ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 4,2K

  • @danab537
    @danab537 Před rokem +555

    ልጅ ሶፊ ይሄን ሰውዬ ድጋሜ ጋብዘውና ነጥብ ለማሻሻል ሞክር
    ባሁኑ 10 ለ 0 ተዘርረሀል
    ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን 🙏

  • @sfhg4048
    @sfhg4048 Před rokem +398

    መስቀል ሀይላችን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

    • @melat_yimer
      @melat_yimer Před rokem +6

      መስቀል ሀይላችን ነው✝️ መስቀል ቤዛችን ነው✝️ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ✝️ አይሁዳ ይክዳዋታል☝️ እኛ ግን እናምናለን ✝️❤ያመነውም በመስቀል እንድናለን✝️❤ ድነናልም✝️❤ አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem

      አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏

    • @gufgh4056
      @gufgh4056 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @meseretagedew9309
      @meseretagedew9309 Před rokem

      Amen 🙏

    • @havinor
      @havinor Před rokem

      Amen

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před rokem +31

    መሰቀል ሀይላችን ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +27

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች ጠላቶቿ ያፍራሉ 🙏

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 Před rokem +482

    ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ውድ እውነት ይምራክ 💒💒🙏🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem +1

      Mareyam atamaledem 😂😂😂

    • @NahiMedia
      @NahiMedia Před rokem

      amen

    • @kenamankenaman7235
      @kenamankenaman7235 Před rokem +12

      ​@@masara7252 አይ እዩ ጩፋ ወይም ዮናታን አክሊሉ ነው የሚያማልድህ መጫወቻ አሻንጉሊቶች😂😂

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem +2

      ​@@masara7252 በጣም ለፋሽ የዶኪማስን ቤት በምልጃዋ እንዳስሞላች ዘለልሽዉ😂

    • @Himanottekle-qn4hl
      @Himanottekle-qn4hl Před rokem +12

      ሲጀመር የጋዜጠኛ ስርአት የለውም ምን ያናድደዋል ሳይገባው የሚኖር ጀዝባ ነገር ነው ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል እራሱ ያቃጥለዋል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +212

    መስቀል ኃይላችን ነው 💝✝️✝️✝️❤❤❤✝️✝️✝️

    • @salemjohn6878
      @salemjohn6878 Před rokem +2

      ሃይላችን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው እነጂ መስቀሉ አይደለም!!!

    • @motigemechu6767
      @motigemechu6767 Před rokem +3

      እግሮቹ በረገጥዑበት ቦታ እንሰግዳለን .... ታዳ መስቀል ላይ ያረፈው ሙሉ አካሉ ነው የነ እናት

    • @hope19867
      @hope19867 Před rokem

      ክርስቶስ ነው

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 Před rokem +6

      @@salemjohn6878 መስቀል ሀይላችን ነው፤ህይላችን መስቀል ነው፤ የሚያጸናን መስቀል ፤ መስቀል መድሃኒታችን ነው ፤ ያመንነው እኛ በመስቀሉ ሀይል እንድናለን ፤ ለሚጠፉት ግን የመስቀሉ ሃይል ሞኝነት ነው፤ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን እና መስቀሉን የሰጠን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +2

      @@salemjohn6878 የሚወደኝ ቢኖር መሰቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ነዉ ያለዉ ክርሰቶሰ ሰለዛ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች የክርሰትናችን ምልክት የክርሰቶሰ ተከታይ መሆናችን ምልክት መሰቀላችን ነዉ ለናንተና ለእሰላም የክርሰቶሰን መሰቀል ማዳን ጌትነት የምንሰክረዉ በመሰቀላችን ነዉ መሰቀል የማያሰር እሰላም ወይም አይሁድ ወይም ጴንጤ ነዉ ምክንያቱም በመሰቀሉ ሰለሚታምኑ ደግሞ መሰቀሉን ፈጣሪ ነዉ አላሌንም ጌታችን የተሰቀለበት ሰለሆነ በአንገታችን አሰረን ለአለም እንመሰክራለን ክብር ለመሰቀሉ

  • @esrael13b
    @esrael13b Před 7 měsíci +4

    ማርያምን መረዳት ክርስቶስን በይበልጥ እንድትረዳ ይጠቅማል . ክርስቶስ ከሀጢአት ነፃ ከሆነችው ከማርያም ስጋ ነሳ ስለዚህም ማርያምን ማክበር ግዴታ ነው

  • @abinetbekele8410
    @abinetbekele8410 Před 9 měsíci +3

    ፓስተር ሶፊ እባክህ ፓ/ር ቢኒያም ወደ እውነቱ ሊምጣ ሲል የአጋንንት መልዕክተኛ አትሁንበት ምዕመን ቢሆንስ ብር ነው የሚቀርበት የዘላለም ህይወት ይበልጣል

