እነ ጀማነሽ ኢየሱስ ብለው የሚያመልኩትን ሰው አየሁት | ሁሉም ተደፍተው ሰገዱለት | ሀሰተኛው እየሱስ ኢትዮጵያ ውስጥ መጥቷል | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #haletatv #ethiopia #rebunimedia

Komentáře • 509

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 10 měsíci +134

    ማቴ 24:-
    23 በዚያን ጊዜ ማንም፡- እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም፡- ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Před 10 měsíci +1

      በትክክል

    • @firaolahmed153
      @firaolahmed153 Před 10 měsíci

      Be tikikil

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 9 měsíci

      አው አስመሳዮች በስሙ በቻ የበዙ ተግባራቸው አለማዊ ምግባራቸው የሰይጣን አምላኬ ልቦና አገናዛቢ ህሊና ስጠን

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Před 9 měsíci

      @@Yordanosambacew አይመለከትህም ውጣ ከቻልክ ፈጣሪ ከረዳህ ተመለስ

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 9 měsíci

      @@workeneshshumet7454 ኧረ ባክህ የዘንጥ በጌታ ልብህ ይውጣ

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před 10 měsíci +7

    እኔ የምለው ከእግዚአብሔር ቃል ምንም ነገር ሳይፈፀም አይቀርም ይመጣል ካለ ይመጣል አይዞአችሁ አትፍሩ ፀንታችሁ ቁሙ የሚጠፉት ከመጥፋት አናድናቸውም ቃሉ ስለሆነ ምንም የሰው ልጅ ማድረግ መቀየር አይችልም እነጀማነሽ ከሚጠፉት ጋ ከሆኑ እኛ ምን ማድረግ እንችላለን መፅሃፉ አለላቸው ያንቡ እኛን አታስፈራሩ ይልቁንስ የታመሙትን እንጠይቅ የታረዙትን እናልብስ የታሰሩትን እንጎብኝያ ዘኑትን እናፅናና የተጠሙትን እናጠጣ አንተም የኛ ወንድም ወደነጀማነሽ ያልሄዱትን ልትስብ ነው እያስተዋወክ ያለህው? የሰይጣን መሳሪያ አትሁን አይዞህ ፀልይ ብዙ አትጨነቅ ሸክምህን ለክርስቶስ ስጥ አታስፈራራ ሳታውቅ የሰይጣን መሳሪያ አትሁን አይዞአችሁ ይሄ ሊሆን ግድ ነው ክርስቶስ ከተናገረው አንድም ቃል ሳይፈፀም አይቀርም እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና አሜን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 10 měsíci +28

    ሀሌታ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ያቀረብክልን ወንድማችን ብዙ እውቀትን ትውልድን ከጥፋት የሚመልስ የሚያነቃ ነውና እናመሰግናለን በርታ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Před 10 měsíci +40

    በዚች ትንሽዬ በኖርኩባት እድሜ ስንቱን ጉድ ሰማው አምላኬ ባለሁበት እንድፀና እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 10 měsíci +1

      Bible anbibi . Ewunetun mawok Kelal new

    • @user-dk9ot4sy6y
      @user-dk9ot4sy6y Před 10 měsíci

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 10 měsíci

      @@user-dk9ot4sy6y Ke tawula tabot amiliko Ena Ke mutan menfes amiliko wutu. Getan inde gill adagn tekebelu. Kotet yibikachihu . Eyesus Geta new !!!

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 Před 9 měsíci

      Kelale beka ande yezew alemawekn yemesel Neger yelem

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 10 měsíci +7

    ወገኖቼ በእውነት ኢትዮጵያ መከራ ውስጥ እንድትገባ ያደረጉት እነዚህ የአውሬዎች መንፈስ አምላኪዎች ናቸው በእውነት እጅግ ያማል ምን ዓይነት የኮተት አምልኮት ነው የገባብን ማራናታ 🤲😭

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Před 10 měsíci +3

    አቤቱ ይቅር በለን! ልቦና ይስጠን!!!
    እነ ጀማነሽ! ከዚህ ጨለማ እና ጨለምተኛነታችሁ ልዑል እግዚአብሔር* ልቦና ይስጣችሁ!!! ባለማወቅ የተታለላችሁ ቶሎ በንስሐ ተመለሱ!!!

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Před 10 měsíci +10

    ጉድ ገድ ጀማነሽ እህተ ማርያም በለጡ ዘነቡ ይቀጥላል ምን አይነት ተአምር ነው ወይ አገሬ እንዲህ ትጠፊ እንግዲህ አገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Před 10 měsíci

      ፍቅርሲዝምን ረስተሽዋል 😂

  • @user-yu9tp8jm9z
    @user-yu9tp8jm9z Před 10 měsíci +8

    ጎበዝ እደዚህ መርመር ነው ያሞረቱንብን ነው እደዚህ ሀገራችን እምትታመሰው ቤተሰቦቻች ሰይጣንን ሳያቁ በገልማስ ውጥ ያመለኩት ይብቃ በየቤታችሁ ጸልዮ ስገዱ ሱባየ ያዙ🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 10 měsíci +20

    ወይ፡ አገሬ፡ የሰይጣን፡ መጫወቺያ፡ ሆነች ? ይህች፡ አርቲስት፡ ፊቷ፡ ላይ፡ የአጋንንት፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ ሰፍሯል። አዝናለሁ፡ ከልቤ!

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 Před 9 měsíci +3

    በጌታ በየሱስ ስም የጨለማ መንፈስ የተመታ ይሁን
    ሥራው ሁሉ ይፍረስ ይገልበጥ ክፉ ሥራቸው ሁሉ ወንደሞቼና እህቶቼ ነጻ ይወጡ ከዚህጨለማ ሥራ አሜን

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 10 měsíci +98

    ከዚህ በኋላ ጀማነሽ የምትባልን ሰይጣን ባታቀርቧት ይመረጣል።

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před 10 měsíci +5

      አዎ በእውነት እኔም እንዲያቀርቧት አልፈልግም ከአሰቴር ጋር ሰትወያይ ጀምሬ አቆምኩት በጣም እኔ ለሷ ሰቀጠጠኝ ልቦና የሚያሰተውሉበት አይምሮ ይሰጣቸው

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 Před 10 měsíci +1

      ትቅረብ ከእስዋ ጋርም አንድ የ ኦርቶዶክስ አባት አቅርቦ መወያየት ብቻ ቃልን እየሰነጠቁ ሰውንያወናብዳሉ ፈጣሪ ምን አመጣብን

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 10 měsíci +1

      እውነትን ስለማትውዱ እኮ ነው እባቶቻችው ጳጳሳቱ እውነቱን ያውቁታል ግን ከመድመር ጋር ተድምረው ግራ ገብት ብሎቸው ነው

    • @user-fd8xs2mn6l
      @user-fd8xs2mn6l Před 10 měsíci +2

      @@mazidebesay9066 አልገባኝም ሃሳብሽ?

