"መርዶ ነበር የጠበቅነው ...በአካል መጣች!!" እናትና አባትን ያስደሰተ አስገራሚ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 11. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 2,3K

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 Před rokem +991

    የተረዳሁት ነገር ልጅ ሲባል ጨካኝ መሆኑ ነው ሺ ጊዜ ኑሮ ባይመች የትም ሁኑ የትም ልጆች ወላጆችን ባታስለቅሱ በናፍቆት ባታንገበግቧቸው ስልክ ደውሎ አለሁ ማለት ምን ይከብዳል የወለደ ከባድ ነው 😢😢

    • @tube-wg4po
      @tube-wg4po Před rokem +19

      ያስብላል

    • @sahralove2899
      @sahralove2899 Před rokem +22

      Ferage atehunge lijetwa benatwa yetegodach temeselalech. Westachewn yemyakew fetare naw. Abatem be 13 amete ehedalhu setel denget belo he should have run it by the mom. This girl is the result of a divorce, wanaw egzabher enkwan agenanachew

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Před rokem +30

      በስንት መከራ አድገው ሲጎረምሱ ይከዳሉ ስንቱን አይተናል

    • @weleterufalle2371
      @weleterufalle2371 Před rokem +12

      በጣም እህህህህ እንዲት አየሽልኝ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před rokem +26

      አይገባንም እኮ የቤተሰብ ሀቅ ከባድ ነዉ አላህ ፍ እንኳን እንዳትሉ ብሎናል አላህዬ ቤተሰቦቻችንን አንተ ረጅም እድሜ ስጣቸዉ ከሀቃቸዉንም ጠብቀን

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před rokem +434

    ይህቺ ልጅ ብሱስ ውስጥ መሆኗ ያስታውቃልና እርዷት ከሱስ እንድትወጣ ጌታ ይርዳሽ እህቴ ❤

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 Před rokem +14

      አወ ብቻ የሆነ ነገር አለ አልተረጋጋችም ሱስ እኔም ተጠራጥያለሁ

    • @lulululu2675
      @lulululu2675 Před rokem +11

      እኔም መጀመርያ ካየሁዋት ይሆነ ሱስ ነገር እንደገባሽ ተረዳሁ ኣነጋግራ ፊትዋን ያስታውቃል

    • @makysolly1837
      @makysolly1837 Před rokem +11

      በምን አወቅሽ??? ሳናውቅ አንፍረድ

    • @mikayaz8559
      @mikayaz8559 Před rokem +33

      @@makysolly1837
      እህቴ ልነቅፋት ፈልጌ አይደለም እኔ ማነኝ እና ? ግን እውነቱ ምን ይሁን ምን ሱስ እንዳለባት እርግጠኛ ሆኜ ነው የምናገረው ሱስ እራሱን የቻለ በሽታ ነው በእርዳታ ከእግዚአብሔር ጋር ነፃ መውጣት ትችላለች:: እውነትን መድፈርና መናገር እንልመድ አናለባብሰው ጫት ሆነ ሺሻ መጠጥ ሆነ ሌላ እፅ ሁሉም እኛ አገር አብደው በረዳ እስኪወድቁ ማመን አንፈልግልም we are in denial !! ቆንጅዬ ልጅ ናት እግዚአብሔር እንደሚረዳትና ነፃ እንደሚያወጣት ተስፋ አደርጋለው:: 💜💜💜💜💜🛐

    • @kistanit
      @kistanit Před rokem +7

      እሱዋ የብቸኝነት ኑሮና ፣የደረሰባትን መጎሳቆል ስሜት አታቁትም ። ሱሰኛ ሳይሆን ውስጡ ተስብሮ የነበረ ልብ የተሰበረ ፣ ያዘነ ፣ ብዙ ያለቀሰ፣ ተስፋ ቆርጦ የነበረ ገጽታ ፣ አይን እና መልክ ነው ለኔ የታየኝ። አንድ ሰው ስለ ሌላ ሰው ሱሰኝነት ና ሌላ ነገር እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚችለው ፣ብይኑ ካየና ፣ አብሮ ካደረገ ነው።

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před rokem +20

    ትእግስትዬና ጉሩሜሳዬ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ ምን እያልን እንደምንጠይቅ እንኳ ግራ ይገባን ነበር ትጊዬ እውነት ስለሷ ስናገኝሽ መጠየቅ በራሱ አንቺን ማገዝ ሳይሆን ይበልጥ እንዳናስጨንቅሽ እንፈራ ነበር እንጂ ሁሌም እናስብሻለን እስከቀረብሽበት ቀን ሳይቀር ለምን አትቀርብምም እንል ነበር ለልጆችሽ ለኑሮሽ የነበረሽን ፍቅርም ሆነ ማንነት ጠንቅቀን ስለምናውቅ እንኳን በድጋሚ ለዝች ቀን የምትወጂው አማኑኤል አደረሰሽ አበቃሽ ቀሪ ዘመናችሁን ደግሞ የበለጠ ይባርክላችሁ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Před rokem +54

