ሰው አትከተል ፡ ኮሜድያን እሸቱ ስለ ሀሰተኛ ነብያት ዝምታውን ሰበረ: Doneky tube ; comedian Eshetu.: Ethiopian comedy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2021
  • This is one of comedian Eshetus stand up comedy show which was has been shot a year and half ago. comedian Eshetu is a well known stand up comedian in Ethiopia who raise social issues in his comedy works , he criticizes wrong doings of those who are in power by raising amazing logic and the reality of the society .
    The sole producer of this show is Comedian Eshetu Meleses who is also the founder and CEO of Donkey Tube.
    this comedy show takes place in september 2019
    to contact the channel pleases use the following address
    0911 66 62 47
    comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 3,1K

  • @milliyontadasse2293
    @milliyontadasse2293 Před 3 lety +386

    ስለ ነብዮች የሚለውን አንብቤ ጴንጤዎችን ልትነካ መስሎኝ ላዝንብክ ነበር ከፍቸ ስሰማው ግን ወደድኩት ልክ ብለሃል አልተሳሳትክም big like

    • @gezaeizeramariam2156
      @gezaeizeramariam2156 Před 3 lety +12

      ጴንጠ ምን ማለት ለመሆኑ ታቀዋለህ

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety +3

      😂😂😂😂Ara Eshe besak gedelkegna gin Hasetegnoch Enda mebazuma be metsahafim tekemtual Ye Ersu ye Egziabher kel sayfetsam yemayker new ye Hasetegnochu sayansi yeteketayochu sigerm Amen new beka zembelo.

    • @tesfalemtilahun5857
      @tesfalemtilahun5857 Před 3 lety +6

      @@gezaeizeramariam2156 ትርጉሙ ካልተቀየረ ግልፅ ነው

    • @gezaeizeramariam2156
      @gezaeizeramariam2156 Před 3 lety +5

      ጴንጠ ማለት እኮ መንፈስቅዱስ ማለት እሎ ነው እንዴት እነዚህ ውሸታሞች ጴንጠ ሊሆን በየተኛው ድርጊት በየተኛው ጾምና ሱባኤ በየተኛው እጅ በእውነት እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ የእምነት መሰረት ኣገር በነዚህ ኣውሬዎች ሲሰበክ ነው የሚያናዽህ ነቢ ደግሞ ይባላል

    • @kalkidangebyhu6151
      @kalkidangebyhu6151 Před 3 lety +2

      P

  • @user-xn8hk2tm5h
    @user-xn8hk2tm5h Před 3 lety +584

    በቀልድ አስመስለህ ትልቅ መልእክት ነው በርታልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

    • @fikirtemamo3349
      @fikirtemamo3349 Před 3 lety +2

      Very true God bless Eshetu

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Před 3 lety +3

      ገባላቸው 😂😂😂😂

    • @user-cy4uj2mg6y
      @user-cy4uj2mg6y Před 3 lety +1

      በኡነት አስደሰተኝ

    • @kalcherlove6126
      @kalcherlove6126 Před 3 lety

      አሜን፫

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před 3 lety +118

    አንተ ድንቅ ሰው እንኩዋን ቁም ነገርህ ቀልድህም አይጠገብ !!!!! በርታልን የሁል ጊዜ አድናቂህ ነኝ 💚💛❤️

  • @tomaskassa2821
    @tomaskassa2821 Před 2 lety +53

    የናዝሬት ልጅ ሁሌም ይኑር .... ለማንም የማያሽቃብጥ እውነት የሚናገር

  • @rimgoitom1097
    @rimgoitom1097 Před 2 lety +77

    ወንድሜ የተናገርከው ለሚገባው ሰው ኮሜዲ ሳይሆን 100% ሃቅ ነው እንግዲ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው !!!

