#እዩ_ጩፋ_ሊቀሰፍ_ነዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Komentáře • 466

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před měsícem +74

    አቤት መቀሰፍ በገብርኤል ቀልድ የለም ሚካኤል እንዳየህ ገብርኤል እንዳያይህ ነው የሚባለው ተረቱ እንኳን ለማንኛውም ልቦናህን ይመልስልህ

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Před měsícem +3

      ተረት ያው ተረት ነው !

    • @MekdlawitMekdi
      @MekdlawitMekdi Před měsícem +1

      @@jjyisak1575 አንድ

      ን እውነት ይሆናል ጊዜው ሲደርስ

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 Před měsícem +3

      @@jjyisak1575lenanete teret new behala endayekocacehu endatalekesu 😡😡😡😡😡🤬🤬🤬🤬🤬🤬👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Před měsícem

      @@berhanhailu7544 እግዚአብሔር እንደቃሉ ክብሩንም ለማንም አይሰጥም..! ሰይጣን ለምን ሰይጣን እንደተባለ መማር አለብሽ....! እንጂ ሰይጣንና ሰራዊቱ የተወደዱ የእግዚአብሔር የብርሃን መልአክ ነበሩ....! እሺ ሚሚዬ !!!

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 Před měsícem

      @@jjyisak1575 😄😄😄😄😂😂😂😂 leneza lemetalelulacehu hedena edeza belacewe yene metete 😁😁😁😁😄😄😄😄

  • @yenulove1799
    @yenulove1799 Před měsícem +34

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም የማከብርህ ልጅ ስለ ቤተክርስትያን ክብር እጅግ አብዝተህ የምትደክም እግዚአብሔር ይርዳህ።

    • @TeshomeBekena
      @TeshomeBekena Před 21 dnem

      ቅዱስ ገብርኤል ማአቱን ያውርድብህ አንተ ጋንጬር ነጋሽ አንተ ግን ተባረክእግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h Před měsícem +8

    ማርያምን እናቴ ገብርኤል በጣም ቁጡ ነው ትለኛለች ቅ/ገብኤል ይቅፀፍህ አልልህም ልቦና ሰጥቶህ በይቅርታ ስትመለስ የብስራት መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ያሳየኝ

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před měsícem +25

    እንደ ሚቀሰፍማ ግልፅ ነው ስራው ክፉ ስለሆነ እግዚአብሔር ቁመናውን አሳምሮ በፀጋ የኖረ መስሎት የጠፋ መሆኑን አለመረዳቱ ቀን መግፋቱን የእውነት መሰለውና እግዚአብሔር ፍጡሩን እንዲመለሱ ጊዜ በሰጠው ይዘለብዳል አሁንም ጥዋው የሞላለት ቅጣቱን እግዚአብሔር ይሰጠዋል መቀለጃውም በዝቷል ፍርዱን ያገኛል እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ግን ለራሱ እምነት ለምን አይሰብክም የሰው እምነት ለምን ያቆሽሻል በህግም ያስከስሳል ፍርዱን ግን በእግዚአብሔር ያገኛል።

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před měsícem +14

    ወንድም አለም ነጋሽዬ በርቱ አምላክ ይርዳችሁ

  • @AbebaMoges-dv8hg
    @AbebaMoges-dv8hg Před měsícem +21

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ለቤተክርስቲያናች ለሃይማኖታችን የምትደክመው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እንደ አንተ ያለ ያብዛልን

  • @MesfinFeta-dc3ll
    @MesfinFeta-dc3ll Před měsícem +12

    ገብርኤል ጠባቅዬ አማላጄ አባቴ!

    • @wedewede1844
      @wedewede1844 Před měsícem

      እናንተን ያብርታችሁ እሡን ፍጣሪ ይገሥጸው?

