ጴንጤ ማለት የቻይና ጫማ ነው 15 December 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 3,4K

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před 7 měsíci +406

    እኔ ከተመለስኩ 2 አመት ሆኖኛል ቸርች የማውቃቸው ጥቂት ጎደኞቼ ውሳኔዬን ይደግፋሉ እንደኔ ለመመለስ ቀን የሚጠብቁ ይመስለኛል .

    • @demewozakalu1058
      @demewozakalu1058 Před 7 měsíci +17

      ለመዳን ነገ የለውምና ቶሎይመለሱ ዘንድ በጸሎትና በሌሎች ጉዳዮች ያግዟቸው፡፡

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 měsíci +24

      ጥያቄ ፔንጤ የሚጮህው ለምድነው😂 አለማዊ ፕሮግራም ስርአት አላቸው የሰይፉ ሾን ዳጊ ሾ ብዙ አለ ስርአት አለው በኦርቶዶክስም ምህረት አብ ዘማሪ ልዩል ሰገድ ሌሎችም ፕሮግራም ሲሰራ በሰከነ መልኩ ነው በሚስሊሙም በጨዋ ደንብ ነው ጴንጤ መድረክ ላይ አብዶ እየዘለለ እየጮህ የእስትዲዮ ጵሮግራምም ድብድብ እኮ ነው የሚቀረው ሁሌ ጩህት ስድብ ምድነው እኔ ብታምኑም ስልክ ለማረጋገጥ ሲደውል ከዛ በላይ መስማት አልቻልኩም ይረብሻል እራሴን አመመኝ ምን ጉድ ነው😂😂😂😂😂

    • @user-xv2jb9hl5z
      @user-xv2jb9hl5z Před 7 měsíci

      😂😂😂😂​@@meaziwendemumeaziwendemu7012

    • @mesaygetachew6090
      @mesaygetachew6090 Před 7 měsíci +4

      እንካንም ጌታእረዳሽ🙏🙏🙏

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu Před 7 měsíci +14

      እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳቹው

  • @Haylitawa
    @Haylitawa Před 7 měsíci +248

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እውነት በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

    • @mekdesmekes4776
      @mekdesmekes4776 Před 7 měsíci

      Amennnn

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 Před 7 měsíci

      ጴንጤ ብሎ ሰዉነታቸዉ የሰየሙ ግለሰዎች ሌቦችና የሌቦች አባት አጭበርባሪዋች ናቸዉ

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 Před 7 měsíci

      ተዉ ቦጎ ስራ አትሰሩም አትበል እንሰራለን ብሎ የግብረሰዶም ሊያስፋፉ ነዉ

  • @samueldegu1096
    @samueldegu1096 Před 7 měsíci +49

    ኦ ክብር ለድንግል ልጅ!ተመስገን!እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን!!! ኦርቶዶክሳዊያን እኛም ብንሆን እንደ፡ወንድማችን ግብቶን እምነታችንን ብንከተል መልካም ነው።

  • @samsonteferi9001
    @samsonteferi9001 Před 7 měsíci +14

    ሶፊ በቅርቡ ይመለሳል ። ብዙ እውነት ከመስማት አውነትን ገብቶት ይመጣል ።

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 Před 7 měsíci +287

    “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።”
    - ኢሳይያስ 1፥9
    እመቤታችን፤ ከንፁህም ንፁህ ነች!!!

    • @sirakabebe6242
      @sirakabebe6242 Před 7 měsíci +6

      አንተ አጭበርባሪ ሰው ሚዲያላይ ጠርተህ ዝም በል ማለት አትችልም ሰው አታስፈራራ አንተ ሰውን አናግረህ አታናግር ፉትህን አጨማደህ ስለድህነት ነው የምታወራ የማስፈራሪያ አታርገው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልህ ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን ወይ ፕሮግራሙን ዝጋው ያሳዝናል የእግዚአብሔር ሰው በንዴት ሰሜት ውስጥ ሲሆን እግዚአብሔር ይቅረብህ ሰላም ሁን።

    • @AbushMamush-vi9zl
      @AbushMamush-vi9zl Před 7 měsíci

      ❤❤❤

    • @kenasajaleta3864
      @kenasajaleta3864 Před 7 měsíci +1

      ከዘር ያልተወለደ ወፍ ዘራሽ ነው።

    • @ZinashGebretsadik
      @ZinashGebretsadik Před 7 měsíci +8

      ስለዚህ የጌታዬ እናት ማርያም ሆይ እንወድሻለን

    • @EliasAbera-wh9tn
      @EliasAbera-wh9tn Před 7 měsíci

      ፐ ጥቅስ ጠቅሰህ ሞተሀል ክፍሉ ገና ወደፊት በጌታ ምፅሀት ግዜ በ 7 የመከራ ዐመት በእስራኤል ቤት ላይ ስለሚሆን ነገር ነው።
      ዝም ብለህ ጥቅስ አትምዘዝ መጀመሪያ አንብበው

  • @titiTesfalem
    @titiTesfalem Před 7 měsíci +85

    በጣም ድንቅ ኣገላለጽ ወድማችን እንኳን ሰላምና እርጋታ ወደ ኣለባት ኦርቶዶክስ ተዋሃዶ መዳንያለም የጠራ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛል፡

  • @asmeromfremichael9128
    @asmeromfremichael9128 Před 7 měsíci +14

    በጣም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነበር ያለሁባት ኦርቶዶክስ እምነቴ እውነተኛና ቀጥተኛ እምነት መሆንዋ የተማርኩበት ነበር❤❤❤❤

    • @BTS_2876
      @BTS_2876 Před 3 měsíci

      Ortodox forever

    • @fikremariamamare543
      @fikremariamamare543 Před 7 dny +1

      እሱ ስላላ ሳሆን በራስህ መጸሀፍ ቅዱስ በራስህ ብታነብ ጥሩ ነዉ

  • @mekdesaberu7953
    @mekdesaberu7953 Před 7 měsíci +14

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽 እግዚሐብሔር እዉነቱን ስለገለፀልህ ተመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Před 7 měsíci +99

    ለሰም አጠራሯ ክብር ምሰጋና ይግባት “❤እመ ዓዶናይ ማርያም “❤ 🙏የአዳም ተሰፍ / ምክኒያተ ድህነት ❤ድንግል ትባርክህ ወንድም ዓለም