  • @user-zp6qv7jv9q
    @user-zp6qv7jv9q Před 3 lety +25

    በምትወደው ነገር ይሁንብህ ወንድማችን ሁሌም ስለ ሀይማኖት አስተምር ።👍👍👍👍

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 Před 3 lety +307

    *ራባፎር ፓፓፓፓራራራራ ከሃሰተኛ ነብይ ነኝ ባዮች እና ተራ ሀሰተኞችም እንራቅ❗️😆እስኪ በኮሜንትም ልቀላቀላችሁ😂እሼ ነኝ አንዳንደ እንደናንተው በራሴ ስራዎች ብቻየን እስቃለሁ ላይክ ግጩኝ በኮሜንቴም😆😆😆*

    • @sadiwaloyawi6898
      @sadiwaloyawi6898 Před 3 lety +5

      በርታ ጥሩ ነዉ👍👍👍👍👍👍

    • @kaftebamlakmerit2436
      @kaftebamlakmerit2436 Před 3 lety +6

      እሼ በርታ ክክክክክክክ

    • @user-ox5iy7ip5q
      @user-ox5iy7ip5q Před 3 lety +3

      ክክክክ

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Před 3 lety +9

      ቀጣይ ለወይዘሮ ሰንዱ ማርያመሰ ታየችኝ ከዜ እዜ አገራት ትሞታላቹ የምትለው ሴትያ ትንሸ ወጋ አርጋት

    • @makinathan6789
      @makinathan6789 Před 3 lety

      ሰወድህ I hope to see your show live

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před 2 lety +26

    ከሀሰተኛ ነብያቶች እግዚአብሔር ይሰዉረን🙏

  • @lionesslove2787
    @lionesslove2787 Před 2 lety +22

    እያነቡ እስክስታ እያሳቅከን አስተማርከን አረ አንተንስ ክፉ አይንካብን የኢትዮጲያ ዐይን እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏💚💛❤

  • @user-tr5ir4nx8l
    @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety +308

    እንደው ምናባቴ ላድርግህ አንተ ልጅ እደግ ትልቅ ደረጃ ድረስ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 Před 3 lety +1

      Amen amen amen

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 Před 3 lety +4

      Orthodox tewahido ⛪⛪⛪👍👍👍👏👏👏

    • @user-tr5ir4nx8l
      @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety +2

      @@fanahadsh2473 esu eko eko ayidelem yekeledew mejemeriya enesu nachew berasachew yekeleduti egna behayimanotachi yemayikeledew eko egna silemanikelid new

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 3 lety

      @@fanahadsh2473 Anchi endihi teyalesh beya media sela maan new metawerut?? Sela maan endahone Alnegereshim sela metawuki Esu yalew sela hodachew belo sewn yemeysasitu Enji Sela Emnet Altenagerem Endaw 😏😏 Wayis Anchim kenersu gar nesh.

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Před 3 lety +2

      ድንግል ማርያም እንዴት አድርጋ ነው የምትጠብቀው?

  • @user-pc8vi7cm4s
    @user-pc8vi7cm4s Před 3 lety +53

    ፐ ምርጥ አገላለጽ እግዚአብሔር አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናሕን አይለዉጠዉ እናቴ እመቤቴ እመብርሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ከቤቷ ታጽናሕ።

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před 2 lety +7

    የልቤን ከሚያደርሱ ድንቅ ኮመዲያን አንዱ እና ዋነኛው ነህ።በቀልድ በሚመስል ትልቅ ቁምነገር የምታስተምር ነህ።እናመሠግናለን እሼ

  • @sisayzewdu5584
    @sisayzewdu5584 Před rokem +7

    እሼ አንተ እኮ ልዩነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም ምኞቴ ነው !!!...

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u Před 3 lety +271

    እስኪ ማነው ልክእንደኔ የሼን ስራ ከስር ከስር እየተከታተለ የሚኮምት እጁን ያዎጣ

  • @berekethagos8369
    @berekethagos8369 Před 3 lety +45

    አለማድነቅና አለመሳቅ ይከብዳል 🤣🤣🤣

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +15

    እሼ ጀግናችን 🙏🏿🙏🏿
    ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před rokem +11

    ወይ እሼ የልቤን ነው የነገርክልኝ ያደረስክልኝ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ አባቴ እግዜር ይስጥህ ተባረክ ዘንድሮ የሌባ መፈንጫ ሆነናል ጌታ ያስተካክለው ሁሉንም