  • @astermalede8148
    @astermalede8148 Před rokem +25

    ቢኒ እውነትን መንፈስ ቅዱስ ሰለገለፀልህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ

  • @BlueNinja4040
    @BlueNinja4040 Před rokem +54

    ሶፎንያስ እንደዚህ ጽድት ያልክ ባዶ እቃ መሆንህን አሳየኸን ጌታ በእውቀት እንዲሞላህ ፀልይ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem +26

    _ፓስተር ቢኒያም የእውነት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ🙏 ስለ እውነት መቆም ምንኛ መታደል ነው❤_

    • @AnnoyedOrangeJuice-uy7of
      @AnnoyedOrangeJuice-uy7of Před 3 měsíci

      አፈቀላጢና ማፍያዉ ቢኒያም ሌላ አዲስ ሀይማኖት ቀየር አርጎ ስለሚመጣና እድሜ ጥገብ እንዳላችሁ እድሜህ ይጠር እንዳትሉ ተረጋጉ

  • @sintayehualemayehu3686
    @sintayehualemayehu3686 Před rokem +5

    በእውነት እንቃ በአዳራሽውስጥ እየተሰበሰብን አሜን የምንል ሁሉ አሁን ጊዜው ጥሩነው እናንብብ ማን ነው ትክክል እንበል ዝም ብሎ መነዳት ይብቃን

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 Před rokem +588

    አይ ሶፎንያስ ከእውቀት ጽድት ያልክ ንግግርህ ውበት ጥልቀት የሌለው መንፈሳዊ እርጋታ የሌለህ ነህ ጌታ ሰከን ያርግህ ...ፓስተር ቢኒ ግን እያንዳንዱ ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላት የሚያንጹ የሚያስተምሩ ጸጋው የበዛልህ የጌታ ሰው ነህ ተባረክ

    • @ruthzebene-ng8hq
      @ruthzebene-ng8hq Před rokem +12

      አረ ወንዝ ውስጥ ንከሩት ምናልባት ከነቃ

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před rokem +6

      ​@@ruthzebene-ng8hq እራስህ ተነከር።

    • @zennaeshetie7406
      @zennaeshetie7406 Před rokem +7

      exactly 💯

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem +5

      Mareyam atamaledem

    • @samsongirma3652
      @samsongirma3652 Před rokem +6

      በመጨረሻው ዘመን እንደዚህ ሰውዬ አይነት ግራ አጋቢዎች የከሰታሉ ።
      ፓስተር ተብሎ ይቀርብና ሰዎችን በመዘርጠጥ የኦርቶዎችን በማሞካሸት ውል አልባ ወሬ ሲያወራ ለሚደግፈው እርቶዶክስ ሐይማኖት ከንቱ ድጋፉን ይገልጣል

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Před rokem +297

    አየህ እግዚአብሔር ሲገለጥልህ የሁሉንም እምነት ታከብራለህ ወንጌልን ትሰብካለህ::ፓስተር ቢኒዬ ሺ አመት ኑር❤

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před rokem

    • @TPAB3832
      @TPAB3832 Před 7 měsíci

      መልካም ሰው ነው ለማለት አትቸኩል፣ ስለ እርሱ አንተ መናገር አትችልም። በሰው ጣልቃ የሚገባ፣ የእግዚአብሔር ፖሊስ ነኝ ብሎ የሚመካ፣ ሀፍረት የማይሰማው ሰው ነው።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před rokem +23

    ከወንድሜ ቢኒያም ያየሁትና የመሠጠኝ ጥልቅ እውነቱን ያለብስጭትና ብሽቀት መግለፅ መቻሉ ና ህፃኑን ልጅ ማስተማሩ ገዝቶኛል እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይርዳህ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před rokem +46

    መስቀል ሀይላችን ነው ❤❤❤
    መ = መከራ
    ስ = ስቅለት
    ቀ = ቀራኒዮ
    ል = ልደት
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፓስተር ሶፊ ደምህ ፈላ ምስኪን ወደ ቤቱ ይመልስህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +79

    🤣😂ወይ ፓስተስር ቢንያም እንዴት ዘና እያልኩኝ እያዳመጥኩኝ እንደሆነኮ በማዳም ቤት ብቻዬን እየሳኩኝ ❤ እውነት ያለው ኩሩ ቀብራራ ሰው ነህ👌🏻👏🤙❤️

  • @kidaneliku8710
    @kidaneliku8710 Před rokem +141

    እግዚአብሔር አምላክ ሲረዳክ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ እምነት፣ ትመሰክራለክ። ፓስተር ቢኒ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳክ።

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 Před rokem +2

      Egziabher yeredaw aynu yeberalet sle Eyesus krstos Yimesekral. Hidu wengeln lealem Hulu ngeru new yemilewu ye Egziabher kal.
      Haymanot ayadnem.