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich Před 10 měsíci +3

      ትክክል ቆሻሻ ሴት ናት መስማት አቃተኝ የምትላቸዉ መርዞች ከባድ ነዉ የሚገረማቹህ ኦርቶዶክስን ማፈራረስ ነዉ ትልቁ ህልማቸዉ እኛ ምህመናኖች ባለንበት እንፅና እባካቹህ አትጥፉ እነሱ ለብር ብለዉ ነዉ ያማል ግን😢😢😢😢😢😢

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 10 měsíci +16

    6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
    7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 Před 10 měsíci +1

      Amennnnnn Eyesus Kirstos Yadenal🙏🙏🙏

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Před 9 měsíci +2

    ለማንኛውም አመለጥክ!!! እግዚአብሔር አምላክ የክፉ ትንቢት ማስፈፀሚያ ከመሆን ይጠብቀን፡፡ በጣም አስፈሪ ነው፡፡ አቦ!!!

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 Před 10 měsíci +38

    እግዚአብሔር ይርዳን እንፁም እንፀልይ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ 🙏🙏🙏🥺

  • @jordina7769
    @jordina7769 Před 10 měsíci +18

    እግዛብሄር ይስጥህ, መክሊትህ ሰዉ ማስተረፍ, የግዛብሄር ስጦታ ነዉ. በሰዉ ቤት, በመኪና የሚመጣ, ምን እንደሆነ ግልጽ ነዉ.

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 Před 10 měsíci

      ግን ሁለቱንም ወገን ቁጭ አድርጎ ማወያየት መልካም ነው

    • @jordina7769
      @jordina7769 Před 10 měsíci +2

      @@alembekele3253 ተደብቆ አልተናገረም, ሰዎቹ እውነት አይደለም ካሉ ይዉጡ ስተጁ ለነሱም ጭምር ነዉ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 10 měsíci +4

    ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ መፅሐፍ ቅድሱንም እንዳነበብከው ከንግግርህ መረዳት ይቻላል ስለ መረጄህም እናመሰግናለን🙏 እኔ ግን የምለው ይሄን ሁሉ ትተን የያዝነውን አምላክ በትክክል ብናመልከው ምን አለ ብዙ ጊዜ ባልሆነ ነገር ላይ አምሮአችንንም ጊዜያችንንም እንሰዋለን ለአንዱ ለእግዚአብሔር ብንሰጥ እኛም አገራችንም ሰላም እናገኝ ነበር አቤት ቸሩ መድህኒታችን ይቅር ይበለን🙏 ጠያቂው ግን ለምን ተደበቀ እኔ ነኝ ወይስ ታይቷል?🤦‍♀️

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 10 měsíci +15

    ጀማነሽ 3 ነገር አይቸባት አለሁ
    1 ሀሰተኛ ሀይማኖት
    2 ግብረሰዶማዊነት
    3 የብሄር ክፍፍል በቀጣይ በደንብ ትመጣበታለች ጠብቋት

    • @eliasnigushayal3387
      @eliasnigushayal3387 Před 9 měsíci

      አማን በአማን አንተና የተቀበሉህ ኹሉ እጅግ በቅርብ የሐሰተኛነታችሁነ ቅጣት ትቀበላላችሁ

    • @user-rr4ki7hz5b
      @user-rr4ki7hz5b Před měsícem

      መርምር መጀመርያ አትፍረድ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 9 měsíci +2

    እግዚኦ ማህረነክርስቶስ አቤቱ የጠፉትን ልጆችህን ሰብስባቸው
    ሰይጣን አምላኬ አገራችን ያጥፋው

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci +70

    ሀሌታዎች ሁሉንም ማጋለጣችሁ ጥሩ ነው ቢያንስ ይህንን ሰምቶ የሚተርፍ ይኖራል።

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 Před 10 měsíci +1

      እውነት

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Před 10 měsíci +3

      @user-kd2te7hr5c፦ ሁሉንም የሚያተርፈው እውነት ነው። ይህ ዘመን ደግሞ የሀሰት ነው። ምድር የተጥለቀለቀችው በሀሰት ነው። እውነት ከሁሉ ተሠውራለች። እውነት ምን እንደሆነች የማያቅ ትውልድ ይጠፋል እንጂ አይተርፍም፤ አይድንም።

    • @user-kd2te7hr5c
      @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci +4

      @@TechaneDaniel እግዚአብሔር ከጥፋት ያድናቸው ልቦናቸውን መልሶላቸው ንሰሐ ገብተው ድነው የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋቸው ማንም እንዲጠፋ ማሰብ የለብንም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሁሉም የሰው ልጅ ነው የሞተው እርሱን ነው ማየት ያለብን።

    • @TechaneDaniel
      @TechaneDaniel Před 10 měsíci

      @user-kd2te7hr5c፦ ይሔ ትውልድ በቀጥታ የሐናና የቀያፋ ትውልድ ነው። የሐናና የቀያፋ ትውልድ በርባንን ፍታልን፣ እየሱስን ስቀልልን ብሎ፡ እውነትን የሰቀለ፣ ሀሰትን ያነገሠ ትውልድ ነው።
      - መንግሥተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ እውነትን ስለያዘ ነው አብዝቶ የተጠላው። እነ አቡነ እንድርያስ በአደባባይ በአውደ ምሕረት በይፋ "የተቀባው የእግዚአብሔር ሰው እስኪገለጥ፣ አዋጁ በአዋጅ እስኪሻር፣ ምዕመናን እራሳችሁን ጠብቁ፣ ተዋሕዶ እምነታችሁን ጠብቁ አደራ" ብለው መንበረ ጵጵስናቸውን ትተው ወደ ገዳም ሲገቡ እንኳ እየሆነ ያለው አይገባንምን?
      አቡነ ሰላማ፡ "የመብሊያ ቤተክርስቲያን ናት እንብላባት፡ ያ እውነቱ ተገልጦ ሀሰቱ ከእውነቱ እስኪለይ" በማለት ሲነግሩን አይገባንምን?
      አረ ተው ጎበዝ የደቦ ፍርድ ለማንም አይበጅ።