    ማነው እንደኔ በእንባ ጀምሮ በእንባ የጨረሰው እንኳን ደስስስ አላቹ ልጁቷ ለአባቷ ያላት ፍቅር ይለያል ገን ለእናትሽም ፍቅር ይኑርሽ ይከፋቸዋል አስቢ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል🙏❤🇪🇹

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před rokem +180

    የእናታችን የእምነቷ ፅናት አማኑኤል አባቴ እንኳን እረዱሽ የኔ እናት❤🥰

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Před rokem +528

    ክብር ሁሉ አማኑኤል ይውሰድ የኛ ጌታ ❤️🙏🙏🙏👍👍👍

    • @user-ps3bf9zh4u
      @user-ps3bf9zh4u Před rokem +1

      ክክክክክክክክ

    • @beletetom107
      @beletetom107 Před rokem +4

      ክብር ለእግዚአብሔር
      ክብር ሰማይና ምድርን ለፈጠረው ለአላ (ለእግዚሐብሄር)

    • @bezobezonesh5524
      @bezobezonesh5524 Před rokem +8

      @@beletetom107 አሜን እንግዲህ ኦርቶዶክስ ከፍ ከፍ ስትል ጠላት ያለቅሳል ምንም ማድረግ አንችልም 🙏🙏🙏

    • @tilahunnatpome2153
      @tilahunnatpome2153 Před rokem +1

      Amen amen amen

    • @user-xu8us6kl6u
      @user-xu8us6kl6u Před rokem +4

      @@user-ps3bf9zh4u ደንቆሮ ድሮስከጨላማ ሂወት ምንይገኛል

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l Před rokem +41

    አባትዬው እህህህህ😢 አላህ ይጠብቃቹ ebs የመዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን ጋብዙልን አብዱ ወሎ ጋብዙልን ጠይቀን አናቅም 👍👍👍

  • @abiysintayehu4224
    @abiysintayehu4224 Před rokem +41

    እኔ በዚህ ደስታ ላይ ያየሁት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ታሪክ ጠፍቶ በተገኘው ልጅ አባቱ በጣም እንደተደሰተና ብዙ እዳደረገ ያነበብኩትን ነው ያስታወሰኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፀሎቶዎን ሰማዎት እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @haregatanaw886
      @haregatanaw886 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 😍😍😍🙏🙏🙏

    • @ethopia0995
      @ethopia0995 Před 11 měsíci

      Eqane bslame agnagnachehu❤❤❤

    • @ethopia0995
      @ethopia0995 Před 11 měsíci

      Selhulume ngre ydegele mareyame lege egziabehare yimsegne❤❤❤❤❤

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w Před rokem +1001

    የማዳም ቅመሞች ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ ፡😍

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +195

    እስይ አልሀምዱሊላህ አንተ ምን ይሳንሃል ፈጣሪ ሆይ የተጠፋፋን እና የተነፋፈቀን አገናኛቼው ሁሉ በእጅክ የሆነው ጌታ

  • @fafi5397
    @fafi5397 Před rokem +35

    ኡፍ እናትነት አላህ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ልጆችም ልቦቻቸውን ያራራ ኢቢሄሶች ግን ቃል የለንም ውለታቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ ስንቱ እንባውን አበሳቹ

  • @emanchombe8567
    @emanchombe8567 Před rokem +20

    እኔም 16አመት እናቴን አላየዋትም ትኖር ትሙት አላቅም ግን ልቤ እደማገኛት ይነግረኛል እኔ ለአላህ አመልክቻለው ምላሹንም ከሱጠብቃለው ኢሻአላህ ካልመተች አገኛታለው እኔም እደሰው እናቴን አጊቼ የሆዴን ማጫውትበት ቀን ናፈቀኝ እስቲ በዱአቹ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥🤲🤲🤲

    • @user-yx7wj7ic1x
      @user-yx7wj7ic1x Před rokem +3

      አላህ ያገናኝሽ ያረብ

    • @Zahra-qh6md
      @Zahra-qh6md Před rokem

      አላህ

    • @meremamerema7164
      @meremamerema7164 Před 7 měsíci

      ኢንሻአላህ አላህያገነኚሸ ያረብ

    • @hdhdhddhhhj9229
      @hdhdhddhhhj9229 Před 7 měsíci

      አይዞሺ እህት አላሂ ይገንሺ

    • @zekeriyazake3719
      @zekeriyazake3719 Před 2 měsíci

      አንችም ለኢቢስ ለምን አትነግሪም መፈለግ ግድ ይልሻል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před rokem +152