    • @nuebaamanuel1690
      @nuebaamanuel1690 Před rokem

      Amalag eyesus nw geta yrdaw lbonawn ymelslet

    • @epheremking
      @epheremking Před rokem

      Amen

  • @hayat3567
    @hayat3567 Před rokem +35

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን አለመሳቅ አልቻልኩም በሶፊ😂😂😂😂😂

  • @sarahandala1753
    @sarahandala1753 Před rokem +38

    እምዪ ኦርቶዶክ ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር💒💒💒💒🙏🙏🙏

    • @YohannesAbreha
      @YohannesAbreha Před 8 měsíci

      ይህ ቆሻሻ ፓስተር ሶፎንያስ ከዚህ ምርጥ ቢንያም መማር አለበት

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Před rokem +221

    ፓስተር ቢንያም እውነትን ፈልፍለህ ስለምታወጣ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 Před rokem +184

    ሶፊ ግን ወጠጤ ነህ ገና ልብህ ያበጠ ነው

    • @c2beca272
      @c2beca272 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @woyinshetachalu1186
      @woyinshetachalu1186 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 Před rokem

      Pasteru Actrer bilotal tiru mels new !

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 Před rokem +1

      Meskel be Libachin wust new belibsachin be Angetachin be ginbarachin Nikisat...engeltsewalen ! Meskel Getachin Amlakachin Eyesus chiristoos megelecha new!

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před rokem +2

      የ 12 አመት ልዩነት ነው ያላቸው😉

  • @Betty7271
    @Betty7271 Před rokem +6

    የጥንቷ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ተዋህዶ ሃይማኖቴ lave you

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 8 měsíci +2

    ቃላት ያንሰኛል ቢኒየ አቀጠቀጥከዉ እኮ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ይሰጥክ

  • @user-zn9qp2or5n
    @user-zn9qp2or5n Před rokem +215

    ፖስተር ቢኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብዙ ነገር አሳየኸን አነቃኸን ገና ብዙ ነገር እንመረምራለን ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ቸርች ውስጥ እየተወያየን ነው ስለብዙ ነገር ጌታ ይባርክህ

    • @TiruyeWbete-jd8ht
      @TiruyeWbete-jd8ht Před rokem +1

      አሁንስ ፣አትቅምም ?ባክህ አታጭበርብር መተትህን መትት መተት

    • @matuthegreat
      @matuthegreat Před rokem

      I😅😊😅😊😊j

    • @matuthegreat
      @matuthegreat Před rokem

      ​@@TiruyeWbete-jd8ht😊😊:10 😊 😊

    • @user-eu3yz1lj4q
      @user-eu3yz1lj4q Před rokem +12

      አይ ሲፎንያስ አንተ ላይ ያለው ሳጥናኤልእራሱ ነው ኦርቶዶክስ ለአንተ አይነቱ ውርንጭላ አትመጥንም ደምህ ፈላ እኮ ግን ፓስተር ቢኒ እግዚአብሄር ይባርክህ ላብ በላብ አደረግ ከው

    • @ALMAZ964
      @ALMAZ964 Před rokem +1

      በርቱ🎉❤❤❤

  • @bayushkasa8390
    @bayushkasa8390 Před rokem +147

    ፓስተር ቢኒ በእውነት ወደ ትክክለኛው እምነት ስለመጣህ ደስ ብሎናል ልብ ይስጣቸው ከ እነሱም ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር እመመቤቴ ማርያም ልብ ትስጣቹህ

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +15

    እሞነተይ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ለዘለኣለም ትኑር❤❤❤

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 Před 7 měsíci

    እኔ ዛሬ ነው የሠማውት እንዴት በሀይማኖቴ የኮራሁት ጋዜጠኛው በገነ አረረ እውነቱን ሲነግረው እግዚያብሔር ማሪያም አብዝታ አብዝቶ ከነቤተሠቦችህ ይባርኩህ ትልቅ ሰው ነው አክብረው ጉዳቸውን ስላወጣባቸው በጣም ተናደዋል ገና እያንዳንድሽ ትመጫለሽ።

  • @user-zn9qp2or5n
    @user-zn9qp2or5n Před rokem +58

    ቢንዬ ሀጥያትህን ስትናገር እራሴን እመረምራለሁ ሁሌም ስሰማህ እንባዬ ይመጣል ፍፁም መመለስ ፍፁም መናዘዝ ታድለህ ያጽናህ ያበርታህ ጌታችን እየሱስ አሁንም አይለይህ

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 Před rokem +59

    ፓስተር ፒኒያም ፈጣሪ 1000 አመት ኑርልን የጠፉትን ልጆች እዉነትን በማሳየት ነፍሳቶችን አድን ሶፊያ ቦጠጤ ፈጣሪ ይገስጸዉ በዉስጥህ ያለዉን መንፈስ

  • @yegnatube8283
    @yegnatube8283 Před rokem +2

    ኧረ ሶፊን ተረዱት በግልጽ የሚታየኝ ቢኒ ያሰራው መስቀል ሶፎኒያስን ያቃጠለው ይመስላል😂😂😂

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před rokem +1

    Paster Benny alebabesh tedebalkwal Meskelu kekatolic lebse ga ayederegem .mix and much new yelbeskew. Meskelun yemeyasay alebabes lebse. We love Meskel.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +78

    ሁሌም እምር ይበልበት 💝ፓስተር ቢንዬ 💝እግዚአብሔር ይባርከው ፀጋውን ያብዛልክ 💝አባቴ 💝🙏

    • @birukHmariam
      @birukHmariam Před rokem

      ሶፊ 28 አመትህ ነው እኮ.... ገና ነህ አንብብ ...ከዛ ሰከን ትያለሽ .... ጎረምሳው

    • @marmellese8642
      @marmellese8642 Před rokem

      28 አገልግሎት ከጀመረ ነዉ?