  • @user-ex6jp7sg6c
    @user-ex6jp7sg6c Před 3 lety +40

    ነብዎች እየፈለጉህ ነው ይህንዬ ምክንያቱም በንጀራቸው መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሼ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude sebusikrayb aedergigne mar

    • @user-ex6jp7sg6c
      @user-ex6jp7sg6c Před 3 lety

      እሺ

    • @user-ei4ry4yo1m
      @user-ei4ry4yo1m Před 3 lety +1

      በፈቃዳቸው ያበዱ ናቸው ለኔ😂 አሜን በሉ እያሉ ነብይ ነን ፓስተር እያሉ ይጃጃላሉ

    • @user-ex6jp7sg6c
      @user-ex6jp7sg6c Před 3 lety

      @@user-ei4ry4yo1mበጣም አትገረሚም

    • @marmar7350
      @marmar7350 Před 3 lety

      ሰላም ሊሉት ነው የሚፈልጉት???

  • @tyoutube7244
    @tyoutube7244 Před 3 lety +60

    በጣም የሚገርም መልእክት ነው ሁሉ ሰው በየ ሀይማኖት ሊነቃ ያስፈልጋል 😭እውነት እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🌹🌹🌹

  • @getachewseneshaw6002
    @getachewseneshaw6002 Před rokem +7

    ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ጠበቃ በተግባር የታየህ ብዙ ከማናገርና መግቢያ ከመስጠሰት ጉዳቸውን መዘረገፍ የመሠለ ነገር የለም ።ያኑርልን !!!!❤❤❤❤❤❤

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 Před 2 lety +3

    እነትና ግን የሉምዴ😂 ዋው ነህኮ እሼ 👍👍👍❤ተባረክ

  • @melkea
    @melkea Před 3 lety +38

    Believe or not I watched it 3 times in 1 hour.
    Eshe keep it up... Appreciate!!!!
    U make my day bright...!!

  • @lulukebede1713
    @lulukebede1713 Před 3 lety +82

    ውድ ስደተኛ እህት ወንድሟቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን አቦ እህ የሠው ሀገር ይብቃን እርዝቃችንን ባገራችነ ይክፈትልን አሚን በሉ

    • @user-dp3xs8hh7l
      @user-dp3xs8hh7l Před 3 lety

      አሚንንን እህቴ ነይ ደምሪኝ

    • @lulukebede1713
      @lulukebede1713 Před 3 lety

      @@user-dp3xs8hh7l አብሽሪልኝ የኔ ውድ

    • @lulukebede1713
      @lulukebede1713 Před 3 lety

      ፈጣሪ ያግወን

    • @esheteyemaryamlij3410
      @esheteyemaryamlij3410 Před 3 lety

      Amen Amen fetar bselam lagerachin yabekan

    • @allahuakbar6594
      @allahuakbar6594 Před 3 lety

      እሰይ ስደተኛዋ ነብይ አሜን በሉ አለች አሜን ያሳደደን አምላክ ይመልሰን

  • @mimy9286
    @mimy9286 Před rokem +8

    እሼ በናትህ በኢትዮጵያ አምላክ እራስን ጠብቅ በፀሎቴ አረሳህም ብርቅ ውድ ወንድማችን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem +11

    ተባረክ ዘርህ እዳብርሀም ይብዛልህ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ የምርጥ ሰዉ እመቤቴ ማርያም ካተጋ ትሁን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 9 dny +1

      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +69

    አላህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ እሼ በቀልድ አስመስለህ እኮ እሼ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍክልን ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰላምክ ይብዛልኝ ባለክበት የኔ ጀግና

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 Před 3 lety

      ደምሪኝ

    • @user-mi2nl4tw3n
      @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety

      እሱ እውነተኛን ክርስቶስ ነው የሚናገረው አንችእራስሽ በስም ስርአት አዳምጭ

    • @tesfaneshtesfaye1644
      @tesfaneshtesfaye1644 Před 3 lety

      ሳይጣን

    • @merditube2750
      @merditube2750 Před 2 lety

      እንደማመር ውዶቼ

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      @@user-mi2nl4tw3n ስለ ክርስቶስ ምን ተናገረ? አምጪው እስቲ ምን አለ? ከባይብል ማስረጃ ተቅሶ ስለ ኢየሱስ ምንነት ተናገረ? ኢየሱስ ምንድነው? ኢየሱስን የላከው ምንድነው?