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Před 20 dny

      መጽሃፉ ኢንድህ ይላል ኢኒ በኢግዝኣብሂር ፍት የምቆም ገብረኤል ንኝ ሉቃስ ም፡1፥19 ከቅዱሳን መላኢክቱ አንዱ ገብሪኤልበኢባቦች በገነት ብክሩብ ላይ የተሾመ ነው።መጸሃፍ ሂኖክ ም፡2፣7 ይላል 81 መጽሃፋችን። ታድያ ኢንደዝ ካል መጽሃፉ ኢነዝ ሰዎች ምን ጉድ ነው የምሉ ።ግን ራሱ ቅዱስ ገብሪኤል ወድ ትክክልዋ ሃይማኖት ይምራቹ ።ራስህን ሳትማር ለላ ስው ኣታስተምር ፡(ኢንቅፋት ኣትሁን ለሰው) ለምያሚን ግን ሁሉም ይቻለዋል። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před měsícem +23

    ቅዱስ ገብርኤል ልሳንክን ይዘገዋል ጠብቅ እንኳን አተን መናፍቅ ሀይማኖት የሌለህ በሀይማኖታቸዉ የፀኑትን የዩሐንስን አባት ዱዳ አርጎታ

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 Před měsícem

      ነጋሺ ፈጣሪዪጠብቅህ ❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      ይሄ ገመዳፍ ግዜውን ይጠብቅ በርግጫ ፍውሰ😅😅 ምድር አህያ አህያ ነው የሚራገጠው ጬፍ ጠብቅ ታለቅሳለክ 😅😅😅

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 Před měsícem

      በፈጣሪ ተናደሻል ወይም ተናደሀል

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 Před měsícem

      በፈጣሪ ተናደሻል ወይም ተናደሀል

    • @HelenGhmechu
      @HelenGhmechu Před měsícem +1

      አሜን

  • @caaltuuesheetuu5763
    @caaltuuesheetuu5763 Před měsícem +8

    Baga nagaan dhufte obbolee keenya
    Nagiyye😘😘😘😘
    Waaqayyo Gooftaan biyya keenyaaf naga haa kennu warroota afuura xuraawaa dhaan Guutamanii amantaa keenya midhuuf ariifatan humni isaanii haa dadhabu maqaa Kiristoosiin

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem +2

    መድኃኔዓለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ለመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው

  • @YihuneMitiku
    @YihuneMitiku Před měsícem +3

    የሚከተሉት ሁላ ገብርኤል ልቦና ይስጣቸው

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před měsícem +8

    ቅ/ገብርኤል ታምሩን ያሳየን

    • @BertukaBe
      @BertukaBe Před měsícem +1

      አሜን ባደረገዉ

    • @user-ey4yt5zk3l
      @user-ey4yt5zk3l Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን በእውነቱ😢😢😮

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube8500 Před měsícem +4

    ቅዱስ ገብርኤል ያሳየን የሱን መጨረሻ,ቅዱስ ገብርኤል ልሳንክን ይዘገዋል

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před měsícem +2

    እግዝኣቡሔር ኣምላክ ዕድሜ ከ ጤና ይሰጥልን ተባረክ 🙏🙏🙏🙌❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem

      ሀገሪቱ በዶኖቆሮዎች ከቱሞላች 5 አመት ሆኗቷል .ዶኖቆሮ ድፋር ነው

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 Před měsícem +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉awoo wunet naw❤🎉❤💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před měsícem +1

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አማላጄ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx6cf4ci5c
    @user-tx6cf4ci5c Před měsícem +4

    በቀባጠረበት አንደበቱ የደም እንባን አልቅሶ ይቅር በለኝ ቅ/ገብርኤል ብሎ ይቅርታ የሚጠይቅበት ሰአቱ ደርሷል ለጤና አደለም ያቀዠቀዠው

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před měsícem +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
    ነጋሽ ወንድሜ ልቦና ይስጠው ይህ መናፍቅ አበዛው ቅዱስ ገብርኤል ያሳየን የሱን መጨረሻ እግዚአብሔር ይፈርዳል 🙏🙏🙏😓

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs Před měsícem +1

    ቅዱስ ገብርኤል በለተቀንህ ተአምር ሰርተህ አስተንፍስልን በአናቱ ትከልልን

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z Před měsícem

    Waqayyo saagale jirenyaa issin haa dhagechisuu ebiifama ❤❤❤

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Před měsícem +6

    በትክክል ነጋሽዬ ፈጣሪ ልቦና ይስጠቸው የነሡ ድራማ ማለቂያ የለውም

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Před měsícem

      እነማን ናችሁ

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 Před měsícem

      @@jjyisak1575yaweyenanetew pete derama serewocu nacewa medere kezetam hula hedena segedelete leza cufa lemebalew😂😂😂😂

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Před měsícem

      @@berhanhailu7544 ወራዳ በሰፈር በሃገር ሸክም ! በድን ነህ

  • @user-xb1ls5pm9c
    @user-xb1ls5pm9c Před měsícem +2

    የንዳኣተ አዪነት ያብዛልን ወድማችን ❤❤🙏

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před měsícem +2

    ነጋሸዬ እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድሜ ለመናፍቃን ልቦና ይሰጣቸዉ አምላክ ቅዱሳን

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před měsícem +1

    ነጋሽ አምላክ በቆምህበት ያጽናህ ተባረክ!!!