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 Před rokem +162

    እውነተኛ ሰው ደስ ይለኛል። ተባረክ ፓስተር ቢኒያም።

  • @likeneshbogale1156
    @likeneshbogale1156 Před rokem +9

    ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 Před 8 měsíci +1

    Wow, pastor biniyam god bless you and your family🙏❤️

  • @tigistgirma3793
    @tigistgirma3793 Před rokem +36

    መስቀል ሀይላችን ነው
    ሀይላችን መስቀል ነው
    የሚያጸናን መስቀል ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነፋሳችን መዳኛ ነው
    አይሁዶች ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን
    ያመነውም እንድናለን ድነናልም✝

  • @sirkakel9866
    @sirkakel9866 Před rokem +217

    አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቢንያም ጸጋው የበዛልህ እና ለእውነት የቆምክ ነህ ❤❤❤

    • @aredogetenet4518
      @aredogetenet4518 Před rokem +10

      ለምን በክርክር ያምናል ሲቀጥል ለምን ይበሳጫል ሲጀመር ፓስተር ቢንያምን አትችለውም

    • @Armimo-Tube
      @Armimo-Tube Před rokem

      ​@@aredogetenet4518Aygebachewma😂😂

    • @misrajdxb8852
      @misrajdxb8852 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mhamdahmd6115
    @mhamdahmd6115 Před rokem +6

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር❤❤❤

  • @hamerenohgetachew8042
    @hamerenohgetachew8042 Před rokem +1

    Ezi bet betamr algebam nber pastor biniam baynor noro emebrehan tebarkeh pastor biniam

  • @semawitgirma3542
    @semawitgirma3542 Před rokem +57

    የህንድ አክትሩ ሰው እባክህ በመጀመሪያ ትህትናን በተቻለህ መጠን ተላበስ የሚከተልህ ሰው ይኖራል እና እንደ ወጠጤ …………! መምህር ቢኒያም ሽታዬ ጌታ ይባርክህ!

  • @Makiiiiiiiii762
    @Makiiiiiiiii762 Před rokem +20

    ፓስተር ቢኒ ለአእውነት የቆመ ምርጥ ሰው የዕድሜ ዘመንህን ጌታ ይባርከው እንወድሀለን❤

  • @temesgenalemtsehay5354

    ትክክለኛ የወንጌል አማኝ ፓስተር ቢኒያም ነው!❤❤❤❤በወንጌል እያመኑ መነቃቀፍ የትም አያደርስም ተደጋግፎ አባታችንና አምላካችን ወደ አዘጋጀልን የዘላለም ርስታችን መግባት ነው የሚያዋጣን፣ተሳድበን ለተሳዳቢ እየተሰጣጠን እንኳን የሰማይ መንግስት ልንወርስ መሬት ላይ በሰላም አልኖርንም።ፓስተር ቢኒያም እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸው።

  • @yanetnigusuu1615
    @yanetnigusuu1615 Před rokem +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 Před rokem +162

    አይ ጼንጤ 🤔🤔🤔
    ጠያቂው ግን ፈሪ ስለሆነ ጠይቆ መልሱን መጠበቅ አይችልም 😂😂😂
    ይመችህ ቢንዬ ❤

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 Před rokem

      ቢኒያምስ ጴንጤ አደል?? አቤት ድንቁርና!

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 Před rokem +1

      በትክክል በጣም ነው የገረመኝ ፓስተር ቢኒም አውቆበታል ያቃጥልሀል ያገበግብሀል አይደል ይለዋል በጭራሺ ለእግዶቹ ክብር የለውም በጣም ፈሪ ነው ለነገሩ ድሮስ ሴጣን የስፈረበት ሰው ከመፍራት ውጭ ምን ምርጫ አለው

    • @tizitadinkneh3376
      @tizitadinkneh3376 Před rokem +2

      አይ ሶፊ ምን ይቀርበት መስሎ ነው ጅል ነህ🤔🤔🤔

    • @wegahtagedey7294
      @wegahtagedey7294 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂 AWLYA BET NEW MMESLEW YEBETE HIWET😂😂😂😂😂

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před rokem

      Sene tebeb 2tum pinti nachew yedenkurena tege yelkal endi new mesakeya neger

  • @sintayehuyihiayis778
    @sintayehuyihiayis778 Před rokem +183

    ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን 🙏

  • @salsawitayallew8493
    @salsawitayallew8493 Před rokem

    thank you pastor bini ur are the only pastor who sand for orthodox church's right.ሌላዉን ተወው._.

