ቴቄል | Teqel | ክፍል 10 | በማርያም ጉዳይ የተደረገ ከባድ ክርክር | 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል 10 | በማርያም ጉዳይ የተደረገ ከባድ ክርክር - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 1K

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před rokem +303

    እኔስ ድግልን እወዳታለሑ የምትወዷት በላይክ 👍👍👍👍

    • @alemyerosan8816
      @alemyerosan8816 Před rokem +10

      እኔሥ ማርያምን ወዳታል እሕ ወዳታለው እመቤቴ እላታለው

    • @adeneyasue5304
      @adeneyasue5304 Před rokem +7

      እኔም እወዳታለሁ

    • @adeneyasue5304
      @adeneyasue5304 Před rokem +4

      በሀይማኖታችን ይጥናን ፈጣሪ

    • @yanaedsanaat282
      @yanaedsanaat282 Před rokem +3

      እኔም እንዳችው እወዳታለው

    • @Samrawit27
      @Samrawit27 Před rokem +4

      እማይዬን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ ❤❤❤❤

  • @abe_worku
    @abe_worku Před rokem +68

    ማርያም እወዳታለሁ 💙

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před rokem +115

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን,እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን😍🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +65

    ማርያም ማርያም ማርያም ይላታለሁ በዘመኔ ሁሉ ስሟን እጠራለሁ እናቴ ናት ለዘላለም በሷስ አላፍርም 😢😢 እናትችን የኪዳኗ እመቤት ያድስ ኪዳን ፅሃይ ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +80

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምህረታብ የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤❤

  • @alem2334
    @alem2334 Před rokem +74

    እኛም ትውልድ ነንና ብፅኢት እንልሻለን እንወድሻለን እናከብርሻለን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የእምላክ እናት የመዳኒት እናት የአስራት ሀገርሽን በምልጃሽ አስቢ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @debb1863
    @debb1863 Před rokem +50

    እመቤቴ የአምላክ እናት ክብር ለአንቺ ይሁን🙏🏻 እንወድሻለን እናከብርሻለን🙏🏻🙏🏻

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +29

    እኔ የማርያም ነኝ
    እኔ የማርያም ነኝ
    እኔ የማርያም ነኝ
    እኔ የማርያም ነኝ
    እኔ የማርያም ነኝ
    እናቴ ኪዳነ ምህረት

  • @firasanaytnegusa1268
    @firasanaytnegusa1268 Před rokem +28

    የማርያም ወዳጆች አዳምጣቹ ስትወጡ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በሉ ዳቢሎስ ይቃጠል

    • @Samrawit27
      @Samrawit27 Před rokem +1

      እሺ እማ ❤❤❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před rokem +5

    አጋጋንንት ቢንጫጫ እኛ እመቤታችንን ከመውደድ ወደኋላ አንልም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ላንተ ይህችን ንፅህት የሆነች እመብዙሀን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ጣዕሟ በአንደበቴ ፍቅሯበልቤ የመላህልኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před rokem +23

    የኛ ጀግናችን እመቤርአን ታበርታ የእኛ የተዋእዶ አርበኛ መምህራችን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +27

    *_እንካን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን የማርያም ወዳጅ እምትወዳት እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ_*

  • @Danafuller777
    @Danafuller777 Před rokem +15

    አንጀት አርስ መምህራችን
    ኡፍፍፍፍፍፍ
    የበረሀ ንዳድ አንድዶኝ
    ውሃን የጠጣሁ ያክል ረካሁ
    እመቤቴ አሁንም ነገም ሁሌም
    ከዘርፋፋ ቀሚሷ ውስጥ እንደሸከፈችህ ኑርልን ውዳችን

  • @sebsebetenkir5520
    @sebsebetenkir5520 Před rokem +22

    በእምነታችን ገፍቶ ከመጡብን መክፈል ያለብን ሁሉ መስዋትነት ዝግጁ ነን የተዋህዶ ልጆች ቀልዱ ይበቃል ማርያምን ማርያምን ማርያምን

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před měsícem +2

    የኛ እንቁ መምህር ቸሩ መዳኒያለም ከፊት ከዋላ ይጥብቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @zewdutolossa2836
    @zewdutolossa2836 Před rokem +17

    If Orthodox teaches like this, not only Ethiopian but also African and whole world will shine ✨️ again.