    • @abakostirkassa356
      @abakostirkassa356 Před 7 měsíci

      “የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”
      - ዕብራውያን 10፥23

    • @fasikaalemayehu4753
      @fasikaalemayehu4753 Před 7 měsíci

      MARIAM TEBARKALECH GENET NEW YALECHEW GEZYAWAN CHERSA HEDALECH BEQA

    • @Grace_ministry8
      @Grace_ministry8 Před 7 měsíci

      maryam ye egzihabher enat aydelechm

    • @Grace_ministry8
      @Grace_ministry8 Před 7 měsíci

      adonay means in aramic elohe elohe means egzihabher

  • @sara3560
    @sara3560 Před 7 měsíci +161

    ገና ዛሬ ደበርከኝ ሶፊ ከሌሎች ጋር ለማያያዝ ያለህ ጥረት😢በወንድማማቾች መሀል ፀብን የሚዘራ ይላል ለማጣላት ጥረት አታድርግ መልኬ ትክክል ነው ሀይማኖት አንድት ነች እርሷም ተዋህዶ ነች🙏🙏🙏

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 7 měsíci +7

    Sofoniyas berta its good to ask keep asking all the answers you are getting may click one day, Egziabeher yefekedeleh. Enen yemelese Medhanialem emebetachen yegobegnue Amen. Wendemachen Melkamun hulachenem leneredaw yegebal. Kalehiwoten yasemalen bebetu Yastenahe, i will contact you. ❤❤❤

  • @liyuasefa
    @liyuasefa Před 7 měsíci +6

    ምንም ሆነ ምን እንኳን ደህና መጣህ ይሄ ሁሉ ምርመራ ለኛ ምንም አይጠቅምም ወድማችን ካሁን በኋላ ፅና ጌታ ይርዳህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-xz5hh3qv3m
    @user-xz5hh3qv3m Před 7 měsíci +194

    እወነተኛና ቀጥተኛይቱ እምየ ተዋህዳ❤ እውነትን ህይወትን ክርስቶስን የምትሹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እወቆት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
    የተዋህዶ ልጅነትን የሰጠህኝ ፈጣሪ 🛐🛐🛐❤️

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 7 měsíci +187

    "አሁን መልስ አግቼአለሁ"አቶ መልካሙ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!

    • @eyoatamelias118
      @eyoatamelias118 Před 7 měsíci +1

      Lezelalem Yeminor haymanot yelem. Semayina midr inkuan alafi newu. Yeefziabher lij eyesus bicha yikber

    • @amanuelhagblues4755
      @amanuelhagblues4755 Před 7 měsíci

      ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስየሆነን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መልስ ሰቶህ ፣በልብህም የእውነት ጮራ አብርቶልህ ይሆናል ። እግዜአብሄር ታላቅ ነው ።እግዚኣብሄር ይክበር ይመስገን።

  • @esrael13b
    @esrael13b Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ስለ ማርያም የተነገረው ይገርማል በእውነት በጣም ይገርማል

  • @charblsaba5452
    @charblsaba5452 Před 7 měsíci +13

    ክብር ለድንግል ማርያአም ይውን 🙏🏽

  • @user-rz2nx4uz2j
    @user-rz2nx4uz2j Před 7 měsíci +51

    የስ ነብሴ እረሰረሰች ሰዉ እንደዚ ገብቶት ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶዬ የቀሩትንም የተበተኑትን ልጆችሽን ሰብስቢ እንኮን ትክክለኛዉ ክርስቶስ ወደሚሰበክባት ወደቀደመችዉ ታላቆ ተዋህዶ በሰላም መጣክ ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před 7 měsíci +64

    በክርስቶስ ደም የተመሰረተች በአለት ላይ የጸናች እምየ ተዋህዶ አመታት ቢቀያየሩ የማትናጋ መሰረቱአ ኢየሱስ የሆነ ስንዱአ እመቤት እደልብስ ፋሽን የማትቀያየር እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤

  • @zelalemhailu4936
    @zelalemhailu4936 Před 7 měsíci +3

    መምህር መልካሙ መሰረታዊ ነገር ነዉ የተናገሩት እ/ር ይባርካቸዉ በጣም ስለእምነቴም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ነገር እንድገባኝ ረድተዉኛል እ/ር ያጽናህ

  • @ermiasabdisa8375
    @ermiasabdisa8375 Před 7 měsíci +26

    "አቶ መልካሙ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @kiraPaul-od1sq
      @kiraPaul-od1sq Před měsícem

      Zelalem tinur tilaleh first zelaemhn aknaw

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Před 7 měsíci +33

    ይሄን ጥብቆ ሱሪ እየለበሱ የነሱ የሀይማኖት የጌ ዎች አለባበስ ነዉ እነሶፋኒ ንቁ ዝምብላችሁ እዬት ነጠላዉን ለብሶ ሲከራከርህ መፈሱ እሱጋ ነዉ ያለዉ እመብርሀን ትጠብቅህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እኔ ከዚህ ሰዉየ ብዙ ተምሬአለሁ🙏🙏🙏

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 7 měsíci +44

    ከምር ሶፊ ግን አንዳንድ ጊዜ አድናቂህ ነኝ! የቀረጽካቸውን ቪዲዮዎች በአብዛህኛው የሰዎችን ሃሳብ ስትቆራርጥ እንደምታቅርብ ይሰማኛል። ለዚህም ጀግና ነህ! በተረፈ እግዚአብሔር ወደ አንዲቷ ሃይማኖት እንዲያመራህ ፀሎቴ ነው። አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት!!!