    ውይ ቅዱሰ አማኑኤል እንኳንም እንባዎትን በደሰታ ለወጠልዎት የኔ እናት የማዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ የምንደሰትበት ነገር ይሰጠን አሜን በሉ

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 Před rokem +187

    ዛሬ ብዙ ተማርኩ በእዉነት የእናት እና የአባት መለያየት ለልጆች ምን ያህል አደጋ አለው የልጅቷ ሁኔታን ያየ 😢😢😢 አሁን ወደ ፀበል ብትወስድ

    • @omtzzzz8920
      @omtzzzz8920 Před rokem +6

      awo lijuta like ayidelachima

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Před rokem +5

      ከቃል በላይ አደጋ አለው የደረሰበት ያውቀዋል

    • @DrawMeToYouLord
      @DrawMeToYouLord Před rokem +12

      አዎ እኔም የተረዳሁት እሱ ነው። የልጅቷ አነጋገር፡ እይታና የምታሳያቸው እንቅስቃሴዎችን ሳይ በመጥፎ ሱስ ህይወት ውስጥ አለች የሚያስብ ቢሆንም የጓደኞቿ ህይወታቸው ሳይ ግን እንደዛ እንዳልሆነ ተረዳሁኝ። የልጅቷ ትልቁ ችግር ብየ የማስበው ከአባቷና እናቷ ፍቺ ምክንያት የሞራልና የልብ ስብራት ደርሶባታል። በጣም ያማል። እንኳን በህይወት በሰላም ከወላጆቿ ጋር ተገናኘች። ለባለ ትዳሮች ትልቅ ትምህርት ነው።

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j Před rokem

      Ewnetnw lijtwa besus west be bezu negeroch yasalefech endehone ka akal enksekasewa ke fetwa ges yastawkal

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem +4

      አዎ ይጎዳል እኔም በልጅነቴ ነዉ የተፋቱት ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአያቴ ይሁንልኝ ግን መለያየት አያስፈልግም

  • @zelekekiflu3500
    @zelekekiflu3500 Před rokem +23

    ይህ ደስታ ለኢትዮጵያ እናቶች ይሁን።

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 Před rokem +20

    እናት አምላክ ሆይ እኔም በሰላም ቤተሰቦቸ ጋር ደብልቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ አደራህን

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018 Před rokem +111

    የተስበር ልብ ነው የምጥግኑት. እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ኢቢኤሷች በሙሉ

  • @Amele8427
    @Amele8427 Před rokem +159

    ልጅቱ ግን የሆነ መንፈስ ሰፍሮባታል እግዚአብሔር ይታደጋት እናት አባት እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Před rokem +3

      ደግጣነዉ

    • @user-uv5rk1vb5i
      @user-uv5rk1vb5i Před rokem +27

      ትክክል ሱሰኛ ነገር ናት መስል

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Před rokem +8

      @@tamrisaeed7158 አይ መደንገጥ አይደለም ጀል ብለለች

    • @Amele8427
      @Amele8427 Před rokem +6

      @@tamrisaeed7158 የመደንገጥ አይደለም እጇ ሁኔታ አይቶ መረዳት ይቻላል

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Před rokem +3

      @@user-gn5wb1zi4o አዉ ግን አይ ችግር ነዉ

  • @fozea5554
    @fozea5554 Před rokem +8

    *አትፍረዱ*
    በልጅቷ የምትፈርዱ ሰዎች ግን ልክ ናችሁ?
    የእናት እና አባት አንድ ላይ አብሮ አለመኖር ብቻ ልጆች ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል
    ልጆች ሁልጊዜም ለወላጆች ትልቅ ደረጃ ደርሰን ነው ማሳየት እና ማስደሰት የምንፈልገው ያ ሳይሆን ቀርቶ ህይወት ሲከብደን ግን ሁሌ በተስፋ ነገን ስንጠብቅ ብዙ አመታቶች ያልፋሉ ያኔ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንገባለን
    ምሳሌ ስደት ላይ ያለን በዚህ ጊዜ ሀገሬ እገባለሁ ብለን ስኬታችንን አስበን ከሀገር ወጥተን ግን እንዳሰብነው ሳይሆን እስኪሳካልን እየጠበቅን በማያልቅ ተስፋ እመጣለሁ እያልን ብዙ አመታትን ወላጅን በናፍቆት የቀጣናቸው
    ቢሳካላችሁ ከወላጅ እና ከሀገር ትርቃላችሁ?
    አትርቁም ነበር
    እሷም ያሳለፈችው ችግር አሁን ድረስ ጠምጥሞ ይዟት ነገሮች አመት እስከ አመት ቢመሳሰሉባት እንጅ ቢሳካላት ይሄ ሁሉ ጊዜ ባልሄደ ነበር
    ወላጅ ፊት ከሚጠብቁን በታች ሆነን መገኘት አለመፈለጋችን ብዙ ጊዜያቶች እያጣናቸው ነው
    እሷስ በሂይወት አግኝታቸዋለች ዱኣቸው/ፀሎታቸው ደርሶ
    ስንቶች ሳይገናኙ አጥተዋል ቤተሰባቸውን
    *በመጨረሻም*
    ከእሷ እና ስደት ላይ ሆኖ ቤተሰቡን የራቀ ልዮነቱ እሷ ጠፍታ መሆኑ ብቻ ነው
    ይልቁንስ ለራሳችን እንፀልይ/ ዱአ እናርግ ፍላጎታችን ሞልቶ ከቤተሰብ ከሀገራችን እንድንኖር
    *አትፍረዱ*