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድሜ ነጋሽ እመቤቴ ማሪያም ከነልጅዋ ባለህበት ጥላ ከለላ ትሁንልህ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቁህ ከፊትህ ይቅደሙልህ ወንድሜ ነጋሽ በጣም ነዉ እማከብርህ

  • @hirutmuluneh1972
    @hirutmuluneh1972 Před měsícem +1

    ቃለሂወት ያሰማልኝ ወንድሜ ማስተወሉን እ/ር አብዝቶ ይስጥህ እንዲህ አይነት ትንታኔ እና አገላለጽ ሊገኝ የሚቻለው በማስተዋል ውስጥ ስለሆንክ ነው እድሜህን ያርዝምልን የድግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞገሱን አብዝቶ ይስጥልኝ የእውነት የኦርቶዶከስ ልጅ ፡፡

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Před měsícem +12

    ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች ሀገር ለማፍረስ ኦርቶዶክስን መጉዳት የአጋንንቱ የእዩ ጩፋ ሴራ አብይ እስካለልህ ድረስ እንደቆላህ ትኖራለህ

  • @asefademelew3192
    @asefademelew3192 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዘንዶው አፉን በቅዱሳን ላይ መክፈቱን አያቆምም ግን ይህ ሰው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይቀጣዋል በርታ ወንድማችን ነጋሽ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před měsícem +2

    ለሚጠፉት ይራራላችው ሊጠፉ ነውና አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለአንተ ይሁን አቤቱ ማረን የማቲዎስ ወንጌልን እስከ መጨረሻው ቢያነቡ መልሱን ያገኙት ነበር ቅዱሱን መጽሐፍ በደንብ የሚያውቁት አይመስለኝም መንፈስ ቅዱስ አይለየን ልብ ይስጣቸው ስለ ጽዋ ማህበርም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቀርበው ቢማሩም እውነቱን ያያሉ ይማራቸው

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před měsícem +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህንም የሳምርልህ በርታልን ፀጋዉን የብዛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C Před měsícem +3

    እዩ ጩፋ በጣም እዩኝ እየኝ አብዝተሃል እንግዲህ መላኩቅዱስገብርኤል በመብረቁ ሰፕራዝ ያድርግህ

    • @user-hl4kl5pr2v
      @user-hl4kl5pr2v Před měsícem

      ሰው ሲጠግብ የሚሰራውን አያቅም

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před měsícem +1

    አሜንአባቴቅዲስገብረኤባርከኝ🙏🙏🙏

  • @AyeleGetawsew
    @AyeleGetawsew Před 25 dny

    ቅዱስ ገብርኤል በሚስተምርበት መንገድ ያስተምርህ

  • @natnael-12ethiopia21
    @natnael-12ethiopia21 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ለቤተክርሰቲያን ሰለቆምክ መላኩ ይቁምልህ ከመናፋቁ ምንም አትጠብቅ ምቀነች ናቸዉ እመቤታችንን ለምን ይጠላሉ አምላኳ ሰለመረጣት እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ErmiyasTadele-p8u
    @ErmiyasTadele-p8u Před měsícem +1

    ልቦና ይስጣቸው እኛም ማስተዋሉ ያድለን

  • @kalebatnafu1655
    @kalebatnafu1655 Před 28 dny

    Negash fetare yebarekeki nurelin

  • @AtedeMemngstu
    @AtedeMemngstu Před měsícem +1

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥ ለቤተክርስታ የምታረገዉ ነገር ፈጣረ ይባረክ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před měsícem +1

    አቤት ልቦና ስጠን 😭😭

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před měsícem

    ነጋሽዬ ተባረክ በጣም እንወድሀለን እንቁ የተዋህዶ ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 Před měsícem +1