    • @user-qd8ff9pd1p
      @user-qd8ff9pd1p Před 10 měsíci

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp Před 10 měsíci +1

    አይ ደርባባዋ ጀማነሽ ምን አይነት ክፋ ነው የጠለፈሽ በእውነት ጌታ ዛሬም ምህረቱ አላለቀም ጀምዬ ጌታ ልብሽን ይንካው ጌታ እየሱስ መንገዱን ያሳይሽ አምልጪ እናቴ

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 10 měsíci +11

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 10 měsíci +2

    ጀማነሽ የጥልቁ መንፈስ የጨለማው ስርአት አራማጅ ናት በጣም ነው የምትከብደው የሰይጣን መንፈስ የሰፈረባት የሚራገም ሰይጣን ነውየሰይጣን አምልኮ ነው የሀጢያተ ሰዶም ልብስ እየለበሰች የምትለብሰው መስቀል ሁሉ ነገሯ ሰይጣን እኮ ጉባኤው በጨለማ ነው የጨለማ ስርአት እይደል የርኩስ መንፈስ አራማጆች እውነተኛ አምላክማ እየታፈርበትም በግልፅ ታራምደዋለህ ለሰው ጣኦት ስለሚያመልኩ ይደብቁታል በሚስጥር ይይዙታል ሀሰተኛ ስለሆነ በድብቅ ያመልኩታል ይህ ብቻ በቂ ነው በድብቅ በጨለማ የሚያመልኩት የሚስግዱለት ሰይጣን እንዳይታይ ነው ጨለማ ከብርሀን ጋር ህብረት የለውም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው !!!! እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እንድሆን ስለመረጥከኝ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 Před 9 měsíci +2

    እኔ እምለው እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ስንል ቆይተን እንደገና ኤሊያስ ይመጣል ብለን እጠብቅ ያልተጻፈውን ምነው

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 10 měsíci +24

    ሞኞች ናቸዉ መቼም፣ መቼ ይሆን የምንነቃዉ?🤔 እንደዉ እነሱ እነማናቸዉ ኢየሱስ ለነሱ ብቻ የሚታየዉ? ሀሰተኛ እንደሆነ አተዉት ነዉ ወይስ ሰዉን እያሳሳቱት ነዉ? ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይልሀል ይሄ ነዉ።

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 Před 10 měsíci +2

    ሀሰተኛው ክርስቶስ ወይም ሀሰተኛ ነቢያትም እንደሚነሱ የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል ያለነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ስለሆንን መመርመር እንዳለብን አንዘንጋ እውነተኛ የሆነውን ዘላለማዊ የሆነውን ለኛ ሀጢያት ወደ አለም መጥቶ ስጋ ለብሶ የሞተልንን ከዚያም በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውን ዳግመኛለፍርድ እንደስራችን ሊከፍለን የሚመጣውን ብቻ እመን ወገኔ ወደ ስህተት አንግባ ከገባንም እንመለስ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Před 10 měsíci +5

    አቤት ጌታየ የትቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን ማረን

  • @prophetbirukdemeholyghostt5409
    @prophetbirukdemeholyghostt5409 Před 10 měsíci +11

    ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያሳርፈው ኑ ወደ ጌታ ጌታን ተቀበሉ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Před 10 měsíci

      ሰይጣን

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Před 10 měsíci +2

      ሀሳዊውንማ አንቀበልም ቀልደኛ

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 Před 10 měsíci +9

      ኢየሱስ ክርስቶስን ከተቀበልነው ቆየን (በ 40 እና 80 ጥምቀት ) አሁን ተቀበሉ የምቱልን ሀሳዊ መሲህ ይሆን? "ልዩ እና እንግዳ በሆነ ትምህርት አትወሰዱ, ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት
      ዛሬ እስከዘላለሙ ያው ነዉ ::" እንዳለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ

    • @hargeweyenmengeshamamo1043
      @hargeweyenmengeshamamo1043 Před 10 měsíci

      😂😂😂የናተ መገድ ጠራጊው አደል አለምን ግራ እያጋባ ያለው

    • @tewodroshunachew5671
      @tewodroshunachew5671 Před 10 měsíci

      አልሸሹም ዞር አሉ😂😂😂
      ያንቺ ኢየሱስ ከነሱ ጋር አንድ ነዉ ቀልደኛ

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q Před 10 měsíci +1

    እነ ጀማነሽማ በቀጥታ በአንደበቷ ምን አለች አምላክን አንጠራውም አንወደውም ብላ መድኃንያዓለም በኖረበት ዘመን አምላክ ተብሎ አልተጠራም ብላ ስትከራከር አምስት ሀይማኖትን ጠራች ፀጋ ምናምን ወዘተ እያለች ስትቀበጣጥርም ሰምቻለሁኝ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስ🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙊🙊🙊🖤🖤🖤💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz Před 10 měsíci +84

    በጌታ በእየሱስ ስም የጨለማ ስራ ይፍረስ

    • @antneheseyoum7484
      @antneheseyoum7484 Před 10 měsíci +8

      መጀመሪያ አዳራሽሸን አፅጂ እናንተም ያው ናችሁ።

    • @teg22345
      @teg22345 Před 10 měsíci +1

      Gera tegabetew sew gera yagabalu

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Před 10 měsíci +2

      እየሱስ ብሎ አይጻፍምም ኢየሱስ ነው ትክክልኛው

    • @user-fk6im9gz4p
      @user-fk6im9gz4p Před 10 měsíci +1

      Amennnnnnnn amen

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 10 měsíci

      አሜን 🤲😭😭😭

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před 10 měsíci +17

    ወገኖቸ እራሳችን እናድን 💒💒💒 አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Před 10 měsíci +42