  • @user-qo2sv6lu9x
    @user-qo2sv6lu9x Před rokem +30

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️🙏🥰እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ውድ መምህራችን ሺአመት ኑርልኝ💒💒💒✝️✝️✝️💜🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před rokem +4

    እናቴ እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን እመ አምላክ የጌታዬ እናት አንችን አይንኩብን ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ከፍጥረታት ሁሉ ሰይጣን ብቻ አንችን ይጠላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን✝️💒✝️✅✅✅👍👍👍👍👍👍

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Před rokem +33

    ማርያም ማርያም ማርያም 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️100%

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před rokem

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-zg9mz5pg7k
      @user-zg9mz5pg7k Před rokem

      ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በይ የሚያዋጣሽ እሱ ነው። ፍጡርን አታምልኩ ፍጡርን መምላክ ኃጢያት ነው። ሮሜ 1፥24-25
      ይሄ ሰውዬ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለትን በጣም ይፈራል ስሙ ሀይል ስላለሁ !!! በፍጡር ነው የተለከፈው ደገረማል !!!

    • @afrotimes3246
      @afrotimes3246 Před rokem

      @@user-zg9mz5pg7k አማርኛ አትሰማም እንዴ? ቅድስት ማርያምን እናምልካት ወይም አምልኳት የሚል ቃል ወጣው እንዴ? በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን፦ "ማርያም አምላክ ነች ወይም ትመለካለች" የሚል ትምህርት የለም!!! አለ ካልክ እስኪ ማስረጃ አምጣልኝ! ባልተጻፈ እና ባልተነገረ ነገር ላይ ዝም ብለህ አትቀደድ! !! የናንተ ድንቁርና ደሞ ቀንድ አወጣ! ሰው እንዴት በበጎ ፈቃደኝነት ይደነቁራል?! ቲሽ!

    • @user-zg9mz5pg7k
      @user-zg9mz5pg7k Před rokem

      @Afiro Time:- እስት አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ
      በእናንተ orthodox እምነት መሠረት :- አንድ ሴት ልጅ ስትወስድ እንኳ እግዚአብሔር ረዳሽ ነው ወይስ እንኳን ማሪያም ማረች ነው የሚባለው ?
      እንኳን ማርያም ማረች ከታባለ እሱ" መንፈስ ነች" ማለት ነው !!!!
      መንፈስ ማለት ደግሞ በሁሉ ቦታ በሁሉ ስፍራ በአንዴ የሚገኘ ማለት በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ ና በሁሉ ስፍራ የሚገኘ እግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነው። ማርያም በሕይወት በነበራች ጊዜ ኢየሱስን ጌታዬና መድኃንቴ ብለ አክብረላች አሁን ደግሞ ሞተለች ክርስቶስ ኢየሱስ ስመጣ ክርስቶስን ሊተቀበል ከሞተችበት ትነሳለች ። ማርያም ፍጡር ነች አታምልኳት
      ማርያም ማርያም በምትሉት አፋችሁ ኢየሱስ ኢየሱስ በሉት ትድናላችሁ በኢየሱስ ስም ።

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před rokem +13

    በርታ መምህር የኛ ጀግና የመናፍቃን የእራስ ምታት የማርያም ስም ሰይጣንን እንዲ ያስጨንቃል ዲያብሎ ይጨነቅ ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን እናቴ ማርያም የመስቀል ስር ስጦታዬ ውድድድድ ❤