    እግዚአብሔ ይህን ሰዉ ይማረዉ አንዳንዴ ያበደ ይመስለኛል ገብርኤል ልብ ይስጠዉ እናመሰግናለን ነጋሽ

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před měsícem +6

    መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ልሳንህን ይዝጋው አቦ

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Před měsícem

      ተራጋሚ ለራስሽ ነው ልሳንሽ ሲዘጋ አስታውሺ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +3

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የመላእኩ የቅዱስ ገብርኤል ይደርብን❤❤❤

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d Před měsícem +6

    ገብርኤል በመጣቁጥር የሚያስለፈልፈው ዳቢሎስነው

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před měsícem

    Eyu Chufan Egziabher yimesgen Geta Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak barkotal.

  • @tube7756
    @tube7756 Před měsícem +3

    "ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ አመ ሰቀልዎ አይሁድ ለእግዚእነ" እንዳለ አላወቀም። ጩፋ ልብ ይስጥህ🙏

  • @user-eh8cp7te8k
    @user-eh8cp7te8k Před měsícem

    ማቲዮስ 10-40 አንብቦ ስለማያውቅ ነው እሡና መሠሎቹ (ሀሠተኛ ነብያቶች ) ያሳዝኑኛል ቀዝቃዛ ፅዋ የጠጣ የፃዲቁንም የነብይንም ዋጋ ይወስዳል ይላል ወንጌሉን ሠርዘዋ አንዴ ከህይወት መዝገብ ተሠርዣለሁ ብለህ በሀሠት ትቃወማለህ ልቦናህን ይመልሠው ግን አንብብ ቅዱስ ገብርኤልን በያመቱ አትቃወም የጌታ መልአክ ነው ዋዋዋ

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp Před měsícem +4

    ወንድማችን እንኳን በደና መጣክ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před měsícem +4

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @user-cm5ur3dw2k
    @user-cm5ur3dw2k Před měsícem

    ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብዙ ጊዜ ሲናገር ሰምተነዋል ለጤና ያርግለት በለፈለፉ ነዉ ተረቱ

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 Před měsícem

    Your right

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 Před měsícem

    🙏🙏🙏

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4t Před měsícem +1

    የኛ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል የሚለቀው መስሎታል ምላሱን ነው የሚቆርጥለት

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před měsícem

    ነጋሽዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏❤ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉሁ ይዋጋው እዮጩፋ እንዲህ እሚያደርገው ግልፅ ነወ ቁልቤ ለምሂዱት ነወ ማስተዋቂያ እሚሰራው የግብር ልጅ ከተዋህዶ ለይ መቼም አይውርዱም ደማቸውንም ሀይማኖታቸውንም እናጠፋለን ብለው ነወ ሀያላትም ጠፍተዋል አንተም መስሎችህም ትጠፋላቹሁ ለሁሉም ጊዜ ቀን አለው እኛም አንድ ሆነን በእምነታችን እንበርታ እባካቹሁ የተዋህዶ ልጆች 😢ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ የበቁትን በሰላም መልስልን ክፉሁን ነገረ ሁሉ በሰይፍህ ተዋጋልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በያላቹሁበት የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏

  • @FikirteTaddese
    @FikirteTaddese Před měsícem +6

    👍👍👍እያደረጋቹ

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld Před 29 dny

    ቅድስ ገብርኤል አባቴ

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e Před 25 dny

    ውንድማችን ኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera Před 24 dny

    Enezi Yaganint Guday Asfetsame Nachew Fetsamyachew Ayamrim .

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun9613 Před měsícem

    ወዳጄ እዩን እውነተኛው መላክ ይጠብቀዋል እንጂ አይቀስፈውም
    እዩኮ በክርስቶስ ደም የተገዛ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማን ዋጋ በከፈለበት ማን ይከሰዋል የሚያጸድቅ ጌታ የሚኮንን ጌታ በከንቱ አትድከሙ ሌላው በዚህ
    ንግግሩ ገብሬል እራሱ ቢሰማ እንኳን
    ደስይለዋል እንጂ አይቆጣም
    እናም እዩን በማሳደድ ተጠምደህ
    ጌታ እንዳይመጣብህ