  • @user-kk7df5ir5w
    @user-kk7df5ir5w Před 7 měsíci

    ፓሥተር፡ቢንያም፡እዉነት፡በመናገርሕ፡በጣም፡ደሥ፡ትላለህ፡እግዛብሄር፡ይርዳህ

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před rokem +40

    ፓስተር ብንያም የደረትህ መስቀል ግርማ ሞገስ ጨምሮልሀል እየሱስ እማን ቤት እንደሚከብር ጠንቅቀህ አውቀሀል ። እየሱስ ክርስቶስ አስተምሮቱ አፅዋማቱ ትእዛዛቱ ውለታው የሚከበረው በኦርቶዶክስ ቤት ነው ። እምንታመነው እስከ ሞት ነው በከንፈር ብቻ አምልኮ አይሰራም ፓስተር ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinetayehuabebe5357
    @sinetayehuabebe5357 Před rokem +15

    ወይኔ መምህር ቢኒዬ ጀግና ቆራጥ እዉነተኛ ደስ ስትል እመአምላክ ትጠብቅህ ❤👌

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክ መሆንህን ደስ አለኝ❤❤❤ሶፌንያ ምን ያንጫጭሃል ወንድምህ ፓስተር ዳዊት ሁን።

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 Před 8 měsíci

    እየሱስ ጌታ ነው ከእሱ በቀር አዳኝ የለም የሚቅበዘበዙ ተቅበዝባዦች ሰውነታቸውን ያጣሉ ምን እንደሆኑ ያጣሉ ።መጨረሻቸው አያምርም

  • @Beet4142
    @Beet4142 Před rokem +108

    ፓስተር ሶፎኒያስ ትዕግስት ይኑር ፓስታር ቢንዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤

    • @AnnoyedOrangeJuice-uy7of
      @AnnoyedOrangeJuice-uy7of Před 3 měsíci

      ጭበርባሪዉ አፈቀላጤ ቢኒያም ትንሽ ቆየት ብሎ አዲስ ሀይማኖት ስለሚቀይር በባረካችሁበት አፍ እንዳትረግሙት እድሜህ ይጠር እንዳትሉት ተረጋጉ

  • @feruzhabtaum6673
    @feruzhabtaum6673 Před rokem +23

    አቤት ደስስል በደንብ አስረዳዉ ተዋህዶ ፀንታ ትኖራለች😊

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před rokem +5

    ,ስለ ስላሴና ስለ እመቤታችን ሲነሳ መናፍቃን እንዴት እንደሚቓጠሉ ኣየናቸው።እግዝኣቢሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ ጋሽ ቢንያም።

  • @almazakalu
    @almazakalu Před měsícem

    መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው። የኦርቶዶክስ እምነት ለዘላለም ትኑር።

  • @tsitube48
    @tsitube48 Před rokem +14

    በ ጣም አመሰግናለው ፓስተር ቢኒያም እኔ ፕሮቴስታንት ነበርኩ ግን ጌታ ይመስገን አሁን እውነቱ ተገልፆልኛል ወደ እናት ቤተክርሰቲያን ኦርቶዶክስ ገብቻለው ወገኖቼ ጌታ እውነቱን ይግለፅላቹ ፀልዩ

    • @user-by9td8ok3i
      @user-by9td8ok3i Před rokem +3

      እንኳን ደና መጣሽ እስከ መጠረሻዉ ያጽናሽ

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu Před rokem

      😢😢😢😢

    • @sara-tp5mh
      @sara-tp5mh Před rokem +1

      እንኳን ደስ አለዎት በቤቱ ያፅናዎት❤❤❤

    • @adaahchpatal5527
      @adaahchpatal5527 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል💒💒💒💒☝☝😍😍😍😍

  • @aregashgetahun8034
    @aregashgetahun8034 Před rokem +10

    ፓስተር ቢንያም ሽታዬ የእውነት ሰው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem +1

    ሶፌ አድናቄህ ነኝ በጣም ትግስተኛ ነህ ቢኔ የኔ ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-mh4be4wj4s
    @user-mh4be4wj4s Před rokem

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤ፓስተር ቢኒ በእውነት አኮራኧኝ ልክ ልኩን ነገርከው አይገባውም አንጂ ቤተሰቡ ያላስተማረው ስርዓት ከአንተ ይማር እስቲ ተንቀዠቀዠ፣ ተንቀጠቀጠ ፣ተርበተበተ ፊቱ ሁሉ ሳይቀር ፊም 🔥እሳት መሰለኮ አይ ሶፊ ለካ እንደዚ ፈሪ ነህ እና ለሌላ ጊዜ ጥያቄ ጠይቀህ መልሱን አዳምጥ ላንተም ይጠቅምሃል ያው ምንም ስለማታውቅ እሄንን እንኳ ሳታውቅ ነው እንተርቪው ምታረገው የሌባ አይነ ደረቅ ማለት አንተ ነህ በድጋሚ ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ተባረክ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +138

