokem +1

    ትዝታው ግን በስላም ነው የስላም ያርግልህ እግዚአብሔር አንድቀን ዋጋህን ይስጥሀል

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před rokem +1

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር ሄኖክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem +2

    እመቤታችን ስትነሳ ሴጣንና መሰሎቹ ይጫጫሉ ምክንያቱም እሳ ከተፈጠረች ጀምሮ ሰላም አላገኘም ልጃ ይቀጠቅጠዋል እረፍትም አላገኘም መምህራችን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem

    እድሜክ ይጠር መስቀላችንን አስቀምጥ አተሆዳም በስማ በልተህ በስማ ጠጥተህ ቦርጭህን ካሳበጥክ በዋላ እመብርሀንን ታማለህ ሀሚተኛ ትዝታው ትዝታህን ሁሉ ከጭቅላትህ ታጥፋው የአባቶቻችን አምላክ ይፍረድብህ በስማ የበላህው ይነቅህ

  • @mahderwaregye658
    @mahderwaregye658 Před rokem +11

    ትዝታው ያገሬ ሰው የበላህበትን ወጪት ሰባሪ ይላል ። የመመህር ሄኖክን ትምህርት በደንብ አዳምጥ በተለይ "ሰላሳ ቅኔ ቢቀኙ አምላክን ወለደች ከማለት ሌላ ምን ይላሉ"ይህን ስብከት ሙሉውን አድምጥ

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 Před rokem +13

    በአንተ ላይ ያደረዉን የክህደት መንፈስ የድንግል ማርያም ልጅ ይገስፀዉ።

  • @wolansatefera2603
    @wolansatefera2603 Před rokem +2

    እንዲያው ምን አስቀናህ እመቤታችንን የጠላውንመንፈስ ከአንተ ያርቅልህ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም የጌታ ሁለተኛ ሠማይ ነች ለእሷ ማረግ ትንሿ ነገር ነች እኛም ትውልድ ነን እመ አምላክ እከዘላለም እንወድሻለን

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před rokem +1

      ትዝታው እማምላክ ታማልድህ

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před rokem +1

      💞💞💔💔💔😎😎ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትዝታው እ

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před rokem

      ክክክ እኮ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +6

    የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቤታችን ያኑርልን አምነው ካዳ ከመባል መደኃኒያለም ይታደገን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን በተዋህዶ እምነት ኖረው አሁን ደሞ ለሚዘልፋት አይን ልቦናቸውን ያብራላቸው ዲያብሎስ ተጸናውታቸው ነው ምህረት ይድርግላቸው እመ አምላክ በምልጃዋ በጸሎታ በበረከቷ ትጎብኘን

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Před rokem

    ድንግል ማርያም ያላሰብከውን ትሸልምህ ወንድሜ 🙏

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem +15

    አይ ትዝታው እግዚአብሔር ልቦናክን ይመልሥልክ በጣም ታሳዝናለክ
    የኔ ውድ መምህረሄኖክየ በጣም እናመሰግናለን

  • @yoyokidaneyewibkidane1302

    ከሐዲ አፍ ይሰበር መምህራችን አምላካችን ረጅም እድሜ ይስጥህ ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @sabahmichael5282
    @sabahmichael5282 Před rokem +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 Před rokem

    መምህር ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @emualmu6971
    @emualmu6971 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ስባና ይስጥህ ትዝታዉ

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem

    እመኑኝ ትዝታው ይቅርታ ብሎ እደሚመለስ አምናለሁ ልቦና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እመቤቴ ስልሽ ብለህ የዘመርክላት ስትመለስ ፀፀቱ ያቃጥልሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yirgedayanew402
    @yirgedayanew402 Před rokem +1

    Egziabher yakibirh Dingle Mariam Kif tadrgih kezih belay bibal Yansibatal enj Aybezabatim

  • @nitsuhbulti9027
    @nitsuhbulti9027 Před rokem +4

    በከፋኝ ቀን በእለተ ቀኗ የሠማሁት እናቴ እመቤቴ ተመስገን። ክብር ሁሉ ለእየሡስ ክርስቶስና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ይሁን አሜንንንንንንን