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před rokem +13

    መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤️🙏 ለሌሎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢 ✝️እመ ብዙሀን ✝️እመ አምላክ✝️ ቅድስተ ቅዱሳን✝️ የአምላክ እናት✝️ ድንግል ማሪያም ናት።አለቀ ደቀቀ 🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን 🤲👏

  • @mekdibayu1874
    @mekdibayu1874 Před rokem +11

    መምህሬ ስትጠፍ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣህልን ፀረ ማሪያሞች ደሞ ብዙም አትትልፉ የኛ እናት የጌታዬ እናት እመብዙሀን እመብርሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዝቅ ቢያደርጉ የኛ እናት መቼም ዝቅ አትልም ክብር ምስጋና ይግባት እኛ ለወደድናት የነሱ መቃጠል ምንም ሊገባኝ አልቻለም የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ🙏

  • @atinkutayalewsema5875
    @atinkutayalewsema5875 Před rokem +18

    መምህራች ሽህ አመት ኑርልን

  • @qaws7708
    @qaws7708 Před rokem +3

    ወላድተ አምላክ የኛናት የአምላክእናት እኖድሻለን እናከብርሻለን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +8

    የኛ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን እግዚአብሔር ፀጋውን ሰላሙን እንዲሜ ከጤናጋር ይስጥሕ ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tsionabera17
    @tsionabera17 Před rokem +6

    ወድሜ የጌታዬ የመዳኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ወላዲተ አምላክ ማርያም ድግል ጸጋውን ታብዛልህ አሜን!!!!

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው እናናችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታአሕርሽ ብዙነው አማላጃችን የአምላክየ እናት ወለላይቱ
    መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    በእውነቱ ነገር አባታችን ካይን ይጠብቅልን አሜን እደናተ ያለ አባት እያሳጣን አሚን

  • @birhanmosisa3570
    @birhanmosisa3570 Před rokem +5

    እመብርሃን ❤️ወላዲተ አምላክ ❤️እመብዙሃን ❤️ ንፂተ ንፁሃን ❤️እናቴ እመቤቴ ❤️ ኡፍ ስሟ ሲጣፍጠኝ 🥰🥰🥰🥰 እሷን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው ።

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Před rokem +8

    እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ እመቤቴ ማርያም ከልጄ ከወዳጇ ታማልደን አሜን አሜን አሜን ፍረድባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 10 měsíci +1

    እመብረሀን እናቴ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን አችን እሚያቋሽሽቱን ሁሉ ልቦና ስጫቸዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመብረሀን እድሻለሁሁሁሁሁ እማ ምልጃሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +4

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሦ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥሀ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት መፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před rokem +8

    የኛ ጀግና 💪💪 የወንጌል አረበኛ በርታልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidasamsung9873
    @kalkidasamsung9873 Před rokem +4

    እመቤቴ የአምላክ ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ዲያቢሎስ ይጨርጨር እኛ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያምን እንወዳታለን። ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @fitsumbet5920
    @fitsumbet5920 Před rokem +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zecharias.f6063
    @zecharias.f6063 Před rokem +17

    እኔ እናታችን እመብርሃንን በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም አይቻታለሁ። አንድ ሰከንድ እንኳ ብትታያቸዉ እንደ በድን በሆኑ ነበር። አቤት ክብርሽ አመቤቴ 😍 ለኛ ኦርቶዶክስ ልጆች ልዩ ስጦታችን።
    ብርሀን የሆነችላችሁ ምዕመናን በላይክ ግለጹልኝ 😍

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před rokem +8

    መምህር እኮን ደናመጣ ህ የኛ ውድ ሺር ሺር ሺር የተዋህዶ ፍሪወች

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 Před rokem +7

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያምን እንወዳታለን 💗💗💗🙏🙏🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ

  • @samrikendalem7231
    @samrikendalem7231 Před rokem +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ መሆኔን ወደድኩት አማላጀ ድንግል ማርያም ናት አልሰለችም ስሟን ጠርቸ ማርያም ማርያም ማርያ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +5