    መስቀሉን ሲያዩ ያስደነግጣቸዋል ቢዘቀዝቁ እነሱ ናቸው የተዘቀዘቁት እንደልባቸውይፈንጩ ኦርቶዶክስ ጋር ቀልድ የለም ኦርቶዶክስ በመሆኔ ታድየአለሁ በእውነት ምድሪቱም ትመስክራለች 🙏

    • @almazworkneh8607
      @almazworkneh8607 Před rokem

      Some wodafitema orthodox tawahedo nabrek katoleke nabrek protagonist nabreke ahune dagimo mendenahe wodfites mine mahone tifaligalhe tangeyem nebrki kkkkkkkj wodfit muselme yehonal malte newkkkk yigrmale geta yerdhe

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      Mareyam atamaledem 😅😅

    • @harmony3344
      @harmony3344 Před rokem +6

      እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከክርስቶስ ታማልዳለች:: አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እኛም እንመሰክራለን ዛሬም ወደፊትም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem +1

      @@harmony3344 kkkkkkk wodefetem qareto lamn wode walam ayehonem wushat wushat nawu 😂😂😂😂Mareyam atamaledem atamaledem nawu baqa ka bebel bely maseraja yelem

    • @TesfayeYohannes-yx3nu
      @TesfayeYohannes-yx3nu Před rokem

      ​@@masara7252denez eko masrega bisetewm aygebawm😅😅😅

  • @Elenimesfin1345
    @Elenimesfin1345 Před rokem +28

    Oh my God
    I really appreciate Pastor Biniyam he is so real man he talked always real honestly i appreciate u so much,God bless you ❤
    He is wise man ❤
    Please brother sofi calm down 😂 he's so confused, definitely
    What's hilarious, magnificent, conversations
    I can't wait for part 2 I'm looking forward to seeing all conversation or videos
    😅

  • @sara2tesifay
    @sara2tesifay Před rokem +12

    I’wish ሁሉም ፕሮቴስታንት እውነቱን አውቀው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቢመለሱ ምኞቴ ነው❤

  • @Tsenu_boy1
    @Tsenu_boy1 Před měsícem +1

    ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኑር❤❤🎉🎉

  • @alemnehtefera3060
    @alemnehtefera3060 Před rokem +63

    እዉነተኛዋ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @nitsuhberihun8821
    @nitsuhberihun8821 Před rokem +164

    መምህር እግዚአብሔር ለአንተ እንደገለጠልህ እና ወደ እውነት እንደመራህ ሁሉንም እንዲመልሳቸው ፀሎታችን ነው.

    • @BeltuEdea
      @BeltuEdea Před rokem

      😮ለመመመ

    • @AdiseAdise-ey3zt
      @AdiseAdise-ey3zt Před rokem

      አሜንቸርነትይቅርታርህራሄፍለጋልማድየሆነየነገሰታትንጉሰየጌቶችጌታየአማልክትአምላክየሰማይየምድርባለቤትናፈጣሪየናዝሬቱእየሱሰክርስቶስልቦናቸዉንያሸፈተእርኩስመንፈሰይስበርአሜመን

  • @user-tt1qq9bz4p
    @user-tt1qq9bz4p Před rokem

    Am Protestant but pastor Biniam impressed me to be Ortodox Tewahdo to know more about it
    Bado chnklat Yalew sew ychohal lik ende pastor sofoniyas kefo😅😅😅😅

  • @buze7352
    @buze7352 Před 8 měsíci

    በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም እድሜ እስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před rokem +52

    መደማመጥ የለም እንዴ አይነ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ያብራላቹ ::ተዋህዶ ተዋሕዶ ተዋሕዶ ✝️❤✝️❤✝️❤

    • @harmony3344
      @harmony3344 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 Před rokem

      ኢየሱስ ኢየሱስ ኢአሱስ ! በድርጅት አትመን ፡ ሐዋሪያት ሥራ 4፡ 12 አንብቢ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንቤት ዘንድ ከሰማይ በተታቸች ከምድር በላይ የተሰጠን ሌላ ስም የለም የኢየሱስ ስም ብቻ ነዉ ፡፡የእግዝአብሄር ቃል እዉቀት የለሌዉ ሰዉ መንፈሳዊ ዶንቆሮ ነዉ

    • @mogesberhe7433
      @mogesberhe7433 Před rokem +5

      @@meselechmereta8124 ስለስድብዎ አመሰግናለው ።
      ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውንጠይቀ ተረዳ .... በመቀጠል
      በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ሲባልስ ምን ማለት ነው?
      ✝ በእግዚአብሔር ነቱ ፣በአምላክነቱ ፣ በፈጣሪነቱ ፣ በጌትነቱ ፣ በዓለም አዳኝነቱ ፣ በመጋቢነቱ ፣ በአብ ልጅነቱ ፣ ከአብ ጋር በሥልጣን አንድ መሆኑ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅነቱንም ማመን ነው እሺ።
      መልካሙን ሁሉ ተመኘውላቹ🙏