  • @liyaViral
    @liyaViral Před 3 lety +109

    ምርጥ ስራ ከሁሉም የሚበልጥ፤ሁሌም የምትሰራቸው ሁሉ ወደር የላቸውም ይሄ ግን መነሳት ያለበት በጣም ወሳኝ እርዕስ ነው።

  • @Awliemeror
    @Awliemeror Před 2 lety +3

    በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው፡ የመናፍቃን ትምህርት እንደዚ ነው፡፡ ጎበዝ

  • @meazakidane6178
    @meazakidane6178 Před 2 lety +15

    Finally. Finally an awesome presentation. We got an Ethiopian who is funny, logical , Smart , ethical ,spiritual and a complete handsome young man. God bless Comedian Eshetu. I love Denk legotch. I will follow you surely.

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 3 lety +15

    ማርያምን በጣም ድክም ብሎኝ ዩቱቤን ስከፍት አንተን አየሁ የእውነት ድካሜም በሳቅ አጠፈሁ መዳሚ እብላይ ላንቺ

  • @kaldebeb6334
    @kaldebeb6334 Před 3 lety +5

    ቀልድ የሚመስል ጥሩ መልክት ያለው ነው በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 Před 2 lety +2

    ኮሜዲ ፤ የሚያስቅ ፣ የሚያስደስት ፣ የሚያ-
    ስፈነጥዝ ፣ ማለት ሲሆን
    ሕብረተሰቡን የሚስል ፣ የሚያነቃ ፣ የሚያስተምር
    የሚያስጠነቅቅ ፣ በመሆኑ
    እሸቱን የዛሬ ዓመት ገደማ
    ሰምቼው ቢሆን ብዬ ተቆጨሁ ።
    በመደገሙ አይቼ - አድናቆቴን ልገልጽልህ እወዳለሁ ።
    በሓሰተኛ ነቢያት የሚዘረፉትን ቂላቂሎች ንቃት ሰለሰጠሀቸው
    ሸሪፍ- ሸሪፍ ፣ እሼቱ እጅግ
    በጣም አሪፍ !

  • @trahaswelu5874
    @trahaswelu5874 Před rokem +12

    የኔ ኣንበሳ ❤❤❤❤🙏✝️

  • @haymiyetadelij8397
    @haymiyetadelij8397 Před 3 lety +8

    ወይኔ እሽዬ ልቤ ፈረሰ በማምላክ ስም እንዴትኮ እንደምወድክ ከጅማሬክ ጀምሮ ሁሌም ደጋፊክ ነኝ በቃ ድንቅ ነክ እግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልክ ፀጋውን ያብዛልክ ይሄን ድንቅ እውነታ ኮሜዲ በሚገርም አቀራረብ አቅርበከዋል ተባረክልኝ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልኝ አንደኛዬ

  • @saten7655
    @saten7655 Před 3 lety +8

    የውስጤን ነው ያውጣኸው፡፡ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፣ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን፡፡አብረውህ የሚሰሩትን ሁሉ አምላክ ይባርካቸው::

  • @ururur6108
    @ururur6108 Před měsícem

    ወይ እሽዬ ዘና ፈታ አደረገን ያኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @anahiyab7211
    @anahiyab7211 Před rokem +2

    እውነት ይሄ ትምህርት ለሁላችንም የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @kidistameha5062
    @kidistameha5062 Před 3 lety +105

    I am one of the audiences who attended this stand-up comedy. It was a nice time and Thanks Eshai.