  • @user-uq7bh9lm9s
    @user-uq7bh9lm9s Před rokem +15

    EBS ትልቅ ስራ ነው እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ውለታ ነው ይሄንን ስራ መቸም እንዳታቋርጡት ስንት የተሰበረ ልብ ነው የጠገናችሁት ስንት ብዙ ያዘነ ልብ እያስደሰታችሁ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Před rokem +81

    መቼም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ውስጤ ሁሌም እንደመረቃችሁ ነው!!
    ኢ ቢ ኤሶች ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +312

    ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖች ድዋ ፀሎት ለሀገራችን💚💛❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před rokem +7

    ዉይ ልጅቷ በህይወት ዉጣ ዉረድ ያለች መሆኗን ገጽታዋ ይናገራል አይዞሽ ቤተሰብሽ ጋ ተገናኝተሻል ሁሉም መልካም ይሆናል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před rokem +11

    አልቅሰን ሞትን እኮ አባቷን ቁርጥ ይገርማል ስንት አይነት ቅን ልብ ያለው ሰው አለ አሰላዎች ብሩካን ናቹ እንኳን ደስ አላቹ እማማ አባባ እልልልልልልል ጌታ እየሱስ ይባረክ !!!

  • @user-qw7sv4le4h
    @user-qw7sv4le4h Před rokem +47

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የአባት እናት እምባ የምታብሱ ልጅትዋ ግን ጠነኛ አይደለችም ጸበል ውሰድዋት😢😢

  • @MIkItube
    @MIkItube Před rokem +92

    በጣም ያሳዝናል የእውነት ይህን ያክል አመት እያለቀሱ የቆዩ መሆናቸው መረዳት ቀላል ነው😭😭😭😭😭 እንኳን ደስ አላቹህ

  • @mihret3341
    @mihret3341 Před rokem +9

    በልጅነት ትዝታ ውስጥ አስታውስሻለው በተለይ ወንድሞችሽን ሳይ እንኳን በሰላም ከቤተሰብ ጋር ተገናኘሽ አማኑኤል ክብርና ምስጋና ይሁን😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

    • @susususu3837
      @susususu3837 Před rokem

      መሳለሚያ አማኔል አካባቢ ነበረች አደል?

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před rokem +10

    😭😭😭😭እመብርሃን የአምላክ እናት እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ጌታ ለአመኖት ደራሺ የማያሳፍርው ንጉስ ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏❤️❤️

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +68

    እንኳን ደስ አላችሁ ጥሎብኝ የሰው ደስታ ያስደስተኛል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚስደስተው 👍👈

  • @mansourabdelrahman5208
    @mansourabdelrahman5208 Před rokem +63

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መዳኒአለም የማንም እንባ ዕዳ የለበትም እንባን ከዓይን ላይ የሚያብሰው አማኑኤል ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤️🙏🙏🙏

  • @mirtneshmasresha6025
    @mirtneshmasresha6025 Před rokem +9

    እምነት ትልቅ ፅናት ነው በእማማ ውስጥ ትልቅ እምነት አለ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው እንኳን ደስ አለዎት አማኑኤል ይክበር ይመስገን እማማ ልጅ እንደናቱ አይሆን ይባል የለ መልካም የምትሰሩ ሁሉ እማማ እንዳሉት አማኑኤል ይጠብቃችሁ እምባየን ማቆም አቃተኝ

  • @mahitamahu8278
    @mahitamahu8278 Před rokem +9

    የኔ አማኑኤል ሲሉ ደስ ሲሉ😥😥😥😥

  • @ebuyaasefa9618
    @ebuyaasefa9618 Před rokem +37

    የአማኑኤል ድንቅ ታምር ነው ክብር ለሱ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před rokem +266

    እንኳን ደስ አለን አላቸው ሰላም ለኢትዮጵያ የተመኛቹ ሁሉ እቺ ሳምንት የደሰታ ሳምንት ነው ኢትዮጵያና ኤርትራውያን አይለየን ወገኖቼ 🇪🇹🇪🇷