    መምህራችን የኛ እንቁ አባት አንተ ለኛ ልዩ ነክ እማ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰዉሮት

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv Před rokem +9

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏
    የመናፍቃን እራስ ምታት ሺ አመት ኑርልን እመብረሀን ትጠብቅህ🙏😘😘

  • @qaws7708
    @qaws7708 Před rokem +1

    የእውነት የተዋህዶ እቁመምህራቺን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ የመቤታቺን ምልጃ ርድኤት በረከት ከሁላቺጋይሁን

  • @mekonnenalemahu1076
    @mekonnenalemahu1076 Před rokem +8

    አምላክን የወለድሽ: አምላክን የተሽከምሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሽአለን::💚💛❤️

  • @yonasgerezgiher1998
    @yonasgerezgiher1998 Před rokem +2

    ኣምላከ ቅዱሳን ጸጉኡ የብዝሓልካ መምህርና ምሕረትኣብ እንተ ንመናፍቃን እሞ ዓይነ ልብንኦም እግዝኣብሔር ይኽፈተሎም ኣሜን!!!

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem +4

    አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የማንም ልቅምቅም የሰውልክ አያውቅም እናትቤተክርስትያን ስንዱነች ለጥያቄዎችበሙሉ ከበቂበላይ መልስ አላት እንደናንተ አይነት ልጆች አምጣየወለደች ናት በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @yeshidesalegn
    @yeshidesalegn Před rokem +1

    እመብርሀን እናታች እመቤታችን ወላዲት አምላክ እምብዙሀን እንወዳታለን እናከብራታለ እንስግዶላታለን እሙየ ከሚት ያዳነችን ስላም ልክ

  • @mastewslanmaw5562
    @mastewslanmaw5562 Před rokem +1

    የድንግልማርያምልጅ የእናንተን የአባቶቻችንን እድሜናጤናይስጣችሁ በእናንተ መካከል ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @mehb1047
    @mehb1047 Před rokem +5

    እመቤቴ ያምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘውትር ነፍሴ ታቀርባለች ዘውትር ነፍሴ(3)🙏🙏🙏

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Před rokem

      🎚ታ ቀ ር ባ ለ ች 🤲ዘውትር ነፍሴ👏👏👏👏👏👏👏

  • @binyam8407
    @binyam8407 Před rokem +4

    ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ዘላለም ይክበር

  • @emebat9947
    @emebat9947 Před rokem +2

    Kale heywot yasrmalen memirachn tewaido lezelalem tinur menafikanen libona yestilen

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před rokem +2

    Bewunet mamerachen Kal hiwot yasemalen emabetachen netset kedest Dengel mariyam hoye keber mesgana yedarasesh enwodishalen ema feker hoye yee tamasegensh yetebareksh nesh Ena kedest hoye des ebelesh🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @teshagerbelayneh2015
    @teshagerbelayneh2015 Před rokem +7

    የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሄር ሽ አመት ያኑርልን

  • @MiliiMk
    @MiliiMk Před rokem +3

    መምህር ቃል ህይወት ይስጥልን!
    ሳንጠራጠር በሙሉ ልባችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እናምናታለን እንወዳታለን

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 Před rokem +2

    በውነት ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +2

    *መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእመቤታችን እንሰግዳለን እንዘምራለን እነሱ የሚያመልኩት ከማርያም ያለውን ያልተወለደው ሀሰተኛ ጣኦት አምላኪ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +6

    የምንወድህ ና የምናከብርህ ወንድማችን
    መምህራችን መምህር
    ምህረተአብ
    ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም 🙏🏿❤