    • @TesfayeYohannes-yx3nu
      @TesfayeYohannes-yx3nu Před rokem

      ​@@mogesberhe7433ye orthodox lij bathon ykochengal nur❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +48

    የሰዉ መጨረሻ ማመሩ መልካም ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሰዉ ካንተ ዉጪ ህይወት የለዉም

    • @FygGuv
      @FygGuv Před rokem

      አሜን ልክ ነዉ

    • @meriapps
      @meriapps Před rokem

      Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲ka kometochuu hulu merxii cometi newo

  • @wejebuamare6757
    @wejebuamare6757 Před 8 měsíci

    ምንም ሁን ምን ሶፎኒያስ እወድሃሁ ። ሁሌ ቃለመጠይቆችህ እከታተላለሁ እሠማለሁ ቃለ አጋኖችህም ይስማሙኛል ። እኔ ግን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ።

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 Před 7 měsíci

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር ቢኔየ ነገራቸው እማ ክበርልን❤❤❤

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +64

    በጣም ይገርማል ሌላ እምነቶችን ሲጠራ ዝም ይልና ኦርቶዶክስ የምትለዋን ቃል ሲሰማ ደሙ ይፈላል ልብ ይስጥህ ወንድሜ እዉነት ያስደስታል እንጂ አያንገበግብም

    • @hanatsegey2769
      @hanatsegey2769 Před rokem

      የመስቀል ስሙ ሲጠራ አይኑም ፍቱም አይኑም ደም ይለብሳል

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem +1

      @@hanatsegey2769 እኮ ገርሞኛልኮ መስቀል ለምን ለበስክ ብሎ ሲከራከር በመስቀል እናምናለን ይሉ የለ?እነሱምኮ ይለብሳሉ ያዉ ቢኒ እንዳለው ዘቅዝቀዉ ነዉ እንጂ 😂የመስቀሉ ጠላቶች ኦርቶዶክስ ስሟ ሲነሳ በዉስጣቸው ያለው ጋንጩር ሲቃጠል በይፋ ይታያል

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 Před 11 měsíci

      Mnew betam tenchachachu esey

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Před rokem +33

    ፓስተር ቢንያም ተባረክ። ❤
    ....ወጠጤ ጋዜጠኛ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před rokem +1

      am wondering how they are following this person

  • @Lsanmedia
    @Lsanmedia Před rokem +7

    ፓስተር ቢንያም ጌታ ይባርክ ለሓቅ የኖርክ አባት ❤❤❤

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem +2

    እመቤቴ ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ

  • @Abel377
    @Abel377 Před rokem +16

    ፓስተር ቢኒ ጌታ ይባርክህ።
    ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት ነው!

  • @user-ms5su2mu7c
    @user-ms5su2mu7c Před rokem +22

    የቅድሰት ድንግል ማረያም ፈቅረ ይደረብህ🙏🙏🙏

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Před rokem

    ፓስተር ቢኒያም አመለካከትህን አከብራለሁ ....ሆኖም በዚህ አመለካከትህ እና ተግባርህ ሰዎቸ ብቸኛ የመዳን መንገድ ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ እንዳይመጡ እንቅፋት ነው። ሰዎች ሀይማኖትን እንጂ ክርስቶስን እንዲከተሉ አያደርግም ። የክርስቶስ ወንጌል እንዲቀልባቸው ይሆናል። አንተ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ ካልክ ወንጌል እንጂ ሀይማኖትን መመስከር ለሰዎች መዳን ዋጋ ያለው አይመስለኝም ።
    ኦሮቶዶክስ ውስጥ ብዙ የስህተት ትምህርት አለ።ለምን የወንጌላውያን አማኞች ስህተት ትምህርት ነው እያልክ እንደምትቃወም የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን የስህተት ትምህርት አትቃወምም ። ....

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem

    እንደ ፓስተር ቢኒያምና እንደ ፓስተር ወዳጄንህ እና እንደ ፓስተር ቸሬ ብትሆኑ ብዙሁ ወቀትን ታገኙ ነበር ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ትኖራለችም

  • @sara1985.
    @sara1985. Před rokem +47

    ቤንዬ ጀግና 100% ዘላለም ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 Před rokem +15

    የእግዚአብሔ ፀጋ ይብዛልእ ፓስተር እውነት ያቨንፈል!!!❤❤❤❤❤

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 Před 7 měsíci

    አንቴ ወሰላታ አጨበርባሪ መመሰከር የነበረበተ ስለአዳኙ ስለኢየሱስ እንጅ ሰለኦርቶዶክስ መሆን አልነበረም ይህነ ወንጌላውያን ቤተክሪስታን አልቀበል ሰለአለችህ ነው