  • @eyerusalemgeberam756
    @eyerusalemgeberam756 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድም እውነት እውነት ነዉ የገለፅኩላቸው ሁሉም አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💒❤❤❤🙏🙏🙏

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሃር የተመሰገነ ይሁን፡፡ በርካታ ወንድሞቻችን/እህቶቻችን/ ወደ ቀልባቸው እየተመለሱ ነው፡፡ በጩሃት፡ በግርግር፡ በሁከት የሚሆን ነገር የለም፡፡

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 7 měsíci +85

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

    • @endashawwoldu862
      @endashawwoldu862 Před 7 měsíci

      የወንጌል አማኝነት ቀጥተኛ ትክከለኛ ነው እሽ አርፋችሁ ተቀመጡ እሽ።

    • @BTS_2876
      @BTS_2876 Před 3 měsíci

      Ortodox forever

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 Před 7 měsíci +163

    ሶፊ ላንተም አልረፈደም እግዚአብሔር በምትጋብዛቸው እንግዶች በኩል እየተናገረህ ነው ልብህን ክፈት

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 7 měsíci +2

      ልቦናውን ያብራለት ወደ ትክክለኛው መንገድ
      ሶፊ እኮ በጉልበት ነዉ ሚመስለው ጥያቄው እራሱ በግድ ለማሳመን ጥረት 🙄

    • @DerejeTeklu-ip8hh
      @DerejeTeklu-ip8hh Před 7 měsíci +1

      ሁለታችሁም ተው ይቅርባችሁ
      ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።"
      (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 16:13)

    • @user-pc4yh9es4z
      @user-pc4yh9es4z Před 7 měsíci +1

      ይልቁንስ ሶፊ በራስህ ቤት ራፕ እያስጨፈሩ ኤችአይቪ ኮረና ለቋቹኋል የሚሉትን አትገስፅም

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 Před 7 měsíci

      አውቆ የተኛ .........

  • @assaa7514
    @assaa7514 Před 6 měsíci +2

    በእውነት እማምላክ በፀጋ ትጠብቅህ ገዳማትም ትሄዳለህ የናፈቅህውንም እደምታገኝ ሙሉ እርግጠኛ ነኝ

  • @wagayeyemenu3853
    @wagayeyemenu3853 Před 7 měsíci +12

    ወደ እውነተኛው ና ህይወት የሆነችው እርቶዶክስ ተዋህዶ እንኩዋን ገብቶህ መጣህልን በቤቱም ያፅናህ ወንድማችን🙏❤

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Před 7 měsíci +56

    እንኳን ወደ ዘለአለም ቤትክ በሰላም ተመለስክ ወንድም አለም!

  • @God-is-my-power
    @God-is-my-power Před 7 měsíci +43

    I was one of you sofi, Jesus Christ opened my eyes, I saw the true path I am back to orthodox. All lost brother and sisters please start to know orthodox don’t just assume trust me you will see😊 May God help you all..

    • @merontesfaye9716
      @merontesfaye9716 Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ 🙏

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 Před 7 měsíci +23

    ዘር ብዬ ሳየዉ ያመኛል ።ከሀያ አመት በላይ ልጅነቴን፣ ጎረምሳነቴን ጎልማሳነቴን፣እዉቀቴን ዉበቴን፣ የበላብኝ ፣ቦታ የጴንጤ ህብረት ነዉ። ይልቅ ሳይመሽባችሁ ተመለሱ ማንም እየመጣ አፉን አይፍታባችሁ ።የአይምሮ አጠባዉ ከባድ ነዉ።ስንቱ ጎበዝ ተጄጄለ።ወንድሜ በርታ ኦርቶዶክስ ጋ እወነት አለ

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před 6 měsíci +1

      አትሳሳች ኦርቶዶክስ ጋ እውነት የለም ብዙ የሚመለኩ አማልክቶች አሉ እዛ እውነት ክርስቶስ ነው ለምን ሰው ታያለሽ ጴንጤነት ኦርቶዶክስነት ካቶሊክነት መሆን አያድንም መዳን በክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው እውነት አማኝ ከነበርሽ ማንም ከክርስቶስ ወጥቶ ለሌላ መኖር አይችልም እኔ ስለሞከርኩት ነው አትዋሺ ኢየሱስ ጌታ ነው ::

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 6 měsíci

      ​@@roziroza3655😂😂አቤት ውሸት 1 ጥያቄ ቢጠየቅ የማይመልስ ሰው ነው እንደዚ የሚለው

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 Před 6 měsíci

      እውነት ነው

    • @user-xp7lc1me2u
      @user-xp7lc1me2u Před 4 měsíci

      Hulum hushat new yehedkebetm yelhbetm nu weda eslimna weda birhan mengad

    • @user-iq7ln2xb9l
      @user-iq7ln2xb9l Před 2 měsíci

      ከቀን አንድ ተነስተህ እስከሰላሳ ከፋፍለህ እያመለክ እዉነተኛ መንገድነዉ ስትል አታፍርም ጴንጤዎቹጋግን ሁሌም ኢየሱስ ታሳዝናላቹ

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 Před 7 měsíci +14

    ሶፎንያ በቀና ልብ ሆነህ ብትሰማ ብዙ ነገር ትማራለህ እባክህ ስማ ተማር ነብስህን ታተርፉታለህ እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን ለንሰሀና ለስጋ ጸሙ ያብቃን

  • @user-kl6jb4yw4p
    @user-kl6jb4yw4p Před 7 měsíci +43

    እመብርሀን ቅድስትድግማርያም እድሜእናጤናት ስጥህ እናተ ፖርስታት ችግርአለባችሁ እውነትየሜናገርአቶድም እመቤቴ እመብርሀን ልቦና ትስጣችሁ እኝእኖዳታለን አትስደቡብንእሺ

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 Před 7 měsíci +48

    የ ዛሬው program በጣም ነው የተመቸኝ
    Sofin ግራ አጋባው
    ጀግና ሰው በዚህ ቀጥል መልካም እድል

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 7 měsíci +2

      Sofi tergaga

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Před 7 měsíci +1

      እረምንግራ ያጋባዋል ምንም እኮ አያውቅም ስለ ጼንጤ ዝም ብሎ ካንዱ ቸርች ወዳንዱ ቸርች እየዞረ የኖረ ሰው ነው

    • @naddy6205
      @naddy6205 Před 7 měsíci +3

      @@Tsedi20112 ልክ ነው ከአንዱ ወደ አንዱ ብሏል ግን ስለ ጴንጤ በደንብ ገብቶት ለእኛም በደንብ አስረድቶናል
      ልብ አላልሽም ማለት ነው ሶፊ ለጥያቄው መልስ ሲያጣ ጥያቄውን ሲያጠፋፋው እንደ አብዛኛው ጴንጤ ጥቅስ መደርደር ከዛ ትርጉሙን ማጣመም