  • @WorkyeAdane
    @WorkyeAdane Před měsícem

    👍👍

  • @AsegaBanty
    @AsegaBanty Před 13 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitassefa8753
    @senaitassefa8753 Před měsícem

    የኛ አምላክ ና የነሱ አንድ አይደለም ነጋሽ። የነሱ የጥልቁ በስሙ የመጣው አስመሳዩ ነው።

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d Před měsícem +3

    ወይዘንድሮ የማንሰማው የለም የተረገመትውልድ። ማለትይሄነውኮ በገብርኤልማ አትቀልድ ይቅርብህ

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l Před měsícem

    Negash Egzabhar yebarkeh anten selseten Temesgen

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před měsícem

    ወንድሜ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,የአገልግሎት,ዘመንክን,ይባረክልህ

  • @user-yk3jd6ik7u
    @user-yk3jd6ik7u Před měsícem +2

    ነጋሽወድሜ ሳያቅእንዳይመስልህወይምየቅድስገብርኤልጥላቻወይምፍቅርእንዳይመስልህኦርቶዶክስንላንጫጫእያለነው ምክንያቱምዝምእንደማይባልያቃልፕሮሞሽንነውለሱእየሰራንያለነው ዝምቢባልከነመፈጠሩብንረሳውከሁለሶስትግዜበላይአይሄድምአርፎይቀመጣልዳቢሎስንተከራክረንአናስቆምምእንርሳውስለሱብዙተባለባሰበትእንጂአልተሻለውምባልሰማባላየንእንለፈውይልቅሚሻለው በደሱአይነትዳቢሎስጠፍተውየነበሩግንእውነታውገብቷቸውየተመለሱብዙአሉኦርቶዶክስእንደነሱስለማትፎክርነውእነሱንለምስክርነትማቅረብይሻላልየነሱንድራማማጋለጥእንጂሰይጣንአፉንበከፈተቁጥርመታገልአያስፈልግምወድሜ❤❤❤❤

  • @user-hz4lm8mw1u
    @user-hz4lm8mw1u Před měsícem

    ከጩፉ ልጅ ምንም አይጠበቅም ከሱ ይልቅ ቁጭ ብለው አሜን የሚሉትና የሚሰሙት ያሳዝናሉ ቀኑን ይጠብቅ ሁሉም የጁን ያገኛል

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 Před měsícem

      እውነት ነው ያሳዝናሉ እነሱ እኮ ማንበብ አይችሉም መፀሀፍ ቅዱስ ደሞ በነሱ ቋነቋ የለም

  • @DubaiUae-ls6bv
    @DubaiUae-ls6bv Před 27 dny

    Negash ❤Iove you 🎉🎉

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 Před měsícem +2

    በአዉነት😢😢እግዚብሄር❤🎉😢

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m Před měsícem

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před měsícem

    መልአኩ፣ቅዱሥገብርኤል፣ይነሣበት

  • @MemeFersha
    @MemeFersha Před měsícem

    እረ ነጋሽዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እነዚህ ደነዞች ግን ቅዱስ ገብርኤል ታምሩን ይግለፅላቸው

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 Před měsícem

    ወንድሜ ነጋሽ በጣም አከብርሃለሁ ሁል ጊዜ ለእውነትና ለኦርቶዶክስ ስለምትቆም

  • @user-kl1in5vs6h
    @user-kl1in5vs6h Před měsícem

    ገብርኤል ምላስህን ይሰርዉ

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw Před měsícem

    አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se Před měsícem +5

    ነጋሽ ጌዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል እና ከሱጋር አትድከም ሁሉም ያልፋል ወንድሜ አንተን ግን እግዚሐብሕር ይጠብቅህ ክፉአይንካህ

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 Před měsícem +1

    Magrua. Hedanaw. Balbua. Tankol. Yizaa💯💯💯💯💯💯💯

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 Před měsícem +1

    ሠለሰቱን ደቂቅ ከእሳት ያወጣ አምላክ ከገባት የጨለማ እምነት ያውጣው

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před měsícem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😢😢

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Před měsícem +1

    አብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ልቦናህን ይመልሰው

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před měsícem

    ቅዱስ ገብርኤል በሰፉ ይሰጥቅሕ

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @WorkieShiferaw
    @WorkieShiferaw Před měsícem