  • @DerejeAbielneh
    @DerejeAbielneh Před 3 měsíci

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር! ፓስተር ቢኒያም ወደ ትክክለኛው መንገድ እየመጣህ ነውና እግዚአብሔር ይረዳሀል።

  • @DhreejKumar-ut8jn
    @DhreejKumar-ut8jn Před rokem +157

    ፖስተር ቢኒያም እረጅም እድሜ ይስጥ አይን ልቦናቸውን ያብራላቸው አገራችንም ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን❤

  • @karamcell6011
    @karamcell6011 Před rokem +7

    እኔ ስለ ፓስተር ቢኒያም ቃል የለኝም ብቻ ለበረከት ያኑርክ🙏🙏🙏

  • @TamneGetachew-fg3ln
    @TamneGetachew-fg3ln Před 11 měsíci

    ወንድሜ ቢኒያም የተከተልከው እየሱስን ሳይሆን ድርጅት ነው ።ገብቶኛል ትላለህ እንጅ አልገባህም ይሕን ያልኩት ከሰጣሃቸው ቃለ ምልልሶች ተነስቼ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ።

  • @user-qg5dt9ty5g
    @user-qg5dt9ty5g Před 6 měsíci

    ወይኔ በእውነት ፓስር ቢኒ በእውነት እረጅም እዴሜና ጤና ያድለህ

  • @Liz-mb5un
    @Liz-mb5un Před rokem +44

    "አንተ ሶላቶ ነህ " 😄😄😄 በጣም ተመችቶኛል ትክክለኛ ስሙ ነው 😄

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 7 měsíci

    😍😍😍😍😍😍ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤❤❤❤ቸሩ መዳኒአለም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ያኑርልን ይጠብቅልን🙏ሺይ አመት ያኑርህ በእድሜ በጤና በሰላም🙏ሶፊኒያስ ቁጭ ህዳዊ ከነፀጉሩ😉😂ደሞ ቡዙ ታወራለክ😂 ለማዳመጥ ሞክር😂ቤቴ ተዋሕዶ ኢትዮ ለዘላለም ያኑርልን አሜን🙏💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @user-tv5wx6or4i
    @user-tv5wx6or4i Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኛነኝ👏👏👏👏

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +19

    ወይ ወንድም ቢኒያም በጠያቂው ልጅ ውስጥ ያለውን እምነት አስለዎጩን አዳልሞቴንም ልጁንም አንጨረጨራቸው እኮ እውነተኛውን መንገድ እየነገራቸው አቦ ተባረክ ወንድም ቢኒያም።

    • @melakubelachew
      @melakubelachew Před rokem

      እነዚህ ናቸው እኮ ቸርች አቋቁመው ሰው አሳስተው አስተምረው አማኝ የሚያደረጉት ፡፡ገና እኮ አስተማሪዎቹ(ፓስተሮቹ) አላመኑም እኮ !!!!!

  • @mulug5598
    @mulug5598 Před rokem +238

    ፓስተር ቢንያም ትክክለኛ ሰዉ❤

    • @zebenayali6266
      @zebenayali6266 Před rokem +1

      አንተብሎ ፓስር ፓስተሩ የማሪያም ልጂ አየሱስነው

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem +1

      አቶ ተብሎ ይሥተካከል!
      ተራ መንደሬ ደብተራ ነው😂😂😂😂

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem +1

      Mareyam atamaledem 😅😅

    • @Eyou653
      @Eyou653 Před rokem +1

      ​@@masara7252 ምነው ሲደቡኝ አልሽሳ እና ለምን ዝም አትይም 😂😂ጉድ እኮ ነው በየኮሜቱ እየገባሽ ቀባጠርሽ አሁንም ታማልዳለች ተቀጠይ 👊🤭

    • @masara7252
      @masara7252 Před rokem

      @@Eyou653 mareyam atamaledema🤣

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před rokem +2

    God bless you Pastor Biniyam we love you❤

  • @Tameyetefer
    @Tameyetefer Před 8 měsíci

    ❤❤❤ፍቅረ እየሱሰ ፈጣር ሺ ዓመት ያኑር አሁንም ብሆን እውነታውን አስረዳው ለሶፉ

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 Před rokem +24

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @hanademeke
    @hanademeke Před rokem +60

    ፓስተር ቢንያም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏
    ሶላቶ ሶፊ ረጋ በል ሰከን በል!

  • @seblejemaneh5590
    @seblejemaneh5590 Před rokem

    ደሰ የሚል መልስ አይማኖት ትቀያይራለእ ለተባለው ፓሰተር እግዚአብሔር የመቤቴ ልጅ ባተ ላይ አድሮ ነው ነው የምትናገረው ።

  • @zaidabrha6729
    @zaidabrha6729 Před rokem +1

    የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ይደርብህ ፓስተር ቢኒ

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Před rokem +27

    Pastor Bini is not intimidated at all. Very proud of him