    • @mart9621
      @mart9621 Před 7 měsíci +2

      @@Tsedi20112 አንድ አይደላቹም እንዴ እንደቸርቹ ትለያያላቹ😁😁😁

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 7 měsíci

      ​@@Tsedi20112ከአንዱ ወደ አንዱ እውነት ስለለ ከአንዱ በካራቴ ከአንዱ በሚራክል ከሌላው በዘይት ከሌላው በቁርባን ከሌላው በጥምቀት አይ ቤንጤ ምን እውነት አላቹህ ብቻ ተረጋግታቹ አንብቡ ተማሩ እመኑ

  • @user-uz4rd9pc9m
    @user-uz4rd9pc9m Před 6 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KidistGetachew-xt3vw
    @KidistGetachew-xt3vw Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር የተመስገንይሁ የድንግል ሁሉም በርሱ ሆነ በቤቱም ያይናህ ቀሪው ዘመንህም ይባርክልህ

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 Před 7 měsíci +163

    I was also in a lie for years, but now, thank God, I have returned to Orthodoxy. It's true . God bless you.

    • @GraceTube
      @GraceTube Před 7 měsíci +5

      Religion is lie you are back to lie 😂

    • @ethio2030
      @ethio2030 Před 7 měsíci +3

      አሜን ወንድሜ እውነቱን ጌታ ኢየሱስ ለሱም የገለፀ ለኛም ይግለጽልን

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Před 7 měsíci +17

      ለኔም ጸልይልኝ እኔም ኣያሰብኩ ነው

    • @masr5355
      @masr5355 Před 7 měsíci +3

      እግዚአብሄር ይመስገን። እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ

    • @girumassefa699
      @girumassefa699 Před 7 měsíci +4

      i am z same to u.

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 7 měsíci +63

    ሶፊ እባክህን ብዙ አታውራ አንተም በቅርቡ ቄዳር ተጠምቀ ነጠላህን አጣጥለህ ትመጣለህ እድሜ ይስጠን ታያለህ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 7 měsíci +2

      እንደዚ የሚለፈልፉት እኮ አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነዉ እኮ እውነታውን በደንብ ያውቁታል ሕፍረት ይዟቸው እንጂ እእ
      ሁሉም ይመጣል

    • @user-oq7yh3yb9n
      @user-oq7yh3yb9n Před 7 měsíci +4

      እንደ ሶፊ አመፀኛ ልብ ላለው እኮ አይሆንም የተሰበረ ልብ ላላቸው እንጂ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 7 měsíci +1

      @@user-oq7yh3yb9n
      አንድ ቀን ልቡ ይመለሳል እድሜ ይስጠን

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke Před 7 měsíci +1

      እኔም እንደዛ አሰብኩኝ

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Před 7 měsíci +3

    ላለመረዳት የሚያረገው ጥረት አምላክ ይግለፅልህ

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 7 měsíci +9

    ኡፍ በቃቃቃቃቃቃቃ ተዋህዶ ስትረዳት እንዲህ ሽንጥህን ገትረህ ትከራከራለህ አቦ እንኳን ደህና መጣህልን በዝች ነብስ መዳን እጅግ ደስተኞች ነን ከተመለሱት ውስጥ አንዱ ወንድሜም ስላለበት ተመስገን ብቻ በእቤቱ ያፅናልኝ❤❤❤

  • @user-ux4gq8tr9i
    @user-ux4gq8tr9i Před 7 měsíci +59

    ሶፎንያስ ሀሳብ አያስጨርስም በጣም ይቸኩላል

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 7 měsíci +42

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል ፓስተር ሶፍያንስ ወደዉነቱ ይመልስህ አንድጌታ አንድት ጥምቀት አንድት ሃይማኖት ነው እዉነቱ ይነዉ ወንድማችን ልቦናህን ይመልስልሃል

  • @liyuasefa
    @liyuasefa Před 7 měsíci +20

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይገበል እናቴ አዛኝቷ ስምሽን ስጠራው ውስጤ ሰላም ይሰማኛል የሚሰማቹ

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚህን ያሳምራልህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 7 měsíci +60

    ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ስደት ላይ የተቀበለችኝ የኋደኛዬ እህት ፔንጤ ነች ፀሎት ሳደርግ ከእጄ ላይ ውዳሴ ማርያምት ወስዳ እንዴት እንዳደረጋት
    እንዲህ አለችኝ ማርያም እንደኔና እንደ አንቺ ሰው ናት በዛ ዘመን ብኖር እየሱስን እወልደው ነበር ብላ ደም እንባ ያለቀስኩት መቼም መቼም አረሳም
    ዛሬ ይቺ ልጅ ለ4ተኛ ጊዜ ትዳር ያዘች አልወለደችም ወንዶቹ ጥለዋት ይሄዳሉ እህቷን ፔንጤ ካልሆንሽ እያለች ሰላም ስትነሳት ጥላት ወደ ኢትዮጵያ ገባች እሷም
    እኔም በሀይማኖታችን ፀንተን በተክሊል እና በስጋው ደሙ አግብተን የብዙ ልጆች እናት ሆነናል
    ፔንጤዎች ላይ የሚታየው የድፍረት አጥያት እግዚአብሔርን ያሳዝናል ዘንዶው ሴቲቱን ያሳድዳታል ።

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q Před 7 měsíci +1

      ነችኮ ግን ከሴቶች መካከል የተባራከች ነች። እኛም የተባረክን ነን

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu Před 7 měsíci +2

      እና አንች ስለወለድሽ ኦርቶዶክስ ትክክል ናት 😢 አይ ዘመን 😢😢

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q Před 7 měsíci

      አይ ጥቅስ ያለቦታው አመላችሁ ነው። ጊታ ይድረስላቹ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 7 měsíci +4