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +5

    ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን ኑርልን የኛ አንበሳ👍💚💛❤

  • @mafibaba9776
    @mafibaba9776 Před rokem +1

    መምህር እ/ር እረጅም እድሜና ጤኔ ይስጥህ ለእንደነዚህ አይነት ለማያውቁ ባዶ ሰው እንዲታስተምራቸው

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Před rokem +2

    ረጅም እድሜ መምህራችን
    የቡዶች መድሀኒቱ
    የእመብርሀን ዘብ
    ተባረክልን

  • @user-qe6ub1wt4i
    @user-qe6ub1wt4i Před rokem +4

    ክብሪ ን እግዚኣብሄር ክብሪ ን ድንግል ማርያም ኣደ ጎይታይ ኣደ ክርስቶስ ኣደ ኣምላኽ

    • @zenebeayalwe2671
      @zenebeayalwe2671 Před rokem

      የኛ ንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ካትጋር የሆን ሺ ዓምት ያኑርልን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💒💒💒💒

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem +4

    እመብርሃን የኛ እናት
    እመብርሀን የኛ መሰላል
    እመብርሀን የኛ መመኪያ
    ወላድተ አምላክ እመብርሀን እመቤታችንን እንወዳታለን

  • @newaytekahu425
    @newaytekahu425 Před rokem +1

    ጌታዬ ምህረተአብ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑርልን ቃልህ ጴንጤን ብቻ ሳይሆን ሰይጣንንም ደምስሶ ይጥላል።

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před rokem +1

    እድሜ ከጠናጋ ይስጥልን መሄምህራችን ድንግል ማርያም እወድሻለሁ ፍቅርሽ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Před rokem +4

    የእኛ እንቁ መምህራችን ድንግል ማረያም ከአዉሬዎች ትጠብቅህ እሜን እንወድካለን ማረያምን 🥺❤️

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Před rokem +4

    እመቤታችን ድንግድ ማርያም የኦርቶዶክስ መብራት አይናችን ነሽ ማርያም ጌታችንን መዳህኒያለምን የምናይብሽ ምልጃሽ በረከትሽ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @emebetbekele2826
    @emebetbekele2826 Před rokem +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    እናታችን ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን።

  • @hanatelahun8474
    @hanatelahun8474 Před rokem +1

    እኛ የተዋህዶ ልጆች ስለተመረጥን ነው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምናመሰግናት እናታችን አማላጃችን የምንላት ድግግል ማርያምን ለማመስገን መመረጥ ያስፈልጋል የምንለው እመአምላክ እንወድሻለን እናመሰግንሻለን አማላጃችን እንልሻለን ማርያም ማርያም ማርያም

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před rokem +5

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆዩልን 💐👏🕊

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +4

    ቃላት የለኝም መምህራችን ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏

  • @user-ui2pn6ff7w
    @user-ui2pn6ff7w Před 11 měsíci +1

    እውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ በሎኛ እናንተን የሰጠን እግዛብሔር ክብር ይስፋው

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz Před rokem +2

    ከዚህ በላይ ምን ታምር አለ ! ❤️ ❤️❤️❤️❤️ጌትን ከመውለድ❤️❤️
    👏🏼ማሪያም ማሪያም👏🏼

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 Před rokem +6

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
    እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃል💐💚💛❤🙏

  • @getutube6678
    @getutube6678 Před rokem +4

    ለማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Před rokem +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔስ ያለድንግል ማርያም መተንፈስም አልችልም ክብር ምስጋና ይግባሽ ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @debedesta835
    @debedesta835 Před rokem +1

    መምህር ምህረት አብ እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ያኑርህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @makedashabtamu2647
    @makedashabtamu2647 Před rokem +4

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን ሻአመት ኑርልን

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před rokem +5

    እኔም ትውልድ ነኝ እስከዘላለሙ ብፅይት እንላታለን ተውን እኛ ስሟን ጠርተን አልጠገብናትም ሁሌም ትርበናለች። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @Samrawit27
    @Samrawit27 Před rokem +1