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr Před rokem +2

    ጠላት ይቃጠል እንወድሻለን እናታችን

  • @endashawbekele2432
    @endashawbekele2432 Před rokem +9

    ቃለህይዎት ያሰማልን ወድሜ እሚገርም ፀጋ ነው እግዚያብሔር ይባርክህ ሄኖክ

    • @tshayeabraham5299
      @tshayeabraham5299 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን አአልልልል ኤልልል

    • @eexx5226
      @eexx5226 Před rokem

      Kale hiwet yasemaln wendmachin enatachin kido medan medan yelem yale dingl mariyam Amalajinet Alem Ayidnm

  • @Mekdisha
    @Mekdisha Před rokem +7

    እድሜ ለንስሐ ይስጥህ ትዝታው !😭😭😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +5

    አዎ ማርያም አርጋለች 🤲✝️🤲
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před rokem +5

    ቃልዮት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዋርሰልን

  • @emebat9947
    @emebat9947 Před rokem +1

    Memirachn Kal heywot yasrmalen lemnafikan libie yestlien

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem +6

    ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤🙏

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před rokem +2

    ካንተ በላይ ከሃዲ የለም ብትማርም አይገባህም ቀድሞውንም ሳትወልድም ፀጋ የሞላት ለመሆኑ ምስክር ቅዱስ ገብርኤል ፀጋን የሞላብሽ ብሎ አመስግኗታል

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 Před rokem +1

    ጌታ ክብሩ ይስፍና እናቴ ቅድስ ድንግል ማርያም አንችን ድቋን እና ልበ መልካሟን በቤትሽ ሆኜ እንዳመሰግንሽና እንዳከብርሽ ያንችን በፅይት መሆንሽን እንዳምን ስለገለጠልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před rokem +4

    ወንድሜ ትዝታው ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላት በጣም ዘግናኝ ናቸው፤ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ።

  • @meseret8838
    @meseret8838 Před rokem +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኳን ለእመቤታችን ለድግል ማርያም አሷን ላከበሩ ሁሉ ክብርን እሰጣለን። ፀጋዎትን ያብዛልን።

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +1

    ለመምህራችን ቃለይወት ያሰማልን
    እኛም የሰማነውን ባይነ ልቦናችን ያሳድርብን
    እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያን ከሚያሳድዷት ጠላቶች እና ካመፀኛ ትውልድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ጠብቃት

  • @kasanashale5295
    @kasanashale5295 Před rokem +1

    መስቀላችን ቁጭ አርግ የኛ ፓስተር

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před rokem +1

    እመቤታችን የተመረጠችው ኢየሱስን በስጋ ለመውለድ ብቻ ነው በደህንነት ስራ ውስጥ እርሷ አትገባም የስጋና የደም ነገርን አታገናኙ ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነውና ስለ መንፈስ ማሰብ ህይወት ነው
    ስለ ማሪያም በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት የሚነገረው ሰዎች ወንጌል ሰምተው እንዳይድኑ በር የተዘጋበት ወጥመድ ነው አጋንንታዊ አሰራር ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ 🙏🏿🤲❤
    ትዝታው አረፈህ ተቀመጥ አንተ ወላዋይ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm Před rokem +1

    🙏🙏

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před rokem +1

    Yasazenal tesasetew sewun wede celema nedu

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před rokem +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před rokem +1

    Uffffffff Tizita lamitingerwu hulu egziabeher yiqerit yibalike

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Před rokem +1

    የጌታዬ እናት ክብር ላንቺ ይገባሻል ንጉስ የወደደሽ የመረጠሽ

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před rokem +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🌹🥰

  • @user-sm2rp8wd9z
    @user-sm2rp8wd9z Před rokem

    ፈጣሪ የንሰሀ ጊዜ ይስጥህ

  • @aberashwondesen4652
    @aberashwondesen4652 Před rokem +1

    ባለፀጋ እመቤት ባለ ፀጋ እናት አፍሰናል ከደጅሽ ብዙ በረከት ያለው አንደበተህ ዛሬ እንዴት ሆኖ እሄንን ቃል ችሎ አወጣ የእውነት ትዝታው እማምላክ ልቦናህን ትመልስልህ ሌላ ምንም አልልም

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እናተ ን የመሳሰለ የተዋኽዶ እንቁዎች መምኽራኖች የሰጠን በእውነት ተዋኽዶ መልስ አላት ያውም በጥቅስ እየተደገፈ መናፍቃኖች ግን ማለት የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ማለት ነው ለማንኛውም ትዝታው ከመምኽራችን መማር አለብኽ እውነቱን እያወክ ድርቅ አትበል የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከቷ አማላጅነቷን ያሳድርብን ለመምኽራችን የማቱሳለን እድሜ ከጤና ያድልልን ለነ ትዝታው ልቦና ይስጣቸው ተዋኽዶ ለዛላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @birtukanarega1253
    @birtukanarega1253 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን የብዛልን

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው! ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ጴንጤ ማለትኮ ኢሉምናቲዎች ክርስትናን ለማጥፋት አስበው የመሰረቱት ድርጅት ነው!!