      @@MamoMihiretu የእናተ የድፍረት አጥያት ጥጋብ ትቢት እግዚአብሔር ያብርድላሁ ።

    • @impactmomethiopia
      @impactmomethiopia Před 7 měsíci +1

      የፍናና አይነት አመለካከት ቁልጭ ብሎ ይታይብሻል😪እና አንቺ ስለወለድሽ ጻድቅ😘እሷ ስለተፋታች ይሄን ያደረገባት እግዚአብሔር 😢 ለዚህም ነው ሀይማኖት የመንፈስቅዱስን ሀዘን በውስጣችን አያመጣም እንደውም እንደ ቀራጩ እኔን ሀጥያተኛውን ማረኝ ሲል ሲል ጓደኛው እሱ ግን በቀን ይሄን ያክል እጾማለሁ ጽድቄን እፈጽማለሁ እያለ ብቃቱን ለማስቆጠር እንደቆጠረው ምስኪን ያደርጋል ሀይማኖት ትሁቱ ጌታ ግን ከሀይማኖት በላይ ህይወት ነው

  • @Habtamu-bl7kz
    @Habtamu-bl7kz Před 7 měsíci +61

    ብዙ ትምህርት ነው ይሄ ሰው ያስተማረኝ ቃለ ህይወት ያስማልን።

  • @fantahuntube
    @fantahuntube Před 7 měsíci +2

    ሶፎንያስ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ሳይሆን የሆነ የ ዱርዬ አይነት መልስ እና ጥያቄ ይታይብሃል ፤ ጥሩ ጠይቀህ ከዛ ነገሩን የግል ታረገዋለህ (ያየሁብህ ነው ከቪድዮው)
    እንደ እምነት መሪም እንደ ጋዜጠኛም ባህሪ እና አመለካከትህ ሰፋ ማለት አለበት ባይ ነኝ።
    እንዲ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ፤ እናም ለመማር ክፍት ሁን ነገሮችን አታድበስብስ። መጽሃፍ ቅዱስ ከፍተህ ጥቅስ ልታወጣ ትልና በዛው አድባስብሰህ ወደ ሌላ ወሬ ትጋባለህ።
    ይቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ጤና ይስጠን ፤ አሜን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 7 měsíci +1

    እልቅ አንተስ አመጣሞይ እየተጠራጠርህ ጴጤ ሁነህ ከመኖር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ😭⛪🙏 እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪⛪⛪🙏

  • @yenealem
    @yenealem Před 7 měsíci +48

    ድንግል ማርያም እባክሽን የጠፉትን እንደዚህ በምልጃሽ አስታርቂልን በቤቱ መልሽልን አልልልልልልልል

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el Před 7 měsíci +1

      ትመልስልህ?እሷም ወይም የጌታ እናት ማርያም ክርስቶስን ተቀብላ ነው የሞተችዉ ትቀልዳለህ እንዴ?

    • @tesemamelketo5959
      @tesemamelketo5959 Před 7 měsíci +1

      ማርያም አምላክ አይደለችም::እግዚአብሄር በዝምድና አይሠራም

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g Před 7 měsíci +36

    ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤

    • @HANANHANAN-np1hg
      @HANANHANAN-np1hg Před 7 měsíci

      ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @yemulutube7936
    @yemulutube7936 Před 7 měsíci +1

    ሶፊ የአባቴ ልጅ በጣም እወድሃለሁ:: ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ:: ነገር ግን ሙግቱ በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ይሁን:: ጌታ ይርዳህ አንዳንዴ ምታቀርባቸው እንግዶችህን ለዲቫይን ሾው አይመጥኑም:: ለፕሮግራም ማድመቅያ ብቻ እንጂ ነፍሳት እንዲድኑ አያደርግም:: ተባረክልኝ

  • @DerejeDereje-oe4vh
    @DerejeDereje-oe4vh Před 7 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ወደሆርቶዶክስ ቤቱ ተመለሠ ሦፎንያስን ምን አንናደደው ገና እሱም ፈጣሪ ሲመለስ አሣይቶኛል

  • @user-oe4ty1rh7g
    @user-oe4ty1rh7g Před 7 měsíci +70

    ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ቀጥተኛ የሆነች የአበቶቻችን ሃይማኖት ናት

  • @user-di9hr9fv2x
    @user-di9hr9fv2x Před 7 měsíci +22

    አሁን ማፊያ ሶፎንያስ ይሄን ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም የሚዞረው እውነቱ ጠፍቶት ሳይሆን "ካፈርኩ አይመልሰኝ" አይነት ድርቅና ነው የያዘው።

  • @muluhabte233
    @muluhabte233 Před 7 měsíci

    ፖተር ሶፈንያ የጌታ ሰላም ይብዛልህ የራሴን አተያየት ብሰጥ ብዮ ነው እጅግ በጣም ጌታዮን እየሱስን እወደዋለሁ ምንም ጥርጥር የለም አዳኝ አማላጃችን ነው እደተፃፈው እደቃሉ ያደርጋል። ነገርግንመዳናቸውን በምድ ንዋይ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ ነጋዴዌች ጥቅመኞች ስለበዙ ጌታን እያስገፋ መጡ አተ ንስሀ እዲገቡ ንገራቸው እየሱስ ሊመጣ ነው ፖተር ተባረክ በብዙ ደስ ያለኝ ልፀልይልህ እያልክ የምትመክራቸው እትሰልች ይጠብቅህ ያቀረብከው ሰው ወላዋይ ነው

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 Před 4 měsíci +1

      Jel nesh enda?sofoniyas yemitslyelet liyamaled nw aydel?so lemen be kidusan amalajnet ayamnm yanchiw daster sofoniyas???

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Před 6 měsíci

    ቃላብ ተዘራ በርታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይርዳህ ሰው ይበድላል ይበደላል ያጠፋል ይጠፋል ዋናው መመለስ ነው እግዚአብሔ እድሜ ሲሰጥህ የእኔ ልጂ እድል ነው አሁንም አልመሸም ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል አትፍራ ያመንከው ን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ተናገር አትፍራ አንድ ብለህ ብትጀምርም ገና ልጂ ነህ መከራህን ያለፍክባቸውንም ነገሮች ሁሉ መርሳት ባትችልም ነገርግን የተጎዱ
    ብዙ ታዳጊዎችን ትረዳለህ ምን አልባት በዚህ ያለፍከው ትውልድ ልትታደግ ይሆናል አስተውል ቃልዬ ተባረክ ጌታ ፀጋው ይርዳህ በርታ

  • @yaregaltiga5776
    @yaregaltiga5776 Před 7 měsíci +24

    የይሁዳ መልእክት
    ምዕራፍ 1, ከቁጥር 1-20
    " ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።"
    (የይሁዳ መልእክት 1:3)

  • @tizazuzewge2894
    @tizazuzewge2894 Před 7 měsíci +169

    ኧይ ሶፊ እግዚአብሄር ያብራልህ , በውስጥህ ያለው የአድሎ እና የትእቢት መንፈስ እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ያለህ ጥላቻ እውነት እንዳይገባህ የእውነት መንገድ ዘግቶብሀል እና ሶፊ እንወድሀለን እግዚአብሄር ያብራልህ!!!