  • @oumumuitesim
    @oumumuitesim Před rokem +18

    እንደው አቢኤሶች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያአላህ

  • @heritube7927
    @heritube7927 Před rokem +14

    የኔ እናት ወላሂ እንዴት እንዳለቀስኩኝ እንኻን ደስ አላቹህ. አባዬ
    ልጅቷን ግን አዳምጧት ከችግርም በላይ ስለልቦናዊ ተፅኖ ደርሶባታ እንርዳት ህይወቷን እንቀይርላት

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Před rokem +85

    ውይ የኔናት ውይ እናት መሆን ውየ አባት እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 Před rokem +72

    ከወላጆቿ ናፍቆትና ጭንቀት የበለጠ የልጅቷ በህይወት መንከራተቷን ስትነግረን በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመኑን ሰላም ያድርግላችሁ

    • @kistanit
      @kistanit Před rokem +2

      አሜን። ብቻዋን ያሳለፈችውን መከራ እና ችግር እግዚያብሄር እና እሱዋ ናት የሚያቁት።

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Před rokem

      አው በጣም ታሳዝናለች

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Před rokem +51

    ክብር ሁሉ ለፃዲቁ አባታችን አባ ተክለ ሀይማኖት አምላክ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Mahlet-lq1bu
      @Mahlet-lq1bu Před 6 měsíci

      አሜንንንንንንንን።

  • @dubaleshibeshi5291
    @dubaleshibeshi5291 Před rokem +5

    የእናትየዋ የእምነት ፀናት በጣም ያኮራል ጠንካራ እምነት ከሳት ያወጣል ይሄ ምስክር ነው እኛንም በ ቤቱ ያፅናን ፡

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +67

    እህህህህ እናትስ አታልቅስ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ የደስታ ያድርገው እኔ በማልቀስ በየሳምንቱ እህህህ መለያየት ከባድ ነው አላህ የቤተሰብን ደስታ እንጂ ሀዘን አያሰማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @tegstmengstu9105
    @tegstmengstu9105 Před rokem +14

    ዮኒየ እድሜ ጤና ይስጥህ ከአቅሜ በላይ ምን ልልህ እንደምችል ሁሉ ይጨንቀኛል እመብርሃን ትጠብቅህ ልጆህ ትዳርህ ይባረክ

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 Před rokem +5

    ዬናሰዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ልጆችህንም ይባርክልህ ፈጣሪ ደሰ ሲል ኦፍ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tofikeamane1499
    @tofikeamane1499 Před rokem +9

    ምስጋና ለጀሊሉ ይሁን ebs ልዩ ሚዲያ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ከፍ ይበል መከራ ይብቃን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +60

    ውይ እኛንም አስለቀሳችሁን ፡ እንኳን ደስ አላችሁ በህይወት መገናኘት ትልቅ ነገር ነው ።

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před rokem +46

    ስሮጥ ተደፍቸ ነበር የእናትን ደስታ ማየት ❤❤❤❤❤

  • @rabiyamohammed3445
    @rabiyamohammed3445 Před rokem +14

    😭😭😭😭😭እኔም ከስደት ስገባ ወላጆቼ እንድህ ነው ያለቀሱት የወላጂ አንጀት አይጨክንም እንኳን ይህንን ሁሉ አመት ድምፆን ሳይሰሙ 😭

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před rokem +11

    ውይ ፀዲ የት ሄደች???😮በስላሴ ስም ውይይይ እንዴት ይጨንቃል የደስታ ጭንቀት ተባረኩ ❤

  • @user-tr5zv9mg5j
    @user-tr5zv9mg5j Před rokem +37

    እናት ወይ እናት እማዬ እንኳን ደስ አለሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ክብር ለንጉሱ ይሁን

  • @natey16
    @natey16 Před rokem +15

    ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የቲቪ ጣብያዎች አሉ አንዳቸውም ግን ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ገብተው ሲሰሩ አይታይም ፍላጎትም የላቸውም።
    ebs ግን ይለያል በአንድ ሳምንት የአንድ ቤተሰብ ህይወት መቀየር የአንድ ቤተሰብ እንባን ማበስ መቻሉ ብቻውን የኛ የኢትዮጵያውያን ኑሮ የሚያሳስበው መሆኑን ያሳያል‼️
    ❤❤❤❤❤ ebs እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před rokem +4

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ::
    መጨረሻው ደስ ይላል ::
    ወገኖቼ እባካችሁ አትፍረዱ ልጆች በለጋ እድሜ
    ከእቤት ሲወጡ ፈተናው ብዙ ነው ::

  • @kistanit
    @kistanit Před rokem +7

    I know abkoye since she was a little girl, she was my neghbour. she was a respectful , happy , beautiful girl. oh I still remember her smile and lough, My heart was broken when I heard about her disapprance. I am so happy and I do not have a word to express my feeling. I see in her eyes how she probability went through a lot. I hope that sparkle we use to see in her eyes and happiness comes back. EBS Thank you for all you do to mend broken hearts.