    ሢጀመር ጀማነሽ ሥትታይ ከእነ ኮተቷ ጠንቋይ ነው የምትመሥለው ይቺ ሤጣን

    • @ሰብእ
      @ሰብእ Před 10 měsíci

      😂ለኔም

    • @selamkahsay2489
      @selamkahsay2489 Před 10 měsíci

      ​@baby2bbune179😂😂😂

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Před 10 měsíci

      በማያገባሽ አትግቢ። ባንቺ እምነት ማንም ጣልቃ አልገባም ። ጀማነሽ መሳሳቷ እውነት ቢሆንም።

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf Před 10 měsíci

      @@mershaabebayehu3095 ጠንቋዬች እኮ ታሥታውቃላችው የሠው ጭን ሥር እየተደፋሽ ቂጧን ገና ትልሻታለሽ ኮተታም ጠንቋይ እኔ ሥሜን እንጂ ያየሽው ምን እምነት ተከታይ እንደሆንኩኝ አታውቂም አንቺ ኮተታም ትቀፋላችው ሥትታዩ ጠንቋዬችየጠንቋይ አገልጋዬች ሠውም አትመሥሉም አጥንታም ሁላ። ሥለእኔ ግን ሥለማታውቂ አታውሪ ጀማነሽ ትፍረድልሽ😂😂

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Před 10 měsíci

      yes that true

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci +10

    አቤቱ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አንተ አምላኬ ነህና አመሰግንሃለሁ በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም በምልጃሽ ሸፍኚኝ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው።

    • @tsegawbederu5660
      @tsegawbederu5660 Před 10 měsíci

      አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ማሪያም ልትሰማ አትችልም የተፃፈው ኢየሱስ ብቻ አማላጅ ነው አትሳቱ ተመለሱ

    • @user-kd2te7hr5c
      @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci

      @@tsegawbederu5660 ስለድፍረትህ እግዚአብሔር ይማርህ ፈራጁን አማላጅ የምትሉ ወዮላችሁ ወደ ልቦናችሁ ብትመለሱ መልካም ነው መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብባችሁ ስለማትረዱ ትስታላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

    • @user-kd2te7hr5c
      @user-kd2te7hr5c Před 9 měsíci

      @@tsegawbederu5660 እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ፈራጁን አማላጅ የምትል ወዮልህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 10 měsíci +8

    ማራናታ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 10 měsíci +3

    ❤❤❤፡ተባረኩ።የማናውቀውን፡እንድናውቅ፡ስላደረጋችሁ፡በርቱ።

  • @user-xo6ps8sf8k
    @user-xo6ps8sf8k Před 10 měsíci +2

    በኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ኧረ ንስሀ እንግባ የሚያድነው የሚመለከው የሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው አቤቱ ማረን 😭🙏

  • @yotor.design
    @yotor.design Před 10 měsíci +9

    አዉሬዉ የመጨረሻዉን ድንጋይ ወርዉሯል።

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 Před 10 měsíci +1

    እግዚያብሄርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እ/ር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፡፡

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 10 měsíci +14

    አሁን ላይ የከበደን ስህተተኞችን እናርማለን ብለው የሚመጡ ሰዎች ማንነት ነው ።ምክንያቱም እነሱ ያጠፍትን አጥፍተው ሁሉም አውቆአቸዋል ግን እየከፋ የመጣው እሱአን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም እናርማለን ብለው የሚመጡ በከፋ ሁኔታ ህዝብ ይዘውብን እየጠፉ ነው. ።
    ያደረጉት ቲሸርት ስልክ አለ ስልኩ ለምን አላማ ነው። የቀድሞ ስምዎትን ለምን ቀየሩ እና አለማዊ ስም ተጠቀሙ ? ምክንያቱም የክርስትና ስም ከአለማዊ ስም የበለጠ ነው።
    የፀሎት ልምድዎት እንዴት ነው ስግደት፣ፃም ፣ፀሎት ፣ንስሐ ፣ቅዱስ ቁርባን ፣
    እነ ጀማነሽ ድሮ ነው የመጡ ልጆች ሁነን ሚሊኖየም ላይ መሰለኝ በደንብ የወጡ ታድያ ምነው ዘጠኝ አመት ሙሉ ዘገዬ እውነታውን ለማወቅስ ምለምን ማግኝት አፈለገ።
    እግዚአብሔር ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቃን ።እርስዎም የእውነት አላማዎት የቤተክርስቲያን ልጅነት መቆርቆር ከሆነ እግዚአብሔር ይባርክዎት 👏👏👏

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 10 měsíci +2

      እሱ እራሱ የራሱ ግሩፕ ይዞ የሚንቀሳቀስ ነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 10 měsíci +5

    ጀማነሽ በዚሁ ሚዲያ አስቴር ቅርብ ጊዜ ቃለምልልስ ባደረገችላት ወቅት እኮ እየሱስ መጥቷል፡ብላለች፡ ከዚህ ውዝግብ ጌታ ይጠብቀን

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 Před 10 měsíci +9

    ምን አስቸኮለን እየሱስ እኮ በቃሉ መሰረት ቀን ሳያዛንፍ ይመጣል ይልቅ ክፋት የሞላበት ቆሻሻ ልባችንን ነበር በንሰሀ አጥቦ መጠበቅ የአዕምሮና የስነ ልቦና መቃወስ ያለባቸው ሰዎች አሁን ካለው ልቅ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ጋር ተደምሮ ሀገሪቷን ብዙ እርምጃዎች ወደኋላ እየጎተቷት ነው ያሳዝናል የሰማይና ምድሩ ባለቤት ከምንም በላይ ቅን ልቦናና አመዛዛኝ ህሊና ያድለን

    • @hansahansa6656
      @hansahansa6656 Před 10 měsíci +1

      ትክክል ብለሃል የእኔም የሁልጌዜ ጥያቄ ነዉ ጌታ እንደሆነ መምጣቱ አይቀር ምናለበት ሰዉ ሁሉ ስለመጨረሻ ግዜ ሳይሆን ስለመጨረሻዉ(ስለ ሰማይ ቤቱ) ቢጨነቅ መሄድ እንደሆነ በየቀኑ ነዉ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 10 měsíci

      በትክክል

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 6 měsíci

    ጀሜነሽ እና መሰሎቿ ፀረ ክርስቶስአዉያን ናቸዉ። በጣም ያሳፍራል። ሁላችንም ሀጥያተኞች ብንሆንም እግዚአብሔርን መካድ እና ፀረ ክርስቶስ መሆን በጣም ያሳፍራል። የትንቢት መፈፀሚ አታድርገኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ። ከሰይጣን ተገዥነት ሰዉረኝ። አንተን ክጄ በነፍሴ ከመሞት አድረነኝ።

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር በብዙ አገልግሎትህን ያብዛልህ !+! ጀግና እና አስተዋይ ነህ በርታ

