ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ደርሳቹኃል" m.r eyob yemenu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #pawlos-melkaselassie #EOTC #ORTODOX-PRICHING
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    #MEMHERPAWLOS
    #ORTHODOXPRICH #EOTC
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    #kaleawadi
    #memher-pawlos
    FACEBOOK
    / pawlos.melkeselassieb
    tiktok:
    #ethiopia
    #sebket
    #memher-pawlos
    #ORTHODOX_SEBKET

Komentáře • 755

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem +509

    መምህር የኔ አንቆ በጣም ነው የምወድህ ከሰላምና አምነት ነው የመጣሁት አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ ትምርት ውስጡን ደስ ያሰኘዋል እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash Před rokem +20

      እግዚአብሄር ይመስገን 🙏 በቤቱም ያፅናሽ 'ህ'

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před rokem +14

      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ በቤቱ ያፀናሽ እህቴ እኛ በአለማዊ አይናችን ተሸፍናል በጣም ቆንጆ ትምህርት ያለዉ መምህራን ጋር ነዉ ያለዉ ቩቱብ ላይ ብዙ መምህራን አሉ እኛ እንጂ የሉለነዉ ፈጣሪ ፈደጁ ይመልሠን ይጥራን በርቺ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před rokem +9

      እግዛብሄር በቤቱ ያጽናህ(ሽ)

    • @batebate2299
      @batebate2299 Před rokem +4

      እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጦ

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před rokem +15

      @@SalamSalam-mt3ds አሜን እህት ወንድሞች ገጠመኝ አድምጡ መምህር ተሰፋዬ አበራ በላችሁ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +183

    መምህር እኳን ደህና መጡ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @endutube
    @endutube Před rokem +180

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረዉ ...ቀና እንድል አድረገኝ ..ንጹህ ልብንም ፍጠርልኝ...ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን...ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před rokem +14

    እዉነት የተዋህዶ ልጆች ለሙዝቃና ለፊልም ብሆን ስንት ላይክና ኮሜት አለ ተዉ እንመለስ ተመለሡ እኛ ሠማያዊ እጅ ምድራዊ ኑራችን ጌዜ አዊ ነዉ ታዳ ለምን አናበረታቸዉም በካሜት በላይክት እንህን መምህር የሠጠን እግዚአብሔር ይመሠገን ማሪያምን የመምህር ጻዉሎስ ትምህርት ከልቡ የማስተምር መሜህሬ ዘመንህን የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🙏💚

    • @yemaryamlejalme7541
      @yemaryamlejalme7541 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትንየሠማልንመምሕራችን

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před rokem +28

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መድሃኒያለም እርዳኝ እባክህ ከአንተ ጋር ነው መኖር የምፈልገው በቤትህ ነው ቀሪህ ህይወቴ እንዲያበቃ የምወደው እርዳኝ እባክህ ድንግልየ እርጅኝ እመብርሃንየ😭😭😭😭😭😭

    • @jeesaum5125
      @jeesaum5125 Před rokem +4

      አይዚሺ😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před rokem +14

    ይሄን የመሰለ ትምህርት ላይክ ላይክ ላይክ አንከፍልበት

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před rokem +121

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ለመምህራችን ተናገሪ አንደበትን ለእኛ ሰሚ ጆሮን እግዚአብሔር ያድለን።

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +118

    ውድ መምህር እንኳን ደና መጡ ተጓባዡ መምህራችን መምህር እዮብ ለእርሶ ተናጋራ አንድበትን ለኛም ሰሚ ልቦና አምላክ ያድለን በረከቱ ይድረሰን ከቅዱሱ ቦታ አሜን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před rokem +50

    ናፍቆቴ አምላኬ በፈጠርከው ህሊና እዘዝበት በፈጠርከው አዕምሮ ንገስበት ድመቅበት የመከረን ስሙ ይክበር እንወደዎታለን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před rokem +78

    እጹብ እጹብ እጹብ የእግዚአብሔር ቃል
    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን
    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 💠