    • @abeltesfamariam7832
      @abeltesfamariam7832 Před 3 lety

      Were is the place pls

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 Před 3 lety +3

      No one is wearing mask what is going on with this people shame on you guys

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen Před 3 lety +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ

    • @hyabeg
      @hyabeg Před 3 lety

      @@elsaelsa2213 it was before corona don't you see the date on top of the video it was on meskerem 2012

    • @kidistameha5062
      @kidistameha5062 Před 3 lety +1

      @@elsaelsa2213 Elsi, It was before covid-19

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 3 lety +18

    እሼ አንተ ኮ በጣምምምምም ገራሚ ሰው ነህ ብቃት ጥራት ትጋት የራስህ ነው በርታልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Eshet!Tebarek edmena Tena yistihe!!! Egziabher Ethiopian yitebikat Amen Orthodox Tewahido tilemlim!!!

  • @mehatew-tube
    @mehatew-tube Před 3 lety +1

    Yene abat yimechesh weladite amlaken betam nw mewedeh broye mariam tebarkeh

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 3 lety +7

    እሽዬ አንተ እኮ የኢትዬጲያ ውድ ልጇ ነህ ። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።

  • @hggfhg8918
    @hggfhg8918 Před 3 lety +16

    ሼርርርር ያስፈልገዋል ትልቅ ትምህርቲ ነዉ ለሃገራችን እና ለእምነታትን ኮመድያን እሸቱ በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ከልጅዋ ጋ ትጠብቅህ

  • @rozinawoldemariam793
    @rozinawoldemariam793 Před 3 lety +2

    Well done everything you said you right bless you more 🙏🏽🙏🏽

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd Před 2 lety +1

    እሼቱ በጣም ተመቼኸኝ በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ኮሜድያንነህ እውነት ካንተ ጋር ናት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 lety +146

    እይ እሼ ለውሽት ነብዮቹም ለከፋፋይ ፓለቲከኛና አቲቪስቶችም እናት ሀገራችንን እንዳይንኩ እያዋዛህ ነግረህልናል አዎን ይነጋል🙏🏾🇪🇹❤️

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 Před 3 lety +7

    እሸ ምርጥ ሰው
    እጥር ምጥን ያለ ያማር መልክት ጆሮ ያለው ይስማ
    ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech2287 Před 3 lety +9

    ፈታ የለ በሚገባን መልኩ የሚቀለድ ቀልድ እስቲ እሽዬን እድሜውን ያርዝመው የምትሉ ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁ

  • @muluneshmolla5738
    @muluneshmolla5738 Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ
    እመብርሃን ትጠብቅህ
    የውስጤን የዘላለም ጥያቂን ተናገርከው
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጥበብን ለሰጠ
    እውነትን መቸም መደበቅ አይቻልም
    ያልከው ሁሉ ቀልድ ይመስላል ግን ሁሉም እውነት እና ቁምነገር ነው
    እግዚአብሄር ልቦናክን ያብራው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
    ማስተዋልና ስነ፟ ልቦናውን ያድልክ ወንድሜ!!!!!!!!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +40

    እሼ አንተ ልዩ ነህ በእውነት በጨዋታ መልክ ትልቅ መልዕክት ነው በእምነት ሰም ሙስና ለሚሰሩ ምርጥ ምክር ነው ይመችህ

  • @user-tu1hj2zm4b
    @user-tu1hj2zm4b Před 3 lety +13

    ክክክክክክክክ እሼ ይማችህ ቀጥልበት

  • @tamriekassa58
    @tamriekassa58 Před 2 lety +1

    እሸን አለማድነቅ አይቻልም።ዋውውው

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሼቱ ለሰጠከው መልእክት እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @user-ds5uy4uy3k
    @user-ds5uy4uy3k Před 3 lety +82

    እንደዚህ እውነት ተናጋሪዎችን ያብዛልን አሜን

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 Před 3 lety +123

    የኔ ጀግና የናዝሬት አራዳ አቤት አንተን የወለደች መሀጸን ይለምልም አንተን የወለች እናት ኡፍ

    • @anbe332
      @anbe332 Před 3 lety +2

      እኛም እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 3 lety

      ናዝሬት እንደዚህ አይነት ክፍት አፍ አይወለድም የናዝሬት ልጅ ስርዓት አለው

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 Před 3 lety +1

      @@mekides2469 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👍👍👍👍👍🙏✔️✔️✔️✔️😍😍😍😍😍