    የቆሸሸ አንደበትክን ጩፋ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እና መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ያጽዱልክ አሜን፡፡ ነጋሽየ እድሜክን ያርዝመው አሜን፡፡

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před měsícem

    EGZI biher yordahi 🙏 mintaregewalehi yale eminet yigebalu bezer honaal 😢😢betam yasaznal 😢

  • @SelamChaka-d9r
    @SelamChaka-d9r Před měsícem

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር መጨረሻህንም የሳምርልህ በርታልን ፀጋዉን የብዛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před měsícem

    ይሔንን መናፍቅ ጥጋበኛ በዚህ ደሃና ምስኪን ሕዝብ የሚነግድ ጩፋ የሚሉት የመንግሥት ቅምጥ እና እንደሚጠቀሙባቸው አይረዳቸውም ጭንቅላታቸው በማታለል ተደፍኗል ቅዱስ ገብርኤል ተአምራቱን ያሳየን

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před měsícem

    Negashye.enamsegenalen.yemtaqerbew.ule.melekam..tbark❤❤❤

  • @user-zv3cz4py3z
    @user-zv3cz4py3z Před 27 dny

    Negash iyu chufa iyedadaw aydelem tikikil iyesebeke naw negash iyu chufa degime ilalew isu iwnetun awqual . Negash qalun anbib sawoch indisasatu atadirg geta yihinin andebetihin yiqetawal

  • @meseretgebremedhen8037
    @meseretgebremedhen8037 Před měsícem +1

    ሰላም ላተ ይሁንልህ የኔ ወንድም እንሱ ማለት ሆን ብለው ነው የነሱማ ፓስተር ቸሬ ነው መዳኒታቸው እሱን ይጣልባቸው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እማ እሳቱን ከላኝ ይላክባቸው ይቅርታ አርግልኝ እና ከዝብ ማር አይቆረጥም ሰላም ላተ ይሁን።

  • @user-dm2yl3vz4t
    @user-dm2yl3vz4t Před měsícem

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @debiyimer9990
    @debiyimer9990 Před měsícem +1

    እግዚኦ ማሀረነ ክርሰቶስ ,ሰውዬው ጤናየለውም እኮ አላወቀውም

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 Před měsícem

    እኔ ምለው ለእንደነዚህ አይነት የሰይጣን መልእክተኛ ምንም አይነት ቦታ መስጠት አያስፈልግም ዳቢሎ የሚጋልባቸው ናቸው ግን አባቶቻችን ዝምታቸው በጣም ያሳዝነኛል አባቶቻን ቢነቁና የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መብት ቢያስጠብቁ ጥሩ ነበር

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před měsícem

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @user-ln3km7vm1c
    @user-ln3km7vm1c Před měsícem

    እሚምር አምላክ እንጅ የሚቀስፍ የለም

  • @SolomonGebremedhin-uo4kb
    @SolomonGebremedhin-uo4kb Před měsícem

    Atewsh

  • @amsaluyesgat2688
    @amsaluyesgat2688 Před měsícem

    ለመንገድህ ሁሉ ለአሰብከው ሁሉ ልውል እግዚአብሔር ይቅደምልህ

  • @HirutKidane-xm7bw
    @HirutKidane-xm7bw Před měsícem

    ነጋሽ በርታ እመቤታችን ትርዳህ ገንዘብ እየከፈላቸው ይሆናል ሀይማኖታችንን የሚያጠፍት እነዚህ የሳጥናኤል አስፈፃሚዎች ናቸው ፈጣሪ ይህንን ።

  • @ethiotom9924
    @ethiotom9924 Před měsícem

    ቅዱ ስ ገብርኤል ይመልከትህ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před měsícem

    በእውነት ነጋሽ እንደ አንተ አይነቱን ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባቸውን ሰዎች ያብዛልን እነእዬ ጩፋ ይህ መንግስት ሲጠፋ አብረው ይጠፋሉ በገንዘብ ሰው እያደነዘዙ ያሉ ዱንዝዞች ናቸው እግዚአብሔር በገንዘብ ይከብዳል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን፫

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před měsícem

    Kale eywetn yasemaln wedimachin edime tena ysitln❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 egiziho marena kirstos abetu fetariye ykir ybelen min gudi new yemetabn