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem +34

    “ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥”
    - ዕብራውያን 12:22

  • @haben5084
    @haben5084 Před rokem +22

    በእውነት ይህ ስብከት ሲያልቅ ከፋኝ። እንደዚ ወንጌልን መማር ይናፍቃል ። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አንደበትህን ያለምልመው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem +42

    “ሊዳሰስ ወደሚችል ወደሚቃጠልም እሳት ወደ ጭጋግም ወደ ጨለማም ወደ ዐውሎ ነፋስም ወደ መለከት ድምፅም ወደ ቃሎችም ነገር አልደረሳችሁምና፤”
    - ዕብራውያን 12:18

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +33

    አልቅሶ አስለቀሰኝ የእኔውን ድክመት ሲነግረኝ አመመኝ ሁሉን የምንመኝ ከንቱ ፍጡር

  • @blentasew1342
    @blentasew1342 Před rokem +13

    በፀፀት በቁጭት የሰማሁት ስብከት ነው 😭

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před rokem +34

    እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ያብራልን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před rokem +5

    እልልልልልልል ከዚ የበለጠ የተስፋና ፈጣሪ ለማየት የማይ ቸኩል የትም የለም ተባረክ በኡነት በእንባ የታጀበ ስብከት ነው እምባው በራሱ መሪነው ለዚ ይብቃን ፈጣሪ።🇪🇷

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +16

    እውነት ነው እኮ ስናስበው በጣም ነው የሚያስለቅሰዉ😭 አባታችን በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትምህርት ነው ያስተላለፉት እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን፫ ❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +42

    እሰይ ይህ ነው የተዋሕዶ ለዛ በጣም ዉስጥን ሰላም ይሰጣል ❤ ለዘማሪያችን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን 🙏🙏 ለመምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አይለያችሁ በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ ❤😢

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před rokem +14

    አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰውአድገኝና ሰው ይግርመው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hayimanotmimi3346
    @hayimanotmimi3346 Před rokem +21

    ለመምህራችን ቀለህይወት ይስጥል እድሜ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @abugedefaye6717
    @abugedefaye6717 Před rokem +36

    የሚገርም የተጽናናሁበት ስብከት መምህራችን መምህር እዮብ በጸጋው ያኑርህ እናመሰግናለን፤ እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልህ፡፡

  • @heywteyemarymlge5530
    @heywteyemarymlge5530 Před rokem +8

    አምላኬ ታርኬን ለውጠው
    ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው😭😭

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před rokem +37

    አሜን አሜን አሜን ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በዚህች ሰአት በቅዱስ ቃልህ ስለጎበኘኸኝ አመሰግንሃለሁ ጌታ ሆይ ያችን ተናፋቂዋን ተጹዮን ተራራ ለመዉረስ አብቃኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @jordansaketa5591
    @jordansaketa5591 Před rokem +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፊትህን አታዙርብን

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Před rokem +20

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያደርግልን 🙏🙏🙏 ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር

  • @addisalem8276
    @addisalem8276 Před rokem +12

    ኡፍፍ በግዜው የተሰበከ ደክሞኝ ነበር አበረታኝ ተመስገን እንደናንተ አይነት መምህራንን አዘጋጅቶ ህይወታችንን ይታደግልናል ተመስገንልኝ ውዴ መምህር ጻውሎስ እባካችሁ ተከታታይ ክፍል ያለው የመጸሀፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት ስጡን ስላጣሁ ነው

    • @KT-vl9qc
      @KT-vl9qc Před rokem

      Ere mahbere kdusan lay jemrewal. Endene memihir tesfayem yelekeku alu ...felalgi

    • @mebratsolomon5631
      @mebratsolomon5631 Před rokem

      Memhr tesfaya Abera bLeshi CZcams Gibina Felgeshi temari Mara Eza Ale 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kelehailu1499
    @kelehailu1499 Před rokem +22