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před rokem +18

    እናቴ ወለላ እንኳን ደስ አላችሁ የወንየ የኔ እሩህሩህ ከእንባህ ጋራ ለተጨነቁ ቤተሰቦች አብረህ ተጨንቀህ ።በጣም ክብር አለኝ ለናተ ከፍ ያርጋችሁ ታሪክ ነዉ በሳምንት ስትገኝ ገረመኝ ።

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Před rokem +61

    Ebs ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ !!የብዙዎችን እምባ እያበሳችሁ ነውና በርቱበት ❤❤

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u Před rokem +10

    እግዚአብሄር ሆይ በልጆቸ እዳትፈት ነኝ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ምላክ እንካንም በሰላም አገናኛችሁ

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem Před rokem +4

    ስሉስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው። የለምኑትን የማይረሳ ቅዱስ አማኑኤል ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @zed9732
    @zed9732 Před rokem +17

    ከኔዉ ጀምሮ ልጅ ወልደን በትዳራችን ደሥተኛ ያልሖንን ጥዶች ከዚች ልጅ ሒወት ተምረን ትዳራችንን ሥኬታማ ለማድረግ መጣር አለብን የልጆቻችንን ሕልም እዳንቀጥፍ!!!

  • @Tube-fu1yg
    @Tube-fu1yg Před rokem +15

    ኢቢኤሶች ሀቂቃ በጣም የሚበረታታ ፕሮግራም ነው አልሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 Před rokem +5

    EBS thank you for your help and support for people who separated from their loved ones. God bless! Yony you're a great man with a compassionate personality. 👍👍👍🙏❤️🇪🇹

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Před rokem +3

    የኔ እናት እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተአምሩ ብዙ ነው ክብር ይመስገን

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před rokem +19

    በደስታ እንባዬን የምጨርስበት ፕሮግራም ነው:: መልካም ነገር ብርቅ በሆነበት ዘመን የመልካም ወሬ አብሳሪዎች በመሆናችሁ ምስጋና ይገባችሁአል::

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 Před rokem +45

    ምንም ቢለፋ እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም አይሆንም. ይኤን ያክል ግዜ ተለያይቶ በሰላም በጤና መገናኘት ቀላል አይደለም. ካሁን በዋላ ከቤተሰቦችሽ. ባትለያይ. አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ. ማን እንደ እናት እና አባት 💞🙏🙏🙏

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Před rokem +5

    የራስ ወዳድ ዘመን ምን ሆነሽ ነዉ እንዲህ አይነት እእናትና አባት እያለሽ ሰልፊሽ ነሽ ማሚ እና ባቢ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před rokem +5

    ፀሎታችሁን የሰማ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን :: ደስ ይላል ::❤🎉

  • @alem502
    @alem502 Před rokem +34

    የኔውድ"እኳን"ደሳለሽ"ብዙ"መከራዎችን"ያሳለፈች"ትመስለኛለች"የኔውድ"ክብሩ"ለጌታ"ይሁን"በሒወት"ኖራችሁ"መገናኘታችሁ"እራሱ😢❤❤❤

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Před rokem +43

    ከቤተሰብ መለየት ሂወትን ያበላሻል ልጁትዎ ሱስ ውስጥ የገባች ትመስላለች ይቺንየመሰለች

    • @mohammedhabibbibo2925
      @mohammedhabibbibo2925 Před rokem

      Ayebalim balege

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před rokem +3

      በይምሰል ባናወራ ጥሩ ነው ምንም ውስጥ ትሁን ዋናው በሰላም ከናት ካባቷ ከቤተሰቧ መገናኘቱ ትልቅ ነገር ነው

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 Před rokem +2

      ይመሰላል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +1

      @@user-ri9xq2or8r እዉነት ነዉ ዋናዉ እሱ ነዉ

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před rokem

      @@Master_ofElements እኮማማዬ ዋናው በጤና መገናኘታቸው ትልቅ ነው እሄንን ደስታ ያላገኘ ስንት አለ

  • @absdabsd4647
    @absdabsd4647 Před rokem +9

    እንደኔ አባቱን የሚወድ ሞቶም የሚወደው ሁሌ የእግር እሳት ሆነብኝ ይናፍቀኛል አባይየ የኔ ልዩ አባት አንድ ቀን ባይህ

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. Před rokem

      እኔም ሞቶ የሚመጣ ሁሉ የመሰለኛል

  • @rebeccamoges
    @rebeccamoges Před rokem +3

    የቤተሰብ መፍረስ ልጆችን በጣም ይጎዳል. ወላጆች ለልጆቻችሁ ስትሉ work it out!!!