  • @zeryashaathyobia6934
    @zeryashaathyobia6934 Před rokem +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን መምህራችን

  • @alammekonen5368
    @alammekonen5368 Před rokem +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልክ በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem +3

    ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. !
    ጸጋውን. አብዝቶ. በቤቱ. ያኑርልን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem +3

    ድንግልማርያምንየሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 Před rokem

    ኡኡኡኡኡኡ ወንጌል ይነገር

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem +2

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen fetari 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Adme-uq6tv
    @Adme-uq6tv Před rokem +2

    Fetari lebe yestehe🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před rokem +3

    መምህራችን እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት ግሩም ትምህርት ንንነው ውዬልኝ እመቤቴ እናቴን እንደዚህ የሚናገረው የኦርቶዶክስን መዳይ መፅዋት ገንዘብን በሲዲ ለስበስበው ከዳተኛ ትዝታው እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e Před rokem +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ( 6666ቱ ደሞ ልብ ይስጠው በውስጡ ስጣን አቅፎ ነው የተንሳው ቆሻሺ

  • @hanadangchewe596
    @hanadangchewe596 Před rokem +1

    እናቴ የኔ ተስፋ የነገርኩሽን አደራሽን

  • @user-xu8us6kl6u
    @user-xu8us6kl6u Před rokem +1

    ለመንህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንበርታ

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Před rokem +1

    Bitamem Hakime
    Brab yemtimegbegn
    Bitarez albashe
    Biweldm arashe
    Enate
    Yeljochem enat snitun biyesintun elalelehu lene liyu ENATE NAT

  • @mershutadesse1509
    @mershutadesse1509 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ወንድሜ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Před rokem +1

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አንጀት አርሥ ስብከት ነው

  • @zeryashaathyobia6934
    @zeryashaathyobia6934 Před rokem +1

    ቆይግን ይሄ ሰዉዬ ከማንኛዉ እምነትነዉ አይይይበድንግል ማረያም ላይ መዘባበት

  • @nitsuhbulti9027
    @nitsuhbulti9027 Před rokem +1

    ደስ የሚል ትምህርት ተባረክ ወንድሜ

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x Před 7 měsíci

    ❤❤❤ቃልህትህ

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Před rokem +8

    ሳጣን ይቃጠል ድግል ማርያም አርጋለች

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 Před rokem +1

    እሄ ልጅ በዚህ ደረጃ ዘቅጧል በየሱስም እግዚያብሄር ይገስፀው
    መምራችን ቃልሂውት ያሰማልን

  • @Nani-py5qm
    @Nani-py5qm Před rokem +1

    Amenn

  • @aberashwondesen4652
    @aberashwondesen4652 Před rokem +2

    እማምላክ እባክሽ ፍቅርሽን በልቦናችን ሳይብን ለመምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ እምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @merhawitkidane9041
    @merhawitkidane9041 Před rokem +2

    Qal hiwet yasemalgn 🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +2

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen menafkanen lbona yisetelen🙏🙏🙏

  • @yodiyodi9913
    @yodiyodi9913 Před rokem +2

    Ewunet New Diyakon Mariyam Mariyam Eyalk Antem Nigegerh/timhrth hulu mar mar yilal

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Před rokem +1

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ለመምህረችን ቃል ሂወትነ ያሰማልን የአገልግሎት እደሜ ይሰጥልን

    • @beletu
      @beletu Před rokem

      ቃለህይወት ያሠማልን ለምህራችን

  • @gelifantu2656
    @gelifantu2656 Před rokem

    መርገም አለብህ።

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 Před rokem

    Yasazinal ato tizitaw bezih aynet mot bekumih memotih degno ye kiristos yetesekelebetin meskelun bejih chebiteh metayetu ena sile emebriha kiristosin yeweldech mekadih besua erget alemamenihina leloch enditefu miknyat mehonih yasazinal maferya