    በዚህ ሰሃት የሚያበረታኝ የሚያፅናናኝ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን 🙏

  • @user-jh7mg8bf6j
    @user-jh7mg8bf6j Před rokem +6

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሣድርብን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před rokem +15

    በእውነት ቃለ ሕይወት ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም የሰማነው ለሕይወት እንጂ ለፍርድ አያድርግብን🙏

  • @hana967
    @hana967 Před rokem +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን ቀርጾ 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳን አሜን ፫➕

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem

      አሜን በእውነት 🙏🙏🙏

    • @sisayeamere8253
      @sisayeamere8253 Před rokem

      መምኽር ቃለእይወት ያሰማልን ነፍሴ ረሰረሰች ወደጺዬን ተራራ በእውነት መጠቀች እመብርሀን ሞገስ ትሁንኽ የመስቀሉ ሀይል አዬለይ አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +1

    _የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃ እና ፀሎት ከሁላችንጋር ይሁን የሰላም አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝቦቹ ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን አሜን። ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እነኚህ መምህር አንደበታቸው ግሩም ድንቅ ነው ሌላም ይልቀቁልን ብዙ ያስተምሩን ለኔ አዲስ ናቸው በቅርብ ግዜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ አንደበታቸውን ለምለም ያድርግልን_

  • @tararaya380
    @tararaya380 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን🙏🙏🙏አቤቱ ንፁህ ልቦና ፍጠርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @figi8769
    @figi8769 Před rokem +5

    አምላኬ ታርኬን ለውጠው ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው ዝማሬ መላህክት ያሠማልን መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +7

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 😢😢😢😢💔

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před rokem +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የመምህራችን በረከታቸው ይደርብን በውነት
    ወዬልኝ እኔስ !

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +1

    ✞ አምላኬ_ታሪኬን_ለውጠው
    አምላኬ ታርኬን ለውጠው/2/
    ጌታዬ ታርኬን ለውጠው/2/
    ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው(2)
    እስከ መቸ በበደል እስከ መቸ በሀጥያት
    አስመሳይ ማንነቴን ነፍሴን እያስጨነቃት
    መሸከም ስላአቃተኝ የበዛው እዳዬን
    በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን /2/
    አዝ___________
    ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ
    ታስባለህና ከኔ በላይ ለኔ
    የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ
    የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/
    አዝ___________
    በፍምህ የዳሰስ የሀጥያት ለምፄ
    በቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄ
    ቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህ
    ሰው ታደርገውና ሰው ታስገርማለህ/2/
    አዝ___________
    ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄን
    አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ ምራቄን
    ይብቃ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳው
    በመንፈስህ ቃኘኝ ሃጥአተን ድል ልንሳው(2)
    አዝ___________
    የኋላዬን ትቼ ወደ ፊት ልዘርጋ
    ዋጋ እንዳላሳጣው የደምህን ዋጋ
    እንዳሸንፍ እርዳኝ ስምህን ታጥቄ
    ዳግም ባርያ እንዳሆን ልጅነትን ንቄ(2)
    መዝሙር
    ሊቀ-መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m Před rokem +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እድሚችሁን ያረዝምልን ፀጋ በፀጋ ላይ ይደረብላችሁ ጌታ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዮብ ድንቅ ስብከት
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ko3gz3us7e
    @user-ko3gz3us7e Před rokem +11

    አሜን ቃለ ህይወት ይሠማልን አባታችን 👏

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 Před rokem +16

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን🙏😢

  • @user-ic5zp5bk4r
    @user-ic5zp5bk4r Před rokem +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን🙏😢.ጌታ ሁይ በሰደት ያለነዉን በጉችህን በሰላም ለሀገራችን 🙏💒💒💞አብበቃን የልባችንን መሻት ከሀፃያት በሰተቀር ይፈፅምልን🙏💒💒💞💞💒💒💒💞💞💞🙏✝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒💒💒🇪🇹🇸🇦✝✝🙏🙏💒💞
    በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ ያኑርልን አሜን