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 Před 2 lety

      💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 Před 2 lety

    ከአፌ ማረረረ ቁረጥ ይበልልልህ ተሺዬ የነ ቀሺት ,,,,,,,,የተዋሀዲወ ጀግና,,,,,,መነፈቃን ወራዶች😄😄😄😄😄😄

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 Před 2 lety +1

    Very interesting with a good fun and nice presentation. May God Bless You. TBAREK

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 Před 3 lety +15

    በቀልድ እያዋዛህ ወጣቱን ከጠፋበት ቦታ ለመመለስ በበቂ ሁኔታ ተጠቅመሀል እና በርታ ጎበዝ እባካችው በየአዳራሽ ውስጥ እግዚአብሔር ያለ መስሎአችው ግዜአችሁን የምታጠፋ እህት ወንድሞች ልባችሁን መልሱ አልቅሱ ወደእውነተኛው አምላክ ወደ ድንግል ማርያም ልጅ ፀልዩ ንቁ እናቱን አማልጂን አስታርቂን ከልጅሽ በልዋት ተአምሩዋን ታያላችው ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን

    • @user-dx7mp5ol8l
      @user-dx7mp5ol8l Před 3 lety

      አሜንን

    • @amanuelyonas5048
      @amanuelyonas5048 Před 2 lety

      መዳኛ ብቸኛው መንገድ አንድ ነው በግልፅ እንደተቀመጠው የእግዚአብሔር ልድ መድሐኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ ነው ወንድም እህቶች በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ከጥፋት ዳኑ ጌታ ኢየሱስ የሞተው ለሁላችንም ነው ንስሐ እንግባ ኢየሱስ የዘላለምን ሕይወት ይሰጠናል ።
      ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤🍁

  • @abdisaejara4076
    @abdisaejara4076 Před 3 lety +22

    You are different. You are not a comedian, but a teacher.We love you so much

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 Před 3 lety

    amazing message .eshetu my brother GOD blesse you .

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před rokem +2

    እግዚያብሄር ይጠቤቅህ ትክክለኛ ነገር የምትናገረው ለገባው ወድሜ እግዴ ግበዝ ን እህት ወድሞቼ ካስተዋላቹ ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml Před 3 lety +9

    እሸቱ በውነት ሳኩኝ መዳም ጭቅጭቅ ከብዶኝ ነበር ተባረክ ባንተ ነው ምዝናናዉ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 3 lety +3

    I am a protestant but 100% I do agree with your opinion.

  • @user-om3wq9gu3y
    @user-om3wq9gu3y Před 2 lety +2

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አዝናናክን ብዙም ተማርኩት እናመሰግናለሁ ።

  • @wudenasheyosafe9305
    @wudenasheyosafe9305 Před 2 lety

    Tebarek,,Eshetu,sel,Ewnete,Tng,,,,,,,,,,,,,,,💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @mekdimekdi9031
    @mekdimekdi9031 Před 3 lety +6