    • @cellone8915
      @cellone8915 Před 7 měsíci +3

      በጣም ጋጥ ወጥ ጋዘጠኛ ነዉ ያዳላል

    • @user-le4uq2ck9h
      @user-le4uq2ck9h Před 7 měsíci +3

      በጣም ይሄ ሰው ለኦርቶዶክስ የከፍ ጥላቻ አለው

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j Před 7 měsíci

      Amen yabiralet

    • @helengessesse294
      @helengessesse294 Před 7 měsíci

      He hates Orthodox this guy . He behaves like a feminine

    • @helengessesse294
      @helengessesse294 Před 7 měsíci

      ​@cellone8915 yes, he/she is very rude

  • @mikiyastassewew4466
    @mikiyastassewew4466 Před 7 měsíci +3

    በእውነት የሚያሰደሰት ነው ጭቅጭቁ ሶፎኒያሰ አይሰማም ወንድሜ እመብርሐን መጨረሻህን ታሳምርልን በርታ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 2 měsíci

      ነጋዴ ያምናል እንዴ? ጴንጤ ነጋዴ ነው እኮ

  • @birtukan2095
    @birtukan2095 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናህ 😍♥️

  • @MedanitMekonnen-bj5cj
    @MedanitMekonnen-bj5cj Před 7 měsíci +17

    ሶፊ በውነት አተን ተመለስ ብዬክ ነበር ግን አኔም ገብቶኝ ተመልሻለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተመስገን

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 7 měsíci +33

    ተመስገን ጌታየ ኦርቶዶክስ ስላረከኝ ክበር ተመስገን

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 7 měsíci +2

    ሳይሰለቸኝ ያዳመጥሁት መልካም ሰዉ፣ ቀሪዉ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ። ጠያቂዉ ግን ምንም ስርዓት ሚባል ነገር የለዉም። ፀጋና እዉቅና ሰጪ ፈጣሪ ነዉ። ደሞ አንዳንድ ጥያቄዎችን የራሱ personally issue የዳሰሰ መስሎት ይበሳጫል😄

  • @rahele564
    @rahele564 Před 7 měsíci +8

    ወደ ተዋሕዶ ወይም ወደ ቀደመው ቤትህ ከመጣህ የመዳኒአለም ፍቅር የመቤታችን ፍቅር ይይዝሀል። በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይኹን🙏

  • @user-oq7yh3yb9n
    @user-oq7yh3yb9n Před 7 měsíci +17

    የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል እና ገና በእናታችን ማህፀን እያለን ያውቀናል እኮ እግዚአብሔር ሶፊም እግዚአብሔር የገለፀለት ግዜ ይነቃል ከእንቅልፉ

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei Před 7 měsíci +297

    ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ቀጥተኛ የሆነች የአባቶቻችን ሃይሜኖት ናት

    • @henokmikahel2973
      @henokmikahel2973 Před 7 měsíci +18

      እኛ ደግሞ በሃይማኖት ሰይሆን በኢየሱስነዉ ክርስቶስ ለይነዉ የምናምነዉ

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi Před 7 měsíci +14

      ተረት ተረት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሰህተት ትምህርት ቤት የጠንቋይ መሰብሰቢያ ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስን አስተምሩ

    • @user-ux4gq8tr9i
      @user-ux4gq8tr9i Před 7 měsíci +1

      አሜን ለዘለአለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 Před 7 měsíci +1

      Ye ortodks amalkte bezatachw 😂😂😂😂

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA Před 7 měsíci

      😁😁😁😁😁

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 7 měsíci +2

    ሰውዬው የመስማት ችግር አለበት ጥያቄ ሳይሆን ሌላ ይመልሳል

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před 7 měsíci +1

    ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእየሱስ ክርስቶስን መምጣት ምክነያት ናት የአማኑኤል እናት ከብርሽ ከአለመ አስከአለም ዳርቻ ይስፊ እሜን፫ የናቁሽ ሁሉ በእግር ስር ይሰግዳሉ

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před 7 měsíci +30

    ሶፊ መቼ ነው ወደ ተዋህዶ በንሰሀ ከች የምትለው ??? በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gm-gm19
    @gm-gm19 Před 7 měsíci +80

    ወንድም ሶፊ እግዚአብሔር ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልስህ ዘንድ እፀልያለሁ።

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před 7 měsíci +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ጠላትህን ፈጥኖ ያስገዛልህ ❤❤❤ ተዋህዶ ጸንታ ትኑር

  • @FirewAyele-ly7fp
    @FirewAyele-ly7fp Před 7 měsíci +12

    “ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19

    • @Lydia-ow2bt
      @Lydia-ow2bt Před 7 měsíci +2

      Were alebh, sma yhe tks le enante ke Orthodox (the origin) lewatachut new, it's not for us😂

    • @FirewAyele-ly7fp
      @FirewAyele-ly7fp Před 7 měsíci

      @@Lydia-ow2bt the origin😂

  • @edenedu4580
    @edenedu4580 Před 7 měsíci +19

    አዎ ትሳደባላችሁ እኔም ጰንጤ ነበረኩኝ በጣም ነው የሚታሳደቡት አንድ ፓስተር መድረክ ላይ እያስተማሪ ስሰድባት እኔ ልቤ በጣም አዝኖ😢 ጉባኤውን ጠይ ወጣሁ ከዛም እመቤቴ በራሷ ግዜ ውደ ተዋህዶ መለሰችኝ ክብር ለእግዝአብሔር ይሆን ለተሳዳብ ጰንጤዎችም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኔ እናት የኔ ንፁሁ ድንግል ማርያም እወድሻለሁ እማ ፍቅር

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 7 měsíci

      እህታለም/ወንድማለም ኦርቶዶክስ ከዛ በዘለለ የጠለቀ ትምህርት አላት ብቻ ጊዜ ኖሮን ከተማርን የሚያልቅ አይደለም

    • @tigiali4963
      @tigiali4963 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂 השטן 😂😂 יושב באורטודוקס 😭😭😭

    • @abrahamcheru2244
      @abrahamcheru2244 Před 7 měsíci

      እውሸታም

    • @edlawitworku2287
      @edlawitworku2287 Před 7 měsíci

      Amen 🙏

    • @koki9528
      @koki9528 Před 7 měsíci

      እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትሺ ተመለሺ እህት አለም❤

  • @user-zb8vd2ep4p
    @user-zb8vd2ep4p Před 7 měsíci +30

    ብዙ ብዙ ኣስተምሃርክኝ ወንድምየ ለኣንተ እግዚኣብሄር የከፈተው ኣእምሮ ለሶፊ ይክፈትለት ኦርቶደኩስ ለዘለኣለም ትኑር❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @bayatube1786
    @bayatube1786 Před 6 měsíci +1

    Dear Paster Sofonias, You are the organizer of this/your media. So, please be patient,listen and organize your question and ask the interviewer line by line. Unless simply seemslike noise for viewers.

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před 7 měsíci +12

    የታደለ እራሱን ዝቅ ያደረገ የሚደነቅ ወንድም ነዉ God bless you welcome come to Orthodox❤🙏🏾💕💕 የመቤቴ ልጂ ይባርክህ

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Před 7 měsíci +32

    የኔ ጀግና እንዴት ደስ ብሎኝ እንዳዳመጥኩህ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-xf3gg1wh1t
    @user-xf3gg1wh1t Před 7 měsíci +1

    Galanii waqqayoo goftaa kenyaaf yata'uu bagaa nagaan dhuftee obboleesa kenyaa gara amanta isaa dhugaa ishee ganama nor jene sii simanee silasen mana isa kessatii siyaa simatuu❤❤❤

  • @user-tl9sx7rw9q
    @user-tl9sx7rw9q Před 7 měsíci +2

    ጥሩ ትምሕርት ነው የወሰድነው

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 7 měsíci +41

    አዎን የዘለዓለም ሕይወት የጌታችን ክቡር ሥጋውና ደሙ ነው 😭😭😭😭 እውነት ነው እውነት ነው እውነት ነው ።
    በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ሥራውን ሰርቷል በዚህ ሰው ላይ ። ያረፍኩት አሁን ነው ፣ እረፍት ይሰማኛል አለ ክብርና ምስጋና ለገናናው ስሙ ይሁን ። አዎን የጌታችንን ክቡር ሥጋውና ደሙን የሚቀበል ፍጹም ሰላም እረፍት ያገኛል እውነት ነው ።
    ታዋቂነት ዝናና ክብር ምን ያደርጋል ያልከውም እውነት ነው ። 😭 እኛ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ እንዲደግፍህ ከልብ እንጸልያለን ።
    ሶፊ ( ራጃየ ) በእውነት የዘለዓለም ሕይወት ወደምታገኝበት እውነተኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ. እንድትመለስ ከልቤ እጸልያለሁ በእውነት እጸልያለሁ ።

  • @user-fh3qx2yq9y
    @user-fh3qx2yq9y Před 7 měsíci +45

    እሚገርም እውቀት ነው ወንድማችን ላንተ የተገለፀልህ እውነት ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን ይገለፅላቸው እግዛብሔር በቤቱ ያፅናህ ፖ ሶፎንያስ በእውቀት እንጂ በስሜት አትመራ ሰውን ወደፖለቲካ ለማስገባት የምታደርገው ጥረት ያሳዝናል ይህ ከባድ ስተትም ሀጢያትም ነው በተረፈ ግን ፕሮግራምህን እወድልሀለሁ አደንቅሀለሁም

  • @user-eb7gy9yh3e
    @user-eb7gy9yh3e Před 5 měsíci

    Wiyyyy ❤egizabiheri ymesigeni endezi asiredawu. Sofi ene besiraki ewedikalw gini betam atikerakeri mikiniyatum tiretalki

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Před 7 měsíci +43

    ሶፎንያስ እንግዶችህን አክብር ወንድማችን አክብሮ መቷል በመመለሱ ደስ ብሎናል ለአንተም ልቦና ይስጥልን

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Před 7 měsíci +8

    ጽድቅ በ እምነት ብቻ አይደለም በሰራም ነው። በእምነት ብቻ ቢሆን ኖሮ ጌታ ወደ ምድር መጥቶ በሰህተት ሰለተላለፍነው ግብራችን ባለመጣም ነበር። ቅዱሱ አምላካችን ኢየሱሰ ይክበር ይመሰገን።

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před 2 měsíci

    አባታችን በቤቱ ያጽናህ ሶፊየም ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ

  • @eshetuarabe8762
    @eshetuarabe8762 Před 7 měsíci +2

    ሮሜ 3:23 ሁሉ ኃጢአት ሠርቷልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሏችኋል።

  • @learnconline3235
    @learnconline3235 Před 7 měsíci +11

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።
    በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ክርስቶስ ወደዚህ አለም የመጣዉ ከመቶዉ ነገዶች የጠፋዉን አዳምን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ነዉ፤ ይህ ማለት ከ እመቤታችን በስተቀር የሰዉ ዘር ሁሉ ከአዳም የሚተላለፍ የዉርስ ሃጢያት ስለነበረበት ከዚያ ሊያድነን ነዉ። በዚህም ምክንያት ''ጽድቃችን እንደ መርገም ተቆጠረብን'' ብለዉ አለፉ አበዉ። የሰዉ ልጅ የዉርስ ሃጢያት ነበረበት ግን እስከ ክርስቶስ መምጣት ነበር። ክርስቶስ ያዳነን በዘር ሲተላለፍብን ከነበረ የዉርስ ሃጢያት ነዉ ያዳነን። ከክርስቶስ ማዳን በኋላ የሰዉ ዘር ሁሉ የዉርስ ሃጢያት የለበትም፤ የሚጠየቀዉ እለት እለት በሚሰራዉ ሃጢያት እንጂ በአዳም ምክንያት የሚጠየቅ የለም፤ በኦሪት ግን ሰዉ ሁሉ ክፉ ቢሰራም ጽድቅን ቢያደርግም በአዳም ምክንያት ሲዎል ይገቡ ነበር ገነት ዝግ ነበር። አዳም ወደ ገነት እንዳይገባም ሰይፍን በታጠቁ መላእክት ትጠበቅ ነበር። በክርስቶስ ማዳን ሰዉ ሁሉ ጻድቃንም፣ሰማእታትም፣ቅዱሳን ሁሉ ድነዋል። የክርስቶስ ማዳን እና የቅዱሳን ማዳን ሊነጻጸር አይችልም። ክርስቶስ ከዉርስ ሃጢያት አዳነን ቅዱሳንም በዚህ ዳኑ። የቅዱሳን ማዳን(ምልጃ) እለት እለት የምንሰራዉን ሃጢያት '' ጌታ ይቅር በላቸዉ'' እያሉ በምልጃቸዉ እና በቃልኪዳናቸዉ ያማልዱናል እንጂ የአባቶቻችን ምልጃ ከከርስቶስ ጋር የሚነጻጸር አይደለም።
    እመቤታችን ግን አስቀድሞ በአምላክ ህሊና ታስባ ተጠብቃ ትኖር የነበረች በመሆኗ የዉርስ ሃጢያት የለባትም። በመጨረሻም የዉርስ ሃጢያታችን የተቋረጠዉ በክርስቶስ ነዉ እንጂ የዉርስ ሃጢያት ነበረብን አሁን ግን የለብንም እለት እለት የምንሰራዉ ግን ክፉም ጽድቅም ይመዘገባል። ማንም ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ወክሎ ሊናገር አይችልም ፤ በዚህ ዘመን ስለ ቤተክርስያን ከሰዉ ከመስማት ይልቅ ከቅዱሳን መጻህፍት መረዳት ይቀላል፤ ሰዉ የሚያዉቀዉን መናገር ግን ይችላል።
    ወስብሃት ለእግዚአብሄር፤ወለወላዲቱ ድንግል፤ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 7 měsíci +139

    ሶፊ እንደ ፓስተር ቢንያም ልዑል እግዚአብሔር ከፈቀደ ይጠመቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @deltaethiopia2937
      @deltaethiopia2937 Před 7 měsíci

      lik nesh konjo

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Před 7 měsíci +3

      አሜን !!! የደረቁ ልቦች የተጠሙ ነፍሶች እተዋህዶ ቤት መጥተው በወንጌል ምንጭ ጥማቸውን ያርኩ ❤❤❤❤❤ በፀበሉ ይረስርሱ ምኞቴ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv Před 7 měsíci +2

      አው የሚጠላትን ድንግል ማርያም ከልቡ እንደ ሚወዳትና እንደ ሚመርስለስ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @Ninasee19
      @Ninasee19 Před 7 měsíci

      ክርስትና ለስላሴ ነው የተሰጠውት ሲል ሰምቻለሁ አይቀርም መምጣቱ

  • @ft381
    @ft381 Před 7 měsíci

    መላኩ አይዞሀ እካንም ጴንጤ ሆንክ ለበጎ ነው በአሁኑ ሰአት አነዚ እብድ ዘላይ ዛራሞች በአስቸጋረወ ጊዚ በከፈው እናበተበላሸ እኳንም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተመለስክ እግዚአብሔር ይወድኀል እስከቤተሰቦች ለነስህም ለስጋህም ምሀረት አገኘህ ያንተ ትምህርት ለትውልዱ ካንተ አደራ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 7 měsíci

    ጠያቂው ከሀጂ ነው ። ምክንያቱም ድንግልን እያብጠለጠላችሁ ዛሬ አልተሳደብንም ስትል ቀጣፊ ጠያቂ ነህ። ፔጤ በክህደቱ የታወቀ ነው ።ቀጣፊ አስመሳይ ጮህው አሜን በል ነው አስተምሮአቸው።

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 Před 7 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ቅድስት ቤተ ክርስትያንህን እውቀት አለህና አገልግላት

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 Před 7 měsíci +114

    የሚገርም ሰው ነው ብዙ ተማርኩበት በትክክል ገብቶታል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

    • @gezu_bonga
      @gezu_bonga Před 7 měsíci

      enem, amde haymanot, mistre silassie, ... yemilu astemrowoch ejig tekami endehonu gebtognal

    • @te4844
      @te4844 Před 6 měsíci

      He is the most confused person. He doesn't know even the basic of ministry. Metazez kemeswet yebeltal.

  • @aben266
    @aben266 Před 7 měsíci +1

    የእመቤታችን የቅድት ድንግል ማሪያም ልጅ ያውቃል ሶፎንያስም እውነተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @user-ud1cd2vg1m
    @user-ud1cd2vg1m Před 7 měsíci +2

    አይ መናፍቅ በቃ ለመስማት እንክዋን ፈቃደኛ አይደሉም ሁሉም ደሞ አንድ ናቸው

  • @bereketmuguleta7877
    @bereketmuguleta7877 Před 7 měsíci +52

    ድንግል ማርያምን እንወዳት አለን በጣም

  • @daniboy6099
    @daniboy6099 Před 7 měsíci +10

    ይገርማል እንደዚህ ሰው ያስተማረኝ ሰው የለም ሶፊን ቀጥ አርጎ አቆማትኮ 😂😂😂

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 7 měsíci +6

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር💕🙏💕

  • @helentewelde3647
    @helentewelde3647 Před 7 měsíci +5

    በኡነት እግዛቢሄር ልጆቹ እየሰበሰበ ነዉ ያክሰቴ ልጅ ከብዙ አመት ብሃላ ትለንትና ወደ አባቶ እቅፍ ወደ ኦርቶዶክስ መመለሰ እንደምትፈልግ ቤተሰብ አስወቀች እና የተዋህዶ ልጆች እንጸልይላቸዉ

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie1519 Před 7 měsíci +8

    በጣም ጀግና ስው እግዚአብሔር ይባርክህ የጴንጤ መዳኒት።