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +8

    ቃልህ ማለዳ አዲስ ነዉ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና አምልኮትና ዉዳሴ ለአንተ ይገባል💐አቤቱ ስለቅዱሳኖችህ ብለህ ማረን ይቅርም በለን የቅዱሳን ፀሎት ይርዳኝ በእዉነት እኔስ ደካማ ነኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @mikerjemere5020
    @mikerjemere5020 Před rokem +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ. የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን እግዚአብሔር እረ ወደቤትህ ምራን ፈጣሪየ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před rokem +7

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅረ በለን እደበደላችን ሳይሆን እደቸረነትህ መምህረ እድሜና ጤና ይስጥልን🤲🤲🤲🤲💒💒💒✝️✝️✝️

  • @user-kp7dx8ds8d
    @user-kp7dx8ds8d Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠበቅህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +17

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +6

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በየልቦናችን የሳድርብን አሜን

  • @kukulove5528
    @kukulove5528 Před rokem +12

    ዝማሬ ማለአክትን የሰማልን ለኛም የሰማነው ቀል በልቦነችን የሰድርብን

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před rokem +7

    በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @sisaywubie
    @sisaywubie Před rokem +4

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏
    እንዳንጠፋ ስለፈለገ ነው እንዲህ ያሉ አባቶችን የሰጠን!
    የእውነት አባት !
    የእውነት ኖላዊ !
    እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያበዛልን🙏🙏🙏

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 Před rokem +3

    ዝማሬውን ለዘመረለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🌾🌾🌾🌿🌿🌾🌿🍃🍃🍃🌿🍀🌿በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🌴🌴🌾🌿🌾

  • @yonashailu7022
    @yonashailu7022 Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ አብዛልን እንደነዚ ዓይነት አገልጋዬችን እናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +3

    አምልኬ ታሪኬን ቀይረው አምላኬ ታሪኬን ቀይረው

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před rokem +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫💕🙏💕

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Před rokem +1

    እዮብዬ ውድ መምህሬ አንተ ላታስታውሰኝ ትችላለህ አንተ እኔን ጽኑ ኦርቶዶክስ እንድሆን ትልቁን ድርሻ ከተወጡት ሰዎች መካከል ዋናው አንተ ነህ፥ ኮሜርስ ግቢ ጉባኤ አቤት ፈጣሪ እነዚያን ግዜያት ምን ያህል ባርኮ ሰጥቶን ነበር፥ ኮሜርስ ቲዎሎጂ አስመረቀ እንዴ እስኪባል ድረስ ምድርን ያንቀጠቀጠ መዝሙር በሰንጋ ተራ መንገድ ላይ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን፥ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ፥ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በእውነት በእድሜ ከተማ ይጠብቅልን አሜን

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 Před rokem +5

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ልብ የሚነካ ትምሕርት 😢😢😢

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +4

    ዝማሬመላዕክትያሰማልን የሁላችንምታሪክእግዚሐብሔርይለወጥልንኡፍፍፍ 😥😥😥😥

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነዉ!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!! የ ዓገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን!!

    • @yenetube6567
      @yenetube6567 Před rokem

      በእውነት ነብሴ ዛሬ ተባረከች እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ መግባት እንደዚህም አለ ለካ አምላክ ተመስገን

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እቁ መምራችን የኔ እባ ይፍሰስ አምለከ እስራኤል ይለውጠን

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem +1

    Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin

  • @user-xy4rb6xv6p
    @user-xy4rb6xv6p Před 6 měsíci

    ዝማሬ. ምልክት. ያሠማልን
    ለመምህራችንም. ረጅም. እድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥልን

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 Před rokem +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን : ይህንን ግዜ በወንጌል ቃል መዋጀት የሚችሉ መምህራንን የሰጠን :: መመህር ፈጣሪ ያበርታህ::