    የጌታዬ እናት የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እመብርሀን ያላንቺ አይሆንልኝም 🥺🥺🥺የጭንቅ አማላጇ 😍😍😍😍😍

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 Před rokem +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር💜💚💛💜 ለነሱም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ👏

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Před rokem +4

    እመብርሃን ትጠብቅህ መምህሬ ///ማርያምን እወዳታለሁ😍😍😍🙏

  • @asterfekadu7233
    @asterfekadu7233 Před rokem +3

    እባካችሁ እናታችን እመቤታችንን አትንኳት

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Před rokem +1

    አሜንንን ቃለህዎት ያሰማልን መምህር ሺ ዓመት ኑርልን
    አማምላክን አነዎዳታለን አናከብራታለ ❤️❤️❤️

  • @sofoniasazarias857
    @sofoniasazarias857 Před rokem +3

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @alexhabitu8418
      @alexhabitu8418 Před rokem +1

      Eyesus adagnnet enidanite bado afe sayihon betegibar ke bluy kedan gemiro Tekebilenal ye enanite hasetegna nebiyat ena achiberibare pastrochu Bali sayihone be ewunetegna abatoch newu.. I am proud orthodox all aspects spiritual manner in bible

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +4

    ድንግል ሆይ ንጉስ ከወደደሽ የሚጠላሽ ማነዉ ድንግል ሆይ ንጉስ ከአከበረሽ የሚንቅሽ ማነዉ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ሰአሊለነ ቅድስት እንልሻለን ሲመሽም ሲነጋ

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g Před rokem +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ። የአገልግሎት ዘመንዎ የተቃና ያድርግልዎ ።

  • @tsion4649
    @tsion4649 Před rokem

    Kalehiwot yasemalin eyenekaku endawim betam endinawik betam endiniwodat adregun enezih ye zendow teketayoch !!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪️

  • @user-bp3go3cl2r
    @user-bp3go3cl2r Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥህ❤❤❤ምህምራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před rokem +5

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብህ

  • @Tewaedo-aymanote
    @Tewaedo-aymanote Před 5 měsíci +2

    አምላክን በመዋለዶ አንወዳታለን💚💚💚💚

  • @mahliettefera31
    @mahliettefera31 Před rokem +1

    Embte kidste dengel maryam uolgzeim ewdsalew ye ortodxe lijoche enwedatlen❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @genihabeshawit8260
    @genihabeshawit8260 Před rokem +1

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ሰምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም እራሷ ትአምር ናት ትክክል መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም 🙏❤

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Před rokem +3

    እንካን ዳና ማጡ ማምራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን ፃጋውን ያብዛላችሁ ማርያም ትጥብቃቹ ባርቱ ⛪️🌹❤️

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +9

    ድንግል ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ🙏🙏🙏

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem

    እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳትበእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት
    ሰማያትን ያዋርስልን
    እድሜ ናጤናን ያድልል በእውነት የኛንቁ መምህር ለነሱም ለቦና ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል

  • @eteneshmimi9097
    @eteneshmimi9097 Před rokem +4

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤💕🙏💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 Před rokem +5

    ድንግል ማርያም ሁሌም እንወድሻለን የጌታችን እናት ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልን ለሀገራችን ሰላም እንዲያወርድልን

  • @mekdimekdi8839
    @mekdimekdi8839 Před rokem +1

    መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅልን እመ ብዙሀን የአስራት አገርሽን የኢትዮጽያን ህዝበ ኦርቶዶክሳዊያንን💒 ጠብቂልን🙏 በሀይማኖታችን ምርም አንደራደርም መከፈል ያለበትን መሠዋእት እንከፍላለን😢

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před rokem

    Egezehabeher tegawun yabezaleh Memeher Anjeten new yarasekelegn Egezehabeher Yemesegen Amen 🙏

  • @hareg373
    @hareg373 Před rokem +5

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን በጣም ናፍቀኸን ነበር 🙏🙏🙏