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před 10 měsíci +4

    ኑ ወደ እየሱስ አብ እልድ መንፈስ ቅዱስ ኑ አለም በቅርቡ ትጠፋለች በቅርብ ቀኑ ደርሱዋል ሊነፋ መለኮት ህዝብ ሊጠራ ካለበት ልንቀርብ በጌታ ፊት

  • @AWEKEADMASU
    @AWEKEADMASU Před 10 měsíci +4

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @bereketzekedusan6813
    @bereketzekedusan6813 Před 10 měsíci +4

    በርታ ወንድሜ እነዚህን ሃሳዉያን አጋልጥልን

  • @tefaratekle4692
    @tefaratekle4692 Před 10 měsíci +2

    ፈጣሪሆይ አቤት ሠዉረን አቤቱ

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před 10 měsíci +6

    በዚህ ዘመን ሁሉም ሰው ምልክትን የሚሻ የሚያውቅለት የሚፈልግ በመሆኑ የሚያሳስተው በዛ በቀላሉም የምንሰሳት ሆንን እባካችሁ ምልክት ተዓምር የወደፊቱን ፈላገመ አንሁን ህልሙን ቅዠቱን አንመን አርሴማ ፃድቃኔ አናገረቸኝ እያልን ወደአልሆነ ነገር ነገር አንግባ ወገኖቸ የያዝነውን ጠብቀን ንስሃ ገብተን ስጋወ ደሙን ተቀብለን ማረን ማረን እያልን አርፈን እንቀመጥ።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 10 měsíci +3

    ሀሰተኛ ነቢያቶች በሰሜ ይመጣሉ ብሏል ጌታ አትመኗቸው

  • @edutub21
    @edutub21 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ምህረት ያውርድላቸው አይ ጀማነሽ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @swagzuu
    @swagzuu Před 10 měsíci +6

    ሀሳዊው መሲህ 100%

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 Před 9 měsíci +12

    ይህ ሁሉ እንደሚሆን ቀድሞ ስለ ተነገረን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች የማንም ፍልስፍናና ውሸት ሊሸረሽረን አይችልም ።

  • @akliludenbi1366
    @akliludenbi1366 Před 10 měsíci

    ማነህ ረምሀይ ነኝ አልክ የቀድሞ ዘመን ንጉሥ ስም መሰለኝ ይቅርብህ መንፈሳዊ ሰው ነኝ ካልከ ኃይለሥላሴ መልካም ስም ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ለሚድያና ለክርክር ማንበቡን ማነብነቡን ትተህ ለራስህ ጸልይ ንስኃ ግባ ከመስቀሉ ሥር ተገኝ ጌታ ኢየሱስን እንደ አዳኝህ ተቀበለው የሐ.1:12 መዳን የሚገኘው በሱ ብቻ ነውና ሐዋረያት ሥራ 4:12 ይቅር በለኝ ሰሜን በሕይወት መዝገብ ጻፍልኝ በለው ራዕይ 20:12 አንተ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ማውራት መዳን አይሆንም መፍራትና መጸጸት መመለስን መዳንንም ያስገኛል ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ

  • @hani9864
    @hani9864 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይገስፃችሁ በመጨረሻው ዘሙን የተፃፈው ትንቢት እየተፈፀመ ነው በዚያን ዘመን ተጠንቀቁ ተብልዋልና እንጠንቀቅ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 6 měsíci

    በጣም ሀጥያተኛ ነኝ። ግን አንተን በመካድ ሳይሆን በስጋ ድክመት ነዉና አምላኬ ሆይ አንተ ከመፈጠሪ ከመታሰቤ በፊት ታዉቀኛለህ እና የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ😭

  • @ahnadahmed6339
    @ahnadahmed6339 Před 10 měsíci +3

    ሰውን ለመፈለግ ሰው ሆኖ የመጣ የልኡል እግዚአብሔር ልጅ እሱን ለመፈለግ እና ለማግኘት ካላቸው ጉጉት የተነሳ ለሀሰተኞች የሚጋለጡትን በምህረቱ ይመልስ

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Před 10 měsíci +4

    እሷኮ ቆየች የሴጣን አምልኮ ከተፀናወናት 😭😭😭

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 10 měsíci +43

    አለም በተረት አታከተችን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 10 měsíci +3

    ለነገሩ አምላካችን ቃሉ አታልፍም በስሜ የሚመጡ ብዙ ይመጣሉ ብሏል ለመናቅ ልንጠበቅ ብቻ ይገባል እነህ ትክክለኛው አሳዊ መስን ተከታዮች ናቸው ያሳዝናሉ ልቦናቸውን ይመልሰም ማስተዋ ከማጣት መደፈን ይባላ ድፍንነት ነው በስላሴ ስም

  • @getufita421
    @getufita421 Před 10 měsíci +2

    እየሱስ ይመጣል እንጂ ኤሊያስ ይመጣል አይልም ቃሉ ይህም የሚሆነዉ ዳግም በክርስቶስ ለተወለዱ ነው

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 10 měsíci

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን እንደዚህ አይነት ሀሰተኛ እምነት:: ማቲዎስ ወንጌል 24:23 በዚያን ጊዜ ማንም፡እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም፡ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤

  • @user-hc4ss4zr1v
    @user-hc4ss4zr1v Před 10 měsíci +1

    ቀረከታቸው ይደርብን አባታችን ቅዱስ አባ ዘወንጌል ገዳም ደቂቅ ኤልያሶች እንደማንኛውም ሄደው በረከት ተቀብለው እንደተመለሱ እናውቃለን ። ደቂቀ ኤልያሰ እህተማርያም ንግስት ነኝ ያለችው ጠንቋይ ጋርም ሄደው እንደነበር እናውቃለን ። በናታችሁ ደቂቀ ኤልያስ አጭበርባሪ እንደሆኑ ብዙዎቻችን እናውቃለን ።

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Před 8 měsíci

    እግዚያብሄር ሰዉን በመፍጠሩ ተፀፀተ እዚህ የጀማነሽ ማህበርተኞች ተመለሱ ከጨለማዉ ህይወት ዉጡ ንስሀ ግቡ እግዚያብሄር ይቅርባይ ነዉ ሟርት እርግማን በሙሉ ወደ ራሳችሁ ነዉ የሚጠመጠመው ክፉ ስራችሁን በሙሉ በስላሴ ስም የከሸፈ ይሁን ወገን ንቁ ወንድሜ አንተን ሳላደንቅ አላልፍም በፀሎት በርታ

  • @mahletgebru6900
    @mahletgebru6900 Před 10 měsíci +5

    አምላካችንና የእትዮጵያ አምላክ ሥሉስ ቅዱስ አሐዱ እግዚአብሔር ወልድዋህድ ፤ ቅዱሳኑን ሁሉሉሉ አስከትሎ ወደዚህች ምድር መጥቷል!!!
    በተዋህዶ ፣ በህግና ነቢያት ፣ በአሐቲ ሰንበት ያልጸና ህዝብ ሁሉሉሉ እየሆነ ካለው ገና ወደፊትም ከሚሆነው ሀያል ፍርድ አያመልጥም!!!