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Před rokem

    የአምላክ ቸርነቱ ስፍር ቁጥር የለውም እሱሰው ያልነበረውን ሰው ይደርጋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3 ቃለ ህይወት ያሠማልን በበቱ ያፅናልን እመብረሀን ትጠብቅልን በእውነት ተስፍ የሚሰጥ ሰብከት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💒⛪💓💓💕💕💕💕💚💛❤

  • @user-yx5sp1km7c
    @user-yx5sp1km7c Před 7 měsíci

    የኛ እቁ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ጨንቆኝ ነበር አይምሮዬ ጥያቄ በጥያቄ ሆኖብኝ ነበር😢😢😢😢😢 የአባታችን ስብከት ሳዳምጥ ተመለሰልኝ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romanmulugeta3169
    @romanmulugeta3169 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤መምህራችን እንወድሐለን❤❤❤❤❤❤ኑርልን❤❤❤

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 Před rokem +2

    በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ላይ ያኑርልን አሜን

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ለተጣመመው ልቦናችን ማስተዋሉን ያድለን

  • @henokaddisu5294
    @henokaddisu5294 Před rokem +1

    በ እውነት መምህራችን በሀጥያት ውስጥ ተዘፍቄአለው ግን በእውነት ይህችን ከተማ ናፈኩ እግዚብሔር በቸርነቱ ያሳየን እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ክፉ አይንካህ አመቤቴ አትለይህ አሜን

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 Před rokem +2

    abet tikitoki bihoni siniti like sheri neber lee muziqa gizee alenih hy yeynaa nagari faxari yasibenih yeti nchu yetawahido lichochii,

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Před rokem +2

    መዝሙር ለዘመረልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነው እግዚአብሔር በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenabrham2758
    @helenabrham2758 Před rokem

    የኔእንቁመምህር'ይህንትምርህት'በእንባነው'የስማሁት"እድሜይስጥልኝ!!

  • @tarikiendrias
    @tarikiendrias Před rokem

    ድንቅ አባት😘
    ውስብሐት ለ አግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏

  • @fikadufikay2141
    @fikadufikay2141 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!

  • @rahelworku5561
    @rahelworku5561 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-nt1yz9rk2e
    @user-nt1yz9rk2e Před rokem +2

    በስላሴ ስም ልብ የሚያናውጥ ጥዑም ቃል ፀጋ ውን ያብዛልን መምህር በእድሜው በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    አረ ዉሻም ሆኜ አገሬ ልኑር ወተዉ ካላዩ የሃገር ፈቅር አይገባቸዉ መምህር ቀለ ሂወትን ያሰማልን አገራችንን እመ ብርት ትጠብቅልን ለኛም ማስተዋል ይስጠን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem

    እውነት ነው መምህር አብሶማ የጣኑ መአዛ አረ ስንቱ እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን።አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን።

  • @emahostube
    @emahostube Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    መምህር ጳውሎስም እንወደሃለን ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Před rokem

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የእውነት ክርስቲያን መሆን መታደል ነው

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዕን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን
    ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ
    የምንወድህ መምህራችን
    ቅዱስ አባት እግዚአብሔር
    ማስተዋሉን ይስጠን ለሰማይዋ
    ሀገራችን ናፋቂዎች ያድርገን
    አሜን።

  • @lidiyatube
    @lidiyatube Před rokem +8

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለመምህራች ቅዱስቃሉን ላስተማሩን ቃለህወት ያሠማልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫

  • @user-cg5vb5lo1u
    @user-cg5vb5lo1u Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን እግዚአብሔረ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +1

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ 😢😢

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢

  • @user-tj5ip6cg8q
    @user-tj5ip6cg8q Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před rokem +1

    አሜን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen Memirachin Kale Hiyoten Kale Barktin Yasemln Stehawun Yabizalot

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před rokem

    አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Před rokem +2

    የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭 እኛ ብንሰማ ስንት መጋቢ ነበረን እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @samuelmesele7943
    @samuelmesele7943 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መምህሬ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před rokem +3

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @masaretzarihunzarihun2913

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውትን ያሰማህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልን