ክፍል ሁለት 10 June 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 4,7K

  • @divineshowwithpastorsofani5691

    ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ የምትሉ በዚህ ቁጥር ያገኙናል +251909001111

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Před rokem +1

      አስታየት አትናደድ ጥሩ ምግባር ይኑርህ አልልም አተ ስምህ እራሱ ፓስተር ሶፎንያስ የተባለዉ እራሱ ያዉ እምታመልኩትን ስለምናቅ እምታቀርብልን እራስህን በመልካም ትትና አቅርብልን

    • @user-qd6ri4sf8b
      @user-qd6ri4sf8b Před rokem +5

      እኔ አቅበርኝ በደምብ አስተምርሃለሁ

    • @eyuyetakelyalije6703
      @eyuyetakelyalije6703 Před rokem +3

      ሰፎኒያስ ቀስ በል እረጋ ብለህ ስማ እረጋ ብለህ አውራ በትብኢት ሀይማኖትነን አይገልፅም 😊😊😊

    • @SelamSelam-zj5vu
      @SelamSelam-zj5vu Před rokem

      Ere enem aseteyayet alege sofoneyas tegest tetena regata yenureh gazetega eko endezh adelem becha lebonahn dengele taberaleh

    • @kalkidankale6453
      @kalkidankale6453 Před rokem

      እግዚያብሔር ልቦና ትስጥልን የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ካል ቢያንስ ስነስርአት ይኑርክ

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r Před rokem +143

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌲🌲🌲🌲🌲💒🌴💒ክብር ምስጋና ውዳሴ ይሁን ለእናታችን ቅድስት ንፅህት ብርህት ውድስት ድንግል ማርያም ሃመለማለ ወርቅ ሃረገ ወይን አቁራርተ ማአት ስአልተ ምህረት አእራግተ ፀሎት እመቤት ስሟ ስጣፍጥ

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 Před rokem

      Btmmmm

    • @l1wlf457
      @l1wlf457 Před rokem

      minale le krstos yhen yakl kbr btsetu

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 Před rokem +2

      Jesus,Jesus,Jesus who called The name of the lord shall saved no other neme Act 4

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před 11 měsíci

      አሜን❤

    • @l1wlf457
      @l1wlf457 Před 11 měsíci

      @@frehiwotteshome1333 amen

  • @Eyerusalemyitayew-ly5no
    @Eyerusalemyitayew-ly5no Před rokem +137

    እኔ የፕሮቴረስታን አማኝ ነኝ ነገር ግን ፓሥተር ቢኒ ሥለኦርቶዶክሥ አና ሥለ ጠበል የነገረነን ነገር ኦርቶዶክሥነስን ወደድኳት የእዉነት ከዚህ በኃላ የቀደመችዉን ሀይማኖት ለመቀበል ወሥኛለሁ ክብር ይስጥልኝ ፓስተር ቢኒ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በትክክል ወደሚከበርበት ቦታ ሥላሳየኸኝ ጌታ ይባርክህ

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Před rokem

      ante sew ayiwashim eko....be e/r fit endemitinor astewul ..........lemehonu krstinan yejemerihew ke you tube new ?........mejemeriya bedenib ewekat......huwalam timelesaleh........weyim degimo telegram lay awuragn

    • @user-kh2jr8hf5k
      @user-kh2jr8hf5k Před rokem

      selam Ehete memelse endefelgsh Tsefesh Aychalew betam tru wsane new yewesenshw menegager enchlalen yemagzesh neger kal

    • @MinichlAteka-hv5wu
      @MinichlAteka-hv5wu Před rokem +9

      እህቴ ወደ ቀድምው ቤትሽ ተመለሽ ፓ/ር ቢኒ ገና ብዙ ሰው ያመጣል የፕሮቴስታንት እምነት ውሸት መሆኑን ተረድቶታል ❤

    • @kalukasu5248
      @kalukasu5248 Před rokem +5

      አምላኩን ፈልጎ ያገኘ የ አብረሀም አምላክ ላንቺም መንገዱን ይምራሽ ይከተልሽ ከቀድሞ ይልቀ ለብዙዎች አርአያ ያድርግሽ

    • @user-jr9if1vy4k
      @user-jr9if1vy4k Před rokem +1

      Ameeen orthodox hulem tekekelegnawa hatmanot nech temelesu betekrestiyan le hulum lejochua betua keft nw well come

  • @kokobeabebe1594
    @kokobeabebe1594 Před rokem +289

    የጌታችን እናት እመቤታችን አማላጅ ናት አሜን

    • @hgggg3388
      @hgggg3388 Před rokem +5

      አታማልድም ሰዉ ናት

    • @user-rq9pe7ku7k
      @user-rq9pe7ku7k Před rokem +11

      @@hgggg3388 ጌታ ኢየሱስ የመረጣት ቅድስት ናት እነዳንተ አይነቱ ዲያቢሎስ ግን ይጠላታል ያባትህ/ያባትሽ ልጅ

    • @Queen-pw8ng
      @Queen-pw8ng Před rokem +12

      ​@@hgggg3388 ታማልዳለች ታሰታርቃለች❤የጌታየ እናት ቅድሰት ድንግል ማርያምየ አከብርሻለው እዎድሻለው እድንብሻለው

    • @yonatanbaro
      @yonatanbaro Před rokem +2

      @@Queen-pw8ng wendime milja malet like kihinet new.........bemetsihaf kidus tarik set like kahin hono ayakim.....plus talaku like kahin eyesus new........ye ebrawuyan metsihaf atina ezaga silezih guday ale......🙏🙏🙏🙏...

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před rokem

      ከምንድነው የምታማልደን 😂

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před rokem +52

    ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ከፍ ይበል ❤❤🙏🏿

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Před rokem +264

    የእመብረሃን ስም ሲጠራ እራሳቸውን መቆጣጠር ያቅታቸዋል እናቴ ድግል ማርያም ስምሺ ጉልበት አለው❤❤❤

    • @user-hs7cp8rd2x
      @user-hs7cp8rd2x Před rokem +5

      በጣም ይሄ ሰውዬ ሰንተየ ሳየው ወደ ኦርቶዶክስ የመጡትንም ይጋብዝና እውነቱ ሲነግሩት መምታት ብቻ ነው የሚቀረው

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      Kkkkkkk kk😂Mareyam eko ka Eyesus keresetose balye selahonache ayemaseleshem😜 😅😅😅😅😅

    • @ersidoendale991
      @ersidoendale991 Před rokem +2

      ኳስ በመሬት እህቴ።ተረጋጊ ኢየሱስን ማመን ጀምሪ።

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Před rokem

      ​@@masara7252blgnash siyastela ...kalaweksh yeamlak enat lay new eyekeledsh yaleshw ..wederasesh temeleshi ...sle enatu eyesus chrstos yaznbshal..

    • @user-of6jj9uk7h
      @user-of6jj9uk7h Před rokem

      inah be alem laye yalew hule aganite hule yemeqexeqexulete sime eyesus new ke simoche hul belaye sime eyesus new ishe iyete

  • @Mita460
    @Mita460 Před rokem +92

    በህይወቴ እንደ ፖስተር ቢኒያም ሀቀኛ😊ደፋር😮እውነተኛ😊ተጋፋጭ😮ነጭ ነጯን ፊትለፊት የሚያወራ😅የማስመስል😊ልወደድ ባይያልሆነ😊ላመነበት አንገቱን የሚሰጥ😮ምንም ቢሉት የማይናድ😂አብሻቂ አይቼ 😝አላውቅም የእመቤቴ የድግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏የመላእክቶች ጥበቃ አይለይህ ❤❤❤

  • @semeret
    @semeret Před rokem +53

    ስለ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በጣም ያወኩበት መድርክ ተባረክልኝ ፓስተር ቢኒ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před rokem +34

    አወ እማ አምላክ አማላጅ ናት 🥰🥰🥰🥰መናፍቃን ጭፍን ሙግት አትሟገቱ🤣🤣 ፓስተር ቢኒ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem +79

    ሶፊ😂😂😂😂😂 እረጋ እረጋ እረጋ ብለህ ተማር፣ ተማር፣ ተማር፣ተማር፣ተማር ገና ነህ ልብህ ተደፍኖልና እንዲገለጥልህ ክፈተው ወንድሜ አልገባህም አጋንት
    እየጨፈረብህ ነው።
    ❤ፓስተር ቢኒ በእውነት ፀጋው ይብዛልህ

    • @Armimo-Tube
      @Armimo-Tube Před rokem

      Amen❤❤

    • @nanunatey490
      @nanunatey490 Před rokem +3

      ሶፎኒያስ ለጋዜጠኛ አትበቃ ምናለበት ሰምተ ብታሰማን

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 Před rokem

      ብዙ ይቀረዋል እግዚአብሔር አይነ ልቦናዉን ያብራለት

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před rokem +20

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ሶፊ ባአንተ አፈርኩ ፓስተር ቢኒያም ጌታ ይባርክህ ለምትናገረው ነገር በማስረጃ እና በብቃት ነው የምትመልሰው ተባረክ

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 Před rokem

      Awo biyans endezi aynet paster kemtabeku ende bineyam yalwn betawetu egnam enantem tekebabren tewaden betselot tegagezen beye emente betachen enenor neber gn ende paster sofonyasn bezubachu 😂balege kewelde ye gedele tsedrk alu setertu biyans biyans madamet bichel tiru neber egnam besu talka gebnet endet ensema gn bihonm wedem ena ehtoch nen lemekeraker sayhon lemegnabat enmoker

  • @chuchuchuchu-vr4lr
    @chuchuchuchu-vr4lr Před rokem +193

    የሚገርም ነው ይሄ ፖስተር ሶፈንያሰ የሚባል ወይ አያውቅ ወይም ደግሞ የሚያውቅ ሰው ሲያሰተምረው አያዳምጥ በጣም ያሳዝናል እውነት እመቤቴ ማርያም ልቦናክን ትመልሰልክ 🙏ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před rokem

    • @eyerusalemlitay6600
      @eyerusalemlitay6600 Před rokem +5

      አንዳንዴ እየሣቅኩኝ ነው ያዳመጥኩት። አንዳንዴ ደግሞ ሶፊ የምትባል ሰውዬ ባገኝህ በጥፊ አጮልህ ነበር። እባክህ አዳምጥ።

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 Před rokem

      Ye esu madamet sayhon ye paster bineyam hasab saycheres egnam endanadamt aderegen enji sew mesmate felgo beye werew talka eyegeba alasemanm eko weye sofonyas libkn egziabher yemelsew mekeraker sayhon maweke lay betatekur tiru new

    • @user-zd1gk4re1l
      @user-zd1gk4re1l Před rokem +2

      ​@@eyerusalemlitay6600 በትክክል ልቡ ያበጠ ነው ወይ አያውቅ ሲነግሩት አይሰማል❤❤❤

    • @FreweiniGebregzabher-fi7ic
      @FreweiniGebregzabher-fi7ic Před rokem

      Where do you read in the Bible you should slap a person

  • @getubest6908
    @getubest6908 Před rokem +35

    ክብርና ምስጋና ጌታን ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን 💚💛❤️🙏

  • @eyohaictmedia1229
    @eyohaictmedia1229 Před rokem +68

    Amazing pastor shitaye ብዙ እውቀት ያገኝሁበት ሰለ ኦርቶዶክስ የተረዳሁበት ጊዜ በብዙ እርቄ ነበር በብዙ እጥፍ እንድቀርብ መንገደ አሳይቶኛል ።really thank you pastor
    👂👁💡for ever Orthodox teyakiw teregaga ወደ ለቦናዬ ሰለመለሱኝ ከብር አለኝ

    • @hargeweyenmengeshamamo1043
      @hargeweyenmengeshamamo1043 Před rokem

      ❤❤❤❤❤

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin Před rokem +4

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልቦናሽን ወይም ልቦናህን መለሰልህ !!! ❤❤❤❤

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před rokem

      protestant and orthodox we have talk closed

  • @user-gx3gw5ui2p
    @user-gx3gw5ui2p Před rokem +140

    ፓስተር ቢኒያም አንተ ጅግና ነህ እውቀት ፍጣሪ የሞላህ ትልቅ አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @chachatube85
      @chachatube85 Před rokem +1

      ካካካካካ ኬኬኬኬኬ

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před 11 měsíci

      አሜን❤

    • @yoftahemenber2849
      @yoftahemenber2849 Před 8 měsíci

      ራስ ማፅናናት ጥሩ ነው ........ሶፊ እውነት ላለማወቅ ውስጡ ተረብሾ እየተፍጨረጨረ ነው

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 Před rokem +181

    የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem +6

    ክርስቶስ መደሐኒታችን እየሱስ ክርስትስ አዎ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ የአማልክቶች አምላክ የገዢዎች ገዢ ነው አሜን❤❤❤

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9sv Před rokem +85

    በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አለም ሁሉ ይድናል ክብር ለልጇ ይሁን 🙏🙏🙏

    • @asnakebiru7795
      @asnakebiru7795 Před rokem

      ፓሰተር ቢንያም ይሕ ልጅ ቢገባሕም ባይገባሕም ያነሳውን ነጥብ እንኳን እንዳይጨርሰ የምትጠቀምባቸው ማደናገሪያዎች መድረኩን በስድብና ማዋረድ በሚመስል ጫጫታ በምታውቃቸው ትናንሽ ቃላቶች ማምለጥ ችለሐል ከምታውቀው ዕውቀት ይልቅ የተሞላኸው ትዕቢት ይበልጣል ኦርቶዶክሶች የያዙትን ዕውነት በስርዓት መግለፅ የሚችሉ እንጂ የሚያደናግሩ አይደሉም።
      ፓስተር ሶፊ ይሄንን ምላስና ትዕቢት በትዕግስት ችለህ ጨርሰሃል እግዚአብሔር ይባርክህ።
      ይህ ሰዉ እራሱን ለኦርቶዶክሳውያን ለማስተዋወቅ የተጠቀመበት ባዶ ጩኸት ነው።

    • @habtamu-wp1gf
      @habtamu-wp1gf Před rokem +1

      ፓስተር ቢንያም ስነገር እኔ አኔ እየለው ስነገር ገርመኝ እንዴ ፈሪሳውያን እረሱን ጸድቅ አድርጎ ሌሎችን አመነጭቆ ሰያይ ደግሞ ስሙ የተከር ከስግብግብነት የለወጠ እውነትን እነውቀሌን እያሉ እውነትን የማያዎቅ ግን ስሙ ፓስተር እውነተውን ሰያወቅ ትውልድን ወደ ጥፈት መንገድ የምፈልስ ከአፍ የምውጠ ቃል እፉኝት የሆና መጽሐፍ ቅዱስን አንዴ ረሱ አውቀት የምላከው ውስጡ የልባሳለ ወገኖቼ መጽሐፍ ቅዱስ ስነገር በሐ,ሥራ 4÷12 ስናናብ ድነት በሌላ በማንም አይገኝም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና )ሰለዚህ የዱሮ አበቾችቺን ሀይማኖት መጣበቅ አያድንም ደግሞ ስለ ኤልዕሳ ስየነሳ ሰምቼ ነበርኩ ወኃውን እግ/ር የፈወሰ ሰው እንድጣጣነው እንጂ እንድራጨ አይደለም ለድነት የኢየሱስ ሰም በቅ ከበቅም በለይ ነው::

    • @wegahtagedey7294
      @wegahtagedey7294 Před rokem +1

      Amen Amen amen amen amen amen amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒💒

    • @SeezyEshetu
      @SeezyEshetu Před rokem

      Endeza yemil Kal altesafem

    • @hirutanbssie5141
      @hirutanbssie5141 Před rokem

      Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +237

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወንድማችን ሶፊ አይነ ልቦናህን ያብራልህ እንኳን በቅዱሳኑ ስም ይቅርና እኛ እንኳን ኃጢአተኞቹ በፀሎት ውሃ እንፈወሳለን

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂Hary bakishe anchi dagemo manash😅😅

    • @user-ov8mt7um3w
      @user-ov8mt7um3w Před rokem +4

      Egna malet yetemereten be dengel mariyam amalagenet yemnamen ortodoxawiyan nenee❤❤❤❤

    • @ethio640
      @ethio640 Před rokem

      የተፈወሰ ሰው ቢያገኝ አምላክ ነው ሊልል ነው 😄😄

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      @@user-ov8mt7um3w 🤣🤣🤣🤣Mareyam tamaledaleche yemel xeqse yet ale

    • @Armimo-Tube
      @Armimo-Tube Před rokem

      ​@@masara7252Atamaldm yemilewnm tiqs situna? yelem😂

  • @fekaduzerai4633
    @fekaduzerai4633 Před rokem +79

    ወንድማችን ሶፊ በቁጣ ሲጠይቅ ወንድም ፓስተር ቢኒያም በመጻፍ ቅዱስ ትህትና እግዚአብሔር አስተምሮናል ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተር ቢኒያም 🙏 ።

  • @semret859
    @semret859 Před rokem +57

    አይ ሶፎኒያስ ስለ ጮህክ ያወቅክ ይመስልሃል ከእውቀት ነፃ😢😢😢😂😂

    • @abinetbekele8130
      @abinetbekele8130 Před rokem

      Tikekele korkoro

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Před rokem

      አዋቂዋ¡

    • @user-mr9nv3vs2k
      @user-mr9nv3vs2k Před rokem

      Lk new tiyake yitykal gin ne fitsum ayismam b/c melsen yiferal ena

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Před rokem

      @@user-mr9nv3vs2k You're wrong. Sofi ብንያምን ሲጠይቀው እኮ ብንያም ዙሪያ ጥምጥም ሲሄድ እኮ ነው የሚያቋርጠው፤ ሰዓትን ማክበር ያስፈልጋል።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      ሶፊ የዳዊት ሞላልኝ ወንድም ነው እንዴ ?

  • @user-qn6gn7fd1m
    @user-qn6gn7fd1m Před rokem +66

    ተመስገን ኦርቶዶኩስኮ ለሁሉም መልስ ኣለዉ እንዴት ደስስ እንዳለኝ ❤❤

  • @AbateDegen
    @AbateDegen Před rokem +38

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም የሠማይና የምድር ንግስት አማላጅ ናት❤❤❤❤❤

    • @astu1825
      @astu1825 Před 11 měsíci

      ቦታውን አሳዩኝ

  • @user-jq3ql9fi6r
    @user-jq3ql9fi6r Před rokem +25

    እንኳን የእመቤታችን ምስክርነት መሰከርክ ወንድም ግዜ ይፈጃል እንጅ ትመለሳለህ ምክንያቱ የእመቤታችን ልጅ ስለሆንክ ትመለሳለህ ራሳዋ ትመልስሃለች የእግዚአብሔር እናት ርህርህተ ህልና እስዋ ትመልስሃለች

    • @user-dk5no7sh3z
      @user-dk5no7sh3z Před rokem

      እና ምክኒያተ ድህነት ማነች በማን አደረ ብለህ ነው ወንድም

  • @EyuelTeketel58
    @EyuelTeketel58 Před 11 měsíci +5

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 Před rokem +35

    ፀበል ያድናል በእግዚአብሔር ስም ክብር ለርሱ ይሁን 🙏🙏🙏

    • @AbebaGebru-pn6le
      @AbebaGebru-pn6le Před rokem

      Weè mendenew gen

    • @medanitabebe6478
      @medanitabebe6478 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ለህዝቡ ሊገልጥ ከተጠቀመባቸው ሰዎች አንዱ ቢኒ ነው።

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před rokem +80

    እመቤቴ ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልዳለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን ብንያም እመ ብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤
    አየ መናፍቃኖቹ መስምያቸው ኮ ተደፍኖዋል እመ ብርሃን ትመልስካ መስተዋሉ ትስጥህ😢😢

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před rokem +38

    በሥላሴ ስም የሶፊ መንፈስ ተናደደ መቃቃም አቃተው የድንግል ማርያም ስም ሲንሳበት, ልቦና ይስጠን አሜን

  • @EyuelTeketel58
    @EyuelTeketel58 Před 11 měsíci +6

    ስለ እኛ የተሳቀለ የሞተ ወደ ሰማይ የወጣ ታማልሶ የሚማጣ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @hayimanotmengia8486
    @hayimanotmengia8486 Před rokem +13

    ኡኡኡኡኡኡ እንደው ምን አይነት ጉድ ነው የረ የዘንድሮ መናፍቃንስ አንደው አይን አውጣ ሁነዋል እውነቱን እያወቁ ጭፍን ሙግት 😥የዘመኑ መናፍቃን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠረከኝ አምላክ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🙏🙏እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏

    • @tewodroszeleke
      @tewodroszeleke Před rokem

      ሶፎ በኛ ይሰራል ተላልህ በነብዩ በኤልሳ ግን....

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před rokem +145

    አይ ሶፍ በጣም ትገርማለህ ምንም የማታቅ ደረቅ ነህ የሞኝ ደረቅ 😂

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +13

    ፓስተር ቢኒ የአነጋገር ችሎታ በእውቀት የታጨቀ ለሁሉም መልስ ያለው ስለራሱ ምንም ሳይደብቅ እየተናገረ ዋው አድናቂህ ነኝ ለነገሩ ጠያቂውም ከእውቀት ነጻ ቢሆንም መታገስና ማዳመጡን አደነኩለት

  • @breshtube3735
    @breshtube3735 Před rokem +2

    ፓስተር ሶፎኒያ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናህን ያብራልህ የምታስተውልበትን አይምሮህን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክፈትልህ ጠያቂ ነህ ወይንስ ተጠያቂ ሌላው ደግሞ አትናደድ አዳምጥ ማዳመጥ ጥሩ ነው ።

  • @emebetshiferaw7130
    @emebetshiferaw7130 Před rokem +15

    ወንድማችን ሶፊ በቁጣ ሲጠይቅ ወንድም ፓስተር ቢኒያም በመጻፍ ቅዱስ ትህትና እግዚአብሔር አስተምሮናል ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተር ቢኒያም 👍

  • @user-sg3sh7ps3m
    @user-sg3sh7ps3m Před rokem +113

    እንደኔ በፖስተር ቢኒያም የተደሰተ እኔ በላይክ ግለፁለት

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 Před rokem +61

    እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ታማልደናለች፤ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖትም ያማልዱናል አሜን፡፡

  • @feven1919
    @feven1919 Před rokem +16

    የኔ አንጀት አርስ ፓስተር ሳይሆን ቀሲስ ተብለህ ብትጠራ ስሜቴ ነው 😅😅😅😅😅😅 አንጀቱን አሳረርክልኝ😂😂😂😂😂

  • @tlemlem
    @tlemlem Před rokem +39

    ቅድስት ድንግል ማሪያም የጌታችን እና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልዳለች:: ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ አማልጂኝ:: ዳቢሎስ እና ስራዎቱ በስምሽ ይገስፁ::

    • @haniethiopia6498
      @haniethiopia6498 Před rokem +2

      እመብርሀን ታማልዳለች ማንም ፍጡር አምላኩን አልወለደም እሷግን ፈጣሪዋን ልጄ ወዳጄ ብላ ትጠራዋለች በፀሎቷም ታማልዳለች ንግስት ናት ና በንጉሱ ቀኝ ትቆማለች ፓሥተር ቢኒ ሣትጠራጠር መስክር አዎ ታማልደኛለች በለው ፓስተር ሶፊ ለማሪያም እናትህ ተሥላ እንደወለደች ነገርከን የራስህን ቃል አስተውል እመብርሀን እናትህን ከጌታ ጋር አማልዳቸው ልጆች አሠጥታቸዋለች እግዚአብሔር ይመሥገን አንተንም ሣታውቅ ከፀበሉ በላይ የሆነውን የማማለድ እና የእመቤታችን መልጃ አስመሠከረህ አየህ ጌታ እናቱን ለአለሙ ሁሉ በስሙ ለሚያምኑ እናት እድትሆናቸው ሠጥቷል እራሥህን ከአምላክ እናት ና ከፃድቃን ጋር አታሥተካክል አንተ ፃድቅ ነኝ ሥትል ገና በአለም ያለህ ከሀሣብም ከግብርም ሀጥያት ያልነፃህ ነህ ማስተዋሉን ይስጥህ

    • @Armimo-Tube
      @Armimo-Tube Před rokem

      AMEN❤❤❤

    • @HiHi-xn3mr
      @HiHi-xn3mr Před rokem

      አሜንንንን❤

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před rokem

      ​@@haniethiopia6498አሜን

  • @birtukantafese1922
    @birtukantafese1922 Před rokem +75

    ፖስተር ቢኒያም, ቃለ ህወት ያሰማልን እግ/ ር 🙏 ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ::
    እንደነዝህ አይነት እንኩቶች ከእውቀት የነጹ ስለሆኑ አስተምራቸው!

    • @user-ov8mt7um3w
      @user-ov8mt7um3w Před rokem

      Antem sigebahe femesekeralehee 1 yemedan menged ortodox bicha❤❤❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před rokem +1

      የእግዚአብሔርን ስም አስጥረዉ አይፃፍ ይቅርታ❤❤

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 Před rokem +11

    እንኳን የእመቤታችን ምስክርነት መሰከርክ ወንድምጌዜ ይፈጃል እንጂ ትመለሳለህ ምክንያቱም የእመቤታችን ልጅ ሰለሆንክ ትመለሳለህ ራሳዋ ትመልሰሃለች የእግዚአብሔር እናት ድንግል ማርያም

  • @user-dl5yz7dd2f
    @user-dl5yz7dd2f Před rokem +3

    በእውነት ሶፊ ከምላስህ ጆሮህን ብትከፍት እውቀትም ምህረትም ታገኝ ነበር ከይቅርታ ጋር ከእውቀት ነፃ ነክ ። ፓስተር ቢኒ ትዕግስት ፈጣሪ ይባርክ👏👏

  • @mulyekassgn3012
    @mulyekassgn3012 Před rokem +48

    ኧረ ቢኒ በጣም ትልቅ አስተማሪ አይ ሶፎኒያስ ሲየያሳዝን በደንብ ተማር😂😂😂

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +21

    ልጁ ትቢተኛነዉ ጋሸጠቆር የሚሰራዉ ስራዉን😅 ፓስተርቢንያም ተባረክልኝ❤

  • @etsegenetberhanu4295
    @etsegenetberhanu4295 Před rokem +180

    ድንግል አማላጅ ናት አሜን።

  • @Tsegenetbihon-sq2kw
    @Tsegenetbihon-sq2kw Před rokem +4

    ፓስተር ሶፎንያስ እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ያብራልህ

  • @danattube680
    @danattube680 Před rokem +42

    ሶፎንያስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥህ::

  • @kalumershamersha-ys9nj
    @kalumershamersha-ys9nj Před rokem +156

    ምን አይነት መንፈስ ነው ያለብህ ሶፍ እግዚአብሔር ይማርህ 😭😭😭😭😭

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Před rokem +46

    ስፋንያስ ከእውቀት ንፃ ነው😂😂😂😂

  • @yidnekachewmuluargaw3239

    I really appreciate Pastor Binyam !
    የቢኒ አፍ ሲከፈት እጅግ ብዙ መጽሐፍትን ያነበበ እና በርካታ ቤተመጻሕፍትን የጎበኘ መሆኑን እያዋዛ አሳይቶናል። እውነትን መስክሯል ! እናመሰግናለን !👍
    ፓስተር ሶፎኒያስ ከላይ ከላዪ አንብቦ እራሱን ቆልሏል። በጣም ያሳዝናል ! እባክህ በደንብ : በትዕግሥት እና በማስቸዋል አንብብ ??

  • @user-xd4qj6iu6q
    @user-xd4qj6iu6q Před rokem +27

    የነዚ ወድሞቼ ክረክረ ደሰ ነዉ ሚለኝ የቤተሰብ ክረክረ ነዉ ታናሸና ታላቅ ወድማሞች ነዉ ሚመሰሉት ሁለታቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +66

    ሶፊ ከምትቃጠል ባትጋብዘው ይሻልክ ነበርኮ😂😂😂😂 ፓስተር ቢኒ ምችት ይበለህ❤እግዚአብሔር ሁሌም ከእውነት አያርቅህ❤

    • @shambelamare4202
      @shambelamare4202 Před rokem +1

      ጉድ እኮ ነው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem

      @@shambelamare4202 የሶ ነገር ነው ኣ

    • @tube-xj4pd
      @tube-xj4pd Před rokem +1

      ጨሰ እኮ ሶፊ እላዩ ላይ ዲያቢሎስ ሲጎፈላ ነው አየሽው በስመአብ አያዳምጥም እኮ ዴዴዴዴዴ ጩኸቱ ራሴን አመመኝ🤕🤕🤕🤕🤕🤕

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem +1

      @@tube-xj4pd በጣም ነው ያዝናናኝ ሶፊ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Před rokem +1

      I Seay the same thing ❤

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +33

    እመብርሃን ኣማላጅ ናት
    እመብርሃን ኣማላጅ ናት
    እመብርሃን ኣማላጅ ናት
    እመቤተይ ሰላም ለኪ❤❤❤

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před rokem

      አሜን❤

    • @thepoweroftheresurrection_7
      @thepoweroftheresurrection_7 Před rokem +1

      የተወደደው የጌታችን የኢየሱስ እናት ሞታለች ከጌታና ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በሰማይ ትኖራለች ነገር ግን በሥጋ ሞታለች እንደ ሰውም ከሞት አልተነሳችም ጌታ ኢየሱስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ።

    • @hirutanbssie5141
      @hirutanbssie5141 Před rokem

      Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyuelTeketel58
    @EyuelTeketel58 Před 11 měsíci +3

    “ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።”
    - ዮሐንስ 3፥17

  • @kethio950
    @kethio950 Před rokem +23

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርክራቸው ስለተመቸኝ ደጋግሜ አየሁት ነገር ግን ሶፊ ከእውቀት ነፃ ናት

    • @Haile-mb7zm
      @Haile-mb7zm Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      አቦ ተባረኪ😂😂😂

    • @asnichootube8032
      @asnichootube8032 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @user-vm3ky2lb8b
      @user-vm3ky2lb8b Před 8 měsíci

      እኔ እራሱ እንቅልፌን ቀምተዉኝ ነዉ ያመሹት ጨርቅ እና ዘይት ሸጠዉ የገዙልህ ሱፍ አላለዉም ከእዉቀት ናፃ ብቻ ሳይሆን ወደል መሃይም ነዉ እሮጦ ሄዶ ኦርቶዶክስ ነዉ የሚለዉ እሱ እከተለዋለሁ የሚለዉን እምነት እራሱ አያዉቀዉም

    • @user-bx7qz3qo1m
      @user-bx7qz3qo1m Před 8 měsíci

      እኔም ኤርትራዊ ነይ ኣማርኛ ልማር ነይ የሰማሁት😂
      ደግሞ በዚህ ኣገጣሚ ኦርቶዶክስ በሞሆኔ እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @unity5068
    @unity5068 Před rokem +68

    ችግሩ መሰማት መማር መረዳት ማወቅ አይፈልጉም ባዶ ቤት ቆልፈዉ መቀመጥን የመረጡ ናቸው። እባካቹ ልባቹን ጆሮአቹን ክፈቱ ወደ ቤታቹ እንድትመለሱ የሁሉ ፈጣሪ ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁን። ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥህ ፓሰተር ቢኒ እኛንም ይሰጠን አሜን።

    • @natnaelgezahegn2495
      @natnaelgezahegn2495 Před rokem

      ለአፈ ታሪክ ጊዜ የለንም

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 Před rokem

      Eweket yemigegnew be were aydelm be manbeb ena bemesmat new hulum sew madamet alebet tiyaqe teyqo alaswera yelewal egziabher yaregagaw paster sofonyasn

  • @marthakebedeletka5400
    @marthakebedeletka5400 Před rokem +69

    ፓስተር ቢንያም እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ለነዚህማ መድሃኒታቸው ነህ🙏🙌🏾

  • @Tsegenetbihon-sq2kw
    @Tsegenetbihon-sq2kw Před rokem +2

    ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 Před rokem +107

    እዉነት ተገለጠልን ። እግዚኣብሄር ይመሥገን ! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ::

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před rokem

      አሜን

    • @z_amen87
      @z_amen87 Před rokem

      እውቀት የለ ጬኸት ብቻ ሶፎኒያስ ተረጋጋ

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l Před rokem +26

    ውይ ሶፊ ተቃጠልክ እኮ ባታቀርበውስ 😅😅😅😅😅 ፓስተር ቢኒ ተባሰክልን❤❤❤

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Před rokem +62

    እዲህ ናት የኛ እናት እመቤቴ በስማአም ተቀያአየረ እኮ በጣም ይገርማል አያ ፖስተር

  • @EyuelTeketel58
    @EyuelTeketel58 Před 11 měsíci +3

    “ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።”
    - ዮሐንስ 3፥31😊

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 Před rokem +24

    እራሱ ይጠይቃል እራሱ መልሶ ይመልሳል 😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይ ዘንድሮ ሶፎኒያስ በመጮህ ወንጌልን መሸፈን አይቻልም የእግዚአብሄር ቃል እርጋታን ይፈልጋል

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 Před rokem +191

    አይ ሶፊያ በጣም ተናዷል ከእውቀት ነፃ ባዶ ጭንቅላት ነው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před rokem +3

      ትክክል 😂

    • @user-ls1yn3ku1c
      @user-ls1yn3ku1c Před rokem +2

      ትክክል ነሽ ልምን ጠርነት እይህድም ወይም እክትር ዩሁን😂😂😂

    • @ethiolifee
      @ethiolifee Před rokem +3

      ይገርማል ግን ይሄ አንድ ተራ ሰው የፀለየበት ያድናል ካላችሁ እና እንዴት በታላቁ የ እግዚአብሔር ሰው በ ኤልሳ የተባረከው እንዴት አያድንም የክፈት ልብ

    • @kirub244
      @kirub244 Před rokem

      ​@@ethiolifee ውሃው እንዳይገል/እንዳያጨነግፍ እንጂ እንዲያድን አደለም የተፈወሰው 🥰

    • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
      @Bezawerk-tx1pp4sv4o Před rokem +3

      እውነት ምን አይነት ሰውየ ነው ፓስተር ቢኒያም በጣም ትግስተኛነው እኔ እደዚህ በስልኬ እያየሁት በንክሻ ልቆጠርበት ነው ምን አይነት በግ ጭቅላት ነው ምንም ማዳመጥ አይችልም

  • @kemem5903
    @kemem5903 Před rokem +7

    አቤት የፖስተር ቢኒያም ትግስት ❤ ሰውየው ደም ነው የሚያፈላው ለመማር ለማወቅ ለመረዳት ምንም ፍላጎት የለውም እግዚአብሔር ልቦናክን ያብራልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን ታሳድርብክ አሜን

    • @tigasttjcv-rk4rv
      @tigasttjcv-rk4rv Před rokem

      ሑሉም ናቸዉኮ መሥማትም ማወቅም አይፈልጉም ምክንያቱም በጥቅምና በቁሥ ደንድነዋል

  • @user-vo8cm6sq8y
    @user-vo8cm6sq8y Před 4 měsíci +1

    እኔ የምፈርደው በሶፊ ነው ጥያቄ በአግባብ ለመመለስ ያልተዘጋጀ በድርቅና ለመፌመስ ከሚያስብ ሰው ጋር ለምን ታወራለህ ሲጀመር ቢኒያም ለመረዳት ሳይሆን ለመገገም ተዘጋጅቶ የመጣ ነው እና ይቅርብህ ጌታ ወደ ቀልቡ ይመልሰው አሁን የዚህ አለም ገዠ ተቆጣጥሮታል እና አይሰማህም ፀሎት ነው ለቢኒያም የሚያስፈልገው ጌታ እንዳለው እንድህ አይነቱ አጋንንት በፆም ፀሎት ካልሆነ ስለማይወጣ ፀልይለት አውቆ አበድ ነው መጀመሪያ ለመረዳት ዝግጁ መሆን አለበት አውቆ አበድ ስለሆነ ይቅርብህ

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w Před rokem +38

    አቤቱ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እላለሁ😢😢 ልቤን አብሪልኝ ድንግል ሆይ

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Před rokem +94

    ቢኒ ይፈሩካል ፀበል ካመኑበት በትክክል ያድናል ❤❤❤🙏🙏

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +9

    ወይ ወንድም ቢኒያም በጠያቂው ልጅ ውስጥ ያለውን እምነት አስለዎጩን አዳልሞቴንም ልጁንም አንጨረጨራቸው እኮ እውነተኛውን መንገድ እየነገራቸው አቦ ተባረክ ወንድም ቢኒያም።

  • @michealmengstu3997
    @michealmengstu3997 Před rokem +16

    እመቤቴ ማርያም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልዳለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን ብንያም እመ ብርሃን ትጠብቅህ

  • @dagim9626
    @dagim9626 Před rokem +15

    የመቤቴን አዳኝነት ለመረዳት እናትሕን ጠይቃቸዉ ያኔ በጭንቀታቸዉ ሰአት ከጭንቅ ያወጣቻቸዉ

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před rokem +39

    ጎበዝ ቢኒ ጀግና ነህ ልጁ ሊያብድ ነው😂😂😂

  • @HamelmalDejene
    @HamelmalDejene Před rokem +47

    😂😂😂😂 እረ በሳቅ ሞትኩኝ ሶፊ እግዚአብሔር እና ኢየሱስም ተምታቱብህ እኮ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ።

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Před rokem +1

    ድንግል ሆይ ለምኚልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ታማልደናለች ላመናት አለቀቀቀቀቀቀ❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před rokem +69

    ወይኔ አበደበድለው በራሱ መድረክ እውነት ፈጣሪ ይባርክህ ፓስተር ቢኒ

  • @besufkad4642
    @besufkad4642 Před rokem +76

    ፓስተር ቢኒ እውቀት እና ኮንፊደንስህ በጣም ደስ ይላል።

    • @rachelass6174
      @rachelass6174 Před rokem

      እውቀት ?😅😅😅😅😅😅

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 Před rokem

      Ewketna confedece menfesawineten aygeltm

    • @besufkad4642
      @besufkad4642 Před rokem +4

      @@hiwotyerdaw1697 መንፈሳዊ እውቀት ስላለው መሰለኝ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ የተባለው እናንተን ለማስደሰት የግድ መመንፈቅ አይጠበቅበትም

    • @የሱስብርሃንዓለም
      @የሱስብርሃንዓለም Před rokem

      ​@@besufkad4642 😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem +1

      @@besufkad4642 Hidina tawula tireb be simu tabot tazegajaleh . Ante ewuket noroh newa tawula tabot new negese bileh teshekimeh yemitiwotew 😂😂😂. Beyeametu atet yemibalewun cholera tasitewusaleh aydel ? Sew tsebel new bilo koshasha wuha tetito new . Engidih kante ewuketoch enezih tikitoch nachew 😂😂😂.
      Lenegeru bemin aimiro yihun tiredaleh ayigebahim tinkolaw aimirohin adenzizotal. Be Teklehaymanot kizen yemitamin kizenam Sile ewuket sitawora mesimat yamal 😂😂😂

  • @ethiotach3460
    @ethiotach3460 Před rokem +6

    የጌታችን እናት እመቤታችን አማላጅ ናት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-ty8do1cw4f
    @user-ty8do1cw4f Před 11 měsíci +1

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሂይዎት እንድኖረው እንጂ እንዲያጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጅ እስከስጥ ድረስ ዓለምን እንድዩ ዎዳልና ::"የሐነስ 3-:

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679 Před rokem +4

    ጠያቂው ለስሙ ፓስተር ነኝ ባይ ነው ግን ትእግስት የለውም በጣም ተናዳጅ ነው እውቀት ፈጽሞ የለውም ይጠይቅና መልሱን ማብራሪያ አይፈልግም ጀስት ደረቅ መልስ ብቻ ይፈልጋል ኢሄ ደግሞ ከፓስተር ቢንያም የሆነ ጥፋትን ነው የሚፈልገው ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ ፔንጤዎች እግዚአብሔር ያክብርህ ፖስተር ቢኒ ❤❤❤

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 Před rokem +22

    አይ ሶፊ ለካ ከእውቀት ነፃ ነህ 😂😂😂

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +17

    ኦ! ልጨርሰው አልቻልኩም! ፓስተር ቢኒዬ አንተን ላዳምጥ ፈልጌ ነበረ ማሙሽን ግን ላዳምጠው ቀርቶ ማየትም....

    • @fevenfeven9247
      @fevenfeven9247 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅

    • @Haile-mb7zm
      @Haile-mb7zm Před rokem +1

      በስንት ትግስት እንደጨረስኩት

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před rokem +1

      እኔም ጭቅጭቁ የቤንያም ትግስት አደንቃለሁ።

    • @user-zi9mt2cl1f
      @user-zi9mt2cl1f Před rokem +1

      አረ ቢኒ ትግስቱ፣ውይ አይረዳ፣ወይም አያስረዳ ፣ዶንቆሮ ነው😂

    • @sewasewfashion2082
      @sewasewfashion2082 Před rokem +2

      አይ ሶፎንያስ በቅድሚያ እራስህን አረጋጋ ፍፁም መንፈስቅዱስ የለም ካንተ ጋር ልብስህ በለጠህ እኮ ዝምን ማን ገደለብህ ፓስተር ቢኒያም በልጦሀል አንተም እውነቱን ብትፈልግ ብታነብ ብትጠይቅ ትረጋጋ ይሆናል በዚህ ቃለ ምልልስ ግን ሶፎንያስ ፍፁም ቀለህብኛ ከፍተኛ የሆነ ኦርቶዶክስ ጠል መንፈስ ነው የታየብህ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +2

    ፖስተር ቢኒያም ሽታየ ሸ አመት ኑርልን እዉነትን ይዞ ነዉ ክርስቶስ እና የመቤታችንን አማላጂነት የሚከለዉ ዊይ መመረጥ 💒💒💒እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤💒💒💒🙏

  • @ebenezerdaniel8144
    @ebenezerdaniel8144 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስታስተምር ደስ ብሎኛል ወደኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ተሳስቼ ነበር

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +76

    ፓስተር ቢኒ የእውነት ነው ተባረክ ❤ ሶፊ ግን ጩሆት እንጂ እውቀት 0 ነህ ተረጋጋ 😮😂😂

  • @ignitus7777
    @ignitus7777 Před rokem +3

    Pastor Sofi, I appreciate you!

  • @mikiyasbirhan4059
    @mikiyasbirhan4059 Před rokem +63

    😂😂😂😂ልተነዳድ ነው የማርያምን ፀበል ይዜ መጣው ስል የምሩን ንዴቱ ጨማረ😁አይ ሶፊ ከእውቀት ነፃ ነህ እኮ ሰው ስነግርህ ስማ እስኪ አውቆ የተኛ ብቀሰቀሱት አይሰማ አለ የሀገሬ ሰው😂

    • @iisteamclubethiopia8957
      @iisteamclubethiopia8957 Před rokem

      አንተን ጥሩ አስተማሪ ቢያገኝ ጥሩ ነበር
      ማነው ስምህ ሶፎኒያስ ነው ሶፍ አልገባህ ገና ደሞም አይገባህም በዚህ ባህሪ ይህ የሚያሳየው ማንነትህን ነው

  • @user-yc5zi2nw9x
    @user-yc5zi2nw9x Před rokem +58

    ፓስተር ቢኔ ተባረክ ትክክለኛሰዉ መልክ ብቻ ጭቅላትህ ዞሮ ጋዜጠኛዉ ለሰዉ ክብር ይኑር

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 Před rokem +1

      ሶፎንዮስ ምን ያስጭንቅሓል እኛ ለምናመልከው ምን ታረግ ስይጣን ልሳንሕን ይዝጋው

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      ​@@helenhailu7827 mareyam atamaledem 😅

    • @lelotube1046
      @lelotube1046 Před rokem

      መቼ ቢኒ ክብር ሲሰጥ ነው ክብር እሚሰጠው ሰድቦቹን አድምጣቸው 😂😂😂😂

    • @makeabera4700
      @makeabera4700 Před rokem

      እሰይ እልልልልል ተቃጠል

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před rokem +11

    I really appreciate pastor Binyam his, patience, knowledge and logical thinking.

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před rokem

    ተባረክ የኔ አባት ባስተር ቢኒያም
    የኔ ጀግና ትለያለህ አተ የክርስቶስ
    ፍቅር በልብህ ያደረ እዳተ ያሉትን
    ልባም ሰወችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
    መናፍቃኖች የናታችን የቅድስ ድግል ማርያም
    ፍቅሯን የታደልህ ነህ ዪታደሉታል እጂ

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před rokem +45

    ፖስተር ቢኒያም እናመሰግናለን ክበርልን እደዚህ አንቀጥቅጥልን ❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +38

    ሶፊ ተረጋጋ እንጂ መሽነፍህን በመጮህ አትግለፅ😂😂😂

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Před rokem +36

    አቤት እውቀት!! ሦፊ ውስጥህ እያወቀ ማመን ግን አልፈለክም አተና መሠሎችህን እግዚአብሔር ይመልሳችሁ ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከእውነተኞች ጋ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @crownofglory777
      @crownofglory777 Před rokem +1

      Firezer Freezer - የጠበል አስተማሪ ስለሆነ ነው እግዚአብሄር ለጨላጣው ቢንያም የሚባርከው? መተታም ሁላ ::

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin Před rokem

      የአዩ ጩፋ ልጅ ተረጋጊ !!!

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g Před rokem +1

    ፓስተር ቢኒያም በጣም እውነቱ የገባ ምርጥ ሰው ግን እንደ ሶፊ ያለ ግን ባዶ ጭንቅላት በናትህ አስተምርል በክህ

  • @user-vo6ov3is8w
    @user-vo6ov3is8w Před rokem +5

    እናተ አመናችሑም አላመናችሑ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ ነች እናተ መናፍቆች አሑን እናተ ናችሑ ክብር ይግባዉና ጌታችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉ እያላችሑ የምሰብኩት ለስሙ እኳ ክብር የለላችሑ መናፍቆች ልቦና ይስጣችሑ 😏 እመብርሀ እናቴ የናቁሽ ሑሉ ከግሮችሽ በታች ይሰግዳሉ እናቴ 👏😢👏

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj Před rokem +11

    ቢንዬ እውነት የተገለጸልህ 👌 በርታ ይሄ ጅላንፎ ትውልድ አስተምራቸው ❤❤👌

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 Před rokem +33

    ዉይ ሶፊ ስላልገባህ እንዲገባህ የኢልሳን አምላክ የአብነ ተክልዬ አምላክ ይፈዉስህ

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Před rokem +1

    ሶፍያና ፊትህ እራሱ ያስታውቃል በቅርብ ቀን በሴት ተይዘህ አደባባይ ላይ ትሰጣለህ እድሜ ይስጠን እንጣጥ አትበል አወኩ አወኩ የትም አያደርስህም

  • @wechecha
    @wechecha Před rokem +25

    የፓስተር ቢኒን ትግሥት ይስጠኝ:: ይስጣቹህ::
    ከሶፊ ድፍን ልብ እና መስማት ከማይችሉ ጆሮዎች ይጠብቀን::

  • @chalagirma8358
    @chalagirma8358 Před rokem +28

    ፓስተር ሶፍ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጥ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪ ጀግና ቢኒ በረታ

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před rokem +5

    ሶፎንያስ የምትሰማበት እዝነልቦና ቸሩ መድኃኒያለም ያድልህ።

  • @EdenTilahun-mu6yk
    @EdenTilahun-mu6yk Před rokem +1

    ከ ምላስህ ጆሮህን ብታሰራው እውቀት የተሞላ ንግግር ይኖርሃል ተረጋጋ ወንድሜ እግዚያብሔር ይርዳህ 🙏