    • @rossikifle3075
      @rossikifle3075 Před 10 měsíci

      እውነት ነው ማህሌትዬ

    • @emebetmikru6036
      @emebetmikru6036 Před 10 měsíci

      ወይ ቀልድ እንደዚህ አቀለላችሁት

    • @mahletgebru6900
      @mahletgebru6900 Před 10 měsíci

      @@emebetmikru6036
      አዎን ለእናንተ ቀልድና ቧልት ፌዝ ነው።
      ለእኛ ግን ተዋህዶ ማንነታችን ፣ ሰንበትና ህግናነቢያት ህይወታችን እስትንፋሳችንም ጭምር ነው።

  • @yalemzewedwoldeyes8561
    @yalemzewedwoldeyes8561 Před 10 měsíci +2

    ጀማነሽ በውነት ታሳዝናለች የጨለማው አለምሰው ሆናለች አለማወቅ

    • @ahnadahmed6339
      @ahnadahmed6339 Před 10 měsíci

      ያለ እየሱስ ክርስቶስ ያለ ሰው ሁሉ በጨለማ ይኖራል

    • @ahnadahmed6339
      @ahnadahmed6339 Před 10 měsíci

      ጌታ በቃሉ እንዲህ ብሎናል በዮሀ 12 ፥46 በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሀን ሆኜ ወደ አለም መጥቻለሁ ። አለ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Před 10 měsíci

    ከትግራይ ነው የመጣሁት ስላልክ ልታውቀው ትችላለህ እና ትግራይ ውስጥ አለ ተብሎ የሚነገረው የፀጋ እምነት ላይ ምን አይነት አመለካከት አለህ
    ጎጃም ውስጥም ስላሉት ቅባቶችስ እውቀት የለህም
    እነዚህህ ቅባት ፀጋ በሚባሉት ላይ አጠቃላይ ከተዋህዶ ጋር ያለውን ልዩነት ዘርዝረህ ብትገልፅልን በጣም ጥሩ ትምህርት እናገኝበት ነበር
    ጋዜጠኛውም ይህኑንም ወንድማችንን እና ሌሎችን የምትጋብዛቸውን እንግዶች በዚህ ዙርያ ያለውን ልዩነት ዘርዝረህ ብትጠይቃቸው

  • @user-zo3kz2pv8m
    @user-zo3kz2pv8m Před 9 měsíci

    ወይ ጉድ ወይ ዘንድሮ የማይሠማ ነገርየለም እግዚአብሄር ልቦና ይሥጣቸው አሜን

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 Před 10 měsíci +2

    ይገርማል!

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 10 měsíci +3

    እግዚኦ ኧረ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን እየሆነ ነው ግን አለም ወይ ጉድ ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ እሷ ያበደችው ግራ ገባን እኮ ጎበዝ ህዝቤ ሆይ ንቃ ሀይማኖትህን ጠንቅቀህ እወቅ

  • @user-uh2co5fj8o
    @user-uh2co5fj8o Před 10 měsíci +4

    እኔ የ ም ለ ው?.. ሰው አ ብ ደ ዋ ል ግን አግዚአብሔር ይ ፈ ር ድ ባቼ ዋ ል!!!😭😭😭

  • @face5019
    @face5019 Před 10 měsíci +3

    ንግግሩ ተጨባጭ ነገር የሌለው ጭፍን ጥላቻ ነው።እከሌ እንዲህ አለኝ ሰዎቹ እንዲህ ይመሥሉኛል እንደዛ ይታየኛል መንፈሴ ሂድ ብሎ አዘዘኝና ለእኔ ታወቀኝ ምናምን አይነት በጭፍን ጥላቻ እና በሃሰት ከመክሰስ ይልቅ እንዲህ እንዲህ መደረግ እያለበት ግን እንደዚህ የሚያደርጉ ስለሆኑ እንዲህ ብለው የሚያውጁት ስህተት ነው እንደዚህ ያወጁት ነገራቸውም በዚህ በዚህ ቃል መሠረት ተሳስተዋል እያለ የመናገር አቅም የሌለው የግለሰብ ጠብ እና ጥላቻ የሚመስል ነገር በሚዲያ ለማንጸባረቅ የመጣ ግለሰብ ነው።አንድም ፍሬ የሌለው አንድ በተጨባጭ ስሁት የሆነ ነጥብ ቁጭ ማድረግ ያልቻለ የአሮጊት ሃሜት የሚመስል ተራ የጥላቻ ወሬ ነው።58 ደቂቃ ሙሉ ከአሁን አሁን የሆነ የሚከሰሱበት ቁምነገር ተነፈሰ በሚል ቢጠበቅም ወፍ የለም።
    ይሄ ግለሰብ በዚህ ያህል መጠን ያለምክንያት በጭፍን ጥላቻ ከተነሳ እንደው የሚያስኬድ ምክንያት ቢኖረው ኖሮ እንዴት በሆነ ነበር የሚለውን ሳስብ እንደው ምን ፍለጋ ነበር የሄደው?የሚለውን እሱ የተናገረውን አምኖ ከመቀበል ይልቅ ለመመርመር ግድ ይላል።
    ምክንያቱም እሱ በአንደበቱ እንደተናገረው ያላመነበትን አምኛለሁ ያመነበትን አላመንኩም የሚል መምሰል መዋሸት አዋጭ ሆኖ ከታየው እንደሚያስመስል እንደሚዋሽ ስለመሠከረ cross check ብቻም ሳይሆን ወደራሱም back check ማድረግ ግድ ይላል አለበለዚያ እንደ ጋሪ ፈረስ አንድ አቅጣጫ ብቻ ከሆነ ከጎን የሚመጣው ስለማይታይ ነውና ከሁሉም አቅጣጫ ነገሮችን ማመዛዘን ያስፈልጋል እንጂ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል ብቻ መወዳጀት አያስፈልግም።
    እነሱን አልቀበልም ብሎ ግን ድጋሚ መሄድ ለምን አስፈለገው መንፈሱ ያዘዘውስ ምን ፍለጋ ነው ድጋሚ እንዲሄድ ያስፈለገው ሥሙስ ለምን መቀየር አስፈለገው?ተራ ምእመን ከሆነ አርፎ አይቀመጥም እንዴ ድጋሚ ለምን ይሄዳል? የሚለው የግለሰቡ ጀርባው ቢጠና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የማይወክል ከጀርባው ሌላ አሻጥር እንዳለ ያስታውቃል ሲናገርም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ አላለም ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ብሎ የተናገረው። በዚህ ሥም ከምሥራቅ አውሮፓዊያን ኦርቶዶክስ ከሚባሉት ጋር የሚያብር የተደራጀ ሌላ ቡድን ላለመኖሩ ማን ያውቃል?እንደ ዓለም ብርሃን እና እንደ እህተ ማርያም(እህተ ሰይጣን) የራሱ ማህበር መስርቶ ስሙንም ቀይሮ የቤተክርስቲያኒቱን ምእመናን ለማፍለስ እና የተደራጀ ቡድን ፈጥሮ ሁሉንም ለመቆጣጠር እንቅፋት ስለሆኑበት በመበሳጨት በጭፍን ጥላቻ ይጠላቸዋል የሚባል መረጃ አግኝቻለሁና ጀርባው ቢጠና ቢመረመር

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 10 měsíci +2

    Egzo maherne kristos 🙏

  • @Eftah29
    @Eftah29 Před 10 měsíci +3

    Lotu Sebhat!!! Egziabhear Yekir Yibelachew!😢

  • @nahombirhane8222
    @nahombirhane8222 Před 8 měsíci

    ምንነታቸውን ገልፀሕ ለሕዝቡ በመንገርሕ እናመሠግናሐን ሁላችንም እንፀልይ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 10 měsíci +20

    በስሜ እየሱስ ነን ብለው ይመጣሉ የተባለው ትንቢት ይፈፀም ዘንድ የግድ ነው። ይሄ የሚያመላክተን ይህን ነው።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 10 měsíci +1

    Ebakachihu ketechale, ke ene Jemanesh ga fit let trykuwachew weyim...
    Bemekina silemetut sewoch ene jemaneshin teyikulin....

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Před 9 měsíci +1

    ጀማነሽ የገባችበት ቀውስ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገላግላት ለንሰህም ያብቃት የእብድ ወሬ የምታወራ ነው የምትመስለው

  • @user-lw7xw8hx7v
    @user-lw7xw8hx7v Před 10 měsíci +10

    ማንም እንዳያስታቹ ተብለናል ሁላችን እናስታወስ

  • @pente717
    @pente717 Před 10 měsíci +1

    Matiwos wengel 24,24.....Hasetegna chrstosoch ena Hasetegna nebyatoch besme yinesalu , beza ale bezih ale, beElifign nw- bewasha agegnenewu biluachuh atihedu atiketeluwachewu....& Getta semeta mebireq berko ke1hager lella hager endemisema endehu besemay yanbarkal semay yinawetal enje fetsimo beakal aytayim. Simetam bedemena besemay segeleti bechrstos yalen dagm yeteweledin Eninetekalen ena tetenikeku.

  • @samsonkebede6950
    @samsonkebede6950 Před 9 měsíci +1

    ልክ ነህ ወልደመስቀል የሚባል ሰው አለ ረጅም፤በፊት ገዳም ለገዳም የሚዞር

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseretgebra4421
    @meseretgebra4421 Před 10 měsíci +1

    Waw antenna jegna

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Před 10 měsíci +3

    ማቱዎስ 24:26-27 "እነሆ በበረሃ ነው ቢሉአቾሁ አትውጡ። እነሆ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ አትመኑ። መብረቅ ከምስራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናሎ።

  • @mesidesta5229
    @mesidesta5229 Před 10 měsíci

    ጀማነሽ ምት ባለው ሴትዮ እና ስንዱ ምትባለው ሴትዮ አላማቸው ሰውን ከእውነተኛው መንገድ ማስወጣት ሰንበትን ማሻር ህዝቡን ለሠይጣን ማስገዛት ነው እግዚያብሄር ይገስፃቸው አርዮሶች

  • @mahletgebru6900
    @mahletgebru6900 Před 10 měsíci

    ቅዱሳን አባቶች በዘመናቸው ሁሉ እውነትን ከሐሰት፣ ፍሬውን ከእሾህ ፣ ስንዴውን ከገለባው አውግዘው ሲለዩ ኖረዋል።
    _ የእትዮጵያ ጠላቶች ስለተወገዙ አንተን ለምን ከነከነህ ?? እትዮጵያዊ አይደለህምን?!
    _ እግዚአብሔርን የካዱ አህዛባውያንና ሰዶማውያን ስለተወገዙ ለምን ከነከነህ?! ለመሆኑ አንተ ከየትኛው ወገን ነህ?
    ስምህን ፍቀህ ረምሀይ ብለህስ የተሰየምክበት የስምህስ ትርጓሜው ምንድነው?? አላማህስ ምንድነው ?? በውስጥህ የሸሸግኸው ማንነትህስ ምንድነው ??በከነቲራህ ላይ ቁጥርህን ለጥፈህ መምጣትህስ ምንን ያመለክታል?!

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 10 měsíci +3

    ይቅርታ እርጉልኝና ይቺን ጀማይነሽ የምትባል እብድ ግዜና ቦታ ሰጥታችሁ ይሄን ያህል የቴሌቪዥን ሰዓት ስትሰጡ ይገርመኛል። እንዳው ማንም ዕብድ እየተነሳ ይሄ ዕምነቴ ነው ሲል ለምን ትጨነቃላችሁ? እነዚህ ግራ የገባቸው ሰዎች የሚፈጥሩት ዕምነት ነው።ዘንድሮ የህብድ ብዛት መንግስቱ ዕብድ ህዝቡ ዕብድ ሀይ ኢትያጵያ የነሱ የነሱ ዓይነት ጦስ ነው አገሪቷን እንዲህ ያመሰው። እግዜር ይቅር ይበላችሁ።

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 10 měsíci +3

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም።የእውነት ምንድነው የምንሰማው ወይ ጌታ ሆይ።ለመሆኑ አንተስ ያለመንክበት ቦታ ለምን ሄድክ ለነገሩ ጥሩም ነው ማየትህ ጉዳቸውን አጋለጥክባቸው።ንስሃ ገብተው ወደራሳቸው ቢመለሱ ይሻላቸው ነበር።

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před 10 měsíci +2

    ወይ ጀማነሽ ምናለ ጨርቅሽን ከመጣልሽ በፊት ሀኪም ብትታይ 😂😂😂😂ሲያዩሽ እራሱ ጠንቆይ ነው የምትመስይው

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 Před 10 měsíci +1

    Wey fetari zendro yemansemaw yelem lehulachenim teyake yeneberewn new yemeleskelen wedemalem tebarek

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 10 měsíci +6

    ከጉድ አውጣን😢😢😢😢😢

  • @elizabethteklu4713
    @elizabethteklu4713 Před 9 měsíci +2

    ወንድሜ አንተ ውስጥ ገብተህ አረጋገጥክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ። እኔ interview ሲያረጓት ሳያት ምንድነው የምትቀባጥረው ነው ያልኩት እግዚአብሔር የሰው ሁሉ አይን ይክፈት ሌላ የምለዉ የለም።

  • @RomhayBeyene-iq1vc
    @RomhayBeyene-iq1vc Před 10 měsíci +1

    ረምሃይ ነኝ። ኣስተያየት ከምትሰጡት ሰዎች መካከል ኣንዳንዶቻችሁ ከምትናገሩት ከኣፋችሁ ፍሬ የተነሳ የዛ የጥፋት ማህበር ኣባላት እንደሆናችሁ ማህበሩን የሚያውቅ ሁሉ ያውቃችኋል። እየሱስ መድሃኔኣለም (የኣለም ኣዳኝ) ነውና በቅዱሳንና በድንግል ማርያም ምልጃ ኣለምን እንዲድን ያደርጋል። ስለዚህ እናንተ ኣለምን ያጠፋል ብላችሁ በስሙ የምትራገሙለት ኣምላካችሁ ፊትለፊት ቀርቦ እንሟገት።

    • @menelikmesfin277
      @menelikmesfin277 Před 7 měsíci

      ቅዠታሞች:: ይህንን ደሀ ህዝብ ቀልዱበት::

  • @yosefbenti2869
    @yosefbenti2869 Před 10 měsíci

    እባካችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ሰው ሊያስት ስለሚችል ፡ ብዙ ሰውም እያደናገረ ስለሆነ ፡፡ የዛሬ 3 አመት ጀማነሽ በመድረክ ላይ ተመሳሳይ መግለጫ ሰጥታ፡፡ መምህር መስፍን በሚድያ ወቶ ፡፡ ባለማወቅ የስተት ትምርት እያስተማረች እንደሆነ ማቡራሪያ ሰቶ፡፡ በፈለገች ግዜ ፌት ለፌት መነጋገር እንደሚችል መልእክት አስቀምጧል፡፡ እና ጋዜጠኛዋ ወይም ሌላ ጋዜጠኞች በማመቻቸት ህዝበ ክርስትያን መልስ እንዲያገኝ አርጉ፡፡ መምህር መስፍን ማለት ፡ አሁን የወርቅ ዘንግ የሚባል ሚድያ መምህር ነው፡፡

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 Před 10 měsíci +1

    Accept Jesus he’s the only way and life !!🇪🇷🙏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 10 měsíci +6

    እዝቤ ማስተዋል ከማጣት ጠፍቷል ብሏል

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Před 10 měsíci +14

    ኦርቶዶክስ ነን የምትሉትም ሆነ ተዋዕዶ ነን የምትሉት ስለ ኤሊያስ መከራከር ትታችሁ እውነተኛና ብቸኛ አዳኝ ወደ ሆነው ወደሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅረቡ፡
    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

    • @abiykebede2067
      @abiykebede2067 Před 10 měsíci +3

      ከኦርቶዶክስ ላይ ውረድ

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Před 10 měsíci +1

      @@abiykebede2067 መዳን ለኦርቶዶክስ አያስፈልግም ማለትህ ነው? ይህ እኮ የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነው እንጂ የሃይማኖት ድርጅት ጉዳይ አይደለም፡ ወንድሜ ይልቁንስ ጌታ ኢየሱስን በማመን የዘላለም ሕይወት አግኝ።

    • @ChristianMama-nq9bv
      @ChristianMama-nq9bv Před 10 měsíci +1

      Pentemko ahun emnethono mechies eyecheferachu bergicha tseyutan enawetalen eyalachihu sewn emtachiberebrubet emnet erua beyetignawm akimsh ethio orthodox achi litnageri ayugebam

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 Před 10 měsíci

      @@ChristianMama-nq9bv እኔ መች ወደ ጴንጤ ሃይማኖት ኑ አልኩኝ፡ ወደሚያድነው ኢየሱስ ኑ ነው ያልኩት፡ አሁን እናንተ ብትሞቱ ወደየት ነው የምትሄዱት?

    • @ChristianMama-nq9bv
      @ChristianMama-nq9bv Před 10 měsíci

      @@danieleyu6832 ወደ አምላካች መድኃኒታች እየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @yalemzewedwoldeyes8561
    @yalemzewedwoldeyes8561 Před 10 měsíci +4

    ፈቷ እራሱ አጋንት ያለበት ይመስላል

    • @lovely3174
      @lovely3174 Před 10 měsíci

      አዎ በጣም ነው ምታስፈራው

  • @yalemzewedwoldeyes8561
    @yalemzewedwoldeyes8561 Před 10 měsíci +4

    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም በመሀከላቸው ያለው ክፉ መንፈስ ይፈራርስ

    • @antneheseyoum7484
      @antneheseyoum7484 Před 10 měsíci

      እንደው ካፈረሰልህስ በየ አዳራሹ ሲሸቅጡና፣ በየ ገስት ሃውሱ ሲዘሙቱ የሚውሉልህን ነብያት ነን ባዮችንም አስፈርስ።

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Před 10 měsíci +2

    @ሀሌታ ለደህነቱ ሲባል መልኩን ብትከልሉት መልካም ነበር )))))

  • @Davalmu8262
    @Davalmu8262 Před 8 měsíci

    Smart guy amazing