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před rokem +18

    ልብ ይነካል የኔ እናት 😥😥😥😥😥 ምን ያህል ናፍቀዋታል አማኑኤልየ ምን ይሳናወል

  • @lekabeka1165
    @lekabeka1165 Před rokem +17

    አሜን አሜን አሜን አቤት የኔ እናት🥰😢 ለቅዱሳን ክብር ይገባል አቤቱ ቸሩ መዳሀንያለም🥰🥰❤❤🥰❤🥰ሰላም ለሀገሬ🥰❤❤

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 Před rokem +2

    በእውነት ዛሬ በጣም ስራ ነበረብኝ ድክም ብሎኝ ነበር ግን ቅዳሜ ከሳአት ሳላይ አልተኛም ብዬ ነው እውነት ምወደው ሚዲያ ነው ቅዳሜ ከሰአት ውስጤ ነው

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před rokem +15

    እልልል ........እግዚአብሔር ይመስገን።
    እንኳን ደስ አላችሁ።
    የኔ እናት እንኳን ተክልዬ አባቴ ሰማዎት።

  • @metometo4483
    @metometo4483 Před rokem +13

    አምላከ አቡነ አረጋዊ ወ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b Před rokem +2

    ወየዉ እናትየዋ አማኑኤልዬ ሲሉ አፋቸዉ ሲጣፍጥ አማኑኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    ኢቢኤሶች ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před rokem +6

    መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ። ወላድ የአንጀት ኡፍፍፍ ልጅቷን ወደ ፀበል ውሰዷት ይመስለኛል ብሶት እና ናፍቆት ጤናዋን የቀማት ይመስላልና ሳይኮለጂ ምክርም ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ቀልቧን ይመልስላት።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +23

    17ዓመት ሙሉ አዲስ አበባ ውስጥ ቁጭ ብሎ እናቱን አላየም የኔ ወንድም 😭እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች እኔም የናቴ ጉዳት ተረፈኝ 😢ከ 32ዓመት በላይ ጠፍቶ በቀረው ወንድማችንና እንዲሁም ሸገር ቁጭ ብሎ ዞር ብሎ ለማያያት ልጇ ስታለቅስ ይሄው አለች 😥አይ የልጅና የዕናት ልዩነት 😭ልጅቱ ትንሽ ዱርየነት አለባት

    • @fafialitube6664
      @fafialitube6664 Před rokem +8

      ሱስ ያለባት ነው የምትመስለው

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 Před rokem +4

      ሱሰኛ ነገር ትመስላለች የማትረባ ነች ብታ እንኮን ተመለሰች ለቤተሰቦቾ ስትል ኤጭ

    • @albloushi6189
      @albloushi6189 Před rokem +7

      @@nuneshnunesh3986 አትፍረዱ ይፈረድባችኃል ይባላል በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለፈች እሷ ነች የምታውቀው

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 Před rokem +1

      ​@@fafialitube6664 አዎ

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 Před rokem +1

      @@albloushi6189 እረ ተው እባክህ ሴት ልጅ ሱሰኛ ስትሆን

  • @aneshaenders6601
    @aneshaenders6601 Před rokem +48

    ልጆች ግን ጨካኝ ናን እናት መከረኝት እንኮን ደስ አላችሁ

    • @elsabetgb4000
      @elsabetgb4000 Před rokem +6

      ተው ኣትፍረዱ ያለችበትን ሳታውዉ ለራስዋ የክርበዳት ምትመስል

    • @belanebelane237
      @belanebelane237 Před rokem +1

      አትፍረዱ ይፈረድባችኋል ይላል ቃሉ

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 Před rokem

      ልጅነት ይዟት ወጣች በኋላ ይቆጡኛል ብላ ፈርታ ነው።

    • @edmalemberihun9100
      @edmalemberihun9100 Před 3 měsíci

      አትፍረዱ ያልፍልኛል ብላ ወጣ አልተሳካም ይሆናል ምን ይጀ ቤተሰብ ልመለስ ሚለውም ይሆናል

  • @kistanit
    @kistanit Před rokem +1

    Ebs Thank you for all the work and efforts you are doing to mend the broken hearts of other humans. May God bless you all !!