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Před rokem +1

    አተካህዲ እንካን እመብታችን እንካን እነእልያስ አርገዋል አፍፍን ዝጋና ተቀመጥ ህደሀል የህድግበት የስጣን መኖርያ ቤት ተቀመጥ አፍን አትክፈት አርፈተቀመጥ እመቤት ይፍረድ

  • @addisbeyene3862
    @addisbeyene3862 Před rokem +1

    መምህርአችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @betelyemtesfaye6297
    @betelyemtesfaye6297 Před rokem +2

    Tebarek dengel tebarkeh

  • @anaymous2077
    @anaymous2077 Před rokem

    Ayiii tiztaw sitkatel tinoraleh!!

  • @kegnazmachberihun8456
    @kegnazmachberihun8456 Před rokem +1

    Wededum telum dingel argalech egziyabhar yimesgen

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Před rokem +1

    LeWELADITE AMILAK ene miskir negn

  • @addis_gashaw7257
    @addis_gashaw7257 Před rokem +1

    እውነት፨ነው፡የእመብርሐን፡ሚሲጥሯ፡ብዚ፨ነው፡ክብር፡ለአምላካችን፡እሷን፡ለስጠን።

  • @selamawitgetachew9171
    @selamawitgetachew9171 Před rokem +1

    leza bis siyasetela........

  • @betidender5057
    @betidender5057 Před rokem +7

    ሲጀመር ጋሽ ትዝታዉ መጣፍ ቅዱስ ላይ ማርያም ሞተች እሚል አለ ወይ ንገረን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +2

    መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @tlemlem
    @tlemlem Před rokem +5

    አረ ይህ ስው ምነው መካሪ አጣ:: ምነው ዘንዶዎ በንግስታቱ ላይ አፋን ከፈተ....?! እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ.....!🙌🏽💒🙏🏽 ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ ጋር አስታርቃን..!!! ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም እና ለአንድዬ ልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ...!! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 Před rokem +1

    "ቂጣ በቀደደዉ አፍህ ዝም ብለህ አታዉራ" ይላሉ አባቶች ትዝታዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይማርህ ቶሎ ወደፀበል ብትሄድ ? ፈጣሪ ይርዳህ። መምህራችን ይህን ሠዉ ለመመለስ አግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Před rokem +1

    አይ ትዝታው እናቴ ቤተክርስትያን ከትቢያ እዳላነስችህ ዛሬ እንደህ እምትስሪውን አታውቀውም እና ይቅር ይበልህ!!!

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ የትዝታውን ልብ መልሰ አሳየኝ

  • @kedistlegese9632
    @kedistlegese9632 Před rokem +2

    Kale hiwet yasemalen
    Anjet yemiyars temert new 😍

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Před rokem +2

    KALE HEWET YASEMALEN. ❤EGZEYABEHAR ❤ LEBONA YESETLN ❗

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před rokem +1

    Selam new

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ

  • @mimidamtew2052
    @mimidamtew2052 Před rokem +1

    እንኳን አመቤቴ እናንተም ብዙ እናቃለን ጌታ ገልፆልናል ትላላችሁ። ነገር ግን ለሰከንድ እንኳን ክርስቶስን ከጎንህ አቁመህ ማሳየት ማስመስከር ይኖርብሀልደ። ከማንጋ እንደሆንክ። አመቤቴ በተግባር ወልዳ በክንዷ ታቅፋ አሳይታለች። በyoutube አይደለም።ደ

  • @hanaasfaw2878
    @hanaasfaw2878 Před rokem +1

    መምህር ሄኖክ ክበርልን.....ትዝታው ግን ትገርማለህ ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem

    በእውነት.ዳቆን.ሔ ኖክ.እማምላክ.ዘርኸን.ታቡዛዉ.የተመረጠ ችናት.ትዝታዉ.ታሣዝናለሕ.እንደት.ባለፀጋመቤት.ቡለሕ.እንዳልዘመርኸ.እሽ አትመን.ግን.እማሙላክን.ዝቅ ዝቅ.ማረግ.በልጇ.ቀርቶ.በሠዉ.ያሣዝናል.ተዉ.እናትን.ጠልቶ.አባት.መዉደድ.አይሠራም

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem

    እግዚኦ ስጋ ለበስ አጋንት ይሄነው