    ዋውውው ምርጥ ኮሜዲ አሼ በሳቅ ጨረስከኝ እኮ እያዝናናህን ትምህርትም ሰተህናል በርታልን እንወድሀለን አሼ😍😍👌👍

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 3 lety +15

    ርእሱን አይቸ ልጠላህ ነበር ጨርሸ ስሰማው ተመቸከኝ ምርጥ ኢቲዮፒያውይ ይመችህ 🇪🇹🇪🇹

    • @user-gf7yl5mt4p
      @user-gf7yl5mt4p Před 3 lety

      @@mekides2469 ክክክክክክ ነበር ሁቢ

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety +1

      እኔስ ብትይ ደሜ ፈልቶ ነበር

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 3 lety

      እህ ወላሂ ርእሱን አይቸ እደት ነበር የሆንኩት ታያው በረድ አልኩኝ

    • @merditube2750
      @merditube2750 Před 2 lety

      ማሚ እንደማመር

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      @@mekides2469 ሙሐመድን እሸቱ እንደማይሳደብ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም አንደኛ ሙሐመድ እሸቱንም ሆነ ሌሎች ክርስቲያኖችን አልበደሉም በሀይማኖታቸው ምክንያት የመካ ሰዎች ግፍ ሲያደርሱባቸው ወደ ሀበሻ እንዲሰደዱ አመላከቱ ሀገራችን በአለም እንድትታወቅም አደረጉ ፍትሃዊ መሪ የእውነት ምድር ወዘተ በማለት ሀበሻን ለአለም አስተዋወቁ እሸቱ በምን ምክንያት ሊተቻቸው ወይም ሊሰድባቸው ይችላል? በነቢዩ ሙሐመድ ነቢይነት አለማመን ሌላ ጉዳይ ሆኖ ሳለ ግን የሚሳደቡት በጭፍን ጥላቻ የታወሩ ናቸው እሸቱ ደግሞ ሙስሊሞችንም ሆነ ሀይማኖታቸውን በጣም የሚያከብር ሰው ነው ስለዚህ ኢስላምን እንደማይተች እርግጠኛ ነበርኩ ለማለት ነው

  • @rahmanuri5183
    @rahmanuri5183 Před rokem +1

    እሼቱ ፈጠሪ እድሜነ ጤነ ይስጥህ👌👌👌ሰለሚህ ይብዘ

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 Před 3 lety +52

    የእሺ አድናቃዎች እጅ ወደላይ

  • @bilalzol-ethio1825
    @bilalzol-ethio1825 Před 3 lety +11

    ጀግና ነህ በኡነት ኢስላም ነኝ ግን አድናቅህ! ሓቅ ሓቁን አሏህ ያግራልህ።?

    • @paradisepicture7847
      @paradisepicture7847 Před 2 lety

      በመንሳዊ ነገር ላይ አትቀልድ

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      ሙስሊም ነኝ ነው? ወይስ ኢስላም ?🤔

  • @raida5820
    @raida5820 Před 3 lety

    ወንድሜ እግዝአብሔረ በዘመናት መካከል
    ይናገራል ቃሉም እውነት ነው በመጨረሻው
    ዘመን ሀሰተኞች ነብያቶች ይነሳሉ ይላል
    ቃሉ ታዲያ ሀሰተኛው ማነው ለሚለው
    በመንፈስ ቅዱስ መርምረን እናግኛቸው
    አስቀድመን ግን ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ
    አድርገን እንቀበል መሰረታችን ኢየሱስ ይሁን ተባረክ ወንድ ኢየሱስ ያድናል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @birhanugemedagato402
    @birhanugemedagato402 Před rokem

    Eshe I do not know your religion, but your spiritual understanding perfect. Please stay safe and blessed for ever!

  • @edennegatu6726
    @edennegatu6726 Před 3 lety +11

    I am so proud of you! All your program is incredible, you are working for Emama 🇪🇹 love it! Egzabihere yebarkhi it means a lot to us especially for us kebaher mado😇

  • @tesfayemisker2882
    @tesfayemisker2882 Před 3 lety +4

    ድንቅ ሰው ነህ,,እግዚአብሔር ከ ክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @laelehailemichael7474
    @laelehailemichael7474 Před 2 lety

    ጓድ እሼ: ይሄ ቪዲዮ የቀልድ ፕሮግራም ይዘት ቢኖረውም እኔ የተመለትኩት ግን እግዚአብሔር ልብ ላለው ሰው ባንተ በኩል እየተናገረው እንደሆነ ነው። ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @abdurhamanarebu1951
    @abdurhamanarebu1951 Před rokem +1

    Ar esha tmchng 😊😊😊😊😊👍👍👍

  • @eztube11
    @eztube11 Před 3 lety +63

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @roselll2304
    @roselll2304 Před 3 lety +56

    የድግል ማረያም ልጂ ማስተዋሉን ይስጠን
    ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውል

  • @sammygirma9124
    @sammygirma9124 Před 2 lety

    እሽዬ ምርጥ አርገህ ነው የገለፅከው በዚህ አጋጣሚ የሚሸወዱ ሰዎች ልቦና እንዲሰጣቸው ጥሩ ትምህርት ይሰጣል። እ/ር ይስጥልን።

  • @daneiladane4870
    @daneiladane4870 Před rokem

    እሸቱየ ምንም የምልህ ነገር የለም ኳሜድያን ብቻ ሳትሆን አስተዋይም ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 Před 3 lety +4

    Im 100% Protestants. 100% agree with you Eshetu. Thank you. The Church needs to weakup.
    Btw. My kids love watching your EbS family show. Keep it up. ❤🙏🙏

  • @hmsilm8720
    @hmsilm8720 Před 3 lety +15

    ክክክክክ ወይኔ አየ እሸ እረ እንደዝህ አድርገህ ንገርልኝ እማ ሶስት ጊዜ አየሁት በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Před 2 lety +1

    በርታ ከጎንህ ነኝ

  • @ashagreashengorike3361

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፣ጌታ እየሱስ ይባረክህ አዉነቱን ተናግረሃል፣መንግስ በሀይማኖት ጠልቃ አይገባም የሚለዉ አንቀስ ብዘረስና ለዝህ ጉዳይ ባለቤት ብኖር የተሻለ ነዉ።ሚክኒያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ በምስክንነቷ የተነሳ ለብዙ ዘራፎች የብዚነስ ገበያ ማዕከል ሆና ዉላ እኮ አደረች እንጂ ስለዚህ መፍተዉ ይፈለግ ።

  • @juju-lr9dy
    @juju-lr9dy Před 3 lety +3

    Kkkkkk ጎበዝ ምርጥ ትምርት ነው ትክክል በቅልድ እራስ እራሳቸውን አልክላቸው ይገባቸዋል

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 Před 3 lety +4

    You are an amazing human being and an incredible comedian! God bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @tamvoice9770
    @tamvoice9770 Před rokem

    ወንድም እሸቱ አንደበትህ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @hnean8568
    @hnean8568 Před 2 lety

    eshe behiwete zare tedesetkugn yemr
    you are real comedian
    thanks bro

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by Před 3 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ነው በርታልን ጀግና 💚💛❤️

  • @zenash4659
    @zenash4659 Před 3 lety +4

    የኔ ውድ የኔ ሁለገብ በርታልኝ አመብርሃን በነገሮች ሁሉ ትቅደምክ

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 Před rokem

    ዋውው ተባረክ እሼ ድሮም በጣም ነበር የምወድክ አሁን ደግሞ ባሰብኝ የወንጌል አማኞችን የሚያሰድብ ብዙ ውሸታም ነብያቶች አሉ ንገሩልን

  • @user-fb6ve7bx7e
    @user-fb6ve7bx7e Před 3 lety

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅ
    በእውነት ልዩ ነህ ለኔ ሁሌም እወድሃለሁ ❤️❤️❤️🥀👏

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Před 3 lety +6

    I am a protestant but this was fun n true 😂😂 thank you and follow jesus no pastors i hv bn saying this for a long time thank you so much again for giving this a stage

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 3 lety +31

    የመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Před 11 měsíci

    ጎበዝ እሼ ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ

  • @user-zv6df7dv1y
    @user-zv6df7dv1y Před 3 lety +10

    ምርጥ መልክት ነው እያዋዛህ ነገርክልኝ👍👍እርግጫ በዝቶል 👊👊👊በየሚድያው

  • @yaaemabrihanewodajiedilu9112

    THANK YOU SO MUCH MY BROTHER GOD BLESS YOU

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před rokem +1

    እሼ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በሳቅ በሳቅ ልሞት ነበር ምን ያህል እንደተዝናናው ልነግርህ አልችልም

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 9 měsíci

    ዉድ ወንድማችን በጣም ጥሩ መልስ ነው😂😂😂❤❤❤

  • @user-ec21
    @user-ec21 Před 3 lety +4

    የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ይጠብቅህ ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማይታት ዘወትር ይጠብቅህ ልቤን አረካሀው

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 Před 3 lety

      ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👍👍👍👍👍✔️✔️✔️✔️