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 Před rokem +3

    ኢቤሶች ለናተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ እናት እና አባትም እንኳን ደስ አላችሁ። አይ ልጅ ግን ጨካኝ ነው አንዳዴ እናቶች ወልዳችሁ እዩት እሚባል አባባል አለ እናም ልጆችን ልብ ይሰጠን

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Před rokem +16

    ረጅም እድሜና ቴና የተረሳሱ የተለያዩ ቤተስቦቺን ህይዎት ታሪክ የምትለውቱ እግዝሃብሄር ይባርካችሁ🙏

  • @rutaarts1511
    @rutaarts1511 Před rokem +10

    በጣም ደስ ይላል አምላክ ክብር ይስፋ
    EBS እግዛብሄር አሁንም ከጎናችሁ ይሁን

  • @kemf5410
    @kemf5410 Před rokem +11

    ቤተሠቦች እንኳን ደስ ኣላቹ💕ልጅቷ በሡሥ ተጠምዳለች እግዚያብሔር ይፈዉሥሽ🙌

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 Před rokem +5

    ግርማ ሞገስ ያለው ቤተሰብ እያላት ብቻዋን ብዙ ተሰቃየች አሁን የደስታ ጊዜ ነው አሰላወች አኮራቹኝ ለሁሉም ፈጣሪ እድሜና ጤና ጀባ ይበልልን

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 Před rokem +6

    ዮኒ ምርጥ ሰው ፕሮግራሞችህ ሁሉ እንደ አንተ ምርጥ ናቸው ።አይቼ አልጥግብም በርታ ወንድሜ ሲበዛ ሩህሩህ ነህ።

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 Před rokem +9

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤት የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sebeleyameme8336
    @sebeleyameme8336 Před rokem +1

    የኔ እናት እንኳንደስአላችሁ እማዬ እምነቶት ደስ ሲል በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የኔ እናት የእምነቶ ፅናት ምስክርነቶ እመብርሃን ታክብርልን።
    ክብርምስጋና ይድረሳቸው ተክለሐይማኖት አባቴ።

  • @zeynebahmmed5384
    @zeynebahmmed5384 Před rokem +13

    እንኳንደስአላችሁ ልጂቷግን ሱስዉስጥናት ማስተዋሉንይስጥሽ አስተያየት ከመዳምቅመም ሰፈር

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-oe2vd5qp8s ቤተሰብ አርጉኝ😍😍

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před rokem +16

    እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ
    ልጂቱ ግን ሞራልዋ ተነክትዋል
    የስነ ልቦና ምክር ያስፈልጋታል

  • @saraabebe1494
    @saraabebe1494 Před rokem +4

    It's totally admirable. You guys are so great ! Your work is awesome. You're helping others who lost the most fami life in this world. We crying when your gusts crying and get happy when you are happy. You're working not just for your life, but for others who lost pleasure and lonely family life. Your program is amazing than any program ever !!!

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናመሰግናለን ebc

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Před rokem +35

    I saw so many people reunion in different situations this one is killing me with tears 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 praise the lord and for everyone who works very hard

  • @mohammedabdi2703
    @mohammedabdi2703 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ከአሁን ወደዚህ ልጅቷ ብዙ ውጣውረድ ካባድ ችግር ስላሳለፈች ጠንካራ ልጅ እንደምትሆን ጥርጥር የለውም

  • @user-fb4md4qw4t
    @user-fb4md4qw4t Před rokem +16

    የኔ እናት እናት ክፉ አይንካት😥 ግን ልጆች ጨካኝ መሆናችንን ተረዳሁ 💔 ልጅቱ ውሰጧ ተሰብሯል መቸም ሴት ልጅ ከቤት ስትወጣ ብዙ ፈተና ይድረስባታል😥😥

  • @purewater9479
    @purewater9479 Před rokem +1

    Thank you ebs.. so happy for the the family to have a happy ending…

  • @procell803
    @procell803 Před rokem +20

    እንኳን ደስ አላችሁ የእናንተን ደስታ እንዳየን ሁሉ የሀገራችንን ሰላም አብዝቶ ያሳየን በስደት ያላችሁ ወገኖቼ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ምድር ያብቃችሁ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před rokem +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ክብር ለድንግል ልጅ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asterwordofa1239
    @asterwordofa1239 Před rokem +1

    ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እናንተ ልትመሰገኑ ይገባችኋል እግዚአብሔር ለሰው ሰውን ይሰጣል በዚህ ዘመን እንዲህ ቤተሰብ ለቤተሰብ በሚጠፋፋበት ጊዜ እናንተን አስነስቶ የሚያስደንቅ ነገር ሲሆን ደስ ይላል እንደሚመስለኝ ቅን ሰዎች ያሉበት ቦታ ነው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ቅን ነው። ፈልጋችሁ እንድታገኙ የእሱ እርዳታ አለበት ሰቷችሗል በርቱ ጥበቃው ይብዛላችሁ
    God bless you !!!❤

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 Před rokem +5

    የማዳም ቅመሞች እናት ያላቹሁ እናትና አባታቹሁ አክብሩ እኔ እንካ ቤቴሴቤ በህይወት የሉም ድንግል ማርያም እናቴ አማኑኤል አባቴ አለልኝ የእናት እንባ አያሳየን

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před rokem +19

    እግዚአብሔር አምላክ ይኸን የተቀደሰ ስራችሁን ይባርክላችሁ ከዚህ በላይ በጎ ስራ የለም የተጠፋፋን ማገናኘት!!!